instruction
stringclasses 5
values | extractive_text
stringclasses 10
values | summary
stringclasses 10
values |
|---|---|---|
Summarize the following news article into a concise headline.
|
የኢፌደሪ ስፖርት ኮሚሽን ክልሎች ለሃገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት የሚላኩ አመራሮች በግለሰቦች ትውውቅና በተወሰኑ አካላት ፍላጎት ብቻ መሆን እንደሌለባቸው አስታወቀ። ለሃገር አቀፍ የስፖርት ማህበራት የሚላኩ አመራሮች ምክንያታዊ አለመሆኑን ተከትሎ የሴቶችን በስፖርት ማህበራት የሴቶች ተሳትፎ ውስን እንድሆን አድርጎታል። የሴቶች የአመራርነት ተሳትፎ ቢያንስ ስላሳ በመቶ ሊሆን እንደሚገባ የኦሊምፒክ ቻርተርን ጨምሮ የአለም አቀፍ የስፖርት ማህበራት ህጎች ያስቀምጣሉ። የስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር እንደተናገሩት፤ ክልሎች ለሃገር አቀፍ ስፖርት ማህበራት አመራርነት የሚልኳቸውን ተወካዮች በተወሰኑ አካላት ፍላጎትና በግለሰቦች ትውውቅ መሆን የለበትም። በስፖርቱ ዘርፍ ግን ክፍተት የሚታይ መሆኑን የገለጹት አቶ ኤልያስ፤ ኮሚሽኑ በቀጣይ በትኩረት ከሚሰራቸው ስራወች አንዱ ሴቶች በስፖርት አደረጃጀቶች ውስጥ በበቂ ሁኔታ በአመራርነት እንድሳተፉ ማድረግ ላይ ይሆናል። በመሆኑም ለአመራርነት የሚላኩ ተወካዮች የተወከሉበትን ስፖርት ወደፊት ሊያሻግሩ ይችላሉ የሚለው በሚገባ ተተችቶ አሳታፊ በሆነ መልኩ ሊልኩ ይገባል ብለዋል። በሃገር አቀፍ ደረጃ ስላሳ የስፖርት ማህበራት የሚገኙ ሲሆን በዚህ ውስጥ የሴቶች የአመራርነት ድርሻ ከአስር በመቶ አይበልጡም። ለዚህ ደግሞ ከክልሎች ጋር ከመነጋገር ባሻገር በመመሪያ እና በአሰራር የሚደገፍ ይሆናል ብለዋል። ሴቶች በተጨባጭ ውጤት ማምጣት እንደሚችሉ በየደረጃው የሚገኙ እና የአመራርነት እድሉን ያገኙ ሴቶች ማሳየት ችለዋል። አድስ ዘመን መጋቢት ሁለት ሽህ ዳንኤል ዘነበ።
|
ለስፖርት ማህበራት የሚላኩ አመራሮች በግለሰቦች ትውውቅ መሆን የለበትም
|
Generate a news headline for the following article.
|
አድስ አበባ፣ ጥቅምት ሃያ ስምንት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ ህዝብና መንግስት ላይ በፈጠሩት ክህደትና የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አስር የሚሆኑ አመራሮች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአድስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ህብረተሰቡ የጥፋት ሃይሎችን ሴራ ለማክሸፍ በአንድ ቀን ከሁለት ሽህ በላይ ጥቆማወች በመስጠት ላይ መሆኑን ምክትል ከንቲባዋ ገልጸዋል። ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመግለጫቸው በከተማው ውስጥ የተለያዩ ህገወጥ መሳሪያወች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ጠቁመዋል። በከተማዋ የጸጥታ ሁኔታው በተጠናከረ መንገድ እየተሰራ እንደሚገኝ በመግለጽ ከስምንት መቶ ሰማኒያ በላይ የብሎክ አደረጃጀቶች አማካኝነት በየሰአቱ ከነዋሪያችን እና ከጸጥታ ሃይሉ እንድሁም ከኦሮሚያ ልዩ ዞኖች ጋር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ምክትል ከንቲባዋ አንስተዋል። ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታን ምክንያት በማድረግ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ፣በየመጋዘኑ ምርትን በመደበቅ በሌሎች ህገወጥ ተግባራት የተሰማሩ ሃያ አምስት የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን እና የቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ነው በመግለጫው ማንሳታቸውን ከአድስ አበባ ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የአድስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። በመንግስታዊ ተቋማት መደበኛ አገልግሎቶች በተገቢው ሁኔታ እንድሰጥ የተጠናከረ ድጋፍና ክትትል እየተደረገ መሆኑን ወይዘሮ አዳነች የገለጹ ሲሆን፥ ህብረተሰቡም መብቱን የማስከበርና ግደታውን የመወጣት እንቅስቃሴውን ማስቀጠል ይጠበቅበታል ብለዋል።
|
የከተማዋን ሰላም ለማደፍረስ የተለያየ የሽብር እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የነበሩ አመራሮች በቁጥጥር ስር ውለዋል ምክትልከንቲባ ወይዘሮ አዳነች
|
Provide a news headline based on the following text.
