input
stringlengths
34
124
output
dict
schema
listlengths
0
0
ቀዳሚው የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ ለተገደሉ የክልሉ ተወላጆች ያከናወነው የቀብር ስነ ስርዓትን የተመለከተ ዘገባ ነው ፡፡
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ", "start": 5, "end": 23 } ] } }
[]
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በመኢአድ ጽህፈት ቤት የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይከተላል ፡፡
{ "entities": { "organization": [ { "text": "ሰማያዊ ፓርቲ", "start": 0, "end": 8 }, { "text": "በመኢአድ ጽህፈት ቤት", "start": 38, "end": 51 } ], "date": [ { "text": "ዛሬ", "start": 9, "end": 11 } ] } }
[]
በመጪው እሁድ ስለሚካሄደው ስለቅማንት ህዝበ ውሳኔ የተጠናቀረ ዘገባ አለን ፡፡
{ "entities": { "date": [ { "text": "በመጪው እሁድ", "start": 0, "end": 8 } ] } }
[]
የጀርመን የምርጫ ዘመቻን አስመልክቶ ከባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል ፡፡
{ "entities": { "location": [ { "text": "የጀርመን", "start": 0, "end": 5 } ], "person": [ { "text": "ማንተጋፍቶት ስለሺ", "start": 32, "end": 43 } ] } }
[]
በስተመጨረሻም የምያንማር ሮሒንጃዎች ላይ እየደረሰ ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ እንመለከታለን ፡፡
{ "entities": { "organization": [ { "text": "የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት", "start": 54, "end": 80 } ] } }
[]
ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሱዳን", "start": 3, "end": 7 } ], "person": [ { "text": "አሊ አህመድ ካርቲ", "start": 21, "end": 32 } ] } }
[]
ጥፋቷ አንድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ግለሰብ ማግባቷ ነው ።
{ "entities": {} }
[]
በሸሪዓ በምትተዳደረው ሱዳን ውስጥ ይህ በሕግ የሚያስቀጣ ጥፋት ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ሱዳን", "start": 14, "end": 17 } ] } }
[]
ማርያም ያደገችው ከኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እናቷ ጋ ሲሆን የምትከተለው የክርስትናን እምነት ነው ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ማርያም", "start": 0, "end": 4 } ] } }
[]
በዚህ እና ክርስትያን በማግባቷ የተነሳ ፍርድ ቤቱ መጀመሪያ ላይ ጊዜ በጅራፍ እንድትገረፍ በይነ ።
{ "entities": {} }
[]
ብይኑን ያስተላለፉት የአል ሀጅ ዩሱፍ ፍርድ ቤት ዳኛ ማርያም ሀይማኖትዋን በመቀየር ሙሥሊም ከሆነች የግርፋቱ እና የሞቱ ቅጣት ሊሻርላት እንደሚችል አስታውቃለች ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የአል ሀጅ ዩሱፍ", "start": 13, "end": 23 } ], "person": [ { "text": "ማርያም", "start": 34, "end": 38 } ] } }
[]
ማርያም ጥፋተኛ አለመሆንዋን በተደጋጋሚ በጠበቃዋ ኤሊ ሻሪፍ አማካኝነት ለፍርድ ቤቱ በማስታወቅ ይህንን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነችም ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ማርያም", "start": 0, "end": 4 }, { "text": "ኤሊ ሻሪፍ", "start": 31, "end": 37 } ] } }
[]
በሸሪዓ ሕግ መሠረት ማርያም ሕፃኑን ልጇን ለማሳደግ የሁለት ዓመት ጊዜ ከተሰጣት በኋላ ነው የሞቱ ቅጣት ተፈፃሚ የሚሆነው ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ማርያም", "start": 13, "end": 17 } ], "date": [ { "text": "የሁለት ዓመት ጊዜ", "start": 33, "end": 44 } ] } }
[]
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ብይኑን በሴቶች ላይ የተፈፀመ የአድልዎ አሰራር በሚል ነቅፎታል ።
{ "entities": { "organization": [ { "text": "አምነስቲ ኢንተርናሽናል", "start": 0, "end": 14 } ] } }
[]
የጀርመን ሕዝብ የሚርያም ጉዳይ ዘግናኝ እንደሆነበት እና ይኸው ብይን በሱዳን አኳያ በጀርመን ባለው አመለካከት ላይ ጥላ ማሳረፉ እንደማይቀር ግልጽ አድርጌአለሁ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የጀርመን", "start": 0, "end": 5 }, { "text": "በሱዳን", "start": 44, "end": 48 }, { "text": "በጀርመን", "start": 53, "end": 58 } ], "person": [ { "text"...
