Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
id
stringlengths
8
13
url
stringlengths
36
41
title
stringlengths
14
73
summary
stringlengths
6
277
text
stringlengths
318
10.6k
48946713
https://www.bbc.com/amharic/48946713
የቀደመው ዘመናዊ ሰው ከአፍሪካ ውጪ ተገኘ
ተመራማሪዎች ከዘመናዊ ሰው ጋር ተቀራራቢ የሆነ ዝርያ ከአፍሪካ ውጪ አገኙ።
በግሪክ የተገኘው የራስ ቅል አውሮጳ በኒያንደርታሎች በተወረረችበት ወቅት 210 ሺህ ዓመት ያስቆጠረ ነው ተብሏል። ጥናቱ ይፋ እንዳደረገው፤ የሰው ልጅ ከአፍሪካ ወደ አውሮጳ ቅድመ ፍልሰት ስለማድረጉ ታሪክ ምንም አይነት የዘረመል ማስረጃ የለውም ለሚለው ሌላ አስረጅ ሆኖ ቀርቧል። ይህ ግኝት የታተመው 'ኔቸር' በተሰኘው ጆርናል ላይ ነው። ተመራማሪዎች በ1970ዎቹ በግሪክ አፒዲማ ዋሻ ውስጥ ሁለት ጠቃሚ ቅሪተ አካል አግኝተው ነበር። • ለባለስልጣናቱ ግድያ አዴፓ ራሱን ተጠያቂ እንዲያደርግ ህወሐት ጠየቀ • ...
news-45022403
https://www.bbc.com/amharic/news-45022403
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በአሜሪካ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ የሰጡት ምላሽ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት የሚገኙ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን በትልቅ መሰብሰቢያ ውስጥ አግኝተው ከነጋገሩ በኋላ በተዘጋጀ የእራትና የውይይት መረሃ ግብር ላይ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ በውይይቱ ላይ እንደተናገሩት ባለፉት አራት ዓመታት እንቅልፍ ተኝተው እንደማያውቁ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እንዳለፉ አስታውሰው በተለይ ከአራት ወራት በፊት የእስር ማዘዣ ወጥቶባቸው እንደነበርም ተናግረዋል። የእስር ማዘዣው ከየትኛው ወገን እንደመጣ በግልፅ ባይናገሩም ከሀገር እንዲወጡ የሚያስገድዱ ጫናዎች እንደነበሩም ጠቁመዋል። "እኛም አንወጣም ብለን እዚያው የሚመጠውን ሁሉ ለመጋፈጥ ቆርጠን ቆይተናል ምክንያቱም ከሃገር የወጡ አልተመለሱም። ለዚህም ነው እዚህ ቦታ ላይ ልንደርስ የቻለ...
news-56304723
https://www.bbc.com/amharic/news-56304723
ዩኬ ለየመን የምትሰጠውን እርዳታ መቀነሷን የረድኤት ድርጅቶች አወገዙ
የረድዔት ድርጅቶች የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በየመን ላይ ያደረገውን የእርዳታ ቅነሳ አወገዙ።
በመቶ የሚቆጠሩ የረድዔት ድርጅቶች ተቀባይነት የለውም በሚልም ነው ያወገዙት። በዘንድሮው ዓመት ለመካከለኛ ምስራቋ አገር፣ የመን 87 ሚሊዮን ፓውንድ እርዳታ እንደሚሰጥ እንግሊዝ ቃል ገብታለች። ከአመት በፊት የነበረው ዕጥፍ ፣ 164 ሚሊዮን ፓውንድ ነበር። የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ በበኩላቸው መንግሥታቸው የየመንን ህዝብ ለመርዳት የገባውን ቃል አያጥፍም ብለዋል። ነገር ግን የመን ከመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ አገራት መካከል የዩኬ እርዳታ ሊያሽቆለቁልባት ይችላል ከተባሉት ዋነኛዋ እንደ...
news-47851138
https://www.bbc.com/amharic/news-47851138
በሰሜን ሸዋ በተከሰተ ግጭት ህይወት ጠፍቷል ንብረት ወድሟል
ቅዳሜና እሁድ በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች ባጋጠመ ግጭት ሰዎች መሞታቸውንና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተነገረ።
በባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ተከስቶ ውጥረት ቅዳሜ እለት ተቀሰቅሶ እሁድም በቀጠለው ግጭት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት መጥፋቱንና በርካቶች መቁሰላቸውን የአጣዬ ከተማ ከንቲባ አቶ ጌታቸው በቀለ ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ገልጸዋል። • አወዛጋቢው ግጭት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ከንቲባው ጨምረውም በግጭቱ የታጠቁ ኃይሎች መሳተፋቸውንና የዘረፋ ድርጊትም ተከስቶ እንደነበር ተናግረው ክስተቱ ከክልሉ ልዩ ኃይል አቅም በላይ በመሆኑ የሃገር መከላከያ ሠራዊት እንዲገባ መደረጉንም አመልክተዋል። ግጭ...
news-54187347
https://www.bbc.com/amharic/news-54187347
የናይጄሪያዋ ግዛት ደፋሪዎች እንዲኮላሹ በህግ ፈቀደች
የናይጄሪያዋ ካዱና ግዛት ደፋሪዎች በህክምና እንዲኮላሹ ህግ አፅድቃለች።
የግዛቷ አስተዳዳሪ ናስር አህመድ ኤል ሩፋይ ባለፈው ሳምንት የቀረበላቸውን ረቂቅ ህግ በትናንትናው እለት በመፈረም አፅድቀውታል። ህጉ ከአስራ አራት አመት በታች ያሉ ህፃናትን የደፈሩ እንዲኮላሹ ብቻ ሳይሆን የሞት ፍርድንም አካቷል። የተደፈሩት ደግሞ ከአስራ አራት አመት በላይ ከሆኑ በህክምና እንዲኮላሹ እንዲሁም የእድሜ ልክ እስራት ቅጣት ይጠብቃቸዋል። ህፃናትን የሚደፍሩ ሴቶችም ቢሆኑ የማህፀን ቱቧቸው እንዲወገድ የሚደረግ ሲሆን የሞት ቅጣትም በተጨማሪ ተካቶበታል። የመደፈር ጥቃት የደረሰባቸው ከአስራ አራ...
