query_id
stringlengths
32
32
passage_id
stringlengths
32
32
query
stringlengths
2
182
passage
stringlengths
137
1.88k
label
int64
0
1
5994ff163f2575293f15bb74f14f2cbe
9d83767d86a69ff693b1d0dbf095764a
ጸጋዬ ኪዳነማርያም ውላቸውን አድሰዋል
​የኢትዮጵያ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሐምሌ 5 ከተከፈተ ወዲህ ወልድያ በገበያው ላይ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ 4 ተጫዋቾችንም በእጁ ማስገባቱን አረጋግጧል፡፡በቅዱስ ጊዮርጊስ 6 የውድድር ዘመናት ያሳለፈው ተስፋዬ አለባቸው ከክለቡ ጋር የነበረውን ኮንትራት ማጠናቀቁን ተከትሎ ማረፊያውን ወልድያ አድርጓል፡፡ ተስፋዬ ለተከላካይ ክፍሉ ሽፋን በመስጠት አምና ጥንካሬውን ያሳየው የቡድኑ የመከላከል አጨዋወት ይበልጥ ያጠናክረዋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ከተስፋዬ ጋር በቅዱስ ጊዮርጊስ አብሮ የተጫወተው ቢያድግል...
0
80f8d43b8e13103a986b33809e4e8bfa
eff5c2f8c0f72599f64cf93ea1b1f75e
ሀዲያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል
ባሳለፍነው ሳምንት ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር የተለያየው ባህር ዳር ከተማ በምትኩ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። ልደቱ ለማ ከቡድኑ ፈራሚዎች አንዱ ነው። የቀድሞው የለገጣፎ አጥቂ ባለፈው ዓመት ወደ ሽረ በማምራት ከቡድኑ ጋር ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገ ሲሆን ዘንድሮ በሊጉ እና ጥሎ ማለፉ 5 ጎሎች በማስቆጠር የክለቡ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ነበር። ሆኖም የመጀመርያው ዙር ሊጠናቀቅ በተቃረበበት ወቅት ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ከሳምንታት በኋላ ጉዞውን ወደ ባህር ዳር ከተማ አድርጓል። ልደቱ በአጥቂ ስፍራ ላይ ...
0
e253b1ec30366dcab57eab72cd5514d6
e253b1ec30366dcab57eab72cd5514d6
ቦርዱ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ችሎቶች ምሥረታ ሂደትን በተመለከተ ከፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያየ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጉዳዮችን የሚመለከቱ ችሎቶች ምሥረታ ሂደት ያለበትን ደረጃና በዚህ ረገድ ከባለድርሻ አካላት የሚጠበቁ የተለያዩ ሚና እና ኃላፊነቶች ላይ ከፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶች ጋር ውይይት አደረገ።የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ውብሸት አየለና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰለሞን አረዳ በተገኙበት ከክልል ፍርድ ቤቶች ፕሬዚዳንቶችና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ነው ውይይቱ የተካሄደው።አቶ ውብሸት የቦርዱንና የፍርድ ቤቶችን የጋራና የተናጠል ኃላፊነቶች ለያ...
1
9e98eec35b0679aba5d361dc0b235a08
9e98eec35b0679aba5d361dc0b235a08
ቀላል ባቡር አገልግሎት ከሰዓታት መቋረጥ በኋላ ሥራ ጀመረ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት ድርጅት ሠራተኞች ባደረጉት ሥራ የማቆም አድማ ከአምስት ሰዓታት በላይ ተቋርጦ እንደነበር ዋና ሥራ አስኪያጁ ገለጹ፡፡ለአገልግሎቱ መቋረጥ ምክንያት ሠራተኞቹ ይገባናል በማለት የሚያነሷቸው የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ናቸው፡፡ በተጨማሪም በአገልግሎት መስጫ ሰዓት በትራንስፖርት ተጠቃሚዎች የሚደርስባቸው የሥራ ላይ ደኅንነት ሥጋት መሆኑን ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ሙሉቀን አስፋ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ድርጅቱ ዛሬ ጠዋት ከሠራተኛ ማኅበሩ ጋር ውይይት በማድረግ፣ ለጊዜው የትራንስፖ...
1
cbe6718be99cccc85c6425b9ec145323
f72001cefab04c9b05ee1129e502b609
በኡጋንዳ 30 ባለስልጣናት በመፈንቅለ መንግስት ሴራ መታሰራቸው ውጥረት ፈጥሯል
የደቡብ ሱዳን ግጭት ተዋናዮችን እያደራደሩ የሚገኙት የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድ ዋና አደራዳሪ አምባሳደር ስዩም መስፍን ፥ ሁለቱ ወገኖች የደረሱበትን የተኩስ አቁም ስምምነት ተፈፃሚነት የሚከታተል ቡድን ቅዳሜ ወደ አገሪቱ እንደሚያመራ ገለፁ።አምባሳደር ስዩም ተቆጣጣሪ ቡድኑን በገንዘብና ቁሳቁስ ለመደገፍም የአውሮፓ ህብረት፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ ቻይና፣ ብሪታኒያና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቃል መግባታቸውን ነው የተናገሩት።ባለፉት ቀናት በመንግስትና ተቃዋሚ ሀይሎ...
0
71f13c46de538487a62fda84efc7411a
71f13c46de538487a62fda84efc7411a
ባለፉት 8 ወራት በሜዲትራኒያን ባህር የሞቱ ስደተኞች ቁጥር 900 ደርሷል
ባለፈው ሰኞ በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ፣ 40 አፍሪካውያን ስደተኞች ለሞት መዳረጋቸውን የዘገበው ዘ ጋርዲያን፤ ባለፉት ስምንት ወራት ሜዲትራኒያን ባህርን አቋርጠው ወደ አውሮፓ አገራት ለመግባት ሲሞክሩ ለሞት የተዳረጉ ስደተኞች ቁጥር 900 መድረሱን አመልክቷል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በሊቢያ የባህር ዳርቻ በደረሰው የጀልባ አደጋ 60 ያህል ስደተኞች ከሞት መትረፋቸውን የጠቆመው ዘገባው፤ አብዛኞቹም የሱዳን፣ የግብጽና የሞሮኮ ዜጎች መሆናቸውን ገልጧል፡፡ ባለፈው ወር በዚያው አካባቢ በደረሰ ተመሳሳይ ...
