instruction
stringclasses 4
values | extractive_text
stringlengths 316
1.72k
| summary
stringlengths 27
86
|
|---|---|---|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
እኔ የምላችሁ ግን ኢህአደግ ስልጣን ከያዘ ስንት አመቱ ነው ይሄንን ቀላል ጥያቄ የምጠይቃችሁ ወድጀ እንዳይመስላችሁ። ሌላም ጥያቄ አለኝ ያለፈው ስርአት ከተገረሰሰ ምን ያህል ጊዜ ሆነው ውዥንብሩ መጥራት አለበት አንዳንደ ያለፈው ስርአት አስማተኛ ይመስለኛል። ፍሬሾቹን ማለቴ ነው ሰሞኑን ባቀረበው የዜና ዘገባ ላይ የሴቶች ጥቃት ያለፈው ስርአት ችግር ስለሆነ እንታገለዋለን የሚል ነገር የሰማሁ መሰለኝ። የኋላ ቀርነት፣ የትምህርት አለመስፋፋት፣ የግንዛቤ ማነስ፣ የአመለካከት ችግር ወዘተ ነገርየው እምብዛም ከስርአት ጋር የሚያያዝ አልመሰለኝም ፖለቲካ እኮ አይደለም የግድ የስርአት ችግር ነው ከተባለም ባለቤቱ የአሁኑ ስርአት ነው። እንድያ ካለማ ያለፈው ስርአት አልተገረሰሰም ማለት ነው። ለሁሉ ነገር ያለፈውን ስርአት ካልጠሩ አይሆንላቸውም በተለይ የኢህአደግ ካድሬወች። እውነቱን ልንገራችሁ አይደል ራሱ ኢህአደግም እንኳን የሴቶች ጥቃት ያለፈው ስርአት ችግር ነው አይልም። ያለፈው ስርአት ከበቂ በላይ የራሱ ሃጢያቶች እንዳሉት አንዘንጋ ይሄውላችሁ እንኳንስ በቅርብ አመታት እየተባባሰ የመጣው የሴቶች ጥቃት ይቅርና በእርግጥም ካለፈው ስርአት የተወረሱ ናቸው የሚባሉት እነ ድህነት፣ ሙስና፣ የስልጣን ጥመኝነት፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት፣ የነፃነት አፈና፣ የፍትህ መጓደል ወዘተ ቢሆኑም እንኳ ሃያ አመት ስላለፋቸው ውርስነታቸው አብቅቷል። ከአባት የተወረሰ ንብረትም እኮ ለዘላለም በውርስነት አይጠራም ከምሬ እኮ ነው ከአሁን በኋላ ችግሮችን ባለፈው ስርአት ማሳበብ ራስን ለትዝብት ማጋለጥ ነው። ሴቶች ላይ ጥቃት መፈጸም ቤተሰብን ህዝብን መንግስትን አገርን ማሸበር ነው።
|
ያለፈው ስርአት አስማተኛ ሳይሆን አይቀርም
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
በሚድሮክ ቴክኖሎጅ ግሩፕ ስር የሚገኘው ሁዳ ሪል ስቴት በመሃል ፒያሳ መንታ ህንፃወች ለመገንባት የያዘውን የድዛይን እቅድ በመሰረዝ አነስተኛ ህንፃወችን ለመገንባት ማቀዱ ተሰማ። ነገር ግን ከአመታት ቆይታ በኋላ ሁዳ ሪል ስቴት የመጀመሪያውን እቅድ በመሰረዝ ባለአራትና ባለስድስት ፎቅ ከፍታ ያላቸውን ህንፃወች ለመገንባት ድዛይን እያሰራ መሆኑን ምንጮች ገልጸዋል። ሁዳ ሪል ስቴት የድዛይን ለውጡን ለምን ማድረግ እንደፈለገ ባይታወቅም ለአራዳ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ጽህፈት ቤት የፕላን ስምምነት ጥያቄ ማቅረቡን ለማወቅ ተችሏል። የአድስ አበባ የግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ ሃይሉ ወልደ ስላሴ ለሪፖርተር እንደገጹት ሁዳ ሪል ስቴት ድዛይን ሰርቶ ለባለስልጣኑ አላቀረበም። ምንጮች ጨምረው እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ህብረት ክልል ውስጥ ንብረትነቱ የሚድሮክ የሆነውን ባለአምስት ኮከብ ሆቴል በመገንባት ላይ የሚገኘው ሚድሮክ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ወደ አድሱ የግንባታ ሳይት ይንቀሳቀሳል። ክፍለ ከተማው በሚሰጠው የፕላን ስምምነት መሰረት ሁዳ ሪል ስቴት ዝርዝር ድዛይን በማሰራት ለአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድ ባለስልጣን አቅርቦ ማስጸደቅ ይኖርበታል። በቅርቡ የአድስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ በከተማው ውስጥ የግንባታ ጊዜ ያለፈባቸው ቦታወች ላይ ውሳኔ እንድሰጥ ለከንቲባ ጽህፈት ቤት አቅርቦ ነበር። ባለስልጣኑ ለግንባታው ያልጸደቀ ድዛይን ተግባራዊ እንዳይሆን የማድረግ ሃላፊነት ያለበት ሲሆን ግንባታ ያልተካሄደበትን መሬት ግን የመንጠቅ ሃላፊነት የከተማው መሬት ባንክና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ ነው በማለት አቶ ሃይሉ አስረድተዋል። በዚህ ቦታ ላይ ከ እስከ ፎቅ ከፍታ ያላቸውን መንታ ህንፃወችን ጨምሮ ሌሎች ባለአራትና ባለስድስት ፎቅ ህንፃወች ለመገንባት እቅድ ነበረው። ነገር ግን ከተወሰኑ አነስተኛ እንቅስቃሴወች ውጭ ታጥሮ በተቀመጠው ቦታ ላይ ለውጥ የሚያመጣ ግንባታ ሲካሄድ አልታየም።
|
በሚድሮክ የፒያሳ ፕሮጀክት ላይ የድዛይን ለውጥ ሊደረግ ነው
|
Provide a news headline based on the following text.
|
እስከ ሚያዝያ አንድ ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ስድሳ አምስት ሰወችን አጥቅቶ፣ ሶስቱን ለሞት ያበቃው የኮቪድ ወረርሽኝ፤ እንደሌሎች የአለም ክፍሎች ሁሉ ተያያዥ የስነ ጤና፣ ማሃበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጠንቆችን እንደሚያስከትል ይጠበቃል። ወረርሽኑ የሚፈጥረው የምጣኔ ሃብት ንዝረት የአገልግሎት ዘርፉን፣ ቱሪዝምን እና የመስተንገዶ ኢንዱስትሪውን፣ የውጭ ንግድን እና የመጓጓዣ ዘርፍን ሊጎዳ እንደሚችል የሚገምተው የባለሞያወቹ ምልከታ ግብርናም ቢሆን ከዚህ የሚተርፍ አይደለም ይላል በተለይ በቀላሉ የሚበላሹ ምርቶች አብቃዮች እና አከፋፋዮች ለጉዳት ተጋላጭ መሆናቸው አይቀርም። በባለሞያወቹ ግምት መሰረት ወረርሽኙ አነስ ባለ የጉዳት ለሶስት ወራት ያህል ቢቆይ እንኳ ምጣኔ ሃብቱ እስከ አርባ አራት ቢሊዮን ብር የሚደርስ እጦትን ሊያስተናግድ ይችላል። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚስቶች ማሃበር ያሳተመው ጥናት ቫይረሱ ለረዥም ጊዜ የሚቆይ ከሆነ በርካቶች ስራ አጥ ሊሆኑ ይችላሉ ባይ ነው። በአገልግሎት ዘርፍ በብዛት ተሰማርተው የሚገኙት ሴቶች፣ ዋስትና አልባ ስራ ላይ የተሰማሩ ሰወች ለምሳሌ የራሳቸውን ስራ የሚሰሩ እና በጊዜያዊነት የተቀጠሩ አንድሁም ስደተኛ ሰራተኞች አንድሁ ክፉኛ በስራ አልባነት ማእበል ክፉኛ ሊደቆሱ ይችላሉ ይላል የአይ ኤል ኦ ግምገማ። ወረርሽኙ ለስድስት ወራት ቢቆይና የከፋ ጉዳት የሚያደርስ ቢሆን የእጦቱ መጠን ከሁለት መቶ ቢሊዮን ብር ይሻገራል። ኮሮናቫይረስ ሰራተኞች ላይ ስለሚኖረው ተጽእኖ የተሰራ አንድ ጥናት ሶስት ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ስራ አጥ ሊሆኑ ይችላሉ ይላል። የስራ መቀዛቀዝ በሚፈጥረው የገቢ እጥረት እንድሁም የሚመጣው አይታወቅም በሚል ስጋት ምክንያት ሰወች ገንዘብ ከማውጣት ስለሚቆጠቡ የፍላጎት እጥረትን ያስከትላል፤ አንድሁም የንግድ ተቋማት የመንቀሳቀሻ ገንዘብ እጥረት እንድያጋጥማቸው፣ እዳ መክፈል እንድሳናቸውም ሊያደርግ ይችላል የባለሞያወቹ ግምገማ እንደሚያመላክተው። እነዚህ ችግሮች እርስ በእርስ እየተመጋገቡ የምጣኔ ሃብት እንቅስቃሴው በአዝጋሚነት ዘለግ ላለ ጊዝ የሚዘልቅ ከሆነ ምጣኔ ሃብታዊ መኮማተር ሪሰሽን ሊከተልም ይችላል። የቫይረሱ ተጽእኖ የከፋ ከሆነ ከሃምሳ ሚሊዮን በላይ ኢትዮጵያውያን ችግር ላይ ሊወድቁ ይችላሉ ይላል።
|
ኢትዮጵያ ከኮሮናቫይረስ ምጣኔ ሃብታዊ ጫና ትተርፋለች
|
Provide a news headline based on the following text.
