Amharic Neural IR Models
Collection
Amharic Neural Information Retrieval models: Bi-Encoders, Cross Encoders, ColBERT, and SPLADE • 9 items • Updated
query_id stringlengths 32 32 | passage_id stringlengths 32 32 | query stringlengths 1 300 | passage stringlengths 95 13.7k | category class label 6
classes | link stringlengths 28 740 ⌀ | source_dataset stringclasses 4
values |
|---|---|---|---|---|---|---|
cb1046254be35c0da1666fb012884928 | b080930c1c35070fe71498a332442fd6 | ኮቪድ-19 በት/ቤቶች ላይ የፈጠረው ጫና | በዓለም ዙሪያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ በማስገደዱ ዓለማችን በህፃናትትምህርት ላይ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚዘልቅ የከበደ አደጋ ተደቅኖበታል ሲሉ የተመድ ዋና ፀኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዥ አሳሰቡ።ዋና ፀኃፊው ይህን ያሳሰቡት "መፃኢ ተስፋችንን እንታደግ" በሚል ርዕስ የመንግሥታቱ ድርጅት የጀመረውን አዲስ ዘመቻ ትናንት ባስተዋወቁበት ንግግራቸው ነው።የዘመቻው ዓላማ በድህረ ኮቪድ-19 መደበኛ ትምህርትን መመለስና ማጠናከር ላይ ትኩረት መስጠት መሆኑ ተገልጿል።እኤአ ሃምሌ አጋማሽ ድረስ በ10... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://amharic.voanews.com//a/generational-catastrophe-possible-as-pandemic-creates-education-crisis-8-4-2020/5530199.html | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
a95ba189bc4a079346e5fe9c97b4661c | 97d0dbd8ea8cf7287934d354be5a6ed6 | ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከጃፓንና ደቡብ ኮሪያ መሪዎች ጋር ሊወያዩ ነው | አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ በሚቀጥለው ሳምንት ከጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እና ከደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ሙን ጃ ኢን ጋር ሊወያዩ ነው።መሪዎቹ የሚያካሂዱት የሶስትዮሽ ውይይይት በፈረንጆቹ የፊታችን ታህሳስ 24 ቀን በደቡብ ምዕራብ ቻይና ቸንግዱ ከተማ የሚያካሄድ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።ከሶስትዮሽ ውይይቱ በፊትም ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከሀገራቱ መሪዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ የተናጠል ውይይት የሚያድርጉ መሆ... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8d%95%e1%88%ac%e1%8b%9a%e1%8b%b3%e1%8a%95%e1%89%b5-%e1%88%ba-%e1%8c%82%e1%8a%95%e1%8d%92%e1%8a%95%e1%8c%8d-%e1%8a%a8%e1%8c%83%e1%8d%93%e1%8a%95%e1%8a%93-%e1%8b%b0%e1%89%a1%e1%89%a5-%e1%8a%ae/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
39dba64ac8cfa971ce8fcb2e4a4941df | 222a07c9df164055eeffc35d004c33b4 | የከፍተኛ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎች እና ሌሎች መረጃዎች | የምድብ ሐ ሁለት ጨዋታዎች አይከናወኑምየከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ 20ኛ ሳምንት አራት ጨዋታዎች ነገ ሲደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ግን ወደ ሌላ ጊዜ መሸጋገራቸውን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ አስታውቋል። በነቀምት ከተማው ተጫዋች ወንድወሰን ዮሐንስ ድንገተኛ ህልፈት ምክንያት ነቀምት ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው አርባምንጭ ከተማ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ የማይኖር በመሆኑ የመሪው ሀዲያ ሆሳዕና እና ከምባታ ሺንሺቾ ጨዋታ መራዘሙን አቶ ኢብራሂም አህመድ ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ” ሊጉ ውበቱን ጠብቆ እንዲጓዝ የሁለ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/48814 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
1b499a6548c059ea4b3aac1273f51116 | 461eb83b299aa3d15d343b6005f22663 | በኦሮሚያ ክልል ግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከአምስት ሺሕ በላይ ሰዎች ዕርዳታ ለገሱ | ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ ከመኖሪያ ቤታቸው ለተፈናቀሉና በአብያተ ክርስቲያናትና በሌሎች ሥፍራዎች ተጠልለው ለሚገኙ ወገኖች፣ በአዲስ አበባ ሰብዓዊ ዕርዳታ እየተሰበሰበ ነው፡፡ ከአምስት ሺሕ በላይ ሰዎች ዕርዳታ መለገሳቸው ታውቋል፡፡ከረቡዕ ጥቅምት 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በክልሉ የተጀመረው ተቃውሞ ወደ ግጭት ተለውጦ በተፈጸሙ ጥቃቶች 78 ሰዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ፣ በርካቶች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው በተለያዩ ሥፍራዎች ተጠልለዋል፡፡ በአገር ፍቅር ቴአትር ቤት ለእነዚ... | 5ፖለቲካ | https://www.ethiopianreporter.com/article/17188 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
