text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
በኢትዮጵያ ስድስት ክልሎች ተከስቶ ያለው የድርቅ አደጋ ከ 400ሺ የሚበልጡ ህጻናትን ለአሳሳቢ የጤናና የአካል ችግር አጋልጦ እንደሚገኝና ጉዳት የሚደርስባቸው ህጻናት ቁጥር እያሻቀበ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) አስታወቀ።
true
am
በመሆኑም ወያኔ ከጥፋት ዘመቻው ጀርባ መገኘቱ የሚካድ ባይሆንም ለውጥ አመጣን ባይ ሹሞቹ ደግም የሕዝብን ትግል በባዕድ ትእዛዝ አደናቅፈው ዘረኝነትን ማስቀጠላቸው የማይካድ ሐቅ ነው። ከነዚህ ፀረ ኢትዮጵያ ኃይሎች ጎን በመቆም ባቀዱት የምርጫ ቧልት ሊደግፏቸው የተዘጋጁትም ያው እንደነሱ በወንጀል ተጠያቂ መሆናቸውን ሁሉም ሊገነዝብና ተገቢውንም እርምጃ ሊወስድ ይገባል። ወያኔና ሹሞቹ ማለትም ኦነግና ባለሜንጫዎች በአዲስ አበባም በሸዋም ደረጃ አማራውንና ኢትዮጵያ የሚለውን ሁሉ ለማጥፋት በጋራ ተነስተዋል። ቡራ...
true
am
እናም…እኛም ከተሜ መሆኑ፣ ከተማዋም መዘመን ያቃታት ነው የሚመስለው፡፡ ለምሳሌ በአደባባይ ምራቅ መትፋት (ቃሉን መጥራት ደስ ባይልም) አንገት ማስደፋቱ ቀርቷል፡፡ እንዲህ አይነት ባህሪይ ጸያፍ መሆኑን ለማወቅ አኮ ከተሜነት ምናምን መሆን አያስፈልግም… ሰብአዊ ፍጡር መሆን ይበቃል፡፡ የምር እኮ…አንዳንዱ ለሆነ የኦሎምፒክ ውድድር የሚዘጋጅ ይመስል አምስት ኪሎ ላይ ቆሞ አራት ኪሎ ድረስ ‘ሊወረውር’ የሚሞክር ነው የሚመስለው፡፡
true
am
ከዚህ በላይ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ስለ መልከ ጼዴቅ የተለያዩ ትምህርቶችና ታሪኮች አሉ።
true
am
You can remove and replace those in power by a means of democratic procedure. Else we will be held hostage to the same old vicious cycle of violence and its accompanying phenomena of perpetual misery. But why do you wish us that?
true
am
በነዚህ 6 ዓመታት እንደነ አረጋዊ ገ/ዩሃንስ የተሰውበት ከባድ መስዋእትና በርካታ እልህ አስጨራሽ ሥራዎች ተሰርተዋል በዓረና ዙርያ በሺ የሚቆጠሩ አርሶ አደሮች ሙሁራን ተማሪዎች ነጋዴዎችና ሌሎች ማሕበረሰብ ተሰልፈዋል::
true
am
በኢትዮጵያ ለሽያጭ የቀረቡ የተለያዩ አዲስና ያገለገሉ የኔትወርክ ራውተሮችና ሰርቨሮች እኛ ድረ ገጽ ላይ ተዘርዝረው ቀርበዋል፡፡ ከሻጮቹ ጋር ተደራድረው ይግዙ፡፡
true
am
8.84€ 8.30€
true
am
ናይቲ ሰነድ ከተምቲ መራሕቲ ዝተፈላለያ ሃይማኖታት፥ ወግዓዊ ኣብ ዝገበርዎ ሰነድ፥ እቲ ትርጉም ኣልቦ ምግምማዕ ክውገድ እንታይ ንግበር? ንመንእሰያት እንታይ ዓይነት መጻኢ ኢና እንደልየሎም ብሉጽን ጥዑይን መጻእን ናይ ህዝቢ ሰብኣዊ መሰልን ክብሪ ንኽኽበር እንታይ ክንገብር ኣሎና? ዝብሉ ሕቶታት ኣቕሪቦም፥ ፍትሕን ማዕርነትን ሰላምን ኣብ ምያንማር ተቐባልነት ዘለዎ ምዕባለን ንናይ ኩሉ ረብሓ ዘተኮረን ክኸውን መታን ነዚ ኹሉ ሕቶ እዚ መልሲ ንምሃብ ቅድም ቀዳድም ናይ ሰላም ስምምዕ ምትግባርን ንድህረ ለብዒ ...