1
d54b1347b08ab04b022724d0f1bce331
bd6389a1c1a19782edb3b0445ffdfe34
የመንግሥታቱ ድርጅት የኬንያ ፖለቲካ መሪዎች ሰላምን ከሚያናጋ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ አሳሰበ
በዛሬው ውጊያ ቢያንስ አምስት ሲቪሎች መገደላቸውንና ቁጥሩ የበዛ ሰው መቁሰሉን የመንግሥታቱ ድርጅት ቃል አቀባይ ስቴፋን ዱያሪክ ተናግረዋል።የተባባሰው የከባድ መሣሪያዎች ተኩስ እና ቦታ ያልለየ ድብደባ የሲቪሎችን መኖሪያ አካባቢዎች፣ ትምህርት ቤቶችንና መሠረተ ልማቱን እያወደሙ መሆናቸውን የገለፁው ሊብያ የሚገኘው የመንግሥታቱ ድርጅት ድጋፍ ሰጭ ልዑክ ክሥ አሰምቷል።የአስቸኳይ ጊዜ ሰብዓዊ እርዳታ እና አገልግሎቶች በውጊያው አካባቢ ለተጠመዱ አካባቢዎች እንዲደርሱ የዋና ፀሐፊው ልዩ ልዑክ ጋሳን ሳላሜ ለዓለ...
0
e3b963ee1cd36c503e4f17804db3f4b9
e3b963ee1cd36c503e4f17804db3f4b9
የዶክተር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ።የዶክተር ካትሪን ሐምሊን አስከሬን የሽኝት ፕሮግራም በመኖሪያ ቤታቸው ከተደረገ በኋላ የቀብር ስነ ስርዓታቸው በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን ተፈፅሟል።በስነ ስርዓቱ ላይም የዶክተር ካትሪን ሐምሊን ቤተሰቦችና ወዳጅ ዘመዶች ተገኝተዋል። ዶክተር ካትሪን ሐምሊን በ96 ዓመታቸው መጋቢት 9 ቀን 2012 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይታወሳል።ዶክተር ካትሪን ...
1
565811048302f7560f8d443e2aa17276
e2bf90d558a3233200f89343599121fc
በትግራይ የታላቁ መሪ የመታሰቢያ ዝግጅቶች እየተካሄዱ ነው
ኢትዮጵያና ሩሲያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበት 120ኛ ዓመት በዓል በአዲስ አበባ በይፋ እንደሚከበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ።የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ መለስ ዓለም ዛሬ ለጋዜጠኞች በሠጡት መግለጫ እንደገለጹት የኢትዮ-ሩስያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበት 120ኛ ዓመት የሁለቱን አገራት የረጅም ጊዜ ግንኙነት በሚያሳይ መልኩ በተለያዩ ዝግጅቶች ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይከበራል። ኢትዮጵያና ሩስያ በአጼ ምንሊክ ዘመን የካቲ...
0
04eff187bbd96d91dba004bf61dc705f
de2e071d0a50f79e1fc92ecd099eaf59
በካምባታ ጣምባሮ አርሶአደሮች ላይ የደረሰውን ጥቃት
በቅርቡ በሶሪያ የደረሰውን የኬሚካል ጥቃትን የፈጸመው በሶሪያ የሚገኙ አማጺያን ሳይሆኑ የሶሪያ መንግሥት መሆኑን መረጃዎች እየጠቆሙ መሆኑ ተገለጸ ።በሰሜን ሶሪያ ለሲቪሎች መገደልና መቁሰል ምክንያት ለሆነው የኬሚካል ጥቃት ተጠያቂዎቹ የሶሪያ አማጺያን መሆናቸውን ሩሲያ ያቀረበችው ክስ ተቀባይነት እንደሌለው ተገልጿል ። የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚንስትርና የሶሪያ አማጺያን አዛዥ ከጦር መሣሪያ ባለሙያዎች ጋር በመሆን በሠጡት መግለጫ እንደገለጹት የኬሚካል ጥቃቱ የደረሰው በሶሪያ መንግሥት የ...
0
faec517758ead977a7aa42a4f1da20ae
19717d8ab35026934e7bfbcb0d004d74
በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስነ ህዝብ ፈንድ የኢትዮጵያ ተወካይ ዴኒያ ጋይሌ ጋር ተወያዩ፡፡በውይይቱ አቶ ደመቀ መንግስት በትግራይ ክልል ስለወሰደው ህግን የማስከበር ዘመቻ ገለጻ ያደረጉ ሲሆን፥ ንጹሃንን በጠበቀ መልኩ ዘመቻው መከናወኑንም አስረድተዋል፡፡አያይዘውም የስነ ህዝብ ፈንዱ በሱዳን ላሉት ሴት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ድጋፍ በማድረጉ አድናቆታቸውን ገልጸዋል፡፡መንግስት ህግ የማስከበር ስራውን በፍጥነት አጠናቆ አሁን ላይ የወደሙ ...
0
e2eb8a8a6614e2b7a731a5108b70fa7c
3a6a82ed150d7dbbe3db4a87fafabfb8
በአፍጋኒስታን ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
በእንግሊዝ ማንችስተር ከተማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው የሽብር አደጋ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ የሐዘን መግለጫ አስተላለፉ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ለእንግሊዝ አቻቸው ለጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬሳ ሜይ ባስተላለፉት መልዕክት፣ በንጹሃን ዜጎች ላይ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ምክንያት በደረሰው የሞትና የመቁሰል አደጋ የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገልጸዋል፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ አያይዘውም ኢትዮጵያ የተፈጸመውን ዘግናኝ የሽብር ጥቃት በጽኑ እንደምታወግዘው አመልክተዋል፡፡በዚህ ...
