input stringlengths 34 124 | output dict | schema listlengths 0 0 |
|---|---|---|
ቀዳሚው የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ ለተገደሉ የክልሉ ተወላጆች ያከናወነው የቀብር ስነ ስርዓትን የተመለከተ ዘገባ ነው ፡፡ | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሶማሌ ክልል በአወዳይ ከተማ",
"start": 5,
"end": 23
}
]
}
} | [] |
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ በወቅታዊ የሀገሪቱ የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በመኢአድ ጽህፈት ቤት የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይከተላል ፡፡ | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "ሰማያዊ ፓርቲ",
"start": 0,
"end": 8
},
{
"text": "በመኢአድ ጽህፈት ቤት",
"start": 38,
"end": 51
}
],
"date": [
{
"text": "ዛሬ",
"start": 9,
"end": 11
}
]
}
} | [] |
በመጪው እሁድ ስለሚካሄደው ስለቅማንት ህዝበ ውሳኔ የተጠናቀረ ዘገባ አለን ፡፡ | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "በመጪው እሁድ",
"start": 0,
"end": 8
}
]
}
} | [] |
የጀርመን የምርጫ ዘመቻን አስመልክቶ ከባልደረባችን ማንተጋፍቶት ስለሺ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገናል ፡፡ | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የጀርመን",
"start": 0,
"end": 5
}
],
"person": [
{
"text": "ማንተጋፍቶት ስለሺ",
"start": 32,
"end": 43
}
]
}
} | [] |
በስተመጨረሻም የምያንማር ሮሒንጃዎች ላይ እየደረሰ ባለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ እንመለከታለን ፡፡ | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "የተባበሩት መንግስታት የጸጥታው ምክር ቤት",
"start": 54,
"end": 80
}
]
}
} | [] |
ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሱዳን",
"start": 3,
"end": 7
}
],
"person": [
{
"text": "አሊ አህመድ ካርቲ",
"start": 21,
"end": 32
}
]
}
} | [] |
ጥፋቷ አንድ የክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ግለሰብ ማግባቷ ነው ። | {
"entities": {}
} | [] |
በሸሪዓ በምትተዳደረው ሱዳን ውስጥ ይህ በሕግ የሚያስቀጣ ጥፋት ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ሱዳን",
"start": 14,
"end": 17
}
]
}
} | [] |
ማርያም ያደገችው ከኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እናቷ ጋ ሲሆን የምትከተለው የክርስትናን እምነት ነው ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ማርያም",
"start": 0,
"end": 4
}
]
}
} | [] |
በዚህ እና ክርስትያን በማግባቷ የተነሳ ፍርድ ቤቱ መጀመሪያ ላይ ጊዜ በጅራፍ እንድትገረፍ በይነ ። | {
"entities": {}
} | [] |
ብይኑን ያስተላለፉት የአል ሀጅ ዩሱፍ ፍርድ ቤት ዳኛ ማርያም ሀይማኖትዋን በመቀየር ሙሥሊም ከሆነች የግርፋቱ እና የሞቱ ቅጣት ሊሻርላት እንደሚችል አስታውቃለች ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የአል ሀጅ ዩሱፍ",
"start": 13,
"end": 23
}
],
"person": [
{
"text": "ማርያም",
"start": 34,
"end": 38
}
]
}
} | [] |
ማርያም ጥፋተኛ አለመሆንዋን በተደጋጋሚ በጠበቃዋ ኤሊ ሻሪፍ አማካኝነት ለፍርድ ቤቱ በማስታወቅ ይህንን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነችም ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ማርያም",