|
አድስ አበባ፣ ታሃሳስ ሃያ አራት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ሃላፊወች ከሚሲዮን መሪወች ጋር በመሆን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። የስራ ሃላፊወቹ እና የሚሲዮን መሪወቹ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኩል ሃገሪቱ በኢንቨስትመንት ያላትን አቅም እና በዘርፉ እየተተገበረ ያለውን የህግ ማሻሻያ በሚመለከት ገለፃ ተደርጎላቸዋል። በተጨማሪም ኢንቨስትመንትን ወደ ኢትዮጵያ ለመሳብ በሚደረግ እንቅስቃሴ ወቅት የሚያጋጥሙ ማነቆወች ላይ እንድሁም በቀጣይ በትብብር መስራት በሚቻልባቸው ሁኔታወች ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ኢንቨስትመንትን መሳብ የሚሲዮኖች ዋነኛ ተልእኮ መሆኑን አስረድተዋል። በጉብኝታቸውም በኢንዱስቱሪ ፓርኩ ውስጥ የሚገኙ የጨርቃ ጨርቅ ማምረቻ እና የብቅል ፋብሪካወችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በተለይ ሃገሪቱ ካለችበት ወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ድፕሎማቱ ዘርፉን ለማሳደግ በተለየ መልኩ ሊሰራ እንደሚገባ መግለፃቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
|
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊወችና የሚሲዮን መሪወች የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎበኙ
|
Create a short title for the given news content.
|
አድስ አበባ ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች፣ ከአውሮፓ ህብረት እና ከአለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። በዚህ ወቅትም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ሃብረት ጋር ያላትን ግንኙነት የማደስ ፍላጎት እንዳላት አስረድተዋል። ሸክ አብዱላህ ቢን ዛይድ በበኩላቸው ሁለቱ ሃገራት በንግድ እና ኢንዱስትሪ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችል አቅም እንዳላቸው እና ግንኙነታቸውንም ማጠናከር እንደሚገባ ጠቁመዋል። አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ወዳጅነታቸውን ማሳደግ እንደሚገባቸውና የጋራ ተጠቃሚነታቸውን በሚያረጋግጡ ጉዳዮች ላይ መስራት እንዳለባቸው አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአለም አቀፍ አጋርነት ከአውሮፓ ሃብረት ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር መክረዋል። ከአለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር ባደረጉት ውይይት ደግሞ ኮሚቴው በኢትዮጵያ በሚያከናወናቸው ተግባራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በጋራ መስራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ኡርፒላይነን በበኩላቸው የአውሮፓ ሃብረት በኢትዮጵያ ሰላም እንድሰፍን ፍላጎት እንዳለው ጠቅሰው፥ በኢትዮጵያ እየተደረጉ ያሉ ጥረቶችን ለመደገፍ ያለውን ዝግጁነትም ገልጸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኒውዮርክ ከሚካሄደው የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ሸክ አብዱላህ ቢን ዛይድ ጋር መክረዋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች እና ከአውሮፓ ሃብረት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት አቶ ደመቀ መኮንን
|
Generate a news headline for the following article.
