name stringclasses 1 value | channel_Id int64 1.13B 1.13B | message_Id float64 12 84.2k | text stringlengths 1 4.05k |
|---|---|---|---|
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 12 | ታሪክ የሌለው ህዝብ ታሪካዊ ስራ ለመስራት አይጓጓም። ነፃነትም የማያውቅ ህዝብ ነፃነቱን ለማግኘት አይደክምም። ኢትዮጵያ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ነፃ ሀገር ስለሆነች ልጆቿ ታሪኳን ዐውቀው የነፃነቷን ጉልላት ጠብቀው ከተፈፀሙ ስህተቶች ተምረው እንዲኖሩ ግዴታቸው ነው። አንድ ወጣት የሀገሩን ታሪክ ሳያውቅና ሳያጠናቅቅ የአውሮጳንና የአሜሪካንን ታሪክ ለማሳመር ቢሞክር በቅሎ አባትህ ማነው ቢሉት ፈረስ አጎቴ ነው ይላል እንደሚባለው የሚያሳፍር ይሆናል።በሀገራችን ተስፋ አንቆርጥም |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 14 | ኢትዮጵያ ኣደይ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 15 | አደራ ልጄ ገንዘብ ውርሴን አምጪ አትበይኝ አደራመኪና ቪላ ፎቅ አትበይኝ አደራባቡር አውሮፕላን አትበይኝ አደራእናትሽ ድሀ ነኝሀገር ተቀበይኝ ሰንደቅ እንዳበራደስ አሰኝኝ ልጄ እኔም ባንቺ ልኩራ።ገጣሚ ሰላማዊት አበባየሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 17 | ኢትዮጵያ ሀገሬ መመኪያ ነሽ ክብሬ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 18 | ኢትዮጵያዊነትኢትዮጵያዊነት ብዙ የተለያዩ ኅብረተሰቦች የተዋኅዱበት አካል ክፍል መሆን ነው። ኢትዮጵያዊነት ከጎሠኝኛት በላይና ውጭ የሆነ አጠቃላይ ማንነት ነው።ኢትዮጵያዊነት የዚች ውጥንቅጥ መሬት ባለቤትነት ነው፣ ኢትዮጵያዊነት የደጋው ብርድና የቆላው ሙቀት የሚገናኙበት፣ የደጋው ዝናብም ከቆላው ወንዝ ጋር የተዛመደበት ኃይል ነው።ኢትዮጵያዊነት ለሙሴ፣ ለክርስቶስና ለመሐመድ የሚጨሰው ዕጣን በእርገት መጥቶ የሚደባለቅበት እምነት ነው።ኢትዮጵያዊነት በቄጤማ ጉዝጓዝ ላይ የሚታየው መተሳሰብና መፈቃቀር ነው።ኢትዮጵያዊነት የአስተዋይነት፣የሚዛናዊነት የጨዋነት ባሕርይ ነው።ኢትዮጵያዊነት ረዢምና ተጽፎ ያላለቀ ታሪክ ነው ብዙ ሰዎችም የተሰዉለት ስሜት ነው።ኢትዮጵያዊነት ስቃይና መከራ ነው ኢትዮጵያዊነት ኩራትናክብርም ነው።ኢትዮጵያዊነት ጭቆናና ጥቃት ነው ኢትዮጵያዊነት አሻፈረኝና እምቢ ባይነትም ነው።የኢትዮጵያዊነት ዓላማ ያለችውንና የኖረችውን ኢትዮጵያን እንደገና ለመፍጠር አይደለም። የኢትዮጵያ ዓላማ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ የሚስማማ እድገታቸውንም የሚያፋጥንና፣ኅብረታቸውን የሚያጠነክር ሥርዓትን መፍጠር ነው። የኢትዮጵያዊነት ችግር ኢትዮጵያ አይደለችም፣ችግሩ የሥርዓት ችግር ነው። የቤቴመቃጠል ለትኋኑ በጀኝ እንዳለው ቂል እንዳንሆን።ኢትዮጵያዊነትን መካድ የራስን ማንነት መካድ ብቻ አይደለም። አባቶችንና እናቶችን፣ቅድም አያቶችን ከነቅርሳቸው መካድ ነው። በእንደዚህ ዓይነቱ ክህደት ላይ የተመሰረተ ማንነት የት ይደርሳልከበሽታ በቀርስ ትርፉምን ይሆናል ክህደት ራሱን የቻለ በሽታ ሲሆን ማስካድ ደግሞ የባሰ ነው። ክዶ ማስካድ ታምሜያለሁኝ፣ ታመሙ እንደማለት ነው። አስታማሚ እንኳን እንዳይገኝ የማድረጉ ጥረት የበሽታውን ምለዓትና ጽናት ያመለክታል።ሆኖም የኢትዮጵያ ታሪክ ሊያስተምረን እንደሚችለው ኢትዮጵያዊነት እንደ ላስቲክ ነው። ሲስቡት ይሳባል፣ሲለቁት ይሰበሰባል። ማለትይሳብና ይሳሳል እንጂ አይበጠስም።ፕሮ መስፍን ወማርያም |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 26 | ሰዉ ዉበቱን እንጂ ቁንጅናዉን ሊፈጥር አይችልም ተፈጥሮ የሰጠንን አጣጥበን ከመዉጣት በዘለለ ቁንጅናን ልንፈጥረዉ አንችልም ማቆንጀት የሚገባን ጭንቅላታችንን ነዉደስ የሚል ቀን ይሁንላችሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 28 | ሀይማኖት የግል ነው ሀገር የጋራ ነውቁልፉና ማሰሪያው ኢትዮጵያዊነት ነው |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 30 | በ24 ሰዓት ውስጥ 400 ኢትዮጵያዊ አባላትን አግኝተናል እናመሰግናለን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 31 | ዛሬ በሂወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ። ዛሬን ብቻ በሂወት በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ውስጥ ጠንካራ ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል። ነጋችሁ የሚጥም ይሆናል። አሁንም አሁንም አሁንም በሂወት መኖራችሁን ብቻ እያያችሁ አሜን በሉ። ፈጣሪንም አመስግኑ ከተሰጣችሁ ስጦታዎች ሁሉ ህይወታችሁ ይበልጣልናበሂወት ካላችሁ ደሞ በነጋችሁ ላይ ለውጥ መፍጠር ትችላላችሁ። ብሩክ የሺጥላ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 43 | በለንደን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የሚሳተፉበት ፕሮግራም |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 47 | ሐምሌ 22 ቀን 1928 ስምንት ወታደሮች በስተጀርባቸው ሃያ እርምጃ ርቀው ተንበርክከው በተንጠቀቅ ቆሙ።