doc_no int64 1 12.6k | doc_text stringlengths 81 395k | relevant_topic_nos sequencelengths 0 1 | relevant_topic_titles sequencelengths 0 1 | relevant_topic_descriptions sequencelengths 0 1 | relevant_topic_narratives sequencelengths 0 1 |
|---|---|---|---|---|---|
1 | 16ኛ አለም አቀፍ የኤችአይቪኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011አይካሳ ጉባኤ ተጀመረ,
ህዳር 242004ዋኢማ 16ኛው አለም አቀፍ የኤችአይቪኤድስና የአባላዘር በሽታዎች በአፍሪካ 2011አይካሳ ጉባኤ በርካታ እንግዶች በተገኙበት በደመቀ ሁኔታ በሚሌኒየም አዳራሽ በይፋ ተከፈተ። በጉባኤው መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤድስ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ሚስተር ሚሼል ሲዲቤ በአፍሪካ ኤችአይቪኤድስን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ ተጨባጭ የሆነ እንቅስቃሴ ሴደረግ እ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
2 | በክልሉ 140 ሺህ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው መኖሩ ተረጋገጠ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 22/2011ዓ.ም (አብመድ) በርካታ የወሲብ ጓደኞችን መያዝ እና በልጅነት ዕድሜ የግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግም በሽታው እንዲዛመት አድርገዋል፡፡
30ኛውን የዓለም የኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ‹‹ለኤች አይ ቪ ይበልጥ ተጋላጭ ነን፤ እንመርመር፤ ራሳችንን እንወቅ›› በሚል መሪ ሃሳብ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና በባህር ዳር ጤና መምሪያ ትብብር የተዘጋጀ የፓናል ውይይት ተካሂዷል፡፡
ውይይቱ የተካሄደው ኤድስ በክ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
3 | 26ኛው የዓለም የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን በአገር ደረጃ በጋምቤላ ክልል ይከበራል, - ; .._2014. 0 261 197 ; 5; አዲስ አበባ፤ ህዳር162007 (ዋኢማ) - 26ኛው የዓለም የኤች አይቪኤድስ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በጋምቤላ ክልል ይከበራል ። - ; የፌደራል ኤች አይቪ ኤድስ ጥምር መከላከያና መቆጣጣሪያ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ እንደሻው ወልደሰንበት ለዋልታ እንደገለጹት የዓለም የኤች አይቪ ኤድስ ቀን በአገር አቀፍ ደረጃ በጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው የጋምቤ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
4 | የስራ ሃላፊዎች የደም ምርመራ በማድረግ አራያ ለሆኑ ይገባል ተባለ ።
በኤች አይቪ ኤድስ ያለውን ዝምታ ለመስበር የክልሉ የስራ ሃላፊዎችና ታዋቂ ሰዎች የደም ምርመራ እንዲያደርጉ የጅጅጋ ከተማ ነዋሪዎቹ ጠየቁ ፤ በምስራቅ ሸዋ ዞን ከበሽታው ጋር የሚኖሩ 22 ሰዎች ህዝቡን ለማስተማር መዘጋጀታቸውን ገለጹ ። የጅጅጋ ከተማ አንዳንድ ነዋሪዎች የበሽታውን መዛመት በማስመልከት ሰሞኑን እንደገለጹት የመስተዳድር አካላት ፣ የቢሮ ሃላፊዎችና የቀበሌ አመራሮችና ታዋቂ ግለሰቦች ችምር አች አይቪ ኤድስ ምርመራ በማድ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
