audio audioduration (s) 5.41 15.5 | file_name stringlengths 21 21 | folder stringclasses 76
values | transcription stringlengths 2 195 | confidence stringclasses 2
values | trim_start_seconds float32 0 2 | trim_end_seconds float32 0 2 | reason_start stringclasses 8
values | reason_end stringclasses 12
values | has_incomplete_words bool 2
classes | notes stringclasses 611
values | original_path stringlengths 72 72 | batch_index int32 20 4.18k | global_index int64 0 13.1k |
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ch_2_segment_0049.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እቤት ውስጥ ሜቢ ሰርቭ ሊያደርግህ የሚችል ሰው ስምንት ሰውም ልትቀጥር ትችላለህ ገባህ መኪና የሚያጥብ በር የሚከፍት ጽዳት ልብስ የሚያጥብ ምግብ ለልጆችም በጣም ብዙ ነገሮች ብዙ ሰው ይሄን ነገር አፎርድ ላያደርግ ይችላል እንደው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0049.wav | 800 | 7,922 | ||||
ch_2_segment_0050.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ለዚህ ነው በጣም መታሰብ ያለበት ማለት ወንዶች እኔ ኢኮኖሚውን ይዘው ለሚስቶቻቸው ብዙ ተሰቃይተው ቢያመጡና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0050.wav | 800 | 7,923 | ||||
ch_2_segment_0051.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ያመጡና ቤት ሲመጣ ሚስት ወንዱን ሰላም ብትሰጠው ደስ ይለኛል ባትጨቃጨቅ በቃ ማን ደወለ ምን አየህ ስልክህ እንዲህ ሆነ ምናምን ወንዱ እኮ ዝም ካልሽው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0051.wav | 800 | 7,924 | ||||
ch_2_segment_0052.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እና በጣም ወንዶቻችን የሚጨነቁ ይመስለኛል እኔ ብዙ ስራ ላይም ስለማያቸው ነው ስራ ላይ የሆነ ሴት ድምጽ ከሰማች ማን ነች ምናምን እንዴ ምንድን እንዴት በጣም ከባድ ነገር ነው ይሄንን ሴቶቻችን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0052.wav | 800 | 7,925 | ||||
ch_2_segment_0053.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሴቶቻችን መተው መተው መተው መተው የትም አይሄድም የትም አይሄድም እንዴ ትዳሩ ኑሮ ምናምኑ እና በጣም ትንሽ ሴቶቻችን መስራት ያለባቸው ይመስለኛል ምክንያቱም ጠንካራ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0053.wav | 800 | 7,926 | ||||
ch_2_segment_0054.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ጠንካራ እንደዚህ ሀይለኛ መሆን የለባቸውም በቃ ማለት ሌትም ይስራ ገንዘቡን ያምጣ እኛ ደግሞ ከሰጠነው ያመጣል እኮ ሰላሙን ከሰጠነው ያመጣል ብዬ ነው የማስበው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0054.wav | 800 | 7,927 | ||||
ch_2_segment_0055.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | የማስበው ትልቁ ነገር ደግሞ እኔ ወንዶቻችን ያሳዝኑኛል ኦፍኮርስ አንዳንድ መጥፎ ወንዶችም አሉ ግን መጥፎዎቹም ቢሆኑ ሚስቶቻቸውን በጣም ነው የሚወዱት እኔ ኢትዮጵያዊ እንዳየሁኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0055.wav | 800 | 7,928 | ||||
ch_2_segment_0056.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በጣም ተጣልቶም ሚስቱን ነው የሚያስበው እኮ ግን አይ ዶንት ቲንክ ሴቶቹ ያንን አይረዱም ውጪ ስለወጣ የረሳት ይመስላታል ስላል | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0056.wav | 800 | 7,929 | ||||
ch_2_segment_0057.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ስላልደወለ የረሳት ይመስላታል 24 ሰዓት ነው የሚያስባት አይደውል የራሱ ጉዳይ ለምን ለምን ይጨቃጨቃሉ ምክንያቱም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0057.wav | 800 | 7,930 | ||||
ch_2_segment_0058.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እንዴ ዋትስ ላይፍ አፍተር ኦል መኖር ማለት ምንድነው ሚኒንጉ እንዴ የሰው ልጅ እኮ እዚህ ምድር ላይ አንዴ ነው የመጣው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0058.wav | 800 | 7,931 | ||||
ch_2_segment_0059.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ትጠብቆ ከባልና አይሰራም ይሄ ነጮች ላይ የተለመደው ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ ላይሰራ ቢኮዝ ኢኮኖሚካሊም ትንሽ ዝቅ ያለን ስለሆነ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0059.wav | 801 | 7,932 | ||||