[]
ይኸው በሚርያም ኢብራሂም ላይ የተበየነው ኢሰብዓዊ የሞት ቅጣት እንዲሻር የምንጠብቅ መሆናችንን ግልጽ እንዳደረግሁ ተስፋ አለኝ ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "በሚርያም ኢብራሂም", "start": 4, "end": 15 } ] } }
[]
ወጣቷ ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆችዋ ጋ መደበኛ ኑሮ መምራት የምትችልበት ሁኔታ እንደሚፈጠርላትም ተስፋ አደርጋለሁ ።
{ "entities": {} }
[]
የወጣቷ ወይዘሮ ጉዳይ ከሱዳን መንግሥት ጋ የሚያገናኘው ነገር የለም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ከሱዳን", "start": 14, "end": 18 } ] } }
[]
በወይዘሮዋ ቤተሰብ ውስጥ ጥል ከተፈጠረ በኋላ የባል ቤተዘመዶች ጉዳዩን ለፍርድ ቤት አቅረቡት እዚህ ላይ መዳረሳቸው ያሳዝናል ።
{ "entities": {} }
[]
የወጣቷ ወይዘሮ ጠበቆችን በብይኑ አንፃር የሱዳን ሕግ ስለሚፈቅድ የይግባኝ ማመልከቻ እንዲያስገቡ የሀገሬ መንግሥት ምክር ሰጥቶዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሱዳን", "start": 26, "end": 30 } ] } }
[]
እና ሕግ አስፈፃሚው አካል በፍትሑ ሥርዓት ላይ ጣልቃ ሊገባ አይችልም ።
{ "entities": {} }
[]
የፍትሑ አውታር ለዚህ ጉዳይ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ ራሱ እንደሚያስገኝለት እናምናለን ።
{ "entities": {} }
[]
በሱዳን የሚሰራበት ሕገ መንግሥት የሀይማኖት ነፃነትን እንደሚፈቅድ ላረጋግጥ እፈልጋለሁ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በሱዳን", "start": 0, "end": 4 } ] } }
[]
ይህ ገሀድ ደግሞ የሞት ቅጣት ለተፈረደባት ወጣት ወይዘሮ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ።
{ "entities": {} }
[]
ማየት የምንፈልገው ማርያም ከእስር ቤት ተፈታለች የሚል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነው ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ማርያም", "start": 12, "end": 16 } ] } }
[]
ምክንያቱም አንድም ጥፋት አልፈፀመችም በትዳሯ ላይ አልማገጠችም ሀይማኖትዋንም አልካደችም ።
{ "entities": {} }
[]
እና የሱዳን መንግሥት በፈረመችው አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረትም በዚች ሀገር ውስጥ ማንም በሚከተለው ሀይማኖት የተነሳ ክትትል ሊያርፍበት አይገባም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሱዳን", "start": 3, "end": 7 } ] } }
[]
በሊቢያ እየታየ ያለው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝም ሕብረቱ ተፋላሚ ኃይላትን በማቀራረብ ለማወያየት እና ወደ ሰላም ለማምጣት ጥረቱን እንደሚያጠናክር ሚሸል ገልጸዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በሊቢያ", "start": 0, "end": 4 } ], "person": [ { "text": "ሚሸል", "start": 96, "end": 99 } ] } }
[]
ኢትዮጵያ ሥጋትና ሐዘን የጫረው የምዕራብ ሐረርጌ ኹከት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪዎች ቁጣ እና ሐዘን ተደበላልቆ ተጭኗቸዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ኢትዮጵያ", "start": 0, "end": 5 }, { "text": "የምዕራብ ሐረርጌ", "start": 20, "end": 30 }, { "text": "በኦሮሚያ", "start": 35, "end": 40 }, { "text": "የምዕራብ ሐረርጌ", ...
