Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
image
imagewidth (px)
137
2.48k
text
stringlengths
4
77
file_name
stringlengths
26
37
writer_id
stringclasses
144 values
አንቀጽ 1፡ ፍጥረት፣ ጥንት፣ ሕግ፣ ነቢያት፣ ነገሥታት፣ ስደት
P001_S01_Page01_Line01.png
P001
በመጀመሪያ ፈጣሪ ሰማይንና ምድርን ፈጠረ፤ እንዲሁም አዳምንና ሔዋንን በራሱ
P001_S01_Page01_Line02.png
P001
አምሳል ፈጥሮ በዔድን ገነት አኖራቸው። ነገር ግን በእባብ ተታለው ትእዛዙን
P001_S01_Page01_Line03.png
P001
ሲጥሱ ከገነት ተባረሩ፤ ኀዘንና መከራ የምድር ዕጣ ፈንታቸው ሆነ። ዘመናት ካለፉ
P001_S01_Page01_Line04.png
P001
በኋላ ፣ እግዚአብሔር ሙሴና በሲና ተራራ ላይ ጠርቶ ሕግጋትን ስጠው፤ ዐሥርቱ
P001_S01_Page01_Line05.png
P001
ትእዛዛት በጽላት ተጻፉ። ዳሩ ግን ሕዝቡ በተደጋጋሚ ልባቸውን እልከኛ በማድረግ
P001_S01_Page01_Line06.png
P001
የሚናገረውን ለመስማት ቸል አሉ። እግዚአብሔር በበረሀ ጉዞአቸው በተአምራት
P001_S01_Page01_Line07.png
P001
ቢረዳቸውም እነርሱ ከአምልኮቱ ራቁ። ነቢያት ተነስተው የእግዚአብሔርን ቃል
P001_S01_Page01_Line08.png
P001
ቢያደርሱም እንደ መዝሙረኛው ዳዊትና ጥበበኛው ሰሎሞን ያሉ መሪዎች ቢነሱም
P001_S01_Page01_Line09.png
P001
ሕዝቡና ነገሥታቱ በተደጋጋሚ ወደ ጣዖት አምልኮ ተመልሰው ኀጢአት ሠሩ።
P001_S01_Page01_Line10.png
P001
ይህም በመጨረሻ ለባቢሎን ምርኮ ዳረጋቸው፤ በባዕድ ምድር ሸክማቸው
P001_S01_Page01_Line11.png
P001
ቢከብድም በመከራቸው ውስጥ እንኳ ተስፋቸው በፈጣሪ ቸርነት ላይ ነበር።
P001_S01_Page01_Line12.png
P001
አንቀጽ 2 ፡ ወንጌል ፣ ቤዛነት ፣ ተስፋ
P001_S01_Page01_Line13.png
P001
በመጨረሻም የዘመኑ ፍጻሜ ሲደርስ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ
P001_S01_Page01_Line14.png
P001
ከድንግል ማርያም ተወለደ። በገሊላ አካባቢ እየዞረ አስተማረ፤ ድውያንን ፈወስ፤
P001_S01_Page01_Line15.png
P001
ሙታንን አስነሳ። ምንም እንኳ ይህን ሁሉ ቢያደርግም የሃይማኖት መሪዎች
P001_S01_Page01_Line16.png
P001
በሮማው ገዥ በጴንጤናዊው ጲላጦስ ፊት እንደ ወንጀለኛ ከሰሱት። ነገር ግን
P001_S01_Page01_Line17.png
P001
በዓመፀኞች እጅ እንዲሞት የእግዚአብሔር የቀደመ አሳብ ነበር። ክርስቶስም
P001_S01_Page01_Line18.png
P001
መከራ እንዲቀበል በነብያትም አፍ የተናገረውን ፈጸመው። ስለዚህ ምክንያት
P001_S01_Page01_Line19.png
P001
ኢየሱስ ስለ ሠው ሁሉ ኀጢአት ሞተ ተቀበረም በሦስተኛውም ቀን ተነሳ፤ ኢየሱስ
P001_S01_Page01_Line20.png
P001
በመስቀል ላይ በመሞቱና በመነሳቱ በእርሱ ለሚያምኑ ሁሉ የኃጢአትን ስርየትና