|
ዋና ዳይሬክተሯን ተክተው ይሰራሉ ተብሏል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ በአለማቀፍ ተቋማት የረጀም አመታት የከፍተኛ አመራርነት ልምድ ያላቸውን ኢትዮጵያዊውን አቶ ደረጀ ወርዶፋን የተመድ የስነህዝብ ፈንድ የፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከትናንት በስቲያ አስታውቀዋል። አቶ ደረጀ ከዚህ ቀደምም አሜሪካን ፍሬንድስ ሰርቪስ ኮሚቴ በተባለው ተቋም በክልላዊ ዳይሬክተርነት በኡጋንዳ የኦክስፋም ሃላፊ በሴቭ ዘ ችልድረን በምክትል የፕሮግራም ዳይሬክተርነትና በሌሎች ታላላቅ ተቋማት በከፍተኛ የስራ ሃላፊነቶች ላይ በማገልገል ብቃታቸውን ማስመስከራቸውን አስታውሷል። በተለያዩ አለማቀፍና አህጉራዊ ተቋማት ውስጥ በከፍተኛ የስራ ሃላፊነቶች ላይ ከ አመታት በላይ የዘለቀ ስኬታማ አመራር በመስጠት የካበተ ልምድ ያላቸው ኢትዮጵያዊው አቶ ደረጀ በተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ሆነው በማገልገል ላይ ያሉትን ናታሊያ ካኔምን እንደሚተኩ ተመድ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል። በአሁኑ ሰአት በአለማቀፉ ኤስኦኤስ የህፃናት መንደር የምስራቃዊና ደቡባዊ አፍሪካ አለማቀፍ ክልላዊ ዳይሬክተር የሆኑትና ሽህ ያህል ሰራተኞችን በስራቸው በማስተዳደር ላይ የሚገኙት አቶ ደረጀ ብቃት ባለው አመራር በአስቸጋሪ ሁኔታወች ውስጥ ፈተናወችን በመቋቋም በአብዛኛው አፍሪካን ተደራሽ ያደረጉ በርካታ ስራወችን በስኬታማነት እንዳከናወኑ መግለጫው አስረድቷል። ኢትዮጵያዊውበቅርቡ የስነህዝብ ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ሆነው የተሾሙትን የፓናማ ተወላጇን ናታንያ ካኔም ተክተው እንደሚሰሩም ነው የተገለጸው። ኢትዮጵያዊው አቶ ደረጀ ከኦክስፎርድ ብሩከስ ዩኒቨርሲቲ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን በማስተርስ በለንደን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ በሶሻል ፖሊሲ ኢን ድቨሎፒንግ ካንትሪስ በማስተርስ መመረቃቸውንና የመጀመሪያ ድግሪያቸውንም በቢዝነስ ማኔጅመንት ከአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማግኘታቸውን መግለጫው አክሎ ገልጧል።
|
ኢትዮጵያዊው በተመድ የስነህዝብ ፈንድ ም ዋና ዳይሬክተርነት ተሾሙ
|
Summarize the following news article into a concise headline.