ch_2_segment_0060.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ደስታ የሚያገኝባቸው ነገሮች ለየት ያሉ ናቸው ወንዶቻችን ለምንድነው ይሄንን የማናስተውለው እዛ ጋር ስላደረገ እኔ ከዚህ በፊት የገጠመኝን ልንገራችሁ አክሊ አልናገርም ብዬ ነበር ግን ልናገር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0060.wav | 801 | 7,933 | ||||
ch_2_segment_0061.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ውጭ ሀገር እንደሄድኩኝ እኔ የገመትኩት አብሬ ሽንኩርት እንዲከትፍ ምናምን ምናምን ነበር የገመትኩት ከዛ ለካ ወንዶች ያው ኢትዮጵያዊ ወንድ አልለመደም እንደዚህ አይነት ነገር ከዛ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0061.wav | 801 | 7,934 | ||||
ch_2_segment_0062.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በሰላም መኖር ለካ እንደምትችል ለራሴ ነገርኩት ማለት ነው ማንም ሳይለኝ ሶ ኢንስተድ ኦፍ ሲክስ ኦ ክሎክ አስራ ሁለት ሰዓት ከምነሳ አስራ አንድ ሰዓት ተነስቼ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0062.wav | 801 | 7,935 | ||||
ch_2_segment_0063.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እኔ ሰቨን ኦ ክሎክ ሲሆን በቃ ወጥቻለሁኝ ዘንጬ ማለት ነው እሱ እንደውም አርፍዶ ነው ሁሌ የሚገባው ጊዜ እንትን ሳይለው ግን ምንድነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0063.wav | 801 | 7,936 | ||||
ch_2_segment_0064.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ምንድነው አንዳንድ ጊዜ ሁሉም ሰው ደግሞ አንድ አይደለም አብሪንጊንጋችን አመጣጣችን በጣም ማፈር ያደርጋል እና የ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0064.wav | 801 | 7,937 | ||||
ch_2_segment_0065.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | የኢትዮጵያ ወንድ ያደገበት ሲስተም ዲፍረንት ነው እናቱ አባቱ እኔ አባቴ በህይወቴ አንድ ቀን ኩሽና ሲገባ አይቼው አላውቅም እኔም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0065.wav | 801 | 7,938 | ||||
ch_2_segment_0066.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እኔ የማገባው ወንድ እኔ እንዲገባ አልፈልግም እኔ እውነት ለመናገር ኤክስፔክት አላደርግም በቃ ሜቢ ግን አሁን ህይወት ትንሽ ከበድ እንትን ስለሚል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0066.wav | 801 | 7,939 | ||||
ch_2_segment_0067.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንዳንዴ ያግዛሉ የኢትዮጵያ ወንዶች አይደለም ግን ግዴታ እናደርግባችሁ ቢኮዝ እኛ ጎበዝ ነን ምንም በጣም በጣም ቀላል ነው ለእኛ ምንም ነገር ማድረግ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0067.wav | 801 | 7,940 | ||||
ch_2_segment_0068.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ማድረግ ዋናው አስተሳሰባችን ላይ እዚህ ላይ ነው በቃ ዩ ኖው አክሴፕት ካደረግነው ብዙ አይከብደንም እሱን እንዴት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0068.wav | 801 | 7,941 | ||||
ch_2_segment_0069.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ቀላሉን ነገር ወንዱ ካላደረገ ወንዱ ዝም ምናምን ሴቶችም እየተገናኙ የሚያወሩት ነገር ለህይወት አይጠቅምም ሚስጋይድ ያደርጓታል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0069.wav | 802 | 7,942 | ||||
ch_2_segment_0070.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ያደርጓታል ሴቷን እና እሱን በጣም መተንቀቅ አለብን ኮምፒቲሽንም ደግሞ አለ ኮምፒቲሽኑ መተው ያለባቸው ነገር ነው ቢኮዝ እኛ ኢትዮጵያውያኖች ነን ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0070.wav | 802 | 7,943 | ||||
ch_2_segment_0071.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ባዶ ምንም ሳናደርግ በጣም ቆንጆዎች ነን ምንም አያስፈልገንም ምንም ሊትረሊ ማለት ነው እና ወንዱ ከየት አምጣ እንደሚል | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0071.wav | 802 | 7,944 | ||||
ch_2_segment_0072.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አምጣ እንደሚባል አላውቅም ለዊግ መግዣ ይሄን ያህል ይሉታል ለጥፍር መስሪያ ይሄን ያህል ይሉታል ግን ደግሞ ወንዶች አይወዱም በጣም የማይገባቸው ነገር አይወዱም ዊግ ጥፍር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0072.wav | 802 | 7,945 | ||||