ወዲያው አዛዡ «ተኩስ» በማለት ትእዛዝ ሲሰጥ ስምንቱም ተኩሰው መቷቸው። ግን በስምንት ጥይት ሳይሞቱ ቀሩ። መሞታቸውንና አለመሞታቸውን ለማረጋገጥ ዶክተር ተጠራ። ዶክተሩም እንዳልሞቱ አረጋገጠ። ከዚያም ሌላ ወታደር በሦስት የሽጉጥ ጥይት ራስቅላቸውን መትቶ ገደላቸው።አቡነ ጴጥሮስ ለእናት ሀገራቸው ኢትዮጵያ ክብር ሲሉ የሞትን ፅዋ ተጎነጩ ።ለዛሬ እኛነታችን ያለፉት ትውልዶች ብዙ ዋጋ ከፍለዋል እና ሊዘከሩ፣ሊመሰገኑና ሊከበሩ ይገባል። የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 61 | ተዋዶ ያለበት እስላም ክርስቲያኑተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 64 | ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ስራን ሳይንቁ መስራት ያስከብራል እህታችን ህይወትሽ የተሳካ እንዲሆን እመኛለሁ። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 65 | መልካም ቀን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 73 | ሰበር ዜና ደህና ሁኑ ልጆች አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉአባባ ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በ94 ዓመታቸው ተለዩ።ጤና ይስጥልኝ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እንደምን አላችሁ ልጆች አያችሁ ልጆች የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የልጆች ክፍለ ጊዜዝግጅት እናንተን ለማስደሰት ልክ በሰዓቱ ይገኛል።አባባ ደሞ የልጆች ሰዓት እንዳያልፍባቸው በሩጫ ዲ ዲ ዲ ከተፍ እናንተ ደግሞ ቆማችኃል። ይሄ በጣም ጥሩነው ልጆች። አንድ አባት ሲመጣ በአክብሮት መነሳት አስፈላጊ ነው ።ደህና ሁኑ ልጆች ደህና ሁኑ ልጆችደህና ሁኑ ልጆችነፍስ ይማር |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 74 | ተስፋዬ ሳህሉ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 76 | የባዕድ ሐገር ስሞች ትክክለኛ የግዕዝ ትርጓሜያቸው።፩ ኮሌጅ መካነ ትምህርት፪ ዩኒቨርስቲ መካነ አምሮ፫ ሌክቸር ትምህርተ ጉባኤ፬ ሌክተቸረር መምህረ ጉባኤ፭ ዲን ሊቀ ጉባኤ፯ ቢሮ መስሪያ ቤት፰ ባንክ ቤተ ንዋይ፱ ሲቪል ሰርቪስ ሰላማዊ አገልግሎት፲ ኬላ፲፩ ኮምፒተር መቀመሪያ፲፪ ድግሪ ማዕረግ፲፫ ሚኒስተር ምሉክ፲፬ ምህዋረ ዜና፲፭ ፎቶ ግራፍ ብራናዊ ስዕል፲፮ ራዲዮ ንፈሰ ድምፅ፲፯ ፖሊስ የህግ ዘበኛ፲፰ ኢንተርኔት የህዋ አውታር፲፱ ሎሬት አምበል ፣ ተሸላሚ የቅኔ፳ ዶክተር ሊቀ ሙህር፳፩ ኢምባሲ የእንደራሲ ፅቤት፳፪ ዲፕሎማት የመንግስት መልክተኞች፳፫ ኢኮኖሚክስ ስነ ብዕል፳፬ ሀዋላ ምህዋረ ንዋይ፳፭ ሳሎን እንግዳ መቀበያ፳፮ ቱሪዝም ስነ ህዋፄ፳፯ ስካን ምክታብ፳፰ ፕሬዝዳንት ሊቀ ሀገር ሙሴ፳፱ ቴሌኮሚኒኬሽን ምህዋረ ቃል፴ ቪዛ የይለፍ ፍቃድ፴፩ ፓስፖርት የኬላ ማለፊያ፴፪ ቴሌቪዥን ምስለ መስኮት መቅረፀ ትይንት፴፫ መቅረፀ ድምፅ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 80 | ️መልካም ቀን️ በህይወት እስካለህልትሳሳት ፣ልትወድቅ ትቸላለህ ፣ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ፣ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣በእጅህ ላይ ያለው ሙሉ በሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘው ትችላለህ ፣ሰዎች ሊጠሉህ ፣ ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያም ሊስቁብህ ፣ ይችላሉ።በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተት ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው።መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል።አዋቂ ብትሆን አላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተው ይፀየፉሀል።ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ የጨለምተኞችን ጨለማ ስለምታሳይ መኖርህ ያንገበግባቸዋል።ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።ምናለፋህ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላም አትችልም።ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይርከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን አንድ ነገር ልንገራችሁበህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችሀልመጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀልክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችሀልምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችሀል።ሁሌም ጥሩ ሁን ጥሩ ነገር ይገጥምሀል። ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 86 | እምዬ ኢትዮጵያ ክብርሽ ከፍ ይበል ከሰላምሽ ጋራ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 89 | አስመሳይ ነው የበዛው ጥቅሙን ፈላጊሳንቲም ባገኘም ቁጥር እራሱን አስቀዳሚአንድነን እያለ ሀገሩን በዝባዥ አንዱ የኢትዮጵያ አምላክ አንተ ብቻ ፈራጅማደግ ማይፈልግ የሰው ልጅ በዚህች አለም የለምሀገሩን ግን አታሎ ብቻውን የሚያድግ የለምእናስተውል አንድ ላይ ነግሬያለሁ ወንድሜ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 92 | ️መብረቅ️ 16ኛው የለንደን አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሊጀመር 48 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ወደ ለንደን በሯል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 95 | ️ኢትዮጵያ ️ይቺ ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስንት የመከራ ወንዞችን ተሻግራለች ገና ስንት ትሻገራለች ስንት የግፍ ተራራዎችን አቋርጣለች ገና ስንት ታቋርጣለች ስንት የበደል ሰይፎችንና ጦሮችን አምክናለች ገና ስንት ታመክናለች ስንት የውጭ ኃይሎችን አሳፍራለች ገና ስንቱን ታሳፍራለች ስንት አምባገ ነኖችን እያለቀሰች ቀብራለች ገና ስንቱን ትቀብራለች ጭቆና ከኢትዮጵያውያን ደም ሙልጭ ብሎ ወጥቶ በነፃነት፣ በእኩልነት፣ በዳኝነት በጠራ ደም እስቲተካ ድረስ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ዘርግታ ትጸልያለች እግዚአብሔርም ቃል ኪዳን አለበት ይሰማታል የኃያላን ኃያል ኢትዮጵያ እንድትፈርስ አይፈቅድም የኢትዮጵያን መፈራረስ የሚመኙ ግለሰቦችም መንግሥቶችም ሞልተዋል ኢትዮጵያ እንድትፈራርስ የሚመኙ ጭንጋፍ ልጆችም አሏት ማኅጸንዋ እየደማ እየረገማቸው ሰላምና እንቅልፍ አጥተው አብጠው ይፈነዳሉ የኢትዮጵያን መፈራረስ የሚመኙ መንግሥቶች ሁሉ ከዚህ በፊት ቀድመው ፈራርሰዋል ወደፊትም ይፈራርሳሉ።የአገራቸው ፍቅር፣ የእርስበርሳቸው ዝምድና፣ የተራራውና የሸለቆው፣ የሜዳውና የገደሉ፣ የበረሀውና የለምለሙ፣ የዝናቡና የወንዙ፣ የዓየሩና የነፋሱ፣ የበዓላቱና የድግሱ፣ ያለውን አብሮ መቋደሱ፣ ተዝካሩ፣ ሙታዓመቱ ለሞቱ፣ መላእክቱ፣ ቅዱሳቱ፣ ሰማዕታቱ፣ እየተሸከሙ ያደረሱት ጸሎቱ፣ ለምዕተዓመታት የተከማቸው እምነቱ፣ ሃይማኖቱ፣ በዚህ ሁሉ የተገነባው ኅብረቱ እንዴት ይፈርሳል ማን ችሎ ያፈርሰዋል አፍራሾች ቀድመው ይፈርሳሉ ይቀጥላል ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 100 | አንድ ጊዜ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ መጫወቻ ጫማ ስለሌለኝ አልቅሻለሁ ግን አንድ ቀን እግር የሌለው ሰው ሳይ ምን ያህል ሀብታም እንደሆንኩ ትገነዘብኩ። ይህን ንግግር የተናገረው የቀድሞው ተጫዋች የአሁኑ አሰልጣኝ ዚነዲን ዚዳን ዚዙ ነው ። ስላሉን እና ስለተደረጉልን ነገሮች ፈጣሪን ስናመሰግን የሌሉን ነገሮች ይሰጡናል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 102 | ተስፋዬ ሳህሉአባባ ተስፋዬ ለኢትዮጵያ ደግ ደጉን መልካም መልካሙ ሰርተው ያለፉ ታላቅ ሰው ናቸው። ስማቸው ለዘላለም በታሪክ ሲጠራ ይኖራል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 110 | ሌሎች ምን ያህል ቆንጆ ምን ያህል አዋቂ ምን ያህል እድለኛ ምን ያህል ቢሆኑም ግን አንተ እራስህን ከነሱ ጋ አታነጻጽር። እራስህን ከሌሎች ጋ ማነጻጸር በጀመርህ ጊዜ የአንተን ውበት የአንተን ፀጋ የአንተን ተሰጥኦ በውስጥህ ተዳፍኖ ይቀራል። ስለዚህ እራስህን ከሌሎች ጋ ማነጻጸርህን አቁምና ባለህ ነገር ሁሉ በሙሉ በራስ መተማመን በመሞላት አሸናፊ ሁን። ማንም ስኬታማ የሆነ ሰው የራሱን ትቶ የሌሎችን በማድነቅ ስኬታማ አልሆነም። ያለውን ነገር ሁሉ በማክበርና በመቀበል ወደ ትልቅነት ማማ በመውጣት ማንነቱን አሳየ እንጂ። አንተም ደስተኛ መሆንና ከውስጥህ ያለውን ሁሉ ለዓለም ማሳየት ከፈለግ እራስህን ከሌሎች ጋ አታነጻጽር። ያኔ ደስተኛ ትሆናለህ። ማንነትህም ይበልጥ በሰዎች ዘንድ በጉልህ ይጠቀሳል። ብሩክ የሺጥላ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 115 | 16ኛው የለንደን አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ በይፋ ይጀመራል። ኢትዮጵያዊን የሚሳተፉበትን እንዲሁም በጉጉት የሚጠበቁ ሌሎች ውድድሮችን ሽፋን ይሰጣል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 118 | ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 123 | ሰበር ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎችየ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ በዘንድሮው ፈተናውን ከወሰዱት ተማሪዎች መካከል 47 ተማሪዎች ከ600 በላይ ነጥብ እንዳመጡ የተገለፀ ሲሆን በጠቅላላው ግን ከአምናው ጋር ሲነፃፀር የዘንድሮው ውጤት ቀንሷል ተብሏል፡፡ ከዚህም የተነሳ የዩንቨርስቲዎች የመቀበል አቅም 117000 በመድረሱ የዩኒቨርስቲ የመግቢያ ነጥብ ከአምናው ሊቀንስ ይችላል፡፡ ተማሪዎች ውጤታቸውን ዛሬ ከቀኑ 8 ስዓት ጀምሮ በትምህርት ሚኒስቴር ድረገፅ ማየት ይችላሉ፡፡ በ ለማየት የሚያስችለው ዕድል በቀጣይ ቀናት ይመቻቻል ተብሏል፡፡ ምን አልባት ኔትዎርክ ከቦታ ቦታ ሊያስቸግር ስለሚችል እንድናይላችሁ የምትፈልጉ ካላችሁ እና ስማችሁን ላኩልን፡፡ በድረገፅ ለመከታተል ይጠቀሙ። በ መልእክት ለመከታተል 8181 ላይ በማስቀደም የምዝገባ ቁጥር በማስገባት ና በመላክ ውጤት ማወቅ ይቻላል። መልካሙ ሁሉ ኢዲገጥማችሁ ይመኛል |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 124 | ደራሲ ስብሀት ገእግዚያብሄር |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 126 | ደራሲ ስብሀት ገእግዚያብሄርምንም ብታደርጉ ሰዎች ከማውራት ስለማይመለሱ ዝም ደሀ ብትሆን የመናጢ ልጅ ሀብታም ብትሆን ዶላር ያሳበጠው ይሉሀል። ከሴት ጋር ብትሄድ ሴሰኛ ብቻህን ብትሆን ወፈፌ ይሉሀል ። ብትፈጥን ቀዥቃዣ ብትዘገይ ዘገምተኛ ። ብታወራ ለፍላፊ ዝምብትል ዝጋታም ። ብትራመድ አርፎ አይቀመጥም አርፈህ ብትቀመጥ ዝፍዝፍ ብትማር አወቅሁ ባይ ባትማር የአቡጊዳ ሽፍታ ። ብትወፍር ጠብደል ብትከሳ በልቶ ማይጠረቃ ። ብትይዝ ቋጣሪ ብትለቅ መንዛሪ ። እንደውም አንድ የሀገራችን ተረት አለባልና ሚስት አህያ እየነዱ ሲሄዱ ተቺዎች አገኙዋቸውና እንከፎች አህያዋ ሳለች እንዴት አይሳፈሩባትም ሲሉ ባል ሰማና ሚስቱን በይ ፍጠኚና አህያዋ ላይ ተሳፈሪ አላት።ትንሽ እንደሄዱ ሌሎች ተቺዎች ይች ባለጌ ባል በእግር እየሄደ ሚስት በጋማ ከብት ብለው ወረፏቸው።ባል ሚስቱን አስወርዶ አህያዋ ወገብ ላይ ቂብ አለ ትንሽ እንደተጋዙ ሌሎች ተቺዎች አገኝዋቸው የተረገመ ሚስቱን በእግር እያስኬደ እሱ በአህያዋ ብለው ወረዱባቸው ።ባልና ሚስት ድንገት ቢተዉን ብለው አህያዋ ላይ ሲፈናጠጡ ሌሎች ተቺዎች ደም አገኙዋቸውና ምን እንስሳ ብትሆን ለሁለት ይከመሩባታል ግፈኞች የስድብ ናዳ ለቀቁባቸው ።እንግዲህ ወዳጆቼ አህያዋን ቢሸከሙ ኖሮ ከዚህ አይብስምን ስለዚህ ሰዎች ያሉትን ይበሉ አንተ አንተነትህን ሁንና ህሊናህ አውጥቶና አውርዶ ከተቀበለው ሀሳብ ጋር ተስማማ።ለጮኸ ውሻ ሁላ ድንጋይ መወርወር ጊዜን ማባከን ነው፡፡ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 128 | ማሳሰቢያ ውጤት ማይት የሚቻለው ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ ነው። የላካቹ የ ቤተሰቦች እንደየቀደም ተከተላችሁ ውጤቱን ከ8 ሰዓት ጀምሮ እንልክላችዋለን። በተቻለን አቅም ኔትዎርክ ባላችሁበት አካባቢ ለሚያስቸግራቹ ብቻ ውጤታችሁን ለማየትና ወደ እናተ ለማድረስ እንሞክራለን። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 131 | የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ በድረገፅ ለመከታተል ይጠቀሙ። በ መልእክት ለመከታተል 8181 ላይ በማስቀደም የምዝገባ ቁጥር በማስገባት ና በመላክ ውጤት ማወቅ ይቻላል። መልካሙ ሁሉ ኢዲገጥማችሁ ይመኛል |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 132 | ብትልኩልን ውጤቱን እንልክላቹዋለን በተለይ ኔትዋርክ የሚያስቸግራቹ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 133 | ውጤት እያደረስኳቹ ነው ግን ብዙ ሰዎችን እያስተናገድኩ ስለሆነ ከላካቹ በኃላ ቢያንስ 3 ደቂቃ ታገሱ ማድረስ ይቻላል |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 134 | ቀጥሉ ያላያቹ ብቻ ላኩ በአንድ ጊዜ ከአንድ በላይ እንዳትልኩ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 135 | ቀጣይ ዙር ብቻ ላኩ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 136 | በ5ኛው ዙር ለ 100 ተማሪዎች ውጤታቸውን አይቼ ልካለሁ ብቻ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 137 | የመጨረሻ 250 ሰው አስተናግዳለሁ ሀገሪቱ ውስጥ ባለው የኔትወርክ መጨናነቅ ምክንያት ውጤት ማየት ያልቻላችሁ ብቻ ወደ ላኩ እስከ ምሽቱ 1230 ድረስ አመሰግናለሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 138 | በቅድሚያ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ወደ እኔ ተልከው ያየዋቸው ውጤቶች ደስ የሚያሰኙ ናቸው ምንም እንኳን ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ ቢሆንምነገር ግን የመግቢያው ነጥብ ዝቅ የሚል ይመስለኛል ምክንያቱ ደግሞ በሀገሪቱ ውስጥ የተከፈቱት 11 አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ ከፍ ስለሚያደርገው። ካየዋቸው በመቶዎች ከሚቆጠሩ ውጤቶች መካከል ከፍተኛው 625 ነው። ይቅርታ ተሳስቼ የሌላ ሰው ልኬላችሁ ከሆነ ይቅርታ በጣም ዘግይቼ ልኬላችሁ ከሆነሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ ደስታቹ ደስታችን ነው ኔትዎርክ አስቸግሯቹ ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ አሁንም መላክ ትችላላችሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 139 | ለንደን በ1500 ሜትር ሴቶች ውድድር ገንዘቤ ዲባባና በሱ ሳዶ ወደሚቀጥለው ዙር ማለፋቸውን አረጋገጡ️ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 140 | ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በጉጉት የሚጠበቀው የወንዶች የ10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል፡፡ መልካም እድል ኢትዮጵያዬ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 141 | ለንደን በሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ወደ ቀጣዩ ዙር ያለፉ የኢትዮጵያ አትሌቶች ገንዘቤ ዲባባ ጎደፋ ፀጋይ ባሱ ሶዱ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 142 | ለንደን የወንዶች የ10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ተጀመረ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 144 | 10ሺ ሜትሩን ሞ በ1ኛነት አጠናቀቀ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 145 | ለንደን ሞ ፋራ የ10 ሺ ሜትር ውድድርን በበላይነት አጠናቀቀ። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 146 | 10000 5 7101 23 |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 150 | ለንደን ዛሬ ጀግናዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ፣ አልማዝ አያና እና ደራ ዲዳ ኢትዮጵያን የሚወክሉበት የ10 ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር በጉጉት ይጠበቃል። ውድድሩ የሚጀምረው ምሽት 410 ነው። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 158 | አትሌት ጫላ ባዩ ሁለት በግ፣ ውስኪ፣ ጋቢ እና 90ሺ ብር በመያዝ የደበደባቸውን አሰልጣኝ ሻምበል ዮሀንስ መሀመድን ይቅርታ ጠይቋል ተባለ። አሰልጣኙም በአሁኑ ወቅት ፖሊስ ሊመሰርትበት የተዘጋጀውን ክስ እንዲያቋርጥ እየወተወቱ ነው ተብሏል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 161 | ለንደን አለም በጉጉት የሚጠብቀው የሴቶች 10 ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ሊካሄድ 2 ሰዓት ብቻ ቀርቶታል። ኢትዮጵያ ሜዳልያ ታገኝበታለች ተብሎ ከተጠበቁት ውድድርዎች አንዱ ይህ ውድድር ነው። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 162 | 100 ️️ ️️ ️ ️ ️ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 163 | ለንደን በሱ ሶዶ በ1500 ሜትር ሴቶች ወደ ፍፃሜ ማለፍ አልቻለችም። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 164 | በ1500 ሜትር ሴቶች ገንዘቤ ዲባባ ወደ ፍፃሜ ያለፈች ብቸኛ የኢትዮጵያ ተወካይ ናት። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 165 | የሴቶች የ10 ሺ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ተጀመረ። መልካም ዕድል ለኢትዮጵያዊያን አትሌቶች |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 166 | አልማዝ አያና ውድድሩ ገና 5 ሺ ሜትር እየቀረው ወደፊት ወጥታለች። አልማዝ አልማዝዬ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 167 | ይህ ገና ውድድሩ ሳይጠናቀቅ መሆኑ ነውአልማዝ አያና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳልያ አስገኝታለች እንኳን ደስ አላችሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 168 | አልማዜ ስንቱን ደርበሽ ትችይዋለሽ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 169 | ወርቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ለኢትዮጵያ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 170 | 1ኛ አልማዝ አያና2ኛ ጥሩነሽ ዲባባእንኳን ደስ አላችሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 172 | በትዊተር ገፁ 301633 |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 173 | አልማዛችን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 174 | የ100 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር ሊጀመር ጥቂት ደቂቃ ቀርቶታል። የአለማችን ፈጣኑ ሰው ዩሴን ቦልት ዛሬ ይሳካለት ይሆን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 175 | ጋትሊን አሸነፈ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 176 | የ100 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር በአሜሪካዊው አትሌት ጀስቲን ጋትሊን አሸናፊነት ተጠናቀቀ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 177 | በለንደን ስታዲየም የሚገኘው ታዳሚ ለዩሴን ቦልት ሽኝት እያደረገ ነው። በነገራችን ላይ ቦልት በውድድሩ 3ተኛ በመውጣት የነሀስ ሜዳልያ ማግኘት ችሏል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 178 | የአለማችን ፈጣኑ ሰው ቦልት በአስገራሚ ድባብ ተሸኘ ቦልት ተንበርክኮ የመሮጫ ትራኩን ስሟል እናመሰግናለን በስፖርቱ አለም ተአምር ስላሳየከን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 183 | አልማዝ በ10ሺ ሜ የለንደን ሻምፒዮና ስታሸንፍ አብረዋት ከሮጡት 32 አትሌቶች ያልደረበቻቸው ሶስቱን ብቻ ነው |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 184 | የወንዶች ማራቶን ከተጀመረ 1 ሰዓት ሆኖታል፡፡ የወንዶች ማራቶንፍጻሜ ተሳታፊዎች ታምራት ቶላ፣ጸጋየ መኮንን እና የማነ ጸጋየ ናቸው፡፡ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 185 | ኢትዮጵያዊው ታምራት ቶላ እና ኬንያዊው አትሌት ኩሪ እየመሩ ነው። በታምራትና በኩሪ መካከል የ23 ሜትር ርቀት ተፈጥሯል። ምናልባት የኢትዮጵያ 2ተኛው ወርቅ በማራቶን ይገኝ ይሆናል። ውድድሩ ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃ ቀርቶታል 14400 |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 186 | በደቂቃ ውስጥ ኬንያዊው አትሌት ታምራት ቶላን ቀድሞታል ፍጥነቱ ይገርማል። ውድድሩ ሊጠናቀቅ ከ20 ደቂቃ በታች ቀርቷል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 187 | እስካሁን 40 ኪሜ ሮጠዋል ኬንያ በአንደኝነት እየመራች ነው። ኢትዮጵያ ትከተላለች። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 188 | ኬንያ አሸነፈች |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 189 | ኢትዮጵያ የብር ሜዳልያ አገኘች እንኳን ደስ አላችሁ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 191 | እንኳን ደስ አላችሁ አሸንፈን አሸንፈን ከፍ አለልን ሰንደቃችን በወርቃችሁ በብራችሁ እኛም ኮራን በነሀሱም ድስ ብሎናል ደስ ይበለን ️ኢትዮጵያ️ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 192 | ከደቂቃዎች በፊት የሴቶች ማራቶን የፋጻሜ ውድድር ጀምሯል ፡፡ተሳታፊዎች ብርሀኔ ዲባባ ፣ሹሬ ደምሴ፣አሰለፈች መርጋ እና ማሬ ዲባባ ናቸው።ውድድሩን እየተከታተልን መረጃዎችን ወደ እናተ እናደርሳለን መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ ልጆች |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 193 | ለንደን የሴቶች ማራቶን 3 የኢትዮጵያ አትሌቶች 3 የኬንያ አትሌቶች 2 የባህሬን አትሌቶትች እንዲሁም 1 አሜሪካዊ አትሌት ወርቁን ለማግኘት ተፋጠዋል። እስካሁን 21200 ሮጠዋል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 194 | ባህሬን በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አገኘች። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 195 | የሴቶች ማራቶን 1ኛ ባህሬን 2ኛ ኬንያ3ኛ አሜሪካ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 197 | ትናንት ምሽት አሜሪካዊው ጀስቲን ጋትሊን ቦልትን ካሸነፈ በኋላ ያሳየው ስፖርታዊ ጨዋነትና ለቦልት ያሳየው ክብር በመገናኛ ብዙኃን ትኩረትን ስቧል፡፡ስፖርት የክብር፣የመፈቃቀርና የመዋደድ ተምሳሌት መሆኑን ያሳየ ነው ብለውታል፡፡በዚህ ውድድር ቦልት 3ኛ ነበር የወጣው፡፡ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 198 | ባህሬንን የወከለችው ሮስ ቸሚሎ የሴቶችን ማራቶን በ2 ሰዓት ከ27 ደቂቃ ከ11 ሴኮንድ በመግባት ነው ያሸነፈችው፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም።ኬንያዊቷ ኢድና ኪፕላጋት ደግሞ የብር ሜዳልያ አግኝታለች።አሜሪካዊቷ አሚ ክራግ ሶስተኛ በመሆን አጠናቃለች፡፡ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 201 | ቲክቫ ኢትዮጵያ በ10 ቀናት ብቻ ከ2000 በላይ ተከታዮችን አግኝቷል እናመሰግናለን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 203 | ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ዝቅ ብሎ መስራት ያስከብራል |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 205 | ኢትዮጵያዊያኑ ጀግና አትሌቶች ጥሩነሽ ዲባባ እና አልማዝ አያና ከአጭር ርቀት ንጉሱ ቦልት ጋር |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 207 | የኢትዮጵያ ብሄራዊ የአትሌቲክስ ቡድን አባላት ተዘረፉ በለንደን የአለም ሻምፒዮና ተሳታፊ የሚሆነው የኢትዮጵያ ቡድን አባላት ከሆቴላቸው ውስጥ ተዘረፉ ከለንደን ከአምስት በላይ የሚሆኑት የኢትዮጵያ አትሌቶች ትላንት ካረፉበት ሆቴል ውስጥ ይዘውት የነበረው ገንዘብ ተዘርፈዋል፡፡በለንደን ታወር ብሪጅ አቅራቢያ እሚገኘው ጉማን የተሰኘ ሆቴል ውስጥ ያረፉት አትሌቶች መካከል ገንዘቤ ዲባባ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ማሬ ዲባባ፣ ሰንበሬ ተፊሪ ናቸው። በሆቴላቸው ክፍል ውስጥ ያስቀመጡት ገንዘብ ከመሳቢ ውስጥ እና ከገንዘብ ቦርሳቸው ውስጥ የተዘረፈው፣ ዝርፊያው ለሆቴሉ ማናጀሮች ያመለከቱት አትሌቶቹ ድንጋጤ ውስጥ ገብተው ታይተዋል፡፡የሆቴሉ ማናጀሮችም ዝርፊያውን የማጣራቱን ስራ ጀምረዋል፡፡ ምንጭ ስፖርት ዞን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 208 | ለንደን የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 550 ይደረጋል። በዚህ ውድድር አትሌት ገንዘቤ ዲባባ ኢትዮጵያን ወክላ ትሮጣለች። ከውድድሩ ጋር የተያያዙ የተለያዩ መረጃዎችን ወደ እናተ እንደምናደርስ ከወዲሁ እንገልፃለን።መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ መልካም ዕድል ለገንዘባችን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 209 | ገንዘቤ ዲባባ ሀገሯን ወክላ በተሳተፈችባቸው ውድድሮች ላይ ይህን ያህል አስደናቂ ውጤት አምጥታ ባታውቅም ለዛሬው ውድድር ከፍተኛ ግምት ተሰጥቷታል። ካለባት የስነ ልቦና ጫናም በመላቀቅ ለሀገሯ ወርቅ ታስገኛለች ተብሎ ይጠበቃል። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 211 | ️ገንዘባችን️የመርሀ ግብር ማስታወሻ በሀገር ውስጥ እና በውጭ ለምትገኙ የቻናላችን ተከታዮች የ1500 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር የሚደረገው 550 ነው። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 212 | የሴቶች የ1500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ተወዳዳሪ አትሌቶች አሸናፊ ሊሁኑ የሚችሉትን አትሌቶች መገመት ይቻላል ከ13ኛ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 213 | ከ 13 የሚወጡትን በትክክል ለገመተ የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረዋል ግምታችሁን ማድረስ የምትችሉት እስከ 1145 ብቻ ነው። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 214 | እናመሰግናለን ግምታችሁን ስለላካችሁ ሰዓቱ ተጠናቋል። ትክክለኛ ግምት ለላኩ ሰዎች የሞባይል ካርዱን እንሸልማለን 1500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ሊጀመር 2 ደቂቃ ቀርቶታል መልካም ዕድል ለኢትዮጵያ መልካም ዕድል ለገንዘባችን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 215 | በኬንያ የበላይነት ተጠናቀቀ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 216 | 1500 ሜትር የሴቶች ፍፃሜ ውድድር አሸናፊዎች1ኛ ኬንያ 2ኛ አሜሪካ 3ኛ ደአፍሪካ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 218 | አብራችሁን ውላችሁ አብራችሁን ስላመሻችሁ እናመሰግናለን የነገ ሰው ይበለን ቻውውውው |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 219 | ️መልካም ቀን️ |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 221 | በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ የሚወዳደሩበት የውድድር አይነተ፣ሰዓት እና ተሳታፊዎች ምሽቱ 5፡10 የ3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል።ተሳታፊዎች ፡ ጌትነት ዋለ፣ታፈሰ ሰቦቃ እና ተስፋየ ድሪባ ምሽት 5፡35 የ800 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል።ተሳታፊ፡ መሀመድ አማን |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 222 | ኢትዮጵያ ዛሬ ምሽት በ800 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ በመሀመድ አማን ትወከላለች። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 226 | በ510 እና 535 ኢትዮጵያ አትሌቶችየሚካፈሉበት የ3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍጻሜ ውድድር እና የ800 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል።በሁለቱም ውድድሮች ከ13 ኛ የሚወጡትን በትክክል ለገመት የሞባይል ካርድ ሽልማት ይኖረዋል።ይህን መሰሉ ግምት ተቀባይነት የለውም። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 227 | ዛሬ ከምሽቱ 5፡10 የ3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል። በውድድሩ የሚሳተፉ አትሌቶች ስም ዝርርዝር ከ 13ኛ ሊወጡ ይችላሉ ብላችሁ የምትገምቷቸውን ብቻ ወደ ላኩ ለምሳሌ በ3000 ሜትር መሰናክል ውድድር ላይ ግምት ለመስጠት 3000 እያደረጋችሁ ግምቶታቻችሁን አድርሱ። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 228 | ዛሬ ከምሽቱ 5፡35 የ800 ሜትር የወንዶች ፍጻሜ ውድድር ይካሄዳል። በውድድሩ የሚሳተፉ አትሌቶች ስም ዝርርዝር ከ 13ኛ ሊወጡ ይችላሉ ብላችሁ የምትገምቷቸውን ብቻ ወደ ላኩ ለምሳሌ በ800 ሜትር መሰናክል ውድድር ላይ ግምት ለመስጠት 800 እያደረጋችሁ ግምቶታቻችሁን አድርሱ። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 232 | የ3000 ሜትር መሰናክል የወንዶች ፍጻሜ ውድድር መካሄድ ጀምሯል።ጌትነት ዋለ፣ታፈሰ ሰቦቃ እና ተስፋየ ድሪባ የኢትዮጵያ ተወካዮች ናቸው። |
TIKVAH-ETHIOPIA | 1,130,580,549 | 233 | ኬንያ ወርቅ አገኘች |
End of preview. Expand
in Data Studio
No dataset card yet
- Downloads last month
- 11