48701205
https://www.bbc.com/amharic/48701205
በጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ጥቃት ለ148 ህይወት መጥፋት ተጠያቂ የተባሉ ሶስት ሰዎች ተፈረደባቸው
ሶስት ግለሰቦች የዛሬ አራት ዓመት በኬንያ ጋሪሳ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተከሰው ፍርድ ተበይኖባቸዋል።
ራሺድ ቻርልስ ምቤሬሶ፣ ሞሐመድ ዓሊ አቢካር እና ሃሳን ኤዲን ሃሳን የተሰኙት እኒህ ግለሰቦች የጋሪሳውን ጥቃት ካቀነባበሩ መካከል ናቸው ተብለው ነው ፍርድ የተሰጠባቸው። አራት የታጠቁ ሰዎች ጋሪሳ ዩኒቨርሲቲ ገብተው 148 ተማሪዎችንና ሠራተኞች ነፍስ ያጠፉት በጎርጎሳውያኑ 2007 ላይ ነበር። • ኬንያ ሺሻን አገደች ግለሰቦቹ የአል-ሸባብ አባል ናቸው በሚልም ነው ፍርድ የተሰጠባቸው። አራተኛው ተከሳሽ ግን ነፃ ሆኖ በመገኘቱ ሊለቀቅ እንደቻለ ታውቋል። ነፃ የወጣውን ግለሰብ ጨምሮ ሶስቱ ግለሰቦቹ ኬንያውያን...
45675456
https://www.bbc.com/amharic/45675456
የአሜሪካው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዕጩ ብሬት ካቭና የፍርድ ቤት ውሎ
በአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ለሃገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኃለቃነት ከወራት በፊት የታጩት ዳኛ ብሬት ካቭና በወሲባዊ ጥቃት ተጠርጥረዋል።
ጉዳዩ የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን አፍ ማሟሻ ከሆነ ቢሰነባብትም በስተመጨረሻ ወደ ሃገሪቱ ህግ መወሰኛ ምክር ቤት ደርሷል። ጥቃቱን አድርሰዋል የተተባሉት ዕጩ ብሬት እና ወሲባዊ ጥቃት ደርሶብኛል ያሉት ዶ/ር ክርስቲን ብላሲ ፎርድ በሴናቶሮች ፊት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል። ዳኛ ብሬት ካቭና ወሲባዊ ጥቃቱን አልፈፀምኩም ሲሉ ስሜታዊነት በተሞላበት መልኩ ክሱን አጣጥለዋል። •የሰሞኑ የአዲስ አበባ እስርና ሕጋዊ ጥያቄዎች ከሳሽ ዶ/ር ክርስቲን ፎርድ በበኩላቸው ሰውየው ከ30 ዓመታት በፊት ያደረ...
news-46601907
https://www.bbc.com/amharic/news-46601907
ለፖለቲካ ፍላጎት የተጋጋለ ግጭት ነው፡ ሙስጠፋ ኡመር
የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር የሆኑት አቶ ሙስጠፋ ኡመር የግጭቱን መንስዔ ሲያስረዱ፤ በግጦሽ መሬት ሰበብ ከኃይለስላሴ መንግሥት ጀምሮ በተደጋጋሚ ግጭቶች ይከሰቱ እንደነበረ አስታውሰው፤ ''ካለፉት ሶስት ዓመታት ወዲህ ግን ሆነ ተብሎ የፖለቲካ ፍላጎት ተጨምሮበት የተጋጋለ ግጭት ነው'' ይላሉ።
ከጥቂት ዓመታት በፊት ተቀስቅሶ የነበረውን የኦሮሞ ወጣቶች ተቃውሞ ለማዳከም በወቅቱ ስልጣን ላይ የነበሩ ሰዎች የሶማሌ ፖሊስን አንቀሳቅሰው በኦሮሚያ እና ሶማሌ ደንበር አዋሳኝ ስፍራዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድረሰዋል ይላሉ አቶ ሙስጠፋ ኡመር። • ፓርቲዎች የምርጫ ቦርድን በሚመለከት ረቂቅ አዋጅ ላይ እየመከሩ ነው ከዚህ በፊት የነበረው ግጭት ያደረሰው ጉዳት ከፍተኛ ነበረ። በግጭቱ የተጎዱ በሁለቱም በኩል ያሉት ኃይሎች ቁጭት እና ንዴት ስላለባቸው ግጭት እንዲቀጥል እያደረጉ ነው። አሁንም ግጭቱ እንዲቀጥል ...
news-49982797
https://www.bbc.com/amharic/news-49982797
በአፍሪካ የመጀመሪያው ስማርት ስልክ ማምረቻ ፋብሪካ በሩዋንዳ ተከፈተ
ሩዋንዳ በአፍሪካ የመጀመሪያውን ስማርት ስልክ ማምረቻ ከፈተች። ፋብሪካው በዋና ከተማዋ ኪጋሊ የሚገኝ ሲሆን በምረቃው ላይ ፕሬዚደንት ፓል ካጋሜ ተገኝተዋል።
በማራ ግሩፕ በተሰኘ የቴክኖሎጂ ኩባንያ፣ ማራ ኤክስና ማራ ዜድ ስማርት ስልኮችን የሚያመረተው ይህ ፋብሪካ ስልኮቹ የጎግልን አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም እንደሚጠቀሙ ተናግሯል። ስልኮቹ 5500 ብርና 3700 ብር አካባቢ ዋጋ ተተምኖላቸዋል። • እየበረታ በመሄድ ላይ ያለው የዋጋ ንረት አዙሪት • ራስዎን ካላስፈላጊ የስልክ ጥሪ እንዴት ይታደጋሉ? ሰኞ ዕለት ፋብሪካውን ጋዜጠኞች ተዟዙረው እንዲጎበኙ ከተደረገ በኋላ "ይህ በአፍሪካ የመጀመሪያው ስማርት ስልክ ማምረቻ ነው" ብለዋል የማራ ግሩፕ የበላይ ኃላፊ ...
