Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
audio
audioduration (s)
5.29
15.5
file_name
stringlengths
21
21
folder
stringclasses
172 values
transcription
stringlengths
3
167
confidence
stringclasses
3 values
trim_start_seconds
float64
0
2.5
trim_end_seconds
float64
0
0.7
reason_start
stringclasses
4 values
reason_end
stringclasses
6 values
has_incomplete_words
bool
2 classes
notes
stringclasses
104 values
original_path
stringlengths
72
72
batch_index
int64
0
3.78k
global_index
int64
0
15.7k
ch_0_segment_0064.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከባለፈው በጀት አመት ጋር ሲነጻጸር ሀገሪቱ በ10 ነጥብ 3 ፐርሰንት እድገት አሳይታለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0064.wav
3,740
210
ch_0_segment_0065.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በቴሌቪዥኑ ፊት ለፊት የዛሬ አስር አመት በገዛው ከኔተራ ውስጥ እጁን አስገብቶ የሚፎክት የሎተሪ አዟሪ አልፎ የካፌው ታዳሚዎች ሎተሪ እንዲገዙት ለመነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0065.wav
3,740
211
ch_0_segment_0066.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የዛሬ ሃያ አመት ከአንድ የሞተ ወታደር የገፈፉትን ከስክስ ያደረጉ ሽማግሌ ዘበኛ የሎተሪ አዟሪውን ጆሮ ይዘው ወደ ውጭ ጎተቱት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0066.wav
3,740
212
ch_0_segment_0067.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከበስተኋላዬ የማይረቡ ፊልሞች ዳይሬክተር የሆኑ አንድ መላጣ ሰውዬ ሁለት ሞዴሎችን በምላሱ ይጠብሳል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0067.wav
3,740
213
ch_0_segment_0068.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ቀጣዩ ፊልሙን ማርስ ላይ ለመቅረጽ ድረግ እያደረገ እንደሆነ ሊነግራችሁ እየሞከረ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0068.wav
3,740
214
ch_0_segment_0069.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በአሜሪካና በማርስ መካከል ያለውን ልዩነትና አንድነት በሁሉም ቦታዎች እሱ ካለው ተቀባይነት ጋር እያቀላቀለ ካስረዳቸው በኋላ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0069.wav
3,740
215
ch_0_segment_0070.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በኋላ ሳጣራ ማንኛውንም ሰው ለማናገር ዝግጁ ከመሆኗ አንጻር የምጠብቀው ማጣሪያ እንዲደረግ እንደማትፈልግ ሰማሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0070.wav
3,740
216
ch_0_segment_0071.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ይቺ ልጅ ፈጣሪ ከጠባቂዎቹ መካከል የተወሰኑ መላእክትን ካልመደበላት በስተቀር እንዲህ ያለ ድፍረት ውስጥ እንዴት ትገባለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0071.wav
3,740
217
ch_0_segment_0072.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሰዎች ሁሉ ገናናነታቸውን የሚያሳዩት ያገኙትን የጭካኔ ፍላጻ ወደ እሱ እየወረወሩ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0072.wav
3,740
218
ch_0_segment_0073.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የሆቴሌን ኮከብ ቁጥር አሳነስህብኛል ብሎ ወጠምሻ የሚልክ ባለሀብት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0073.wav
3,740
219
ch_0_segment_0074.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ፎቶ ስታነሱኝ ከንፈሬ እንዲገዝፍ አድርጋችኋል ብላ ስፖንሰር ድርጅቶችን የምታሸሽ አርቲስት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0074.wav
3,741
220
ch_0_segment_0075.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የአንዲትን አላፊ ሴት ዳሌ ቸብ ካደረገ ጎረምሳ ጋር ቅልጥ ያለ ፀብ ትገጥማለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0075.wav
3,741
221
