instruction
stringclasses 4
values | extractive_text
stringclasses 10
values | summary
stringclasses 10
values |
|---|---|---|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
አመታዊው የአድስ አበባ ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ከጥር ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት ጀምሮ ለሶስት ቀናት እንደሚካሄድ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባኪቱ አስታውቋል። የአገር በቀል እውቀቶችን ለማሳደግ፣ የእደ ጥበብ ውጤቶችን በየእለቱ ለማቅረብ የገበያ ትስስር ለመፍጠር የባህል ፌስቲቫል እንደሚረዳ የቢሮ ሃላፊዋ ተናግረዋል። ለ ኛ ጊዜ የሚካሄደውና ባህላዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን መሪ ቃል ያለው ፌስቲቫሉ፣ በሃብረ ብሄራዊ የባህል ክዋኔ ትርኢቶች የሚታጀብ ነው። የባኪቱ ቢሮ ሃላፊ ሂሩት ካሳው ዶክተር በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፣ አድስ አበባ የአስራ አንዱም ክልሎች የባህል እሴቶች መገኛ እንደመሆኗ በፌስቲቫሉ ወቅት የየማሃበረሰቡን ወግ፣ ባህልና ማሃበራዊ እሴቶች የሚተዋወቁበት ይሆናል። በግዮን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚከናወነው ፌስቲቫሉ የባህል ምርቶች አውደ ርእይ፣ የባህል አልባሳት የድዛይን ትርኢት ሾው ውድድር፣ ባህላዊ ሙዚቃ፣ ባህላዊ ምግብና መጠጦችን አካትቷል። የዘንድሮው የባህል ፌስቲቫል ለየት ባለ መልኩ እንደሚከበርና ከውጭ የመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስካሁን በከተማ ደረጃ ሲካሄድ የነበረው የዳያስፖራ መርሃ ግብር ማጠቃለያ ተደርጎ መወሰዱንም ተጠቅሷል። ሃብረተሰቡ ባህላዊ አልባሳትን በመልበስ በፌስቲቫሉ በነፃ እንድታደም ጥሪ ቀርቧል። ሃብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር የባህል እሴቶችን ለማስጠበቅ የባህል ፌስቲቫሎች ወሳኝ መሆናቸውንም ገልጸዋል። ከባህላዊ ክዋኔወች ከሚቀርቡት መካከል የሽምግልናና የሰርግ ስነ ስርአት ይገኙበታል። የመጀመርያው የአድስ አበባ የባህል ፌስቲቫል የተዘጋጀው በሁለት ሽህ ሁለት አመተ ምህረት እንደሆነ ይታወሳል።
|
ለሶስት ቀናት የሚዘልቀው የአድስ አበባ የባህል ፌስቲቫል
|
Provide a news headline based on the following text.
|
በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል የተባሉ ሁለት ፋብሪካወች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓደ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የነዚህ ፋብሪካወች የስረ ሃላፊወችም በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ መሰረት ከፋብሪካወቹ የሚወገዱ ተረፈ ምርቶች በአከባቢ ላይ ጉዳት የማያደርሱ እድሆኑ ለማስቻል ተገቢውን ስራወች እየከወኑ መሆናቸውን እና ማስተካከል ያለባቸውን በባለሞያ በማስጠናት ላይ ሳለን ነው ይህ እርምጃ የተወሰደብን ብለዋል። በተለይም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ በሚገኘው የጀሞ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አከባቢ ንዋሪወች ከመስታወት ፋብሪካው