"start": 0,
"end": 4
},
{
"text": "ኤሊ ሻሪፍ",
"start": 31,
"end": 37
}
]
}
} | [] |
በሸሪዓ ሕግ መሠረት ማርያም ሕፃኑን ልጇን ለማሳደግ የሁለት ዓመት ጊዜ ከተሰጣት በኋላ ነው የሞቱ ቅጣት ተፈፃሚ የሚሆነው ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ማርያም",
"start": 13,
"end": 17
}
],
"date": [
{
"text": "የሁለት ዓመት ጊዜ",
"start": 33,
"end": 44
}
]
}
} | [] |
አምነስቲ ኢንተርናሽናል ብይኑን በሴቶች ላይ የተፈፀመ የአድልዎ አሰራር በሚል ነቅፎታል ። | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "አምነስቲ ኢንተርናሽናል",
"start": 0,
"end": 14
}
]
}
} | [] |
የጀርመን ሕዝብ የሚርያም ጉዳይ ዘግናኝ እንደሆነበት እና ይኸው ብይን በሱዳን አኳያ በጀርመን ባለው አመለካከት ላይ ጥላ ማሳረፉ እንደማይቀር ግልጽ አድርጌአለሁ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የጀርመን",
"start": 0,
"end": 5
},
{
"text": "በሱዳን",
"start": 44,
"end": 48
},
{
"text": "በጀርመን",
"start": 53,
"end": 58
}
],
"person": [
{
"text"... | [] |
ይኸው በሚርያም ኢብራሂም ላይ የተበየነው ኢሰብዓዊ የሞት ቅጣት እንዲሻር የምንጠብቅ መሆናችንን ግልጽ እንዳደረግሁ ተስፋ አለኝ ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "በሚርያም ኢብራሂም",
"start": 4,
"end": 15
}
]
}
} | [] |
ወጣቷ ከባለቤቷ እና ከሁለት ልጆችዋ ጋ መደበኛ ኑሮ መምራት የምትችልበት ሁኔታ እንደሚፈጠርላትም ተስፋ አደርጋለሁ ። | {
"entities": {}
} | [] |
የወጣቷ ወይዘሮ ጉዳይ ከሱዳን መንግሥት ጋ የሚያገናኘው ነገር የለም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ከሱዳን",
"start": 14,
"end": 18
}
]
}
} | [] |
በወይዘሮዋ ቤተሰብ ውስጥ ጥል ከተፈጠረ በኋላ የባል ቤተዘመዶች ጉዳዩን ለፍርድ ቤት አቅረቡት እዚህ ላይ መዳረሳቸው ያሳዝናል ። | {
"entities": {}
} | [] |
የወጣቷ ወይዘሮ ጠበቆችን በብይኑ አንፃር የሱዳን ሕግ ስለሚፈቅድ የይግባኝ ማመልከቻ እንዲያስገቡ የሀገሬ መንግሥት ምክር ሰጥቶዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሱዳን",
"start": 26,
"end": 30
}
]
}
} | [] |
እና ሕግ አስፈፃሚው አካል በፍትሑ ሥርዓት ላይ ጣልቃ ሊገባ አይችልም ። | {
"entities": {}
} | [] |
የፍትሑ አውታር ለዚህ ጉዳይ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ ራሱ እንደሚያስገኝለት እናምናለን ። | {
"entities": {}
} | [] |
በሱዳን የሚሰራበት ሕገ መንግሥት የሀይማኖት ነፃነትን እንደሚፈቅድ ላረጋግጥ እፈልጋለሁ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በሱዳን",
"start": 0,
"end": 4
}
]
}
} | [] |
ይህ ገሀድ ደግሞ የሞት ቅጣት ለተፈረደባት ወጣት ወይዘሮ ጠቃሚ ሊሆን ይችላል ። | {
"entities": {}
} | [] |
ማየት የምንፈልገው ማርያም ከእስር ቤት ተፈታለች የሚል የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ነው ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ማርያም",
"start": 12,
"end": 16
}
]
}
} | [] |
ምክንያቱም አንድም ጥፋት አልፈፀመችም በትዳሯ ላይ አልማገጠችም ሀይማኖትዋንም አልካደችም ። | {
"entities": {}
} | [] |
እና የሱዳን መንግሥት በፈረመችው አንድ ዓለም አቀፍ ስምምነት መሠረትም በዚች ሀገር ውስጥ ማንም በሚከተለው ሀይማኖት የተነሳ ክትትል ሊያርፍበት አይገባም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሱዳን",
"start": 3,
"end": 7
}
]
}
} | [] |