news-55905197
https://www.bbc.com/amharic/news-55905197
ጃክ ፓላዲኖ፡ የቢል ክሊንተን የትዳር መማገጥ ዜናን ያድበሰበሰው ሰው አስገራሚ አሟሟት
ዕውቁ የዝነኞች የግል መርማሪ በካሜራው ምክንያት ገዳዮቹን አጋለጠ።
ጃክ ፓላዲኖ ይባላል፡፡ ትናንትና 76 ዓመቱ ነበር፡፡ ዛሬ እንኳ የለም፡፡ በአሜሪካ ዕውቅ የግል ወንጀል መርማሪና ጉዳይ አስፈጻሚ ነበር፡፡ ባለፈው ሐሙስ ለታ ወንበዴዎች ድንገት ያዙት፡፡ ሳንፍራንሲስኮ በሚገኘው ቤቱ ደጅ ላይ ነው ማጅራቱን የቆለፉት፡፡ ታገላቸው፡፡ ጣሉት፡፡ ድንገት ግን አንዲት የድሮ ካሜራውን ይዟት ነበር፡፡ እነሱ ሊቀሙት ይታገሉት ነበር፡፡ ካሜራዋን። እንደምንም ብሎ ተጫናት፡፡ ፎቶ አነሳች፡፡ ወንደበዴዎቹ ጭንቅላቱ ላይ ባደረሱበት ጉዳት ኋላ ላይ ነፍሱ ከሥጋው ብትለይም ፖሊስ ጥፋተኞቹን...
news-55876977
https://www.bbc.com/amharic/news-55876977
ኮሮናቫይረስ፡ በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ የኮቪድ ክትባትን የሚቃወሙ ሰልፈኞች ከፖሊስ ተጋጩ
በአሜሪካ፣ ካሊፎርኒያ ግዛት፣ ሎስ አንጀለስ ከተማ የኮቪድ ክትባት ውሸት ነው የሚሉ ቀኝ አክራሪዎች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል፡፡
ከፖሊስ ጋር የተጋጩት ክትባት እየተሰጠበት የሚገኘውን የዶገር ስታዲየም በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን ተከትሎ ነው፡፡ ሰልፈኞቹ ይህን የክትባት መስጠቱ ሂደት ቢያንስ ለአንድ ሰዓት ያህል እንዲስተጓጎል አድርገዋል፡፡ ቁጥራቸው 50 የሚሆኑ የጸረ ክትባት አቀንቃኞች ስታዲየሙን ለማዘጋት የቻሉት መግቢያውን በመዝጋት ጭምር ነው፡፡ ክትባት ለማግኘት ሰልፍ ላይ የነበሩ በርካታ መኪኖች በነዚህ የክትባት ተቃዋሚዎች ምክንያት አገልግሎት ሳያገኙ ተመልሰዋል፡፡ ሰልፈኞቹ የኮቪድ ክትባት የተጭበረበረ ስለመሆኑ የሚያወሱ መፈክሮ...
news-52932155
https://www.bbc.com/amharic/news-52932155
ለሥራ ቢሮ መሄድ ብሎ ነገር ከናካቴው ሊቀር ይሆን?
ለብዙዎቻችን ቤታችን ቢሯችን ሆኖ ሰንብቷል፤ በኮሮናቫይረስ ተህዋስ ምክንያት። ይህ ጽሑፍ እየተሰናዳ ያለውም በአንድ ከቤቱ እየሰራ በሚገኝ የቢቢሲ ሠራተኛ ነው።
እንቅስቃሴዎች ውስን ይሆናሉ መኝታን ቢሮ ማድረግ ይቀጥል ይሆን? እርግጥ ነው ከቤት ሆኖ መሥራት በድኅረ ኮሮናቫይረስ ዘመን ደንብ የሚሆንባቸው መሥሪያ ቤቶች እንደሚኖሩ ከወዲሁ እየተነገረ ነው። ይህ ሀቅ ከኩባንያ ኩባንያ ቢለያይም ቅሉ፤ ቀጣሪዎች በዚህ አጋጣሚ ሠራተኞቻቸው ከቤት ሲሰሩ ኩባንያቸው ውጤታማና ወጪ ቆጣቢ እንደሚሆን በትንሹም ቢሆን ተረድተዋል። በዚህ ሀሳብ ገፍተውበት ቢሮ ድርሽ እንዳትሉ ቢሉንስ? ይህ የማይመስል የነበረ ነገር በብዙ ኩባንያዎች ዘንድ እየተጤነ ነው። "ለምን ቢሮ እንከራያለን?"...
news-53018870
https://www.bbc.com/amharic/news-53018870
ፊልም ለመቅረጽ ሲል የጎዳና ተዳዳሪዎችን መርዝ ያበላው ሰው በቁጥጥር ሥር ዋለ
በአሜሪካ ካሊፎርኒያ አንድ ግለሰብ ስምንት የጎዳና ተዳዳሪዎችን አፍዝ አድንግዝ እጽ በምግብ ለውሶ ሰጥቷቸዋል፡፡
ዊሊያም ሮበርት ኬብል የ38 ዓመት ጎልማሳ ሲሆን ይህን አደንዛዥ መርዝ ለጎዳና ተዳዳሪዎቹ ከሰጣቸው በኋላ ሲሰቃዩ እርሱ ይቀርጻቸው ነበር ተብሏል፡፡የጎዳና ተዳዳሪዎቹ በተመገቡት የተመረዘ ምግብ የተነሳ ሆስፒታል ነው የሚገኙት፡፡ ተከሳሹ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ 19 ዓመት ዘብጥያ ይወርዳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡የኦሬንጅ ወረዳ የሕግ ጠበቃ ቶድ ስፒዘር እንደተናገሩት ተከሳሹ እነዚህን ሰዎች የመረጣቸው ድህነታቸውን ተጠቅሞ ነው፡፡ የነርሱን ስቃይ በካሜራ ቀርጾ እርሱ ለመዝናኛነት ሊያውለው ነው ያሰበው፤ ይህ ጭካኔ ነ...