ch_0_segment_0076.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በአፀደ ህፃናት አጠገብ ስታልፍ እያንዳንዱን ጉብል የኢትዮጵያን መዝሙር ታዘምራለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0076.wav
3,741
222
ch_0_segment_0077.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
መዘመር ስትጀምር ባለችበት ቦታ ልክ እንደወታደር በተጠንቀቅ ቆማ ካስጨረሰችው በኋላ ጉንጩን ሞጭሙጫ በኪሱ ከረሚላ ትዶላለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0077.wav
3,741
223
ch_0_segment_0078.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንዳንዴ ከህፃንነቷ ጀምሮ የተቆራኛት የሳምባ ችግር ድንገት ይነሳና ሳልበሳል ያደርጋታል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0078.wav
3,741
224
ch_0_segment_0079.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሳሉ ጋብ እስኪልላት የስልክ እንጨት ተደግፋ ደቂቃዎችን ታሳልፋለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0079.wav
3,741
225
ch_0_segment_0080.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከመጣች በኋላ የዘገየችበትን ሰዓት የሚያስረሳ ጦም ድባብ በዙሪያችን ያረባል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0080.wav
3,741
226
ch_0_segment_0081.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የኢትዮጵያ ህዝብ መሪዎቹ የሚያሰናዱትን መረን ህግ ሳይሆን የልቡን ብርሃን የሚከተል ምርጥ ህዝብ ነው ትለኝ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0081.wav
3,741
227
ch_0_segment_0082.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እኔ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ከድህነቱና ከፍርሃቱ ጋር ተቻችሎ የሚኖር ህዝብ ነው ልላት ይገባ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0082.wav
3,741
228
ch_0_segment_0083.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የኢትዮጵያ ህዝብ በራሱ ሊያስተካክለው በሚቻለው ነገር ላይ ሁሉ አምላክ ላይ ማንቧቀስ የማይሰለቸው ህዝብ ነው ልላት ይገባ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0083.wav
3,741
229
ch_0_segment_0084.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንድ ጣቴ ተቆረጠ ብሎ ከመጮህ ይልቅ አራቱ ስለተረፉለት ተመስገን የሚል ነው ልላት በተገባ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0084.wav
3,742
230
ch_0_segment_0085.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እኔ የምትናገረው ሁሉ ማራኪና ከመቅጽበት የሚሆን ስለሚመስለኝ እሰማታለሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0085.wav
3,742
231
ch_0_segment_0086.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንድ ቤት ተከራይተን ስንኖር ግን ከአሳዛኝነት ወደ ተወዳጅነት ያደግኩ መሆኑ የታወቀኝና ደስ አለኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0086.wav
3,742
232
ch_0_segment_0087.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በቀጣይ አመታት ዩፎሪያ የህዝብ ልሳን የሆነች ጋዜጠኛና አምደኛ ነበረች የሚያሞግሷት በበዙበት ፍጥነት የሚያንገራግርት እጥፍ ሆነ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0087.wav
3,742
233
ch_0_segment_0088.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ይህ ህዝብ እስት ነው ዩፎሪያ በጭንቅላትህ ውስጥ ለፈጠርሽው ህልም ህዝብ ካልሆነ በስተቀር የምትሰሪው ስራ ሁሉ ለዚህ ህዝብ ተገቢ አይደለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0088.wav
3,742
234
ch_0_segment_0089.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በዚህ ህዝብ መሃል አንቺ እንደ ልዩ ሰው የምትታይው አዳሜ በልቡ የመረገውን አንቺ በብእርሽ ስለምትተነፍሺው ነው ይህ ህዝብ ምስኪን ቢሆን ኖሮ ቢያንስ አንቺን በግል አጭ ለመደገፍ ይሞክር ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0089.wav
3,742
235
ch_0_segment_0090.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሁሌ እጅ ለእጅ ተያይዘን ከተማዋን ስንዞር ባንዲራ የተሰቀለበት ቦታ ስናገኝ ትጠቁማለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0090.wav