3626bd3990fdb3859df7fe8b210253f3 | 87e85991a86d359f5e1ff57c187d8e35 | ”የተሰጠኝን ሚና በትጋት መወጣት ነው የምፈልገው” ሱሌይማን ሰሚድ | ሱሌማን ሰሚድ ይባላል። ለአዳማ ከተማ በቀኝ መስመር ተከላካይነት አመዛኙን የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በመጀመርያ ተሰላፊነት እየተጫወተ ይገኛል። ከተለመደ ቦታው ውጪ እየተጫወተ የሚገኘው የአዳማው 24 ቁጥር ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ እያሳየ ይገኛል። ሱሌይማን በእግርኳስ ህይወቱ፣ በሚና ለውጡ እና በወደፊት እቅዶቹ ዙርያ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ያደረገውን ቆይታ እነሆ።
የሱሌይማን ትውልድ እና እድገት በቅርብ አመታት ኮከቦችን ለኢትዮጵያ እግርኳስ እያበረከተች በምትገኘው አሶሳ ከተማ ነው። የወጣቱ የእግርኳስ ህይወ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/32852 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
32bf7f749e17c5a796cd6750249ea6d3 | 45c4e4d56e1e76b62129d9bf91423810 | ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ወላይታ ድቻ | በመጀመርያው ሳምንት ሙሉ ሶስት ነጥብ አግኝተው በሊጉ አናት የሚገኙት ክለቦች የሚያገናኘውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።በመጀመርያው ሳምንት ከሜዳቸው ውጭ ሰበታ ከተማን አሸንፈው የተመለሱት ቢጫ ለባሾቹ በነገው የሜዳቸው ጨዋታ ትልቅ ግምት ይሰጣቸዋል።በአዲስ አበባ ዋንጫ ላይ ጥሩ የውድድር ግዜ ያላሰለፉት ወልዋሎዎች በመጀመርያው ሳምንት ወሳኝ ድል አስመዝግበው በጥሩ የአሸናፊነት መንፈስ ላይ ይገኛሉ። በቅድመ ውድድር ላይ ከተጠቀሟቸው ተጫዋቾች ብዙም ለውጥ ሳያደርጉ የአጨዋወት እና የቅርፅ ለውጥ ብቻ አድ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/52431 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
1f2e0b86fc0e737fdb5b9007c457bdc7 | 8d91c4f21dd720951ca100b9044c57e5 | ቻይና የኢንተርኔት ነጻነትን በማፈን ዘንድሮም ከአለም አንደኛ ናት | ሁዋዌ በ5ጂ ኢንተርኔት ፍጥነት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማቋረጥና ስለላን ጨምሮ ሌሎች ነጻነትን የሚጋፉ እርምጃዎችን በመውሰድ የዜጎችን የኢንተርኔት ነጻነት በማፈን ላለፉት ሶስት ተከታታይ አመታት ከአለም አገራት ቀዳሚነቱን ይዛ የዘለቀችው ቻይና፣ ዘንድሮም በአንደኛ ደረጃ ላይ መቀመጧ ተዘግቧል፡፡ፍሪደም ሃውስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም በ56 የአለም አገራት ያካሄደውን ጥናት መሰረት በማድረግ ሰሞኑን ያወጣውን አለማቀፍ የኢንተርኔት ሁኔታ አመላካች ሪፖርት ጠቅሶ ዴይሊ ሜ... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.addisadmassnews.com/index.php?option=com_k2&view=item&id=24492:%E1%89%BB%E1%8B%AD%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%89%B0%E1%88%AD%E1%8A%94%E1%89%B5-%E1%8A%90%E1%8C%BB%E1%8A%90%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%9B%E1%8D%88%E1%8A%95-%E1%8B%98%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%88%AE%E1%88%9D-%E1%8A%A8%E1%8A%A0%E1%88... | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
9f0127d47b0d527380a787edc7d55729 | d7bbbd82a635b0c8f7f1eeaceeb99b00 | የህግ ማስከበር ዘመቻውን የተሳሳተ ትርጓሜ የመስጠት ዝንባሌ እንዳለ ተገለፀ | የአዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ የተሳሳተ ትርጓሜ የመስጠት ዝንባሌ እንዳለ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ህግን የማስከበር ዘመቻን አስመልክቶ በሚተላለፉ የተሳሳቱ መልእክቶች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥቷል።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ ማብራሪያ ከሰጠባቸው ጉዳዮች ውስጥም “ኢትዮጵያ ወደ እርስ በርስ ጦርነት እየገባች ነው” የሚለው አንዱ ነው።የህግ ማስከ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%88%9b%e1%88%b5%e1%8a%a8%e1%89%a0%e1%88%ad-%e1%8b%98%e1%88%98%e1%89%bb%e1%8b%8d%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b3%e1%88%b3%e1%89%b0-%e1%89%b5%e1%88%ad%e1%8c%93/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
bcbeb7053ea48465d2e89a4e0dd93ff0 | b96c0fdb0395033fd4afbbb55c746e59 | ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ | በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት በቃል ደረጃ ተስማምተዋል። በቀጣይ ቀናትም ሒደቱ ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።ባለፈው የክረምት ዝውውር መስኮት ቡድኑን ተቀላቅለው ላለፉት ስድስት ወራት ክለቡን ያገለገሉት እነዚህ ሦስት ተጫዋቾች በቀድሞ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድን ውስጥ ወሳኝ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች እንደነበሩ ይታወሳል።በክረምቱ ከመጀመርያ ፈራሚዎች አንዱ የነበረው ምስጋናው በመጀመርያው ዙ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/56946 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