በሊቢያ እየታየ ያለው ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ እንዲያገኝም ሕብረቱ ተፋላሚ ኃይላትን በማቀራረብ ለማወያየት እና ወደ ሰላም ለማምጣት ጥረቱን እንደሚያጠናክር ሚሸል ገልጸዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በሊቢያ",
"start": 0,
"end": 4
}
],
"person": [
{
"text": "ሚሸል",
"start": 96,
"end": 99
}
]
}
} | [] |
ኢትዮጵያ ሥጋትና ሐዘን የጫረው የምዕራብ ሐረርጌ ኹከት በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ሐረርጌ ነዋሪዎች ቁጣ እና ሐዘን ተደበላልቆ ተጭኗቸዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ኢትዮጵያ",
"start": 0,
"end": 5
},
{
"text": "የምዕራብ ሐረርጌ",
"start": 20,
"end": 30
},
{
"text": "በኦሮሚያ",
"start": 35,
"end": 40
},
{
"text": "የምዕራብ ሐረርጌ",
... | [] |
አካባቢው ላይ ያለው የሕዝቡ ስሜት መጥፎ ነው ይላሉ አስተያየታቸው የሰጡ የዞኑ ነዋሪ ። | {
"entities": {}
} | [] |
የሚሉት ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ ግለሰብ የደኅንነት ዋስትና ጠፍቷል ሲሉ ያክላሉ ። | {
"entities": {}
} | [] |
የወረዳዋ ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ሰራተኞች እንደሚሉት ወረዳዎቹ እሁድ ታኅሳስ እና ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን በሰላም ውለዋል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "እሁድ ታኅሳስ",
"start": 45,
"end": 53
},
{
"text": "ሰኞ ታኅሳስ ዘጠኝን",
"start": 57,
"end": 69
}
]
}
} | [] |
በሐዊ ጉዲና ወረዳ የሚገኙት ታዖ እና ኢብሳ ቀበሌዎች እንዲሁም የዳሮ ለቡዎቹ የቲ እና ዱረቲ ቀበሌዎች የኹከት ወላፈኑ ቀድሞ የደረሳቸው ናቸው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በሐዊ ጉዲና ወረዳ",
"start": 0,
"end": 11
},
{
"text": "ታዖ",
"start": 18,
"end": 20
},
{
"text": "ኢብሳ ቀበሌዎች",
"start": 24,
"end": 33
},
{
"text": "የዳሮ ለቡዎቹ የ... | [] |
ባልታወቀ ሁኔታ በሶማሌ በታጠቀ ኃይል ታኅሳስ ላይ በጠዋት ተኩስ ይከፈታል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በሶማሌ",
"start": 10,
"end": 14
}
],
"date": [
{
"text": "ታኅሳስ ላይ በጠዋት",
"start": 24,
"end": 36
}
]
}
} | [] |
ሲሰደድ የታጠቀው የሶማሌ ኃይል ብዙ ቤቶችን ያቃጥላል ማለት ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሶማሌ",
"start": 11,
"end": 15
}
]
}
} | [] |
አርብ እና ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት በሁለቱ ቀን የሰው ሕይወት በተለይ በኦሮሞ ወደ የሚሆን የሰው ሕይወት ጠፍቷል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "አርብ",
"start": 0,
"end": 3
},
{
"text": "ቅዳሜ ታኅሳስ ስድስት እና ሰባት",
"start": 7,
"end": 27
}
],
"location": [
{
"text": "በኦሮሞ",
"start": 50,
"end": 54
}
]
}
} | [] |
ይኼ ከጦርነቱ ጋ ወይም ከችግሩ ጋ የማይገናኝ ቀበሌ ነው ። | {
"entities": {}
} | [] |
በጉዳዩ ላይ የፌድራል መንግሥት እና የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባለሥልጣናትን ለማነጋገር ያደረግንው ጥረት አልተሳካም ። | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "የፌድራል መንግሥት",
"start": 8,
"end": 19
},
{
"text": "የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት",
"start": 23,
"end": 43
}
]
}
} | [] |