3,742
236
ch_0_segment_0091.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ይሄ ባንዲራ ጨርቅ ብቻ ሳይሆን ከአለም ህዝብ ልዩ የሆነው የሀገሬ ሰው መወከያ ቀለም ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0091.wav
3,742
237
ch_0_segment_0092.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ባንዲራ ናቶ ውስጥ ሆኖ እንደሚዘል ጭቅላ በነፋሱ ላይ ስትፈነጭ አየሁ ይመስለኛል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0092.wav
3,742
238
ch_0_segment_0093.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከክርስቶስ በመቀጠል ራሳቸውን ለመስጠት የተመዘገቡ ሰዎች ስም ዝርዝር ካለ መጀመሪያ ላይ ይቺ ሴት አለችበት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_0_segment_0093.wav
3,742
239
ch_1_segment_0000.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ንጽህናዋን ራሱ ህዝብ ለሚያውቅላት ልጅ ማንም አልተሟገተላትም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0000.wav
3,743
240
ch_1_segment_0001.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ምንም ይሁን ምን የህዝብ ምርጥ ነው ባንዴራውም ቅዱስ ነው ይሄ ሁሉ በደል ወድቆበት ሀዘኑን ለእግዜር ትቶ የሚቆም ምስኪን ህዝብ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0001.wav
3,743
241
ch_1_segment_0002.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሰው የገደለና ሰው ሲገድል እያየ ዝም ብሎ ያለፈ እኩል ጉዳዮች ከተባሉ ይሄ ህዝብ በዝምታው ብዙዎቹን የረሸነና ያስረሸነ እንከፍ ህዝብ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0002.wav
3,743
242
ch_1_segment_0003.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በናትህ እንደዚህ አትናገር መኖርን አንድ ሰው የሚወደው የሚኖርለት አላማ በእርግጥ መኖሩን ሲረዳ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0003.wav
3,743
243
ch_1_segment_0004.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እስካሁን ያደረኩት ጉዞ ያንን ሀገር ለመቅረብ የተደረገ ነው ዛሬ ጠዋት የምወደው ልጅ የዛን ሀገር ቀድሞ አለመኖር አስረዳኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0004.wav
3,743
244
ch_1_segment_0005.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንዳንዴ መኖር ይደክማል ድካም በኑ የሚጠፋው በደከምካት እያንዳንዱ እርምጃ ወደ ህልምህ ሀገር እየተጠጋህ እንደሆነ ሲሰማህ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0005.wav
3,743
245
ch_1_segment_0006.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የህልም ሀገር ቀድሞ እንደጠፋ ከምታምነው ሰው ሲነገርህ ለምን ተጨማሪ ድካም ትሻለህ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0006.wav
3,743
246
ch_1_segment_0007.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ክሊዮፓትራ በኮብራ ምርዝ ራሷን ማጥናቀቅ ምክንያት ተጨማሪ ቀን የመቆየት ምክንያት ማጣት አይደለምን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0007.wav
3,743
247
ch_1_segment_0008.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የእስር ቤቱ ወለል ቅዝቃዜና ቀድሞ የነበረባት የሳምባ ችግር ተዳምረው ክፉኛ ታገሏት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0008.wav
3,743
248
ch_1_segment_0009.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እንዲህ ዝናብ ሲዘንብ ኢፎሪያ ከሰማይ ላይ ሆና ያለቀሰች ይመስለኛል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0009.wav
3,743
249
ch_1_segment_0010.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በጸጥተኛ ጠጅ መሃል ወይ ነዶ እያሉ ጠረጴዛ ምልልር ታስፈላጊ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0010.wav
3,744
250
ch_1_segment_0011.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የኢትዮጵያውያን ታላቅ ችግር አስፈላጊ ድርጊቶችን ባላስፈላጊ ቦታዎች ማድረግ ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0011.wav