|
ኢሳት ድሲየካቲት የእንግሊዝ ሙዚየም የአፄ ቴወድሮስን ጸጉር ለኢትዮጵያ ለመመለስ መስማማቱ ተገለጸ። የአፄ ቴወድሮስ ጸጉር በህልፈታቸው ወቅት መቅደላ ላይ ምስላቸውን ካስቀረው ሰአሊ ቤተዘመዶች ቤት የነበረ ሲሆን እአአ በ ለሙዚየሙ ማስረከባቸው ይነገራል። የአፄ ቴወድሮስ ጸጉር ባለፈው አመት በሙዚየሙ ውስጥ እና በድረገጽ ለእይታ በመብቃቱ ብዙወችን ኢትዮጵያውያን አስቆጥቶ እንደነበር ይነገራል። ይህ በመሆኑም የልኡል አለማየሁን አጽም ጨምሮ መጽሃፍትና ሌሎች ንዋያ ቅድሳት ወደ ሃገራቸው ሊመለሱ ይችላሉ የሚል ተስፋን አጭሯል። ይህንን ተከትሎ ታድያ ወታደሮቹ የአፄ ቴወድሮስን ጸጉር ጨምሮ በርካታ ነዋየ ቅድሳትን እንድሁም የብራና መጽሃፍትን ዘርፈው መውሰዳቸው ይታወቃል። ሙዚየሙ የአፄ ቴወድሮስን ጸጉር ለመመለስ ያሰበው በኢትዮጵያ መንግስት ጥያቄ ነው ተብሏል። የኢትዮጵያ ኤምባሲ የብሪታንያ ሙዚየም እዚህ ውሳኔ ላይ በመድረሱ ምስጋና አቅርቧል። አፄ ቴወድሮስ ከ አመታት በፊት እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ መቅደላ ላይ ለእንግሊዝ ወታደሮች እጅ አልሰጥም ብለው በጀግንነት መንፈስ ራሳቸውን መግደላቸው አይዘነጋም። በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጉዳዩ ዙሪያ ለመወያየት ለሃሙስ ቀጠሮ መያዙን አሶሸትድ ፕሬስ ዘግቧል። በቅኝ ግዛትና ከዚያም በኋላ የተዘረፉ በመቶ የሚደርሱ የአፍሪካውያን የጥበብ ስራወች ከአህጉሪቱ ውጭ መሆናቸውን መረጃወች ያመለክታሉ።
|
የአፄ ቴወድሮስ ጸጉር ለኢትዮጵያ ሊመለስ ነው
|
Create a short title for the given news content.