በሚወጣው ጭስ ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር እየዳረጋቸው መሆኑን በማስሳት ዘለቄታዊ መፍትሄ እንድሰጣቸው ጠይቀዋል። በተደጋጋሚ የማስጠንቀቂ ቢሰጣቸውም ማስተካከያን ያላረጉት በጀሞ አከባቢ የሚገኘው ሃንሰን መስታወት ፋብሪካ እና ድሬ የቆዳ ፋብሪካ ላይ ይህ የማሸግ አስተዳደራዊው እርምጃ መወሰዱን የተነገሩት በአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአከባቢ ጥበቃና አረንጓደ ልማት ኮሚሽን የአከባቢ ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑት ባዩ ቶሎሳ ናቸው። በዚሁ መስታወት ፍብሪካ የሚሰሩ ሰራተኞች ስራቸውን በሚከውኑበት ወቅት ምንም አይነት መከላከያ አልባሳት ስላልተሰጧቸው ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኙም ተናግረዋል። በፋብሪካወቹ አካባቢ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎችም ከፋብሪካወቹ የሚወጣው ባእድ በጤናችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ ዘላቂነት ያለው መፍትሄ ይሰጠን ብለዋል። ዳይሬክተሩ አቶ ባዩ ቶሎሳ በቀጣይም መሰል አከባቢያዊ ጉዳቶችን የሚያደርሱ ፍብሪካወች በሚደረግላቸው ምክር እንድገዙ ከዚህ ተግባራቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ክትትሎችን በማድርግ አስተዳደራዊው እርምጃ እንድቀጥልም አስታውቀዋል።
|
በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል በተባሉ ፋብሪካወች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
አድስ አበባ ፣ የካቲት አስር ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁለት ሽህ የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ። በግማሽ አመቱ ባንኩ ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊየን አዳድስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን የእቅዱን ሁለት መቶ ሃያ አንድ በመቶ በማከናወን ተጨማሪ ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ ሊያሰባስብ ችሏል። በተመሳሳይ በመጀመሪያው ግማሽ አመት ውስጥ ሃያ ስድስት ነጥብ አንድ ቢሊየን ብር ከተበዳሪወች መሰብሰብ ተችሏል። በተጨማሪም ለተለያዩ የመንግስትና የግል የልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለገቢና ወጭ ንግድ የሚውል የውጭ ምንዛሪ በማሰባሰብ በግማሽ በጀት አመቱ የሁለት ነጥብ አምስት ቢሊየን ዶላር አቅርቦት አድርጓል። እስከ በጀት አመቱ ግማሽ ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሃብት ዘጠኝ መቶ ሶስት ነጥብ ስድስት ቢሊየን ብር መድረሱን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የባንኩ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ ክምችት ስድስት መቶ ሰባ ስምንት ነጥብ ሰባት ቢሊየን ብር የደረሰ ሲሆን ይህም ከእቅድ በላይ የአንድ መቶ ሰባት በመቶ ክንውን ማሳየጡ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሃገሪቱ ለሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በግማሽ በጀት አመት ውስጥ አርባ ሰባት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር አድስ ብድር አቅርቧል። ከዚህ ባለፈም የባንኩ ደንበኞች ቁጥርም ሃያ ሰባት ነጥብ አምስት ሚሊየን ደርሷል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፦ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ዩቲዩብ ቻናል፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከሰማኒያ ሶስት ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ
|
Create a short title for the given news content.
|
መስከረም ስድስት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ካለፈው አመት ጀምሮ በኢትዮጵያ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ መብታቸውን የጠየቁ ዜጎች የኦሮሚያ እና አማራ ብሄረሰቦችን ጨምሮ በተለያዩየአገርቱ ዜጎች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የኦጋደን ነፃነት ግንባር አስታውሷል። የኦጋደን ህዝብ ይህን የከፋፍለህ ግዛ ሴራን የሚያውቀው ሲሆን ምንጊዜም በብሄራቸው ይሁን በእምነታቸው መብታቸውን ካጡና ከተጨቆኑ ዜጎቻችን ጎን ይሰለፋል። በምስራቅ አፍሪካ ጎረቤት አገራት ተሰደው የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን ድሃ የቀን ሰራተኞች ጭምር በህወሃትኢህአደግ የተቀነባበረ ሴራ ከአገራቸው ውጭም ሰቆቃ እየተፈጸመባናቸው መሆኑን ግንባሩ አስታውቋል። በዜጎች መሃከል የእርስበርስ እልቂት እንድፈጠር ሆን ተብሎ በገዥው ፓርቲ እየተሰራ ሲሆን በተለይ በሶማሊያና ኦሮሞ ብሄረሰቦች መሃከል ግጭት በመፍጠር ሰላማዊ ዜጎች ተገለዋል ተሰዷል በግፍ ታስረዋል። በኦጋደን አንዳንድ ከተሞች ውስጥ ነዋሪ የሆኑ የኦሮሞና አማራ ብሄር ተወላጆች በመንግስት ወታደሮች እና የአካባቢ ሚኒሻወች ተገለዋል ከህግ አግባብ ውጭ በጅምላ ታሰረዋል ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለዋል። ይህንን የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በማውገዝ የተቃወሙ የሶማሌ የሃይማኖት አባቶች አዛውንቶች እና የአካባቢው ነዋሪወች በጸጥታ ሃይሎች ተደብድበዋል። የሶማሌ ክልል ጦር አባላት ከክልሉ አልፈው በሰሜን ሶማሊያ ጅቡቲ ውስጥ በሚኖሩ የአማራና የኦሮሞ ብሄረሰብ ሰራተኞች ላይ ኢሰብአዊ የሆኑ ሰቆቃወችን እያደርሱባቸው ሲሆን ይህም በመንግስት የተቀነባበረ ሴራ ለቀጠናው ስጋት መፍጠሩን የኦጋደን ነፃነት ግንባር ገልጿል። የኢትዮጵያ መንግስት ከ እኤአ ጀምሮ በኦጋደን ህዝብ ላይ የጦር ወንጀል መፈጸሙን ቀጥሎበታል። ይህም ገዥው ፓርቲ ሆን ብሎ በሶማሌ ብሄረሰብና በሌላው የኢትዮጵያ ብሄሮች መሃከል ግጭትና ጥላቻ እንድፈጠር በማድረግ በህብረተሰቦች መሃከል ህብረት እንዳይኖር ለማድረግ መሞከሩን ያመላክታል። ግንባሩ ሁሉንም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት የሚያሳትፍ ስርአት ለመመስረት በሚደረገው ትግል ከሁሉም ኢትዮጵያዊያን ጋር እንደሚሰራና ለለውጡ ዜጎች በጋር እንድነሱ ሲል ጥሪውን አቅርቧል።
|
ገዥው ፓርቲ በሶማሊያ እና በኦሮሞ ብሄሮች መሃከል ግጭት እንድፈጠር እያደረገ ነው ሲል የኦጋደን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር አስታወቀ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