|
መስከረም ሃያ ስምንት ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜናመንግስት ዘርፉን ከማሳደግ ይልቅ በየጊዜው የሚያቆረቁዙ አሰራሮችን እየተከተለ ነው ያሉ ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ የሚልኩ ነጋደወች ንግድ ፈቃዳቸውን ለመመለስ እየተገደዱ መሆናቸውን ተናገሩ። መንግስት የንግድ ሚኒስቴር ስራወች የነበሩ ጉዳዮች ወደ ሌላ መስርያ ቤት እንድዛወሩ እያደረገ ስራቸውን ያበላሸ አካሄድ እየተከተለ መሆኑን የገለጹት ነጋደወች በተለይ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና በንግድ ሚኒስቴር መካከል የተከፋፈሉ ስራወች ለንግዱ ማህበረሰብ ራስ ምታት መሆናቸውን በምሬት ገልጸዋል። ጥቂት መጠን ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጭ በመላክ ተግባር ላይ የነበሩ ነጋደወች በበኩላቸው መጋዘን ካልከፈታችሁእየተባሉ መቸገራቸውን የተናገሩ ሲሆን ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካት ወደ ውጭ ለመላክ የሚዘጋጁ ኩባንያወችም መንግስትን ኮንነዋል። እንደ ነጋደወቹ ገለፃ መንግስት በዘርፉ እየተከተለ ያለው አሰራር አገሪቱ ማግኘት ያለባትን የውጭ ምንዛሪም እንድታጣ ምክንያት ሆኗል። ሪፖርተር እንዳለውየኤክስፖርት እቃወችን አንደ ወደ ንግድ ሚኒስቴር አንደ ወደ ጤና ጥበቃ በማመላለስ ጭምር እየታወክን ነው ብለዋልነጋደወቹ። ላኪ ነጋደወቹ በመንግስት አሰራር ላይ ጠንካራ ተቃውሟቸውን ያሰሙትየአድስ አበባ ንግድና ዘረርፍ ማህበራት ምክር ቤት ባለፈው ሃሙስ አካሂዶት በነበረው የጋራ የወጭ ንግድ ቡድን ስለመመስረት አስፈላጊነት ዙሪያ በተካሄደ ውይይት ላይ ነው። ነጋደወቹ ካነሷቸው ቅሬታወች ውስጥ የንግድ ሚኒስቴርና የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አላስፈላጊ ቅድመ ሁኔታወችን እያስቀመጡ ለወጭ ንግዱ እንቅፋት እየፈጠሩ ናቸው የሚለው ይገኝበታል። ላኪወቹ በየጊዜው የሚለዋወጡ ህጎችና የመስርያ ቤቶች አሰራሮች ችግር እንደፈጠሩባቸው ተናግረዋል። በተለያዩ ዘርፎች የተጋረጡባቸውን ችግሮች ዋቢ እየጠቀሱ በዝርዝር ያቀረቡት ላኪወቹ የንግድ ፈቃዳችንን ለመመለስ ዝግጅት ጀምረናል ብለዋል።
|
ላኪወች ንግድ ፈቃዳችንን ለመመለስ ተገደናል እያሉ ነው
|
Generate a news headline for the following article.
|
አምስት መቶ ጌታቸው ሽፈራው ትናንት በፋሲል ከነማ እና መቀሌ መካከል ከነበረው የእግር ኳስ ግጥሚያ በኋላ የአጤ ቴወድሮስን ሁለት መቶ አመት የልደት በአል በማክበር የታላቁ ንጉስ ምስል ያለበትን ቲሸርት የለበሱ ወጣቶች ቲሸርቲን እንድያወልቁ ተጠይቀዋል። ከጨዋታው በኋላ አምባሳደር አካባቢ ግር ግር ነበር በሚል ሰበብ በመቶወች የሚቆጠሩ ወጣቶች ታስረዋል። በተለያዩ ፖሊስ ጣቢያወች ይገኛሉ። የሰማያዊ አባላት የሆኑት ወይንሸት ሞላ፣ አድሱ ጌታነህ እና ይድነቃቸው አድስን ጨምሮ የፋሲል ከነማ ደጋፊወች የአጤ ቴወድሮስ ምስል ያለበት ቲሸርት እንድያወልቁ ሲጠየቁ አናወልቅም በማለታቸው ብቻ መታሰራቸውን ከታሳሪወቹ ማረጋገጥ ተችሏል። ሆኖም ግርግሩ ተፈጠረ ከተባለበት ውጭ አራዳ አካባቢ የታሰሩት እና በአሁኑ ወቅት በፒያሳ በሚገኘው ጣይቱ ፓሊስ ጣብያ፣ችሎት ኮንዶሚኒየም በሚገኘው ወረዳ ዘጠኝ ፖሊስ ጣቢያ፣ ራስ ደስታ ፓሊስ ጣብያ፣ ጃል ሜዳ ፓሊስ ጣብያ የታሰሩ ደጋፊወች የአጤ ቴወድሮስን ቲሸርት መልበሳቸው ብቻ ወንጀል ተደርጎባቸው የታሰሩ ናቸው።
|
የአጤ ቴወድሮስ ምስል ያለበትን ቲሸርት መልበስ ወንጀል ሆኗል ጌታቸው ሽፈራው
|
Summarize the following news article into a concise headline.