0
8fa578a5ad1f21f43fe9b26a8b04bae3
080799c6b2ac2f51cd9a948dfe28acd1
የዩኒቨርሲቲ – ኢንዱስትሪ ግንኙነት በዕቅድ አለመደገፉ ተገለጸ
በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃንና በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ አስተያየት በመስጠትና የሰሉ ሂሳዊ ጽሁፎችን በማቅረብ የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህር የሆኑት አቶ ስዩም ተሾመ ሰሞኑን መታሰራቸው ታውቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲ መምህሩና ጦማሪው አቶ ስዩም ተሾመ የመታሰራቸው ጉዳይ ከትናንት በስቲያ በማህበራዊ ሚዲያዎች የተነገረ ሲሆን ስለ ሁኔታው ለማወቅ ወደ ቅርብ ወዳጃቸው በመደወል መታሰራቸውን ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡ የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ስዩም ተሾመ፤ ሐሙስ ጠዋት 4 ሰዓት ገደማ...
0
563b3e590636a50494296a0b699ff488
735cca249cfba6b6b8e4049b5304a3e3
ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቅርቡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በእሳት አደጋ ጉዳት የደረሰበትን አካባቢ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ስሬ ወረዳ ስሬ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል።በእሳት አደጋው በ15 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የሲቡ ስሬ ወረዳ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት አስታውቋል።በአደጋው ጉዳት ከደረሰባቸው ሰዎች ውስጥ 3 ሰዎች ለህክምና ወደ አዲስ አበባ ሪፈር የተደረጉ ሲሆን፥ 2 ሰዎች ደግሞ ወደ ነቀምቴ ሆስፒታል እንዲሁም ቀሪዎቹ 10 ሰዎች ደግሞ በስሬ ሆስፒታ...
0
42de133365fcad76157325024f5d97a4
42de133365fcad76157325024f5d97a4
ሰማያዊ ፓርቲ ራሱን አከሰመ
እሑድ ታኅሳስ 21 ቀን 2011 ዓ.ም. የሰባተኛ ዓመት ምሥረታ በዓሉንና ጠቅላላ ጉባዔውን ያከናወነው ሰማያዊ ፓርቲ ዜግነት ላይ አትኩሮት በማድረግ ለሚቋቋመው ፓርቲ ምሥረታ ይረዳ ዘንድ ራሱን በማክሰም፣ እንደ አዲስ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ውህደት ለመፍጠር መወሰኑን አስታወቀ፡፡የሰማያዊ ፓርቲ መክሰምን ውሳኔ አስመልክቶ ሰኞ ታኅሳስ 22 ቀን 2011 ዓ.ም. መግለጫ የሰጡት አመራሮቹ፣ አንድ ትልቅ አገራዊ ፓርቲ መፍጠር በማስፈለጉ ምክንያት መክሰሙን ይፋ አድርገዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ላለፉት ሦስት ወራት ከአ...
1
65c8fb676c4865df7454eba33de02386
65c8fb676c4865df7454eba33de02386
በሳዑዲ በውጭ አገራት ዜጎች ላይ እየተወሰደ ላለው እርምጃ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው – ዶ/ር ቴድሮስ
– የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በአገሪቱ በህገ-ወጥ መንገድ ገብተው እየሰሩ ለሚገኙ የሌሎች አገራት ዜጎች ከአገር እንዲወጡ ለሁለተኛ ጊዜ የሰጠው የምህረት አዋጅ ቀነ ገደብ ባሳለፍነው እሁድ ማለቅን ተከትሎ በተካሄደ የፖሊስ ክትትል 16 ሺ የውጭ ሃገር ሰዎች መታሰራቸው ተሰምቷል። የፖሊስን የእስር ሽሽት ሲያመልጡ የነበሩ የውጭ ሃገር ሰዎችም መገደላቸው ተሰምቷል። በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያንም በአገሪቱ እንደመኖራቸው፥ በዚህ የፖሊስ አሰሳ የተያዙ ኢትዮጵያውያንም እንዳሉ ነው የተነገረው። የኢፌዴሪ የውጭ ጉ...
1
40e8554303eaecc368fa5fae20e675e7
40e8554303eaecc368fa5fae20e675e7
ቀጣናዊ ልማትን በማሳደግ የስደተኞችን ጥበቃ ለማጠናከር የሚረዳ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ
በኢትዮጵያ ቀጣናዊ ልማትን በማሳደግ የስደተኞችን ጥበቃ ለማጠናከር የሚረዳ መርሀ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ለመርሀ ግብሩ የአውሮፓ ህብረት፣ የኔዘርላንድስ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበርና የተባበሩት መንግስታት በአጋርነት በመሳተፍ በመደቡት 720 ሚሊዮን ብር የሚከናወን መሆኑ ተመልክቷል፡፡መርሀ ግብሩ ለስደተኞች ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ የሚያግዙ የልማት ሥራዎችን በማከናወን ስደተኞችንና በስደተኞችን ጣቢያ አካባቢ የሚገኙ የህረተሰብ ክፍሎችን ተግዳሮቶች ለመፍታት ያግዛል ተብሏል፡፡በኢትዮጵያ የአውሮፓ...
1
b128ad4809cbf69ad60e96c5f1a2a167
d7fe3ab92b0415c6e1b31d37780d3d82
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 4-0 ደደቢት
ቅዳሜ ሚያዝያ 29 ቀን 2008 ኤሌክትሪክ ከ ደደቢት (አአ ስታድየም) አዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ (አዳማ) ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና (ቦዲቲ) ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ (ሆሳዕና) ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና (አአ ስታድየም) ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ሀዋሳ ከተማ (አአ ስታድየም) መከላከያ ከ ዳሽን ቢራ (አአ ስታድየም) የደረጃ ሰንጠረዥ ከፍተኛ ግብ አግቢዎች
0
552e269e8cafb0376a8b1cf6af7c29cf
cf29196a44baa457bb4f3830ae824b09
የአውሮፓ ሕብረት 'የኢትዮጵያ ሁኔታ አሳስቦኛል' አለ
– የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በሶማሊያ የተሰማራውን የአፍሪካ ሕብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል አሚሶምን በይፋ ተቀላቀለ፡፡በባይደዋ በተካሄደ ስነ ሥርዓት በሶማሊያ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃደ ከብሩንዲያዊዩ የአሚሶም ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ሲላፍ የአሚሶምን አርማ ተረክበዋል፡፡በሶማሊያ የአሚሶም ተልዕኮ ከሚሸፍናቸው አራት ቀጠናዎች ሁለቱ ቀጠናዎች የሚያካትቷቸው ማለትም የጌዶን፣ የቤይና የቦኮር ክልሎችን እንዲሁም የማዕከላዊ ሶማሊያን የኢትዮጵያ ሰላም አ...
