id
int64
0
43.1k
text
stringlengths
98
149k
0
አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ ወደ ሮም ጣሊያን በማምራት ላይ በነበረበት ጊዜ ረዳት አብራሪው የጉዞውን አቅጣጫ በመቀየር ጄኔቭ አውሮፓላን ማረፊያ በማሳረፍ እጁን ለፖሊስ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ መንግስት የኮሚኒኬሽን ባለስልጣን የሆኑት ሬድዋን ሁሴን አየር መንገዱ የተጠለፈው ሱዳን በቆመበት ጊዜ በተሳፈሩ ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ነው በማለት መጀመሪያ ላይ ለረዩተርስ መግለጫ ቢሰጡም፣ የስዊዘርላንድ ፖሊስ ግን ፈጥኖ ጠላፊው የአየር መንገዱ ረዳት አብራሪ መሆኑንና የደህንነት ስጋት እንዳለበት በመግለጽ እጁን በ...
1
ኢትዮጵያዊው ቱጃር ለለውጥ ብለው በኮንትራት ታክሲ በመሄድ ላይ ናቸው። እሳቸውን የጫነው ታክሲ መስቀል አደባባይ ላይ ሲደርስ በድንገት ቀጥ ብሎ ቆመ። ሾፌሩ ተደናጋጠ። መኪናውን እንደገና ለማስንሳት ብዙ ሞከረ። ከብዙ ሙከራ በኋላ ጥረቱ ስላልተሳካለት ቱጃሩን ለትብብር ጠየቃቸው። እንዲህ ሲል። “ወጣ ብለው ይግፉ።” ቱጃሩ በመገረም ሾፌሩን አዩት። ”ይግዙ” ማለትህ ነው ሲሉም መለሱለት። እኚህ ሰው መኪናውን ከመግፋት ይልቅ አዲስ መኪና መግዛት ይቀላቸዋል። የቤቶች ድራማ ላይ እከ ደከ አስር ጊዜ “እኔን ነው...
2
የወያኔ ዘረኛ፣ መድልኦዊ የአምባገነን አገዛዝ ኢትዮጵያ አገራችንን የባሕር በር አልባ ያደረገ፣ መሬታችንን ለሱዳን አሳልፎ የሰጣ፣ አንዲሁም የአገሪቱን ለም መሬቶች ለባዕዳን ፣ ለአራብ፣ለሕንድ፤ ለቱርክ፣ ለማሌዢያ፣ --- ወ.ዘ.ተ ለብዙ ዓመታት ከመቸብቸብ አልፎ ገንዘቡን የበላ፣ የአገሪቱ የስልጣኔ ምንጭና እድገት መሰረት የሆነውን ትምህርት ለመግዳል ባለው መሠሪ ዓላማ ትውልድ ገዳይ የትምህርት ፖሊሲ በባለሙያዎች ሳይሆን በካድሬዎቹ አማካይነት አንዲቀረጽ በማድረግ ትምህርት ላይ ትልቅ ወንጀል የፈጸመ፣ የአገ...
3
አዲስ አበባ ፡መስከረም 9/2011፡- ሁማኒቲፕላስ (h+) እና አይኮግ ላብ(icog lab) ባዘጋጁት የመጀመሪያው የሶልቭ ኢት የፈጠራ ውደድር በመሳተፍ ላይ ያሉ የፈጠራ ባለሙያዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲን(ኢመደኤ) ጎብንተዋል፡፡ በጉብኝታቸው ወቅት በኤጀንሲው ስለሚከናወነው የሳይበር ደህንነት ጥበቃ ፣ የቴክኖሎጂ ልማት እና ምርምሮች እንዲሁም የቴክኖሎጂ ውጤቶች ኦዲት ዙሪያ ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል፡፡
4
በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በትራንስፖርት ፕላኒንግ፣ በስታትስቲክስ 5(7)፣ ኢኮኖሚክስ 5(7)፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ የምዝገባ ቦታና ሰዓት፤ ዮቴክ ኮንስትራክሽን 1ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 106 በስራ ሰዓት ጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ድረስ፡፡ በምዝገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን የትምህትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናልና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (c.v) ጋር ማቅረብ ይጠ...
5
የኦሮሚያ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራትና በቋሚነት ሠራተኝነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
6
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃይል አስተዳደር ስራ ሂደት 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311 በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለሁሉም ክፍት የስራ መደቦች በስራ ላይ ላሉት ተመዝጋቢ ሰራተኞች ስለ ቅጥሩ አሳማኝ ምክንያቾች ካለና በቢሮ ሐላፊ ቅጥሩ ካልተፈቀደ በስተቀር በቻናል አንድ መመሪያ አንቀጽ 10.4 መሰረት ማንኛውም ቋሚ ሰራተኛ ስራ ከለቀቀ ከስድስት ወር ያላነሰ ጊዜ ያለው ካል...
7
ጥቁርና ነጭ ቴሌቪዥን ፋሽኑ ካለፈበትና ባለቀለም ቴሌቪዥን ከመጣ ከ50 አመታት በላይ ቢሆነውም፣ በእንግሊዝ ከ7 ሺህ በላይ ቤተሰቦች አሁንም ጥቁርና ነጭ ቴሌቪዥን እንደሚያዩ ዘ ጋርዲያን ዘግቧል፡፡በእንግሊዝ ባለቀለም ቴሌቪዥን ገበያ ላይ የዋለው እ.ኤ.አ በ1967 እንደነበር ያስታወሰው ዘገባው፣ በአገሪቱ 7 ሺህ 161 ያህል… በፈረንጆች አመት 2018 ያለፉት ወራት ጊዜ ውስጥ ብቻ ሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት በጉዞ ላይ ሳሉ በባህር ውስጥ ሰጥመው የሞቱ የተለያዩ አገራት ስደተኞች ...
8
የገዢው ፓርቲ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ዴሞክራሲያዊ ህብረተሰብ በመገንባቱ ረገድ ድርሻቸውን ከፍ እንዲያደርጉ ተጠየቁ። ቪዥን ኢትዮፕያ ፎር ዴሞክራሲ የተባለው መንግሥታዊ ያልሆነው ሀገር በቀል ድርጅት ባዘጋጀው የአንድ ቀን ዓውደ ጥናት ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ የሲቭል ማህበረሰብ ተወካዮች እና ጋዜጠኞች ተሳታፊዎች ነበሩ። ገዢው ፓርቲ የኢትዮጵያ ህዝባዊ ዓብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር፣ ኢህአዴግ ግን በዓውደ ጥናቱ እንዲሳተፍ ግብዣ ቢቀርብለትም ሳይሳተፍ መቅረቱን የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ...
9
መእተዊ፣- ብዕምቆት ኣብቲ ክልስሓሳባዉን ግብራዊ ጋህድታት ካይኣተኩ ብቅርጡዉ ኣጋባብ ንምግላጹ፣ ኣብ መንጎ ክልተ ወይ ካብ ክልተ ንላዕሊ ሰባት ወይ ኣግእዞታት ዝካየድ ምትፍናንን ምጽራርን እዩ። ግርጭት ኣብ ሂወት ደቂሰባትን ነገራት ሞጎታዊ ህላዌ ዘራጋገጸ ባህርያዉን ማሕበራዊ ክዉንነት እዩ። ነዚ ክዉንነት’ዚ ብመገዲ ድቀተ-ሓሳብ፣ ተንካፊ ስምዒትን ተግባራዊ ባህርያት ደቂ-ሰባት ወይ ነገራት ይፍጠር ከምዞሎ ክንዕዞቦ ይክኣል። ዝኾነ ነገር ን ወዲሰብ ኣብ ገዛእ ርእሱን፣ ካብ ገዛእ-ርእሱ ወጻኢ ብክልተ ተጻ...
10
@dawit, i was the one among those who supported your decision of returning back to your home country hoping that you will continue reporting independently with full impartiality. but now, it seems that you are becoming loyal to the ruling party. ሬድዋን አንድ ስህተት ቢሰራ በድፍረት ለመተቸት የምትችልበት እድል ያለህ አይመስለኝም፡፡ እንደውም እሱን የሚተቹ ሰዎች...
11
ለካ ሬድዋን አስሬ አሜሪካ የምትመላለሰው ይህንን ሊታጠና ነበር፡፡ እዚህ ዋሺንግተን ያለን አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ይህንን ቪዲዮ ለስቴት ዲፓርትመንት ማቅረብ አለብን next time the us embassy in addis should stop issuing his entry visa to the us
12
"1/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት/ የመንበረ ፓትርያርክ ጠ/ጽ/ቤት አስተዳዳራዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች የዳሰሰ ምልከታ" ነጻ ፓትርያርክ ምርጫ ቢሆን ኖሮ ማንን ይመርጡ ነበር? እንበልና ሁሉም ነገር ሥርዓቱን ጠብቆ የተከናወነ የእጩዎች ምርጫ ቢሆን ኖሮ፣ አሁን የምናነሣቸው ጉድለቶች ባይኖሩ ኖሮ፣ 6ኛው ፓትርያርክ እንዲሆን የምትመርጡት ማንን ነበር? (ማሳሰቢያ፦ አሁን ያለው ክፍፍል እና የመንግሥት ተጽዕኖ ባይኖር ኖሮ ተብሎ የሚመለስ ጥያቄ ነው። የምን ...