5 | በስድስት ወራት ውስጥ 4 ሚሊየን ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ አደረጉ, - ; .._2015_16. 0 199 197 ; 5; አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 72007 (ዋኢማ) - በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 4 ሚሊየን ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ማድረጋቸውን የፌደራል ኤች አይቪኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። - ; የጽሕፈት ቤቱ የዕቅድ ፣ ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተጠባባቂ ዳይሬክተር ዶክተር አቻምየለህ አለባቸው ለዋልታ እንደገ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
6 | ሴክሬታሪያት ስህፈት ቤቱ የኤች አይ ቪ አድስ ምርመራ ለማሰጠት የሚያስችል የምርመራ ጣቢያ ሊያቋቁም ነው ።
የአማራ ክልል አች አይ ቪ ኤድስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት ከዩኒሴፍ ባገኘው 140 ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ በባህርዳር ከተማ ለበጎፈቃደኞች የኤድስ ምርመራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የምርመራ ታቢያ ለማቋቋም መዘጋጀቱን አስታወቀ ። የምርመራ ጣቢያውን በማቋቋም ስራ ለማስጀመር ጽህፈት ቤቱ እና በኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማሀበር የሰሜን ምእራብ ቅርንጫፍ ስህፈት ቤት ተቀናጅተው እየሰሩ መሆኑን ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
7 | ኤድስ
የሲዲፎር በመባል የሚታውቀውን በነጭ ደም ሴል ውስጥ የሚገኘውን የሴል ቁጥር (cd4 count) ከ200 በታች በማድረስ የቫይረሱ መጠን በደም ውስጥ እንዲጨምር በማድረግ ለሕይወት ኣደገኛ እና ምቹ ግዝ ተባቂ በመባል የሚታውቁትን በሸታዎች ኦፓርቸንሰቲክ እንፈክሽስ (Opportunistic infections) OIs. በመፍጠር የኤድስ ደረጃ ላይ እንዲደርስ ያደርጋል። አንድ ሰው አንድ ወይም ሁለት ኢንፌክሽኖች ሲኖሩበት እና በጣም ዝቅያለ የሲዲፎር ሴል ቁጥር 350 cells/mm3 ወይም በታች ሲሆን እና... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
8 |
ሴክሬታሪያቱ ለተጓዳኝ በሽታዎችና ለኤድስ መመርመሪያ መሳሪያ ግዢ 340 ሺ ዶላር መደበ ።
ብሄራዊ ኤች አይ ቪ ኤድስ ሴክሬታሪያት በ340 ሺ ዶላር የተጓዳኝ በሽታዎች መከላከያ መድሃኒት እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ መመርመሪያ መሳሪያ ግዢ እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ ። የሴክሬታሪያቱ ሃላፊ ዶክተር ዳኛቸው ሃይለማርያም ዛሬ ለዋልታ ኢንፎርሜሽን ማእከል እንደገለጹት ለመጀመሪያ ጊዜ በጽህፈት ቤቱ አማካኝነት የሚገዙት መድሃኒቶች ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ግለሰቦች በተጓዳኝ በሽታዎች የሚደርስባቸውን ህመም ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