አድስ አበባ፡ ባንኮች የብድር ወለድ ስሌት መጠናቸውን ዝቅ ማድረግ ከቻሉ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት እንደሃገር የሚደርሰውን የምጣኔ ሃብት ተጽእኖ ለመቀነስ አይነተኛ ሚና እንደሚኖረው በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰሩ የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ። በመሆኑም ባንኮቹ በማይጎዱበት መጠን እራሳቸው ትርፍ እና ኪሳራቸውን እያመጣጠኑ ወለድ ክፍያ ስሌቱን ቢቀንሱ በበሽታው ምክንያት የመክፈል ጫና ውስጥ ለገቡ ተበዳሪወች የክፍያ ጊዜ እፎይታን ከመስጠቱ በሻገር በኮሮና ምክንያት በሃገር ላይ የመጣውን የምጣኔ ሃብት ችግርንም ለመቅረፍ እንደሚያስችል አብራርተዋል። ባንኮችም በበኩላቸው የሰራተኛ ክፍያ እና ሌሎች ወጭወችን የሚሸፍኑት ከብድር ወለድ በሚያገኙት ገንዘብ መሆኑን የተናገሩት ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ፤ የብድር ወለድ መጠኑን ሲቀንሱ ግን የእራሳቸውንም ተቋም ለኪሳራ በማያጋልጥ መልኩ መሆን እንዳለበት አስረድተዋል። ባንኮች ዋነኛ ገቢያቸው የብድር ወለድ በመሆኑ ሙሉ ለሙሉ የሚያስከፍሉትን ወለድ ያንሱ ቢባል የፋይናንስ ዘርፉንም አደጋ ላይ እንደሚጥለው የገለጹት ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘነበ የአንድ ሃገር ፋይናንስ ዘርፍ ከወደቀ ደግሞ አጠቃላይ ኢኮኖሚውንም የከፋ ችግር ውስጥ እንደሚከተው ጠቁመዋል። ችግሩ ደግሞ ኢትዮጵያንም የሚጎዳ በመሆኑ የመንግስት እና የግል ባንኮች የብድር ወለድ መጠናቸውን ዝቅ ቢያደርጉ ኢኮኖሚውን መታደግ እንደሚችሉና የብድር ወለድ መጠንን መቀነስም የኮሮናን ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖ ለመቀነስ ከሚወሰዱ አማራጮች መካከል ተመራጩ መንገድም ነው። በሽታው ባደረሰው ችግር ደግሞ በርካታ ድርጅቶች ሰራተኞቻቸውን ለመቀነስ እንደሚገደዱና ከባንኮች ተበድረው የሚሰሩ አካላትም ብድራቸውን ለመክፈል የሚቸገሩበት ጊዜ ስለሚሆን የብድር ወለድ ስሌት መጠንን ዝቅ በማድረግ ችግሩን መሻገር ይገባል ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበኩላቸው የዛሬ ሳምንት ኮቪድ ን ለመከላከል የተቋቋመው የማክሮ ኢኮኖሚ ንኡስ ኮሚቴ የኢኮኖሚው ዘርፉን ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችሉ አማራጮችን ለመቀየስ ከአበይት የኢንዱ ስትሪ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ሲያካሂድ መቆየቱን መግለፃቸው ይታወ ሳል። እንደ ረዳት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ደኑ ገለፃ፤ በበሽታው ስጋት ምክንያት አንዳንዶች እቃወችን ሲያከማቹ እንደሚስተዋልና ሌሎች ደግሞ የገንዘብ አቅማቸው ዝቅተኛ በመሆኑ እና የስራ እንቅስቃሴ በመቀነሱ የሚያወጡት ገንዘብ አነስተኛ ስለሚሆን ሃገር ውስጥ የሚንቀሳቀሰውን የገንዘብ መጠን ዝቅተኛ ያደርገዋል። በዚህም ምክንያት ብድር የወሰዱ ሰወች ሰርተው በፍጥነት ብድራቸውን ለመክፈል እንድቸገሩ ስለሚያደርጋቸው ባን ኮች የብድር ወለድ መጠናቸውን በመቀነስ ተበዳ ሪወች እፎይታ እንድያገኙ የበኩላቸውን ድርሻ መወጣት ይጠበቅባቸዋል። አድስ ዘመን ሚያዝያ አምስት ሁለት ሽህ ጌትነት ተስፋማርያም።
|
የባንኮችን የወለድ መጠን ዝቅ በማድረግ የኮሮናን ተጽእኖ መቀነስ እንደሚቻል የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ
|
