Amharic stringlengths 8 388 ⌀ | sentiment stringclasses 2
values | __index_level_0__ int64 0 1.5M |
|---|---|---|
እናም እነዚያን ሦስቱን ደቀመዛሙርት እንደጠራ ፣ በተመሳሳይም ዛሬ ስለእርሱ እንዲመሰክሩ የተወሰኑ ሰዎችን ወደ እርሱ ይጠራል። | Positive | 100 |
እግዚአብሔር ማን ወደ ገነት እንደሚገባ ይወስናል. | Positive | 101 |
አምላክ ጥንት እንዳደረገው ለአይሁዳውያን ያልተዋጋላቸው ለምንድን ነው? | Negative | 102 |
21|54|"እናንተም አባቶቻችሁም በእርግጥ በግልጽ ስህተት ውስጥ ነበራችሁ" አላቸው። | Negative | 103 |
" አዎን እናንተ ወራዶች ሆናችሁ (ትነሳላችሁ) " በላቸው ፡ ፡ | Negative | 104 |
ጴጥሮስም፣ "ጌታ ሆይ፤ ይህን ምሳሌ የምትናገረው ለእኛ ብቻ ነው ወይስ ለሁሉም ጭምር ነው? | Negative | 105 |
የ የእግዚአብሔርም መልአክ በለዓምን አለ: "አህያህን ለምን ሦስት ጊዜ መትተሃል? | Negative | 106 |
ከዚያም ከሁለቱ ክፍሎች ለቆዩት ጊዜ ልክ ያረጋገጠው ማንኛው መኾኑን ልናውቅ አስነሳናቸው። | Negative | 107 |
ልክ እንደቀድሞው ቀን ፣ ትንሹ መልእክተኛ ይመለሳል. | Positive | 108 |
መጽሐፉ እንዲህ ይላል: "በስምንተኛው ቀን ለእናንተ የተቀደሰ ጉባኤ ይሆናል. | Positive | 109 |
መልክተኛውም (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እዚህ ጉዳይ ላይ ጥርጣሪ ነበራቸው››። | Negative | 110 |
መዛባት የሌለበት ዐረብኛ ቁርአን ሲኾን፣ (አብራራነው) ፤ ሊጠነቀቁ ይከጀላልና። | Positive | 111 |
70|27|እነዚያም እነርሱ ከጌታቸው ቅጣት ፈሪዎች የኾኑት። | Positive | 112 |
ስድስተኛ ብፅዕና፤ ልበ-ንፁሖች ብፁዓን ናቸው። | Positive | 113 |
42|32|በባሕር ላይ እንደ ጋራዎች ኾነው ተንሻላዮቹም (መርከቦች) ከአስደናቂ ምልክቶቹ ናቸው። | Negative | 114 |
ከአሥር ወንዶች ልጆች እኔ አልበልጥብሽም? | Negative | 115 |
የአምላክ ታማኝ አገልጋዮች ገነት በምትሆነው ምድር ላይ ቋሚ ነዋሪዎች የመሆን አጋጣሚ ያገኛሉ። | Positive | 116 |
The ተቀባይነት ለእነሱ በቂ ይሆናል. | Positive | 117 |
እነርሱና አባቶቻቸው የእኔን ቃል ኪዳን ከዱኝ, እስከ ዛሬ ድረስ. | Negative | 118 |
እርሱ ለእናንተ ግልጽ ጠላት ነውና። | Positive | 119 |
83|17|ከዚያም "ይህ ያ በእርሱ ታስተባብሉበት የነበራችሁት ነው" ይባላሉ። | Positive | 120 |
ወደ ውስጡ የገባም ሰው ደህንነቱ የተጠበቀ ሆኗል። | Positive | 121 |
ከጥንትስ ጀምሮ ይህን ያወጀ ማን ነው? | Positive | 122 |
47|13|ከከተማም እርሷ ከዚያች ካወጣችህ ከተማህ ይበልጥ በኀይል ጠንካራ የኾነች (ባለቤቶችዋን) ያጠፋናቸው ብዙ ናት። | Negative | 123 |