3,744
251
ch_1_segment_0012.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አሁን ይሄ የኔ ኩያ የኔ መሰለ ጩኸት ማሰማት ያለበት ከፓርላማው ፊት ለፊት እንጂ እዚህ ድራፍት ቤት ተዘፍዝፎ አይደለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0012.wav
3,744
252
ch_1_segment_0013.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከመከራ ያላዳነኝ ያረክ ትትል የአንድ ወጣትን ገላ ወክሎ በመጠሪያነት ለማገልገል እንዴት ይቻለዋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0013.wav
3,744
253
ch_1_segment_0014.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሰው በአመት አንድ ቀን ባንዲራ የመስቀልና የማውረድ አፍታ ሲያጋጥመው ከንጭንጭ ተርፎ የሚሳተፍበት አጋጣሚ የምንት ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0014.wav
3,744
254
ch_1_segment_0015.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከድንችና ከቀይ ስር ከቃሪያና ከፎሶሊያ በተረፈው የአትክልት ስፍራ መሃል ባንዲራ የሚሰቅልበት ምሶሶ ነበረው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0015.wav
3,744
255
ch_1_segment_0016.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ጠዋት መምህሬ ይልማ በመዋጮ በተገዛላቸው ማጉያ ሰፈሩን በሻካራ ቅዳሴ ሲበጠብጡት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0016.wav
3,744
256
ch_1_segment_0017.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እሱ ትናንት ማታ በሶስት ጎን ቅርጽ አጥፎ ያስቀመጠውን ባንዲራ ከብብቱ አውጥቶ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0017.wav
3,744
257
ch_1_segment_0018.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነጻነት በእኩልነት ክብር ቆመናል በአንድነት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0018.wav
3,744
258
ch_1_segment_0019.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
መለስ ዜናዊን አልሰማችሁትም እንዴ ባንዲራ ጨርቅ ነው አለ እኮ አበቃ ምን ቤት ናችሁ እናንተ በዚህ ጠዋት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0019.wav
3,744
259
ch_1_segment_0020.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ኢትዮጵያን የመጠበቅ አደራ ስላላችሁ ነው ከአመት በፊት የተገነጠላችሁት ግን ጥል ያርጋችሁ የአባቴ አምላክ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0020.wav
3,745
260
ch_1_segment_0021.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የአህቴ የቅድመ አያቴ ሀገር አሁንም የምኖርበት ነው ወሰኑን የጠገቡ አንዴ ሲያሳጥሩት አንዴ ሲለጥጡት የሚለጠጥም ሆነ የሚጠብ ማንነት የለኝም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0021.wav
3,745
261
ch_1_segment_0022.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ኤርትራውያን ስንት ግፍ እንደደረሰባቸው አውቃለሁ ይሄ ግፍ የደረሰው ኤርትራዊ ስለሆኑ አልነበረም በጨቋኝ መሪ ስር ከነበሩ የታሪክ ተጋሪዎች ውስጥ ስለነበሩ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0022.wav
3,745
262
ch_1_segment_0023.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ኤርትራ ውስጥ ካለቀው ወጣት ያልተናነሰ ጎንደር ቀብር አለች ሰው በእግዜር ደንብ ማረኝ ተብሎ እስኪለመን ድረስ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0023.wav
3,745
263
ch_1_segment_0024.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አብዮት የበላው የአሰብን ወጣት ብቻ አልነበረም አብዮት ሁሉንም በልታለች አብዮት ሆዳም ናት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0024.wav
3,745
264
ch_1_segment_0025.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የሚበላ እንጂ የሚበላውን ነገር ማንነት ዘር እና አሳቤ የምታጠነጥንበት አፍታ አልነበራትም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0025.wav
3,745
265
