text stringlengths 10 163 | audio audioduration (s) 1.79 24.2 |
|---|---|
የተለያዩ የ ትግራይ አውራጃ ተወላጆች ገንዘባቸው ን አዋጥ ተው የ ልማት ተቋማትን እንዲ መሰርቱ ትልማ አይ ፈቅድ ም | |
የ ጠመንጃ ተኩስ ተከፈተ ና አራት የኤርትራ ወታደሮች ተገደሉ | |
ላነሷቸው ጥያቄዎች የ ሰጡት ን መልስ አቅርበ ነዋል | |
እ ብዱ አስፋልቱ ላይ የ ኰለኰ ለ ው ድንጋይ መኪና አላ ሳልፍ አለ | |
ጠጁ ን ኰ መኰ መ ኰ መኰ መ ና ሚስቱ ን ሲ ያሰቃ ያት አደረ | |
ድንቹ በ ደንብ ስለተኰተኰተ በ ጥሩ ሁኔታ ኰረተ | |
በ ድህነቱ ላይ ይህ ክፉ በሽታ ስለ ያዘው ሰውነቱ በጣም ኰ ሰሰ | |
በሩን እንዲ ህ በ ሀይል አታንኳኲ ብዬ አልነበረ ም እንዴ | |
በለጠ ች የ በየነ የ በኩር ልጅ ነች | |
የ ቆላ ቁስል ና ቁርጥ ማት በጣም አሰቃቂ በሽታዎች ናቸው | |
ያ ኮምፒ ተር ለ ተጠቃሚው በ ትክክል የሚ ፈለገው ን ነገር እንዲ ያሟላ ማድረግ ነው | |
ባድመ ላይ ያለቀው የኤርትራ ወታደር ስፍር ቁጥር የ ለውም | |
እንዲያ መሬት አይ ን ካ ኝ ይል የነበረ ሰው በ ድንገት ቆረቆዘ አይደል | |
አንበሳው ስጋ ስላ የ አጉረመረ መ | |
ሸክላ ሰሪዋ አ ለሚ ቱ በ ጉልቻ ስራ የታወቀች ነች | |
የተፈራ አተር ቀድሞ ስለ ተዘራ ተ ሎ ጐመራ | |
ባልቻ ጐበዝ ተማሪ ስለሆነ ተሸላሚ እንዲሆን የ ትምህርት ማህበረሰብ በ አንድነት ወሰኑ | |
በ ና ዝሪ ት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ት ቤቶች ሁሉ ጉል ሁ የ ኡመር ቤት ነው | |
ጐስቋላ ው ዳም ጤ ሎተሪ ደረሰው | |
ከበደ ፈረሱ ን ለ ጐመ | |
ትንሽ ልጅ እንጀራ በ ዶሮ ወጥ ከ በላ በኋላ አፉ ን በ ደም ብ ተጉ መጠመጠ | |
ስዊድን ከ ኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አስመልክቶ አዲስ የ ትብብር ስልት መነደፉ ን አምባሳደሩ ገልጸዋል | |
ገንፎ ብዙ ጊዜ የሚ በላው በ ጐድጓዳ ሳ ህን ነው | |
አበራሽ የ ሰፈሩ ነገር ቆስቋሽ መሆኗ የ ታወቀ ነው | |
ቤዛ ጐረ መሰ መሰለኝ ትዛዝ አል ቀበል ም አለ | |
እጀ ጐልዳ ፋው ሰው ዬ መጻፍ አይችልም | |
ተድላ በልጅነ ቱ ቆረ በ | |
ወይዘሮ ባ ፋና በ እን ጉር ጉ ሯቸው የ ታወቁ ናቸው | |
ሰውዬው ሚስቱ ን በጣም እንደሚ ወድ በ ለ ሆሳ ስ ነገራት | |
ዛሬ የ በላ ና ት ቀይ ወጥ ሁ ርጥ ያለች ና ት | |
አ በ በ ለ ዶክተሩ ሁለመና ዬን ነው የሚያመ ኝ ብሎ ነገረው | |
የ ቻይና ህዝብ ሁ ልቆ መሳፍርት የ ለውም | |
ሌላው ኢትዮጵያዊ ስ ሊ ሽ ሽ ኔ ስድስተኛ ከ መውጣቱ ጋር ተዳ ም ሮ ኢትዮጵያ ኬንያ ን ተከትላ በ ወጣት ወንዶች በ ቡድን ሁለተኛ ለ መሆን ች ላለች | |
ዘነበ ች ሰራተኛዋ ን አታ ን ጓጉ ብላ ተቆጣ ቻት | |
ት ግስት እህቷ ን ስት ጓጉ ክረ ሚ እንጂ የኔ ን አይነት ሀብል አይገዛ ልሽ ም አለ ቻት | |
አንቺ ልጅ ያ የ ሽውን ነገር ሁሉ ለ ማግኘት አት ጓጉ | |
ኢትዮጵያ ክርስትና ን የ ተቀበለችው በዛ ጔ ስረ ወ መንግስት ነው | |
መጋቢ ብሉይ ተክለ ማሪያም የተወለዱ ት ዳ ጔ ነው | |
አሊ በ ረሀብ ኩ ርምት ብሏል | |
የ ሰርጉ ወጥ ኩ ችም ተደርጐ ነው የ ተሰራው | |
መ ምሩ እንዳስ ተማሩት ከሆነ ህጻናቶች ም ንም ኩነኔ የ ለ ባቸውም | |
ስ ትመለ ሺ በሩን አንኳ ኲ | |
በ መጀመሪያ ደረጃ ወራሪ ሆኖ የ ኢትዮጵያ ግዛት ን መያዙ ን አምኖ ለ መውጣት ተስማም ቷል | |
መለፍለፍ ራሱ ዲሞክራሲያዊ መብት ነው | |
መለስ ና ኢሳያስ ማስጠንቀቂያ ደረሳቸው | |
የኤርትራ ባንዲራ ይውረድ ተብሎ ኤምባሲ ተደበደበ | |
ኢትዮጵያ ን መብት እንደሌላ ት አድርገው ለማቅረብ ሞክረ ዋል | |
የ ጋና ው ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያ ና ኤርትራ የ ድንበር ው ዝግባ ቸውን በ ሰላም እንዲ ፈቱ ጥሪ ማቅረባቸው ተገለጠ | |
እሳት አደጋዎች በተ ጠንቀቅ ላይ ናቸው | |
በ አሁኑ ሰአት የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት እንዴት እንደ ተ ና ቁና እንደ ተጠሉ ም ሳይ ናገሩ አ ላለፉ ም | |
ጠዋት የ ጀመርነው ጉዞ የ አዲስ አባ ና የ ኦሮሚያ ክልሎች ን በ ማገባደድ ጥቁር ውሀ ላይ ደረሰ | |
አንድ የመንግስት መላክ ተኛ እንኳ ን ንግስተ ነገስቱ ን ያገሩ ን ህዝብ ሊ ያከብሩ ይገባል እንጂ ትናንት እንደ ሰራኸው ያለ ሊ ሰራ አይገባም | |
በ አገሪቱ ደረጃ የ ባንኩ ቋሚ ና ተንቀሳቃሽ ንብረቶች ያሉበት ን ሁኔታ መገምገም ና ተያያዥ ስራዎች ን ማከናወን በ ሶስተኛነት የ ተጠቀሰ አላማ ነው | |
ሁሴን አይዲድ ወንጀለኛ ናቸው ኢትዮጵያ ጸጥታ ዋን የ ማስከበር መብት አላ ት | |
በ ገዳማት የሚገኙ አበው ና መነኮሳት የ እመቤታችን ን ፍቅር ተላብ ሰው በ እፍኝ ቆሎ ና በ ጥር ኝ ውሀ ተ ወስነው ሱባኤ ያቸውን የሚይዙ በት ወቅት ነው | |
መናገራቸው ን ምንጮቹ አስረድ ተዋል | |
ኤርትራ ሚግ ሀያ አንድ ገዛ ች | |
በ ጉንፋን የ ዘገዩ ት አንቶኒ ሌክ ሀሙስ አዲስ አበባ ይገባ ሉ | |
የ ኮርቴክ ኩባንያ ጂኦሎጂ ስት የሆኑት ኒክ ኖርማ ን እንደ ገለጹት ከ አካባቢው የተ ወሰዱት ናሙና ዎች ምርመራ ቀጣይ የ ማእድን ፍለጋ የሚ ያበረታታ ና ተገቢ የሚያደርግ በቂ መረጃ ጠቁ መዋል | |
ኮሌጆቹ በ መዘጋታቸው ምክንያት አብዛኞቹ ተማሪዎች ወደ የ መጡበት ተ መልሰዋል | |
ተባባሪ መንገደኞች ም ይህን ይናገሩ ታል | |
የ ኢትዮጵያ የ ህግ ባለሙያ ሴቶች ማህበር ክስ መሰረተ | |
የ ጣቢያው ንም ሀላፊዎች ስን ጠይቅ እኛ የ እናንተ ጉዳይ አያገባ ንም ብለው ናል | |
ወደ ኬንያ የ ኮበለሉ ት ሁለት አስር አለቃ ና አምስት ወታደሮች ናቸው ተ ባለ | |
አንዳንዶች ጋዜጠኞች ለ ኢትዮጵያውያ ን በ ውን አስቸጋሪ ሆነዋል | |
የ ኤርትራውያን ቤት ነዋሪው ን ህብረተሰብ እያ ፋጀ ነው | |
እኛ እንደ ውም የኤርትራ መንግስት ም ምርኮኛ አድርጐ የ ያዛቸው ን ኢትዮጵያውያ ን ን እንዲ ለቅ እን ጠይቃ ለ ን ሲሉ ገልጿ ል | |
ፕሮፌሰር አስራት ተሽ ሏቸው ከ ሆስፒታል ወጡ | |
በደሴ ከተማ አስራ ስድስት ሱቆች ን ያቃጠ ለ ችው ኤርትራዊ ት ተያዘች | |
ጣሊያን ሄሊኮፍተሮች እንድታ ዋጣ ተ ጠየቀች | |
ሻእቢያ ዜጐች ን ኢትዮጵያዊ እ ያሰኘ የ ፈጸመው ኢኮኖሚያዊ ምዝበራ ተጋለጠ | |
ዶክተር በየነ ጴጥሮስ ገልጸዋል | |
የ ኢንቨስትመንት አዋጁ ፖስታ ና ቴሌ ን ለ ባለ ሀብቶች መልቀቅ አለ በት | |
ጥያቄ ያችን ጆንያ ሙሉ ነው | |
ይሁን እንጂ የዚህ ችን ሀገር ፖለቲካ ከሚያ ሾሩ ት ሰባት ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው | |
ለ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ሶስት ጊዜያዊ አሰልጣኞች ተመረጡ | |
በ እ ስቱትጋርት ወደ ትግራይ ያንጋደደ ውን የ ልማት ስራ ኢትዮጵያ ን ን አከራ ከረ | |