ጠቅላይ ምኒሥትር ሐይለማርያም ደሳለኝ ጉዳዩን የሚያጣራ ግብረ ኃይል መቋቋሙን ገልጠዋል ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ሐይለማርያም ደሳለኝ",
"start": 11,
"end": 23
}
]
}
} | [] |
የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ ኪ ሜ ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን አስተዳደር መቀመጫ ጭሮ አሰበ ተፈሪ ደግሞ ኪ ሜ ትርቃለች ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሐዊ ጉዲና ወረዳ ከአዲስ አበባ",
"start": 0,
"end": 20
},
{
"text": "ከምዕራብ ሐረርጌ ዞን",
"start": 25,
"end": 38
},
{
"text": "ጭሮ አሰበ ተፈሪ",
"start": 51,
"end": 61
}
]
}
} | [] |
በኢትዮጵያ ሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎች መካከል የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ከቀሰቀሰው ኹከት በኋላ ግን እንደ ቀድሞዋ አይደለችም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በኢትዮጵያ ሶማሌ",
"start": 0,
"end": 10
},
{
"text": "የኦሮሚያ ክልሎች",
"start": 14,
"end": 24
}
]
}
} | [] |
ስማቸው እንዳይገለጥ የፈለጉ የወረዳዋ ነዋሪ ምንም የተረጋጋ ነገር የለውም ። | {
"entities": {}
} | [] |
አቶ አብዱረዛቅ በወረዳዎቹ የሚስተዋለውን አለመረጋጋት ከቀደመው የድንበር ይገባኛል ውዝግብ ጋር ያገናኙታል ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "አብዱረዛቅ",
"start": 3,
"end": 9
}
]
}
} | [] |
ኃላፊው ወረዳዎቹ ከሶማሌ ክልል ጋር ባይዋሰኑም እንኳ ድንበር የሚሻገሩ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈፅሙ ቆይተዋል ሲሉ ይከሳሉ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ከሶማሌ ክልል",
"start": 11,
"end": 19
}
]
}
} | [] |
በሁለቱ ክልሎች መካከል በተቀሰቀሰው ውዝግብ በርካቶች ሞተዋል በሺዎች የሚቆጠሩም ተፈናቅለዋል ። | {
"entities": {}
} | [] |
ችግሩ መቼ መፍትሔ ሊያገኝ እንደሚችል እስካሁን በግልፅ የሚታወቅ ነገር የለም ። | {
"entities": {}
} | [] |
አቶ አብዱረዛቅ እንደሚሉት ለሕግ የሚያቀርብ እና የተፈናቀሉትን ወደ ቀያቸው የሚመልስ እና የሚግዙ ኮሚቴዎች ተቋቁመዋል ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "አብዱረዛቅ",
"start": 3,
"end": 9
}
]
}
} | [] |
የስደተኞች እልቂትና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በሺህዎች የሚቆጠሩ ስደተኞች በየጊዜው ከሊቢያ ተነስተው በሜዲቴራንያን ባህር በኩል ወደ ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ ያቀናሉ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ከሊቢያ",
"start": 52,
"end": 56
},
{
"text": "በሜዲቴራንያን ባህር",
"start": 63,
"end": 75
},
{
"text": "ኢጣልያዋ ደሴት ላምፔዱዛ",
"start": 83,
"end": 98
}
]
}
} | [] |
ስደተኞቹን ጭነው ከሚጓዙት ጀልባዎች አብዛኛዎቹ ለባህር ጉዞ የማይመጥኑ ደካማ ጀልባዎች ናቸው ማለት ይቻላል ። | {
"entities": {}
} | [] |
ሊቢያ የባህር ድንበር ላይ ግን ይህን የሚቆጣጠርም ሆነ የሚከለክል አንድም አካል የለም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ሊቢያ የባህር ድንበር",
"start": 0,
"end": 13
}
]
}
} | [] |
የተሻለ ህይወት ፍለጋ በጀልባ ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱት ከእነዚህ ሰዎች አብዛኛዎቹ በጉዞ ላይ የውሐ ሲሳይ ሆነው ይቀራሉ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "አውሮፓ",
"start": 22,
"end": 26
}
]
}
} | [] |