0
54fa8453fff6eacd1c269ef1ebea9154
81375ed6f845918b0fa1bdab181c8407
በተፋሰሶችና በግድቦች አካባቢ ጎርፍ አደጋ እንዳይከሰት ክትትል እንዲደረግ ተጠየቀ
የ2011 ዓ.ም. ያለ ምንም የወንጀል ድርጊት በሰላም መጠናቀቁን ፖሊስ ቢገልጽም፣ በአዲስ ዓመት መግቢያ ዋዜማ በተለያዩ አካባቢዎች ባልተያዙና በማይታወቁ ተሽከርካሪዎች አራት ሰዎች ተገጭተው መሞታቸው ታወቀ፡፡ የ2012 ዓ.ም. አዲስ ዓመት መቀበያ ዋዜማን ፖሊስ በገበያ ቦታዎችና በመዝናኛ ቦታዎች ከጳጉሜን 1 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ ከኅብረተሰቡ ጋር በመሆን ጥብቅ ጥበቃ ማድረጉን የገለጸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ ምንም ዓይነት የወንጀል ድርጊቶች እንዳልተፈጸሙ አስታውቋል፡፡ ነገር ግን በዋዜማው በ...
0
d01c277bdecd47ccb3ca44f7489ca700
4a91416f77c7d0803ebe8ccb7820908f
የድጋፍ ሰልፎች በኢትዮጵያ ከተሞች
በትግራይ ክልል ደቡብ፣ ማዕከላዊና ምዕራብ ዞናች በሚገኙ ከተሞች ትናንትናው ዕለት ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በቅርብ ግዜ በክልልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የተሰጠ መግለጫ እንደግፋለን፣ ብሄር መሰረት ያደረገ ጥቃት እንቃወማለን፣ ሕገ መንግሥት ይከበር የሚሉና ሌሎች መፈክሮች የተደመጠበት ሰልፎች ነበሩ። በምዕራባዊና ደቡባዊ ዞኖች በነበሩ ሰልፎች በማንነት ስም የሚቀርብ ጥያቄ እኛ አይወክልም የሚል መፈክርም ቀርበዋል። በአላማጣ ከተማ ሰልፉ ከመካሄዱ አንድ ቀን በፊት በ፫ ቦታ...
0
e993b1afe8b316ec2db0eaacca3e7b0a
4f8ccc5a1ffab17b91941efbb5e599d2
ብልጽግና ፓርቲ ውይይት በአመራር አባላት
መቀሌ /ኢዜአ/ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቀሌ የሚገኘውን የፓርቲውን ዋና ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ አስጀመረ። በትግራይ ክልል ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩም ተገልጿል። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ነብዩ ስሑልሚካኤል የጽህፈት ቤቱን ሥራ ማስጀመር አስመልክቶ ትናንት በመቀሌ በሰጡት መግለጫ ፦ በህወሓት ጁንታ አምባገነንነት የፖለቲካ ፓርቲዎች በትግራይ ክልል ቢሮ ከፍተው መስራት የማይችሉ እንደነበር አስታውሰዋል። አሁን ቡድኑ በመወገዱና በትግራ...
0
1b63148907859036242e788e075128c6
ce61c8a6fd7729c6f0bdcd121da4bfde
ባለቤት ያጣው የረጅም ርቀት መንገደኞች የአካባቢ ብክለት እና መፍትሔው!
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባሳለፍነው ሃሙስ በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ ተፈጥሮ በነበረው ክስተት በደረሰው ጉዳት የተሰማውን ሃዘን ገለፀ፡፡ሚኒስቴሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ግንቦት 20 ቀን 2012 ዓ/ም በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አካባቢ በተከሰተው ግጭት የተሰማውን ሃዘን ገልፆ በአደጋው ሰለባ ለሆኑ ቤተሰቦች መፅናናትን ተመኝቷል፡፡እንዲሁም ሚኒስቴሩ ሁለቱ አገራት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ እና በጋራ ለማጣራት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ብለዋል፡፡በአጎራባች...
0
5c8cec51a5256653aa80bf40708ca5f7
7a9a96e5bdb499c90491aa6d6566b308
የደቡብ ሱዳን ተቃውሚ መሪ ሪያክ ማቻር የሽግግር መንግስት ለመመስረት ከ 12 ቀናት በኋላ ወደ ጁባ እንደሚመለሱ ገልጸዋል
የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከተባበሩት መንግስታት፣ ከአፍሪካ ህብረትና ከምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስት ተወካዮች ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ተወካዮቹ በደቡብ ሱዳን የሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን የጉብኝቱ አላማም ለሰላም ስምምነቱ ስኬታማነት ያለውን ቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ድጋፍ ለማሳየት መሆኑ ተነግሯል፡፡በደቡብ ሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች መካከል ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት መስከረም ወር ላይ በተካሄደው የሰላም ስምምነት ጥምር መንግስት...
0
8a5838ae1591b7487591b9dec4f31bc2
4b0c690735cbd0b315cb4538c5cc658a
መድረክ ዶክተር ሚሊዮን ቱማቶን የግንባሩ ሊቀ መንበር አድርጎ መረጠ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀ-መንበር ክወሲ ኳርተይ ጋር ተወያዩ፡፡ምክትል ሊቀ-መንበሩ የአፍሪካ ህብረት ለያዘው መዋቅራዊ ማሻሻያ እያበረከቱት ያለውን ገንቢ የመሪነት ሚና ሚኒስትሩ አድንቀዋል።ኢትዮጵያ ለህብረቱ ኮሚሽን እቅዶችና ግቦች መሳካት ያላትን የቆዬ ታሪካዊ ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥልም ገልጸዋል።ኮሚሽኑ ጠንካራ፣ ተጠያቂነትና ግልጽነት የሰፈነበት እንዲሁም በስራው ውጤታማ አፍሪካዊ ተቋም እንዲሆን ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎዋን እንድምትገፋበትም አስታው...