በ ኢትዮጵያ ውስጥ ላለ ው ስልሳ ሚሊዮን ህዝብ በ ሀገሪቱ ውስጥ ያሉት ሳይ ካይ ትሪ ስቶች ብዛት አስር ብቻ መሆኑ ም ተ ገልጿ ል | |
በ ዚሁ ምክንያት ሻቢያ ከ ኢትዮጵያ የሚ ያገኘው ጥቅም ተቋርጦ በታል | |
በ ኢትዮ ኬንያ ድንበር ሁለት መቶ ሰዎች ሞቱ | |
ኢትዮጵያዊ ው በላይ ተክሉ ኢትኦጵ ን አሳ ሰሩ | |
የ አይዲድ ቀኝ እጅ ትናንት ተገደሉ | |
አብደላ እድሪስ ወደ ግብጽ እንዳይ ገቡ ታገዱ | |
ጭ ረ ታቸውን እንደ ያዙ ወደማ ሳቸው ሄዱ | |
ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ የ ፕሪንስ ክሎስ ሽልማት ን አገኘ | |
ሆቴል ም እንደ ገባሁ ስማቸው ን አጠና ያደረግ ነውን ውይይት ም አስብ ነበር | |
ግን ችሎታው የ ሌላቸው ተጫዋቾች ም ችሎታቸው ሊ ዳብር ና ጥሩ ሊሆን እንደሚ ችል አይ ታወቅ ም | |
አንድ ምእራባዊ ዲፕሎማት እንደ ገለጡት ሁሴን ከ እንግዲህ ወደ ቀድሞ ይዞታ ቸው ለ መመለስ አቅሙ አይ ኖራቸው ም ብለዋል | |
ፌዴሬሽኖች ባለሙያዎች ን መንከባከብ ይጠበቅ ባቸዋል | |
ተጫዋቾች እንደሚ ሉት ቀደም ሲል ስፖርት ኮሚቴው ቃል እንደ ገቡ ላቸው ቃላቸው ን እንዳል ጠበቁ አጫው ተውናል | |
በገና ለ ገና ስሜት ካ ማረው ጉዟቸው ሊ ደናቀፉ አይገባም | |
ይህም እግር ኳስ ተጫዋች ሊያ ደርገኝ ችሏል | |
የ ኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር መተዳደሪያ ደንቡ ን አ ጸደቀ | |
ደጋፊው ለ ውድድሩ ትኩረት ካደረገ ገቢ ያገኛ ል | |
ሰልጣኞቹ በ መግባባት በኩል ችግር እንዳል ገጠማቸው ታውቋል | |
በ እለቱ ጥቁር ማሊያ አድርገው የ ገቡት ዩናይት ዶች ልክ እንደ ማሊያው ጠቁ ረው ነበር የ ወጡት | |
ከ የክልሉ ጥሩ ጥሩ ተጨዋቾች ናቸው ብለው ያመኑ ባቸውን አሰባ ስበዋል | |
አቶ ደምስ ማ ንም እንደሚ ያውቀው በ ኢትዮጵያ ፉትቦል ፌዴሬሽን ና በ ክልል አስራ አራት ፉትቦል ፌዴሬሽን መካከል አለመግባባቶች ነበሩ | |
የ ኮሪያ ወታደራዊ ጠበብ ት ኢትዮጵያ ን ን እየ ረዱ ነው | |
የ ኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ጽፈት ቤት ጉዳዩ ን አስመልክቶ በ የ አድራሻቸው ደብዳቤ ጽፏል |
End of preview. Expand in Data Studio
ALFFA_PUBLIC
#####If you use this data, please cite the following paper for the ressources
@article{tachbelie2014, Author = {Martha Tachbelie and Solomon Teferra Abate and Laurent Besacier}, Date-Added = {2015-04-14 08:08:31 +0000}, Date-Modified = {2015-04-14 10:56:28 +0000}, Journal = {Speech Communication}, Publisher = {Elsevier}, Title = {Using different acoustic, lexical and language modeling units for ASR of an under-resourced language - Amharic}, Volume = {56}, Year = {2014}}
as well as the following repository for the ASR system: https://github.com/besacier/ALFFA_PUBLIC/tree/master/ASR
- Downloads last month
- 13