news-46176341
https://www.bbc.com/amharic/news-46176341
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ያገረሸው የኢቦላ ወረርሽኝ በታሪኳ ታይቶ አይታወቅም
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በቅርቡ ያገረሸው ኢቦላ ወረርሽኝ በአገሪቷ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅና አሰከፊ ነው ሲሉ የአገሪቷ ጤና ጥበቃ ሚንስትር አስታውቀዋል።
የህክምና ባለሙያዎች የኢቦላ ሥርጭትን ለመግታት ክትባት እየሰጡ ነው። ከባለፉት አራት ወራት ጀምሮ ቢያንስ 200 ሰዎች በወረርሽኙ ሕይወታቸው ሲያልፍ ወደ 300 የሚሆኑ የተጠረጠሩ ህመምተኞች ተገኝተዋል። ወረርሽኙን ለመግታት የተለያዩ ጥረቶች እየተደረገ ሲሆን እስካሁን 25 ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች ክትባት ተሰጥቷል። ይሁን እንጂ የአገሪቱ ፖለቲካዊ አለመረጋጋትና የጤና ባለሙያዎች ላይ በተለያየ ጊዜ ጥቃት በመድረሱ ለዓመታት ወረርሽኙን ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት ተፈታትኖታል። • ኢቦላ በኮንጎ እየተዛመተ ነው ...
news-56318086
https://www.bbc.com/amharic/news-56318086
ትግራይ፡ በእስር ላይ የሚገኙት የህወሓት አመራር አባላት 'ክሳችን ፖለቲካዊ ነው' ማለታቸው ተነገረ
አዲስ አበባ ውስጥ በእስር ላይ የሚገኙት የቀደወሞው ህወሓት ከፍተኛ አመራሮች የቀረበባቸው ክስ ፖለቲካዊ ነው ብለው እንደሚያምኑ ተናገሩ።
እስረኞቹ ይህንን የተናገሩት ስለእስር አያያዛቸው ሁኔታ ለመመልከት ለጎበኟቸው ለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ለዳንኤል በቀለ (ዶ/ር) እና ለኮሚሽኑ ከፍተኛ ባለሙያዎች ነው። ኮሚሽኑ ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 27/2013 ዓ.ም የጎበኟቸው አብረሀም ተከስተ (ዶ/ር)፣ አምባሳደር አባይ ወልዱ፣ አቶ ስብሃት ነጋ፣ አምባሳደር አባዲ ዘሙ፣ አቶ ቴዎድሮስ ሐጎስ፣ ሰለሞን ኪዳኔ (ዶ/ር)፣ አዲስ ዓለም ባሌማ (ዶ/ር)፣ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ወ/ሮ ሙሉ ገብረ እግዚአብሔር፣ ወ/ሮ ቅዱሳን ነጋን ጨምሮ ...
52627587
https://www.bbc.com/amharic/52627587
ኮሮናቫይረስ፡ በሊባኖስ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ችግር ውስጥ ናቸው- የኢትዮጵያ ቆንስላ
በሊባኖስ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ ሙሉ በሙሉ የእንቅስቃሴ ገደብ ተጥሏል። የተጣለው የሰዓት እላፊ ከነገ ምሽት ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ሲሆን እስከ ሰኞ ማለዳ ድረስ ይቆያል ተብሏል።
ከዚህ ቀደም የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ ከተነሳ በኋላ ለአንድ ወር ያህል በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። ዜጎች " ቤታቸው መቀመጥ አለባቸው አስቸኳይ ጉዳይ ካልገጠማቸው በስተቀር ወደ የትም መሄድ የለባቸውም" ያሉት የአገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ማናል አብደል ሳማድ ናቸው። እንደ ጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከሆነ በአገሪቱ 870 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ከእነዚህም መካከል 26 ሰዎች መሞታቸው ተገልጿል። የኛ ሰው በሊባኖስ በሊባኖስ በርካታ ኢትዮጵያውያን በዝቅተኛ ሥራ ላ...
news-56674360
https://www.bbc.com/amharic/news-56674360
ትግራይ፡ የኢትዮጵያ ሠራዊት ትግራይ ውስጥ ግድያ ፈጽሟል መባሉን ሐሰት ነው አለ
በትግራይ ክልል ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ተፈጸሙ የተባሉት የመብት ጥሰቶች ሐሰት ናቸው ሲል ሠራዊቱ ምላሽ ሰጠ።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሐመድ ተሰማ ለአገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ ላይ እንደተናገሩት "ትግራይ ውስጥ ሠራዊቱ ንጹሃንን ፈጅቷል በሚል የሚናፈሰው ሐሰተኛ ወሬ በህወሓት ተላላኪዎች የተቀነባበረ ነው" ሲሉ ተናግረዋል። ጨምረውም የመከላከያ ሠራዊቱ በወሰደው እርምጃ "የህወሓት ቡድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መደመሰሱን" ተናግረው፤ ይሁን እንጂ የቀሩ የቡድኑ አንዳንድ አባላት "የሸፍታነትን ባህሪ ተላበሰው፤ አካባቢዎች በአሳቻ ስፍራ ላይ በሕዝቡ...
news-52211338
https://www.bbc.com/amharic/news-52211338
ኮሮናቫይረስ፡ የአሜሪካዋ ግዛት ዊስኮንሰን አስገዳጁን ቤት የመቀመጥ ሕግ ተላልፋ ምርጫ አካሄደች
በኮሮናቫይረስ በርካታ ዜጎቿን እያጣች ባለችው አሜሪካ በበርካታ ግዛቶች ቤት የመቀመጥ አስገዳጅ ሕግ ቢወሰንም የዊስኮንሰን ግዛት ይህንን ተላልፋ በትናንትናው እለት ምርጫ አካሂዳለች።
ጥቂት ቁጥር ባላቸው የምርጫ ጣቢያዎችም በርካታ ሰዎች ተሰልፈው ታይተዋል። የምርጫ ጣቢያ ሰራተኞችም ኦክስጅን መተላለፊያ ያለው ከእግር እስከ ጭንቅላት የሚሸፍን አልባሳት ለብሰው ታይተዋል። የዊስኮንሰን አስተዳዳሪ ምርጫውን ወደ ሰኔ ለማስተላለፍ አቅደው የነበረ ቢሆንም ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህንን ውሳኔ ሽሮ ምርጫው መካሄድ አለበት ብሏል። •በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ኢትዮጵያዊያን ሦስቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው •"ከቤት አትውጡ የሚሉን ልጆቼን ምን እንዳበላቸው ነው?" ቀጣዩ የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ...