13
mxwtp, ቻይና ኤሌክትሮኒክ እና የኤሌክትሪክ መስክ ጫፍ 5 ላይ አንድ ባለሙያ በአንድ አቁም-ኤሌክትሮኒክ እና የኤሌክትሪክ ትሬዲንግ መድረክ, yueqing, ዠይጂያንግ, የቻይና ቻይና electron ከተማ ውስጥ ይገኛል. የአካባቢው እና በዙሪያው አካባቢዎች ውስጥ ሲጠናቀቅ የኢንዱስትሪ ሰንሰለቶች, የኢንዱስትሪ ጥቅሞች እና በርካታ ሀብቶች ላይ ተመርኩዘው, mxwtp ክወና ውስጥ ሽያጭ, የመጋዘን, ሎጂስቲክስ እና አገልግሎቶች ጋር በማዋቀር, 600 ሺህ ካሬ ሜትር መጋዘን ጋር አንድ ወጣት ኮከብ ድርጅት ው...
14
በቡድን ተደራጅተው የተለያዩ የወንጀል ተግባራትን ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ በባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ - monday, 21 august 2017 09:11 በተለያዩ ቤተክርስቲያናት በመግባት ከሙዳየ ምፅዋት ውስጥ ገንዘብ ሲሰርቅ የነበረው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ዋለ - wednesday, 01 november 2017 11:17 ዕውቅናና ማበረታቻ ተሰጠ!የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በስራ እንቅስቃሴዎቻቸው ጎልተው በመውጣት ከተጠርጣሪዎች የገንዘብ መደለያ አን...
15
(ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 11/2011፤ ጥር 3/2003 ዓ.ም)፦ በዚህ ሰሞን አዳዲስ የጡመራ መድረኮች ወደ ንባብ ብቅ ብለዋል። አዲስ የጡመራ መድረክ (ብሎግ) በመክፈት አገልግሎት መስጠት የጀመሩት “አደባባይ” (የዲ/ን ኤፍሬም እሸቴ) እና “ግእዝ በመስመር ላይ፤ geezonline” ይሰኛሉ።
16
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ባለፉት 24 ዓመታት ፍፁም የበላይነት የያዘው ኢሕአዴግ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ አመራር ከመጡ በኋላ ትኩረት ካደረገባቸው ጉዳዮች ቅድሚያ የያዘው መልካም አስተዳደርን ለማስፈን የሚደ...
17
ፖሊስ መምህር ግርማ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ምክንያት የሆነው ወንጀል የተፈፀመው መስከረም 2006 ዓ . ም ነው ብሏል። በየካ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ወሰን ግሮሰሪ እየተባለ በሚጠራው ...
18
በቅርቡ ህይወቷን በመኪና አደጋ ያጣችው የተዋናይት ሰብለ ተፈራ ባለቤት አቶ ሞገስ ተስፋዬ የወንጀል ክስ ተመሰረተበት፡፡ የፌደራል አቃቤ ህግ በ 09/02/08 ፅፎ ያወጣበት የክስ ...
19
ኤጀንሲው ኣዲስ ለተሾሙ ባለስልጣኖች የሚሰጥ ቤት እንደሌለው ወይም ዕጥረት እንዳለበት በመደጋገም ይገልጻል :: ከ 30 በላይ የሚሆኑ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ሠራተኞች በአፓርታማው ... ቁርጥራጭ ብረቶችን ወርቅ ነው ብሎ $ 95,553,413.89 ብር ከብሄራዊ ባንክ አጭበርብሮ ወስዷል ተብሎ የ 25 ዓመት ጽኑ እስራት እና 180 ሺ ብር የተፈረደበት ...
20
(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ የሚከተለው ሪፖርታዥ የተወሰደው ከማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው ታላቁ በዓታ ለማርያም ገዳም እንዴት ባለ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ያትታል። እንኳን ወደ ገጠር ሄደን እዚሁ ቤተ መንግሥቱ እና ቤተ ክህነቱ አጠገብ ያለው የአገር ቅርስ እንኳን እንዲህ ከጥቅም ውጪ እየሆነ ነው። በአንጻሩስ? ዞረን ዞረን ወደዚያው ሆነ እንጂ የሐውልቱ፣ የመኪናው እና የቅንጦቱ ነገር ውስጥ እንገባለን። ይህ ችግር እስካልተፈታ ድረስ እኛም መወትወታችን ይቀጥላል።...
21
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት በሚል ራሳቸውን ያሰባሰቡት 16 የተቃዋሚ ድርጅቶች ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ ግጭቶች ኢህአዲግ በጀመረው መንገድ ሊፈቱ እንደማይችሉ አሳስበዋል። ይህንኑ የ16ቱ ፓርቲዎች ጥምረት የሚያስተዳድሩት የኢትዮጵያዊያን የዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤዲፓ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ ሌሎች የፖለቲካ ድርጅቶች እንደሚቀላቀሏቸው ተስፋቸውን ገልጸዋል።
22
የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መልዕክት “የእንግሊዝ ዜጋ የሆኑት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ሰኔ 17 የመን ውስጥ መጥፋታቸው ሪፖርት ተደርጓል፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የእንግሊዝ ባለሥልጣናት ለንደን የሚገኙትን የየመን አምባሣደርን ማነጋገርን ጨምሮ የየመን ባለሥልጣናት አቶ አንዳርጋቸው ያሉበትን ቦታ እንዲያገኙ ወይም እንዲገልፁልን ጫና ሲያሣድሩ ቆይተዋል፡፡ አሁን ግን የሚገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን የሚገልፁ ሪፖርቶች የደረሱን በመሆኑ የሚመለከታቸው ባለሥልጣናት በአፋጣኝ እንዲያረጋግጡልን ሥጋታ...
23
የፓናማ ዶክሜንቶች (panama papers) በመባል የሚታወቀው፣ የበርካታ የዓለም መሪዎችና ባለጠጎች ምስጢር ያለበት ዶክሜንት የሕዝብን አመኔታ ያሳጣል፣ ዜጎችም ለአገራቸው ትምህርት ቤቶች፣ መንገዶችና ለሌሎች ተቋማት ግንባታ የሚያደርጉትን አስተዋፅዖም ይገድባል፣ ቀረጥ ከመክፈልም ይቆጠባሉ ሲሉ፣ የዓለም ባንክ ሁለተኛው ከፍተኛ ባለሥልጣን አስታወቁ።
24
ዋሽንግተን ዲሲ — ህዝባዊ ግንባር ለዲሞክራሲና ለፍትህ የተባለው የኤርትራ ገዢ ፓርቲ እንዲሁም መንግስታዊ ተቋማት ደረጃ በደረጃ ለውጥ የሚደረግባቸው ከወቅቱ ሁኔታ ጋር መራመድ ስላለባቸው ነው ሲሉ ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈውርቂ ተናግረዋል። ይህ ጉዳይ የሚኒስትሮች ሹም ሽርን ወይም የፖሊሲ ለውጥን የሚያመላክት ነው ወይስ ምንድነው? ለሚለው ጥያቄ አቶ አላዛር አብረህም የተባሉ ስለኤርትራ ጉዳይ የሚከታትሉ ሰው ሲመልሱ “ሀገሪቱ የምትገኝበትን አጠቃላይ ሁኔታ ስንመለከት የጠባብ መስናክሎችና ማነቆዎች ትግል የሚካ...
25
አይ ወያኔ! ደሞ አዲስ ካድሬ አመጣችብን? ዘሪሁን ተሾመ አፈነገጠችባቸው መሰለኝ;የህዝቡን ልብ ለማራራት አዲስ (ገለልተኛ ለመምሰል የሚጥር) “ተንታኝ” እንድታስተዋውቅ ለዴቭ መመሪያ ተሰጥቷታል:: ዴቮ ተነቅቶብሻል:: ማንም ተንታኝ ይዘሽ ብትቀርቢ አንሰማሽም::
26
ዳዊት መቀሌ የሄደው ለከፍተኛ ፖለቲካዊ ስልጠና ነው፣ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ዶክመንተሪ ሽፋን ነው ብሎ አንዱ ጓደኛዬ ሲነግረኝ አላመንኩም ነበር:: ኧረ ዴቭ እውነትም ስልጠናው ውጤት ተኮር ነበር የምር እዚህ ላይ አወራርሽ ተለይቶብኛል:: እንዴ የዛሬን አያድርገውና ጋደኛሽ ነበርኩኮ
27
በህወሓት የበላይነት የሚመራው ኢህአዴግ ከአሁን በኋላ ፈርሷል፡፡ በምትኩ ሶስቱ ፓርቲወች ማለትም ኦህዴድ፣ ብአዴንና ደህዴን ሶስቱንም በእኩልነት ያቀፈ ኢህአዴግ በአዲስ መልክ ተመስርቷል፡፡ ይህንም ለማድረግ ያስገደደን በፍጥነትና ባልተጠበቀ መልክ በህዝብ ብሶት በገነፈለ ማዕበል መሰል ህዝባዊ አመፅ ሳቢያ በሀገር እየታየ ያለ ውስጣዊ ለውጥና የአለም አቀፍ ማህበረሰብም ስለጉዳዩ በአሳሳቢነቱ ትኩረት መስጠት ነው፡፡ የውጪ ሰው ስለኛ ሲያስብ እንዴት እኛ ስለራሳችን አናስብም በማለትም እኛነታችን በራሱ አሳስቦና...
28
የሀገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ያደርጋችሁትን ውይይት ተከታትያለሁ። እንደተባለው መጀመርያ በኦሮምያ ቀጥሎም በአማራ ክልል የተካሄዱት ባለቤት አልባ ሰልፎች ከመካሄዳቸው በስተቀር የሚያመሳስላቸው ነገር የለም። ይዘዋቸው የወጡ መልክቶችና ባንዲራ ሳይቀር የተለያዩ ነበሩ። በማስተር ፕላን ሰበብ በኦሮምያ ሰልፍ ከተካሄደ በህዋላ ራሱን የዚህ ሰልፍ አደራጅና አክቲቪስት ነኝ የሚለው ጃዋር መሐመድ በተቃዋሚ ድያስፖራ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በተበለጥንና ኦሮምያን እናጣለን ሥጋት ጃዋርን እስከመለማመጥና በ...
29
የኢትዮጵያ የመንግስት መዋቅር ከ95 በመቶ በላይ የተያዘው በሕወሓት አመራሮች ነው፤ ቀሪው 5 በመቶ በሌሎች ቢሆንም ምክትላቸውና ደህንነቶች የራሳቸው ሰዎች ናቸው፡፡ ለአብነት ብንመለከት የሕወሓት ህቡእ ቡድን አጀንዳዎች የሚከተሉት ናቸው፡- ቁልፉ የመከላከያ ሚኒስተር በሕወሓት አመራሮች እጅ ነው፤ ከ95 በመቶ በላይ የወታደር አመራሮች በየቀጠናው የሕወሓት ሰዎች ናቸው፤ ውትድርና የተከበረ ሙያ ነው ለሌላው ግን ፈተና ነው፡፡ የመረጃና ደህንነት መረብ ኤጀንሲ ውስጥ ከባለሙያ ጀምሮ የሕወሓት ሰዎች ናቸው፡፡ ሳ...
30
በቅድሚያ አሁን በሀገሪቱ ያለው ምስቅልቅል “የመልካም አስተዳደር ፡ሙስና መር ኢኮኖሚ ” የሚሉ ቱማታዎች አደሉም።እነኝህ ኢህአዴግን ንቅዘት፡ የደጋፊና ተደጋፊ ፡አድናቂና ተደናናቂ ፡ጭብጫቦ ደንቁሮ ወደ ተራራ የተስፈነጠረበት ልዩ ምህታት ናቸው ። >>>> ተራራውን ያንቀጠቀጠ ጀግና ፡ልማታዊ ዴሞክራሲን የፈለሰፈው ፡ ዴሞክራሲያዊ ብሔርተኝነትን የፈተለው ፡አውራው ፓርቲ ፡ገዢው ፓርቲ ፡የኢህአዴግ መንግሥት፡ መድብለ ፓርቲን በአጋር ፓርቲ የደቀለ የፓለቲካ ምሕዳርን አጥቦ ብዙ እስታዲየም በክልሎች ሲከፍት ብዙ ...
31
ሰባት ጽቡቕ ስራሕ ይሰርሑሞ ፡ እቲ ዝሰርሑዎ ስራሕ ከኣ ካልእ ጽቡቕ ውጽኢት የመዝግብ። ኣብ ልዕሊ’ቲ ጽቡቕ ስራሕ ጽቡቕ ሓድሽ ፍረ ይድመሮ፡ ቡኡ መጠን ከኣ ጽቡቕ ኩነታት ይኽሰት፡ ነኒሕድሕዱ ዝደጋገፍ ዓወታትካ ዘቃላጥፍ ደያቢ ውጺኢታት ካኣ ተመዝግብ። እዚ ግን ነገራት ካብ ስበቶም ከይወጹ፡ መንገዶም ሓሊዮም እንተድአ ከይዶም ኢዩ። ይንዋሕ ይሕጸር፡ ኩነታት እናተመሓየሸ፡ ኣወንታዊ ተሞክሮን መሪሕነታው ጥበብን እናደለብካ ትኸይድ።
32
ወ/ሮ ነበቡ ደሳለኝ የሶስት ሴት ልጆች እናት ነች። ጥር 22/2009 ዓ.ም መንገድ ላይ ነበር ድንገት የደህንነት አባላት የያዟት። ሲይዟት ለጥያቄ ‘እንፈልግሻለን፣ ትመለሻለሽ’ ቢሏትም እሷ ግን አላመነቻቸውም። ስለዚህ መኪና ውስጥ ለመግባት ፈቃደኛ ሳትሆን ቀረች። ይህ ግን የደህንነት አባላቱን አላስደሰተም። ስለዚህ መኪና ውስጥ አንስተው ወረወሯት። በዚህ ምክንያትም የመኪናው ወንበር ሆዷ ላይ መቷት ጉዳት እንደደረሰባት ትናገራለች፤ ጀርባዋንም ያማታል። ማዕከላዊ ከገባች በኋላ ሕክምና ለማግኘት የጠየቀች ቢ...
33
ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ክቡር ሆይ ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 አም የኢህአዴግ ስራ ስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች እንዲሸጡ መወሰኑን ተረድቻለሁ፡፡ በተለይም የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የባቡር አገልግሎት ለሽያጭ እንዲቀርቡ መወሰኑ ከፍተኛ ሀዘንና [...]
34
በትራንስፖርት ማኔጅመንት፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ፣ በአርባን ማኔጅመንት 4(6)፣ በሲቪል ምህንድስና፣ በኢኮኖሚክስ 5(7)፣ በስታስቲክስ 5(7)፣ በትራፊክ ምህንድስና 0(0) ወይም በተዛማጅ የሙያ መስክ
35
1ኛ ከውልደቱ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ ለኢትዮጵያ በጎ የማይመኘውና ከተቻለ ለማፈራረስ ሌት ተቀን የሚሰራው የሻአብያ መንግስት ብዙ ችግር በሀገራችን ላይ ሳያስከተል ማስወገድ እየተቻለ ራሱ በራሱ በስበሶ ይወድቃል፣ኢሳያስ አፈወርቂም ለመሞት የቀረው አንድ አርብ ነው ሲባል እነሆ መለስ ዜናዊ የሚያከል መሪ ቀብሮ፣ ኢትዮጵያ የማፈራረስ ሕልሙ እውን ለማድረግ ዛሬ ከማናቸውም ጊዜ በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል። አልፎ አልፎ በሀገራችን የሚከሰቱ ግጭቶች ሻዕብያን ተጠያቂ ማድረጉ የአሳያስን ምንነት ከማግዘፉ በስተቀር...
36
ኩንቲ ለቃሚና አምበጣ ቆርጣሚ ትግሬ በሙሉ አንድ በአንድ በወረንጦ ተለቅሞ ከመሃል ሀገር ወደ ድንጋያማዋ ትግራይ ይባረራል።ትግሬ ሌባና ለማኝ ነዉ ከጎንደርና ከወሎ የዘረፈዉን የወልቃይት ጠገዴንና የራያን መሬት በክብር ለአማራ ህዝብ ይመልሳል።ትግሬና ወያኔ አንድ ነዉ ወያኔ ለትግሬዎች ሃይማኖታቸዉ ነዉ።የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጋር ደም ተቃብቷል፣ሆድና ጀርባ ሆኗል። ትግሬ እዩኝ እዩኝ እንዳላለ ደብቁኝ ደብቁኝ የሚልበት ቀን ይመጣል።ትግሬ ወደ መቀሌ፣ንብረት ወደ ቀበሌ፣ወያኔም ወደ ከርቸሌ የሚለዉ አ...
37
የሩዋንዳውን -hate radio (rtlmc) የዘር ፍጭትን ያፋፋመውን ድርጊት ለመድገም ዳር ዳር ያልክ ይመስላል። በማንኛውም የተቃውሞ መፈክር tplf አና በዙሪያው ያሉ ተጠቃሚዎችን አንጂ የትግራይ ህዝብን በኣጠቃላይ ጠላት ነው ወይም ተጠቃሚ ነው ብሎ የተናገረ የለም። ቅሬታው በገዢው ፓርቲ ላይ አንጂ በህዝብ ላይ ኣይደለም ።
38
የድብቅ ቀረፃ የተደበቀንና ፊት ለፊት በግልፅ የማይወራንም ሆነ የማይደረግን ድርጊት አጋልጦ የሚያወጣ ነው፡፡ እዚህ ላይ ግን ምንም የሚታይም ሆነ የሚሰማ አዲስ ነገር የለም፡፡ እንዲያውም ይህ ሰው በግልፅና በፊት ለፊት ልከ እንደ መልአክ አይነት የሆነ ነው ለማለት ይቻላል፡፡ እነ ህወሃትና ጪፍን ትገሬ ደጋፊወቻቸው በግልፅ፣ በፊት ለፊትና በተደጋጋሚ ለዘመናት ከሚያወሩትንና ከሚፈፅሙት ውስጥ በጣም ጥቂት የሆነውን ከዚሀ በታች በመመልከት በድብቅ ምን እንደሚያስቡ፣ አንደሚነጋገሩና እንደሚፈፅሙ በጣም ከባዱንና...
39
የማያዳግም ተቃውሞና የማይምር ሞት ለያንዳንዱ ቀጥተኛም ሆነ ተዘዋዋሪ የህወሃትና የትግሬ ተፅኖም ሆነ ጣልቃ ገብነትና የማያቋርጥ ዝርፊያና ብዝበዛ በአማራ ህዝብ ላይ፡፡ ብአዴንን በመግደል ህዝብን ለማትረፍ ይቻል ዘንድ በብአዴን ውስጥ የህወሃት ተላላኪና ቅጥረኛ የሆኑትን የአማራ ህዝብ ጠላቶች እንደ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ካሳ፣ ካሳ ተክለ ብርሀን፣ በረከት ሰሞን፣ አለምነህና ሌሎችም እነዚህን የመሳሰሉትን ከላይ ከባህር ዳር ጀምሮ እስክ ታች ሰፈርና መንደር ድረስ ህወሃት አሰማርቶ በራሳቸው ህዝብ ላይ ጠላት እ...