በርካቶች መንገድ ላይ እንደሚሰጥሙ በተደጋጋሚ የሚነገር ቢሆንም የስደተኞቹ መነሻ ከሆነችው ከሊቢያ በኩል እንደሚጠበቀው ለአስቸኳይ እርዳታ የሚደርስ የለም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ከሊቢያ",
"start": 57,
"end": 61
}
]
}
} | [] |
ዋና ከተማይቱ ትሪፖሊ የሚገኙ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ያልተለመደ ዝምታን መርጠዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ትሪፖሊ",
"start": 9,
"end": 13
},
{
"text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ",
"start": 19,
"end": 32
}
]
}
} | [] |
በዚህ የተነሳም አንዳንዴ የግል ንብረታቸውን ለመጠቀም መገደዳቸውን ያስረዳሉ ። | {
"entities": {}
} | [] |
ካለፈው ጥር አንስቶ የሊቢያ የባህር ጠረፍ ጠባቂ የድንበር ቁጥጥር ሥራ አቁሟል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "ካለፈው ጥር አንስቶ",
"start": 0,
"end": 12
}
],
"location": [
{
"text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ",
"start": 13,
"end": 26
}
]
}
} | [] |
ድንበር ተቆጣጣሪዎች የሚንቀሳቀሱት ስደተኞችን የጫነ ጀልባ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ በማቅናት ላይ መሆኑን የሚጠቁም መረጃ ካገኙ ብቻ ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ",
"start": 40,
"end": 55
}
]
}
} | [] |
የሊቢያ የባህር ጠረፍ ርዝመት ኪሎሜትር እንደመሆኑ ከሊቢያ ወደ ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ የሚሄዱ ስደተኞችን ያሳፈሩ ጀልባዎችን ለይቶ ማግኘቱ አስቸጋሪ ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሊቢያ የባህር ጠረፍ",
"start": 0,
"end": 13
},
{
"text": "ከሊቢያ",
"start": 32,
"end": 36
},
{
"text": "ኢጣላያዋ ደሴት ላምፔዱዛ",
"start": 40,
"end": 55
}
]
}
} | [] |
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን እንደሚለው ሊቢያ ውስጥ ወደ አውሮፓ ለመሄድ የሚጠባበቁ ሚሊዮን ሰዎች አሉ ። | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን",
"start": 0,
"end": 15
}
],
"location": [
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 23,
"end": 26
},
{
"text": "አውሮፓ",
"start": 1,
"end": 5
}
]
}
... | [] |
በሃገሪቱ ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚገኝ ማንኛውም ስደተኛ መጨረሻው የስደተኞች ማጎሪያ ነው የሚሆነው ። | {
"entities": {}
} | [] |
ከቀድሞ የሊቢያ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ሞትና ከመንግሥታቸው ውድቀት በኋላ አብዛኛው የሊቢያ ክፍል በተለያዩ ሚሊሽያዎች ቁጥጥር ስር ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሊቢያ",
"start": 5,
"end": 9
},
{
"text": "የሊቢያ",
"start": 50,
"end": 54
}
],
"person": [
{
"text": "ሞአመር ጋዳፊ",
"start": 13,
"end": 21
}
]
}
} | [] |
ይህም ህገ ወጥ የሰዎች አሸጋጋሪዎች ከመላ ሃገሪቱ ስደተኞችን እየሰበሰቡ በጀልባዎች አጭቀው ወደ አውሮፓ እንዲልኩ ምቹ ሁኔታ ፈጥሮላቸዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "አውሮፓ",
"start": 61,
"end": 65
}
]
}
} | [] |
ስደተኞቹን ይዘው የሚሄዱ ጀልባዎች ችግር ሲገጥማቸው የሚያሰሙት ጥሪ የሚደርሰው የባህር ጠባቂ በአካባቢው ከተገኘ ሊታደጋቸው ይችላል ። | {
"entities": {}
} | [] |