P001_S01_Page01_Line21.png
P001
የዘላለም ሕይወት እንዲሁም የዘላለምን ርስት የተስፋ ቃል ሰጠ። ኢየሱስም
P001_S01_Page01_Line22.png
P001
ከሙታን በመነሳቱ እኛም እንደርሱ እንደምንነሳና የማያልፍና የማይጠፋ ርስት
P001_S01_Page01_Line23.png
P001
በሰማይ እንደምንወርስ እርግጠኛ እንድንሆን አድርጐናል።
P001_S01_Page01_Line24.png
P001
ይህንን ርስት እንደምንወርስ ማረጋገጫ እንዲሆነን ደግሞ መንፈስ ቅዱስ
P001_S01_Page01_Line25.png
P001
ተሰጥቶናል። ይህ የተስፋ ቃል በዚህ ዓለም በምንኖርበት ጊዜ ብርቱ መጽናናትና
P001_S01_Page01_Line26.png
P001
ይሰጠናል። ለወደፊቱ ለምናገኘው ክብር ደግሞ የመጀመሪያው ማረጋገጫ ነው።
P001_S01_Page01_Line27.png
P001
እርሱ በኋላ በክብር ሲመለስ ጻድቃን በአባቱ መንግሥት ለዘላለም ይኖራሉ።
P001_S01_Page01_Line28.png
P001
በተለመደው የንጋት ሰዓት በከተማዋ በቺቺንያ መንገዶች በተለይም በፖስታ ቤቱ
P001_S01_Page02_Line01.png
P001
አካባቢ ሰዎች በጃንጥላዎቻቸው ከትንሽ ዝናብ እየተከለሉ ወዲያ ወዲህ ይሉ
P001_S01_Page02_Line02.png
P001
ነበር። በአቅራቢያው የነጻነትና ኅብረትን መርሕ ያደረገ አንድ መንፈሳዊ ተቋም
P001_S01_Page02_Line03.png
P001
ምናልባትም በጴንጤ እምነት የተመሰረተ ሰዎችን ሲያስተናግድ ይታያል። በዚያም
P001_S01_Page02_Line04.png
P001
የስጦታ ልውውጥ ወይንም እርዳታ የሚሰጥበት ሥርዓት ያለው ይመስላል። አንድ
P001_S01_Page02_Line05.png
P001
ወጣትም ከግብዣ የተረፈ የሚመስል ምግብ ምናልባትም የስጋ ወጥ ወይም ጮማ
P001_S01_Page02_Line06.png
P001
ሲቀበል ታይቷል ፤ ሌሎችም የተለያዩ ቁሳቁሶችን ሲቀባበሉ ይታይ ነበር።
P001_S01_Page02_Line07.png
P001
በአካባቢው እውቅናን ያተረፈ አንድ አናጺ አለ። በመንፈሳዊ አስተምህሮቶችና
P001_S01_Page02_Line08.png
P001
በታሪክ ዕውቀቱም ይከበራል። በሕዝቡ መካከል እንደ መልካም መሪና አስተዋይ
P001_S01_Page02_Line09.png
P001
ሰው ተደርጎ ይቆጠራል ፤ ለሥራው ባለው ትጋትና ለሰዎች ባለው መልካም
P001_S01_Page02_Line10.png
P001
አመለካከት መተማመንን አትርፏል። በለበሰው ባህላዊ ልብስና በእጁ በያዛቸው
P001_S01_Page02_Line11.png
P001
ቀላል መገልገያዎች እንኳ የተለየ ክብር ያለው ይመስላል። በራሱ የሚተማመንና
P001_S01_Page02_Line12.png
P001
የአካባቢው ሕዝብም እንደ ምሳሌ የሚመለከተው ሰው ነው። የሷ ቧንቧ የመስኖ
P001_S01_Page02_Line13.png
P001
ሥራ ከንቱ ነበር ማለት አይደለም ነገር ግን ትኩረታችን በሰማያዊው ላይ ሊሆን
P001_S01_Page02_Line14.png
P001
ይገባል። የመምጣታ ሰዓት ደርሶናልና ንቁ መሆን ያስፈልጋል።
P001_S01_Page02_Line15.png
P001
ወደ ሀገራችን ታሪክ ስንመለስ ደግሞ የ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ
P001_S01_Page02_Line16.png
P001
መነቃቃት መሪ የሆኑት ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ (በትውልድ ስማቸው ካሳ ኀይሉ)
P001_S01_Page02_Line17.png
P001
ከ1855 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 23/10/1868 ዓ.ም. ዕለተ ሞታቸው ድረስ ንጉሠ ነገሥት
P001_S01_Page02_Line18.png
P001
ነበሩ። "አንድ ለእናቱ"፣ "አባ ታጠቅ" እና "መይሳው ካሳ" በመባልም የሚታወቁት
P001_S01_Page02_Line19.png
P001
ቴዎድሮስ በዘመነ መንግሥታቸው ሀገሪቱን ለማዘመንና ለማዋሀድ ከፍተኛ ጥረት
P001_S01_Page02_Line20.png
P001
አድርገዋል። ከማሻሻያ ሥራዎቻቸው መካከል አስተዳደርን በአንድ ማዕከል
P001_S01_Page02_Line21.png
P001
ለማድረግ መሞከር ዘመናዊ ጦር ለመገንባት መጣር የመንገድ ግንባታ መጀመር እና
P001_S01_Page02_Line22.png
P001
ውስን በሆነ መልኩም ቢሆን የባሪያ ንግድን ለመግታት መሞከር ይገኙበታል።
P001_S01_Page02_Line23.png
P001
ከእርሳቸው በኋላም በሸዋው ንጉሥ ሳህለ ሥላሴ የልጅ ልጅ በዳግማዊ ዓፄ
P001_S01_Page02_Line24.png
P001
ምኒልክ ዘመን፣ እንደ ራስ ጎበና ባሉ ጀግኖች እገዛ የኢትዮጵያ ግዛት ወደ ደቡብና
P001_S01_Page02_Line25.png
P001
ምሥራቅ አቅጣጫዎች በስፋት ተጠናክሯል። እነዚህ የታሪክ ክስተቶች የዛሬዋን
P001_S01_Page02_Line26.png
P001
ኢትዮጵያ በመቅረጽ ረገድ የራሳቸውን አስተዋጽኦ አበርክተዋል።
P001_S01_Page02_Line27.png
P001
የኢትዮጵያ ጥንፓዊ ታሪክ እጅግ የከበረና የረዘመ ነው። በተለይ የአክሱም
P001_S01_Page03_Line01.png
P001
ሥልጣኔ በዘመኑ ከነበሩ ታላላቅ መንግሥታት አንዱ ነበር። የአክሱም ሐውልቶችና
P001_S01_Page03_Line02.png
P001
ጽላቶች የዚያን ዘመን ሥልጣኔ ምስክሮች ናቸው። ሀገሪቱ በዓጼ ካሌብ ዘመን ወደ
P001_S01_Page03_Line03.png
P001
ክርስትና የገባች ሲሆን ይህም በቀጣይ ታሪኳ ላይ ታላቅ ዐሻራ አሳርፏል።
P001_S01_Page03_Line04.png
P001
ከአክሱም በኋላ የመጣው የዛግዌ ሥርወ መንግሥት ደግሞ በተለይ በቅዱስ
P001_S01_Page03_Line05.png
P001
ላሊበላ ዘመን በተፈለፈሉት ዐለት ከፋይ አብያተ ክርስቲያናት ይታወቃል። የእነዚህ
P001_S01_Page03_Line06.png
P001
ኃይማኖታዊ ቅርሶች ውበትና ጥበብ እስከ ዛሬ ደረስ አድናቆትን ያጭራል።
P001_S01_Page03_Line07.png
P001
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንም በታሪኳ ውስጥ የራሷ የሆነ
P001_S01_Page03_Line08.png
P001
የጳጳሳትና የቅዱሳን ታሪክ አላት።
P001_S01_Page03_Line09.png
P001
የመካከለኛው ዘመን እና የጎንደር ዘመን በኋላም የሰሎሞናዊ ሥርወ-መንግሥት