40
ለ 2000 አመታት ኢትዮጵያን አንዴ በሀይማኖት አንዴ በነገድ እየጠመደች ትኩረታችን እንዲበታተን ስታደርግ የዘለቀችው ግብፅ አሁን ጉዷ ፈላ ፡፡ ትኩረቱ የማይበተነዉ ትውልድ የአባይን ቧንባ እየገነባ ነው ፡፡ ክፍት ዝግት ነው ጭውቴው፡፡ ከጥቂት ማሞ ቂሎዎች በስተቀር ህዝቤ ገብቶታል፡፡ በለዉ፡ያዘው ፡አሳደው፡ስደበው ምናምን ሲሉ ጆሮውን በጥጥ ደፍኖ ግድቡን፡ባቡሩን፡መንገዱን፡ፋብሪካዎቹን፡ፓርኮቹን፡አየር ማረፊያውን፡ጤና ኬላውን፡አይቲ ፓርኩን አረ ምኑ ቅጡ….ቀን ከሌት ይገነባል፡፡ የስራ ማቆም አድማ ውጤታማ ...
41
ወያኔ ሁኔታውን ለማርገብና ሰላማዊ ሂደት የያዘ ሀገራዊ ለውጥ ለጋራ ጥቅም ይመጣ ዘንድ ከፈለገ ከሁሉም በፊትና አሁኑ ባለትልቅና ሰፊ ሸለቆ ባለቤት የሆነ የተከዜ ወንዝ፡ በማንም ያልተጣሰና ምን ጊዜም ሊጣስ የማይችል በጎንደርና በትግራይ መካክል ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ድንበር መሆኑን መቀበልና ማክበር አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን እንኳን የአማራ ህዝብ በአንድነት ተነስቶ ቀርቶ የጎንደር ህዝብም ለብቻው ወያኔን፣ ትግሬንና የነሱ ተላላኪ የሆነን ሁሉ ትጥቅ የሚያስፈታና መብቱን በጉልበት የሚያስጠብቅ ታላቅ ብቃትና ...
42
ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ በሚኖሩ ዜጎች ላይ የተፈጸመን የባሪያ ፍንገላን ዘመን የሚያስታውስ ኢሰብዓዊ ድርጊት የሚያሳይ ፎቶ በማኅበራዊ ድረ-ገጽ ተሰራጭቶ አጀኢብ ጉድ ብለናል። ነገሩ ትናንትን እየረሳን ዛሬ ለሚያጋጥመን ነገር አዲስ እየሆንን ጉድ ጉድ ለምንለው ለእኛ ነው እንጂ አዲስነቱ ለወያኔ ከበረሃ ጀምሮ አብሮት የኖረ ተግባሩ ነው። አይደለም ሥልጣኑን ሊነጥቁት በተቃውሞ የተሰለፉ፣ እኩይ ድርጊቱን እያጋለጡ ማንነቱን ፀሐይ የሚያሞቁ፣ ሃሳብ ዕቅዱን እየተቃወሙ ጉዞውን የሚያደናቅፉ ቀርቶ፤ የህወሓት አባል...
43
https://www.youtube.com/c/eastafricafilmproduction%20?sub_confirmation=1 "ወደማያውቁት" ሪያሊቲ ሾው የኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያውያንን ማንነት በተጨባጭ የምናይበት በግርምት ተውጠን በውስጡ ለመኖር የምንገደድበት ከክንውኑ ጋር የምንፈተንበት ተሣታፊዎች ሲሳካላቸው የምንደሰትበት ሲያቅታቸው የምናዝንበት ከሠሜን እስከ ደቡብ ከምሥራቅ እስከ ምዕራብ የአገራችን ክፍሎች
44
https://www.youtube.com/c/eastafricafilmproduction%20?sub_confirmation=1  በኦዲዮ-ቪዥዋል የጥበብ ስራዎቹ የበርካታ ዓመታት ልምድ ያለው ድርጅታችን ኢስት አፍሪካ ፊልም ፕሮዳክሽን በዘርፉ ያለውን ልምድ ተጠቅሞ በአቀራረቡ ፣ በይዘቱና በዓይነቱ በአገራችን አዲስ የሆነውን እና በዓለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ የተመሰረተውን ‹‹ወደማያውቁት›› የተሰኘ የሪያሊቲ ሾው በ
45
ውድ የዳና ድራማ ቤተሰቦች ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 42ን በቴክኒን ችግር ምክንያት ማቅረብ ያልቻልን በመሆኑ ይቅርታ እየጠየቅን በሚቀትለው ሳምንት ክፍል 42ን የምናቀርብ መሆኑን በአክብሮች እናሳውቃለን ! መልካም እለተ ሰንበት ! dana drama season 5 episode 41 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 41 https://www.youtube.com/c/eastafricafilmproduction%20?s
46
አርካንሳስ የግል ጄት የቻርተር የበረራ ዋጋ ጣይ ግሎባል ኤክስፕረስ xrs የቅንጦት ቻርተር አውሮፕላን በረራ ጣይ ግሎባል ኤክስፕረስ xrs አውሮፕላን ቻርተር ኪራይ አገልግሎት ቻርተር የግል ጄት ተክሰን ቻርተር የግል ጄት ዊስኮንሲን በመሸጥ የግል አውሮፕላን ዋዮሚንግ ቻርተር የግል አውሮፕላን ዊስኮንሲን የኮርፖሬት አውሮፕላን ሜምፊስ ቻርተር ውሻ ብቻ አየር መንገድ ፎርት ማየርስ የግል ጄት የቻርተር የበረራ ዋጋ gulfstream 5 አውሮፕላን የቻርተር gulfstream 5 የግል አውሮፕላን ቻርተር gulf...
47
ከአዲስ አበባ አቅራቢያ የሚገኙ አርሶ አደሮችና ነዋሪዎች ተገቢ ካሳ ሳያገኙ ከይዞታቸው ሊፈናቀሉ ይችላሉ፤ በሚል ስጋት የተቃውሞ ሰልፍ እያካሄዱ ባሉበት የተማሪዎች ተቃውሞ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው፤” ሲል ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት (human rights watch) ዘገበ። በክልሉ የሚንቀሳቀሰው የተቃዋሚ ፖርቲ የኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግሬስ እና የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ስለ ተቃውሞዎቹ የገለጡ አንዳንድ የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች በተመሳሳይ “መንግስት ለውዝግቡ ከኃይል የጸ...
48
የኢህአዲግ 8ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ መስከረም 3 ቀን 2003 ዓ ም በናዝሬት ከተማ ተካሂዷል፡፡ በጉባኤው መክፈቻ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ንግግር አሰምተዋል፡፡ የቻይና የህንድና የተለያዩ አገሮች ተወካዮችም እንግድነት ተገኝተዋል፡፡ አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ በቦታው በመገኘት፤ ለጊዜ ከፍተኛ ግምት ሊሰጥ እንደሚገባ አስታውሷል፡፡ ጉባኤውም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በቀጥታ ተላልፏል፡፡ ዝርዝሩን በቦታው ተገኝቶ ካጠናከረው ዘገባ ያድምጡ፡፡ ስማቸው እንዳይጠቀስ በመጠየቅ ያነጋገሩን የከተማዋ ነዋሪዎ...
49
የአፍሪካ ቀንድን በመታው ድርቅ ዙሪያ በተከታታይ በሚቀርቡት ዘገባዎች ከምንቃኛቸው አካባቢዎች ሪፖርተራችን ሄኖክ ሰማእግዜር ተዘዋውሮ የተመለከታቸው በደቡብ ኢትዮጵያ የቦረና ወረዳዎች ይገኙባቸዋል፡፡ ደቡብ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት ገፅታዎች ያሏት መሆኑንና የክረምቱ ዝናብ በወቅቱ በጀመረባቸው ከአዋሣ ከተማ በፊትና አልፎም ስፋት ባላቸው አካባቢዎች አዝመራው ከወትሮው እንዳልቀነሰባቸው አርሶ አደሮቹ ገልፀዋል፡፡ ከብት አርቢዎችና ከፊል ከብት አርቢዎች ከሚኖሩባቸው ከአሥራ ሦስቱ የቦረና ቀበሌዎች በተለይ ዲሎ ድ...
50
አፍሪካ ኩዊን መኪና ክራይና ቱር በ2002 ዓም የመሰረተ የግል ካምፓኒ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በመኪና ክራይና በማስጎብኘ ስራ ላይ ተስማርቶ ይገኛል:: ካምፓኒያችን በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የሚመራ ነው:: እርሶም ክእኛ ጋር አብረውን ለመስራት ፈቃደኛ ክሆኑ በደስታ የምንቀበልዎ መሆኑን እናሳውቃለን::
51
ያስተውሉ፡ ይህንን ዶኩመንት ለመተርጎም እርዳታ የሚፈልጉ ከሆነ፡ የጉዳዮን ሰራተኛ ይጠይቁ ወይም በሰልክ ቁጥር 1-844-217-3547 ይደውሉ። — amharic
52
matthew 13:15 በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል። amharic(i) 15 በዓይናቸው እንዳያዩ፥ በጆሮአቸውም እንዳይሰሙ፥ በልባቸውም እንዳያስተውሉ፥ ተመልሰውም እንዳልፈውሳቸው፥ የዚህ ሕዝብ ልብ ደንድኖአልና ጆሮአቸውም ደንቁሮአል ዓይናቸውንም ጨፍነዋል የሚል የኢሳይያስ ትንቢት በእነርሱ ይፈጸማል።
53
ጉዳዩን በዋነኛነት የሚያንቀሳቅሱት ጀርመንና ፈረንሳይ ለችግሩ መከላከያ ይሆናሉ ያሏቸውን እቅዶች አዘጋጅተዋል ። በዚህ እቅድ ውስጥ በጀታቸውን መቆጣጠር የሚሳናቸው የዩሮ ተጠቃሚ አባል ሃገራት ወዲያውኑ ማዕቀብ እንዲጣልባቸው የሚጠይቀው ክፍል ይገኝበታል ። ይህ ተግባራዊ የሚሆነውም የእያንዳንዱ ሃገር የበጀት ጉድለት በህጉ ከተቀመጠው ከአጠቃላዩ የሃገር ውስጥ ምርት ከ 3 ከመቶ ሲበልጥ ነው ። ይህን ህግ የሚተላለፉ አባል ሃገራት ወደ አውሮፓ ህብረት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ጀርመን አስቀድማ ያቀረበችውን ሃሳብ...