0
ad228c06a26de6d588f4cdfacf19d4ec
d167142206cbf1f72253789cccd5e84b
ማሕበራዊ ሥራ ፈጣሪነት በኢትዮጵያ .. "ፈተናን" እንደ "ዕድል"
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከ 1900 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል መፍጠሩን የቴክኖ ሞባይል አምራች ድርጅት ገለፀ፡፡በኢትዮጵያ የቴክኖ ሞባይል ድርጅት የገበያ ልማት ሥራ አስኪያጅ ሐሳኒ ሞሀመድ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ ድርጅቱ በትኩረት ከሚሠራባቸው የቴክኖሎጂ ሽግግር ተግባራት ባሻገር በአገሪቱ ለበርካቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል፡፡ በአሁኑ ወቅት በጎሮ አይሲቲ ፓርክ ግዙፍ ፋብሪካ ሥራ የጀመረ ሲሆን፤ ይህም ከዚህ ቀደም ሲያከናውናቸው የነበሩ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ያስችለዋል፡፡በኢትዮጵያ...
0
6fe3ae566ad10c7de7018e8ba0825fcb
cf787441b753773fe7a54083b335842b
በደረስንበት የስኬት ምዕራፍ ሳንታጠር፤ ድላችንን እያጣጣምን ለላቀ ድል መነሳት ይኖርብናል- ም/ጠ/ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
የሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ኢትዮጵያን አሁን ካለችበት የእድገት ጎዳና ወደ ሌላ አዲስ ምእራፍ የሚያሸጋግራት መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።አቶ ደመቀ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ትናንት ባደረጉት ቆይታ፤ ኢትዮጵያ በተጠናቀቀው የእድገት እና ትራንስፎርሜሽን ዘመን መልካም ውጤቶችን ብታስመዘግብም ከተለያዩ ጉዳዮች አንጻር አሁንም ያልተሻገረቻቸው ችግሮች መኖራቸውን አመልክተዋል ።ሀገሪቱ በቀጣይ አምስት ዓመታት ልትተገብረው የሚገባው እና እስካሁን ብዙ ...
0
f4b68075edc39c9989a9f51f8966b50c
2eacd5ebc6be3325f77847443354970b
ጎተራ አካባቢ የሚገነባው የአሚባራ መንደር ግንባታ ተጀመረ
ኢትዮጵያ እና ቻይና በ300 ሚሊየን ዶላር የጋራ ወጭ በአዳማ የኢንዱስትሪ ፓርክ ሊገነቡ ነው።በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚ እና ንግድ ጉዳዮች ተጠሪ ሊው ዩ፣ በአዳማ የሚገነባው አዲሱ የኢንዱስትሪ ፓርክ በያዝነው የፈረንጆች 2019 ዓመት ከመጠናቀቁ አስቀድሞ ሊጀመር ይችላል ሲሉ ተናግረዋል።85 በመቶ የኢንዱስትሪ ፓርኩ ግንባታ ወጭ ከቻይና መንግሥት በሚገኝ ዝቅተኛና በተራዘመ ጊዜ በሚከፈል የብድር ወለድ የሚሸፈን መሆኑን ተናግረዋል። ቀሪው 15 በመቶ ደግሞ በኢትዮጵያ መንግሥት እንደሚሸፈን ተገልጿል...
0
74b03de06c1027149241c336719d45c8
74df677faff8b4c7b9b0b24596a876b4
አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀብሪ ደሃር የተገነባው የባለ 132/33 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ።የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያውን የመረቁት የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አሸብር ባልቻ ናቸው።ዋና ስራ አስፈፃሚው እንደተናገሩት የኃይል ዘርፍ ለኢኮኖሚ ዕድገት የሚያበረክተው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ በመላው ሀገሪቱ ኤሌክትሪክን ለማስፋፋት ተቋሙ ትኩረት ሰጥቶ በ...
0
5076e0b84b0bf604cc541e7d1e7394d7
a63e4fd94c59d20fab34ef4f4142f4db
የመገልበጥ አደጋ
በእስጢፋኖሰ አካባቢ በትላንትናው ዕለት ሐሙስ የካቲት 05/2012 ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት ላይ አንድ የሲሚንቶ ማመለሻ ከባድ ተሸከርካሪ ፍሬን በጥሶ ከባድ አደጋ ማድረሱን በቦታው ነበር ያሉ የዓይን እማኞች ለአዲሰ ማለዳ ገለጹ፡፡በደረሰው አደጋ የሠው ሕይወት አለመጥፋቱ የተገለጸ ሲሆን አንድ የታክሲ ሾፌር ግን ጉዳት ደርሶበት ለሕክምና ወደ ሆስፒታል ማቅናቱ ተነግሯል፡፡
0
56d50d92988783b35a564a312518a113
e36eb9bfc49fa51a295696711693e0e2
በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሚመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን እየተከናወነ ያለውን የግብርና እንቅስቃሴ እየጎበኘ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከተቋቋመው ኮሚቴ ጋር በፅህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።የክልሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ሳይዛባ ህብረተሰቡ ስለኮሮና ቫይረስ ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኝ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ፕሬዚዳንቱ አሳስበዋል።በተለይም ፋብሪካዎች ሠራተኞቻቸውን ከቫይረሱ መከላከል በሚችሉበት ሁኔታ ሥራቸውን ማከናወን አለባቸው ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ፥ አርሶ አደሩም የልማት ሥራውን በጀመረበት መንገድ ሊ...