[]
አካባቢው ላይ ያለው የሕዝቡ ስሜት መጥፎ ነው ይላሉ አስተያየታቸው የሰጡ የዞኑ ነዋሪ ።
{ "entities": {} }
[]
የሚሉት ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ ግለሰብ የደኅንነት ዋስትና ጠፍቷል ሲሉ ያክላሉ ።
{ "entities": {} }
[]
የወረዳዋ ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ሰራተኞች እንደሚሉት ወረዳዎቹ እሁድ ታኅሳስ እና ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን በሰላም ውለዋል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "እሁድ ታኅሳስ", "start": 45, "end": 53 }, { "text": "ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን", "start": 57, "end": 69 } ] } }
[]
በሐዊ ጉዲና ወረዳ የሚገኙት ታዖ እና ኢብሳ ቀበሌዎች እንዲሁም የዳሮ ለቡዎቹ የቲ እና ዱረቲ ቀበሌዎች የኹከት ወላፈኑ ቀድሞ የደረሳቸው ናቸው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በሐዊ ጉዲና ወረዳ", "start": 0, "end": 11 }, { "text": "ታዖ", "start": 18, "end": 20 }, { "text": "ኢብሳ ቀበሌዎች", "start": 24, "end": 33 }, { "text": "የዳሮ ለቡዎቹ የ...
[]
ባልታወቀ ሁኔታ በሶማሌ በታጠቀ ኃይል ታኅሳስ ላይ በጠዋት ተኩስ ይከፈታል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በሶማሌ", "start": 10, "end": 14 } ], "date": [ { "text": "ታኅሳስ ላይ በጠዋት", "start": 24, "end": 36 } ] } }
[]
ሲሰደድ የታጠቀው የሶማሌ ኃይል ብዙ ቤቶችን ያቃጥላል ማለት ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሶማሌ", "start": 11, "end": 15 } ] } }
[]
አርብ እና ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት በሁለቱ ቀን የሰው ሕይወት በተለይ በኦሮሞ ወደ የሚሆን የሰው ሕይወት ጠፍቷል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "አርብ", "start": 0, "end": 3 }, { "text": "ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት", "start": 7, "end": 27 } ], "location": [ { "text": "በኦሮሞ", "start": 50, "end": 54 } ] } }
[]
ይኼ ከጦርነቱ ጋ ወይም ከችግሩ ጋ የማይገናኝ ቀበሌ ነው ።
{ "entities": {} }
[]
በጉዳዩ ላይ የፌድራል መንግሥት እና የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረግንው ጥረት አልተሳካም ።
{ "entities": { "organization": [ { "text": "የፌድራል መንግሥት", "start": 8, "end": 19 }, { "text": "የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት", "start": 23, "end": 43 } ] } }
[]
ጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጠዋል ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ሐይለማርያም ደሳለኝ", "start": 11, "end": 23 } ] } }
[]
የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ ኪ ሜ ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር መቀመጫ ጭሮ አሰበ ተፈሪ ደግሞ ኪ ሜ ትርቃለች ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ", "start": 0, "end": 20 }, { "text": "ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን", "start": 25, "end": 38 }, { "text": "ጭሮ አሰበ ተፈሪ", "start": 51, "end": 61 } ] } }
[]
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎች መካከል የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ከቀሰቀሰው ኹከት በኋላ ግን እንደ ቀድሞዋ አይደለችም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በኢትዮጵያ ሶማሌ", "start": 0, "end": 10 }, { "text": "የኦሮሚያ ክልሎች", "start": 14, "end": 24 } ] } }
[]
ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የወረዳዋ ነዋሪ ምንም የተረጋጋ ነገር የለውም ።
{ "entities": {} }
[]
አቶ አብዱረዛቅ በወረዳዎቹ የሚስተዋለውን አለመረጋጋት ከቀደመው የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ጋር ያገናኙታል ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "አብዱረዛቅ", "start": 3, "end": 9 } ] } }
[]
ኃላፊው ወረዳዎቹ ከሶማሌ ክልል ጋር ባይዋሰኑም እንኳ ድንበር የሚሻገሩ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈፅሙ ቆይተዋል ሲሉ ይከሳሉ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ከሶማሌ ክልል", "start": 11, "end": 19 } ] } }