9 | በባሌ ዞን ጎሮና ጎለልቻ ወረዳዎች በፈቃደኝነት የኤች አይ ቪ ምርመራ ለማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በአቅራቢያቸው አገልግሎቱን ማግኘት እንዳልቻሉ ገለጹ፡፡
ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አስተያየት የሰጡት ነዋሪዎች እንደገለጹት ራሳቸውን ለማወቅና ጋብቻ ለመፈጸም በፈቃደኝነት ለመመርመር ቢፈልጉም አገልግሎቱን ለማግኘት አልቻሉም፡፡
ምርመራ ለማድረግ ወደ ሮቤና ጊኒር ረጅም መንገድ ስለሚጓዙ ለወጪና ለእንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል፡፡
የዞኑ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ጽህፈት ቤት ባለሙያ አ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
10 | በአዲስ አበባ ኤድስ ምርመራ ለማካሄድ እውቅና የተሰጣቸው ክሊኒኮች 13 ብቻ ናቸው ።
በአዲስ አበባ መስተዳድር ከሚገኙት የግል ክሊኒኮች መካከል የኤቻይቪ ኤድስ ደም ምርመራ ለማካሄድ አስፈላጊውን መመዘኛ ማሟላታቸው ተረጋገጦ እንዲሰሩ የተፈቀደላቸው ሶስት መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ጨምሮ 13 ክሊኒኮች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ ። በመስተዳድሩ ጤና ቢሮ የጤና አገልግሎት ስልጠና መምሪያ ተጠባባቂ ሃላፊ አቶ ኪሮስ በላቸው ሰሞኑን እንዳሉት ፈቃድ አግኝተው ምርመራውን የሚካሂዱት ክሊኒኮች ቅድመና ድህረ የም... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
11 | ኤችአይቪ
ኤችአይቪ
(እንግሊዘኛ: Human Immunodeficiency Virus (HIV) "ህዩመን ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ") በመባል የሚታውቅ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን (ህዋሳትን) በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያረግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ሳይታይባቸው ለብዙ አመታት መኖር ይችላሉ። ቫይረሱ በሰውነታ ውስጥ እስከ አስር ዓመት በመቆየት ምንም ሳይታውቅ እና ምንም አይነት
የሚችል አደገኛ ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
12 | በዲላ ከተማ በቂ የኤች አይ ቪ ኤድስ የምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ባለመኖሩ ነዋሪዎች በፈቃደኝነት ምርመራ ማድረግ እንዳልቻሉ አስታወቁ፡፡
ነዋሪዎቹ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ በማድረግ ራሳቸውን ለማወቅና በጥንቃቄ ለመኖር ቢያቅዱም በዲላ ሆስፒታል ከሚሰጠው አገልግሎት በስተቀር በሌላ ቦታ ባለመኖሩ ተቸግረዋል፡፡
ከሆስፒታሉ አገልግሎት ለማግኘት ቢሞክሩም ረጅም ሰዓት ወረፋ ለመጠበቅና ለመጉላላት በመዳረጋቸው ችግሩን ለመፍታት እንዲታሰብበት አመልክተዋ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
13 | የኢድ አል ፈጥር በአልን ምክንያት በማድረግ በሰሜን ሽዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ በአራት ቀናት ብቻ 294 ሰዎች የኤች አይ ቪ ምርመራ ማድረጋቸውን የከተማዋ ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የፅህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዮሃንስ ሰንደቆ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለፁት በአሉን ተከትሎ በነበሩት አራት ተከታታይ ቀናት ሶስት የምርመራ ማዕከላትን በማቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ካደረጉት ሰዎች መካከል 28ቱ ከቫይረሱ ጋር እንደሚኖሩ አውቀዋል፡፡