news-51016945
https://www.bbc.com/amharic/news-51016945
በጀነራል ሶሌይማኒ ቀብር ላይ ከ35 በላይ ሰዎች ተረጋግጠው ሞቱ
በጀነራል ቃሲም ሱሊማኒ የቀብር ስነ-ስርዓት ላይ በተፈጠረ መረጋገጥ ቢያንስ 35 ሰዎች መሞታቸውን የኢራን መገናኛ ብዙሃን ዘገቡ።
እንደ መገናኛ ብዙሃኑ ዘገባ ከሆነ፤ ተጨማሪ 48 ሰዎች በጀነራሉ የትውልድ ከተማ ኬርማን ተረጋግጠው ጉዳት ደርሶባቸዋል። በፕሬዝደንት ትራምፕ ትዕዛዝ የተገደሉት ጀነራል ቃሲም ሱሊማኒ በትውልድ ከተማቸው ግብዓተ መሬታቸው እየተፈጸመ ይገኛል። በኢራቅ ባግዳድ ባሳለፍነው ዓርብ የተገደሉት ጀነራሉ፤ አስክሬናቸው ከኢራቅ ወደ ኢራን ሲጓዝ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራቃውያን አደባባይ ወጥተው ሸኝተዋል። ኢራቃዊያን የጀነራሉን አስክሬን ሲሸኙ ''ሞት ለአሜሪካ'' ሲሉ ተደምጠዋል። ጀነራል ቃሲም ሱሊማኒ በመካከለኛው ምስ...
news-56391279
https://www.bbc.com/amharic/news-56391279
ተቃዋሚዎች የአርጀንቲናው ፕሬዝደንት ያሉበትን መኪና መስታወት ሰባበሩ
በርካታ ተቃዋሚዎች የአርጀንቲው ፕሬዝደንት አልቤርቶ ፈርናንዴዝን የያዘችውን መኪና ማጥቃታቸው ተሰማ።
ይህ የሆነው ፓታጎኒያ በተሰኘችው ግዛት ሲሆን ፕሬዝደንቱ 'ሚኒባስ' ውስጥ ነበሩ ተብሏል። በደቡባዊቷ የአርጀንቲና ክፍለ ግዛት ቹቡት በሚገኝ አንድ የሕብረተሰብ ማዕከል ውስጥ የነበሩት ፕሬዝደንቱ በተቃዋሚዎች ተከበው ድንጋይ ተወርውሮባቸዋል። ተቀዋሚዎቹ የፕሬዝደንቱ መኪና በመክበብ ተሽከርካሪዋ ላይ ጉዳት አድርሰዋል። ፕሬዝደንቱ ወደ ሥፍራው ያቀኑት በአካባቢው የተነሳውን ሰደድ እሣት ተከትሎ አንድ ሰው መሞቱን በርካቶች መጎዳታቸውን በማስመልከት ነው። ነገር ግን ተቃውሞው በቹቡት ግዛት ሊካሄድ ነው የተባለው...
news-56276139
https://www.bbc.com/amharic/news-56276139
ትግራይ፡ የተባበሩት መንግሥታት በትግራይ ግጭት ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል አለ
በትግራይ ግጭት የተሳተፉ አካላት "የጦር እና በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎች ፈጽመው ሊሆን እንደሚችል" የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሸል ባሽሌት ገለጹ።
ኮሚሽነሯ ዛሬ [ሐሙስ] ከትግራይ የሚወጡ ተያያዢነት ያላቸውና ተአማኒ ሪፖርቶች በግጭቱ ውስጥ ተሳታፊ በሆኑ የተለያዩ ወገኖች የተፈፀሙ ከባድ ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶች እና የሰብአዊ እርዳታ ሕጎች ጥሰት ማመልከታቸውን ተናግረዋል። በዚህም የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በትግራይ ክልል ተፈጸሙ የተባሉትንና እንደ ጦር ወንጀል ሊቆጠሩ የሚችሉ ሪፖርት የተደረጉ የጅምላ ግድያዎችን፣ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችንና ወሲባዊ ጥቃቶችን ለመመርመር እንዲችል ፈቃድ እንዲሰጠው ጠይቋል። ሚሸል ባሽሌት የተ...
news-56343932
https://www.bbc.com/amharic/news-56343932
ትግራይ፡ ከ130 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ገለጸ
ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ባደረገው ቅኝት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከ131 ሺህ በላይ የተፈናቀሉ ሰዎች እንዳሉ አመለከተ።
ድርጅቱ እንዳለው ተፈናቃዮቹ በትግራይና ተጎራባች በሆኑት የአፋር እንዲሁም የአማራ ክልሎች ውስጥ በሚገኙ 39 በሚሆኑ ተደራሽ ስፍራዎች ላይ እንደሚገኙ ገልጿል። ይህ የተፈናቃዮች መረጃ የተሰበሰበው አዲስ በሆነው 'ዲስፕሌስመንት ትራኪን ማትሪከስ' በተባለ ዘዴ ሲሆን በዚህም የሕዝብ ቁጥርን በተመለከተ መረጃ በመሰብሰብና የሰዎችን ተጋላጭነት እንዲሁም የተፈናቃዮችን ፍላጎቶችን መሠረት በማድረግ መረጃን በመሰብሰብ የሚተነትን ነው። አይኦኤም እንዳለው በዚህ የቅኝት ተግባሩ 30,383 ተፈናቀሉ ቤተሰቦችን መለየት...
news-51749412
https://www.bbc.com/amharic/news-51749412
የኦጋዴን ጦርነት፡ የሲያድ ባሬ ወረራ ሲታወስ
ኩባዊው ወታደር ካርሎስ ኦርላንዶ - በወቅቱ ዕድሜው 20 ነበር። ካርሎስ ኦርላንዶ ጥር 1970 ዓ.ም. የሶማሊያ ወታደሮች እጅ ላይ ወደቀ።
ከቀኝ ወደግራ - መንግሥቱ ኃይለማርያም፣ ፊደል ካስትሮ እና ራውል ካስትሮ የዓለም መገናኛ ብዙሃን በተሰበሰቡበት የኢትዮጵያንና ኩባን ወታደራዊ ምስጢር እንዲያወጣ ተደረገ። የኦጋዴን ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተደረገው ጦርነት የዛሬ 42 ዓመት የካቲት 26/1970 ዓ.ም. ነበር የተጠናቀቀው። በ1966 ዓ.ም ሶማሊያ የአረብ ሊግን ተቀላቀለች። በወቅቱ የሶማሊያ መሪ የነበረው ሜጀር ጄኔራል ሲያድ ባሬ ኢትዮጵያን ወረረ። ጦርነቱ የተጀመረ ሰሞን የሲያድ ባሬ [ዚያድ ባሬ] ጦር በሶቪ...