'አምላክ በገባው ቃል ላይ እምነት አልነበራቸውም' (24) | Negative | 124 |
ነገር ግን በሁላቸውም ላይ ፍርሃት ወደቀባቸው ፥ የጌታም የኢየሱስ ስም ከፍ ከፍ አለ። | Negative | 125 |
10|102|የእነዚያን ከእነሱ በፊት ያለፉትን ሕዝቦች ቀኖች ብጤ እንጂ ሌላን ይጠባበቃሉን "ተጠባበቁ፤ እኔ ከናንተ ጋር ከሚጠባበቁት ነኝ" በላቸው። | Negative | 126 |
ሁለትን መንገዶችም አልመራነውምን? | Negative | 127 |
ቁራአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው፤ ተገሳጭም አልለን ? | Negative | 128 |
በሁለቱ መካከል የነበረው ትግሉ የተጀመረው ከጥበብ ዛፍ ፍሬ ከተቀሰቀሰበት ቀን ጀምሮ ነው ። | Positive | 129 |
እናም ድነዋል እላችኋለሁ። | Positive | 130 |
53በሰላም መራቸው፤ እነርሱም አልፈሩም፤ | Positive | 131 |
በዚህ ሁኔታ ዮሴፍ የአሥራ ሁለተኛው ወንድም ወይም "ኮከብ" ነበር ። | Positive | 132 |
49፥5 ወደ እነርሱም እስክትወጣ ድረስ እነርሱ በታገሱ ኖሮ ለእነርሱ በላጭ በኾነ ነበር። | Negative | 133 |
በራሪዎችንም (አእዋፍን) የሚሰበሰቡ ሆነው (ገራንለት) ፡ ፡ ሁሉም ለእርሱ (ማወደስ) የሚመላለስ ነው ፡ ፡ | Positive | 134 |
ሰማያዊ ጥሪ አለን የሚሉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩ ሊያሳስብህ ይገባል? | Negative | 135 |
ታምናለህ ፣ እሱ እሱ ትንሳኤ እና ህይወት ነው ብዬ አምናለሁ? | Negative | 136 |
እነሆ፣ እንዲህ እላችኋለሁ በአንድ በኩል የሆነው በሌላ በኩልም ይሆናል፤ እናም ለእያንዳንዱ ሰው እንደስራው ይሆንለታል። | Positive | 137 |
(ፈርዖን) በዙሪያው ላሉት መማክርት "ይህ በእርግጥ ዐዋቂ ድግምተኛ ነው" አለ። | Positive | 138 |
በዚህ ውስጥ ለሚፈራ ሰው በርግጥ መገምገሚያ አለበት። | Positive | 139 |
የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ፣ ከእነዚህ ሁሉ የማያውቅ ማን ነው? | Negative | 140 |
ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፍ ነው፤ | Positive | 141 |
እነዚያ የካዱት በትንሣኤ ቀን ሙስሊሞች በኾኑ ኖሩ በብዛት ይመኛሉ። | Negative | 142 |
19|3|ጌታውን የምስጢርን ጥሪ በተጣራ ጊዜ (አስታውስ) ። | Negative | 143 |
በውስጧም ከሙስሊሞች ከአንድ ቤት ቤተሰቦች በስተቀር አላገኘንም። | Negative | 144 |
37|117|በጣም የተብራራውንም መጽሐፍ ሰጠናቸው። | Positive | 145 |
ከነሱ እያንዳንዱ ሰው የጸጋይቱን ገነት መግባትን ይከጅላልን? | Positive | 146 |
በዚያም ቀን ሰውም ጃንም ከኃጢኣቱ ገና አይጠየቅም ፡ ፡ | Positive | 147 |
8|4|እነዚያ በእውነት አማኞች እነሱ ብቻ ናቸው። | Positive | 148 |