የሊቢያ የባህር ጥበቃ ሃላፊ ሞሀመድ ባይቲ እንደሚሉት ከሚታደጓቸው ስደተኞች አብዛኛዎቹ ግን ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሊቢያ",
"start": 0,
"end": 4
},
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 1,
"end": 4
}
],
"person": [
{
"text": "ሞሀመድ ባይቲ",
"start": 18,
"end": 26
}
]
}
} | [] |
አፍሪቃውያኑ ወደ ሊቢያ መመለስ አይፈልጉም አንዳንድ ትላልቅ መርከቦች ላይ ስናሳፍራቸው ያለቅሳሉ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 11,
"end": 14
}
]
}
} | [] |
ከትሪፖሊ በስተምዕራብ ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዛውያ በተባለው ስፍራ በሚገኝ የስደተኞች ማጎሪያ ውስጥ ከሚገኙት አንዱ ሴኔጋላዊው ላሚን ኬቤ ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ከትሪፖሊ በስተምዕራብ",
"start": 0,
"end": 13
},
{
"text": "ዛውያ",
"start": 33,
"end": 36
}
],
"person": [
{
"text": "ላሚን ኬቤ",
"start": 85,
"end": 91
}
]
}
} | [] |
የተሻለ ህይወት ተስፋ አድርጌ ነው ወደ ሊቢያ የመጣሁት ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 25,
"end": 28
}
]
}
} | [] |
የሊቢያ የሃገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ሊቢያ ውስጥ ሺህ የሴኔጋል ስደተኞች እንዳሉ ተናግረዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የሊቢያ",
"start": 0,
"end": 4
},
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 1,
"end": 4
},
{
"text": "የሴኔጋል",
"start": 35,
"end": 40
}
]
}
} | [] |
በማጎሪያ ስፍራ ህይወት አስቸጋሪ ቢሆንም ኬቤና ሌሎች መሰሎቹ አሁንም ሊቢያ ሲመጡ ከያዙት ተስፋ ጋር ናቸው ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ኬቤና",
"start": 26,
"end": 29
}
],
"location": [
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 44,
"end": 47
}
]
}
} | [] |
ሌላው ሴኔጋላዊ ቡባከር ጋሪ እንደሚናገረው ሊቢያ ውስጥ የተያዙበት መንገድ አሳዛኝ ነው ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ቡባከር ጋሪ",
"start": 10,
"end": 17
}
],
"location": [
{
"text": "ሊቢያ",
"start": 27,
"end": 30
}
]
}
} | [] |
እንደ ውሻ ነው የሚይዙን የዛዊያውን ካምፕ የሚጠብቁት መቶ አለቃ ካሌድ አቱሚ ስደተኞች አንዳንዴ ከሚሰጣቸው ዳቦ በስተቀር ምግብ እንደማያገኙ ነው የሚናገሩት ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የዛዊያውን ካምፕ",
"start": 16,
"end": 26
}
],
"person": [
{
"text": "ካሌድ አቱሚ",
"start": 41,
"end": 48
}
]
}
} | [] |
ጤናና አካባቢ የአየር ንብረት ለዉጥንና ለዉጡ የሚያስከትለዉን ጉዳት ለመቀነስ ይረዳሉ የሚባሉ ጉባኤዎች ዉይይቶች እና ያደባባይ ሰልፎች መደረገቸዉን በየጊዜዉ እየሰማን ነዉ ። | {
"entities": {}
} | [] |
አፍሪቃ የከባቢ ዓየርን የሚበክሉ ኢንዱስትሪዎች ባይኖሯቱም የበለፀጉት ሐገራት የሚያደርሱትን ብክለት መካፈል ግድ ሆኖባታል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "አፍሪቃ",
"start": 0,
"end": 4
}
]
}
} | [] |
የዛሬዉ ጤናና አካባቢ ዝግጅት የአየር ንብረት ለዉጥንና የአፍሪቃን ጥረት ይቃኛል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "የዛሬዉ",
"start": 0,
"end": 4
}
],
"location": [
{
"text": "የአፍሪቃን",
"start": 35,
"end": 41
}
]
}
} | [] |