7eda1e6602019899691812e71a17598b | 2e4de83a6859c4342ceaa557e5a33f0c | ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት ተችሏል- ጠ/ሚ ዐቢይ | አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ንጹሐን ዜጎች ዒላማ ሳይሆኑ፣ ከተሞችንና ቅርሶች ሳይጎዱ መቀሌ ለመግባት መግባት መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፌስቡክ ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት፥ የትግራይ ሕዝብ ከስግብግቡ ጁንታ ጋር እንዳልሆነ በተግባር ማስመስከሩን ገልፀዋል።የመከላከያ ሠራዊት በድል በገሠገሠባቸው የትግራይ አካባቢዎች ሁሉ የትግራይ ሕዝብ ለሀገሩ ያለውን ፍቅርና ለመከላከያ ሠራዊቱ ያለውን ክብር አሳይቷል ብለዋል።ጁንታው ካስታጠቃቸው ጥቂት የክ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8b%a8%e1%89%b5%e1%8c%8d%e1%88%ab%e1%8b%ad-%e1%88%95%e1%8b%9d%e1%89%a5-%e1%8a%a8%e1%88%b5%e1%8c%8d%e1%89%a5%e1%8c%8d%e1%89%a1-%e1%8c%81%e1%8a%95%e1%89%b3-%e1%8c%8b%e1%88%ad-%e1%8a%a5%e1%8a%95/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
7954b9dd4aea0c9ef39c5deb692cc041 | 643fdde2d514254785da049a8cce4ee4 | አዴፓ የከሸፈውን መፈንቅለ መንግሥት ያቀነባበሩትና የመሩት "የእናት ጡት ነካሾች" ናቸው አለ | በመግለጫው ላይ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም የተካሄደውን የከፍተኛ አመራሮች ግድያና መፈንቅለ መንግሥቱን ያቀነባበሩና በድርጊቱ የተሳተፉ አካላትንም አውግዟል።
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፓርቲ ከታገለባቸው ጉዳዮች መካከል "የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብት እንዲከበር" መሆኑን አስታውሶ ብርጋዴር ጄኔራል አሳምነው ፅጌን ጨምሮ ሌሎች ግለሰቦች ከታሰሩበት ነፃ እንዲወጡ በግምባር ቀደምትነት የታገሉትን አመራሮች "በግፍና በጭካኔ መግደል የእናት ጡት ነካሽነት እና ክህደት" ነው በማለት ድርጊቱን ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
11b2c9a4ae24fe495ca1eb3ce6c3d962 | 7fd45e870d50fd356cdf0e54a44b5675 | ደኢህዴን በሁሉም የልማት መስኮች አበረታች ውጤት መመዝገቡን ገለጸ | ባለፈው ዓመት የተካሔደውን የጥልቅ ተሀድሶ ንቅናቄ ተከትሎ በክልሉ በሁሉም የልማት መስኮች አበረታች ውጤት መመዝገቡን የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ /ደኢህዴን/ ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ማዕከላዊ ኮሚቴው ሰሞኑን ባካሔደው መደበኛ ስብሰባ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ ማስተላለፉም ተመልክቷል፡፡የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በጽ/ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንደተናገሩት ባላፈው ዓመት የተካሔደውን የጥልቅ ተሀድሶ ንቅናቄ ተከትሎ በክልሉ በልዩ ልዩ የል... | 5ፖለቲካ | https://waltainfo.com/am/29374/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
e2a0a1833ef44918be871051a7ba36c6 | fd77c9e3808683d3833bd3218848e35c | “ዝክረ መለስ” የውይይት መድረክ ተካሄደ | – የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ መለስ ዜናዊ በገንዘብና ኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ የነበራቸው የአመራር ሚና፣ ለብሔራዊ ክልል መንግስታት የነበራቸው ትኩረት እንዲሁም ማህበራዊና ፖለቲካዊ ሰብዕናቸው ላይ ያተኮረ አገር አቀፍ የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡“ዝክረ መለስ” በሚል ርዕስ ዛሬ በሸራተን አዲስ በተካሄደው ውይይት ላይ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፍያን አህመድ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አያሌው ጎበዜ እና የመለስ ፋውንዴሽን ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሮ አዜብ መስፍን የመወያያ ፅሁፎቹን ... | 5ፖለቲካ | https://waltainfo.com/am/24717/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
eb19f1f66a68b5f478ab5365d427dd42 | b3cad7fd9301c06780d61e8df8e410db | አለም ዓቀፉ የህፃናት አድን ድርጀት ለባህርዳር ከተማ የ42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ | አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አለም ዓቀፍ የህፃናት አድን ድርጅት ለባህርዳር ከተማ የኮሮና ቫይረስ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚውል 42 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ።በተደረገው ድጋፍ ዙሪያ የክልሉ የኮሮና ቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ግብረ ሀይል አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ አበበ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ እና የባህርዳር ከተማ ክፍለ ከተሞች ኃላፊዎች በተገኙበት ወይይት ተደርጓል።የምዕራብ አማራ የህጻናት አድን ድርጀት ስራ አስኪያጅ ሙሉቀን እማኙ ድርጀቱ በሀገሪቱ ስድስት ከ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.fanabc.com/%e1%8a%a0%e1%88%88%e1%88%9d-%e1%8b%93%e1%89%80%e1%8d%89-%e1%8b%a8%e1%88%85%e1%8d%83%e1%8a%93%e1%89%b5-%e1%8a%a0%e1%8b%b5%e1%8a%95-%e1%8b%b5%e1%88%ad%e1%8c%80%e1%89%b5-%e1%88%88%e1%89%a3%e1%88%85/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
9605fc7f4dea7087a6be5eb3d7133333 | 6256645ebd1558725e419af20bc76cf7 | በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለማስቀረት አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል | በአዲስ አበባና በዙሪያዋ የሚገኙ 12 የኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞን ከተሞች በየጊዜው የሚገጥማቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ለማስቀረት ማስተር ፕላን ተነደፈ፡፡ አዲሱን ማስተር ፕላን ተግባራዊ ለማድረግ አንድ ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፡፡‹‹አዲስ አበባና ዙሪያዋ የኤሌክትሪክ ዲስትሪቢውሽን ማስተር ፕላን ጥናት ፕሮጀክት›› በሚል ስያሜ የተነደፈው ማስተር ፕላን፣ በሚቀጥሉት 20 ዓመታት በአጭር፣ በመካከለኛና በረዥም ጊዜ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡ባለፈው ሐሙስ ሰኔ 4 ቀን 2007 ዓ.ም. በማስተር ፕላኑ ላ... | 3ቢዝነስ | https://www.ethiopianreporter.com/article/7635 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