Generate a news headline for the following article.
|
አድስ አበባ ፣ ህዳር ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ ኢትዮጵያና ቻይና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን ሃምሳኛ አመት በተለያዩ ስነ ስርአቶች በማክበር ላይ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድም በፈረንጆቹ ሁለት ሽህ በቤጅንግ በተካሄደው የቻይና አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንድሁም በሁለት ሽህ በተካሄደው ቤልት ኤንድ ሮድ ትብብር ጉባኤ ላይ በተሳተፉበት ወቅት በቤጅንግ ጉብኝት ማድረጋቸውንም ጽሁፉ አስታውሷል። ሃገራቱ በፖለቲካው ዘርፍ ያላቸው የሁለትዮሽ መተማመን እና አጋርነትም እየጠነከረ መምጣቱን በማንሳት፤ የሁለቱ ሃገራት መሪወች ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እና ፕሬዚዳንት ሽ ጅንፒንግ በተለያየ ጊዜ በይፋዊ ስብሰባ፣ በስልክ እና በቪድዮ ኮንፈረንስ ተከታታይ ውይይቶችን ማድረጋቸውን በጽሁፉ አውስተዋል። በጤናው መስክም ሃገራቱ በርካታ ስራወችን በአጋርነት ሲሰሩ መቆየታቸው የተነሳ ሲሆን፥ በቅርብ ጊዜ እንኳን ኮቪድ በመከላከሉ ረገድ ቻይና እና ኢትዮጵያ ስኬታማ ትብብር ማድረጋቸው ተጠቅሷል። ከሌሎች የአፍሪካ ሃገራት በተሻለ መልኩ በቻይና በርካታ መዳረሻወች ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድም የሰወችን ዝውውር በማቀላጠፍ እና የሚሰጠውን የጭነት አገልግሎት በማሳለጥ በአፍሪካ እና በቻይና መካከል ድልድይ ሆኖ እያገለገለ መሆኑም የሁለቱ ሃገራት የተጠናከረ ግንኙነት ማሳያ ሆኖ ቀርቧል። የሃገራቱ ግንኙነት ሃምሳ አመታትን ያስቆጠረ ሲሆን፥ ባለፉት ሃምሳ አመታት በአለማችን ላይ በርካታ ለውጦች ቢከሰቱም ሁለቱ ሃገራት በእነዚህ አመታት በእኩልነት፣ በመከባበር እና አንዱ የአንዱን ፍላጎትና እድገት በመደገፍ፣ በመረዳዳትና በማክበር እንድሁም በጋራ በመሆን ዘርፈ ብዙ ግንኙነቶችን ሲያካሂዱ መቆየታቸውንም ገልጸዋል። የሃገራቱን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትም በጤና፣ በትምህርት፣ በባህል እና በቱሪዝም ዘርፍ በማጠናከር እንደሚሰራ እና በዚህም የኢትዮጵያ እና የቻይና ወዳጅነት ህዝባዊ መሰረት እና ድጋፍ ያለው እንደሚደረግም ተገልጿል። የመንገዶች፣ የአውሮፕላን ማረፊያወች፣ የኢንዱስትሪ ዞኖች፣ የኤሌክትሪክ ሃይል እና ሌሎች መሰረተ ልማት ግንባታወች እንድሁም በቻይና አጋዥነት ኢትዮጵያ ያመጠቀቻት አንድ የመሬት ምልከታ ሳተላይት እና በቻይና ድጋፍ የተካሄደው የአድስ አበባ የወንዞች ዳርቻ ፕሮጀክት የሁለቱ ሃገራት ትብብር የደረሰበትን ደረጃ የሚያሳይ መሆናቸውም ታውቋል። በትብብር መስክም ባለፉት ሃምሳ አመታት ኢትዮጵያ እና ቻይና ውጤት ማስመዝገባቸውን የሚያትተው ጽሁፉ፥ ቻይና የኢትዮጵያ ትልቋ የንግድ፣ የኢንቨስትመንት ምንጭ እና የልማት አጋር መሆኗንም አመላክቷል። ግማሽ ክፍለ ዘመንን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የቻይና ግንኙነት አሁን ታሪካዊ ምእራፍ ላይ መድረሱን ያመላከተው ጽሁፉ፥ ሃገራቱ በሁሉም ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለሁለቱ ሃገራት እና ህዝቦች የተሻለ ነገ አጠናክረው እንደሚቀጥሉም አረጋግጧል።
|
ኢትዮጵያ እና ቻይና ለጋራ ብልጽግና አብረው የሚሰሩ አጋሮች
|
Create a short title for the given news content.