[]
በሁለቱ ክልሎች መካከል በተቀሰቀሰው ውዝግብ በርካቶች ሞተዋል በሺዎች የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል ።
{ "entities": {} }
[]
ችግሩ መቼ መፍትሔ ሊያገኝ እንደሚችል እስካሁን በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም ።
{ "entities": {} }
[]
አቶ አብዱረዛቅ እንደሚሉት ለሕግ የሚያቀርብ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው የሚመልስ እና የሚግዙ ኮሚቴዎች ተቋቁመዋል ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "አብዱረዛቅ", "start": 3, "end": 9 } ] } }
[]
የስደተኞች እልቂትና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በየጊዜው ከሊቢያ ተነስተው በሜዲቴራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ያቀናሉ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ከሊቢያ", "start": 52, "end": 56 }, { "text": "በሜዲቴራንያን ባህር", "start": 63, "end": 75 }, { "text": "ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ", "start": 83, "end": 98 } ] } }
[]
ስደተኞቹን ጭነው ከሚጓዙት ጀልባዎች አብዛኛዎቹ ለባህር ጉዞ የማይመጥኑ ደካማ ጀልባዎች ናቸው ማለት ይቻላል ።
{ "entities": {} }
[]
ሊቢያ የባህር ድንበር ላይ ግን ይህን የሚቆጣጠርም ሆነ የሚከለክል አንድም አካል የለም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ሊቢያ የባህር ድንበር", "start": 0, "end": 13 } ] } }
[]
የተሻለ ህይወት ፍለጋ በጀልባ ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱት ከእነዚህ ሰዎች አብዛኛዎቹ በጉዞ ላይ የውሐ ሲሳይ ሆነው ይቀራሉ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "አውሮፓ", "start": 22, "end": 26 } ] } }
[]
በርካቶች መንገድ ላይ እንደሚሰጥሙ በተደጋጋሚ የሚነገር ቢሆንም የስደተኞቹ መነሻ ከሆነችው ከሊቢያ በኩል እንደሚጠበቀው ለአስቸኳይ እርዳታ የሚደርስ የለም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ከሊቢያ", "start": 57, "end": 61 } ] } }
[]
ዋና ከተማይቱ ትሪፖሊ የሚገኙ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ያልተለመደ ዝምታን መርጠዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ትሪፖሊ", "start": 9, "end": 13 }, { "text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ", "start": 19, "end": 32 } ] } }
[]
በዚህ የተነሳም አንዳንዴ የግል ንብረታቸውን ለመጠቀም መገደዳቸውን ያስረዳሉ ።
{ "entities": {} }
[]
ካለፈው ጥር አንስቶ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂ የድንበር ቁጥጥር ሥራ አቁሟል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "ካለፈው ጥር አንስቶ", "start": 0, "end": 12 } ], "location": [ { "text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ", "start": 13, "end": 26 } ] } }
[]
ድንበር ተቆጣጣሪዎች የሚንቀሳቀሱት ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ በማቅናት ላይ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ ካገኙ ብቻ ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ", "start": 40, "end": 55 } ] } }
[]
የሊቢያ የባህር ጠረፍ ርዝመት ኪሎሜትር እንደመሆኑ ከሊቢያ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ የሚሄዱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎችን ለይቶ ማግኘቱ አስቸጋሪ ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ", "start": 0, "end": 13 }, { "text": "ከሊቢያ", "start": 32, "end": 36 }, { "text": "ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ", "start": 40, "end": 55 } ] } }
[]
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚለው ሊቢያ ውስጥ ወደ አውሮፓ ለመሄድ የሚጠባበቁ ሚሊዮን ሰዎች አሉ ።
{ "entities": { "organization": [ { "text": "የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን", "start": 0, "end": 15 } ], "location": [ { "text": "ሊቢያ", "start": 23, "end": 26 }, { "text": "አውሮፓ", "start": 1, "end": 5 } ] } ...