|
ዘ ሃበሻ ትናንት በምስራቅ ሃረርጌ ሂርን ከተማ ውስጥ ባለችው ድንቁ አካባቢ ወጣቶች እና ታዳጊወች ከአዋቂወች ጋር በመሆን ህዝቡን ሲያሰማ በተመሳሳይ ቀን በቦረና ተልታሌ አካባቢም እንድሁ ህዝቡ እጁን ወደላይ በማጣመር ሲቃወም የዋለ ሲሆን ይህ ዜና እየተጠናቀረ ባለበት ወቅት በአምቦም ተመሳሳይ ተቃውሞ መነሳቱ ታውቋል። በኦሮሚያ የተጀመረው ህዝባዊ ቁጣ በየከተማው በተለያዩ ቀናት ላለፉት ስምንት ወራት ሲካሄድ ቆይቷል። በተለይም በሃገር ቤት የሚኖሩ ትግሉን ሊመሩ ይችላሉ የተባሉ ታዋቂ የፖለቲካ ፓርቲ መሪወችን በማሰር እንድሁም ከአራት መቶ በላይ ሰላማዊ ዜጎችን በመግደል በኦሮሚያ የተከሰተውን ህዝባዊ አመጽ ለማብረድ ስር አቱ ቢሞክርም አሁንም የህዝቡ ቁጣ በየቦታው እየተቀጣጠለ ይገኛል። ዛሬ በአምቦ ከተማ በርካታ ሰወች ተቃውሟቸውን በማሰማት ከአጋዚ ሰራዊት ጋር ተፋጠዋል። ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በአምቦ በተከሰተው ህዝባዊ ተቃውሞ ስለተጎዳ ሰውና ንብረት የደረሰን መረጃ የለም።
|
በኦሮሚያ ህዝባዊው አመጽ እየተቀጣጠለ ነው በአምቦ ተቃውሞ ተነሳ
|
Generate a news headline for the following article.
|
በደቡባዊና ምስራቃዊ አፍሪካ ከሚገኙት የአለት ላይ ጥበቦች እስከ የአባይ ወንዝን ተከትሎ የተሰሩት ፒራሚዶች ድረስ አፍሪካውያን የጥበብ አሻራቸውን ላለፉት በሽወች ለሚቆጠሩ አመታት ሲያሳርፉ ቆይተዋል። ዩኔስኮ እንደሚለው ቅርሱ ከፍተኛ የሆነ ጥራት ያለው ስእል ሲሆን በደቡባዊ አፍሪካ በወቅቱ ይከናነወኑ የነበነሩ ስነስርአቶችን እንድሁም የአደንና ምግብ ለቀማ ሂደቶችን ቁልጭ አልድሮ ማሳየት የሚችሉ ናቸው። የሷኪን ታሪክም የጀመረው ከሶስት ሽ አመታት በፊት ሲሆን የግብጽ ፈረኦኖች ስትራቴጅካዊ ጠቀሜታዋ ከፍተኛ የነበረችውን ከተማ ወደ የንግድና አሰሳ ማእከልነት ቀይረዋታል። አዜኒያ ለተባለው ጆርናል ሃሳባቸውን ካካፈሉ የኬንያ፣ የኡኬና አሜሪካ ተመራማሪወች ፈጣንና ውጤታማ እርምጃ ካለተወሰደ እነዚህን ቅረሶች ማዳን አይቻልም ብለዋል። ከዛሬ ሃምሳ አመት በፊት ከተነሱ ፎቶወች ጋር በማነፃጸርም ምን ያክል ጉዳት እንደደረሰባቸው ማየት ይቻላል ብለዋል ተመራማሪወቹ። በቅርብ ሳምንት ደግሞ በሱዳን የሚገኙ አርኪዮሎጅስቶች በተባበሩት መንግስታት የተመዘገበው አል ባጅራዊያና በአገሪቱ ካጋጠመው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ ለማዳን ሲንቀሳቀሱ ነበር። የአለት ላይ ጥበብ፡ ናሚቢያ የትዌይፍልፎንቴይን የአለት ላይ ጥበብ፡ ናሚቢያ የአየር ጸባይ ለውጥና በአካባቢው ያለው ደረቅ የአየር ጸባይ በእነዚህ የድንጋይ ላይ ቅርሶች ላይ ከፍተኛ ተጽህኖ እያሳረፉ ይገኛሉ። ባለፉት ሁለት ሽ አመታት የተከናወኑ ነገሮችንም መናገር የሚችልናቸ ትልቅ ትርጉም ያለው ቦታ ነው ይላል ዩኔስኮ። አዜኒያ ጆርናል ላይ ሃሳባቸውን ያሰፈሩት ባሉያወች ደግሞ በመላው አፍሪካ አደጋ የተጋረጠባቸው ያሏቸውን ስድስት ቅርሶች ዘርዝረዋል። የአካባቢው ነዋሪወች እንደሚሉት ጭቃው እንደ ድሮው ጠንካራና ለዘዥም አመታት መቆየት የማይችል ሲሆን ያሉትን ለማደስና ወደ ቀድሞ ውበታቸው ለመመለስ አላስቻላቸውም።
|
ቅርስ፡ በአየር ንብረት ለውጥ አደጋ የተጋረጠባቸው ስድስቱ የአፍሪካ ቅርሶች
|
Provide a news headline based on the following text.