true
am
ቃሲ ኑ ኣዋቲ ሄ ዱንካኒያ ባንታ ኣዋታፔ ኤኪዲ ፆሳይ ካሴ ዬዴꬂዳ ኣይሁዴ ጊዶና ኣሳ ቢታ ኦይኪዳ ዎዴ ኢያሱራ ያ ኤኪዲ ጌሊዶሶና። ሄ ዱንካኔይ ዳዊቴ ዎዴ ጋካናዉካ ሄ ቤሳን ዴዒስ።
true
am
እንደ አዲስ የተያዙት አብዛኞቹ ጎልማሶች ያለምንም ችግር ይፈወሳሉ፡፡ ነገር ግን ህፃናት እና ታዳጊዎች ቫይረሱን ስኬታማ በሆነ መልኩ ማስወገድ አይችሉም፡፡
true
am
3. በተራሮች፥ በፈሳሾች፥ ሰዎች በሚኖሩበት ስፍራ አሰማራቸዋለሁ፤
true
am
ህዝብ ለወደደው ይገዛል፤ ያመነውን ያነግሳል!! - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
false
am
የጂ ዴ ማፐታሰን የጨዋታ አፃፃፍ
false
am
ልክ እንደ ሶዲየም መብራት ሁሉ የሜርኩሪ መብራት ለቤት ውስጥ ተስማሚ ነው, ነገር ግን በተፈጥሮ ችሎታቸው የመጀመሪያ ደረጃዎች ላይ በተሳካ ሁኔታ ማምረት በቂ አይሆንም.
true
am
ይህ የኢትዮጵያ ታሪክና ባህል ላይ እጅግ ተመስጦ እና ፍቅር የነበረው ጀርመናዊ በመጨረሻም የፕሮፌሰርነት ማዕረግ አግኝቷል። አውግስቶ ዲልማን ለኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር በርካታ ውለታ አበርክቶ እ.ኤ.አ ሐምሌ 7 ቀን 1894 ዓ.ም ማለትም የዛሬ 120 ዓመት ጀርመን በርሊን ውስጥ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ዲልማን ለኢትዮጵያ ቋንቋ እድገት ባበረከተው ውለታ ሁሌም ስሙ የሚነሳ የ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ባለዝና ነው።
true
am
ወደ ፈጣሪ መመለስ - በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ - Ethiopian Orthodox Sibket
false
am
ልጅቱ የሙሳን u ታማኝነት ባስተዋለች ጊዜ፦ ‹‹ከሁለቱ አንደኛይቱም አባቴ ሆይ! ቅጠረው፤ከቀጠርከው ሰው ሁሉ በላጩ፣ብርቱው፣ታማኙ፣ ነውና አለችው።››[አልቀሶስ፡26]
true
am
ሌላውና የዘመናችን ትልቁ ራስ ምታት ከእውነታ የራቁና ምንጫቸው የማይታወቁ በርካታ መረጃዎች ተደራሲያቸውን ከፍተኛ የንቃት ደረጃ ላይ እንደደረሰ እንዲያምን ስለሚያስገድዱት ሁሉም ያወቀ እንዲመስለው ይሆናል፡፡ ኢስላምን ከዚህ የሚለየው በጠነከረ ሰንሰለታማ ተዋረድ በተላለፈና መልካምነታቸው በተመሰከረላቸው ግለሰቦች በተዘገቡ ተአማኒ መረጃዎች ላይ የተመሰረተ እውቀትን በማስጨበጡ ነው፡፡ አንድ ሰው እውቀትን ሲቀስም ከማን፣ እንዴትና በምን ሁኔታ መቅሰም እንዳለበት ከሚወስደው ጥንቃቄ ባሻገር በሚያገኘው እውቀት ...