news-49520710
https://www.bbc.com/amharic/news-49520710
በጃፓን የሴቶችን መቀመጫ የሚጎነትሉ ወንዶችን ለመከላከል ሥውር ማኅተም ተዘጋጀ
ሁነኛ ጸረ-ለከፋ መሣሪያ በጃፓን ተመርቷል። ዋና ዓለማው በአውቶቡስና በባቡር እንዲሁም ሕዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች የሴቶችን ዳሌና መቀመጫ "ቸብ" የሚያደርጉ አጉራ ዘለል ወንዶችን ለመቆጣጠር ነው።
ዲጂታል ሥውር ማኀተሙ የመዳፍ ቅርጽ ያለው ሆኖ የተሠራ ሲሆን ሴቶች ጥቃት አድራሹ ላይ ፈጥነው ምልክት እንዲያደርጉ ያግዛቸዋል ተብሏል። • "ወፍራም ሴቶች ለአገርም ለቤተሰብም ሸክም ናቸው" የግብፅ የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ • "አትግደሉን!"፡ የቱርክ ሴቶች ስለዚህ ሌሎች ሰዎች ወይም የሕግ አካላት ጥቃት አድራሹን በቀላሉ በተለደፈበት ማኅተም ምክንያት ዳናውን ተከትለው ነቅሰው ያወጡታል። ይህንን ሥውር ማኅተም የፈበረከው ኩባንያ ዓላማዬ የሴቶችን ጥቃት መከላከል ነው ብሏል። ሆኖም በሴቶች መብት ላይ የሚሰሩ ድር...
news-47391380
https://www.bbc.com/amharic/news-47391380
የምግብ ምርጫዎ ስለማንነትዎ ይናገራል?
ብዙ ጊዜ ከምግብ ጋር ተያይዞ የሚነሳው ነገር የቤተሰብ አባላት ስለ ምግብ ያላቸው አስተሳሰብ ነው። በዚሁ ዙሪያ በተሰራ አንድ ጥናት መሰረት አብዛኞቹ አሜሪካዊያን ቤተሰቦች ስለሚመገቡት ምግብ ጤናማነት አብዝተው ይጨነቃሉ።
በሌሎች ሀገራት የሚኖሩ ቤተሰቦች ደግሞ ምግቡ ምንም ይሁን ምን ዋናው ነገር መጣፈጡ ነው ብለው ያስባሉ። እርስዎ ጥሩ ምሳ በላሁ የሚሉት ምን ሲመገቡ ነው? ምናልባት አንዳንዶች አትክልት የበዛበት ነገር ሊመርጡ ይችላሉ፤ ሌሎች ደግሞ ሥጋ ነክ የሆኑ ምግቦችን ሊያስቀድሙ ይችላሉ፤ በርገር አልያም ፒዛ የሚሉም አይጠፉም። • እውን እንጀራ ሱስ ያስይዛል? የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚሉት የምግቡ አይነት ብቻ ሳይሆን ስለምግቡ የምናወራበት መንገድና ባህላችን ጥሩ ወይም መጥፎ ብለን ለመለየት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው...
48014334
https://www.bbc.com/amharic/48014334
የጡት ካንሰር የያዛት የጡት ካንሰር ሀኪም
ዶ/ር ሊዝ ኦሪዮርዳን ትባላለች። የጡት ካንሰር የቀዶ ጥገና ሀኪም ነበረች። የጡት ካንሰር ይዟት ሥራዋን ለማቆም እስከተገደደችበት ጊዜ ድረስ በሙያዋ ብዙ ሴቶችን አገልግላለች።
ዶ/ር ሊዝ ኦሪዮርዳን ስለ ህመሟ ስትናገር፦ "እንደ አብዛኞቹ ሴቶች ጡቴን አልተመረመርኩም ነበር። የጡት ካንሰር ሀኪም ስለሆንኩ የጡት ካንሰር ይይዘኛል ብዬ አስቤ አላውቅም" • አስጊነቱ እየጨመረ ያለው ካንሰር ህክምና ስትማር ቢያንስ ለ20 ዓመት የጡት ካንሰር ሀኪም እሆናለሁ ብላ ነበር። ነገር ግን በሙያዋ መሥራት የቻለችው ሁለት ዓመት ብቻ ነበር። እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2015 ጡቷ ላይ ቀዶ ጥገና ተደርጎ ነበር። ባለፈው ወር ካንሰር ዳግም አገርሽቶባታል። ዶ/ር ሊዝ ኦሪዮርዳን "ከሀኪምነት ወደ...
news-57077652
https://www.bbc.com/amharic/news-57077652
የኢትዮጵያ ምርጫ፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ ሕብረት ምርጫው ታዛቢ ይልካል አለ
የአውሮፓ ሕብረት ቀጣዩን 6ኛ አገራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ባለሙያዎቹን ይልካል ሲሉ የውጪ ጉዳይ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ።
ከአውሮፓ ሕብረት በተጨማሪ ከአሜሪካ እና ሩሲያ የተውጣጡ የባለሙያዎች ምርጫውን ለመታዘብ እንደሚመጡ የውጪ ጉዳይ ቃል አቀባዩ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። የአውሮፓ ሕብረት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ከስምምነት መድረስ ባለመቻሉ ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ አስቦ የነበረውን የምርጫ ታዛቢ እንዲቀር መወሰኑን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። የአውሮፓ ሕብረት የቀደመ ውሳኔውን ሰርዞ ምርጫውን ለመታዘብ ስለመወሰኑ እስካሁን ያለው ነገር የለም። ሕብረቱ የሚልካቸው የምርጫ ታዛቢ ቡድን የሚሰማራበት ቁልፍ መለኪያዎች /ፓራሜትር...