ch_2_segment_0073.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ጥፍር ላይ የሚቀጥል ሴት አይወዱም በቃ ይሄንን መረዳት አለባቸው ይሄ ባዕድ የሆነ ነገር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0073.wav | 802 | 7,946 | ||||
ch_2_segment_0074.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ምናልባት ዛሬ ላይ የደረስሽበት ቦታ አለ ዛሬ ላይ ያለሽበት ቦታ አለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0074.wav | 802 | 7,947 | ||||
ch_2_segment_0075.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሁል ጊዜ ምን እላለሁ እኔ እስከ ዛሬ ድረስ የኖርኩበት ሁሉም ሪሶርሴም እኔም ተወስዶ ኦቨርናይት በረሃ ላይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0075.wav | 802 | 7,948 | ||||
ch_2_segment_0076.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በረሃ ላይ ብትጥለኝ ፍሮም ስክራች መጀመር እችላለሁ እላለሁ ሁል ጊዜ ማለት ነው ስለዚህ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0076.wav | 802 | 7,949 | ||||
ch_2_segment_0077.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ከዛ እንዴት እንደምነሳ መናገር ይሻለኛል እንጂ ምሳሌ የትም አያደርሰው እዚህና እዛ ነገር ላይ ታደኝ እሺ ሊቢያ ሊቢያ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0077.wav | 802 | 7,950 | ||||
ch_2_segment_0078.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ማነው የሊቢያው ታዋቂው ሰው ምን አይነት ስራ ላይ ነው ያለው ሪሶርሱ ምንድነው ጥናት እሰራለሁ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0078.wav | 802 | 7,951 | ||||
ch_2_segment_0079.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ዝም ብሎ መቀመጥ አይደለም እኔ አንደኛ ላላልፍ እችላለሁ 24 አወርስ ኮምፒውተር ላይ ነው የምቀመጠው ሊቢያ ሁሉ ነገራቸውን አነባለሁ ፖርታቸው የት ነው ምንድነው ማነው ሀብታሙ ምንድነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0079.wav | 803 | 7,952 | ||||
ch_2_segment_0080.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ብዙ ሰው ቢዝነስ ላይ ያልነበት ምክንያት ምንድነው ባንኮቹስ የትኛው ባንክ ነው ብድር የሚሰጠው ብድር የሚከለክለው ምንድነው ምንድነው ኮላተራል የማይፈልገው የትኛው ነው አፍሪካ ዴቨሎፕመንት ባንክ አለ ወይ ፓን አፍሪካ አለ ወይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0080.wav | 803 | 7,953 | ||||
ch_2_segment_0081.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሪሶርሶችን ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ሜምበር ስለሆንኩኝ ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ሜምበር እዛ አለ ወይ ብዙ ነገር ነው ላይ የምችለው ኖት አንድ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0081.wav | 803 | 7,954 | ||||
ch_2_segment_0082.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንድ ነገር አይደለም ለዚህ ነው አንዳንዴ ራስህ የማታውቅ ከሆነ አማካሪም አያስፈልግህ አካሄድህን እንድታውቅ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0082.wav | 803 | 7,955 | ||||
ch_2_segment_0083.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ግን አካሄዱ አንዱን ነክተህ ዝም የምትለው አይደለም እነዚህ የጠራኋቸው በሙሉ ኤቭሪ ዴይ ኤቭሪ ሰከንድ ቼክ ይደረጋሉ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0083.wav | 803 | 7,956 | ||||
ch_2_segment_0084.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንድ ጊዜ ብቻ አይደለም አይደለም ብዙ ጊዜ እኔ ኮምፒውተር ላይ ነው ባይ ዘ ዌይ ብዙ ጊዜ ነው የማሳልፈው ምክንያቱም በቃ ላይክ ሁሉ ነገር አለህ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0084.wav | 803 | 7,957 | ||||
ch_2_segment_0085.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ፍላጎቱ ካለህ እኔ በጣም ይገርመኛል ብዙ ጊዜ አጠገባችሁ ሆኖ ከሌ እንኳን ሲመጣ እንዴት ኢሚዲየትሊ ጎግል አታደርገውም እንዴት ቼክ አታደርገውም ማነው የሚመጣው ብለህ እንዴት ቼክ አታደርገውም እኔ ይገርመኛል እንዴት ነው ሰው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0085.wav | 803 | 7,958 | ||||