true
am
72 ሮያል ሂል,ለንደን,SE10 8RT,እንግሊዝ
false
am
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህምድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊነት ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ኢትዮጵያ ላይ ያለውንም ተስፋ ያመላከተ መሆኑን ተናገሩ፡፡ - ዋና ገፅ - EPRDF
false
am
አስፈፃሚ ቢዝነስ የግል ጄት አየር ቻርተር Sioux ፏፏቴ, Rapid ከተማ, በደቡብ ዳኮታ ጠፍጣፋ የኪራይ ኩባንያ እኔን ይደውሉ 877-647-9100 ለንግድ በአካባቢዎ ባዶ እግሩን የበረራ አገልግሎት, አስቸኳይ ሁኔታ, ለማዳ ምቹ አውሮፕላን ጋር የግል ደስታ? በፍጥነትና በቀላሉ በቀጣዩ መድረሻ ማግኘት ምርጥ አውሮፕላን ኩባንያ እርዳታ እንመልከት!
true
am
ሀ / ካናዳ / ቺቲ / ክዌይ / ቺቴ ኮስት-ኖር → ሴንት ኢልስ ኪዮስ
false
am
መድረክ ባለ 6 ነጥብ መግለጫ አወጣ | “ሕዝቡ በጉልበትና በማጭበርበር የተቀማውን መብት ለማስመለስ በሰላማዊ መንገድ ይታገል” | Justice4Ethiopia
false
am
Next PostNext “գրասենյակի 365 համար պահանջվող SSL սերտիֆիկատ”
true
am
በአዲስ አበባ አመራር ላይ አሲረዋል ተብለው የታሰሩት ጠበቃ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ አምነስቲ አሳሰበ
false
am
የያካራ ኢስታንቡል ፍጥነት ያለው የባቡር መስመር (ፎቶ ጋለሪ)
true
am
ኩርናዕ ስእሊ፡ ምጥያስ ተቃለስቲ ጥሩፍ ጉጅለ ቦኮ ሓራም ኣብ ኒጀር
false
am
ኣካላት ደሞክራሲያ
false
am
• ከፍተኛውን የግል ፋይናንስ ከናካቴው ከተቋረጥን ይህ ግብ በእርግጥ ሊሳካ አይችልም. የኋላ ኋላም ገንዘብን በመጨመር አለምን በመበዝበዝና በመበዝበዙ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉትን አጋጣሚዎች ይጠቀማሉ.
true
am
መዝሙር 132 | መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት | አዲስ ዓለም ትርጉም
false
am
መዘኻኸሪ፦ ካብ ህዝብና ቅኑዕ ነቐፌታን ሃናጺ ምኽርን፣ ምትብባዕን ሓገዝን ስለንጽበ ብኣድራሻና ክትሰዱልና ብኣኽብሮት ንሓትት!!
true
am
"መድሓኒና ስሌና ክብል ሞይቱ እዩ፣ ንሕና'ውን ስሌኡ ክንመውት ድሉዋት ኢና። ከምቲ ንሱ ስለቶም ናቱ ክብል ዝሞተ፣ ንሕና'ውን ናቱ ኣሰር ብምስዓብ ስለ ኣሕዋትና ንኽንመውት ቆሪጽና ኣለና።"
true
am
This_Week 4801
false
am
ምንም እንኳ ከመዝናኛው ዓለም ጋር በቀጥታ የሚገናኝ ባይሆንም የባራክ ኦባማን የማሕበራዊ ድረ ገጽ አጠቃቀምም በጨረፍታ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ራሳቸው ከመጠቀምም በላይ ማንኛውም የመንግሥት መስሪያ ቤት የራሱ የሆኑ የማሕበራዊ ሚዲያ ገፆች እንዲኖሩት የሚያስገድድ አዋጅ የወጣው በእርሳቸው የስልጣን ዘመን በ2011 ነው፡፡ በአሁኑ ሰዓት ሁሉም የአሜሪካ መንግሥት መስሪያ ቤቶች እንደ አንድ የሥራ ክፍል የሚንቀሳቀስ የማሕበራዊ ሚዲያ የሥራ ክፍል አላቸው፡፡
true
am
Xerri: በማዞሪያ ውስጥ ያለው ድርሻ የበይነመረብ ድርሻ ይጨምራል
false
am
በአሁኑ SFedU ቅናሾች ጊዜ 53 የባችለር ዲግሪ ፕሮግራሞች, 80 ማስተር ዲግሪ ፕሮግራሞች (ጭምር 200 ልዩ ማስተርስ ኮርሶች), 18 ባለሙያ ዲግሪ ፕሮግራሞች, እንዲሁም 25 ምረቃ የትምህርት የምርምር ፕሮግራም.