ባለፉት እና ዓመታት ኤርትራ በፕሬስ ነፃነት ምንም መሻሻልአላሳየችም ይዘት ለርስዎ የምናቀርበውን አገልግሎታችንን ለማሻሻል በማሰብ ኩኪዎችን እንጠቀማለን ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "ባለፉት እና ዓመታት",
"start": 0,
"end": 12
}
],
"location": [
{
"text": "ኤርትራ",
"start": 13,
"end": 17
}
]
}
} | [] |
አፍሪቃ የአፍሪቃ ወጣት እድል በ ዓም በጎርጎሪዮሳዊው ዓም በዚምባብዌ ካሜሩን እና በጊኒ ምርጫዎች ይካሄዳሉ ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "አፍሪቃ የአፍሪቃ",
"start": 0,
"end": 10
},
{
"text": "በዚምባብዌ ካሜሩን",
"start": 37,
"end": 48
},
{
"text": "በጊኒ",
"start": 52,
"end": 55
}
],
"date": [
{
... | [] |
ይህም ቢሆን ግን ምርጫዎቹ በስልጣን ደረጃ የትውልድ ለውጥ ያስገኛሉ ተብሎ የሚጠበቁ አይደለም ። | {
"entities": {}
} | [] |
የካሜሩን ፕሬዚደንት ፖል ቢያ የጊኒ አቻቸው አልፋ ኮንዴ ደግሞ ዓመታቸው ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የካሜሩን",
"start": 0,
"end": 5
},
{
"text": "የጊኒ",
"start": 19,
"end": 22
}
],
"person": [
{
"text": "ፖል ቢያ",
"start": 13,
"end": 18
},
{
"text":... | [] |
የ ዓመቱ አዲሱ የዚምባብዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ በሁለቱ ቻዎቻቸው አንፃር በዕድሜ ትንሹ ናቸው ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "የ ዓመቱ",
"start": 0,
"end": 5
}
],
"location": [
{
"text": "የዚምባብዌ",
"start": 10,
"end": 16
}
],
"person": [
{
"text": "ኤመርሰን ምናንጋግዋ",
"start": 24,
"end": 36
... | [] |
ባጠቃላይ አፍሪቃውያት ሀገራት በመሪዎቻቸው እና በወጣቶቻቸው መካከል ትልቅ የዕድሜ ልዩነት ይታይባቸዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "አፍሪቃውያት ሀገራት",
"start": 6,
"end": 18
}
]
}
} | [] |
የአመራሩን ተግባር በቅርቡ ለወጣቱ ትውልድ ማስተላለፍ የሚያስችል ዓቢይ የተሀድሶ ለውጥ የማድረግ እቅድም በነዚህ ሀገራት ውስጥ ያለ አይመስለኝም ። | {
"entities": {}
} | [] |
ዶይቸ ቬለ ያነጋገራቸው የመብት ተሟጋቿ ሊንዳ ማዜሪሬ በዕድሙ በተዳከሙ መሪዎች ነው የምንተዳደረው በማለት የርሳቸውን እና የአህጉሩን ወጣት ትውልድ ቅሬታ ገልጸዋል ። | {
"entities": {
"organization": [
{
"text": "ዶይቸ ቬለ",
"start": 0,
"end": 6
}
],
"person": [
{
"text": "ሊንዳ ማዜሪሬ",
"start": 25,
"end": 33
}
],
"location": [
{
"text": "የአህጉሩን",
"start": 77,
"end": ... | [] |
የ ዓመቷ ማዚሪሬ የቀድሞ ፕሬዚደንት ሮበርት ሙጋቤ አምባገነን መንግሥት አንፃር ታግለዋል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "የ ዓመቷ",
"start": 0,
"end": 5
}
],
"person": [
{
"text": "ማዚሪሬ",
"start": 6,
"end": 10
},
{
"text": "ሮበርት ሙጋቤ",
"start": 23,
"end": 31
}
]
}
} | [] |
ሙጋቤን የተኩት ምናንጋግዋም ቢሆኑ ግን ለተሟጋቿ ከሙጋቤ የተለዩ አይደሉም ነው የሚሉት ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ሙጋቤን",
"start": 0,
"end": 4
},
{
"text": "ምናንጋግዋም",
"start": 10,
"end": 17
},
{
"text": "ከሙጋቤ",
"start": 31,
"end": 35
}
]
}
} | [] |
በዕድሜ የገፉትአዲሶቹ የዚምባብዌ ፖለቲከኞች የወጣት ዜጎቻቸውን ፍላጎት አገናዝበው ተገቢውን ርምጃ በመውሰድ ፈንታ ችላ እንዳሉት ማዚሪሬ አስታውቀዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የዚምባብዌ",
"start": 14,
"end": 20
}
],
"person": [
{
"text": "ማዚሪሬ",
"start": 81,
"end": 85
}
]
}