07d7420f8082204cbd7cc08e9f0ae06e | ea706fc728a8d5ede01d08d68898d155 | ሄርበርት ሁቨር ምን ያህል አሜሪካውያን ቱሪስቶችና ሠራተኞች ከአውሮፓ ወደ አገራቸው መልሰዋል? | ሄርበርት ሁቨር (1866 - 1957 ዓ.ም.) ከ1921 እስከ 1925 ዓ.ም. ድረስ 31ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሁቨር ቤተሠብ ከስዊስና ጀርመን ትውልድ ሲሆን ሃይማኖቱ የክዌከር ('የሚንቀጠቀጡ' ማለት ነው) ቤተ ክርስቲያን ነበረ። ወላጆቹ በልጅነቱ ጊዜ ካረፉ አንስቶ ድሃ አደግ ሆነና ከአጎቱ ጋር አደገ። በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቴ መጀመርያ ክፍል በመሆኑ ትምህርቱ በነጻ ተቀበለ። ከዚያ በላይ የዩኒቬርሲቴው የቤስባልና የፉትቦል ቡድኖች አለቃ ሆነ። በ1887 ዓ.ም. የጂዮሎጂ ዲግሪ ይዘው ተመረቁ። ለ2... | null | null | https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA |
ef2e15a52b923d94ee0bd883df396196 | 6c1067716ca66e9f00b6687e6b6d8061 | ባዶ ሆድና ትምህርት | «ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ የሚለውን በደንብ አንከታተለውም» ይላል የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ። ታዳጊው በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ በመሆኑ ባለፉት ዓመታት ቁርስና ምሳውን ይመገብ የነበረው በትምህርት ቤቱ ነበር። ዘንድሮ ግን እሱ ምክንያቱን ባያውቀውም በጣም ለባሰባቸው የደሃ ልጆች ብቻ የምግብ አገልግሎት ስለሚሰጥ እሱ ከሳምንቱ አብዛኛውን ቀን በባዶ ሆዱ ለማሳለፍ መገደዱን... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=2170 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
fc8338220645c8156a8ffcd7db92bf9a | 66eee7c3a354b9a7a46f761213d1ad84 | የሶስትዮሽ ስብሰባው ነገ ይካሄዳል ተብሎ ነበር | ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ ከሱዳን እና ግብጽ ጋር በአሜሪካ ሊካሂድ የታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ፡፡
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ በኢትዮጵያ፣ በግብጽ እና በሱዳን መካከል በአሜሪካ የትሬዠሪ ቢሮ ሴክሬተሪ እና የዓለም ባንክ ፕሪዝዳንት በታዛቢነት የተገኙበት የሶስትዮሽ ድርድር በአሜሪካ ሲካሂድ የቆየ መሆኑ ይታወቃል፡፡
አሁንም በአሜሪካ የትሬዠሪ ቢሮ ሴክሬተሪ የተጠራው እና በዋሺንግተን ዲሲ የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሂድ በታሰበው የሶስትዮ... | 5ፖለቲካ | https://am.al-ain.com/article/ethiopia-will-not-participate-on-washington-s-meeting-over-the-gerd | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
c3d3265681d42aa7dd68661d5cfac2e0 | 32729c489b66f00b9e69535adbc688ae | የጃክ ማ ፋውንዴሽን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ለሶስተኛ ጊዜ ግብዓት መላኩ ተገለጸ | አዲስ አበባ፡- ለሶስተኛ ጊዜ ከጃክ ማ ፋውንዴሽን ለአፍሪካ አገራት የተላከው የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብአት ኢትዮጵያ ገብቷል፡፡
ትናንት ወደ ኢትዮጵያ የገባው ወደ 61 ሺህ ቶን የሚጠጋ ይህ ቁሳቁስ ለ54 የአፍሪካ ሀገራት የሚከፋፈል እንደሆነ ተነግሯል፡፡ በውስጡም 199 ሺህ 300 ከንክኪ መከላከያ ልብሶች፣ 300 የመተንፈሻ ቬንትሌተሮች፣ 708 የሙቀት መለኪያዎች፣ 28 ሺህ 500 የሕክምና ጓንቶች እና 3 ሺህ 800 የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎች ይገኙበታል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=31250 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
e5f7a855126e7da0f97f4b902ab2a72e | 9b412ec74dcdd37ad659ccebc4887e4e | 'አስጸያፊ' ከመባል ኦስካር ወደማሸነፍ | የንጽህና መጠበቂያው ሞዴስ ሲሠራ
ትላንት ባልተለመደ ሁኔታ ያለ አስተዋዋቂ የተካሄደው የኦስካር የሽልማት ሥነ ሥርዐት በርካታ ጥቁር ፊልም ሠሪዎች ጎልተው የወጡበት ነበር። 'ብላክ ፓንተር' በምርጥ ኦሪጅናል ስኮር፣ በፕሮዳክሽን ዲዛይንና በኮስቲውም ዲዛይን ሦስት ሽልማቶች አግኝቷል።
በተጨማሪም ዛንዚባር የተወለደው የሮክ ኤንድ ሮል ሙዚቀኛ ህይወትና ሥራ የሚዳስሰው ፊልም እንዲሁም፣ ለበርካታ ዓመታት ሽልማት ሳይገኝ የቆየው ስፓይክ ሊ ተሸልሟል።
ሌላው ተሸላሚ የጽህና መጠበቂያ ሞዴስ ላይ የሚያተኩረው ዘ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
faa284db65971f6ae60229a731d7e75d | 12971878e68d0213c0485c7b729803c2 | የጀርመን ሮማን ካቶሊክ ቤተክርስትያን ቀሳውስት ከፈረንጆቹ 1946-2014 ባለው ጊዜ 3600 ገደማ ሕፃናት ላይ ፈፅመውታል የተባለው ጭቆና ይፋ ሆኗል። | የጀርመን ቄሶች ሕፃናት ላይ የፈፀሙት በደል ይፋ ሆነ\nጥናቱን ያካሄደው የጀርመን ሮማን ካቶሊክ ቤተክርስትያን ኦፊሴላዊ ውጤቱን መስከረም 25 ለሕዝብ ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል።
ዘገባው እንደሚጠቁመው 1670 ገደማ የቤተክርስቲያኒቱ ሰዎች 3677 ሕፃናት ላይ ፆታዊ ጥቃት አድርሰዋል።
• የ80 ሚሊየን ዶላር የሙስና ቅሌት ተጋለጠ
የቤተክርስትያኒቱ ቃል አቀባይ የሆኑ ግለሰብ በውጤት 'እጅግ ማፈራቸውን እና ጭንቀት ውስጥ መግባታቸውን' ተናግረዋል።