true
am
ድርጊቱን የፈፀመው ግለሰብ የፖሊስ አባል መሆኑን የገለፁት ኮማንደሩ ፥ ድርጊቱን የፈፀመበት ምክንያት ግለሰባዊ እንደሆነ አመልክተዋል ። ትናንት ምሽት 2 ሰዓት ከ45 ላይ በተፈፀመው ድርጊት ከሞቱት መካከል ሴቶች ፣ ህፃናትና አዛውንቶች ይገኙበታል ።ከተገደሉት ግለሰቦች መካከልም የሰባቱ የቀብር ስነ ስርዓት በደብረ አባይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስትያን በጋራ ተፈፅሟል ።
true
am
ሕይወት ግዛቷ ሲጣስ
false
am
ባሕልና ጥበብ 197 0
false
am
ትክክል ነሽ፡፡ እነሱም ብን ብለው ነው የሚጠፉት። ልብሽን ያያሉ፤ ፈሪ ከሆንሽ የሚፈልጉትን ያደርጋሉ፤ ኮስታራ ከሆንሽ አጠገብሽ አይደርሱም፡፡ ዋናው ነገር ህጋዊ መሆን ብቻ ነው፡፡ አሁን አልጀሪያ፣ ሞሮኮና ሌሎችም ህጋዊ ባልሆነ መንገድ ሲሰሩ፣ መንግስትም ፖሊስም “ወይ እነዚህን አባርር፤ አለበለዚያ ቤትህ ይዘጋል” ብሎ ያስጠነቅቃል፡፡ ሁሉ ነገር የሚወሰነው በራስ ጥንካሬና ድክመት ነው፡፡ ጥሩ ከሰራሽ የምትቀየሪበት እድል ሰፊ ነው፡፡
true
am
«እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ በላቸው፦ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ እቅዱሳን ሁኑ።» ዘሌ ፲፱፥፩-፪።
true
am
ድሪምላይነር በሀገራችን / ኤል አል / ኢቫ በአየር / Garuda ኢንዶኔዥያ / ጃፓን አየር መንገድ (4 liveries)
true
am
እርግጥ ነው ዶክተር አምባቸው ለወንበሩ አዲስ ናቸው፡፡ ባለፉት አንድ ዓመታት ባልተረጋጋ ሃለፊነት የቆዩ ሰው ናቸው፡፡ የመጨረሻዎቹን ወራት ደግሞ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ ነበሩ፡፡ ስር ሰዷል በተባለው ችግር የሚወቀሱበት አግባብ አይኖር ይሆናል፡፡ የክልሉና የፌዴራል መንግስቱ ግን ከተጠያቂነት አያመልጡም፡፡
true
am
ክፍል ሁለት ሕይወትን የሚለውጥ መልእክት 1:11-2:21
false
am
ቡናማ ቆዳ ያላቸው ሴቶች በሮቅ እና ብርቱካናማ መያዣ, የአትክልት ቅባት ለሴቶች የባህር ላይ መሳርያ ይወዳሉ. ይህ የ "ንቅሳት" ንድፍ እንዲታዩ ያደርጋቸዋል
false
am
የተሣሠሩ ሽንፈቶቹን፣ ቁጭቶቹን፣ ህልሞቹን ይናገራሉ፤ ከሀገር እውቀቶቹና እውነቶቹ ጋር እየተጣቀሡም፣ የዘመን
false
am
በአጠቃላይ አዲሱ የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት (በተለይም ባለፉት አምስት ዓመታት) ለወሬ በሚያስቸግር ሁኔታ የሰውን ህይወት በጥልቀት እና በፍጥነት እየቀየረው ይገኛል። ከዚህ ቴክኖሎጂ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩትን አዳዲስ የአገልግሎት ዓይነቶች ለመገመት አስቸጋሪ ሁኔታ ተፈጥሯል፡፡ መስኩ ጨርሶ ከኔ ክበብ የወጣ በመሆኑ፤ በአጭር አማርኛ ‹‹ዓለም የሚሰራትን አሳጥቷታል›› ብዬ ባልፈው ይሻለኛል፡፡ አንዱን የመረጃ ቴክኖሎጂ ትሩፋት አጣጥመን ወይም በወጉ ተረድተን ሳንጨርስ ሌላው ይመጣል። ‹‹...