news-51764786
https://www.bbc.com/amharic/news-51764786
የኮሮናቫይረስ በአዲስ አበባ ሆቴሎች ላይ ያጠላው ስጋት
የኮሮናቫይረስ ባስከተለው ስጋት ምክንያት በአዲስ አበባ ሊካሄዱ ታቅደው የነበሩ ስብሰባዎች በመሰረዛቸው በአዲስ አበባ በሚገኙ ሆቴሎች ገቢ ላይ ተጽእኖ እንደሚያስከትል ተነገረ።
የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ቢኒያም ብስራት ለቢቢሲ እንደተናገሩት በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ባይከሰትም በሌሎች አገራት ውስጥ ባለው ሁኔታ ሳቢያ ተጓዦች ቀደም ሲል የያዙትን እቅድ እየሰረዙ መሆናቸውን ተናግረዋል። ለጊዜው ዝርዝር መረጃ ባይኖራቸውም የሚሰረዙት ከፍተኛ የቋማትና የግለሰብ መረሃግብሮች በአገሪቱና በሆቴሎች ገቢ ላይ የእራሳቸው የሆነ ተጽእኖ እንደሚኖራቸው አመለክተዋል። አቶ ቢኒያም እንደ አብነትም አዲስ አባባ ውስጥ ሚያዚያ ወር ላይ ሊካሄድ ታቅዶ የነበረውና አንድ ሺህ ሰው...
47743552
https://www.bbc.com/amharic/47743552
ዓለም ለሴቶች እንዳልተሰራች የሚያሳዩ ነገሮች
ካሮላይን ክሪያዶ ፔሬዝ ነገሮች ሁሌም ከወንዶች አንፃር ብቻ መቃኘታቸውንና ይህች ዓለም እንዴት ለወንድ ብቻ እንድትሆን ተደርጋ እየተቀረፀች እንዳለ ጥናት መስራት የጀመረችው በአንድ ወቅት የልብ ህመምን በሚመለከት የተሰበሰቡ መረጃዎች ሁሉ በወንዶች የህመሙ ምልክት ላይ ብቻ የተመሰረቱ መሆናቸውን ካስተዋለች በኋላ ነው።
ጡትን ከግንዛቤ ካልከተቱት የፖሊስ ጥይት መከላከያ ልብሶችና ጫማዎች ጀምሮ በርካታ ነገሮች ወንድን ብቻ ታሳቢ በማድረግ የተሰሩ እንደሆኑ ትናገራለች። የህዋ ልብሶች በአንድ ወቅት ናሳ ሴቶች ብቻ ወደ ህዋ የሚያደርጉትን ጉዞ በመሰረዙ በትዊተር ከፍተኛ ውግዘት ደርሶበት ነበር። ጉዞው የተሰረዘው ጠፈርተኛዋ አኒ ማክሌን ከዚህ በፊት ትለብስ የነበረው የህዋ ጉዞ ልብስ ትልቅ የነበረ ቢሆንም ሙሉ የሴት ቡድን በሚያደርገው ጉዞ ላይ ግን መካከለኛ መጠን ያለው ልብስ የበለጠ ልኳ ስለሆነ እሱን እለብሳለሁ በማለቷ ነበ...
news-55950981
https://www.bbc.com/amharic/news-55950981
የዘር ቅንጣት የሚያክል እስስት ተገኘ
ተመራማሪዎች በምድራችን ላይ ትንሽ ነው የተባለ እስስት በማዳጋስካር ማግኘታቸውን ተናገሩ።
እስስቱ ከማነሱ የተነሳ የዘር ቅንጣት ያክላል ተብሏል። የማዳጋስካር እና ጀርመን ተመራማሪዎች በተጨማሪም ሁለት ትንንሽ እንሽላሊቶች ማግኘታቸውን ይፋ አድርገዋል። ወንዱ እስስት፣ ብረኬዢያ ናና የሚባል ሲሆን አካሉ 13.5 ሚሊሜትር እንደሆነ ተገልጿል። በሙኒክ እንደሚገኘው ባቫሪያን የእንስሳት ሙዚየም ከሆነ ይህ እስስት በዓለም ላይ ከታወቁት 11 ሺህ 500 ተሳቢ እንስሳት መካከል በጣም ትንሹ ነው። ይህ በዓለማችን ላይ ትንሽ ነው የተባለው እስስት፣ ከጭራው ጫፍ እስከ አፍንጫው ድረስ ርዝመቱ 22 ሚሜትር ር...
news-55089960
https://www.bbc.com/amharic/news-55089960
ለጭቁኖች ተቆርቋሪው የክፍለ ዘመኑ ታላቅ የእግር ኳስ ጥበበኛ ዲያጎ ማራዶና
አንፀባራቂ ስብዕና፣ ድንቅ ችሎታ፣ የላቀ አእምሮ፣ ተናዳጅ፣ ቁጡ፣ ለተጨቋኞች አዛኝ፣ እብሪተኛ ሌላም ሌላም. . .
በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የእግር ኳሱ ሊቅ ዲያጎ ማራዶና በህይወት እያለ ይሰጠው የነበሩ ስሞች ናቸው - የዓለማችን የእግር ኳስ ጀግና። ለእግር ኳስ የተፈጠረ ነው የሚባልለት አርጀንቲናዊው ማራዶና ለየት ያለ ድንቅ ችሎታን፣ ራዕይና ፍጥነትን ቀልብ ከመሳብ ጋር በማጣመር በርካታ አድናቂዎቹን አስደምሟል። "የአምላክ እጅ" ተብሎ በሚጠራው አወዛጋቢ ጎል፣ በአደንዛዥ ዕፅ ሱስ መዘፈቁና ሌሎች ከግል ህይወቱ ጋር በተያያዘም ደጋፊዎቹ የተመሳቀለ እይታ እንዲኖራቸው አድርጓል። በአሁኑ ወቅት ጣልያንን ጨም...