ch_1_segment_0026.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በደርግ ጊዜ አበሳ ለመግባት ወጣት መሆን በቂ ነበር ከአመታት በኋላ ያ ሁሉ ዱላ እኛ ጀርባ ላይ ያለቀ ነበር ያሉት ወጣቶች ያ ነገር ዳግም እንዳይፈጠር መገንጠል አለብን አሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0026.wav
3,745
266
ch_1_segment_0027.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እኔ ሳስበው እነሱ ሰዎች ስህተት ናቸው በዚያ ዘመን ውስጥ መከራ ማየት የዘመኑ ሰው የጋራ ጣ እንጂ የአንድ ልዩ ዘር እና ሰፈር ጣ አልነበረም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0027.wav
3,745
267
ch_1_segment_0028.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አያድርስ ነው እንጂ ሂትለርን የሚመስል ፈርጣማ ሰው ቢፈጠር አይደለም ራስን መገንጠል መላ መሬቱ ተቆርሶ በባህር ተንሳፎ ቻይና ጎን ሄዶ ቢጣበቅ ማን ያስቀረዋል መልሶ በግዴታ እንዲያደርገዋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0028.wav
3,745
268
ch_1_segment_0029.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እኔ በዚህ ወቅት ስለ ኢትዮጵያዊነት ክብር ብዙ የማደርገው መሬት ከገነጠሉት ሰዎች ሀሳቤን የገነጠልኩ መሆኔን ለማሳየት ብቻ አይደለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0029.wav
3,745
269
ch_1_segment_0030.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ለዚህ ባንዲራ የተሰጠው የዘር ማንዘሮች የተወካይ ይሄን የማደርገው እንደናንተ ያለውን ለመሸንገል አይደለም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0030.wav
3,746
270
ch_1_segment_0031.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
መምህር እልማ ስብከታቸውን እያሰሙ እኔ በሴቶቹ መደዳ ከፊት የምትቀመጠውን ቆረዳ አሻግሬያለሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0031.wav
3,746
271
ch_1_segment_0032.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
መምህሬ ይህን ከመናገራቸው ያቺ ቆረዳ ከተቀመጠችበት ተነስታ ለታዳሚው ፊቷን ጋበዘች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0032.wav
3,746
272
ch_1_segment_0033.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ተምሮይን ለጾም ወቅት መያዣ ከሚሆኑ መዝሙሮች መካከል አንዱ የሆነውን እንደቸርነትህ የተሰኘውን መዝሙር ማውረድ ጀመረች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0033.wav
3,746
273
ch_1_segment_0034.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በጣም ትንንሽ እርግቦች ምእመኑ ከተሰጣበት ዋርካ ላይ ከግራ ቀኝ ሲፈነጩ ታየኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0034.wav
3,746
274
ch_1_segment_0035.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እሱ ጣልቃ ገብቶ ስርዓት ያሲዛቸዋል ባልኳቸው ክስተቶች ላይ ችልተኝነቱን ሲያሳይ ታዝቤያለሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0035.wav
3,746
275
ch_1_segment_0036.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ብዙ ሰው ለበጎ ነው እያለ የእግዜርን ጨካኝነት ምክንያታዊ ሲያደርገው እሰማለሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0036.wav
3,746
276
ch_1_segment_0037.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እንቅብ ሙሉ ቆሎ ሽጦ አስር ብር ለማግኘት ሙሉ ቀን ሳይአንስ የሰአት እላፊ ሰአት ድረስ ሆቴል ለሆቴል ኪዮስክ ለኪዮስክ የመዞር ግዴታ ነበረባት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0037.wav
3,746
277
ch_1_segment_0038.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እግዜር የሚባለው ሰውዬ የወረር ፊልም ፍቅር እንዳለው ወጠጤ ደመናውን ተሸፋፍኖ የእናቴን የእየለት ፍዳ ከመኮምኮም በስተቀር ምንም አላደረገም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0038.wav
3,746
278
ch_1_segment_0040.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እንቅልፍ ከመንገዷ አንዴ እየነጠላ ሌላ ጊዜ እየመለሳ ወደ ቤቷ ታዘግም ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0040.wav
3,747
279
ch_1_segment_0041.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ወታደሮቹ ደመከልብ ስለሆኑ የእናቱ ሬሳ ተጭኖት ስለሚንፈራገጥ ጨቅላ ሊያስቡ አልፈለጉም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0041.wav