true
am
አንድ ቀን እናቴ ከአንድ ሰው ጋር ተዋወቀች፤ ከተወሰነ ጊዜ በኋላም ከዚህ ሰው ጋር ተጋቡ። የእንጀራ አባቴ ሰካራም ነበር። እኔንና እናቴን ስለሚደበድበን ማንም ሳያየኝ የማለቅስባቸው ጊዜያት ብዙ ነበሩ፤ እንዲሁም ከሚደርስብኝ ጥቃት የሚከላከልልኝ አባት ቢኖረኝ ብዬ እመኝ ነበር።
true
am
ኢቲቪ በሀገሪቱ ያለውን የቴሌቪዥን ቁጥር ወደ ግብር ሰንሰለት ለማሰገባት ያደረገው ጥረትም እንደከሸፈበት በሙሉ ሪፖርቱ ተካቷል፡
true
am
ሞት ኣሮን (22-29)
true
am
እነሱ በጣም የተሳሳቱ ናቸው ፡፡
true
am
የሰው ልጅ የፈጣሪውን ትዕዛዝ በገዛ ፈቃዱ ከተላለፈባት እለት ጀምሮ ቅዱስ የሆነው ፈጣሪ፣ ከእርሱ ክብር በጎደለው (ሮሜ 3፡22-23) ፍጡሩ ላይ ተቆጥቷል። ይህ ቁጣ ሃጢአተኞችን ሁሉ ሊበላ ያለ ቁጣ ነው። እውነትን በዓመፃ በከለከሉ ሰዎች በኃጢአተኝነታቸውና በዓመፃቸው ሁሉ ላይ የእግዚአብሔር ቍጣ ከሰማይ የሚገለጥበት ጊዜ ደርሷል (ሮሜ 1፥18)። ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ላይ የእግዚአብሔር የቁጣ ጽዋዎች ሞልተው በምድር ላይ የሚፈሱበት ሰአት እንዳለ ገልጿል (ራእይ 16፥1፤ ራእይ 15፥7)።
true
am
“ዛሬ የምተክላቸው ችግኞች አንድ ኩላሊቷን ለግሳ ህይወት ለሆነችኝ ሚስቴ ማስታወሻ ነው” ሲልም ነው ስሜቱን የገለፀው።
true
am
ጥበብ ስንልበአማርኛችን ከሌላ ዘይቤዎች ጋር የማይደባለቅ
false
am
"Apostasia በረዶ አንድ ይቻላል አተረጓጎም: መነሻ (ቤተ ክርስቲያን) የእንግሊዝኛ መጽሐፍ ቅዱስ, የተብራራ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ, አንድ የግርጌ አለ.
true
am
„ፑቲንን ለሩሲያ ኤርድዋን ለቱርክ እግዚአብሔር መርቆ የሰጣቸው መሪዎች ናቸው!“ ብዙ ሰዎች ይላሉ። በተለይ ቪላዲሚር ፑቲን „ትልቅ ቦታ“ በአንዳንድ ኢትዮጵያኖች ዘንድ አላቸው።
true
am
፫ኛ/ ብፁዕ አቡነ አትናቴዎስ አባል
false
am
እቲ ሳልሳይ ደረጃ ኣብ ዓሚቕ ድቃስ ምእታው'ዩ። ኣብዚ እዋን'ዚ ክትበራበር ኣሸጋሪ'ዩ፡ ምኽንያቱ ሽዑ ኣብ ኣካላትካ እቲ ዝተሓተ ንጥፈታት ስለዝህሉ።
true
am
AnonymousOctober 28, 2011 at 3:22 PMtiru tariki new beatekalayi zeregninet yibika new.ReplyDeleteAnonymousOctober 28, 2011 at 3:34 PMቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!ReplyDeleteAnonymousOctober 28, 2011 at 3:38 PMሰው ዛሬ በጎጠኝነት አእምሮው ስለታወረ ብቻ ይህ የኔ ብቻ ነው ያ ደግሞ የሌላ ነው በማለት እውነትን ለመካድ የሚደረግ ጥረት ከማሳዘንም አልፎ እጅጉን ያንገበግባል፡፡ ለመሆኑ...