በነዚሁ ቀናት ኢድ ሙ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
14 | በደብረ ማርቆስ ከተማ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የደብረ ማርቆስ ሆስፒታልና የከተማዋ ጤና ጽህፈት ቤት አስታወቁ ፡፡
የደብረ ማርቆስ ሆስፒታል ሜዲካል ድሬክተር አቶ ጥላሁን ደምስና የከተማዋ ጤና ጽህፍት ቤት ኃላፊ ዮሐንስ አሞኘ እንደገለጹት በከተማዋ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር ሊጨምር የቻለው የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል የሚያስችል ትምህርት በተጠናከረ ሁኔታ በመሰጠቱ ነው፡፡
ባለሙ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
15 | በጌድኦ ዞን በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ የሚያደርገውን ሕክምና ጨምሮ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የምክርና የደም ምርመራ አገልገሎት መስጠት መጀመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መቆጣጠሪያ ዴስክ ሃላፊ አቶ ሃይለሚካኤል ፈጦዮ ትናንት ለኢትዮጵያ ዜና አገልገሎት እንደገለጹት በወናጎ፣በይርጋጨፌ ፣በጨለቅለቅቱና ቡሌ ወረዳዎች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ኤች አይ ቪ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ የሚያደርገው ሕክምና በቅርቡ መስጠት ተጀምሯ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
16 | በሀዲያ ዞን በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ የደም ምርመራ የሚያደርጉ ሰዎች ቁጥር መጨመሩን የዞኑ ጤና መምሪያ ገለጸ፡፡
የመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዴስክ ኃላፊ አቶ ታምሬ ዱትሶ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በ1998 ዓ፡ም፡ በ15 የጤና ተቋማት በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የደም ምርመራ ያደረጉ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሺሀ 800 በላይ ደርሶአል፡፡
የተመርማሪዎቹ ቁጥር በ1997 ከነበረው በ1 ሺህ ብልጫ ያሳየ መሆኑን ሀላፊው ገልጸው ከተመርማሪዎቹ ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
17 | በወላይታ ዞን በዚህ ዓመት ለ71ሺህ ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ ኤድስ የምክርና የምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ፡፡
በመምሪያው የኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዴስክ ተወካይ አቶ ዋዱ እንዳለ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንዳስታወቁት በዞኑ 12 ወረዳዎች የምክርና የምርመራ ማዕከላትን ወደ 17 በማሳደግ ለህብረተሰቡ የተጠናከረ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ተደርጓል፡፡