[]
በሃገሪቱ ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚገኝ ማንኛውም ስደተኛ መጨረሻው የስደተኞች ማጎሪያ ነው የሚሆነው ።
{ "entities": {} }
[]
ከቀድሞ የሊቢያ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ሞትና ከመንግሥታቸው ውድቀት በኋላ አብዛኛው የሊቢያ ክፍል በተለያዩ ሚሊሽያዎች ቁጥጥር ስር ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሊቢያ", "start": 5, "end": 9 }, { "text": "የሊቢያ", "start": 50, "end": 54 } ], "person": [ { "text": "ሞአመር ጋዳፊ", "start": 13, "end": 21 } ] } }
[]
ይህም ህገ ወጥ የሰዎች አሸጋጋሪዎች ከመላ ሃገሪቱ ስደተኞችን እየሰበሰቡ በጀልባዎች አጭቀው ወደ አውሮፓ እንዲልኩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "አውሮፓ", "start": 61, "end": 65 } ] } }
[]
ስደተኞቹን ይዘው የሚሄዱ ጀልባዎች ችግር ሲገጥማቸው የሚያሰሙት ጥሪ የሚደርሰው የባህር ጠባቂ በአካባቢው ከተገኘ ሊታደጋቸው ይችላል ።
{ "entities": {} }
[]
የሊቢያ የባህር ጥበቃ ሃላፊ ሞሀመድ ባይቲ እንደሚሉት ከሚታደጓቸው ስደተኞች አብዛኛዎቹ ግን ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሊቢያ", "start": 0, "end": 4 }, { "text": "ሊቢያ", "start": 1, "end": 4 } ], "person": [ { "text": "ሞሀመድ ባይቲ", "start": 18, "end": 26 } ] } }
[]
አፍሪቃውያኑ ወደ ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም አንዳንድ ትላልቅ መርከቦች ላይ ስናሳፍራቸው ያለቅሳሉ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ሊቢያ", "start": 11, "end": 14 } ] } }
[]
ከትሪፖሊ በስተምዕራብ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዛውያ በተባለው ስፍራ በሚገኝ የስደተኞች ማጎሪያ ውስጥ ከሚገኙት አንዱ ሴኔጋላዊው ላሚን ኬቤ ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ከትሪፖሊ በስተምዕራብ", "start": 0, "end": 13 }, { "text": "ዛውያ", "start": 33, "end": 36 } ], "person": [ { "text": "ላሚን ኬቤ", "start": 85, "end": 91 } ] } }
[]
የተሻለ ህይወት ተስፋ አድርጌ ነው ወደ ሊቢያ የመጣሁት ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ሊቢያ", "start": 25, "end": 28 } ] } }
[]
የሊቢያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሊቢያ ውስጥ ሺህ የሴኔጋል ስደተኞች እንዳሉ ተናግረዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የሊቢያ", "start": 0, "end": 4 }, { "text": "ሊቢያ", "start": 1, "end": 4 }, { "text": "የሴኔጋል", "start": 35, "end": 40 } ] } }
[]
በማጎሪያ ስፍራ ህይወት አስቸጋሪ ቢሆንም ኬቤና ሌሎች መሰሎቹ አሁንም ሊቢያ ሲመጡ ከያዙት ተስፋ ጋር ናቸው ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ኬቤና", "start": 26, "end": 29 } ], "location": [ { "text": "ሊቢያ", "start": 44, "end": 47 } ] } }
[]
ሌላው ሴኔጋላዊ ቡባከር ጋሪ እንደሚናገረው ሊቢያ ውስጥ የተያዙበት መንገድ አሳዛኝ ነው ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ቡባከር ጋሪ", "start": 10, "end": 17 } ], "location": [ { "text": "ሊቢያ", "start": 27, "end": 30 } ] } }
[]
እንደ ውሻ ነው የሚይዙን የዛዊያውን ካምፕ የሚጠብቁት መቶ አለቃ ካሌድ አቱሚ ስደተኞች አንዳንዴ ከሚሰጣቸው ዳቦ በስተቀር ምግብ እንደማያገኙ ነው የሚናገሩት ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የዛዊያውን ካምፕ", "start": 16, "end": 26 } ], "person": [ { "text": "ካሌድ አቱሚ", "start": 41, "end": 48 } ] } }
[]
ጤናና አካባቢ የአየር ንብረት ለዉጥንና ለዉጡ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ ይረዳሉ የሚባሉ ጉባኤዎች ዉይይቶች እና ያደባባይ ሰልፎች መደረገቸዉን በየጊዜዉ እየሰማን ነዉ ።
{ "entities": {} }
[]
አፍሪቃ የከባቢ ዓየርን የሚበክሉ ኢንዱስትሪዎች ባይኖሯቱም የበለፀጉት ሐገራት የሚያደርሱትን ብክለት መካፈል ግድ ሆኖባታል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "አፍሪቃ", "start": 0, "end": 4 } ] } }
[]
የዛሬዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የአየር ንብረት ለዉጥንና የአፍሪቃን ጥረት ይቃኛል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "የዛሬዉ", "start": 0, "end": 4 } ], "location": [ { "text": "የአፍሪቃን", "start": 35, "end": 41 } ] } }
[]
ባለፉት እና ዓመታት ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት ምንም መሻሻልአላሳየችም ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "ባለፉት እና ዓመታት", "start": 0, "end": 12 } ], "location": [ { "text": "ኤርትራ", "start": 13, "end": 17 } ] } }
[]
አፍሪቃ የአፍሪቃ ወጣት እድል በ ዓም በጎርጎሪዮሳዊው ዓም በዚምባብዌ ካሜሩን እና በጊኒ ምርጫዎች ይካሄዳሉ ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "አፍሪቃ የአፍሪቃ", "start": 0, "end": 10 }, { "text": "በዚምባብዌ ካሜሩን", "start": 37, "end": 48 }, { "text": "በጊኒ", "start": 52, "end": 55 } ], "date": [ { ...