|
ሁለት መቶ አርባ አንድ አቶ በረከት ስመኦን በቁጥጥር ስር ከዋሉበት ቀን ጀምሮ ያላቸውን ኔትወርክ በመጠቀም በአማራው ህዝብ ላይ የሚፈጽሙት ሸርና ተንኮል ተጠናክሮ የቀጠለ መሆኑን የሚያረጋግጡ መረጃወች አሉ። ይህ በእንድህ እንዳለ በነአቶ በረከት ላይ የተከፈተው የክስ ጭብጥ ተራ የሚባል በመሆኑ ከወድሁ ታስቦበት የማስተካከሉ ስራ ትኩረት ተሰጥቶት እንድተገበር ለመጠቆም እንወዳለን። በምክትልርእሰ መስተዳድርነት ማእረግ በጠቅላይ አቃቢህግነት የተሾሙት አቶ ምግባሩ ከበደ ቢያንስ በቁጥጥር ስር የዋሉትን የአቶ በረከትንና የአቶ ታደሰን ወንጀል የሚመጥንና በመረጃ የተደገፈ የክስ ጭብጥ እንድዘጋጅ ካላደረጉ እስካሁን እየተሄደበት ያለው ሂደት ከፍትሃዊነት ጋር የተጣረሰ ብቻ ሳይሆን አማራ ህዝብ ላይ ለደረሰው ግፍ የመጠነ ክስ አደለም። አቶ በረከትና አቶ ታደሰ ከሚፈልጓቸው የጥፋት አካላት ጋር በእስረኞች ጥየቃ ስም እንደልብ እንድገናኙ መደረጉ እጅግ አደገኛ መሆኑን በመረዳት ግለሰቦቹ ጥንቃቄ በተሞላበት አግባብ እንድያዙ መደረግ እንደሚገባው ማስታወስን እንወዳለን። ቢታረም ለማለት ነው በተያያዘ ዜና ደብረማርቆስ የሚገኘው የፖሊስ ሃይል ማሰልጠኛ ተቛም ፖሊሶችን ዛሬ ያስመርቃል። አቶ በረከትም ሆኑ አቶ ታደሰ እንድሁም በቁጥጥር ስር ያልዋሉ ሌሎች የኢህደን ብአደን ቀደምት አመራሮች በአማራ ህዝብ ላይ በስልት የተቀነባበረ የዘር ማጥፋትና ማጽዳት ወንጀል ፈጽመዋል። ብርጋደል ጀኔራልኔራል አሳምነው ጽጌ በክብር እንግድነት እቦታው በመገኘት ፖሊሶችን እንደሚመርቁ ይጠበቃል። የሚመለከታቸው አካላትም መረጃ እንደያዙ ለማወቅ ችለናል። ወንድይራድ ሃይለገብርኤል ሁለት መቶ አርባ አንድ።
|
እነአቶ በረከት በቁጥጥር ስር ውለውም አማራን ለማጥፋት አላረፉም
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
ከአንድ መቶ ሃምሳ በመቶ በላይ የተጣለበት ታክስ ይነሳል በቆዳና ሌጦ አቅራቢወችና በቆዳ ኢንዱስትሪወች መካከል የንትርክ መንስኤ ሆኖ የቆየው ጥሬ ቆዳን የተለፋ ወደ ውጭ መላክ የሚከለክለው ከፍተኛ ታክስ ተስነቶ በአገር ውስጥ ፋብሪካወች አማካይነት ወደ ውጭ ገበያ መላክ እንድጀምር መወሰኑ ተሰማ። ይኸውም በአለም ገበያ ተወዳዳሪ የቆዳ ውጤቶች አምራቾች ባልተፈጠሩበት ወቅት ጥሬ ቆዳን እየተበላሸ እንድጣል ማድረግ አገሪቱን ዋጋ አስከፍሏታል በማለት አቶ ብርሃኑ ገልጸው፣ ከፍተኛ የቆዳ አቅርቦት በሚገኝት በፋሲካ ዋዜማ ሰሞን የመንግስት ውሳኔ መውጣቱ ተስፋ ይሰጣል ብለዋል። እንድህ ባሉት አጣብቂኞች ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ የቆዳ ኢንዱስትሪ በአለም ገበያ ተፈላጊውን ተፈጥሯዊ የጥራት ደረጃ ቢያሟላም፣ በሰው ሰራሽ ችግሮችና በመንግስት ውሳኔ ሳቢያ ጥሬ ቆዳ ለውጭ ገበያ እንዳይቀርብ መደረጉ ተገቢ እንዳልነበር ይነገራል። በእዳ መወረሳቸው ድርብ ጉዳት ነው፤ ያሉት አቶ ብርሃኑ፣ ምንም እንኳ በአሁኑ ወቅት የበሬ ቆዳ በፈረሱላ አንድ መቶ አርባ ብር ቢያወጣም፣ በጨው እጦትና በሌሎች ወጭወች ሳቢያ ቆዳውን እንደልብ ማቅረብ እንዳልተቻለ ገልጸዋል። በቀድሞው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ ግርማ ብሩ አስተዳደር ዘመን፣ በጣት በሚቆጠሩ ፋብሪካወች ግፊት በተወሰነው መሰረት እስካሁን ድረስ ካለቀለት ወይም እሴት ከተጨመረበት በአግባቡ የተለፋ፣ የለሰለሰና የተቀለመና ለምርት ዝግጁ የሆነ ቆዳ በቀር ከፊል ያለቀለትና ጥሬ ቆዳ ወደ ውጭ መላክ በታክስ አማካይነት ክልከላ ተደርጎበት ቆይቷል። በዚህ ሳቢያ በአሁኑ ወቅት ከሰባ እስከ ሰማኒያ በመቶ የሚሆነው የጥሬ ቆዳ ምርት እየተጣለ እንደሚገኝ፣ በርካታ የቆዳ አቅራቢወችም ላቀረቡት ምርት ሂሳብ ሳይከፈላቸው በዱቤ እየሸጡ ከስረው ከስራው መውጣታቸውን አቶ ብርሃኑ ያወሳሉ። አቶ ብርሃኑ እንደሚገልጹት ግን ነገሩ የተገላቢጦች ሆኖ፣ የጥሬ ቆዳ አቅርቦት ችግር ያሰጋቸዋል የተባሉት ፋብሪካወች፣ ምርቱ ሊያጥራቸው ቀርቶ የቀረበላቸውንም አብዛኛውንም ተበላሽቷል በሚል ሰበብ ውድቅ እንደሚያደርጉና ከነጭራሹም መግዛት እያቆሙ መጥተዋል። ስለውሳኔው የኢትዮጵያ ቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ካሰፈረው የአገር ውስጥ ቆዳ ፋብሪካወች ቆዳን በክረስት ደረጃ ኤክስፖርት እንድያደርጉ ተፈቀደ ከሚል ቁንጽል መረጃ እንድሁም በክረስት ቆዳ የወጭ ንግድ ላይ ተጥሎ የነበረው ተጨማሪ ቀረጥ ለአገር ውስጥ ኩባንያወች ብቻ ተነሳ፤ ከሚለው መረጃ በቀር ዝርዝር መረጃወችን ከኢንስቲትዩቱ ለማግኘት ተሞክሮ አልተሳካም። ቆዳ አቅራቢወች በበኩላቸው፣ ኢንስቲትዩቱ የሚሟገትላቸው ቆዳ ፋብሪካወች ወደ ውጭ እንዳይላክ የተከለከለ ቆዳ በድብቅ እየሸጡ ነው ከማለት ባሻገር፣ በየመንደሩ ህጋዊ ፈቃድ ሳይኖራቸው በአል በመጣ ቁጥር እየዞሩ ቆዳ የሚሰበስቡና የሚሸጡትን መቆጣጠር የመንግስት ድርሻ በመሆኑ ህጋዊ ቆዳ አቅራቢወች በህገወጦቹ ድርጊት መኮነን እንደማይችሉ አቶ ብርሃኑ ተከራክረዋል። ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃጸርም ከ ሚሊዮን ዶላር ቅናሽ ተመዝግቦበታል።
|
የተለፋ ጥሬ ቆዳ ዳግመኛ ወደ ውጭ መላክ እንድጀመር ተወሰነ
|
Generate a news headline for the following article.