54
እቶም ኣብ ነሓሰ 2013 ኣብ ኣዲስ ኣባባ ኣኼባ ዘካየዱ ፖለቲካዊ ሓይልታት ኤርትራ ካብ 31 ጥሪ ክሳብ 04 ለካቲት 2014 ኣብ ዘሎ ግዝያት እንደገና ካልኣይ ኣኼባ ኣካይዶም። እዞም ኩሎም ኣብዚ ኣኼባ’ዚ ዝተሳተፉ ውድባትን ሰልፍታትን ኣብ ቀዳማይ ኣኼባኦም ንህልዊ ኩነታት ሃገርናን ዞባናን ህዝቢ ኤርትራን ፖለቲካዊ ሓይልታቱን ኣብ ኤርትራ ሰላምን ደሞክራስን ንምስፋን ኣብ ዘካይድዎ ዘለው ቃልሲ ብሓፈሻ ብፍላይ ከኣ ሓያልን ድኹምን ጎኒ ደምበ ተቓውሞ ኤርትራ ንዝገምገሞም ብደረጃ ኣቦ መንበራት ቀጻልነት ረኺ...
55
የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጊዶ ቬስተርቬለ ከብዙ ክርክር በኋላ የተዘጋጀውን ሰነድ ትናንት በይፋ አቅርበዋል። ብዙዎቹ የሀገሪቱ ሚንስቴሮች ጽንሰ-ሀሳቡ በተረቀቀበት ስራ ላይ ተሳታፊዎች ነበሩ። በአዲሱ የአፍሪቃ መርሀግብር ዝግጅት ላይ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እና ጠበብት ምክር በማካፈል የበኩላቸውን አስተዋጽዖ አበርክተዋል። በጥምሩ መንግስት ምስረታ ጊዜ እንደሚወጣ የተነገረለት አዲሱ የጀርመን የአፍሪቃ ጽንሰ-ሀሳብ ዝግጅት ከአንድ ዓመት በላይ የፈጀ ሲሆን፡ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ፡ የትምህርት እና የተፈጥሮ ...
56
” አልተነገረንም እንዳትሉ ነው” ሲሉ ነው ክፍተኛ የገንዘብና የውጭ ምንዛሬ ክምችት ያላቸውን ያሳሰቡትና የመከሩት። እጅግ ተስፋ ሰጪ ሁኔታ ከፊት ለፊት መኖሩን በመጠቆም፣ ከፍተኛ መጠን ያለው ምንዛሬ ወደ አገር እንደሚገባ በማመላከት በግል ዶላር ያከማቹ ወደ ባንኮች በመሄድ ራሳቸውን ከኪሳራ እንዲጠብቁ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ያስጠነቀቁት። የኤርትራውን ፕሬዚዳንት ከሸኙ በሁዋላ በደቂቃዎች ልዩነት በቀጥታ ባስተላለፉት የምስጋና መልዕክት ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሁለት ጉዳዮች ላይ አጠንክረው ተናገረዋል...
57
በአሁኑ ሰዓት የሕዝብ አልገዛም ባይነት አገሪችንን እያናወጣት ይገኛል። በየቀኑ ይህንን ያህል ቁጥር ሰዉ በዚህን አካባቢ በአጋዚ፣ በመከላከያ ሠራዊት ወይም በፌዴራል ፖሊስ ተገደለ የሚል ዜና መስማት እየተለመደ መጥቷል። የዜጎች ሕይወት እንዲሁ እንደዋዛ ሲቀጠፍ ከመስማት በላይ በእጅጉ የሚያሳዝን ነገር የለም። ከሁሉም በላይ የሚያሳዝነዉ ደግሞ በዚህ ብቻ እንደሚቆም ዋስትና የሌለን መሆኑ ላይ ነዉ። ችግሩን መፍታት እንጂ ለምን ትከፋለህ፣ ለምንስ ብሶት አንገሸገሸህ፣ ለምንስ ምሬት ዉስጥ ትገባለህ … ወዘተ በ...
58
ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ ይቻላል፡፡ አመልካቾች በምዝገባ ወቅት ከመቼ እስከ መቼ እንዳገለገሉ እና ደመወዝ የሚገልጽ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አድራሻቸው ከአዲስ አበባ ከተማ ከመቶ ኪሎ ሜትር ርቀት በላይ የሆኑ አመልካቾች የተሟላ የስራ መጠይቅ ፎርም በመሙላት እና ማስረጃ በፋክስ.ቁ. 011 6 46 56 78...
59
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ጊቢና በቡሬ ካምፖስ በተለያዩ ኮሌጆች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የትምህርት መስኮች በከፍተኛ ትምህርት የመምህራን ደመወዝ ስሌክ መሰረት መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የመጀመሪያ ዲግሪ ተወዳዳሪዎች በመደበኛው (regular program) እንዲሁም በ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ደግሞ የመጨረሻው የትም/ፕሮግራም በመደበኛው ያጠናቀቁ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የተወዳዳሪዎች ዕድሜ ለመጀመሪያ ዲግሪ ከ35 ዓመት እና የ2ኛ ዲግሪ ከ45 ዓመት...
60
ምስኪን!! አይዞህ አንድ ቀን ሰው ስትሆን ቢሮህ መተው ኢንተርቪው ያረጉሀል :: የዛኔ ተሽከርካሪ ወንበርህ ላይ ሆነህ ትንቀባረርባቸዋለህ : ግን ግን እኔ የምመክርህ ፖለቲካው ቢበቃህና በግ መነገድ ብትጀምር ምን ይልሀል?? ከተባነነ እኮ ላሽ ማለት ነው : እሱ ወላዋይና ራስ ወዳድ ሰው ነው : ጽናት የለውም : በዚህ ሀገር ፖለቲካ የማይታረም ስህተት ፈጽሞል : ምረጡኝ ብሎ በተቃዋሚ ስም ቅስቀሳ ቢጀምር ይፈነክቱታል:
61
ውድ ዲነግዴ፤ ዲነግዴ በማለት ስም ለራስህ የሰጠህበት ምክንያት በውል ባይገባኝም ማወቅም ባልፈልግም አቶ ልደቱን ምስኪን በማለት መናገር ስትጀምር ለስልጣን ያለህን ክብር ነገር ግን ለሰው ልጅ ማየት ስችል አማርኛን ቋንቋ በኪቦርድ ተጠቅመህ መጻፍ የቻልክ ነገር ግን ችግር ያለብህ መሆንህ ምስኪንነትህ በግልጽ ያሳያል። ላንተ ሰው ማለት ስልጣን በሀይል ነጥቆ በተሽከርካሪ ወንበር ላይ አንዴ ቀና፣ አንዳንዴ ደግሞ ደፋ፣ ደግሞ ሌላ ጊዜ ጠረንጴዛ በቦክስ እየነረተ መግለጫ የሚሰጥ ነው፤ ቢሮ ያለው ነው። የአማርኛ...
62
ወይ ትደግፋለህ አልያም ትቃወማለህ ፣ there is nothing in between አንተ እኮ የምርጫ ካርድ ቢሰጡህ ለሁለት ሰንጥቀህ 50% ድምጼን ለወያኔ ሌላውን 50% ለልደቱ ብለህ ሚዛናዊ ምርጫ እንደምታረግ እጠብቃለሁ
63
ልደቱ የዘረዘራቸው ችግሮች ሁሉ ከቁጥር 3 ከተጠቀሰው በስተቀር በተመሳሳዩ በምእራባውያን ሀገሮችም አለ። ልዩነቱ ግን በነዚህ ሀገሮች ውስጥ ፣በመንግስት ለውጥ ላይ ፣ የገዢው ቡድን ሳይሆን፣ ወሳኝነት ያለው፣ ወሳኝነት ያለው የህግ የበላይነት ስለሆነ፣ እንደምክንያት የተጠቀሱት ሁሉ በህግ የበላይነት ዋጋ ያጣሉ። ልደቱ በዚህ ኢንተርቪው ላይ ከተሳሰሰተው አንዱ ነገር ቢኖር፣የቅንጅት መሪዎችን ስህተትን በአንደኛ ደረጃ መሆኑን መናገሩ ነው፣ ዋነኛውንና ወሳኙን ግን ፣ ማለት አሁን በስልጣን ላይ ያለውን ቡድን፣ ...
64
እንግዲህ ኣቶ ልደቱ በጣም በስሏል ለዚህም በጣም ድንቅ የሆነ ቀለመጠይቅ ለመስማት በቅተናል።የቅንጅት መሪዎች እንደተለከፈ ውሻ እርስ በራሳቸው ሲናከሱ ኣንዲትም ቀን በጠረጴዛ ዙርያ መቀመጥ ኣቅቷቸው እዚህም እዛም ሲዘላብዱ ኣየናቸው እያየናቸውም ነው! ቅንጅቶች ያኔ ፓርላማ ቢገቡ ኖሮ ባገራችን ምን ያህል የፖለቲካ ለውጥ ይመጣ እንደነበረ ለመገመት ኣያቅትም፣ ግን ለስልጣን እንጂ በእውነት ህዝብን ሊያገለግሉ ኣልነበረም።እነዛ ቁጥራቸው ጥቂት የሆኑት የኢዴፓ መሪዎች እንኳ ፓርላማ በመግባታቸው የመጣው ለውጥ ለ...