ዘንድሮ የምክርና የምርመራ አገልግሎት የሚያገኙ ሰዎች ቁጥር ከአምናው በ63 ሺህ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
18 | በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በግሼ ወረዳ የኤች አይ ቪ/ኤድስ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል አለመኖሩን የወረዳው ማስታወቂያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ ደምሰው መንግስቱ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጹት በወረዳው በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይ ቪ/ኤድስ የደም ምርመራና የምክር አገልግሎት መስጫ ማዕከል ባለመኖሩ ነዋሪዎች አገልግሎቱን ለማግኘት ከግሼ ራቤል ወደ መህል ሜዳ ለትራንስፖርት ከፍተኛ ገንዘብ አውጥተው ለመጓዝ ተገደዋል፡፡... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
19 | በደቡብ ክልል ባለፈው አመት 75 ሺህ ሰዎች በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ የኤች አይቪ ኤድስ ደም ምርመራ ማድረጋቸውን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የበሺታዎች መከላከልና መቆጣጠሪያ መምሪያ ሃላፊ አቶ መስቀሌ ሌራ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጡት በ1995 በክልሉ 36 ብቻ የነበሩትን የምክርና የምርመራ አገልግሎት መስጫ ማእከላት ቅጥር ወደ 200 ከፍ በማድረግ በአመቱ በአስር ወራት ውስጥ የተጠቀሰው ቁጥር ላላቸው ሰዎች አገልግሎቱን ለመስጠት ተችሏል... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
20 |
በአሶሳ ሆስፒታል የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ተጠናክሯል ስምንት እጮኛሞችና አስር ባለትዳሮች ከኤች አይ ቪ ነጻ ሆኑ ።
በአሶሳ ሆስፒታል የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ መጠናከሩን የክልሉ አደጋ መከላከል ፣ ሰራተኛና ማሀበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከክልሉ አድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ስህፈት ቤት ጋ በመተባበር በተዘጋጀ አውደ ጥናት ላይ ተገለጸ ። በአውደ ጥናቱ ላይ የአሶሳ ሆስፒታል የምክር አገልግሎት ሰጪ ነርስ ለማ ብርሃኑ እንደገለጹት ባለፉት ስድስት ወራት በፈቃደኝነት ከጋብቻ በፊትና በኋላ የሚደረገው የኤች ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
21 | በከፋ ዞን ቢጣ ወረዳ በሁለት ወራት ውስጥ አርሶ አደሮችን ጨምሮ ከ740 በላይ ሰዎች የኤች አይ ቪ ኤድስ ምርመራ ማድረጋቸውንና በወባማ ቀበሌዎች 1 ሺህ 700 አጎበሮች መሰራጨታቸውን የወረዳው ጤና ፅህፈት አስታወቀ፡፡
የፅህፈት ቤቱ ኀላፊ አቶ ገረመው ታከለ ሰሞኑን ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት እንደገለጡት ነዋሪዎቹ በፈቃደኝነት ተነሳስተው የደም ምርመራውን ያደረጉት በወረዳው በቅርቡ በተከፈተው የምርመራ ማዕከል ውስጥ ነው፡፡
በወረዳው በሚገኘው አንድ ጤና ጣቢያ በተቋቋመው በዚሁ ማዕከል ምርመራውን ያደረጉ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
22 | የምክር ቤቱ አባላት በፈቃደኛነት የኤድስ ምርመራ እንዲያደርጉ ተጠየቀ ።