0
97beea734d4975a6b330daae72f2e9dd
167aaa3ed8ec93367772db7d0660efdf
የኖርዌዩ ያራ ኢንተርናሽናል ኩባንያ በኢትዮጵያ ማዳበሪያ ሊያመርት ነው
ለ2012/2013 የመኸር እርሻ የአፈር ማዳበሪያ ግብዓት በወቅቱ ለማቅረብ እየተሠራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ለምርት ዘመኑ 17 ሚሊዮን 891 ሺህ 874 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እንደሚሠራጭም ታውቋል፡፡በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዝቋላ ወረዳ ነዋሪው አቶ ብረሃኑ በለጠ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት በየዓመቱ ስለሚዘገይ በግብርና ሥራቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረባቸው መሆኑን ተናግረዋል። ምንም እንኳ ቀድሞ ገንዘብ እየተሰበሰበ ገቢ ቢደረግም የአፈር መዳበሪያው በሚፈልጉት ...
0
abe5303dd0ded604f634cb21aa74e772
36ed004b62d74e140b298ed940a6675b
የደቡብ ክልል ተወላጆች ምሁራን መድረክ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሀገር አቀፍ ደረጃ ሲያካሂድ የቆየው ብሄራዊ የማህበረሰብ ተኮር የምክክር መድረክ ተጠናቀቀ።በማጠቃለያ ፕሮግራሙ ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካልሚል እንደተናገሩት በአንድ ሀገር ዘላቂ ሰላም ግንባታና ብሄራዊ መግባባት ህብረተሰቡ ያለው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ህብረተሰቡ ተኮር የሆነ የምክክር መድረክ መዘጋጀት የሚከሰቱ ችግሮች ምንጫቸው ምን እንደሆነ ለመረዳተ ያግዛል ተብሎ በመታመኑ ነው ብለዋል፡፡˝አሁ...
0
1fad789a9f8c2a60f649d149785189f5
1a21c0d2d55f4f59fca539df1ae75a45
​አዳማ ከተማ ደቡብ ሱዳናዊ አጥቂ አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ አስጨናቂ ፀጋዬን ከአርባምንጭ ከተማ አስረኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ አስፈርሟል፡፡የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ከአርባ ምንጭ ከተማ ወጣት ቡድን ካደገ በኋላ ያለፉትን አራት የውድድር ዓመታት በዋናው የአዞዎቹ ስብስብ ውስጥ ሲጫወት ቆይቶ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ደግሞ በቢጫ ለባሾቹ ቆይታን ለማድረግ አምርቷል፡፡ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ዳናን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ከሾመ በኋላ ባለፉት ተከታታይ ቀናት አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።
0
d6a68eb7e1eb30573fa71018f7805e48
72576da10a189d3baa2794c4bfe058ce
በአዲስ አበባ ከ17 ሺህ በላይ ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።አንድ የ44 ዓመት ጃፓናዊ ዜጋ፣ 1 የ85 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና 1 የ39 ዓመት አውስትራሊያዊ ዜጋ በተደረገላቸው የህክምና ክትትል እና የላቦራቶሪ ምርመራ ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል።ይህን ተከትሎም በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 9 አድጓል።በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ተይዘው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ከነበሩት ውስጥ አራቱ የህመም ምል...
0
798fae8d6e16436d25a34f04d70981e8
baed2d3622d317c7cf25c1c45cccc4f5
የአግዋ ፎረም ከሰሀራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት የርስ በርስ ትስስርን ያጠናክራል
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 9፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ ረገድ ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝገቧን ጥናት አመላክቷል።በወርልድ ኢኮኖሚክ ፎረም የ2020 የዓለም አቀፍ ጥናት መሰረት በስርዓተ-ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶችን በመቀነስ በዓለም ከፍተኛ ለውጥ ካስመዘገቡ ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗ ተገልጿል።በዚህም ኢትዮጵያ ከዓለማችን 153 ሀገራት ውስጥ 70 ነጥብ 5 በመቶ በማስመዝገብ በስርዓተ ጾታ መካከል ያሉ ልዩነቶች በመቀነስ በዓለም 82ኛ ደረጃን መያዝ ችላለ...
0
1df44a51ef5a709f4324e28149a37dc1
10cc09900e68898bd7d94b76b5e4cc82
የክልሉ አስተማማኝ ሰላም ለአልሚዎች ምቹ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ሰላም በማስፈን የዲሞክራሲ ግንባታ ሂደት ግቡን እንዲመታ የሴቶች ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ።በሀገር ሰላምና በዲምክራሲ ግንባታ ዉስጥ የሴቶች ተሳትፎ በሚል መሪ ቃል በጅግጅጋ ከተማ የሴቶች ኮንፍረንስ ተካሄዷል።በኮንፍረንሱ የሶማሌ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ ኢንጂነር መሀመድ ሻሌ÷ ከዚህ በፊት በነበሩ የአስተዳደር ስርዓቶች ውስጥ ሴቶች የነበራቸው ተሳትፎ ውስን መሆኑን አንስተው ።አሁን ላይ የሁሉም መብት የተረጋገጠባት እና ሰላምና ዲ...
0
3b76f5298ffbdcf18f5eabc5c7b824d5
f8eaf9b5a3476eb534bf0e328190984b
የእነ አቶ በቀለ ገርባ ቅድመ ክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የወንጀል ችሎት ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ ለመበየን ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ጋር በተያያዘ በ37 ታራሚዎች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈጽመዋል የተባሉ ስምንት የማረሚያ ቤቱ ሃላፊዎችን መዝገብ ፍርድ ቤቱ ዛሬ አይቷል፡፡ተከሳሾቹ ከዚህ ቀደም ለተመሰረተባቸው ክስ ባቀረቡት መቃወሚያ ላይ አቃቤ ህግ ያቀረበውን የጽሁፍ ምላሽ አድምጧል፡፡አቃቤ ህግ በመሰ...
0
139aacae6633c68d73e748a965957c37
1b33f54805431e90546270d24008f422
ኢሶዴፓ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንደሚደግፉ የጂግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ።የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን በስፍራው እየተወሰደ ያለውን እርምጃ አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መንግስት ልክ እንደከዚህ ቀደሙ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ የተደራጀ የህግ የበላይነት ማስከበርን ያለመ እርምጃ እየወሰደ እን...