ch_2_segment_0086.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በጣም በጣም ሁሉ ነገር እጃችን ላይ ነው ያለው በቃ ምንም እኮ ማንም አያስፈልገንም ሁሉ ነገር ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0086.wav | 803 | 7,959 | ||||
ch_2_segment_0087.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ያ ያ ስለዚህ ከዛ ነው የምትጀምሪው አዎ ስጀምር ሁል ጊዜ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0087.wav | 803 | 7,960 | ||||
ch_2_segment_0088.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ቢኮዝ ኢትዮጵያውያኖች በጣም በጣም በጣም ቫልዩ ሊሰጡኝ ይችላሉ እንደነ ጋይዳንስ ያደርጉኛል በምንም ታምር ኢትዮጵያዊ ደግሞ ያደርጋል ውጭ ሀገር ያለ ምንም ያህል የሚባለው አይደለም እና ገብተው ያስተካክላሉ ብዬ ስለማስብ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0088.wav | 803 | 7,961 | ||||
ch_2_segment_0089.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ኢትዮጵያውያኖችን ፈልጌ አገኛለሁ በዚሁ አጋጣሚ ኤርትራውያኖችንም ቢሆን ምንም አንድ አይነት ሰዎች ነን ስለዚህ እንደዛ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0089.wav | 804 | 7,962 | ||||
ch_2_segment_0090.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንድ ጽሁፍ ላይ እያየሁኝ ከሄላሪ ክሊንተን ጋር የተገናኘሽበት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0090.wav | 804 | 7,963 | ||||
ch_2_segment_0091.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንድ አጋጣሚ ነበር እና ከመጀመሪያው ጀምሮ ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል አንድ ቀን አቶ ክቡር ገና ደወለልኝ ማለት ነው ደወለና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0091.wav | 804 | 7,964 | ||||
ch_2_segment_0092.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ደወለና የዩኤን ግሎባል ኮምፓክት እዚያ አሉ ነይ ተባልኩኝ ማለት ነው ስባል እንዴ እኔ ደግሞ በጣም ቢዚ ነበርኩኝ እና አልመጣም እኔ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0092.wav | 804 | 7,965 | ||||
ch_2_segment_0093.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ቱ ቢ ኦነስት አይዲያውም የለኝም ስለ ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ምን ማለት እንደሆነ ኤኒዌይ ስገባ ከተማ ውስጥ ያለ ሲኢኦ በሙሉ ሂልተን አለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0093.wav | 804 | 7,966 | ||||
ch_2_segment_0094.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ምንድነው ሚቲንጉ ምንድነው ምን እንደሆነ እንኳን አላውቅም ዘን ፍሮንት ላይ ሆኜ በአጋጣሚ ዘመዴ ነህ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0094.wav | 804 | 7,967 | ||||
ch_2_segment_0095.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ማን ነበር አንድ ሶስት አራት ሰዎች እዛ ጋር ስለ ቢዝነስ ነው የሚያወሩት ምንም የማላውቀው ነገር የለም ከዛ ኮሜንት እንድታደርጉ ይፈለጋል ጊዜሽ ወርዷል እንዴ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0095.wav | 804 | 7,968 | ||||
ch_2_segment_0096.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አልተዘጋጀሁም ግን የሚፈልገኝን መናገር ምንም አያቅተኝም ሶ ምንድነው ትልቅ ፖይንት አነሳሁ የዛን ቀን አልረሳውም ምንድነው ያልኩት በአጋጣሚ የዛን ጊዜ ናሽናል ባንክ ከሁለት መቶ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0096.wav | 804 | 7,969 | ||||
ch_2_segment_0097.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ገንዘብ ማውጣት አይቻልም ምናምን የሚል ህግ ነበር የመጣው ስለዚህ እሱን ልክ አይደለም አልኩኝ ቢኮዝ የኢትዮጵያ ቢዝነስ አካሄድ የቢዝነስ ኮሚኒቲው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0097.wav | 804 | 7,970 | ||||
ch_2_segment_0098.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | የሚሰራበት ሲስተም የቢዝነስ ሲስተም አካሄድ እንደ አሜሪካን ሀገር አይደለም ገንዘብ አግኝቶ እዚህ ጋር ለምሳሌ አንድ ነገር ሽጦ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0098.wav | 804 | 7,971 | ||||