የሀረሪ ክልል የኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ምክር ቤት አባላት በበጎ ፈቃደኝነት የደም ምርመራ በማድረግ ለሀብረተሰቡ አራያ እንዲሆኑ የተስፋህ ጎህ ኢትዮጵያ ማሀበር ጠየቀ ። ትናንት በሀረር ከተማ በተካሄደው የምክር ቤቱ ተቅላላ ጉበኤ ላይ በማሀበሩ የሀረር ቅርንጫፍ የተላለፈ መልእክት የኤድስን ስርጭት ለመግታትና የባህሪ ለውጥ ለማምጣት ለሚደረገው ሂደት ባለስልጣናትና የምክር ቤቱ አባላት በቅድሚያ ራሳቸው መመርመር ይኖርባቸዋል ብ... | [
1
] | [
"የኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምርመራ እና የምክር አገልግሎት"
] | [
"ስለ ኤች አይ ቪ ኤድስ በሽታ የምክርና የምርመራ አገልግሎት አሰጣጥና የሚሰጥባቸው ቦታወች የሚያትቱ ሰነዶችን መለየት."
] | [
"ሥለ ኤድስ በሽታ ምርመራ, የምክር አገልግሎት, ስለሚሰጡባቸው ቦታወች ወይም የህክምና ተቋማት( ሆስፒታሎች,የጤና ኬላወች ) ,ምርመራ ስለሚያደርጉ ሰወች የሚአትቱ ሰነዶች በሙሉ ጠቃሚ የመረጃ ምንጮች ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሰለ ኤድስ በሽታ ባህሪና ስርጭት, መከላከያ, መቆጣጠሪያ የሚያትቱ ሰነዶች አይጠቅሙም፡፡"
] |
23 | 1 ንጉሥ ዳዊት አረጀ፤ ዕድሜውም እየገፋ ሄደ፤ ልብስ ቢደራርቡለትም እንኳ ሊሞቀው አልቻለም።
2 በመሆኑም አገልጋዮቹ “ለጌታዬ ለንጉሡ አንዲት ልጃገረድ ትፈለግለት፤ እሷም ንጉሡን እንደ ሞግዚት ሆና ትንከባከበው። ጌታዬ ንጉሡ እንዲሞቀው በእቅፉ ትተኛለች” አሉት።
3 ስለዚህ በመላው የእስራኤል ግዛት በመዘዋወር ቆንጆ ልጃገረድ ፈለጉ፤ ሹነማዊቷን አቢሻግንም አገኙ፤ ወደ ንጉሡም አመጧት።
4 እሷም እጅግ ውብ ነበረች፤ የንጉሡም ሞግዚት ሆነች፤ ትንከባከበውም ጀመር፤ ሆኖም ንጉሡ ከእሷ ጋር የፆታ ግንኙነ... | [] | [] | [] | [] |
24 | 10 የሳባ ንግሥት ስለ ሰለሞን ዝና እንዲሁም ከይሖዋ ስም ጋር ስላለው ግንኙነት ሰማች፤ በመሆኑም አስቸጋሪ በሆኑ ጥያቄዎች ልትፈትነው መጣች።
2 እሷም እጅግ ታላቅ አጀብ አስከትላ እንዲሁም የበለሳን ዘይት፣ በጣም ብዙ ወርቅና የከበሩ ድንጋዮች በግመል አስጭና ኢየሩሳሌም ደረሰች። ወደ ሰለሞንም ገብታ በልቧ ያለውን ሁሉ ነገረችው።
3 ሰለሞንም ጥያቄዎቿን ሁሉ መለሰላት። ንጉሡ ሊያብራራላት ያልቻለው ምንም ነገር አልነበረም።
4 የሳባ ንግሥት የሰለሞንን ጥበብ ሁሉና የሠራውን ቤት ስትመለከት፣
5 በገ... | [] | [] | [] | [] |
25 | 11 ይሁንና ንጉሥ ሰለሞን ከፈርዖን ልጅ ሌላ ብዙ የባዕድ አገር ሴቶችን ማለትም ሞዓባውያን፣ አሞናውያን፣ ኤዶማውያን፣ ሲዶናውያንና ሂታውያን ሴቶችን አፈቀረ።
2 እነሱም ይሖዋ ለእስራኤላውያን “ከእነሱ ጋር አትቀላቀሉ፤ እነሱም ከእናንተ ጋር አይቀላቀሉ፤ አለዚያ ያለምንም ጥርጥር ልባችሁ አማልክታቸውን ወደ መከተል እንዲያዘነብል ያደርጉታል” ብሎ ከነገራቸው ብሔራት ወገን ነበሩ። ሆኖም ሰለሞን ከእነሱ ጋር ተጣበቀ፤ ደግሞም አፈቀራቸው።
3 እሱም ልዕልቶች የሆኑ 700 ሚስቶች እንዲሁም 300 ቁባቶች ነበ... | [] | [] | [] | [] |
26 | 12 ሮብዓም እስራኤላውያን በሙሉ ሊያነግሡት ወደ ሴኬም መጥተው ስለነበር እሱም ወደ ሴኬም ሄደ።
2 የናባጥ ልጅ ኢዮርብዓም ይህን እንደሰማ (ምክንያቱም ኢዮርብዓም ከንጉሥ ሰለሞን ሸሽቶ በግብፅ ይኖር ስለነበር በወቅቱ በዚያ ይገኝ ነበር)፣
3 ልከው አስጠሩት። ከዚያም ኢዮርብዓምና መላው የእስራኤል ጉባኤ መጥተው ሮብዓምን እንዲህ አሉት፦
4 “አባትህ ቀንበራችንን አክብዶብን ነበር። አንተ ግን አባትህ የሰጠንን አስቸጋሪ ሥራና በላያችን የጫነብንን ከባድ ቀንበር የምታቀልልን ከሆነ እናገለግልሃለን።”
5... | [] | [] | [] | [] |