true
am
አቶ ፍቅሩ፡- ሚዛናዊ ያልሆኑ መለኪያዎች አሉ፡፡ በአውሮፓ ተቀባይነት ያለው ነገር ለምን በአፍሪካ ተቀባይነት አይኖረውም? ለምሳሌ የሴፕ ብላተርን ጉዳይ ብንመለከት ለመጨረሻ ጊዜ ሲመረጡ 79 ዓመታቸው ነበር፡፡
true
am
ባሻገር የእጅ አምራች የላስቲክ የሴቶች የጅራት ማንበቢያ
false
am
ወደ አዲስ አበባ የሚጎርፉ አረጋውያን ለማኞች ቁጥር ጨምሯል
false
am
- UV <200 nm: የዚህ UV ማዕበል ጨረር (ጨረር) ጨረር የኦክስጂንን የኦክስጂንን ምርት የሚያመጣ ሲሆን አየርን ጨምሮ በአብዛኛዎቹ ንጥረ ነገሮች እንዲጠቅም ተደርጓል።
true
am
ክሪስቶፈር እንዲህ ሲል ጽፏል- ጣቶቻቸውን ከሲሲው ላይ ሲያቆሙ ከእኔ የበለጠ ብቃት ያላቸው ፣ የተሻለ ደመወዝ እና ብልህ ሰዎች አሉ .... !!
true
am
\2,731 \1,638
false
am
Sommarvikarier - BOENDESTÖDJARE Vårdare/Arbetshandledare/Boendestödjare
false
am
የመጀመሪያው ጥሪ፣ በሉቃስ ወንጌል (9፡57) ላይ እንደተገለጸው፣ አንድ ሰው ኢየሱስን “ጌታ ሆይ እኔ ወደ ምትሄድበት ሁሉ ልከተልህ እፈልጋለሁ” የሚል ነው። ይህን ያለው ሰው ቸር እና የዋህ ነው። ነገር ግን ኢየሱስም መልሶ “ቀበሮዎች ጉድጓድ አላቸው። ወፎችም ጎጆ አላቸው። የሰው ልጅ ግን ራሱን እንኳ አስጠግቶ የሚያሳርፍበት ስፍራ የለውም” ሲል መለሰለት” (የሉቃ. 9፡58)። ከኢየሱስ ክርስቶስ መልስ የምንማረው፣ ስለ አባቱ መንግሥት ገናናነት በከንቱ ለጠፉት እና ለሚጠፉት የእግዚአብሔር መንጋዎች ለመመ...
true
am
» Ethio Diaspora » Z'Ethiopia » Walta » » All Links » » ጎንደር ታምሷል፤ አዲሳባ ተነሳስቷል!
true
am
በመሰረቱ ማዳመጥ የመናገርን ያህል እኩል ሚና እንዳለው ሊሰመርበት ይገባል። በተጣማሪዎች መካካል ሲሆን ደግሞ የማመጥ ጥቅም ከምንገምተው በላይ ከፍያለ ነው። በቀላሉ በመነጋገር የምንፈታውን ችግር እንኳን መፍታተ የምንችለው ቢያንስ አንዳችን ለማዳመጥ ያለን ረሃብ ከፍተኛ መሆን ሲችል ነው፣ በመሆኑም ከመናገር ይልቅ ለማድመጥ የበለጠ ቦታ እንስጥ። ፈጣሪስ አንድ ምላስ ሁለት ጆሮ የሰጠን ጥቂት እንድናወራ እና ብዙ እንድናደምጥ አይመስላችሁም?
true
am
** ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን፥ "የተቈረሱ ነፍሶች"፥ ዐዲስ አበባ፥ 2009 ዓ.ም.
true
am
Africa በመሪዎቻቸው የግል ቁጥጥር ስር የወደቁ ዘጠኝ የአፍሪካ ሀገራት እና ባለሰልጣኖቻቸው
false
am
ምንም እንኳ 60 በመቶ በሚሆነው የአፋር አካባቢ ከፍተኛ የሆነ የምግብና የውሀ እጥረት ቢከሰተም ፣ ችግሩ ከሁሉም ወረዳዎች አስከፊ ሆኖ በቀጠለበት የእዳ ወረዳ 6 ህጻናት በአንድ ወር ውስጥ ሞተዋል። ይህ አሀዝ በአንድ ሰፈር ብቻ የተጠናከረ እንጅ በአጠቃላይ በወረዳው በተከሰተው ረሀብና የውሀ እጥረት የሟቾች ቁጥር በብዙ መቶዎች ሊደርስ እንደሚችል የአካባቢው ተወላጆች ገልጸዋል።
true
am
በአጠቃላይ በዝናኝ ውሃ ውስጥ በንብረቱን በ xNUMX እና xNUMX ° C, ከ 35 ° C ላይ እንጨምራለን.