|
ሲዳማ አስርኛ ክልል ሆኖ እወቅና ሲያገኝ በስራ ላይ ይውላል ተብሎ የተነገረለትን ቀይ ነጭ እና ሰማያዊ ቀለም ፊታቸው ላይ የተቀቡ ወጣቶች ህገ መንግስታዊ መሆኑን የጠቀሱት ጥያቄ መልስ እንድያገኝ ሲጠይቁ አርፍዷል። የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ሃምሌ ሁለት ሽህ አስር አመተ ምህረት ባደረገው ስብሰባ ዞኑ ክልል እንድሆን ለመጠየቅ በሙሉ ድምጽ መስማማቱ ይታወሳል። በዛሬው ትእይንተ ሰልፍ ላይ የተገኙትየደቡብ ብሄር ብሄረቦች እና ህዝቦች ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሚሊዮን ማቴወስ እና የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ አቶ ስኳሬ ሾደ ጥያቄው ህገ መንግስታዊ ነው፣ ተግባራዊ እንድሆን ጥረት እንደሚያደርጉ ቃል ሲገቡ ተሰምተዋል። እሱን ተከትሎ ጠካቲት ሁለት ሽህ ወንዶች ብቻ የተሳተፉበት ትእይንተ ሰልፍ በሃዋሳ ከተማ ተካሄዷል። በደቡብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙ ከሃምሳ በላይ የሆኑ ብሄርእና ብሄረሰቦች መካከል አንዱ የሆነው የሲዳማ ብሄረሰብ የህዝብ ቁጥሩ ከአምስት ሚሊየን በላይ እንደሆነ ይገመታል።
|
ሲዳማ አስርኛው ክልል እንድሆን የሚጠይቅ ሰልፍ በሴቶች
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
አድስ አበባ፣ ጥር አራት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን በሁለቱም ጾታወች እንደሚሳተፉ የውድድሩ አዘጋጆች አስታውቀዋል። በሴቶቹ ደግሞ የአለም የማራቶን ሻምፒዮኗ ጎይተይቶም ገብረስላሴ እና የኢትዮጵያን ብሄራዊ የሴቶች ማራቶን ክብረ ወሰን ባለቤት አማኔ በሪሶ በውድድሩ ይሳተፋሉ። በተጨማሪም አባብል የሻነህ፣ አጸደ ባይሳ እና ህይወት ገብረ ማሪያም በሁለት ሽህ ሃያ ሶስትቱ በቦስተን ማራቶን የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። በወንዶች ምድብ ሌሊሳ ደሲሳ፣ሹራ ቂጣታ፣ አንዳምላክ በልሁ ፣ አንዱአለም በላይ እንድሁም ሂርጳሳ ነጋሳ በውድድሩ ይካፈላሉ። በአንድ መቶ ሃያ ሰባትኛው የቦስተን ማራቶን ውድድር በወንዶች ምድብ የአለም የማራቶን ክብረወሰን ባለቤት ኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌን ጨምሮ የባለፈው አመት በውድድሩ ሁለተኛ የወጣው ታንዛኒያዊ አትሌት ጋብሬክ ጌይ ይካፈላሉ። በሚያዚያ ወር በሚደረገው ውድድር ከሃያ ስምንት ሽህ በላይ ተሳታፊወች ይካፈላሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የቦስተን ማራቶን መረጃ ያመላክታል።
|
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቦስተን ማራቶን ይሳተፋሉ
|
Generate a news headline for the following article.