27 | 13 ኢዮርብዓም በመሠዊያው አጠገብ የሚጨስ መሥዋዕት ለማቅረብ ቆሞ ሳለ አንድ የአምላክ ሰው በይሖዋ ቃል በታዘዘው መሠረት ከይሁዳ ወደ ቤቴል መጣ።
2 ከዚያም በይሖዋ ቃል በታዘዘው መሠረት መሠዊያውን በመቃወም እንዲህ ሲል ተጣራ፦ “መሠዊያ ሆይ! መሠዊያ ሆይ! ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ፣ ኢዮስያስ የተባለ ልጅ ለዳዊት ቤት ይወለዳል! እሱም በአንተ ላይ የሚጨስ መሥዋዕት እያቀረቡ ያሉትን ከፍ ያሉ የማምለኪያ ቦታዎች ካህናት በላይህ ይሠዋቸዋል፤ በአንተም ላይ የሰዎችን አጥንት ያቃጥላል።’”
3 እሱም... | [] | [] | [] | [] |
28 | 14 በዚህ ጊዜ የኢዮርብዓም ልጅ አቢያህ ታመመ።
2 በመሆኑም ኢዮርብዓም ሚስቱን እንዲህ አላት፦ “እባክሽ፣ ተነሺና የኢዮርብዓም ሚስት መሆንሽን እንዳያውቁ ራስሽን ለውጠሽ ወደ ሴሎ ሂጂ። ነቢዩ አኪያህ ያለው እዚያ ነው። እኔ በዚህ ሕዝብ ላይ ንጉሥ እንደምሆን የተናገረው እሱ ነው።
3 አሥር ዳቦና የተቀቡ ቂጣዎች እንዲሁም አንድ ገንቦ ማር ይዘሽ ወደ እሱ ሂጂ። እሱም በልጁ ላይ የሚደርሰውን ነገር ይነግርሻል።”
4 የኢዮርብዓምም ሚስት እንዳላት አደረገች። ተነስታ ወደ ሴሎ በመሄድ ወደ አኪያህ ቤት ... | [] | [] | [] | [] |
29 | 15 የናባጥ ልጅ ንጉሥ ኢዮርብዓም በነገሠ በ18ኛው ዓመት አብያም በይሁዳ ላይ ነገሠ።
2 እሱም በኢየሩሳሌም ለሦስት ዓመት ገዛ። የእናቱ ስም ማአካ ሲሆን እሷም የአቢሴሎም የልጅ ልጅ ነበረች።
3 እሱም አባቱ ከእሱ በፊት በሠራው ኃጢአት ሁሉ መመላለሱን ቀጠለ፤ ልቡ እንደቀድሞ አባቱ እንደ ዳዊት ልብ በአምላኩ በይሖዋ ዘንድ ሙሉ አልነበረም።
4 ሆኖም በዳዊት የተነሳ አምላኩ ይሖዋ ከእሱ በኋላ ልጁን በማስነሳትና ኢየሩሳሌም ጸንታ እንድትኖር በማድረግ በኢየሩሳሌም መብራት ሰጠው።
5 ምክንያቱም ዳዊት... | [] | [] | [] | [] |
30 | 16 ከዚያም በባኦስ ላይ የተነገረው የይሖዋ ቃል የሃናኒ ልጅ ወደሆነው ወደ ኢዩ እንዲህ ሲል መጣ፦
2 “ከአቧራ ላይ አንስቼ በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ አደረግኩህ፤ አንተ ግን የኢዮርብዓምን መንገድ ተከተልክ፤ ሕዝቤ እስራኤልም ኃጢአት እንዲሠራ አደረግክ፤ እነሱም በኃጢአታቸው አስቆጡኝ።
3 ስለሆነም ባኦስንና ቤቱን ሙልጭ አድርጌ እጠርጋለሁ፤ ቤቱንም እንደ ናባጥ ልጅ እንደ ኢዮርብዓም ቤት አደርገዋለሁ።
4 ከባኦስ ወገን የሆነውን በከተማ ውስጥ የሚሞተውን ሁሉ ውሾች ይበሉታል፤ ከእሱ ወገን የሆነውን... | [] | [] | [] | [] |
31 | 17 በዚህ ጊዜ ከጊልያድ ነዋሪዎች አንዱ የሆነው ቲሽባዊው ኤልያስ አክዓብን “በማገለግለውና ሕያው በሆነው በእስራኤል አምላክ በይሖዋ እምላለሁ፣ በእኔ ትእዛዝ ካልሆነ በቀር በእነዚህ ዓመታት ጠል ወይም ዝናብ አይኖርም!” አለው።
2 የይሖዋም ቃል እንዲህ ሲል ወደ እሱ መጣ፦
3 “ከዚህ ተነስተህ ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ሂድ፤ ከዮርዳኖስ በስተ ምሥራቅ በሚገኘው በከሪት ሸለቆም ተደበቅ።
4 ከጅረቱ ትጠጣለህ፤ ቁራዎችም እዚያ ምግብ እንዲያመጡልህ አዛለሁ።”
5 እሱም ወዲያውኑ ሄዶ ይሖዋ እንዳዘዘው አደረገ... | [] | [] | [] | [] |
32 | 18 ከተወሰነ ጊዜ በኋላም በሦስተኛው ዓመት የይሖዋ ቃል “ሂድና አክዓብ ፊት ቅረብ፤ እኔም በምድሩ ላይ ዝናብ አዘንባለሁ” ሲል ወደ ኤልያስ መጣ።
2 ስለሆነም ኤልያስ አክዓብ ፊት ለመቅረብ ሄደ፤ በዚህ ወቅት ረሃቡ በሰማርያ ክፉኛ ጸንቶ ነበር።
3 በዚህ ጊዜ አክዓብ በቤቱ ላይ አዛዥ የነበረውን አብድዩን ጠራው። (አብድዩ ይሖዋን በጣም ይፈራ ነበር፤