ጥናቱ 'ግፍ ፈፃሚ ቀሳውስት አሏት' እየተባለች... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
f87dbaa84e56327601a5cb04071df48c | ed2a6583cd32aef33563b2a748f5adce | የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት ማክተሚያ እየተቃረበ መሆኑን ብሎምበርግ ዘገበ፡፡ | ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2012 ዓ.ም (አብመድ) ለ60 ዓመታት የአብዛኞቹ ሀገራት የመጠባበቂያ የባንክ ክምችት መለኪያ ሆኖ የዘለቀው የአሜሪካ ዶላር ቅቡልነት እያከተመ እንደሆነ ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡ የአሜሪካውያን የኑሮ ሁኔታ ለዓለም ሚዛን ሆኖ መቆየቱ የዶላርን ቅቡልነት ማስቀጠሉን ያመለከተው ዘገባው በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የተደቆሰው የሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት የኑሮ ሚዛንነቷን ማሳጣቱን ገልጧል፡፡ከአሜሪካ ምጣኔ ሀብት መዳከም በተጨማሪ ሀገሪቱ እንደ ልዩ አድራጊ ፈጣሪ የመቆጠሯ ጉዳይም አጣብቂኝ ውስ... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a0%e1%88%9c%e1%88%aa%e1%8a%ab-%e1%8b%b6%e1%88%8b%e1%88%ad-%e1%89%85%e1%89%a1%e1%88%8d%e1%8a%90%e1%89%b5-%e1%88%9b%e1%8a%ad%e1%89%b0%e1%88%9a%e1%8b%ab-%e1%8a%a5%e1%8b%a8%e1%89%b0/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
6ef6aa0ca3e1ce3f3007d42657c5ace9 | 25a7c27f8b01f1e3f55ba0d590e970e3 | በሥነ ጽሑፍ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ያገኙት ነጂብ ማኅፉዝ የምን ሀገር ዜጋ ናቸው? | አብዱልራዛቅ እ.ኤ.አ. በ1994 ላይ ያሳተሙት ‹ፓራዳይዝ› የተሰኘው ልብ ወለድ ታንዛኒያ ውስጥ በ20ኛው ምዕት ዓመት የልጅ አስተዳደግ ምን እንደሚመስል ፍንትው አድርገው ያሳዩበት ነው። በዚህ ልብ ወለድም ዓለም አቀፉን የ‹ቡከር› ሽልማት ለማግኘት መቻላቸውን ቢቢሲ ዘግቦታል፡፡ እንደ የኖቤል ኮሚቴ የሥነ ጽሑፍ ክፍል አገላለጽም፣ ‹‹[የእሳቸው] ገጸ ባህርያት ሁሌም ቢሆን በባህልና አኅጉራት መካከል የሚሽከረከሩ፣ በአሁን ሕይወትና በመጪው ሕይወት መካከል የሚመላለሱ ናቸው። በቀላሉ ሊያልፉት የማይችሉት ከባ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA |
7b8d6ea4eeeb51c6616c2860df2417d2 | c4be84dbb4897b2b4d19f91885494e20 | 7 ኤርትራዊያን ተጫዋቾች ካምፓላ አየር ማረፊያ ላይ ተሰወሩ | በዘንድሮ የሴካፋ ውድድር ላይ በኡጋንዳ የተሳተፈው የኤርትራ ብሔራዊ ቡደን አባላት
የሴካፋ ቃል አቀባይ ሮጀርስ ሙሊንደዋ ተጫዋቾቹ የጠፉት ውድድራቸውን አጠናቀው ወደ ሃገራቸው ለመመለስ ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ከደረሱ በኋላ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ቃል አቀባዩ ጨምረውም "ከዚህ ቀደም የሚጠፉት ከሆቴላቸው ነበር። አሁን ግን አየር ማረፊያ ደርሰው 'ቼክኢን'እንደማድረግ፤ መኪና ተከራይተው ከሚጠብቋቸው ጓደኞቻቸው ጋር በመሆን ተሰውረዋል" ብለዋል።
ኤርትራውያን እግር ኳስ ተጫዋቾች ለውድ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
937f288e7c5bd900a0cbd36fe502237d | c528e86b384ef5042150115d145befa7 | ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላን ወረርሽኝ ለመግታት ከ60 ሺህ በላይ ለሚሆኑና በመደበኛነት ወደ ሩዋንዳና ኡጋንዳ ለሚገቡ ድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ እንደሆነ አስታወቀች። | ኮንጎ ለድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች የኢቦላ ክትባት ልትሰጥ ነው\n• በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጤና ባለሙያዎች ጥቃት ደረሰባቸው
• የኢቦላ መከላከያ ክትባት በኮንጎ ሊሰጥ ነው
በሩዋንዳ ድንበር ላይ በሚገኘው የኮንጎያዊያን የንግድ ማዕከል' ጎማ' የኢቦላ ኬዝ መገኘቱን በቅርቡ አንድ ሪፖርት ይፋ ማድረጉን ተከትሎ ነበር ለድንበር ተሻጋሪ ነጋዴዎች ትኩረት መሰጠት የተጀመረው።
ባለፈው ዓመት ብቻ በኢቦላ ምክንያት በትንሹ 1900 ሰዎች ሕይወት ያለፈባት ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ወረርሽኝ መከላከ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
7bf733113d3392dc2d8fe31bce5ba306 | d50e2fec85d16fd05efbaa74cfe9a15f | ምዕራባዊያኑ በትግራይ ጉዳይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ምን መከሩ? | ከእነዚህ መሪዎች መካከል የጀርመኗ መራሂተ-መንግሥት አንግላ ሜርክልና የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑዔል ማኽሮ ይጠቀሳሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ጠዋት ደግሞ ከአዲሱ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን አሳውቀዋል።
የዩናይትድ ስቴትስ አዲሱ የጆ ባይደን አስተዳደር አባል የሆኑት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር መምከራቸውን ገልፀዋል።
ሚኒስትር ብሊንከን በትዊተር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር መነጋገራቸውን አስታውቀው በትግራይ ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