65
ሰው ተገኝቶ ሞቶ ነው ይሀን ወረበላ የ ቤቴክርስትያን እቃ ዘራፊ ሰው ብላቹ ስለ ፖለቲካ ምትጠይቁ? ሌባ ስልጣን ኖረውም ኣልኖረውም ከሌብነት ኣይወጣም እና ልደቱ ሌባ ነው ሌባ ሆኖም ይሞታል እሚገርመኝ እንዴት ይሀን ሰው ወደ ፖለቲካ እንደገባ ነው በጣም ያሳዝናል የልደቱ ወደ ፖለቲካ መግባት የኢትዮ ተቃዋሚዎች ምንግኛ ደካማ እና ከስልጣን ጉግት ውጭ ስለ ሃገር ማያስቡ መሆ ናቸውን ነው ምያሳየው ለዛም ነውየኢትዮጵያ ህዝብ ከ ኢሃዲግ ውጭ ኣማራጭ ያለ ያልመሰለው
66
በዚህ ቃለ ምልልስ ትልቁን ሞት እየሞተ ያለው ፣ ቀድሞውንም የፖለቲካ ስብዕናው የሞተው ልደቱ አያሌው ሳይሆን ፣ አንተ “ጋዜጠኛው” ነህ። ይህን የ97ቱን ጉዳይ አስመልክቶ ጋዜጠኛ ልትባል አትችልም። ምክንያቱም ፣ ከጋዜጠኝነት አልፎ ፣ ከህይወትህ ውስጥ ሁለት አመታትን በእስር የተነጠቅህ ስለሆንህ ፣ የዚህ ታሪክ ክፍል እንጅ ጋዜጠኛ አይደለህም። ይህንንም አለማገናዘብህ ይመስለኛል ፣ ልደቱ ቀልዶብህ እንዲሄድ የፈቀድህለት። በ97ቱ ምርጫ ዙሪያ ፣ ከኔ የበለጠ አንተ ታውቃለህ ብዬ ባምንም ፣ ልደቱን ያስተናገ...
67
ውድ ኣውራምባዎች በጣም ጥሩ እና በሳል የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ የሚጎለው ነገር ቢኖር ካሜራ ማን በጣም ደካማ ነው፡፡ ዓይን በሚረቢሽ መልኩ ፍሬም ሳይጠብቅ ሰማይ ሰማይ ስለቀረፀው ምስሉን ሳላይ እንደ ሬድዮ ድምፁን ብቻ እንዳዳምጥ አርጎኛልና፡፡ ምነው ከኣማተር ካሜራማን ይልቅ ቢያንስ ትንሽ እንኳን የካሜራ ሞያ ያለው ሰው ብታረጉ፡ ለናንተም ፕሮፈሽናል የሆነ ስራ ይሆንላችሁ ነበር ፡፡ በተረፈ ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ግፉበት፡፡
68
ጀግናችን ከምድራዊ ገሀነም የስቃይ ጀርባ ሆኖ በሞት ጥላስር ተከቦ እጅግ በጣም በሚገርም ሁኔታ አንዳችም ፍንጭ ላይሰጣቸዉ በጀግንነት ፈገግታ ሸኛቸዉ።እነ ሰወ በላም ጠብ የሚል መረጃ ሳያገኙ የተለመደዉን እጅእጅ የሚል ፕሮፐጋንዳ መሳይ ቢጤ ለመደስኮር ብለዉ ይበልጥ ዘቀጡ እስኪ እግዚያብሄር ያሳያች ሁ አሁን ከዚህ የማሰቃየት ምርመራ ምን ጠብ የሚል ነገር አገኙ ፧ እኔ እንደተረዳሁት ግን የነጻነት አርበኛው አንዳርጌ ትግሉን የሚያግዙ ብዙ የእምየ ኢትዮዽያ የቁርጥ ቀን አንዳርጌወች በምቾት በሚኖርበት አሜሪካ...
69
>>ይህ ካለፈው የቀጠለ ድራማ መሆኑ ነው? እንዴት አንድ መንግስት ለዚያውም አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ታጋይ ልመታዊ መንግስት ይቺን በመሥራት ግዜውን ያባክናል?የአንድ የታላቅ ሀገር የቲቪ ጣቢያ ክሎቱንም ዚች ፉገራ ያስገመግማል? ካለፈው አኬልዳማ..የካድሬ ሃረካት ከሚሉ አጫጨር ግን አስቂኝ ክስተቶች አሁንም አልተማሩም? በጣም የወረደና የዘቀጠ ጭራሽ በጣም አስፎጋሪ የሀሳብ መቆራረጥ አንዱን ጅምሮ አንዱን ጥሎ ሌላውን የሚቀባዥር ቆርጦ ቀጥል ። ግን ግለሰቡ በአንድ ኢንተርቪ ሁለት ቱታ የለበሰው መንግስትን እን...
70
ዳዊት: እኔ: የወያኔ: ደጋፊ:እንኳ: ባልሆንም: የአላማህ: ብርቱ: ደጋፊ: ነኝ:: ከዘረኞች: በላይ: ዘረኛ: ከሆኑት: የውሸት: ኢትዮጵያዊነት: ካባን: በሚያሳስት: መልኩ: ከተከናነቡትና: ከሌሎች: ምሁራዊ: ገለጻና: ትንታኔ: ይልቅ: የነሱን: ባዶ: ተራ: ተረት: ከሚያስቀድሙ: ድኩማን: በተረት: ኖረው: በተረት: አድገው: በተረት: ለመሞት: ከሚያጣጥሩት: ዝባዝንኬዎች: ጎራ: እንኳን: በሰላም: ወጣህ:: ከሰሞኑ: እነኚህኑ: ጉዶች: የዳኛ: ማንትስ: የተባለ: ወልገድጋዳ: መጫጭር: ሲያዳንቁና: ሲያራግቡ...
71
ዳዊት ወደ ኢትዮጲያ ለሚገባው ጉዳይ ዲያስፖራ ተጠያቂ ሊሆን ነው እነዴ፣ በመጀመሪያ የትም ይሁን ተትም ጥሩ ሰው አለ እንዲሁም ክፉ ሰው አለ።ዲያስፓራ ወይም የሀገር ውስጥ እያሉ መከፋፈል የወያኔ ወይም የደርግ ፓለቲካ ነው፣ በተመሳሳዩ ሀገር ቤት ነፍጠኛ ጭቁን እያሉ ወይም የተማረ ነው ሀገር ያጠፋው እንደማሉት ማለት ነው።ይህን አይነት የመከፋፈል ስራ ኮሚኒስታዊ ባህሪ ባላቸው በአንዳንድ ተቃዋሚ ሀይሎች ይንፀባረቃል። ዲያስፖራ በእርግጥ ለወያኔ አያመችም። ወያኔም ቢሆን የሰረውን የዘረፈውን ይደግፈኝ ብሎ ማ...
72
ዳዊት በፖለቲካ ሰበብ መታሰሩ መካድ የለበትም። በጋዜጣውም ሰበብ የወያኔ ጥርስ ውስጥ መግባቱንም መካድ አይቻልም። በጥሩ የህዝብ ወገንተኝነቱም ተሸልሟል፤ ተወድሷል። ይሁን እንጂ የዳያስፖራው ገሚሱ ጭፍን ተቃዋሚ፤ ገሚሱ እበላ ባይ፤ ገሚሱ ደግሞ ጭፍን ደጋፊ በተለይም የሕወሀት አባላት ስደተኛው በሚያራግበው መልክና ቅርጽ የሌለው የፖሊቲካ ትኩሳት ተከትሎ ዳዊት አቋሙን አንዴ ወዲህ አንዴ ወዲያ ሲል መቆየቱን የተመለከቱ ሰዎች በአንድ በኩል ስውር ወያኔ ሲሉት፤ ወያኔዎች ደግሞ ልጃችን ለማለት ጊዜ አልፈጀባቸው...
73
(reporter):- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስድስተኛው ፓትርያርክ ሆነው ባለፈው ሐሙስ የተመረጡት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በውጭ አገር ካሉት ጳጳሳት ጋራ እርቀ ሰላም ማድረጉ አሁንም ይቀጥላል አሉ፡፡ በጠቅላይ ቤት ክህነት አዳራሽ የካቲት 21 ቀን 2005 ዓ.ም. በተደረገው የስድስተኛው ፓትርያርክ ምርጫ ከፍተኛውን 500 ድምፅ በማግኘት የተመረጡት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፣ ከምርጫው ፍፃሜ በኋላ በተለይ ለሪፖርተር በሰጡት ቃለ ምልልስ አሜሪካ ከሚገኙትና ከአራተኛው ፓትርያርክ...