ሰው ያልነካኝ ስኾን ለኔ እንዴት ልጅ ይኖረኛል አለች ፡ ፡ ነገሩ እንዳልሽው ነው ፡ ፡ አላህ የሚሻውን ይፈጥራል ፡ ፡ አንዳችን በሻ ጊዜ ለርሱ ኹን ይለዋል ፤ ወዲውኑም ይኾናል አላት ፡ ፡ | Negative | 149 |
40|72|በገሀነም ውስጥ (ይጎተታሉ) ፤ ከዚያም በእሳት ውስጥ ይማገዳሉ። | Positive | 150 |
በላቸው፡- "ፊተኞቹም ኋለኞቹም። | Positive | 151 |
ከዚያ እነርሱ በእርሱ የተለያዩበት ከኾነው። | Positive | 152 |
54|19|እኛ በእነርሱ ላይ ዘወትር መናጢ በኾነ ቀን በኀይል የምትንሻሻ ነፋስን ላክንባቸው። | Negative | 153 |
ሊያታልሉህም ቢፈልጉ አላህ በቂህ ነው። | Negative | 154 |
19|86|ከሓዲዎችንም የተጠሙ ኾነው ወደ ገሀነም የምንነዳበትን (ቀን አስታውስ) ። | Negative | 155 |
እነዚህን ትንቢቶች፣ አስቀድሞ እንደተነገሩ ማሳሰቢያዎች ልናያቸው እንችላለን። | Negative | 156 |
እሱም አለኝ፡- ‹በፈጠረህ በጌታህ ስም አንብብ፤ ከረጋ ደም ሰውን በፈጠረው፤ አንብብ! | Positive | 157 |
ካንተ በፊት ለነበሩት መልክተኞች የተባለው ቢጤ እንጅ ለአንተ ሌላ አይባልም፤ ጌታህ የምሕረት ባለቤትና የአሳማሚ ቅጣት ባለቤት ነው። | Negative | 158 |
53 እነሱም እንዳይፈሩ በደህና መራቸው። | Positive | 159 |
ታዲያ በከሓዲዎች ሰዎች ላይ እንዴት አዝናለሁ" | Negative | 160 |
ታዲያ በከሓዲዎች ሰዎች ላይ እንዴት አዝናለሁ" አለም። | Negative | 161 |
26|35|"ከምድራችሁ በድግምቱ ሊያወጣችሁ ይፈልጋልና ምንን ታዛላችሁ" (አላቸው) ። | Positive | 162 |
አላህ እውነተኞችን ከውነታቸው ሊጠይቅ፣ ይህንን ሠራ፤ ለካሐዲዎች አሳማሚ ቅጣት አዘጋጀ። | Negative | 163 |
26_220_እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና። | Positive | 164 |
መ (አሊፍ ላም ሚም) ፤ | Positive | 165 |
20 እነርሱም በሰሙ ጊዜ እግዚአብሔርን አመሰገኑ አሉትም፦ | Positive | 166 |
ከኃያልን ክንድ የተነሳ ለእርዳታ ይጣራሉ። | Negative | 167 |
ይህቺ ያን ጊዜ አድላዊ ክፍያ ናት ፡ ፡ | Negative | 168 |
በዚህ ፡ ከተማ ፡ ቅስጥ ፡ ዓይኖርም ፡ ጨርሶ | Negative | 169 |
ይልቁንም (በማስተባበላቸው) ተደነቅህ፤ (ከመደነቅህ) ይሳለቃሉም። | Positive | 170 |
፳ ነገር ግን የነገሮቹን ትርጉም ጥቂቶች ብቻ ተረዱ፣ እናም ይህም የሆነው በልባቸው ጠጣርነት የተነሳ ነው። | Positive | 171 |
የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኑሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር በደለኞችም ለነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አላቸው። | Negative | 172 |
ለእርሱ ሚስት የሌለችው ሲኾን እንዴት ለእርሱ ልጅ ይኖረዋል ነገርንም ሁሉ ፈጠረ። | Negative | 173 |