|
አድስ አበባ ፣ ነሃሴ ሃያ ዘጠኝ ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአድስ አበባ አምስት የቀበሌ መታወቂያና ሃያ አምስት የተለያዩ የባንክ ደብተሮች ይዞ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ። አቶ ማሃሪ ተከስተ ገብረኪዳን የተባለው ግለሰብ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ ልዩ ስሙ ናሆም አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን፥ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ የጸጥታና ህግ ማስከበር የቀጠና አንድ ሻለቃ ሁለት ሃይል አንድ አዛዥ ኢንስፔክተር አድሱ ተሾመ ገልጸዋል። አሁን ያለውን ወቅታዊ የጸጥታ ችግር የአሸባሪው ህወሃት ጁንታ ቡድን በተለያዩ ቦታወች ጥቃት ለመፈጸም የተለያዩ ሰወችን እየተጠቀመ መሆኑንም ተናግረዋል። ከዚህ አንፃርም የሽብር ቡድኑን ተግባር ለማስፈጸም የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦች ስላሉ የፌደራል ፖሊስ ከአድስ አበባ ፖሊስ ጋር በመቀናጀት ጠንካራ ፍተሻ እያደረገ እንደሚገኝም ነው የተናገሩት። ግለሰቡ በያዛቸው የባንክ ደብተሮች ውስጥ ሁለት ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ስልሳ ስድስት ሽህ አንድ መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ ብር እንደተገኘበት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ ያመላክታል። ህብረተሰቡም ጸጉረ ልውጦችን በሚያይበት ጊዜ ለጸጥታ አካላት ሪፖርት እንድያደርግ ጥሪ ቀርቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
|
በመድናዋ አምስት የቀበሌ መታወቂያና ሃያ አምስት የባንክ ደብተሮች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
የማህጸን ህክምና ስፔሻሊቲ ሃኪም ለመሆን የልዩ ማስተርስ ትምህርቱን ሊያጠናቅቅ ጥቂት ወራት ሲቀሩትና መመረቂያ ጽሁፉን ሊያቀርብ በሚዘጋጅበት ጊዜ መመረቅ እንደማይችል ነግሮ ባሰናበተው ዶክተር ታዘባቸው ውቤ ላይ በወሰደው እርምጃ፣ የአድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ሳይንስ ትምህርት ክፍል ላይ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተነሳበት ነው። በሁለት ሽህ አመተ ምህረት መስከረም ወር አካባቢ እንደተሰናበተ ካወቀ በኋላም ለሰባት ወራት ሲከራከር ቆይቶ በመጨረሻም ቀዶ ጥገና በማይካሄድበት ነርቭ ህክምና ትምህርት የሚያስተምረው ክፍል እንድማር ፈቅዶለት መማር መጀመሩን ዶክተር ታዘባቸው ለሪፖርተር ገልጿል። ለዶክተሩ በጥብቅና እያገለገለው ያለው ጠበቃ አቶ ዳንኤል ፈቃዱ እንደሚገልጹት፣ በዚህ ዶክተር ላይ ትምህርት ክፍሉ ያደረገው ድርጊት የአገር ሃብት ማባከን እንደሆነና ትምህርት ክፍሉም ውሳኔውን አጥፎ ተማሪውን መመለስ እንዳለበት ነው። መጀመርያ በተማሪወች ተወካይ በኩል በመጣ አጭር የጽሁፍ መልእክት ከትምህርት ክፍሉ መሰናበቱ የተነገረው ዶክተር ታዘባቸው፣ የትምህርት ክፍሉ ሃላፊወችን ወድያው ማነጋገር እንደጀመረና በእነርሱ በኩልም መልስ ሲያጣ ወደ ዋናው ዩኒቨርሲቲ ድህረ ምረቃ ክፍል አቤቱታ ማቅረቡን ይገልፃል። ነገር ግን ዶክተሩ እዚያው ዳግማዊ ምኒልክ የአይን ህክምና ክፍል በራሱ ባደረገው ምርመራ ይህ የተባለው ችግር እንደሌለበት እንደነገረው ለሪፖርተር ገልጿል። ዶክተር ታዘባቸው በተፈጥሮ አንድ አይኑ የተንሸዋረረ ሲሆን በእሱ እምነት ግን ይህ የህክምና ስራውን ለመስራት በምንም ሁኔታ እንደማያግደው ይገልፃል። ሆኖም ግን ለአራት አመታት ተምሮ መመረቂያ ጽሁፉን በማዘጋጀት ላይ ሳለ ካለምንም ምክንያት አይኑን እንድመረመር ትምህርት ቤቱ ያዘዘው ሲሆን፣ እሱም ይህን አድርጎ ሲጨርስ አይንህ ላይ ችግር ስላለብህ በዚህ ትምህርት መመረቅ አትችልም በማለት መመረቅ እንደማይችልና ሌላ ትምህርት እንድማር አስገድዶታል። በዋናው ጊቢ በኩልም መልስ በማጣቱ ተስፋ በመቁረጥ አድስ የትምህርት አይነት ለመማር የተለያዩ የኮሌጁን ትምህርት ክፍሎች ሊያስተምሩት እንደሚችሉ መጠየቅ ጀመረ። ነገር ግን አሁንም ቢሆን ዶክተሩ ከዚህም ስፔሻሊቲ ትምህርት ከተማረ በኋላ እንደማያሰናብቱት የተሰጠው ምንም ዋስትና የለም። ዶክተር ታዘባቸው በገጠመውም ጉዳይ የአካል ጉዳተኛ እንደማያስብለውና እሱ ለብቻው ተለይቶ ተመርምሮ ነው እንጅ፣ ማንኛውም በስራ ላይ ያለም ዶክተር ቢሆን ቢመረመር ከዚህ በላይ ችግሮች ሊገኝበት እንደሚችልም ጠበቃ ዳንኤል ከተለያዩ ዶክተሮች ጋር የደንበኛቸውን ጉዳይ በሚመለከት የደረጉትን ምክክር በመጥቀስ ገልጸዋል።
|
አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአራት መቶ በላይ ቀዶ ጥገና በሰራው የማስተርስ ተማሪ ላይ ያስተላለፈው ውሳኔ እያነጋገረ ነው
|
Generate a news headline for the following article.
|
አድስ አበባ፣ የካቲት ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን አድስ ሊቀመንበር መረጠ። ከዚህ ባለፈም አቶ የሱፍ ኢብራሂምን የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አድርጎ መምረጡንም ነው ፓርቲው ያስታወቀው። በዚህም የፓርቲው ሊቀ መንበር የነበሩት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከሊቀመንበርነት ተነስተው፥ በለጠ ሞላን ረዳት ፕሮፌሰር የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። አምስት ተለዋጭ አባላት ያሉት አርባ አምስት የንቅናቄውን ማእከላዊ ኮሚቴ አባላትን በሚስጥር ድምጽ አሰጣጥ የመረጠ ሲሆን፥ የተመረጡት አባላትም የድርጅቱን ሊቀመንበርና ምክትል ሊቀመንበር መርጠዋል። ፓርቲው የካቲት እና ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ የአመራር ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል። ፓርቲው በጠቅላላ ጉባኤው በተጨማሪም ዘጠኝ አባላት ያሉት በሊቀመንበሩ የቀረቡለትን ብሄራዊ ስራ አስፈፃሚወችን አጽድቋል። ትኩስ መረጃወችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ።
|
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አድስ ሊቀመንበር መረጠ
|
Provide a news headline based on the following text.