[]
ይህም ቢሆን ግን ምርጫዎቹ በስልጣን ደረጃ የትውልድ ለውጥ ያስገኛሉ ተብሎ የሚጠበቁ አይደለም ።
{ "entities": {} }
[]
የካሜሩን ፕሬዚደንት ፖል ቢያ የጊኒ አቻቸው አልፋ ኮንዴ ደግሞ ዓመታቸው ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የካሜሩን", "start": 0, "end": 5 }, { "text": "የጊኒ", "start": 19, "end": 22 } ], "person": [ { "text": "ፖል ቢያ", "start": 13, "end": 18 }, { "text":...
[]
የ ዓመቱ አዲሱ የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በሁለቱ ቻዎቻቸው አንፃር በዕድሜ ትንሹ ናቸው ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "የ ዓመቱ", "start": 0, "end": 5 } ], "location": [ { "text": "የዚምባብዌ", "start": 10, "end": 16 } ], "person": [ { "text": "ኤመርሰን ምናንጋግዋ", "start": 24, "end": 36 ...
[]
ባጠቃላይ አፍሪቃውያት ሀገራት በመሪዎቻቸው እና በወጣቶቻቸው መካከል ትልቅ የዕድሜ ልዩነት ይታይባቸዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "አፍሪቃውያት ሀገራት", "start": 6, "end": 18 } ] } }
[]
የአመራሩን ተግባር በቅርቡ ለወጣቱ ትውልድ ማስተላለፍ የሚያስችል ዓቢይ የተሀድሶ ለውጥ የማድረግ እቅድም በነዚህ ሀገራት ውስጥ ያለ አይመስለኝም ።
{ "entities": {} }
[]
ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የመብት ተሟጋቿ ሊንዳ ማዜሪሬ በዕድሙ በተዳከሙ መሪዎች ነው የምንተዳደረው በማለት የርሳቸውን እና የአህጉሩን ወጣት ትውልድ ቅሬታ ገልጸዋል ።
{ "entities": { "organization": [ { "text": "ዶይቸ ቬለ", "start": 0, "end": 6 } ], "person": [ { "text": "ሊንዳ ማዜሪሬ", "start": 25, "end": 33 } ], "location": [ { "text": "የአህጉሩን", "start": 77, "end": ...
[]
የ ዓመቷ ማዚሪሬ የቀድሞ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ አምባገነን መንግሥት አንፃር ታግለዋል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "የ ዓመቷ", "start": 0, "end": 5 } ], "person": [ { "text": "ማዚሪሬ", "start": 6, "end": 10 }, { "text": "ሮበርት ሙጋቤ", "start": 23, "end": 31 } ] } }
[]
ሙጋቤን የተኩት ምናንጋግዋም ቢሆኑ ግን ለተሟጋቿ ከሙጋቤ የተለዩ አይደሉም ነው የሚሉት ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ሙጋቤን", "start": 0, "end": 4 }, { "text": "ምናንጋግዋም", "start": 10, "end": 17 }, { "text": "ከሙጋቤ", "start": 31, "end": 35 } ] } }
[]
በዕድሜ የገፉትአዲሶቹ የዚምባብዌ ፖለቲከኞች የወጣት ዜጎቻቸውን ፍላጎት አገናዝበው ተገቢውን ርምጃ በመውሰድ ፈንታ ችላ እንዳሉት ማዚሪሬ አስታውቀዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የዚምባብዌ", "start": 14, "end": 20 } ], "person": [ { "text": "ማዚሪሬ", "start": 81, "end": 85 } ] } }
[]
በሕይወታቸው አንድ ቀን እንኳን ስራ ሰርተው የማያውቁ ዕድሜአቸው ዓመት የሆናቸው ዜጎች አሉን ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "ዓመት", "start": 41, "end": 44 } ] } }
[]
እነዚህ ሰዎች የደሞዝ ወረቀት ተቀብለውም ሆነ የማህበራዊ ኑሮ ድጎማ የማግኘት እድልም ኖሯቸው አያውቁም ።