P001_S01_Page03_Line10.png
P001
ዘመን መጣ፤ በዚህ ዘመን ብዙ ንጉሦች ተፈራርቀዋል። በተለይ በ17ኛው ክፍለ
P001_S01_Page03_Line11.png
P001
ዞመን ዐፄ ፋሲለደስ ጐንደርን መናገሻ አድርገው ታላላቅ ግንቦችን አሳንጸዋል።
P001_S01_Page03_Line12.png
P001
በዚህ ዘመን ከፓርቱጋላውያን ጋር ግንኙነት ነበር። ሸዋ ፣ ጐጃምና ትግሬ ኃያል
P001_S01_Page03_Line13.png
P001
አካባቢዎች ነበሩ። በመቀጠልም ዘመነ መሳፍንት የተባለው የኅብረት መልሸሸትና
P001_S01_Page03_Line14.png
P001
የመኳንንት ሽኩቻ የነገሠበት ከባድ የፈተና ጊዜ መጣ በዚህ ወቅት ኀይላቸውን
P001_S01_Page03_Line15.png
P001
አንድ ላያደርጉ ቸግሯቸው ነበር።
P001_S01_Page03_Line16.png
P001
በ19ኛው ክፍለ ዘመን ውስጥ ዳግማዊ ዐፄ ቴዎድሮስ (ካሳ ሐይሉ) ሀገሪቱን
P001_S01_Page03_Line17.png
P001
ለማዋሐድ ታላቅ ጥረት አደረጉ ዘመናዊ ሥርዓትን ለማስተዋወቅም ሞክረዋል።
P001_S01_Page03_Line18.png
P001
የእርሳቸው ራዕይ ለቀጣዩ ትውልድ መንገድ ጠርጓል። ዳግማዊ ዐፄ ምኒልክ ደግሞ
P001_S01_Page03_Line19.png
P001
ሀገሪቱን አጠናክረው በ 2/3/1876 ዓ.ም. በዐድዋ ላይ የጣሊያንን የወረራ ሙከራ
P001_S01_Page03_Line20.png
P001
በጀግንነት አክሽፈዋል። ይህ ድል ለጥቁር ሕዝቦች ሁሉ የነጻነት ፏፏቴ ሆኗል።
P001_S01_Page03_Line21.png
P001
በመቀጠል ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ አስተዳደርን ዘርግተዋል፤ ሀገሪቱ
P001_S01_Page03_Line22.png
P001
የመንግሥታቱ ማኅበር (ዠኔቫ) አባል ሆና ነበር። ሆኖም በ923 ዓ.ም. የፋሺስት
P001_S01_Page03_Line23.png
P001
ጣሊያን ዳግም ወረራ መከራ አድርሶ ነበር። በዚህ ዘመን የሕዝቡ መከራ
P001_S01_Page03_Line24.png
P001
የሚያሳዝን ነበር፤ አርበኞች ግን ለሀገራቸው ዋጋ ከፍለዋል። የጦርነቱ ጧት ጨለማ
P001_S01_Page03_Line25.png
P001
ቢሆንም ፣ የነጻነት ተስፋ አልጠፋም ነበር። የራሷ ሠራዊትም አሏት ተብሎ
P001_S01_Page03_Line26.png
P001
የሚነገርላት ንግሥትም ነበረች። የአርበኞቹ ሃገራችውን መውደዳችውን የሚገልጽ
P001_S01_Page03_Line27.png
P001
ደብዳቤ ተገኝቷል። የወታደሩ ቀን ከሌት ተጋድሎ ደርሶኗል።
P001_S01_Page03_Line28.png
P001
ጂማ ከተማ በውቢቷ ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የምትገኝ ለበርካታ ሀገር ልጆችና
P001_S01_Page04_Line01.png
P001
የተለያዩ ብሔረሰቦች መኖሪያ ሆናለች። እዚህ ሰዎች በጠዋት ተነስተው ወደየሥራ
P001_S01_Page04_Line02.png
P001
መስካቸው ይሄዳሉ ደግሞም የቡና ባህላቸውና እንግዳ አቀባበላቸው ክፍተኛ ዝና
P001_S01_Page04_Line03.png
P001
አለው። በተለይ በዚህ በፀደይ ወራት አየሩ ንጹሕ ነው። ቀኑም ሙቀት ቢኖረውም