ch_2_segment_0099.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አስር ሺህ ብር ሊያተርፍ ይችላል ብዙ ገንዘብ አንቀሳቅሶ ስለዚህ ውጭ ሀገር ሌላ ሀገር ላይ የምታዩትን ነገር ኢትዮጵያ ውስጥ መጥታችሁ ህግ አታስወጡ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0099.wav | 805 | 7,972 | ||||
ch_2_segment_0100.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ብዬ ዘመዴን እኔን እች አደረኩት ማለት ነው ወዲያው ስራ ሰውየው ይጠራኝና ውጪ ላናግርሽ ይለኛል እሺ ምንድነው ስል የዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ሜምበር እንድትሆኚ እፈልጋለሁ የኢትዮጵያን እንድትወኪ አለኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0100.wav | 805 | 7,973 | ||||
ch_2_segment_0101.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ወዲያው እሱ እንደሱ ሲለኝ ጎግል ገብቼ ቼክ ማድረግ ጀመርኩኝ እንዴ ማማ አቃተኝ ሶ ቢግ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0101.wav | 805 | 7,974 | ||||
ch_2_segment_0102.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ወዲያው እሺ አልኩኝ ምንም አላውቅም ወዲያው እሺ ከዛ ቪየና ላይ እንድትመጪና ንግግር እንድታደርጊ እንፈልጋለን ሲሉኝ ትኬቴን ከቻላችሁ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0102.wav | 805 | 7,975 | ||||
ch_2_segment_0103.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሆቴሌን ከቻላችሁ በጣም ደስ ይለኛል ስል ወዲያው ትኬቴን ሆቴሌን ምናምን ተቻለልኝ ሄድኩኝ በሚቀጥለው ደግሞ ኒውዮርክ ላይ ያው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0103.wav | 805 | 7,976 | ||||
ch_2_segment_0104.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሂለሪ ያኔ ምርጫ ታደርግ ነበረ እዛ ላይ እሷ ያረፈችበት ሆቴል አሁንም ትኬቴን ቻሉ እንትኔን ማንሃተን ላይ ኒውዮርክ ላይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0104.wav | 805 | 7,977 | ||||
ch_2_segment_0105.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ከእሷ ጋራ በአጋጣሚ ደግሞ ሴቶችን ስሰበስብ ሀያ አንሆንም እንደገና እኛን አብራን ሰበሰበችን እና በአጋጣሚ እንደዛ ብሎ የዩኤን ግሎባል ኮምፓክት እንግዲህ የኢትዮጵያ ሜምበር ነኝ ሜምበር ደግሞ ስትሆን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0105.wav | 805 | 7,978 | ||||
ch_2_segment_0106.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ዋናው ዋናው እኛ ባይ ዘ ዌይ ሴቶችን ኢቭን እንድንቀጥፍ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርገው የዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ነው ዌን ዩ አር ኤ ሜምበር ኦፍ ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት | high | 0 | 0 | false | Contains English words | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0106.wav | 805 | 7,979 | |||
ch_2_segment_0107.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ኮምፓክት ምንም 85 ፐርሰንት ኦፍ ዩር ኢምፕሎይ መስት ቢ ሴት ምክንያቱም ዩ ሃቭ ቱ ሰፖርት ሴት ብለው ነው የሚያስቡት እነሱ እና | high | 0 | 0 | false | Contains English words and numbers | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0107.wav | 805 | 7,980 | |||
ch_2_segment_0108.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ይሄን ቻሌንጅ ስታደርግ ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ኤቭሪ ይር የሚሞላት ትልቅ ፎርም አለ ያንን በሙሉ | high | 0 | 0 | false | Contains English words | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0108.wav | 805 | 7,981 | |||
ch_2_segment_0109.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አስር ፕሪንሲፕል አሉ። ከነዚህ አስር ፕሪንሲፕሎች ውስጥ ኢቭን ይሄ ጨዋነት ኢንተግሪቲ ያለመዋሸት ምናምን ያ ሁሉ ነገር አለ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0109.wav | 806 | 7,982 | ||||
ch_2_segment_0110.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አይ ቲንክ በጣምም ጠቅሞኛል ማለት ነው ሳስበው እና እሱን በሙሉ ያው መሟላትህ ቼክ ትደረጋለህ ኤቭሪ ይር ሶ በዲሲፕሊን መሄድህ ማለት ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0110.wav | 806 | 7,983 | ||||