|
ስድስት መቶ ዘጠና አምስት ዘመኑ ተናኘ ከወራት በፊት በሶማሌና በኦሮሚያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢወች የተከሰተውን ግጭት ሲከታተል የነበረው ግብረ ሃይል፣ አድስ ውሳኔ ማስተላለፉ ታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ተጠርጣሪወችን በቁጥጥር ስር ለማዋል ባደረገው ጥረት የኦሮሚያ ክልል ጥሩ ትብብር እያደረገለት መሆኑን ሪፖርት እንዳቀረበ አስረድተዋል። ግብረ ሃይሉ የፌደራል ፖሊስ ያቀረበውን ሪፖርት ካዳመጠ በኋላ የተጠረጠሩትን በህግ ጥላ ስር ለማዋል በተደረገው ጥረት፣ ተባባሪ ያልነበሩ የክልሉ አመራሮች ተጠያቂ እንድሆኑ መመርያ መተላለፉን ሃላፊው ተናግረዋል። በሶማሌ ክልል ህግን ከማስከበር አኳያ በፌደራል ፖሊስ አማካይነቱ ስላሳ ስምንት ተጠርጣሪወች እንደተለዩ፣ ከእነዚህ መካከል በዘጠኙ ላይ አሁንም ማጣራት እንደሚያስፈልግ፣ ሃያ ዘጠኝ ተጠርጣሪወች ግን የእስር ትእዛዝ ወጥቶባቸው በቁጥጥር ስር ለማዋል እየተሰራ እንደሆነ አመልክተዋል። ህግን ከማስከበር አኳያ የሶማሌ ክልል ተባባሪ እንድሆን ግብረ ሃይሉ እንዳሳሰበና ተባባሪ በማይሆኑ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ መወሰኑንም አስረድተዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ ያልፈለጉ አንድ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣን ለሪፖርተር እንደተናገሩት፣ የኦሮሚያ ክልል በግጭቱ እጃቸው አለበት የተባሉትን ተጠርጣሪወች በቁጥጥር ስር ቢያውልም የሶማሌ ክልል ተባባሪ አልሆነም። የብሄራዊ ደሃንነት ምክር ቤት አገሪቱ ያለችበትን ጸጥታ በተመለከተ ከክልሎች ርእሳነ መስተዳድሮችና ከጸጥታ አካላት ጋር በቅርቡ ውይይት ባደረገበት ወቅት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሁለቱም ክልሎች አመራሮች በግጭቱ እጃቸው ያለባቸውንና የሚጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንድያውሉ መናገራቸው ይታወሳል። ሰላሳ ስምንቱ ተጠርጣሪወች በፌደራል ፖሊስና በመከላከያ መለየታቸውንና ቁጥራቸው ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል ግብረ ሃይሉ መገምገሙን ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ከዚህ በፊት የጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለ ማርያም ደሳለኝን ውሳኔ የሶማሌ ክልል አንዳንድ የጸጥታ አካላትና አመራሮች ተግባራዊ ባለማድረጋቸው ሳቢያ፣ በግጭቱ ተሳታፊ የነበሩ አካላትን በቁጥጥር ስር ማዋል እንዳልተቻለ ታውቋል። ምንጭ ሪፖርተር ስድስት መቶ ዘጠና አምስት።
|
ተባባሪ ባልሆኑ የሶማሌ ክልል አመራሮች ላይ እርምጃ እንድወሰድ ውሳኔ ተላለፈ
|
Create a short title for the given news content.
|
ኢሳት ድሲሚያዚያ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ዳንጉራ ወረዳ ሽህ የሚጠጉ የአማራ ተወላጆች መንግስት እንድደርስላቸው ጥሪ አቀረቡ። ፋይልልዩ ቦታው ቆታ መገንጠያ በሚባለው አካባቢ የሚገኙት የአማራ ተወላጆቹ ለህይወታቸው አስጊ ሁኔታወች እየተከሰቱ መሆኑን ገልጸዋል። መንገድ ተዘግቷል ያሉት ነዋሪወች ለእርሻ የወጡ ሰወች አልተመለሱም ሲሉ ስጋታቸውን ገልጸዋል። በተመሳሳይ በማንዱራ ወረዳ ባለው የጸጥታ ችግር ህይወታቸው አደጋ ውስጥ መውደቁን በወረዳው በተለያዩ ቀበሌወች ነዋሪ የሆኑ የአማራና የሌሎች ብሄር ተወላጆች መግለፃቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ይህ በእንድህ እንዳለም በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንና በኤታማዦር ሹሙ ጀነራል ሰአረ መኮንን የሚመራ ልዩ የጸጥታና ደህንነት ምክክር በባህር ዳር ተካሂዷል።
|
በቤንሻንጉል ጉምዝ የአማራ ተወላጆች መንግስት ይድረስልን አሉ
|
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 5