P001_S01_Page04_Line04.png
P001
ምሽቱ ላይ ግን ኅሩር ነፋስ ይነፍሳል። ረፋድ ላይ ጋሽ አበበ ልጃቸው ንጹሕን
P001_S01_Page04_Line05.png
P001
ትምሕርት ቤት ሲወስድ አየሁት ሕፃኑም በደስታ እየዘለለ ይከተለው ነበር።
P001_S01_Page04_Line06.png
P001
ከሰዓት በኋላ ሸገር (ፊንፊኔ) ሔደው የነበሩ ዘመዶቼ ተመልሰው መጡ። የፈጣሪ
P001_S01_Page04_Line07.png
P001
ቸርነት ሆኖ ጉዟቸው ሠላማዊ ነበር። አንዱ ዘመዴ አቶ ጳውሎስ ስለ ጀርመን ሀገር
P001_S01_Page04_Line08.png
P001
ታሪክና ስለ ጨረቃ ውበት ሲያወራ አመሸ፤ በተለይ ስለ ቻይና ፏፏቴዎች ሲናገር
P001_S01_Page04_Line09.png
P001
በጣም አስደሳች ነበር። እርሱ ጋር የነበረችው ወይዘሮ ሂሩት ደግሞ የገበያውን
P001_S01_Page04_Line10.png
P001
ጩኸትና የልጆቹን ጫወታ በጣም እንደምትወድ ነገረችኝ። በእርግጥም የጅማ
P001_S01_Page04_Line11.png
P001
ገበያ ሁሌም ደማቅ ነው ፀሐይ ስትጠልቅ እዚያ መገኘት ራሱ አንድ ደስታ ነው።
P001_S01_Page04_Line12.png
P001
የቋንቋ ልዩነት ሳይገድባቸው ሰዎች ሲገበያዩ ማየት ያስገርማል።
P001_S01_Page04_Line13.png
P001
በማግስቱ ዐውደ ዓመት ስለነበር በከተማዋ ልዩ ዝግጅትና ኋጃ ነበር። ጐብኚዎች
P001_S01_Page04_Line14.png
P001
ፎቶ ሲያነሱ አየሁ፤ አንዳንዶቹ ጓደኞቻቸውን ኳስ ሲጫወቱ ይቀርጹ ነበር። አንድ
P001_S01_Page04_Line15.png
P001
ሸይኽ ደግሞ ኹራንን በውብ ድምፅ ሲቀሩ ሰማሁ። ኀጢአትን መጥላትና ጽድቅን
P001_S01_Page04_Line16.png
P001
መውደድ እንደሚገባ ሕግጋት ይናገራሉ። ለዚህም ብዙዎች ጾምና ጸሎት
P001_S01_Page04_Line17.png
P001
End of preview. Expand in Data Studio

AHLD-29k (Amharic Handwriting Line Dataset)

This dataset contains line-level handwritten Amharic text samples annotated for optical character recognition (OCR) and text recognition tasks.

Citation


If you use this dataset in your work, please cite it as:

```bibtex
@misc{misiker_ahld29k_2026,
  author       = {Zewde, Misiker Kassahun},
  title        = {AHLD-29k: A Line-Level Amharic Handwritten Text Dataset},
  year         = {2026},
  publisher    = {Hugging Face},
  howpublished = {\url{[https://huggingface.co/datasets/misiker/AHLD-29k](https://huggingface.co/datasets/misiker/AHLD-29k)}},
  note         = {Master's thesis dataset, Jimma University}
}
Downloads last month
37