ch_2_segment_0111.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | መሄድህ ማለት ነው ስለዚህ አሁን ዩኤን ግሎባል ኮምፓክት ብለህ ጎግል ላይ ብትገባ ኢትዮጵያ ስትል ጊዜ ፒኤልሲ ነው የሚመጣው ዊ አር ዘ ኦንሊ ዋን አፍሪካንም ምን | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0111.wav | 806 | 7,984 | ||||
ch_2_segment_0112.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ምን የምንወክለው ትልቅ ነገር ነው ብዙ ሰው የማያውቀው ከምን ያህል መሪዎች ጋር እስካሁን ተገናኝተሻል ወይ ብዙ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0112.wav | 806 | 7,985 | ||||
ch_2_segment_0113.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ትራቭል ባረኩበት ቦታ ብዙ ቦታ እኮ ነው ብዙ ቦታ የለም እስካሁን ድረስ ማትረሻ አጋጣሚ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0113.wav | 806 | 7,986 | ||||
ch_2_segment_0114.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ባንኪሙን ኦፍ ኮርስ ባንኪሙን እነ ቢያንካ እቺ የትራምፕ ልጅ እነ ኦባማ ያው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0114.wav | 806 | 7,987 | ||||
ch_2_segment_0115.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ያው ሂለሪ ክሊንተን እንትና ደግሞ ታዋቂው አክተር እንደዚህ በጣም ብዙ ነው ምንም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0115.wav | 806 | 7,988 | ||||
ch_2_segment_0116.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ባይ ዘ ዌይ በጣም ኦነስትሊ አደንቁኛል እኔ ብዙ ነገር እኔ ኮንቨርሴሽን ላይ ኦፍ ኮርስ ሀገሬን ዲፌንድ በማድረግ ወታደር ነኝ ለኢትዮጵያ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0116.wav | 806 | 7,989 | ||||
ch_2_segment_0117.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እንደው ግዴታ ጦር ሜዳ እንሂድ እንጂ የሚነካት የለም እኛ ባለንበት ቦታ ላይ እና ትልቅ ኔትወርክ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0117.wav | 806 | 7,990 | ||||
ch_2_segment_0118.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በቃ ላይክ ትልቅ ኔትወርክ ካለኝ ምንም ጥያቄ እና መልስ የለውም አለም ላይ በጣም ትልቅ ኔትወርክ ነው ያለኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0118.wav | 806 | 7,991 | ||||
ch_2_segment_0119.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በጣም አሪፍ ጊዜ ሸርቅ አንቺን ጋብዞ ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ አለማንሳት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0119.wav | 807 | 7,992 | ||||
ch_2_segment_0120.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አልቆ አናውንስ ሲደረግ የመጨረሻዎቹ መቼም ቀድሞ ቀድሞ ትሰሚዋለሽ ግን መጨረሻ ላይ ለህዝቡ አናውንስ ሲደረግና የሚመረቅበት ቀን ሲታወስ ሲነገር ምን ነበር የተሰማሽ ምንም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0120.wav | 807 | 7,993 | ||||
ch_2_segment_0121.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ኖርማል ምንም አልሰማኝም ለምንድነው ብትለኝ እኔ ያሳለፍኳቸው መከራዎች ዶክተር ስለሺ ሲከራከሩ ሌሊት እንቅልፍ አጥቼ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0121.wav | 807 | 7,994 | ||||
ch_2_segment_0122.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እንቅልፍ አጥቼ ኢትዮጵያዊ ግቡ እያልኩኝ ማንም አይገባም ግብፆቹ እዛ እየገቡ አንዴ ባንዲራቸውን ያደርጋሉ ኮሜንት ያደርጋሉ ያ ያ ይታይ ነበረ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0122.wav | 807 | 7,995 | ||||
ch_2_segment_0123.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እኔ ብቻዬን ቆሜ እንደ ወታደር አስብ በዚህ ስሜን እየቀየርኩ በሌላ ጎግል እየገባሁ ኮምፒውተር እንደዚህ ስምንት ዘጠኝ አድርጌ በዚህ ጽፌ | high | 0 | 0 | cut-off word | true | The last word 'ጽፌ' is cut off. | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0123.wav | 807 | 7,996 | ||
ch_2_segment_0124.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በዚህ እጽፋለሁ በዚህ እጽፋለሁ በዚህ ላይክ እሳቸውን በቃ ሰፖርት ለማድረግ ማለት ነው ያኔ ደግሞ ክርክሩ በስማ በቃ እኔ መግለጽ አልችልም እንዴት አይነት ጉድ እንደነበረ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0124.wav | 807 | 7,997 | ||||