0
43d000500f30810c4085c8e8704ebd39
43d000500f30810c4085c8e8704ebd39
የጀመርነውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ ሁኑ- ኢ/ር ታከለ ኡማ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አዲስ ተቀጣሪ ሰራተኞች የተጀመረውን የለውጥ ጉዞ ለመቀላቀልና በተሻለ ፍጥነት ለማስቀጠል ዝግጁ እንዲሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ እንጂነር ታከለ ኡማ ተናገሩ።የከተማአስተዳደሩ ያወጣውን የስራ ቅጥር ፈተና በላቀ ውጤት ያለፋ 8 ሺህ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች ልዩ ልዩ የስራ መደቦች ላይ መመደባቸውን የከንቲባ ጽህፈት ቤት ያወጣው መረጃ ያመለክታል።ሠራተኞቹ ባለፋት ቀናት የቅድመ ስራ ስልጠና ሲወስዱ የቆዩ ሲሆን፥ በዛሬው ...
1
099b7f6482e5a3a8cadc9571afd36fdf
5e937b0458d42c1407eb3d6962413a6e
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለ ህግና ፍትህ ከተናገሩት
ጠቅላይ ሚኒስትር ትሩዶ የኢትዮጵያ ጉብኝታቸውን አስመልክተው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ እንደነበረ ገልጸዋል።ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር መወያየታቸውን ጠቅሰው፥ በቆይታቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ምዕራፍ የሚያሸጋግሩ ስራዎች ማከናወናቸውን እንደተገነዘቡ ተናግረዋል።ጠቅላይ ሚኒስትሩ የያዙትን ራዕይ እርሳቸውና ሃገራቸው እንደሚጋሩት በመጥቀስም፥ ሀገራቸው በአቅም ግንባታና በኢኮኖሚ መስክ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ጠቁመዋል።...
0
bbd5dd155e8b8af8187c006cc80d0c45
2f703e568362873ef625957af29afdef
ነፋስ ቀላቅሎ የጣለው ዝናብ 15 የመማሪያ ክፍሎች ላይ ጉዳት ደረሰ።
ዘንድሮ የጣለው ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ከ22 ሺህ በላይ ሰዎች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። በጣና ዙሪያ ያሉ የጎርፍ ሰለባዎችም መንግሥት የሰብዓዊ ድጋፍ አላደረገልንም እያሉ ነው።የአማራ ክልል መንግሥት በበኩሉ ከአሰራር ክፍተት ካልሆነ በስተቀር አስፈላጊው ድጋፍ ወደ የአካባቢዎች ተልኳል ብላል።።
0
8442a9fe4e962904d36e0464a7f5fdca
ddcf504ccff447547e227cadc90fe8e9
በኪስማዮ ሴክተር ስድስት የ5ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ አልሸባብ ጥቃት እንዳይሰነዝር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
ሶማሊያ የታችኛው ጁባ ክፍለ ግዛት ውስጥ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ ዛሬ ሰኞ ማለዳ የአልሸባብ ታጣቂዎች ጥቃት አድርሰው ቢያንስ አሥራ ሁለት ሰዎች ተገደሉ።አልሻባባ በጥቃቱ ዒላማ ያደረገው ከኪስማዮ ከተማ ሃምሳ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ላይ መሆኑን የሶማሊያ ባለሥልጣናት ለቪኦኤ የሶማሊእና አገልግሎት ገልፀዋል።አልሸባብ ካምፑን ወርረን ሃያ ሰባት የመንግሥት ወታደሮች ገድለናል ያለ ሲሆን የመንግሥቱ ባለሥልጣን መሰረተ ቢስ ሲሉ አስተባብለዋል።
0
e25349cbcfce11f240cabbe66ea0dddb
e25349cbcfce11f240cabbe66ea0dddb
መድረክ በኦሮሚያ ግጭቶች የተገደሉት ቁጥር ሰማንያ ስድስት ደርሷል ይላል
ህጋዊና ሰላማዊ እንቅስቃሴዎችን በኃይል ለማስቆም እየተፈፀሙ ያሉ ግድያዎችና አፈናዎች ይቁሙ፤ በወንጀል የተሣተፉም ለፍርድ ይቅረቡ - ሲል ተቃዋሚው መድረክ ጥያቄ አቀረበ።የፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ አመራር አባላት ዛሬ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 86 መድረሱን አስታውቀዋል።የስም ዝርዝራቸውንም ለመገናኛ ብዙኃን አሠራጭተዋል።የኢትዮጵያ መንግሥት ለግድያዎቹ ተጠያቂ የሚያደርገው «የጥፋት ኃይሎች» የሚላቸውን ተቃዋሚዎች ነው።ጠቅላይ...
1
298b670471f3e83da607c486f03d32b8
2363b78b89566b8da7247b878b51094a
አትሌቱ ቀዳሚ ሆኖ የገባበት ሰአት በዓለም ክብረ ወሰንነት ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ከለንደን ማራቶን ውጪ መሆኑን አስታወቀ፡፡ቀነኒሳ በቀለ ከውድድሩ ውጪ የሆነው በግራ ባቱ ላይ ባጋጠመው ጉዳት እንደሆነ ተናግሯል፡፡አትሌቱ ይህን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገፁ እንዳሰፈረው ውድድሩን ባለመሳተፌ በጣም አዝናለሁ ብሏል፡፡ለውድድሩ ዝግጅት እንዳደረገ የገለፀው አትሌቱ በመጨረሻዎቹ የዝግጅት ሳምንታት ውስጥ በግራ ባቱ ላይ ያጋጠመው ጉዳት እንቅፋት እንደሆነበት ተናግሯል፡፡
0
500eef86ec2ee38b42d8cc791e9731b1
9f9e6218157ae95bef4a41ba7221967f
ታግዶ የነበረው ህጋዊ የውጭ አገራት የሥራ ስምሪት በመስከረም ወር መጨረሻ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ ግድያ ጥፋተኛ ብላ የያዘቻቸው ስምንት ግለሰቦች ላይ ከ8 እስከ 20 ዓመት የእስር ቅጣት አስተላለፈች፡፡ ከዚህ ቀደም በአምስቱ ግለሰቦች ላይ የሞት ፍርድ ተላልፎባቸው እንደነበረ የሚታወስ ነው፡፡ አሁን ላይ ከስምንቱ ግለሰቦች መካከል አምስቱ 20 ዓመት የተፈረደባቸው ሲሆን ሦስቱ ከ7 እስከ 10 ዓመት እንደተፈረደባቸው የሳዑዲ አረቢያ የዜና አውታሮች ዘግበዋል፡፡ ይህ የሆነው የኻሾግጂ ልጅ በግንቦት ወር ጥፋተኛ ተብለው ...