|
የፖለቲካ ቀውሱ የቱሪስት ፍሰቱን አልገታም ተብሏልከሶስት አመት በፊት በወጣውና ካቻምና በ ሆቴሎች ላይ በተደረገ የኮከብ ደረጃ ምደባ መሰረት ተገቢውን መስፈርት በማሟላት ደረጃ ያገኙት ሆቴሎች ብቻ እንደሆኑ ታወቀ። አብዛኞቹ ባለንብረቶች አስገዳጅ መስፈርቶቹን በማሟላት ኮከብ ደረጃ ብቁ ሆኖ መገኘት ወጭ የሚያስከትልባቸው አድርገው ስለሚገምቱ ጭምር አብዛኞቹ ሆቴሎች ደረጃ ሳያገኙ ለመቆየታቸው መንስኤ ነው ብለዋል። ከዚህ ቀደም በተደረገው ምደባ ወቅት ሆቴሎች ሲፈተሹ አብዛኞቹ አገርን በሚያሳፍር ደረጃ የንጽህና ችግሮች እንደታየባቸው አቶ ቴወድሮስ ቢገልጹም የሆቴል ባለንብረቶችና ሃላፊወች ግን በሆቴል ባለሙያወች ችግር እንደሚሰቃዩና ተገቢውን ድጋፍ ከመንግስት እንደማያገኙ አስታውቀዋል። ከዚህ በተጨማሪም የአለም ቱሪዝም ድርጅት ባለሙያወች የተከተሉት የደረጃ ምደባ እነሱ ከሄዱ በኋላ ጠለፋ ተፈጽሞበታል ያሉ አስተያየት ሰጭወች የማይገባቸውን ደረጃ እንድያገኙ የተደረጉና የሚገባቸውን የተነፈጉ እንዳሉ በመግለጽ በእውነት እየተሰራ አይደለም። በሚቀጥለው አመት ዳግመኛ እንደሚካሄድ በሚጠበቀው የባለ ኮከብ ሆቴሎች ምደባን በማስመልከት በተጠራ አውደ ጥናት ወቅት በአድስ አበባ ብቻ ምዘና የተደረገባቸው ሆቴሎች ቢሆኑም አስገዳጅ መስፈርቶችን በማሟላት የኮከብ ደረጃ የወጣላቸው ሆቴሎች ብቻ መሆናቸውን አቶ ቴወድሮስ አስታውቀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተደጋጋሚ ቅሬታውን እየገለጸ የሚገኘው በዚህ ጉዳይ እንደሆነ የአፍሪካ ህብረት ጽህፈት ቤትን ወደ ሌላ አገር ለመውሰድ ከሚቀርቡ ምክንያቶች አንዱ የሆቴሎች ዋጋ መሆኑን ተናግረዋል። በሌላ በኩል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ደኤታዋ ወይዘሮ መአዛ ገብረ መድህን ሆቴሎች የሚያስክፈሉት የአገልግሎት ዋጋ እጅግ የተጋነነ በመሆኑ እንድያስቡበት አስጠንቅቀዋል። በአሁኑ ወቅት የአገር ውስጥ ባለሙያወች ለሆቴል ምዘናና የደረጃ መስጠት ስራ ብቁ ሆነው በመዘጋጀታቸውና ከዚህ ቀደም የነበረው አሰራርም ከፕሮጀክትነት ወደ ቋሚ ስርአትነት መሸጋገሩን ገልጸዋል። የሰይጣን ጆሮ ይደፈን ዘንድሮ ካለው ቀውስ በተቃራኒው ዘርፉ ጥሩ ደረጃ ላይ ይገኛል ያሉት ሚኒስትር ደኤታዋ በዚህ አመት ሚሊዮን ቱሪስቶች እንደሚመጡ የታሰበው ሊሳካ እንደሚችልም እምነታቸውን ገልጸዋል። ይህም ሆኖ ወይዘሮ መአዛ ቱሪስቱ እንደሚፈለገው መጠን መምጣቱን እንዳላቆመ ከመግለጽ አልቦዘኑም።
|
የኮከብ ምደባ ከተካሄደባቸው ሆቴሎች ውስጥ አስገዳጅ መስፈርት ያሟሉት ብቻ መሆናቸው ታወቀ
|
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 6