ch_2_segment_0125.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ከዛ ደግሞ አሁን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት የሆኑት አምባሳደር ታዬ አቅነ ስላሴ ደግሞ በስማም የተናገሩት መቼም እሱን ኢትዮጵያዊ ሆኖ ያላየ ሰው የለም በቃ ላይክ ለኔ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0125.wav | 807 | 7,998 | ||||
ch_2_segment_0126.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ያ ዘመን ነው በቃ እንዲህ እንዲህ የሚያንቀንቀኝ ከዛ በኋላ ደግሞ ለግድቡ ገንዘብ ዳያስፖራው ሲያዋጣ የዳያስፖራው ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ የታገልኩላት ለዚች ሀገር በቃ ላይክ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0126.wav | 807 | 7,999 | ||||
ch_2_segment_0127.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | በሚጠቀስ አይደለም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ላይክ ላለፈው ስንት አመት ቀላል ጊዜ አይደለም ላሚን በጣም ትልቅ ስራ ነው የሰራሁት ራሴን ለራሴ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0127.wav | 807 | 8,000 | ||||
ch_2_segment_0128.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ለራሴ እኔ እንደውም እንደዚህ ቦታ ሄደሻል ሲሉኝ እኔ እኮ ነኝ ሪኮግኒሽን የምሰጠው ማን ሆኖና ማነው ደግሞ ስለ ግድቡ ደሞ ባባይ ነው የምለው እንጂ ማን ሆኖና ነው ስለ ግድብ እኔን ሪኮግኒሽን የሚሰጠኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0128.wav | 807 | 8,001 | ||||
ch_2_segment_0129.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አሁን እኔ ነኝ ሪኮግኒሽን የምሰጠው እኔ ነኝ ለኢትዮጵያ ለሁኤቨር አይ ካን ጊቭ ዘ ሪኮግኒሽን ሌላ እኔ ሰው ሌላ ሰው ሪኮግናይዝ እንዲያደርገኝም አልፈልግም ግዴታዬ ነው ለሀገሬ የተሰራ ነው አጠቃላይ ገንዘቡ የተሰበሰበበት መንገድ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0129.wav | 808 | 8,002 | ||||
ch_2_segment_0130.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ኮሚኒቲው የተሰበሰበበት ኔትወርኩን ያዋቀርሽበት መንገድ ኢት ወዝ በጣም የሚገርም ነው እና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0130.wav | 808 | 8,003 | ||||
ch_2_segment_0131.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አልፈልግም እኔ እንትን ማንም ሰው አያቆመኝም በነገራችን ላይ አላስተውልምም እከሌ ይሰራል ብዬ አላየውም ጭራሽ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0131.wav | 808 | 8,004 | ||||
ch_2_segment_0132.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እንዴት በልጬ እንደምሄድ አውቃለሁ ማለት ማንም ሰው እንዳያስቆመኝ አልፈልግም | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0132.wav | 808 | 8,005 | ||||
ch_2_segment_0133.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ማለት የትም ቦታ ማለት ነው ኢንክሉዲንግ ጊቭን አሁን የሆነ ሰው ቢሮ ሄደህ ሴክሬተሪ ጋር አልቆምም እኔ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0133.wav | 808 | 8,006 | ||||
ch_2_segment_0134.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አንዴ ትዝ ይለኛል ኢነርጂ ወደ መቶ ሃምሳ ሚሊየን ብር ለ ኢነርጂ ሴክተር ለሶላር ሲስተም እኔ ነኝ ዴንማርኮችን ያስመጣኋቸው ኒውዮርክ ላይ ነው ያገኘኋቸው እና | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0134.wav | 808 | 8,007 | ||||
ch_2_segment_0135.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እሱን እኔ ለመንግስት እንዲሰጥ የለፋሁት ንፋት እና ቀጠሮም ማግኘት አቅቶኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0135.wav | 808 | 8,008 | ||||
ch_2_segment_0136.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ትዝ ይለኛል ቱታ ለብሼ እንደ ወታደር ቆሜያለሁኝ አንድ መስሪያ ቤት ስራ አስኪያጁ ልክ ሲወጣ መጥቼ የያዝኩት ማለት ነው ምንድነው ምንድነው አለኝ አናግረኝ ቀጠሮ ስጠኝ እንዴ ዳኒሾች መጥተዋል ለኢትዮጵያ ይሄን ነገር ሊያደርጉ ነው | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0136.wav | 808 | 8,009 | ||||