3,747
280
ch_1_segment_0042.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንድ ጎፈሬው መላ ጭንቅላቱን ሊውጠው ምንም ያልቀረው ቀጭን ወጣት እያነከሰ ወደ እናቴ ተጠጋ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0042.wav
3,747
281
ch_1_segment_0043.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የእናቴን ሬሳ ገልብጦ በእናቴ ደምና በራሴ እምባ የታጠብኩ ጨቅላን አነሳኝ ለተዘረሩ ጓዶቹ እምባውን በትኖ እኔን ከደረቱ ጋር እቅፍ እንዳደረገ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0043.wav
3,747
282
ch_1_segment_0044.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የዛን ቀን ግን ተምሮይን ያኮረፍኩትን ፈጣሪ እንድለማመጠው ምክንያት ሆነችኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0044.wav
3,747
283
ch_1_segment_0045.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እናም ገደማና አርቲ ስለትና ጧፍ ሻማና እጣን የተበታተኑበትን ደጀ ሰላም ተንበረከኩበት
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0045.wav
3,747
284
ch_1_segment_0046.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከሁለት ሳምንት በኋላ እኔና ተምሮይን ብዙ ዘመን የሚተዋወቁ ሰዎች ሆነን ተገኘን
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0046.wav
3,747
285
ch_1_segment_0047.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ግንቦት 1991 ከተገነጠለች አራት አመት ያለፋት ኤርትራ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0047.wav
3,747
286
ch_1_segment_0048.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ሰው በሰይፍ ቢሰነጠቅ ሁለት ነፍስ ያለው ሰው እንደማይሆን ሁሉ ሀገር ለሁለት ተገምሳ ሰላም እንደማይኖር በሪፈረንደሙ ቀን ተናግሬ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0048.wav
3,747
287
ch_1_segment_0049.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከጊዜያት በኋላ መንግስት ዳር ድንበር ለማስከበር ይበጅ ዘንድ ወዶ ገብ ዘማቾችን እንደሚፈልግ ለፈፈ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0049.wav
3,747
288
ch_1_segment_0050.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ከማይረባ ሽሮ ይሻላል ሽራሮ እያሉ የሰፈራችን ብዙ ወጣቶች አውቶቡስ እየሞሉ ብር ሸለቆ ማሰልጠኛ ገቡ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0050.wav
3,748
289
ch_1_segment_0051.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የተምሮይን ወንድም ግን የአባቶችን ገድል ተርኮ በአባቶች ስም ምሎ ባንዲራውን እየሳመ ለዘመቻ ተመዘገበ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0051.wav
3,748
290
ch_1_segment_0052.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
እደጉ ብቻ ስንላቸው የሚያድጉ አራት ደቦጭ ደቦጭ ልጆች እንደሚኖሩም እየነገርኩ አስቀታለሁ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0052.wav
3,748
291
ch_1_segment_0053.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
መስኮት ከፍቼ ስመለከት ትልልቅ የወታደር መኪናዎች በሰፈራችን ብቸኛ መንገድ ላይ ተደርድረዋል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0053.wav
3,748
292
ch_1_segment_0054.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ወታደሮች በድንግዝግዙ ያልታዩኝን ሰዎች እየጎተቱ ወደ መኪናው ያስገቡ አሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0054.wav
3,748
293
ch_1_segment_0055.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ወደ አባቴ መኝታ ቤት ሳምራ በእርግታ ልብሶቹን ወደ ሻንጣው ይከታል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0055.wav
3,748
294
ch_1_segment_0056.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ታጣቂዎችና ወታደሮች አስሬ ጠመንጃ ወደ ሰማይ ይተኩሳሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0056.wav