true
am
Post by pushkin Âť 17 Jun 2019, 13:05
false
am
ሃበሻነት ምንድን ነው…? ሃበሻስ ማን …? ሙሉጌታ ተስፋዬ
false
am
سلموt مليسu 5 أشهر قبل
false
am
ሽዑ ማማ ቐደስ ካብ ስራሕ ቀልጢፈን መጺኤን፣ ከም ቆልዓ ነብዓ፣ ነታ ጽገሬዳ ንምድሓን ድማ ኣንሶላታትን ጌረን ጠምጠማኣ እዚ ከውንእንከሎ ፣ ዳርጋ እቲ የእሻዃ ጥራይ ተሪፋ ነበረት። ንሰን ግን ከም ታቦት ደኣ ኣብኣ እምነት ነበረን፣ መልኣኽ እቲ ካንቸሎ ክምለስ ድማ ይጽልያ ነበራ። ሽዑ እየ ካንቸሎ ብዘይ ቆጽለ መጽሊን ዕንበባን ግርማ ከም ዘይብሉ ዘስተብሃልኩ። ሕጂ ከ ከመይ ኮን ይህሉ ?
true
am
አዲስ አበባ - በአልካኤል Square, አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ አራት ኪሎ ሜትር ስኩየር ያገለገሉ አራት መኝታ ህንፃዎች.
true
am
ምኒባሱ ውስጥ ከምዑዝ ጋር የምናወራው ወሬ ምን ነበር?፤ የኔና የምዑዝ ሦስት የጋራ ጭብጦች የታወቁ ናቸው፤ እጦት ሽፍደትና የህይወት ዐላፊ ጠፊነት።
true
am
ከተፃፈ ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ አስቆጥሯል የተባለውንና ስለ ቅዱስ ኤልያስ መምጣት ምስጢር የሚተነትነውን መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ተቀብላ ወደተለያዩ ቋንቋዎች በማስተርጎም ምዕመናኖችን እንድታስተምር፣ “ማህበረ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ” ለቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በጻፈው ደብዳቤ ጠየቀ፡፡
true
am
የኮሌራ በሽታ በይበልጥ የደሃ ሃገራት ህዝቦችን በየጊዜው እየደጋገመ ያጠቃል። የበሽታው ስርጭት እኤአ ከ2005 ጀምሮ በተጠቀሱት ሃገራት እየጨመረ እንደመጣ የአለም አቀፉ የጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። የኮሌራ(የአተት) በሽታ ኢትዮጵያን በመሰሉ የመሰረተ ልማት ዕድገታቸው ውስን በሆኑ ሃገራት ህዝቦች ላይ ተዛምቶ በርካቶችን ለሞት ሲዳርግ ይስተዋላል።
true
am
መዘክር:- ታሪኽን መንነትን – NUEYS
false
am
ሎሚ፡ ሓወልቲ ቲቶስ ኣብ ሮማ
false
am
ምሕረት፡ ረድኤትን ፍትሕን ዘውርድ ጾም ይግበረልና
false
am
ዛሬ በታሪክ ውስጥ: 17 መስከረም 1919 ሚሊኒ, አፊዮንና ኪና ... 17 / 09 / 2017 ዛሬ በሂትለ ታሪክ 17 መስከረም 1919 እንደ ሚሌን ገለፃ በአፋየን እና በኩና ሀይሌ ውስጥ የሚገኙትን የባቡር ሀዲዶች ትረካ እየጠበቁ ሲሄዱ ወደ ኢስታንቡል ለመመገብ አስቸጋሪ ያደርጓቸዋል. የፈረንሳይን የባቡር ሐዲድ ለመጠበቅ ጥያቄያቸውን እንዲሰጡ ያስችላቸዋል እናም የእንግሊዝን ተፅእኖም ያጠፋል.