ch_2_segment_0137.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ቀጠሮ ካልሰጠኸኝ በቃ ምንድነው የምን ቀጠሮ ምናምን ሲል እንደውም አብይ ጋር ነው የምፈልገው ቀጠሮ አብይ ጋር ነው እኔ እችላለሁ መርዳት እሺ ምንድነው አለኝ እሺ ቀጠሮ ስጠኝ ወዲያውኑ ቀጠሮ ሰጠኝ ሰዎቹን ልክ ሲሰጠኝ ቀጠሮ ግቡ አሏቸው ሌሊቱን ገቡ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0137.wav | 808 | 8,010 | ||||
ch_2_segment_0138.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አራት ሰዎች ናቸው ኢሚዲየትሊ ትልቅ ስራ ነው የሰራነው ሶስት አመት ሙሉ ከእነሱ ጋራ በየክፍለ ሀገሩ እየሄድን ትልቅ ነክ ከመብራት ሀይል ጋር እነ ዶክተር ስንሺም እያኔ ነበሩ ኢነርጂ ኢነርጂ ጋር እያሉ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0138.wav | 808 | 8,011 | ||||
ch_2_segment_0139.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ከሁሉም መስሪያ ቤት ጋር ተፈራርመን ለኢትዮጵያ 150 ሚሊየን ብር በዛ ጊዜ ደግሞ 70 ሚሊየን ክሮን ክሎረር በዴንታኒሾቹ በእርዳታ መልክ ለኢትዮጵያ ሰጥቷል ይሄ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0139.wav | 809 | 8,012 | ||||
ch_2_segment_0140.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ትልቅ ክሬዲት ለሀገሬ ያደረኩት ነው ማለት ነው። እኛ የምንሰራው አንደኛው ስራችን ቴክኖሎጂ ላይ ነው። ሎጂስቲክስ ላይ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0140.wav | 809 | 8,013 | ||||
ch_2_segment_0141.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሳይመጣ ገና እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይመጣ ገና ነው። የመጀመሪያዋ ኢቭን ትራኪንግ ሲስተም ለመንገድና ትራንስፖርት እኔ ነኝ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0141.wav | 809 | 8,014 | ||||
ch_2_segment_0142.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | እኔ ነኝ ኢቭን ገብቼ ያስረዳሁት አልፎም ተርፎ ጠቅላይ ሚኒስተር ኃይለማርያም እያሉ ከእሳቸው ቢሮ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ተበድቦ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0142.wav | 809 | 8,015 | ||||
ch_2_segment_0143.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ትልልቅ ስብሰባዎች ላይ እገኝ ነበር እኔ ምክንያቱም እንዴት ትራኪንግ ሲስተም መጠቀም እንደሚችሉ መኪኖቻችን ላይ እንዴት ጂፒኤስ ማድረግ እንዳለብን እያንዳንዱ ኮሚኒኬሽን ሎጂስቲክስ | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0143.wav | 809 | 8,016 | ||||
ch_2_segment_0144.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ሎጂስቲክስ በጣም ወዲያ ወዲያ ወዲያ መልስ መስጠት እንዳለብህ እና በቴሌግራም ድምጾች መላክ እንዳለብህ በዋትሳፕ ድምጾች መላክ እንዳለብህ ምክንያቱም ስራው ፍጥነት | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0144.wav | 809 | 8,017 | ||||
ch_2_segment_0145.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ፍጥነትን መልስ ይፈልጋል አሁን እኮ ዘመኑ ተሻሽሏል እንደ ድሮ ገብተህ ትራክ አድርገህ የሰው ቢሮ መሄድ የለብህም እንደውም ሲኢኦዎችን አት | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0145.wav | 809 | 8,018 | ||||
ch_2_segment_0146.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | አታገኛቸውም እኔ እንደ ድሮ ማንም ሰው አክሰስ አያደርገኝም እንዲደረግም አልፈልግም ትልቁ ነገር ከውጪ የተማርኩት ያንን ነው። ቢኮዝ ብዙ ጊዜ ድሮ ብዙ | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0146.wav | 809 | 8,019 | ||||
ch_2_segment_0147.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | ብዙ ሰው ስናስተናግድ ነበር ጊዜ የምናባክነው ከምንሰራው ይልቅ እና ሎጂስቲክስ ላይ አሁን የኛ የስራር ሲስተማችን ምንድነው በቃ እያንዳንዱን ነገር | high | 0 | 0 | false | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0147.wav | 809 | 8,020 | ||||
ch_2_segment_0148.wav | audio_files/audio_00016_ec5a9ded | የኔን ፋይናንስ ማግኘት አይጠበቅብኝም የተከፈሉ ነገሮች በሙሉ ሪሲት እንደዚህ ይሄድላታል ምን መስራት እንዳለባት ተመልከት የወጡ ቼኮች በሙሉ እንደዚሁ ይሄዱላታል በድምጽ መልእክት ይላክላታል በድምጽ | high | 0 | 0 | true | /content/hf_cache/audio_files/audio_00016_ec5a9ded/ch_2_segment_0148.wav | 809 | 8,021 |
End of preview. Expand in Data Studio
No dataset card yet
- Downloads last month
- 4