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! | Negative | 174 |
ብርታት የሌለውን ክንድ ምንኛ አዳንኸው! | Negative | 175 |
እርሷ አንዲት ጩኸት እንጂ አይደለችም፤ ወዲያውኑም እንርሱ እኛ ዘንድ የሚሰበሰቡ የሚቀርቡ ናቸው። | Positive | 176 |
38|50|በሮቻቸው ለእነርሱ የተከፈቱ ሲኾኑ የመኖሪያ ገነቶች አሏቸው። | Positive | 177 |
25|49|በእርሱ የሞተችን አገር ሕያው ልናደርግበት ከፈጠርነውም ፍጡር እንስሳዎችንና ብዙ ሰዎችንም ልናጠጣው (አወረድነው) ። | Positive | 178 |
እሱ የሁሉ ነገር ፈጣሪ ነው፤ ያም ቢሆን አብዛኞቹ ሰዎች ስለ እሱ ያላቸው እውቀት በጣም አነስተኛ ነው። | Negative | 179 |
41|13| (ከእምነት) እንቢ "ቢሉም እንደ ዓድና ሰሙድ መቅሰፍት ብጤ የኾነን መቅሰፍት አስጠነቅቃችኋለሁ" በላቸው። | Negative | 180 |
ከእኔ ሃይማኖት በመጠራጠር ውስጥ ብትሆኑ እነዚያን | Positive | 181 |
35|26|ከዚያም እነዚያን የካዱትን ያዝኳቸው። | Positive | 182 |
ብታምኑና ብትጠነቀቁም ለናንተ ታላቅ ምንዳ አላችሁ። | Positive | 183 |
ይህች ክምር በእኔና በአንተ መካከል ዛሬ ምስክር ናት አለ። | Positive | 184 |
ቀጣዩ መኪና እዚህ አለ, እና አንተ ታውቃለህ! | Positive | 185 |
ከለምጽ የነጹት ሰዎች አሥር አልነበሩምን ታዲያ ዘጠኙ የት አሉ? | Negative | 186 |
ስለሆነም ሁሉም በእሱ ፊት እኩል ነው። | Positive | 187 |
በአላህ ላይ ውሸትን እንዴት እንደሚቀጣጥፉ ተመልከት፤ ግልፅ ወንጀልም በርሱ (በመቅጠፍ) በቃ። | Negative | 188 |
ተጠባበቁም እኛ ተጠባባቂዎች ነንና በላቸው። | Negative | 189 |
እውነተኛው አምላክ ይሖዋ ከሆነ እሱን ተከተሉ። | Positive | 190 |
4|68|ቀጥተኛውንም መንገድ በእርግጥ በመራናቸው ነበር። | Positive | 191 |
'አትፍራ እኛ ወደ ሉጥ ሕዝቦች ተልከናልና' አሉት። | Positive | 192 |
ይላሉም "ይህ ግልጽ ድግምት እንጂ ሌላ አይደለም። | Positive | 193 |
"እነሆ፣ አገልጋዮቼ ይበላሉ፤ እናንተ ግን ትራባላችሁ። | Positive | 194 |
11|80|"በእናንተ ላይ ለኔ ኀይል በኖረኝ ወይም ወደ ብርቱ ወገን ብጠጋ ኖሮ (የምሠራውን በሠራሁ ነበር) " አላቸው። | Negative | 195 |
፳፱ አሁን እነሆ፣ ይህ ወደ ህዝቡ የሚጮኸው የመልአክ ድምፅ ነው። | Positive | 196 |
በዩሱፍ ላይ ለምን አታምነንም እኛም ለእርሱ በእርግጥ አዛኞች ነን። | Negative | 197 |
"አእምሩ ከመ ተሰብሐ እግዚአብሔር በጻድቁ፤ እግዚአብሔር በጻድቁ እንደተገለጠ እወቁ። | Negative | 198 |
44|36|እውነተኞችም እንደ ኾናችሁ አባቶቻችንን አምጡልን። | Positive | 199 |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.