true
am
እስከዛሬ ያደገውን እና ያመጣውን ቶሞሳን የመሰረቱትን ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ እናም ስኬታማ ፕሮጄክቶቻቸውን እንዲቀጥሉ እመኛለሁ ፡፡
true
am
URL: http://hdl.handle.net/11299/194625
false
am
Ande, Meseret Kifle. The right to education of children with disabilities in Ethiopia .
true
am
ግልፅ ደብዳቤ ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ አሕመድ – የዳላስ ቴክሳስ ኢትዮጵያውያን ማሕበረሠብ መድረክ ፅሕፈት ቤት
false
am
ሰው አጠገባችን በሌለበት ድንገተኛ የልብ ድካም ቢያጋጥመን ምን እናድርግ? | ማህደረ ጤና: Get the latest health news & medical information -Use it or lose it
false
am
አስቴር አወቀን የማያደንቅ ኢትዮጵያዊ አለ ብለን አንገምትም በስራዎቿ ፍቅር ያበድንም እንጠፋም:: በኢትዮጵያ ሙዝቃ ታሪክ ትልቅ ቦት አላት ሆኖም ህዝባችን በስቃይ ባለበት በዚህ ወቅት እነዚህ ከህዝብ አብራክ የወጡ አርቲስቶች ለዚህ ያበቃችውን ህዝብ ባይከፍሉትም ስቃዮን ሊሰሙት በተገባ ነበር:: አስቴርን እና ሌሎቹንም ቱጃር አርቲስቶች ለዚህ ያበቃው ይህ የሞት ፍርድ የተፈረደበት ምስኪን ኢትዮጵያዊ ነው::
true
am
Fasil Elfeneh says:
true
am
← ጀርመናዊያን ፖልስ ብሽጉት ን ሰለማዊ ሰልፊያን የፈራርሑ ኣሎዉ
false
am
የሰላምን በር ጠርቅሞ የዘጋው ወያኔ ነው!!! አርበኞች ግንቦት 7 | First Ethiopia
false
am
ሓደ ገና መድሃኒት ብዘይተረኽበሉ ሕማም ዝተጠቕዔ ሕጻን ኣብ ቅድመይ እንረክብ ስለ ምንታይ እዩ እቲ ሕማም ዘጋጠሞ መልሲ የብለይን፣ ነቲ ኣብ መስቀል ዘሎ ኢየሱስ ጥራሕ ካብ ምርአይ፣ ኣብ ሕይወትና ንኽነብዕ ጥራሕ ዝድርኹና ኩነታት ኣለዉ። ኢፍታሓውነት ስቓይን ጽንኩር ናይ ሕይወት ኩነታትን። ኣብዚ ኩነት ክርስቶስ ምጥማት እዩ። ክርስቶስ ዝርስዕ ኣባል ውፉይ ሕይወት ይዕንቀፍ፣ እዚ ዝኸፍኤ ሓጢኣት እዩ። ንእግዚኣብሔር ዘስካሕክሕ ተግባር እዩ። ኣይምዉቕ ኣይዝሑ ልቡጥ ምዃን፣ ክንደይ የፍርሕ።
true
am
የላስቲክ Conveyor ቀበቶ ሙቅ ማያያዝ የጋራ ማሽን
false
am
ከፍተኛው ፍርድ ቤት በቀን 03 -08 -2010 ዓ.ም የአንድ መቶ አስራ አራት (114) እስረኞችን ክስ አቋርጠናል ብለው ሲገልጹ የአባቶቻችንን ስም ተካቶ የነበረ ሲሆን በዛሬውም ዕለት በቀን አርብ 05 -08 -2010 ዓ.ም ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ ፍርድ ቤቱ የእስረኛ መፍቻ ደብዳቤ ለቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በመፃፉ ያለወንጀላቸው ሁለት ዓመት በላይ የታሰሩት እስር አባቶቻችን ሊፈቱ ችለዋል፡፡ ለዚህም የብስራት እይታ ድረገፅ አዘጋጆች የተሠማንን ደስታ መግለፅ እፈልጋለሁ፡፡ ይችን ቀን በመናፈቅም ስንጠብቃት ነበር...
true
am
“ካብ ማርስ እያ ዝወደይ ጓለይ ልኢኻታ:-
true
am
እነዚህ ወደ ግድግዳው ለመግባት አደጋ ላይ ናቸው ...
true
am