0
9d584b068172c5820d6b5de65b6cd570
1e5dbd497854146c04118582d622ee79
ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሦስት ወረዳዎች ከ23 ሚሊየን ቶን በላይ የግራናይት ክምችት መገኘቱን የአማራ ክልል የማዕድን ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ።የግራናይት ክምችቱ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሚገኙት ባሶ ሊበን፣ ጎዛምን እና ደብረ ኤልያስ ወረዳዎች እንዳለ ተረጋግጧል ነው የተባለው።የኤጀንሲው የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ይታየው ተስፋሁን በባሶ ሊበን እና ጎዛምን ወረዳዎች ለምንጣፍ የሚሆን 21 ሚሊየን 151 ሺህ 195 ነጥብ ...
0
3dc0ce173fc207128b0dbea5ebc00bd9
291019e97ebed9281ab79c727cead63d
ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ 1 ሺህ ነዋሪዎች የምግብ አቅርቦት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት 172 ሃገራት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማረጋገጥ በተዘጋጀው እቅድ ላይ እየተወያዩ መሆኑን አስታወቀ፡፡የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም በሰጡት መግለጫ አሁን ላይ አስቸኳይ ድጋፎች እንደሚያስፈልጉ ተናግረዋል፡፡ከዚህ ባለፈም ሃገራት በትብብር እና በቅንጅት መስራት ይገባቸዋልም ብለዋል፡፡አያይዘውም በቅድሚያ ውስን የክትባት አቅርቦት የሚኖር ከሆነ ክትባቱን በቫይረሱ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ ...
0
287895baae0ea3b964234894509cd6c4
8b438745f8a45e308692d9a830a754d2
​ጸጋዬ ኪዳነማርያም የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ
አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል በመሆን ተሾሙ።የቀድሞው ኮሚሽነር ጀነራል አቶ ዘይኑ ጀማል የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ሆነው መሾማቸውን ተከትሎ ነው አቶ እንደሻው ጣሰው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ሆነው መሾማቸውን የፌደራል ፖሊስ የህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃ ያመለክታል።አቶ እንደሻው ከ1983 እስከ 1992 ዓ.ም ድረስ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ከመምህርነት እስከ ክፍለ ጦር አመራርነት በትምህርቱ ዘርፍ አገልግለዋል።ከዚያም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ...
0
85665c5c8409eccfb152352a31a96417
85665c5c8409eccfb152352a31a96417
ለጎብኝዎች እጅግ አደገኛ የሆኑ የአለማችን አገራት ይፋ ተደረጉ
ኢንተርናሽናል ኤስኦኤስ የተባለው ተቋም በ2021 የፈረንጆች አመት ለጎብኝዎችና መንገደኞች እጅግ አደገኛ የሆኑና ከፍተኛ የደህንነት ስጋት ይኖርባቸዋል ያላቸውን የአለማችን አገራት ዝርዝር ከሰሞኑ ይፋ ያደረገ ሲሆን፣ ሊቢያ፣ ሶርያና አፍጋኒስታን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡የፖለቲካ ነውጥ፣ ማህበራዊ አለመረጋጋት፣ የደህንነት ሁኔታ፣ የአደጋ ጊዜ ምላሽ አገልግሎቶች ሁኔታ እና የወንጀል ድርጊቶችን ጨምሮ በተለያዩ የደህንነት ስጋት መመዘኛዎች ተጠቅሞ በመገምገም፣ የአለማችን አገራትን የአ...
1
68116c53483d2739ae5c86591b6c9306
bc3bbd792ec7c05eaf2555e490b49e84
ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦችና ተቋማት በጥምቀት በዓል ድሮን መጠቀም እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)መንግስት እና የጸጥታ አካላት ለሚያደርጉት ህዝባዊ ጥሪ ህበረተሰቡ በቂ ዝግጅት እንዲያደርግ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል እንደሻው ጣሰው ዛሬ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ህብረተሰቡ ከጸጥታ መዋቅሩ ጎን በመቆም መረጃ በመስጠት እና አጥፊ ኃይሎችን በማጋለጥ እንዲተባበር አሳስበዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን የሃገሪቱን ሰላም ለማስጠበቅ በከፍተኛ ዝግ...
0
5b734e1bd20d459672b935033529b5d3
5b734e1bd20d459672b935033529b5d3
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኬንያዊ አጥቂ ላይ አነጣጥሯል
የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኬኒያዊው የተስካር ኤፍ.ሲ. አጥቂ ጄስ ጃክሰን ዌር ላይ ትኩረት ማድረጉን ከኬንያ የሚወጡ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡ የ26 ዓመቱ አጥቂ ጄስ በቅዱስ ጊዮርጊስ ለ3 ቀናት የቆየ የሙከራ ጊዜ ያሳለፈ ሲሆን ከታህሳስ 2 እስከ 4 በአዲስ አበባ መቆየቱ ታውቋል፡፡ጄስ በተለያዩ ምስራቅ አፍሪካ ክለቦች የሚፈለግ ሲሆን ከአንድ የቱኒዚያ ክለብ ጋር ስሙ ተያይዟል፡፡ ፈረሰኞቹ ያለባቸውን የአጥቂ ችግር ለመፍታት ተጫዋቾችን ማሰስ ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡ እንደ ...
1