3,748
295
ch_1_segment_0057.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አብሮ ዘማች አዛውንቶች የመለያያ ሰዓታቸውን መሬት መሬት እያዩ ያሳልፋሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0057.wav
3,748
296
ch_1_segment_0058.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አንዳንዶቹ መኪኖች ላይ የተጫኑ ሰዎች ጮክ ብለው ለጎረቤቶቻቸው መልእክት ያስተላልፋሉ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0058.wav
3,748
297
ch_1_segment_0059.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ይወስዷችሁ ነው አሉ ምን አደረጋችሁ ደግሞ አንተ ኢትዮጵያዊ አይደለህ እንዴ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0059.wav
3,748
298
ch_1_segment_0060.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ተምሮዬን በህዝቡ መሃል እየተላጋች እጆቿን ወደፊት ዘርግታ ወደ ጭነት መኪናው ትሮጣለች
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0060.wav
3,749
299
ch_1_segment_0061.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ድንገት ከህዝቡ መሃል በረቀቅሶ ከአባቴ ጋር ይጨቃጨቅ የነበረው ጋሽ ሞላሊኝ ወደ መኪናው እየሮጠ ተጠጋ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0061.wav
3,749
300
ch_1_segment_0062.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
የተወሰኑትን ምዝገባ አስተካክዬላቸው ከመታፈስ ድኗል ለደህንነት አስጊ ከሚባሉት ሰዎች መካከል እንድትመዘገብ ያደረኩ እኔ ነኝ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0062.wav
3,749
301
ch_1_segment_0063.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በሰፈራችን ብቸኛ ባንዲራ ተሰቅሎበት የሚውል ያንተ ቤት በመሆኑ የተለየ ሞገስና ክብር አግኝተሃል ቀናው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0063.wav
3,749
302
ch_1_segment_0064.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ይቅር ያልኩህ ያደረክብኝን ያወቅኩ ቀንና ምንም የማታስተካክለው ነገር እንደሌለ ባወቅኩ ቀን ነው
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0064.wav
3,749
303
ch_1_segment_0065.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ባንዲራው አየር እየቀዘፈ ጋሽ ሞላሊኝን አልፎ ከተከታዩ የህዝብ ጅረት መሃል ወደቀ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0065.wav
3,749
304
ch_1_segment_0066.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ተስፋ ጽዮን ሃይለ የተባለ ለኢትዮጵያ መንግስት በማገዝ ኢትዮጵያ ውስጥ ኤርትራውያንን ሲያሰቃይ የነበረ ግለሰብ በትላንትናው እለት በመንደፍራ ከተማ ተያዘ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0066.wav
3,749
305
ch_1_segment_0067.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
ተስፋ ጽዮን የኢትዮጵያን ባንዲራ በቤቱ ሰቅሎ የሚውልና ኤርትራውያንን ሀገራቸው ኢትዮጵያ ናት እያለ የሚያጭበረብር ባንዳ ነበር
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0067.wav
3,749
306
ch_1_segment_0068.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በትላንትናው እለት በአፋሽ መንደፍራ እስር ቤት እስር ቤትን ሰብሮ የማምለጥ ሙከራ ተደረገ
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0068.wav
3,749
307
ch_1_segment_0069.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
በዚህ ሙከራ ላይ ቀኝ ደኛ ጠንሳሽ የነበረው ተስፋ ጽዮን ሃይለ በሙከራ ላይ እያለ በጥይት ልውውጥ ህይወቱን አጥቷል ልጁ ክብሮም ተስፋ ጽዮን ያመለጠ ሲሆን እስካሁን አልተያዘም
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0069.wav
3,749
308
ch_1_segment_0070.wav
audio_files/audio_00197_eb4d3343
አያይዞ ክብሩም ከነአካቴው ኤርትራዊ ደም የሌለው መሆኑና በወያኔ መንግስት ተላላኪነት እንደሚጠረጠር ይገመታል
high
0
0
false
/content/hf_cache/audio_files/audio_00197_eb4d3343/ch_1_segment_0070.wav
3,750
309
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
5