74
ቴዲ አፍሮ ከአሜሪካ ድምጹ አሉላ አበበ ጋር በvoa የዋሽንግተን ስቱዲዮ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አውግቷል፡፡‹‹ይቅርታ እጠይቃለሁ!›› ቴዲ አፍሮ በአሜሪካ ድምጽ ስቱዲዮteddy afro – voa amharic interview
75
ማመልከቻ ከማስገባት ጋር በተያያዘ የግልግል ስምምነት ህግ በድንጋጌው የቡድን ውክልና ስልጣን ለማረጋገጥ የሚመለከት ማስጠንቀቅያ ኦምሪ ናሆም ሲ.ዲ.ቢ.ኤስ የሳተላይት አገልግሎቶች (1998) ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት​​
76
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦክስ ፌዴሬሽን ከጎጆ ክሬቲቭ ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው የስፖንሰር የቦክስ ውድድር ላይ የተስተዋለው ስፖርታዊ ጨዋነት ለሌሎች አርአያ እንደሆነ ተገለፀ፡፡ ጥቅምት 19 ቀን 2010 ዓ/ም አ/አበባ ቦክስ ፌዴሬሽን ከጎጆ ክሬቲቪ ሚዲያ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ውድድር ላይ ከልዩ ልዩ የስፖርት ክለቦች የተወጣጡ የቦክስ ስፖርተኞች ተሳትፈውበታል፡፡ በዕለቱ ውድድሩን ለመከታተል በርካታ ቁጥር ያለው የስፖርት አፍቃሪ የታደመ ሲሆን ውድድሩ ስፖርታዊ ጨዋነት በተላበሰ መልኩ መጠ...
77
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል። ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
78
በአምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ ካለፈው አርብ ጀምሮ ውሃ መቋረጡን፣ መብራት ከዕረቡ ጀምሮ መጥፋቱን እንዲሁም በምስራቅ ወለጋ መነሲቡ ወረዳ ከሠላሳ በላይ ሰዎች መታሠራቸው በዚህ ዘገባ ተካቷል። በዕረቡ ምሽት ዘገባችን ካለፈው አርብ ጀምሮ ውሃ በመቋረጡ ምክንያት ችግር ውስጥ መኾናቸውን የገለጹት አምቦ ዩኒቨርስቲ አዋሮ ግቢ ተማሪዎች በተጨማሪም መብራት እንደተቋረጠና ይህንንም ተከትሎ የግቢው ተማሪዎች በሙሉ ተቃውሞ ሲያቀርቡ አስለቃሽ ጭስ እንደተወረወረባቸውና እንደተደበደቡ አንዳንድ ተማሪዎች ገለጹ፡፡ በአምቦ...
79
ጤና ይስጥልኝ በስራ ምክንያት ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ለመቆየት በቅርቡ ከምኖርበት ሎስ አንጀለስ ከተማ እመጣለሁ። ለዚሁም ለተወሰነ ጊዜ ምቆይበት አንድ የተሟላ ክፍል እፈልጋለሁ። ክፍሉ ንጹህ ሆኖ […] ስፕሪንግፊልድ ቨርጂኒያ የሚከራይ ባለ 3 መኝታ ክፍል ታውንሃውስ:: ለትራንስፖርት በጣም ቅርብ የሆነ: በቅርብ የታደሰ ማብሰያ ቤት እና ጣውላ ወለል ያለው ሙሉ ቤት ይከራያል:: 3 bedrooms […]
80
መስቀል አደባባይ በተዘጋጀው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የቦንብ ጥቃት ፈጽመዋል ተብለው ከተጠረጠሩት መካከል ደሳለኝ ተስፋዬ፣ አብዲሳ ቀነኒ፣ ህይወት ገዳ፣ ባህሩ ቶላ እና ጌቱ ግረማ ላይ ክስ ሊመሰረት ነው ተብሏል። ኢቢሲ የፖሊስ የምርመራ መዝገብን ጠቅሶ እንደዘገበው አንደኛ ተጠርጣሪ አብዲሳ ቀነኒ በዕለቱ በወንጀሉ ተጠርጥረው የህክምና ዕርዳታ እየተሰጣቸው የነበሩትን ሰዎች ለማስመለጥ ሙከራ አድርጓል ተብሎ ክስ ተመስርቶበታል። ሶስተኛው ተጠርጣሪ ጌቱ ግርማ ደግሞ የቦንብ ጥቃቱን በማስተባበር ወንጀል ነው የተጠረጠ...
81
እቲ ብጣዕሚ ዘህዝን ነገር፤ እቲ ተጋደልቲ ደሞም ዝዋህጅሉ ሕዝባዊ ስርዓት፤ ብኻልአይ ፋሽስታዊ ስርዓት ምትክኡን፤ ድኽሪ ፪፬ ዓመታት ናይ ወያኔ “ንግስና”፤ እቲ በሔራዊ ጭቆና ዝገደደ መዃኑ እዩ። ንፍትሕን ንናጽነት ዝፈሰሰ ደም መንእሰያት፤ ከንቱ ምዃኑ፤ እዩ ልብና ዝህመና።
82
ኤርሚያስ ለገሰ – ላለፉት ሩብ ክፍለ ዘመናት ህዉሃት በብሔር ብሔረሰቦች ዲሞክራሲያዊ መብቶች እየማለና እየተገዛተ ዝህቡን ለማታለል ብሎም ለመለያየት ቢሞክርም ያሰበውን አላማ ሊያሳካ አልቻለም። ለሁሉም ግልጽ እንደሆነው በአገራችን የሰላም እጦት ከጫፍ እስከ ጫፍ እየታየ ነው። የስርአት ለውጥና የነፃነት ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት የተለያዩ የትግል ስልቶች ተቀርፀው ወደ ትግባር ተቀይረዋል። እየተደረጉ ያሉት ትግሎች አስተሳስረን ስንመረምር አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ሰላማዊ የስልጣን...
83
እቺ ልጅ ዜናውን ያገኘችበትን ምንጭም አብራ ጠቅሳለች፡፡ ከዜናው መረዳት እንደሚቻለው የዶናልድ ትራምፕ የውልደት ስሙ ዳውድ ኢብራሂም ካህን መሆኑን ነው፡፡ አበሻ ስለሆንኩ ጠርጥር እንዳትመነጠር በሚል መርህ አምናለሁ፡፡ ቅቅቅቅ፡፡
84
ይህ ሰው እነ ሌ/ኮ መንግሥቱ ኃይለማርያምን ከሐረር ወደ አዲስ አበባ ያስመጣቸው፣ ደርግን የመሠረተውን የበታች መኮንኖች ጉባዔ በሊቀመንበርነት የመራ፣ የአፄው ሥርዓት ከናካቴው ለመገርሰስ ግንባር ቀደም ሚና የተጫወተ፣ በታጠቅ ጦር ሠፈር የሕዝባዊ ሚሊሺያ ማሠልጠኛ ዋና አዛዥ፣ እንዲሁም ኢትዮጵያን ቀደም ሲል በኤርትራ ጉዳይ ባነሱት ተቃውሞ በቤታቸው እንዳሉ በታንክ ተጨፍልቀው ከተገደሉት ከጄ/ል አማን ሚካኤል አንዶም ጋር፣ በመቀጠል ደግሞ በቤተመንግሥት ቢሮአቸው ባሉበት በመትረየስ ተኩስ እንዲገደሉ ከተደረጉ...
85
መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት “አዲስ ነገር ጋዜጣን” መክሰሱ ተሰማ። ከግንቦት 2001 ዓ.ም እስከ ሐምሌ አጋማሽ ድረስ በቅዱስ ፓትርያርኩና በቅ/ሲኖዶሱ መካከል የተፈጠረውን ውጥረትና አለመግባባት ስትዘግብ የነበረችው ሳምንታዊ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ታምራት ነገራ እና ጉዳዩን ሲከታተል የነበረው ሪፖርተር አብርሃም በጊዜው በፖሊስ ተጠርተው የቀረቡት አዲስ አበባ ፖሊስ (አራዳ ክ/ከተማ) ሲሆን ቃላቸውን ሰጥተው በዋስ መለቀቃቸው ታውቋል። የቅዱስ ፓትርያርኩን ስምና ክብር በማጉደፍ፣ በሐሰት ስማቸውን በ...
86
አዲስ አበባ, ህዳር 25 ቀን 2001 (አዲስ አበባ) - የሕዝብ ቆጠራ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጥር 73 ሚልዮን 918 ሺህ 505 መድረሱን ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲሱ ለገሠ ለሕዝብ ተወካዮች ምከር ቤት ያቀረቡትን የሕዝብ ብዛት ሪፖርት ምክር ቤቱ በ278 ድጋፍ፣ በ61 ተቃውሞ እና በ16 ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ ተቀብሎ አጽድቆታል፡፡ ግንቦት 20 ቀን 1999 እና ህዳር 20 ቀን 2000 ዓ. ም ...
87
(ደጀ ሰላም፤ ሰፕቴምበር 20/2010፤ መስከረም 10/2003 ዓ.ም):- ለካህናት እና ምእመናን ያላቸውን ንቀት እና አነስተኛ አባታዊ ክብር በተደጋጋሚ በማሳየት የሚታወቁት የሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፋኑኤል ሀገረ ስብከቱን ለመምራት ባለባቸው ከፍተኛ የብቃት ማነስ እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገረ ስብከቱ እየተባባሱ ለመጡት ውዝግቦች መንሥኤ በመሆናቸው ከሐላፊነታቸው እንዲነሡ የሐዋሳ ከተማ ምእመናን ጠየቁ፡፡ ምእመናኑ ከሊቀ ጳጳሱ በተጨማሪ በ...
88
አቶ ምትኩ በድርቅ በተመታች ሃገር ቅስፈታዊ የጎርፍ አደጋ የተከሰተበትን ምክንያት አብራርተዋል። ፖል ሃንድሊ በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብአዊ ጉዳዮች የኦቻ ክፍል ሃላፊንም ለጎርፍ አደጋ አስቸኳይ ምላሽ የሚደረገውን ጥረት አብራርተውልናል። በምእራብ ወለጋ ጨሊያ ከተማ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ትላንት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎችና የአካባቢዉ ህዝብ ባደረጉት ሰልፍ ላይ አንድ ተማሪ መገደሉ ሌላ በጽኑ መቁሰሉና ታዉቋል። ትላንት በጨሊያ ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎ...
89
ኣብ መብዛሕትኡ ኣብ ዲያስፖራ ዝነጥፍ ናይ ኤርትራ ተቃዉሞ፡ ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝጸንሔ ኩነተ-ኲናት፡ ብሰላማዊ ኣጋባብ ንክፍታሕ ምርጫ ዘይብሉ ከም ቀንዲ ፖሎቲካዊ መርገጺና ኮይኑ ጸኒሑ’ዩ። እዚ መርገጺ’ዚ ገሊኦም ንይምሰል፡ ገሊኦም ድማ ካብ ማሕበራዊ ስነ-ኣእሙራዊ እምነትናን መትከላትና ዝነቀለ ዝብልዎ ዝነበሩ ስለዝኾነ፡ ሕጂ ነቲ ግርጭት ኩነተ-ኲናት ብሰላማዊ ኣጋባብ ንምፍትሑ መስርሕ- ኣፈፌት ሰላም ኣብ ዝተኸፍተሉ፡ ብፍላይ እቶም ብመትከል ኣብ መንጎ ኤርትራን ኢትዮጵያን ዝጸንሔ ኩነተ-ኲና...
90
ቦ ጊዜ ለኩሉ እንደሚባለው ሁሉ ለሁሉም ሁለት ፊት ገጽታ አለ ሊባል ይቻላል። ወያኔ በአራቱም አቅጣጫ ቢታይ አስቀያሚ መሆኑ አይቀሬ ቢሆንም የክልል አንድ ልጆች ቆንጆ ነው ማለታቸው መጠበቅ ያለበት ነው። የአድዋ ልጆች የዓይን ችግር አለባቸው ለማለት ሳይሆን በጥቅም ታውረዋል ለማለት ነው። ሰይጣኑ መለስ ሲሞት ጮቤ የረገጠው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊው ሲሆን ዕንባ ያነባው ደግሞ ወያኔና ሆዳሙ ብቻ ነው። ጅላ ጅሎችም--ሁሉም ሀገር ዘለዓለማዊ ሞኞችን ይይዛል። ሁለት ገጽታ ለሁሉም። ይህ መንደርደሪያ የመጣው ወደ...
91
የዘጠና ሶስት ዓመቱ የቀድሞው ዝምባብዌ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በመጨረሻው ሥልጣናቸውን በፈቃዳቸው ለቀቁ። በሃያ ዓመታት የሚያንሷቸውና በንጽጽርም ወጣት ተደርገው የተወሰዱት የሰባ አምስት ዓመቱ የቀድሞ ምክትላቸው ኢመርሰን ምናንጋግዋ የፊታችን አርብ ቃለ መሃላ ፈጽመው የሥልጣን መንበሩን ይረከባሉ። በአፍላ ወጣትነታቸው እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ በቻይና የሰለጠኑት፥ የዚያን ዘመኑ ሽምቅ ተዋጊ፥ ደም ባፋሰሰውና ለነጻነት በተደረገው ትግል ከሞጋቤ ጋር በመሆን ከተዋጉት ውስጥ አንዱ ናቸ...
92
የዶላር ምንዛሪ 14.60 ብር እንደሆነ ተሰራጭቶ የነበረው ዜና በጉግል ሰረች ላይ በተከሰተ ስህተት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ በዛሬው ዕለት ያለው ትክክለኛው የምንዛሪ መጠን ለማወቅ ከታች ያለውን አድራሻ በመጫን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክን መረጃ ይመልከቱ፡፡
93
ከዚህ በታች በተመለከተው የሥራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ስለሚፈልግ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ በደረጃ 12 እና 14 (ከተ.ቁ 1-9) አመልካቾች በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ለገሀር ዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል 4ኛ ፎቅ ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 9 (...
94
በትላንትናው ዕለት በአስመራ ደማቅ አቀባበል የተደረገለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የተመራው የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ትላንት ማምሻውን በአስመራ ቤተ መንግሥት የእራት ግብዣ ተደርጎለታል፡፡በአስመራ የተደረገውን ሞቅ ያለ አቀባበል አስመልክተው በጃፓን የኤርትራ አምባሳደር እስጢፋኖስ አፈወርቂ፣ በኤርትራ ይህን መሰል አቀባበል የተደረለት የሌላ ሐገር መሪ የለም ብለዋል፡፡ ጉብኝቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የስልክ ግንኙነት ተጀምሯል፡፡ከዚህም በተጨማሪ ወደብ በ...
95
ከአርብ እስከ ሐሙስ በነበረው የአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ሦስት ትልልቅ በዓላት ነበሩ፡፡ … ታላቁ የዐድዋ ድል መታሰቢያ፣ የኦስካር ሽልማት ስነ - ስርዓት የተከናወነበትና የሴቶች ቀን የተከበረበት … ማርች 8!! ሶስቱም ውስጥ ታላላቅ ሴቶች አሉ፣ ሶስቱም ውስጥ አሸናፊነት አለ፡፡ … የዐድዋ ድል የተገኘው በዋናነት በሴቶች ብርታት ነው፡፡ ጣይቱ ብጡል ዋናዋ ተዋናይ ብትሆንም በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶች ውሃ በመቅዳት፣ ምግብ በማብሰል፣ ጠጅ በመጣል፣ ቁስለኛን በማከምና በመንከባከብ፣ በዘፈንና በሽለላ ዘማቹን በ...
96
ወደኛ ሀገር ስንመለስ፤ ሴቶች የወንድ አገልጋይና ልጅ አሳዳጊ ብቻ ሆነው እንዳይቀሩ፣ ከማጀት ወደ አደባባይ እንዲወጡ፣ ወንዶቻቸው ከትምክህት ተላቀው አጋሮቻቸው እንዲሆኑ፣ የሚደርስባቸውን ፆታዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጫናዎች ተቋቁመው በአገር ልማት ተግባራት ተሳትፎ እንዲያደርጉና ትምህርት እንዲማሩ በማሳመን ጥርጊያ ያሰናዱ፣ የብርሃን ጮራ የፈነጠቁ፣ የስልጣኔ ብርሃን እንዲገባ መስኮት የከፈቱ፣ ፆዊ በደል ለደረሰባቸው ጥብቅና የቆሙ፣ ሃኪም ቤት አቋቁመው ቁስላቸውን ያጠገጉ፣ የውርደት እንባቸውን...
97
ባለፈው ያቀረብኩት ክፍል 1 ጽሑፌ “ተሓህት/ወያነ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭና ጥቅም አስከባሪ ነውን? የትግራይ ሕዝብ ከመሰረቱ ጀምሮ የተሓህት/ወያነን ዓላማ ደግፎና በእርሱ ተመርቶ ተንቀሳቅሷልን?” የሚሉትን ጥያቄዎች ነበር የተመለከተው:: የተጠቀሱትን ጥያቄዎች ስንወያይ ያቀረብኳቸው ታሪካዊ ማሳያዎች የሚያደርሱን ሀቅም የትግራይ ሕዝብ ተሓህት/ወያነን ይቃወምና ይፋለመውም እንደነበር፣ አሁንም እግር ከወርች ታፍኖ እንዳለ በመሆኑ “እንዴት ሆኖ ታዲያ ተሓህት/ወያነ አሸነፈ?” በማለት አንባቢያንን መሰናበቴ ...
98
ethiopia zare (ዓርብ ጥቅምት 28 ቀን 2001 ዓ.ም. november 7, 2008)፦ ሦስት ረዳት ኢንስፔክተሮችና ሁለት ኮንስታብሎችን ጨምሮ፣ አድራሻቸው እንደሚገልፀው 147 የቤንሻጉል ክልል ነዋሪዎች፤ በብሔረሰብ አንድ የኾነን ህዝብ በሞላ ወይም በከፊል ለማጥፋት በማሰብ የኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጅ በሆኑ አርሶ አደሮች ላይ ጉዳት በማድረስ የ98 ሰዎችን ህይወት አጥፍተዋል፣ የአካል ጉዳት አድርሰዋል፣ አንዲት ሴት ለ16 በመኾን አስገድደው ደፍረዋል፣ 300 የሚኾኑ ቤቶች አቃጥለዋል፣ በርካታ የቀንድና...
99
ኽቡራት ኣሓትን ኣሕዋትን ብቀዳምነት ቅንያት ናጽነት ስለ ዝኾነ ንመላእ ህዝብና ዮሃና ንብል። ምስኡ ለጊቡ ድማ ሰማእታትና ዝዝከሩሉ ግዜ ስለ ዝኾነ፡ ንስድራ ሱዉኣት ሓዘና እናገለጽና ሱዉኣትና ዝሓደጉልና ሕድሪ ክሳብ ሎሚ ስለ ዘይተተግበረ መንፈስ ቓልሲ ኣሓዲስና ምስ ህዝብና ኮና ብፍትሒ ዲሞክራሲ ክነተግብሮ ቅሩብነትና ንገልጽ። ዲሞክራስያዊ ውድብ ብሄረ ብሌን ኤርትራ/ሆደ፡ ኣብ’ዚ ዝሓለፈ ግዜ ቀዳማይ ሚኒስተርን ፈጻሚት ስራሕ ናይ መንግስቲ ኢትዮጵያን (ኢሃወደግ) ንሃገሮም ብዙሕ ተስፋ ዝሃበ ዉሳኔታት ከሕ...