news-51353306
https://www.bbc.com/amharic/news-51353306
ቻይና ለኮሮና ቫይረስ ህሙማን የገነባችውን ሆስፒታል ልትከፍት ነው
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት መዛመትን ተከትሎ ቻይና ለኮሮና ቫይረስ በብቸኝነት አገልግሎት የሚሰጥ ሆስፒታል ገንብታ ጨርሳለች።
ሆስፒታሉን የገነባችው የቫይረሱ መነሻ በሆነችው ዉሃን ከተማ ሲሆን የግንባታው ስራን አጠናቆ ለአገልግሎት ለማብቃት ስምንት ቀናት ብቻ ነው ያስፈለጉት። ሆዎሸንሻን የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሆስፒታል አንድ ሺ የህሙማን አልጋዎች አሉት። ቻይና ከዚህ ሆስፒታል በተጨማሪ ለኮሮናቫይረስ ህሙማንን ብቻ የሚያክሙ ሆስፒታሎችን በመገንባት ላይ ናት። በመላው ቻይና በተስፋፋው ኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር እስካሁን 17 ሺ የደረሰ ሲሆን ለ361 ህይወት መቀጠፍም ምክንያት ሆኗል። ኮሮናቫይረስ ለቻይና ብቻ ሳይሆን ለዓለ...
news-50709909
https://www.bbc.com/amharic/news-50709909
የቀድሞ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ልጅ መደፈሯን እንዳትናገር አባቷ እንደተጫኗት አሳወቀች
የቀድሞ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦብ ሃውኬ ልጅ እንደ ጎርጎሳውያኑ አቆጣጠር 1980ዎቹ ላይ ብትደፈርም የፖለቲካ ህይወታቸውን እንዳትጎዳ በሚል በምስጢርነት እንድትይዘው መገደዷን ከሰሞኑ ይፋ አድርጋለች።
ሮዝሊን ዲለን ውንጀላዋን ያቀረበችው ፍርድ ቤት መሆኑን የአውስትራሊያ ሚዲያ ዘ ኒው ደይሊ ዘግቧል። • ታዳጊዋ አንድን ግለሰብ ከጎርፍ ለማዳን ስትጥር ህይወቷ አለፈ • አምስቱ ተስፋ የተጣለባቸው አፍሪካውያን ሙዚቀኞች ደፋሪዋ ሌበር ፓርቲን ወክሎ የፓርላማ አባል የነበረው ቢል ላንደርዩ መሆኑንም ተናግራለች። አባቷም ሆነ ፖለቲከኛው ቢል ላንደርዩ በህይወት የሉም። የ59 አመቷ ሮዝሊን በአባቷ ንብረት ላይ የአራት ሚሊዮን ዶላር ይገባኛል ጥያቄም አንስታለች። በሰጠችው ምስክርነት ፖለቲከኛው የደፈራት ቢሮው ውስ...
news-53216682
https://www.bbc.com/amharic/news-53216682
ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የሙከራ በረራ ሊያደርግ ነው
ቦይንግ ማክስ 737 አውሮፕላን በዚህ ሳምንት ወሳኝ የፍተሻ በረራ ያደርጋል።
በዓለም ዙሪያ ያሉ ቦይንግ 737 አውሮፕላኖች እንዲቆሙ ተደርገዋል ምናልባትም ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ ለሦስት ቀናት የሚቆየው የማክስ 737 የበረራ ሙከራ የፋይናንስና የመልካም ስም እጦት ለገጠመው ቦይንግ አንድ እመርታ ተደርጎ ተወስዷል። ሆኖም የዚህ የሙከራ በረራ ስኬታማነት ማክስ 737 ወደ ገበያ የመመለስ ዋስትናን አይሰጠውም። አውሮፕላኑ ወደ ገበያ ለመመለስ ገና በርካታ ሌሎች ፈተናዎችን ማለፍ ይጠበቅበታል። በቦይንግ ታሪክ ከፍተኛ ገበያ የነበረው ይህ የአውሮፕላን ሞዴል ሁለት ተከታታይ አደጋዎች ከደረሱበትና...
53864758
https://www.bbc.com/amharic/53864758
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መጠሪያውን እና የብሮድካስት መብቱን ሊሸጥ ነው
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዓለም አቀፍና የአገር ውስጥ የሚዲያ ተቋማት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ እንዲችሉ ጨረታ ማውጣቱን ገለፀ።
ቢቢሲ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ሥራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ፤ ማህበሩ ሁለት ዋና ዋና ነገሮችን ለመሸጥ አቅዶ ጨረታ ማውጣቱን ተናግረዋል። አንደኛው፤ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድሮችን በቴሌቪዥን ለማሰራጨት የብሮድካስቲንግ መብቱን ለመሸጥ በማሰብ የዓለም አቀፍ እንዲሁም የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃኖች እንዲወዳደሩ ጨረታ ማውጣቱን ገልፀዋል። ሁለተኛው ደግሞ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ኩባንያ የሚጠራበትን ስም ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸውን አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተናግረዋል።...
47770243
https://www.bbc.com/amharic/47770243
በወሲብ ፊልሞች ሱሰኛ የሆኑ ወጣት ሴቶች
ኔላም ቴለር የወሲብ ፊልሞችን ማየት የጀመረችው በ12 ዓመቷ ነበር። ገና አንድ ፍሬ ልጅ በምትባልበት ጊዜ። በመኝታ ክፍሏ ተደብቃ አጠር ያለ የአስር ደቂቃ የወሲብ ፊልም ማየት የጀመረችው በለጋ እድሜዋ ነው።
ኋላ ላይ እስከ አንድ ሰዓት ርዝማኔ ያላቸው ምስሎችን ማየት ጀመረች። በጊዜው ከቤተሰቦቿ ተደብቃ ታይ እንደነበር የምትናገረው ኔላም ለመጀመሪያ ጊዜ የወሲብ ፊልም ስታይ "የፍቅር ፊልሞች ወሲብን የተቀደሰና በፍቅር የተሞላ አድርገው ነበር አዕምሮዬ ላይ የሳሉት፤ ልክ በወንዶች ሃያልነት የተሞላና አካላዊ ተራክቦው የጎላበትን ምስል ማየት በጣም ነው ያስደነገጠኝ" ትላለች። የወሲብ ምስሎችን ማየት የጀመረችበትን ሰበብ ስታስታውስ ጉዳዩን ለማወቅ ከነበራት ፍላጎት ወይም ለአቅመ-ሔዋን እየደረሰች ስለነበረ የአፍላ ...
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
138