6ec4c83bb69f8f0712490f5baddb59c1 | 7459f6a60cfc5ecec3142605e99a67ab | ‹‹የግጭት አዘጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ሊሆን ይገባል›› የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ | አዲስ አበባ፡- የቃላት አመራረጥ፣ አገላለፅና በአጠ ቃላይ የሚተላለፉ የግጭት ዘገባዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግቸው እንደሚገባ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጌታቸው ድንቁ ገለፁ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እናደተናገሩት፤ እንደ ኢትዮጵያ ባለች ለግጭት መነሳት ብዙ ምክንያቶች ባሉባት አገር የግጭት አዘጋገብ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት መሆን አለበት። ‹‹መገናኛ ብዙሃን በባህሪያቸው ግጭትን የማምጣት አቅም አላቸው፡፡ ይህ በተለያዩ አገራት ታይቷል፤ ታሪክም መዝግቦታል፡ ፡››... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.press.et/Ama/?p=10012 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
4af965aa8aba187ff3a1592a5c84cc8e | e87dc704cbd322622be13b09f1d2fa9b | አንደኛው ክንፉ በአየር ላይ የተቦደሰው አውሮፕላን በሰላም አረፈ | ቦይንግ 777 የሆነው አውሮፕላን 231 መንገደኞች ያሳፈረ ሲሆን በተጨማሪ 10 የአየር መንገዱ ሠራተኞች ነበሩ።
ምንም እንኳ አውሮፕላኑ በደረሰበት እክል ምክንያት አካላቱ እየተቦዳደሱ ዴንቨር አካባቢ ያሉ መኖሪያ ቤቶች ላይ ቢያርፉም ተመልሶ በሰላም ማረፍ ችሏል።
አውሮፕላኑ በደረሰበት አደጋ ምክንያት ምንም ዓይነት ጉዳት ሰው ላይ አለመድረሱ ተዘግቧል።
የብሩምፊልድ ፖሊስ ከአውሮፕላኑ የወዳደቁ ናቸው የተባሉ የአንደኛው ሞተር ስብርባሪዎች ከመኖሪያ ቤቶች አቅራቢያ ማግኘቱን በፎቶ ማስረጃ አረጋግጧል።
... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
afcb678b3e812428026a89371eff7b66 | ae4ecaeb4f65c09159403682a76761a5 | ከእሁድ ዕለት መስከረም 18፣2012 ጀምሮ በጎንደር አካባቢ፣ አዘዞና ማራኪ [ቀበሌ 18] አካባቢ፣ በነበረው አለመረጋጋት በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል። | "የሰለጠነና በሙሉ አቅም የሚዋጋ ኃይል ነው ችግሩን የሚፈጥረው" የማዕከላዊ ጎንደር ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ\nባለፈው ሳምንት መጨረሻ በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ አካባቢ በተከሰተ ግጭት ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎችን አስከሬን ወደ ጎንደር በሚመጣበት ወቅት፣ ወጣቶች በሁኔታው ተቆጥተው በከተማዋ አንጻራዊ አለመረጋጋት እንዲፈጠር ምክንያት መሆኑን ለቢቢሲ አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
በጎንደር ነዋሪ የሆኑት አቶ ዘነበ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከእሁድ ጀምሮ ወጣቱ በአዘዞና ቀበሌ 18 ተብሎ በሚጠራው አካባ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
0b9ce89d2afa19e3052f8bd9663973ac | 91b6fcb2746bcf75e7708044021338e1 | በ33 ሚሊዮን ዶላር የብረት ፋብሪካ ተገንብቶ ተመረቀ | በደቡብ ኮሪያ ባለሀብቶች የተቋቋመው ኢኮስ የብረታ ብረት ማምረቻ ኃላፊነቱ የግል ማኅበር፣ በ33 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባው ፋብሪካ በይፋ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ኩባንያው በዱከም ከተማ ያስገነባውን ፋብሪካ ማክሰኞ ጥቅምት 6 ቀን 2011 ዓ.ም. ሲያስመርቅ፣ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ጨምሮ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል የተለያዩ የመንግሥት ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ኩባንያው የኢትዮጵያ መንግሥትን በመወከል ከዓመታት በፊት በራሳቸው አማካይነት በተደረገለት ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱን ያስታወሱት ፕሬዚዳንቱ፣ ፋብሪካ... | 3ቢዝነስ | https://www.ethiopianreporter.com/article/13393 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
ffd5a8859660a63db430b144d52f64c0 | 335209812e84462c654dd09a883cf25c | ካሜሩን ጋናን 2 ለ 0 አሸንፈች | በጋቦን አስተናጋጅነት ሲካሄድ በቆየው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን እሁድ ለፍፃሜ የሚጋጠሙት ሁለት ብሔራዊ ቡድኖች ዛሬ ታውቀዋል፡፡ካሜሩን ጋናን 2 ለ 0 አሸንፋ ትናንት ቡሩኪና ፋሶን 4 ለ 3 ከሸኘው የግብፅ ቡድን ጋር ለዋንጫው ፍፃሜ ትጋጠማለች፡፡ለደረጃ ቅዳሜ ቡሩኪናና ጋና ይጫወታሉ፡፡በዛሬው ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ብልጫ ያሳየውና ሁለት ድንቅ ጎሎችን ያስቆጠረው የካሜሩን ቡድን ነው፡፡የፍፃሜ ግጥሚያዎች የሚካሄዱት በዋናዋ ከታማ ስቴዲየም ይሆናል፡፡ | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://amharic.voanews.com//a/african-cup-of-nations-2-2-2017/3703910.html | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
3268bec5eaf42514edc851784e0ed557 | 5711e5df462c89a86f60459214293a46 | ጥራቱን ያልጠበቀ የጨው ምርት ገበያውን ማጥለቅለቁ ጥያቄ አስነስቷል | የምርት ጥራት ደረጃውን ያልጠበቀ፣ የአዮዲን ይዘቱ አነስተኛ የሆነና ከነአካቴው አዮዲን የሌለው የጨው ምርት ከአፋር ክልል አፍዴራ ወደ መሀል አገር ገበያ በብዛት እየባ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ ይህም ድርጊት ጥያቄ አስነስቷል፡፡ለአገሪቱ ለምግብ ፍጆታ የሚውለው ጨው በአብዛኛው የሚመረተው በአፋር ክልላዊ መንግሥት አፍዴራ ሐይቅ በባህላዊ ጨው አምራቾች ማኅበር ነው፡፡ የአገሪቱ ወርኃዊ የጨው ፍጆታ 360,000 ኩንታል ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 310,000 ኩንታል የሚሆነው በአፍዴራ በባህላዊ መንገድ እየተመረተ በጨው ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.ethiopianreporter.com/content/%E1%8C%A5%E1%88%AB%E1%89%B1%E1%8A%95-%E1%8B%AB%E1%88%8D%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%80-%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%8B%8D-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%89%B5-%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%AB%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%88%9B%E1%8C%A5%E1%88%88%E1%89%85%E1%88%88%E1%89%81-%E1%8C%A5%E1%8B%AB%E1%89%84-%E1%8A%A0%... | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