|
አድስ አበባ፣ ሃምሌ ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የኢፌደሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሪቶሪያው ሰላም ስምምነት እንድሳካ አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደህንነት ኮሚሽን እንድሁም ቡድን የእውቅና መርሃ ግብር አካሄደ። የፖለቲካ ጉዳዮች፣ሰላምና ጸጥታ ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አድኦየ በበኩላቸው፥ ለፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ስኬት እውቅና በማግኘታቸው አመስግነዋል። የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በቅርቡ አፍሪካ ህብረት ላደረገው አስተዋጽኦ በአጠቃላይ ኢትዮጵያ የሰጠችውን እውቅና አስታውሰዋል። በስምምነቱ ወቅት የተደረሰው ስምምነት አፈፃጸም ቀጣይነት ያለው እድገት እያስመዘገበ መሆኑንና ለተሟላና ወቅታዊ ትግበራም መንግስት ቁርጠኛ መሆኑንም አቶ ደመቀ ተናግረዋል። በዛሬው እለትም በአፍሪካ ሃብረት ለሚመራው የሰላም ሂደት እና የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ስኬት ለፖለቲካ ጉዳዮች፣ ሰላምና ደህንነት አመራር እና ቡድኑ ላበረከቱት አስተዋጽኦ የእውቅና ሰርተፍኬት ተሰጥቷል። በአፍሪካ ህብረት ድጋፍና አስተዋጽኦ ቀሪ ስራወች ተግባራዊ እንደሚሆኑም ነው ያነሱት። በአንዳንድ የአፍሪካ ሃገራት ያሉ ግጭቶች ከኢትዮጵያ ልምድ በመውሰድ ወደመፍትሄ መምጣት እንደሚቻል መማር ይነኖርባቸዋልም ብለዋል።
|
የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት እንድሳካ አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ህብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላምና ደህንነት ኮሚሽን እውቅና ተሰጠ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
ኢህአደግን ጨምሮ ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲወች ለድርድር ባዘጋጁት አጀንዳ ላይ ውይይት እያካሄዱ ነው። በአሁኑ ሰአትም ፓርቲወቹ ለድርድር የመረጧቸው አጀንዳወች፥ ሙሉ በሙሉ መቅረቡን የሚገመግም የዝግ ውይይት በማካሄድ ላይ ናቸው። ድርድሩን እያደረጉ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲወች የመደራደራያ አጀንዳወቻቸውን ለድርድ አደራጅ ኮሚቴ አስገብተዋል። ፓርቲወቹ ውይይቱን ከጨረሱ በኋላ ባደራጁት የሚድያና ኮሙዩኒኬሽን ኮሚቴ አማካኝነት ስምምነት ላይ በደረሱባቸው ጉዳዮች ላይ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል ኤፍ ቢ ሲ።
|
ሃገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲወች ባዘጋጁት አጀንዳ ላይ እየተወያዩ ነው
|
Create a short title for the given news content.
|
ግንቦት ፲፮ አስራ ስድስት ቀን ፳፻፱ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ፊውስ ኔት ፣ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ወደ አሳሳቢ ደረጃ እንደሚደርስና የምግብር እርዳታ የሚሹ ወገኖች ቁጥር ከዚህ በፊት ከተገለጸው እንደሚጨምር ዘግቧል። በኢትዮጵያ ከሚያዚያ መጨረሻ እስከ ግንቦት መግቢያ የተጠናከረ ዝናብ ቢዘንብም ፣ ውጤቱ ግን ዝቀተኛ እንደሚሆን አሜሪካ የሚገኘው የረሃብ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ኔትወርክ ገልጿል። በሚቀጥሉት ሶስት ወራት በደቡብ ምስራቅ የሚገኙ አርብቶአደሮች በከፍተኛ ሁኔታ የሚጎዱ ሲሆኑ፣ የችግሩ ደረጃው ወደ አራተኛ ደረጃ ከፍ እንደሚልና አምስትኛ ደረጃ ላይ ከደረሰ ድርቁ ወደ ረሃብ ደረጃ እንደሚቀየር ተዘግቧል። በቅርቡ ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሰወች አፋጣኝ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልጾ ነበር። ከጥር እስከ ሚያዚያ በነበረው ጊዜ አምስት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሽ መራባቸው ከተነገረ በኋላ፣ ቁጥሩ ወደ ሰባት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሽ ከፍ ያለ ሲሆን፣ ይህ አሃዝ በሰኔ ወር ላይ እንደሚጨምር ተመድ አስታውቛል። ድርቁ የቤት እንስሳትን ማውደሙን፣ የሚጥለው ዝናብ አስተማማኝ አለመሆኑንና የሚላከው እርዳታም በቂ አለመሆኑን የተመድ የመረጃ መረብ ገልጿል። የአለማቀፉ ማህበረሰብ አስቸኳይ እርዳታ እንድያድርግም ተመድ ጠይቋል።