} | [] |
በሕይወታቸው አንድ ቀን እንኳን ስራ ሰርተው የማያውቁ ዕድሜአቸው ዓመት የሆናቸው ዜጎች አሉን ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "ዓመት",
"start": 41,
"end": 44
}
]
}
} | [] |
እነዚህ ሰዎች የደሞዝ ወረቀት ተቀብለውም ሆነ የማህበራዊ ኑሮ ድጎማ የማግኘት እድልም ኖሯቸው አያውቁም ። | {
"entities": {}
} | [] |
በ እና በ ዓመት መካከል ካሉት ወጣቶች መካከል ብዙዎቹ የአደንዛዥ እጾች እና ንጥረ ነገሮች ሱሰኞች ሆነዋል ። | {
"entities": {
"date": [
{
"text": "በ እና በ ዓመት መካከል",
"start": 0,
"end": 15
}
]
}
} | [] |
ምክንያቱም ተስፋ ቆርጠዋል የወደፊቱ እድላቸውም ፍሬ አልባ ሆኖ ነው የሚታያቸው ። | {
"entities": {}
} | [] |
ለወጣቱ ትውልድ የወደፊቱ እድል ጨለማ የሆነበት ግን ዚምባብዌ ውስጥ ብቻ አይደለም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "ዚምባብዌ",
"start": 33,
"end": 38
}
]
}
} | [] |
በአህጉሩ በ እና ዓመት መካከል የሚገኘው ወጣት ቁጥር ሚልዮን ነው ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በአህጉሩ",
"start": 0,
"end": 5
}
],
"date": [
{
"text": "በ እና ዓመት መካከል",
"start": 6,
"end": 19
}
]
}
} | [] |
ስራ ካላቸውም መካከል ብዙዎቹ የሰራተኛ ድሀ እየተባለ የሚጠራው ቡድን ውስጥ ነው የሚመደቡት ። | {
"entities": {}
} | [] |
ከአቻዎቻቸው ጋር በመሆን አንድ የወጣቶች ፓርቲ የማቋቋም እቅድ አላቸው ። | {
"entities": {}
} | [] |
በአንፃራቸው ብዙዎቹ የዚምባብዌ ወጣቶች በፖለቲካው ተግባር መሳተፉን እንደሚፈሩት ማዚሪሬ አስታውቀዋል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የዚምባብዌ",
"start": 13,
"end": 19
}
],
"person": [
{
"text": "ማዚሪሬ",
"start": 51,
"end": 55
}
]
}
} | [] |
በዚምባብዌ በፖለቲካ ፓርቲዎቻችን ውስጥ በገዢው ፓርቲ ይሁን በተቃዋሚው ጎራ ብዙ ጥቃት እና የኃይል ርምጃ ይታያል ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በዚምባብዌ",
"start": 0,
"end": 6
}
]
}
} | [] |
በተለይ ብዙዎቹ ወጣት ሴቶች ይህን ሁኔታ ማለትም የሚደርስባቸውን ብዙ ትንኮሳ እና መሰል ጥቃት መቋቋም አይችሉም ። | {
"entities": {}
} | [] |
የናሚቢያ ዜጋ የሆነኑት ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ በዚሁ ረገድ ጥሩ ተሞክሮ የላቸውም ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "የናሚቢያ",
"start": 0,
"end": 5
}
],
"person": [
{
"text": "ጆብ ሺፑሉሎ አሙፓንዳ",
"start": 15,
"end": 28
}
]
}
} | [] |
በዚህ የተነሳም ከገዚው ፓርቲ ብርቱ ተቃውሞ የገጠማቸው ሺፑሊሎ አፑማንዳ በፍርድ ቤት ብይን ባይሆን ኖሮ የፓርቲው አባል ሆነው መቀጠል ባልቻሉ ነበር ። | {
"entities": {
"person": [
{
"text": "ሺፑሊሎ አፑማንዳ",
"start": 35,
"end": 45
}
]
}
} | [] |
በስዋፖ ውስጥ ወጣቶች አዳዲስ ሀሳቦችን ይዘው የሚመጡበት እና ድምፃቸውን የሚያሰሙበት ድርጊት ብዙም እንደማይደገፍ ነው ሺፑሊሎ አፑማንዳ ያመለከቱት ። | {
"entities": {
"location": [
{
"text": "በስዋፖ",
"start": 0,
"end": 4
}
],
"person": [
{
"text": "ሺፑሊሎ አፑማንዳ",
"start": 75,
"end": 85
}
]
}
} | [] |
ወጣቶች በፖለቲካው መድረክ ላይ ደፈር ብለው መናገር ሲጀምሩ የፓርቲ አባላቱ ብዙ ጊዜ እኛ ለነፃነት ስንታገል አንተ የት ነበርክ | {
"entities": {}
} | [] |
የትምህርት ደረጃህ ግልጽነትህ ወይም ለመስራት የምትፈልገውን ወደጎን በመተው በትግሉ ውስጥ የተጫወትከውን ሚና ይጠይቁኃል ። | {
"entities": {}
} | [] |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 227