98d54806b44e6029d3cadf45f04b45bf | 7c06c6b4d137d5f72c4deb3e67769d30 | የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ | የኢትዮ-ሩሲያ የጋራ ኮሚሽን የተሰሩ ሥራዎችን ገምግሟል፡፡ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2013 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ኮሚሽን የኢኮኖሚ ፣ የሳይንስ ፣ የቴክኒክ እና የንግድ ትብብር ግምገማ በበይነ መረብ ተካሂዷል፡፡በጋራ የኮሚሽኑ ግምገማ ላይ በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ፣ የትምህርት ሚኒስትር ኢንጅነር ጌታሁን መኩሪያ(ዶ. ር) እና የሩሲያ ፌዴሬሽን የተፈጥሮ ሀብቶች እና የአካባቢ ጥበቃ ሚክትል ሚኒስትር እና የፌዴራል የማዕድን ሀብቶች ኤጀንሲ ኃላፊ ሚስተር ኤቭጂኒ ኪሴሌቭ ... | 4ዓለም አቀፍ ዜና | https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae-%e1%88%a9%e1%88%b2%e1%8b%ab-%e1%8b%a8%e1%8c%8b%e1%88%ab-%e1%8a%ae%e1%88%9a%e1%88%bd%e1%8a%95-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%88%b0%e1%88%a9-%e1%88%a5%e1%88%ab%e1%8b%8e/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
6be110a801fe912e9dae22d6ad7849d0 | 4e3193682e74bafd1b18b99b46cb8afd | አፍሪካዊቷ አገር ማዳጋስካር ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ላይ አገር በቀል የሆነ ተክልን በመጠቀም ለኮሮረናቫይረስ የሚሆን መድኃኒት ማግኘቷን ካስታወቀች በኋላ የዓለምን ትኩረት መሳብ ችላ ነበር። | ኮሮናቫይረስ፡ መድኃኒት ነው ስለሚባልለት ተክል ምን ያህል እናውቃለን?\nአርትሚዝያ የተባለውና ከአርቲ ጋር የሚመሳሰለው ተክልን በመጠቀም የተሰራው የሚጠጣ 'መድኃኒት' በአገሪቱ ፕሬዝዳንት አንድሬይ ራጆሊና ሲሞካሽ ነበር።
የዓለም ጤና ድርጅት በበኩሉ በዋነኛነት የወባ በሽታን ለማከም ጥቅም ላይ ከሚውለው አርትሚዝያ ተክል የሚሰራው 'መድኃኒት' በትክክል ኮቪድ-19ኝን እንደሚያድን በሳይንሳዊ መንገድ እስካሁን አልተረጋገጠም ሲል ቆይቷል።
ለመሆኑ ስለዚህ ተክል ባህሪዎችና አጠቃላይ ሁኔታ ምን ያክል እናውቃ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
4941575f07ee7ff5e16cd705d9ca2ae2 | 20a763fc75ce0691eae3aaf5202902ea | ከቻይና የመጡ አራት ተማሪዎች ከኮሮና ቫይረስ ነፃ ስለመሆናቸው እየተጣራ ነው | በቻይና ኩቤት ግዛት ውሃን (Wuhan) ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ዩኒቨርሲቲ ወደ ኢትዮጵያ የመጡ አራት ተማሪዎች በኖቭል ኮሮና ቫይረስ ተጠርጥረው፣ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በሚገኘው ልየታ ማዕከል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ሊያ ታደሰ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኤባ አባተ (ዶ/ር) ማክሰኞ ጥር 19 ቀን 2012 ዓ.ም. በጋራ በሰጡት መግለጫ፣ ተጠርጣሪዎቹ በልየታ ማዕከል ክትትል እንዲደረግላቸው ያስፈለገው ከመካከላቸው አንደኛው ተ... | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.ethiopianreporter.com/article/17947 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
3c3b4c63d7096a1668060a9c5e978def | 34ca8bb5724de3a60ca603a31a95d8c5 | ከዛሬ 42 ዓመት በፊት የኢትዮጵያ ጦር የሶማሊያን ጦር አሽንፎ ካራማራ ላይ ስንደቅ አላማውን አውለበለበ | ከዛሬ 42 ዓመታት በፊት የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ ጦር ድንበር ጥሶ ወደ ኢትዮጵያ ሉዓላዊ ግዛት ገብቶ የነበረውን የሶማሊያን ሰራዊት ከኢትዮጵያ ግዛት በማስወጣት ካራማራ ተራራ ላይ የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ ማወለብለቡን ታሪክ ያስታውሳል፡፡
የካራማራ ድል ከደርግ ውድቀት በኋላ በመንግስት ደረጃ የማይከበር ድል ቢሆንም የቀድሞ ሰራዊት አባላትና ግለሰቦች በተነሳሽነት እያከበሩት ነው፤ በዓሉም ብሄራዊ በዓል ሆኖ በመንግስት እንዲከበር ይፈልጋሉ፡፡
ሶማሊያ በ1952 ዓ.ም ከጣሊያንና ከእንግሊዝ... | 5ፖለቲካ | https://am.al-ain.com/article/42-years-ago-today-ethiopian-army-managed-to-defeat-aggressor-somalia | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
905833e5fd32ca7a29ae1087f3f8da28 | fb5ab11908f55a78e6c94a5488d229f8 | ግብፅ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ ጀመረች | አዲስ አበባ፤ ጥር 29/2006 (ዋኢማ) – የግብፅ መንግሥት በታላቁ የህዳሴ የኃይል ማመንጫ ግድብ በተመለከተ ሱዳን ለኢትዮጵያ የሰጠችውን ድጋፍ ለማጨናገፍ፣ ሱዳንን ከኢትዮጵያ ለመነጠል ዲፕሎማሲያዊ ዘመቻ መጀመርዋን ዘገባዎች አመለከቱ፡፡የተለያዩ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን ሰሞኑን እንደዘገቡት፣ የግብፅ መንግሥት የተለያዩ የመንግሥት አመራሮችና ፖለቲከኞች ከሱዳን መንግሥት አቻዎቻቸው ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጀምረዋል፡፡ለአብነት ከተጠቀሱት መካከል የግብፅ አል ዋፍድ ፓርቲ ሊቀመንበር ሳይድ አል ባዳዊ በካይ... | 5ፖለቲካ | https://waltainfo.com/am/24864/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