{ "entities": {} }
[]
በ እና በ ዓመት መካከል ካሉት ወጣቶች መካከል ብዙዎቹ የአደንዛዥ እጾች እና ንጥረ ነገሮች ሱሰኞች ሆነዋል ።
{ "entities": { "date": [ { "text": "በ እና በ ዓመት መካከል", "start": 0, "end": 15 } ] } }
[]
ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠዋል የወደፊቱ እድላቸውም ፍሬ አልባ ሆኖ ነው የሚታያቸው ።
{ "entities": {} }
[]
ለወጣቱ ትውልድ የወደፊቱ እድል ጨለማ የሆነበት ግን ዚምባብዌ ውስጥ ብቻ አይደለም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "ዚምባብዌ", "start": 33, "end": 38 } ] } }
[]
በአህጉሩ በ እና ዓመት መካከል የሚገኘው ወጣት ቁጥር ሚልዮን ነው ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በአህጉሩ", "start": 0, "end": 5 } ], "date": [ { "text": "በ እና ዓመት መካከል", "start": 6, "end": 19 } ] } }
[]
ስራ ካላቸውም መካከል ብዙዎቹ የሰራተኛ ድሀ እየተባለ የሚጠራው ቡድን ውስጥ ነው የሚመደቡት ።
{ "entities": {} }
[]
ከአቻዎቻቸው ጋር በመሆን አንድ የወጣቶች ፓርቲ የማቋቋም እቅድ አላቸው ።
{ "entities": {} }
[]
በአንፃራቸው ብዙዎቹ የዚምባብዌ ወጣቶች በፖለቲካው ተግባር መሳተፉን እንደሚፈሩት ማዚሪሬ አስታውቀዋል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የዚምባብዌ", "start": 13, "end": 19 } ], "person": [ { "text": "ማዚሪሬ", "start": 51, "end": 55 } ] } }
[]
በዚምባብዌ በፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ውስጥ በገዢው ፓርቲ ይሁን በተቃዋሚው ጎራ ብዙ ጥቃት እና የኃይል ርምጃ ይታያል ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በዚምባብዌ", "start": 0, "end": 6 } ] } }
[]
በተለይ ብዙዎቹ ወጣት ሴቶች ይህን ሁኔታ ማለትም የሚደርስባቸውን ብዙ ትንኮሳ እና መሰል ጥቃት መቋቋም አይችሉም ።
{ "entities": {} }
[]
የናሚቢያ ዜጋ የሆነኑት ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ በዚሁ ረገድ ጥሩ ተሞክሮ የላቸውም ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "የናሚቢያ", "start": 0, "end": 5 } ], "person": [ { "text": "ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ", "start": 15, "end": 28 } ] } }
[]
በዚህ የተነሳም ከገዚው ፓርቲ ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው ሺፑሊሎ አፑማንዳ በፍርድ ቤት ብይን ባይሆን ኖሮ የፓርቲው አባል ሆነው መቀጠል ባልቻሉ ነበር ።
{ "entities": { "person": [ { "text": "ሺፑሊሎ አፑማንዳ", "start": 35, "end": 45 } ] } }
[]
በስዋፖ ውስጥ ወጣቶች አዳዲስ ሀሳቦችን ይዘው የሚመጡበት እና ድምፃቸውን የሚያሰሙበት ድርጊት ብዙም እንደማይደገፍ ነው ሺፑሊሎ አፑማንዳ ያመለከቱት ።
{ "entities": { "location": [ { "text": "በስዋፖ", "start": 0, "end": 4 } ], "person": [ { "text": "ሺፑሊሎ አፑማንዳ", "start": 75, "end": 85 } ] } }
[]
ወጣቶች በፖለቲካው መድረክ ላይ ደፈር ብለው መናገር ሲጀምሩ የፓርቲ አባላቱ ብዙ ጊዜ እኛ ለነፃነት ስንታገል አንተ የት ነበርክ
{ "entities": {} }
[]
የትምህርት ደረጃህ ግልጽነትህ ወይም ለመስራት የምትፈልገውን ወደጎን በመተው በትግሉ ውስጥ የተጫወትከውን ሚና ይጠይቁኃል ።
{ "entities": {} }
[]