4 ኤልዛቤል የይሖዋን ነቢያት እያጠፋች በነበረበት ጊዜም አብድዩ 100 ነቢያትን ወስዶ 50ውን በአንድ ዋሻ 50ውን ደግሞ በሌላ ዋሻ ውስጥ ከደበቃቸው... | [] | [] | [] | [] |
33 | 19 ከዚያም አክዓብ ኤልያስ ያደረገውን ሁሉና ነቢያቱን በሙሉ እንዴት በሰይፍ እንደገደለ ለኤልዛቤል ነገራት።
2 በዚህ ጊዜ ኤልዛቤል “ነገ በዚህ ሰዓት ከእነሱ እንደ አንዱ ሳላደርግህ ብቀር አማልክት እንዲህ ያድርጉብኝ፤ ከዚህ የባሰም ያምጡብኝ!” ብሎ ለኤልያስ እንዲነግረው መልእክተኛ ላከችበት።
3 በዚህ ጊዜ ኤልያስ ፈራ፤ በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ ሸሸ። በይሁዳ ወደምትገኘው ወደ ቤርሳቤህም መጣ፤ አገልጋዩንም እዚያ ተወው።
4 ከዚያም በምድረ በዳው የአንድ ቀን መንገድ ከተጓዘ በኋላ ወደ አንድ ... | [] | [] | [] | [] |
34 | 2 ዳዊት የሚሞትበት ቀን ሲቃረብ ልጁን ሰለሞንን እንዲህ ሲል አዘዘው፦
2 “እንግዲህ እኔ የምሞትበት ጊዜ ቀርቧል። ስለሆነም በርታ፤ ወንድ ሁን።
3 በሙሴ ሕግ ላይ በተጻፈው መሠረት በመንገዶቹ በመሄድ እንዲሁም ደንቦቹን፣ ትእዛዛቱን፣ ፍርዶቹንና ማሳሰቢያዎቹን በመጠበቅ ለአምላክህ ለይሖዋ ያለብህን ግዴታ ፈጽም፤ ይህን ካደረግክ የምታከናውነው ሁሉ ይሳካልሃል፤ በምትሄድበትም ሁሉ ይቃናልሃል።
4 ይሖዋም እንዲህ በማለት የገባልኝን ቃል ይፈጽማል፦ ‘ልጆችህ፣ በሙሉ ልባቸውና በሙሉ ነፍሳቸው በፊቴ በታማኝ... | [] | [] | [] | [] |
Original Dataset and Paper
Original dataset: https://www.irit.fr/AmharicResources/airtc-the-amharic-adhoc-information-retrieval-test-collection/
Evaluation is highly important for designing, developing, and maintaining information retrieval (IR) systems. The IR community has developed shared tasks where evaluation framework, evaluation measures and test collections have been developed for different languages. Although Amharic is the official language of Ethiopia currently having an estimated population of over 110 million, it is one of the under-resourced languages and there is no Amharic adhoc IR test collection to date. In this paper, we promote the monolingual Amharic IR test collection that we build for the IR community. Following the framework of Cranfield project and TREC, the collection that we named 2AIRTC consists of 12,583 documents, 240 topics and the corresponding relevance judgments.
@inproceedings{yeshambel20202airtc,
title={2AIRTC: The Amharic Adhoc Information Retrieval Test Collection},
author={Yeshambel, Tilahun and Mothe, Josiane and Assabie, Yaregal},
booktitle={International Conference of the Cross-Language Evaluation Forum for European Languages},
pages={55--66},
year={2020},
organization={Springer}
}
- Downloads last month
- 7