84d1a64003381490b114fddb6e6e17f2 | dab156d5330e184aed7b9e7c22d58b35 | ሳውዲ አረብያ በሰሜን የሚያዋስኑዋት የትኞቹ ሀገራት ናቸው? | ሳዑዲ አረቢያ የሣውዲ አረቢያ ግዛት 28.7 ሚሊዬን የሚሆን ህዝብ ብዛት የያዘ ሲሆን 2ዐ ሚሊዬኑ የሣውዲ ዜጎች ሲሆኑ 8 ሚሊዬኑ የሌላ አገር ዜጎች ናቸው፡፡ ሳውዲ አረቢያ በምዕራብ ኤዥያ ከሚገኙ አገሮች በሙሉ በቆዳ ስፋቷ አንደኛ ናት፡፡ የአገሪቱ መሬት ስፋት 2,15ዐ,ዐዐዐ ኪሎ ሜትር ስኩኤር ነው፡፡ ጆርዳን እና ኢራቅ በሰሜን፣ ኩዌት ደግሞ በሰሜን ምስራቅ ኳታር ባህሬን እና የዩናይትድ አረብ ኤምሬት በምስራቅ ኦማን በደቡብ ምስራቅ እና በስተመጨረሻ የመን በደቡብ በኩል ሣውዲ አረቢያ ያዋስኗታል፡፡... | null | null | https://huggingface.co/datasets/israel/AmharicQA |
771fffa685a9b3a9a5173b0c4ce0c141 | 979192fa269abf16c9550501401b48d3 | ከሁለት ሳምንት በፊት በፖሊስ ቁጥጥር ሰር የዋሉት የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ፕሬዚደንት አቶ እስክንድር ነጋን በተመለከተ ፖሊስ ምርመራውን ለማጠናቀቅ የጠየቀው ተጨማሪ ቀን ፍርድ ቤት ተፈቅዶለታል። | ፍርድ ቤት ለፖሊስ በአቶ እስክንድር ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ሰጠ\nዛሬ ፍርድ ቤት የቀረቡት አቶ እስክንድር ነጋ የብሔርና የሐይማኖት ግጭት እንዲፈጠር ወጣቶችን በማደራጀት ገንዘብና የተለያዩ ድጋፎችን አድርገዋል የሚል ክስ እንደቀረበባቸው ጠበቃቸው አቶ ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ገልጸዋል።
በዚህም ከፍተኛ መጠን ያለው ውድመት በንብረት ላይ እንዲሁም በሰዎች ህይወትና በአካል ላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የሚል ክስ በፖሊስ መቅረቡን ጠበቃው ጠቅሰዋል።
ጉዳያቸው በፌደራል የመጀመሪያ አራዳ ምድብ ች... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
82508192c80448ebe169b9f7bde789e2 | 3a2d62b61692c53e9a3c88c1fb906c3a | ስለአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ እስካሁን የምናውቀው | ስለአርቲስቱ ግድያ እና ከግድያው ጋር ተያይዘው ስለተከሰቱ ነገሮች የእስካሁን የሚታወቁ ጉዳዮች የሚከተሉት ናቸው።
የሃጫሉ ሁንዴሳ በጥይት ተመቶ የመገደል ዜና በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ መዘዋወር የጀመረው ከምሽት 5፡30 አካባቢ ጀምሮ ነበር።
በርካቶች የታዋቂውን ድምጻዊ ግድያን በማስመልከት ሃዘናቸውን በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ሲገልጹ ነበር።
ከዚያም ከእኩለ ለሊት በኋላ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው አርቲስት ሃጫሉ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ... | null | null | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/xlsum_amharic_summarization |
607d3620e4ec91a905c23dbefa26d01f | 2ac0d6046042faf6d243e67b79673bb2 | የኢትዮጵያ መርከቦች ለኢትዮጵያ ነዳጅ እየጫኑ አለመሆኑ ተገለጸ፡፡ | ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (አብመድ) የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፤ ነገር ግን ለሜቴክ በዱቤ የሰጠው የ2 ቢሊዮን ብር ዱቤ አገልግሎት እንዳልተከፈለው ገልጿል፡፡የኢትዮጵያ ባሕር ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ባለፈው የበጀት ዓመት 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሮባ መገርሳ እንዳስታወቁት ባለፈው ዓመት አማካይ የኮንቲነር የወደብ ቆይታ 6 ቀን ከ6 ሰዓት ነበር፡፡ | 0ሀገር አቀፍ ዜና | https://www.amharaweb.com/%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%88%98%e1%88%ad%e1%8a%a8%e1%89%a6%e1%89%bd-%e1%88%88%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%8a%90%e1%8b%b3%e1%8c%85-%e1%8a%a5/ | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
5687fc98d278c3b98a63b61af7c52665 | 5334dfc08ca4088747be23a3e55e9b91 | ኦሮማይ | ኦሮማይ በጋዜጠኛና ደራሲ በዓሉ ግርማ በ1975 ዓ.ም ለኅትመት የበቃ ድርሰት ነው። የመጽሐፉ መቼት በጊዜው የኢትዮጲያ ኣካል በነበረው በኤርትራ በረሐዎች ይካሄድ በነበረውቀይ ኮከብ ዘመቻ ዙርያ የሚያጠነጥን ነው።
ምስጋና
በዓሉ ግርማ
የኢትዮጵያ ሥነ-ጽሁፍ
ደርግ | null | null | https://huggingface.co/datasets/yosefw/amharic-wikipedia |
d2037e648dbb4a0e6e45c50f4231d54d | 3a2d5a12613dfd09bfd1fb00db26eea8 | በከፍተኛ ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ለገጣፎ እና ገላን አቻ ተለያይተዋል | የ2013 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ባቱ ላይ 4:00 በተደረገ የምድብ ሀ ጨዋታ ሲጀመር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ገላን ከተማ ያለ ጎል ተለያይተዋል።የእግርኳስ ፌዴሬሽኑ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የሆኑት አቶ ኢብራሂም መሐመድ እና ኢንጅነር ኤሌሮ አፒዮ በክብር እንግድነት በመገኘት ያስጀመሩት ጨዋታ ቀዝቀዝ ባለ ፉክክር፣ ጥቂት የግብ ዕድል እና ጥሩ ዳኝነት ታጅቦ ተከናውኗል።የመጀመርያው አርባ አምስት አጋማሽ ደቂቃ ድረስ ይህ ነው የሚባል የግብ ሙከራ ያላሳየው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ እንቅስቃሴ... | 2ስፖርት | https://soccerethiopia.net/football/63013 | https://huggingface.co/datasets/rasyosef/amharic-news-category-classification |
This dataset can be used directly with Sentence Transformers to train Amharic Embedding and Reranking models.
Source Datasets: