text
stringlengths
1
146
label
int64
0
2
አብይ እነን የምሳዝነው አንተም ኦሮሞን ህዝብ ከዚህ በፊት ከከዱት ብዙ ይሁዲዎች ጋር መደመርህ ብቻ ሳይሆን አንተም ይሁዳ ሆነህ መገኘትህ ነው። እግዝአብሐሄርም የስራህን ይ…
2
በገዛ እጄ እጣ ፈንታዬ በል ውጣ።
2
በኬኒያ የአሜሪካ ጦር ካምፕ ዛሬ በአል-ሸባብ ጥቃት ደረሰበት
2
ባሌ ሰው ጠፋ። እንደ አሜባ ተበጣጥሶ ማለቁ ነው። ከዚህ በፊት ግማሽ ወረዳዎች ወደ አርሲ ታጥፈው እንደነበር የሚታወስ ነው።
2
ደግ ነገር ስለማንውድ፣ የቀናነት ችግር ስለአለብን፣ የተዛባ ክፋት ያረቀው ግንዛቤና ደንቆሮች ስለሆን ነው እንደአህያዋ ሥጋ አመዱ ብቻ የሚያሰኘን!
2
ሞጣ ላይ ክርስቲያኑ ሱቁን ከፍቶ ሰራውን እየሰራ ሙስሊሙ አንገቱን ደፍቶ እያለቀሰ ይገኛል!! እንደዚህ አይነት አሳፋሪ ጎረቤት ጋር መኖር ልብን ያደማል!!
2
ድሮም እኮ ዳቦ መጥፊያችን ነው፤ ድፎ ሲሆን አስቡት ??
2
ወይ ጉድ! አውቆ አብድ ነው ባክህ
2
ለዚህ poor ገገም ድንጋይ ራስ ካለበት ፎቅ መወርወሮ ብቻ ነበር የሚገባው። Another form of TPLF.
2
Someone stop me from usin የኢትዮጵያን ጽሑፍ በመጠቀም ፡፡ ከእንግዲህ አስቂኝ አይደለም። የአንተ አካል. ይጠፋል ፡፡ ወደፊት ደም ፡፡ መፍሰስ። በተስፋ መቁረጥዎ ውስጥ…
2
መወለድ ነበረበት። ዛሬም በሃይማኖታዊ ዓለም ውስጥ የያዝነውን ስፍራና ስልጣን ወደ ጎን ትተን ወደ ጌታ ካልመጣን ዳግም ተወልደን የእግዚአብሔርን መንግስት ማየት አንችልም።
2
እኛ= እሄንን ድርጊት ከማውገዝ ይልቅ ዝምታን የመረጡ፣በተለይ ወጣቶቹ (የጢቅት ሰዎች የጥፋት ተልዕኮ ማስፈፀሚያ የሆኑ)፣ተቋሞቻችን (የተሰጣቸውን ሀገራዊ ግዴታ መወ…
2
አማርኛ እያወራን መግባባት ካልቻልንማ ምን ማድረግ ይቻላል?! ??
2
የጉራጌ ዞን ውስጥ የታሰሩ የህሊና እስረኞች ይፈቱ ብሎ አለማለት ክህደት ነው፡፡ ህዝባው ጥላቻ ነው፡፡ ለህዝብ ጥቅም መስራት እንደ ወንጀል የሚታየው ነገር ሊቆም ይገባል፡፡ ፍትህ ተጓድሎዋል ht…
2
እቺን ትልቅ ሃገር ለመምራት የተሰበሰቡት?? እነዚህ እራሳቸውን መምራት ማይችሉ ግማሾቹ አዛውንት ማቆያ፤ ግማሾቹ ፍርድ ቤት ቀርበው ላስጠፉት ነብስ መቀጣት ሲኖርባቸው ሃገር እንመራለን…
2
ከ10 ሚሊየን የማይበልጡ እና ከ60 ሚሊየን የቱ ነው የሚበልጠው ለዛ ነው አማራው የማይቀበለው እናንተ 10 ሚሊየን አናሳ ናቸው
2
ሳያልፍልን ደሞ 3ኛው የዓለም ጦርነት ሊጀመር ነው
2
እውነት ነው አባቴ እንዲህ ተረዳድተን ፣ ተደጋግፈን በደስታውም በሀዘኑም አብረን ነው የኖርነው ; እንዳሁኑ የተማሩ ማሀይሞች የዘር እና የክልል ፖለቲካ አምጥተው መርዝ ከመርጨታቸው በፊት። ????❤
2
እሰክንድር ነጋ በኢትዮጵያ የርስ በርስ ግጭት አንዲቀጣጠልኀ ነዳጁን እያዘጋጀ ያለ ፋኖ ነው
2
ገፄን የጠለፉት ወሮበሎች ከ6 ወራት በኋላ ዛሬ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈውበታል። የአማራ አይቲ ባለሙያዎች ይህን አካውንት እንዳገኘው ወይም እንዲዘጋ በማድረግ እገዛችሁን…
2
የዘመኑ ኢትዮጵያዊነት እና ፌደራላዊነት አቀንቃኞች ድሮ መለስ ዜናዊ ትምክህተኛ ና ጥገኛ ካላቸው የሚለዩት በምንድን ነው?
2
ተማሪዎች ትምህርት ማቋረጥና ሞት ያሳስበናል! ከሁሉ በላይ ደግሞ የሚዲያም የመንግስትም ነገሩን በዝምታ ማለፍ ያስተዛዝባል፣ ያሳዝናል!
2
ወረኛ
2
4/7- ኢትዮ 360: የኮሮና ቫይረስን ወደኢትዮጵያ እንዲገቡ ያደረገው የጀዋርና የቄሮን ሚስጥር የያዘ ቪዲዮ በእጃችን ገብቷል:: ለሀገር ደህንነትና ሰላም ስንል ይፋ ላለማድረግ ወስንናል??????
2
የሚቶለቱለ አንዳች ይቶልትልብህ መርዝ ሰው በላ አውሬ አስመሳይ ጥፋ ከዚህ ወረኛ
2
እረ እዚህ ወረፋ እየጠብኩ የ ቡና ሴትዮዋ በስልክ ስታወራ ድምጿ ታምቡር ይበጥሳል
2
አጼ ኃይለስላሴ በምጽዋ በ1945 ዓ/ም ያሰሩት መስጊድ የመሰረት ድንጋይ ጽሁፍ ኦነጉ አህመዲን ጀበል ተብየው ሲወቅሳቸው ሰምቼ ነበር ይሄን ምን ትላለህ በሉት እስቲ መቼም ተሳስ…
2
የቀን ጅቦች ጉራ መሆን ኣለበት ?????? እንጂ ጤነኛ ኣንጎል ያለው ገንዘቡንና ስሙን እንደው ዝም ብሎ ኣያጠፋም።
2
Trump ስለ ግድቡ አንድም ነገር አላለም!ስለ ግድቡ መሆን አለበት እያወራ ያለው ሚሉት ሌሎች ናቸው።
2
አየር ላይ ተንሳፈዋል እኮ:: በትምህርት ቤቶች ውስጥ የተሰገሰጉትን የማይመረቁ ቦዘኔ ቄሮዎችን: የኦነግ/የህዋሃት አቀንቃኞችን እና የሃይማኖት አክራሪዎችን ለምንድነው መንጥረው ማያባሯቸው?
2
ጠቅላይሚኒስትሩ አገር የመምራት አቅም የላቸውም አቶ ልደቱ አያሌው
2
መሬት ላይ ባለው ሀቅ መሰረት አንድ ስህተት አይደለም መቶ ስህተት ይሰራል ማን Merera Gudina ከጁዎር ጋር በአንድ አልጋ ላይ ይተኛሉ ብሎ አሰበ። እኔ ቡልቻ…
2
መልካም ዜና ነው ክፉ አውሬ አይልመድ ከለመደም አይውለድ ይባላል፡፡ እነዚህ ክፉ አውሬዎች መፋረድ ተገቢ ነው፡፡ ክልሉ ከጎበዝ አለቆች መጽዳት አለበት፡፡
2
የተመሠከረላት ጀግና ነች .. እንኳን ያንቺ አይነቷን ዱቄት ስንቷን አንጰርጵራለች
2
ታይምስ ሚዲያ… ሰሞነኛ ጉዳዮች! ****************************** “… ኦፌኮ የጃዋር ጥፋት ማስፈጸሚያ ካባ ነው የሚሆነው፤ ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ የተዘጋጀው ለምርጫው ነው… ”…
2
ልክ ብለሃል። እኛማ ተተብትበናል።
2
‹‹አእምሮን በተገደበ ነፃነት ውስጥ ማንቀሳቀስ ትርፉ ባርነት ነው››
2
ኩራት ወንድምን በመግደል ፥ በማሰር ፥ በማሰቃየት እና ሀገር በመዝረፍ ሆነ እንዴ?
2
አይገርምህም ያቺ ቡዳ እንኳን የማይበላት ልጅ ቆንጆ ተብዬ ተለከፍኩ ብላ ስትቀውጠው ናፍቆት እንባ ዱብ ዱብ ስትጫወት እንዳልነበር?????♂️
2
So what? መግለጫ! ጥሩ ቀልድ ነዉ
2
ይሄንን እኮ ነው መቻል ያቃተኝ ራስ ዳሽን ራሱ እንደናንተ ራሱን መች ይቆልላል በየሱስስስ ስም????
2
ለማንኛውም የኢትዮጵያ በጀት 13 ቢልዮን አይደለም
2
ናማ የበግ ወጥ ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት መክት
2
ጫት ተራ
2
ባለጌ በሁሉም ዘርና ሀይማኖት አለ የሚወክለውም እራሱንና መስሎቹን ነው ሁሴንን ግን በግድ የበታችነትይስማህ ማለት አትችልም እሱኮ እራ…
2
ልብ ወለድ መጽሃፍ እኮ እላልኩም:: ትክክለኛ ማስረጃ ነው ያልኩት!
2
አንቺ ልጅ እየተበላሸሽ ነዉ ፣ከነማን ጋር መዋል ጀምረሽ ነው? ዋ!
2
የኢዜማው፡ቱልቱላ ብርሃኑ ነጋ ኮ/ል ኣብይን እንደሚያማክር የምርጫ ቦርድ ሪፎርምም እንድሚያግዝ ሲናገር ሰምተናል። ኣማራ እስረኞችን ማስፈታት እንዴታ ኣቃታቹ? ወይስ የእርሶውም የኣዞ እምባ ነገር ነው!
2
አንተ ሸይጣን በማስመሰል ስትውል ያዛነፍከውን ሚዛን ለመጠበቅ ይሆን?
2
ምን የጉድ ሃገር ነው.... ምርጫ አይደረግም ብሎ ቅስቀሳ?
2
ይሄ የችኮች ሴራ ነው ????
2
የአብይ ተላላኪ እንዳይሆን ብቻ ምኞቴ ነው
2
የሜሞሪ ሎስ እንኳን ተጠቂ ነኝ! አልዋሽም!
2
ቆሻሻዎቹ አፄዎች የኢትዮጵያን ሙስሊም የበደሉት በደል የትየለሌ ነው!!!
2
Shame! የጋራ እፍረታችን ነው። የኛው ነውር ነው። ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
2
ይህ ትዉድ እኮ ስለባህር በር እንዳያነሳ አድርገዉ መለስና ኢሳያስ ጠፍጥፈው የሰሩት ትወልድ ነዉ
2
ይሻላል አላቹ?? Peace ይመቻቹ... አስቴር ትሙት 2012 በሀበሻ አቆጣጠር አልመሰለኝም ነበር ??...ላሽ ላሽ ላሽ
2
እንካን አንድ ሉኣላዊ ሀገር ይቅርና አንድ ቤተሰብ እንድህ አፍኖ ማስተዳደር ይከብዳል አንተ ዝግ
2
ትታጠባታለህ !!! የፍልውሃ መግቢያ በርን በሁለት እጆቹ ጭብጥ አድርጎ ይዞ አልገባም እያለ ይጮሃል ። ወዲህ ያለው ሰው. .ከንፈሩን በቁጭት ነክሶ ትገባታለህ ፡ ትታጠባታለህ እያለ…
2
ጽሕፍቶና ድዩ ወይስ ዕጫና? ኢሳይያስ ኣሳሪ፡ ንሕና ተኣሰርቲ! ኢሳይያስ ሰጓጒ፡ ንሕና ተሰጎግቲ! ኢሳይያስ ቀታሊ፡ ንሕና ተቐተልቲ! ኢሳይያስ ዋና ሃገር፡ ንሕና ጓኖት! ዋእእእ...፡ ገለስ ንሕሰብ ደኣ!!
2
ይሄን ብቻ ሳይሆን አሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ዮናስ ለ3 ቀን ተኝቶ መተፋቱንም አምናለው…..አይደለም _ ይሄን አሳነባሪውን ዮናስ ዋጠው ተብሎ ተጽፎም ቢሆን አምናለው በቃ አምናለዋ ?????????♀️
2
ሰወች የሰውን አርቆ ማሰብ ይዘነጉት እና።በነሱ እይታ ብቻ እውነታውን ትተው በውሸት አወኩልህ ሲሉ አይከብዳቸውም። ጥፋታቸውንም ላለማመን ይግተረተራሉ።ለተጎጅው ግን ድርብ ቁጣን ይጨምራ…
2
ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አሉ። ሌላው ቀርቶ እንዴው አንዳንድ ክልሎች ላይ የተዘረጋው አፓርታይዳዊ ስርዓት በቀረ!
2
ኃጢአትዎ እንደሚቀጡ ያምናሉ ናቫሮ ቼር ፡፡ ተግባርዎ በሰይጣን ታይቷል እናም እሱን አልታዘዙም።
2
ውይ ችኮላህ...እስቲ ዝም በል የተወናበደ ፎሎወር ላግበስብስበት lol
2
Tigist. There is no place in the world ለንደዚህ አይነት ደደብነት:: ስህተት ሁላችንም ንሰራለን:: ግን: ያን ስህተት አቅፎ መ…
2
ስንቶቻችንን ሼቦች እንዳለች አላወቀችም??
2
ጭቃ ነህ ከምንሊክ በላይ ባርያ
2
አይ እኔ በቅርቡ ተመሳሳይ መኪና እንደዛ ስለገዛሁ ከዛ በላይ አይሆንም ብዬ ነው ??
2
አጋንንቶች ነፍሴን ይመገባሉ። መሪዬን አገለግላለሁ ፡፡ እኔ ነፍሳትን አመጣለሁ
2
እየበራ ስትል ? ሰው እየሞተ በጠራራ ፀሐይ በገዛ ሀገሩ ከፎቅ እየተወርወር ያለ ሀጢያታቸው ፍርድ እያጡ ዜጎች ነው
2
የመንግስት ወይም የጠ/ሚሩ ችግር ለምን አቅም ወይም ፍላጎት አልኖረውም ሳይሆን ለርካሽ የፖለቲካ ፍላጎት እየተጠቀመባቸው እንዳይሆን ስጋት አለኝ:: ያ ባይሆን ኖ…
2
እኔን በመናቅ ምክንያት አንቺን እና ቤተሰቦቻችሁን የሚያስፈራራ የ 1000 አጋንንትን ቁጣ ትጋፈጣላችሁ
2
ሞት ባሁን ሰአት በኢትዮጵያ የጉንፋንን ያህል ተሰሚነት የላትም
2
እንዴት ግን ከዲያስፖራ አንድ ጤነኛ ይጠፋል? የተሻለ አእምሮ ህክምና እኮ እዚያው ነው ያለው? ለነገሩ 16 ሰዓት ሰርታችሁ በግላችሁ እንኳን ቤት መከራየት አትችሉም…
2
እኔ የጎጃም ነጻ አውጪ ግንባር አቋቁሜ አባላት አስመለምልሃለኋ! :-)
2
እንደ አንዳንድ እግርኳስ ተመልካች ባላንዶሩን ተሸልሞ ለማያውቅ ሰው እንዲሰጥ የመፈለግ ነገር ይታይባቸዋል ይሄ በግልህ ጥሩ ሆነህ ቡድንህን በመጥቀም የምታገኘው ሽልማት ነው ሊዮ ደሞ ከማንም በላይ ምርጥ ነበር
2
እኔ ከዑርዱ ጋር መቼም አላነጋግርም። ወደ ቤት ሂድ
2
እሱ ኮ ወያኔ ሳይቸግርው አስሮ ያጀገተው አሸባሪ ፀር ኢትዮጵያ የአረብ ተላላኪ ነው
2
ኢህአዴግ ተቺዎቹን ማዋከብ፣ ማሰር፣ መግደል ባህሉ ነው። ይህን ባህሉን ወደ PP ይዞት ከተሻገረ… ከብልፅግና ላይ «ፅ» ገድፈን ለመጥራት እንገደዳለን።
2
ቃሚ ብቻ መሰለህ እንዴ ሚከየፈው? እንዳንተ በእኔ አውቃለሁ እኔ ብቻ; ናላው የናወዘ በርጫ አይደለም ውሃም አያስፈልገው ለመቀወስ!! የየርትራ ነገ…
2
እንደ እናንተ ያለ ባንዳ አዝለን ነው እኮ ይምንኖረው!
2
አንተም አሁን ወንድ ተብለ።
2
የኢራኑ ዋና ሜጀር ጄነራል ኮማንደር ሱሌይማን በአሜሪካው ድሮን ተገደሉ የሚሉ ዜናዎች እየወጡ ነው:: አሁኑኑ ነው ሶስተኛውን የአለም ጦርነት ማፍራት..
2
የሚያሳየን ክልሉ ተግባሩን በተመለከተ ያለው አቋም ከውግዘት በተቃራኒ ተራ እንደሆነ ማሰቡ ነው። ተግባሩን ለማረም እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ ያቃጠለውን ሽብርተኛ አካል ላለማስከፋት ሲል ሙስ…
2
እልከሰከሳለሁ እያጥራቸው ስር ስር፣ ፈተው እንደምቦሳ ይለቁሽ ይመስል... የአርሶ አደር ወግ
2
ምነው አይደለም እንዴ?
2
እኔኮ በጎ ጎናቸውን ስል በአጠቃላይ ለአገሪቱ ስለሠሩት ማለቴ ነበር። ሙስሊሙንማ ለማጥቃት ለማግለል ሲዶልቱ እንደኖሩ ነው የማምነው። ያም ቢሆን የዋሏቸው ውለ…
2
ኣብይ ኣህመድ ለህወሓት ያቀረበው ጥያቄ መልስ ባለማግኘቱ ከፍተኛ ቀውስ ላይ ይገኛል።
2
ኣይ የኣእምሮ ድህነት
2
ቆይ ግን ፡ ሳስበው፡ ተላላኪው ታምራትን ምን ትሉታላችሁ፡ እሱ ተራ ጋዜጠኛ ነው፡ ይሄ ሰውዬ እያለላችሁ፡ ኣሰብን ለመያዝ ስንት ኢትዮጵያኖችን ኣሰልፎ የተዋጋን፡ ኣሁንም በዚህ ጉዳይ…
2
አህ
2
ለማ = አፍራሽ ??
2
አስመሳይ
2
ኢዜማ ለኦሮሞ ብሄርተኞች የሚያደርግርውን ጥንቃቄ ለሌላው የሚነፍገው ለምን ይሆን? ኢዜማ በአማራ እየተወገዘ ያለው የሰለጠነ ፖለቲካ አራማጅ ስለሆነ ነውን? ብርሃኑ ናዝሬት፥ደብረዘ…
2
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈረደበት ሬድዋን ሁሴንን ሲገላገል ንጉሱ ጥላሁን የሚባል ቀዳዳ መጣለት ሃይለ ማርያም ደሳለኝ እንኳን ሄደ ብሎ ጮቤ ሲረግጥ አፈ ቅቤው መርዘኛ እባብ ኮሎኔል አብይ አህመድን ተካለት ፀሎት ያስፈልጋል !
2
ጠሚር አብይ አህመድ በሚታሙባቸው ሁለት ነገሮች ላይ ደጋግመው ሲናገሩ ሰማሁ እውነትና እውቀት 12ንኛ ክፍል ሳያጠናቅቅ ዶክትሬት በቆረጣ ያገኘ የራሱን ኢታማዦር ሹም በሻጥር የገደለ…
2
ሀበሻ እኮ በአመት ሁለት ጊዜ መልካም አዲስ አመት የሚል ግራ የተጋባ ህዝብ ነው !!!
2
አህመዲን ጀበል የዕምነት ሰው ሳይሆን የኦነግ የውስጥ ሥራ አስፈፃሚ ነው::
2
እውነት የኤርትራ ህዝብ ነጻ ወጧል? ነጻ መውጣት ማለት ምን ማለት ነው?
2