|
በኢትዮጵያ አፋጣኝ የምግብ እርዳታ የሚፈልጉና በርሃብ የተጠቁት ዜጎች ቁጥር ሊያሻቅብ እንደሚችል ተዘገበ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
የአለም የጤና ድርጅት የኮሮናቫይረስ የወቅቱ አሳሳቢ የምድራችን የጤና ስጋት ነው ሲል አውጇል። የአለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተሩ ቴድሮስ አድሃኖም ታይቶ የማይታወቅ ወረርሽኝ በማለት የገለጹት ይህን ቫይረስ የተለየ ፈጣን ምላሽ ያስፈልገዋል ብለዋል። በተመሳሳይ የአለም ጤና ድርጅት ቫይረሱን በአሳሰቢ ደረጃ መፈረጁ ድሃ አገራት የቁጥጥር ስራቸውን እንድያጠናክሩና ለጉዳዩ ትኩረት እንድሰጡ ለማስቻል ነው ተብሏል። ለመሆኑ ይህ አዋጅ ያልተለመደ ነውን የአለም ጤና ድርጅት እንደዚህ አይነት አዋጅ የሚያውጀው በጣም የተለየ ነገር ሲከሰትና በአለም አቀፋዊ ስርጭት መጠን ለሌሎች አገራትም ከፍተኛ ስጋት ሲደቅን ነው። ማእከላዊዋ ግዛት ሁቤይ በሁሉም በኩል በሮቿ እንድትዘጋ የተደረገ ሲሆን ቫይረሱ ከዚችው ግዛት የተከሰተ በመሆኑም አብዛኛወቹ ሟቾች የሁቤይ ነዋሪወች ናቸው። የአለም ጤና ድርጅት እንደሚለው ከሆነ እስካሁን የሞተ ባይኖርም በሌሎች አገራትም ዘጠና ስምንት የቫይረሱ ተጠቂወች ተለይተዋል። የሌሎች አገራት ዝግጅት ምን ይመስላል መቋቋም በማይችሉት አገራት ውስጥ ቫይረሱ ቢከሰት ምን ሊሆን ይችላል ብዙወቹ በማደግ ላይ ያሉ አገራት በሽታውን የመለያ መሳሪያ ያጥራቸዋል። አስቸጋሪው ኮሮናቫይረስም እንደዚህ አይነት አገራት ውስጥ ከተከሰተ ውጤቱ አስከፊ ሊሆን እንደሚችል ምንም ጥርጥር የለውም። ይህ በመሆኑም በሽታው በማይታወቅ ሁኔታ ወደ እነዚህ አገራት ገብቶ ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት አለ። ሌሎች አገራትም ከምርመራ ጋር በተያያዘ የመጨረሻ ውጤት ያልተገኘላቸውን ዜጎቻቸውን ለብቻ እየለዩ ነው።
|
የአለም የጤና ድርጅት ኮሮናቫይረስን የወቅቱ አሳሳቢ የምድራችን የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
ዛሬ ሃዋሳ ላይ በተደረገ አንድ ጨዋታ የጀመረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም በአራት ከተሞች መካሄዱን ይቀጥላል። አሰልጣኝ ሲሳይ አብርሃምን የቀጠረው አዳማ ከተማ ከቁልፍ ተጫዋቾቹ መካከል ሱራፌል ዳኛቸው እና ሙጅብ ቃሲምን አጥቶ በከፍተኛ ሊግ ላይ ያመዘኑ አስራ ሁለት ዝውውሮችን ፈጽሟል። በተቃራኒው ጅማ አባ ጅፋር በመጀመሪያ አሰላለፉ ውስጥ አራቱን ብቻ ያስቀረው የዝውውር መስኮት ላይ አስራ ስድስት አዳድስ ተጫዋቾችን አካቶ ቅጣት ላይ በሚገኙት አሰልጣኝ ዘማርያም የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋል። በተለይም ከወገብ በታች ያሉ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመው በርካታ ዝውውሮችን በመፈጸምም ለነገው ጨዋታ ደርሰዋል። የነገ ተጋጣሚው ወልዋሎ ደግሞ በተቃራኒው አሰልጣኙ ጸጋየ ኪዳነማርያምን ሲያቆይ እንደ አብዛኞቹ የሊጉ ክለቦች በርካታ ዝውውሮችን መፈጸምን መርጧል። አዳማ ከተማ ሙሉ ስብስቡ በመልካም ጤንነት ላይ ሲገኝ የጅማ አባ ጅፋሩ አድስ ፈራሚ ቢስማርክ አፒያ አድስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ ካስተናገደው ጉዳት አላገገመም። ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር የተለያየው ሃዋሳ አሰልጣኝ ኤድሴ ካሳን የሾመ ሲሆን ለየት ባለ መልኩ አራት ዝውውሮችን ብቻ ፈጽሞ በአብዛኛው ባለፉት አመታት ባሳደጋቸው ተጫዋቾቹ ላይ እምነት ጥሎ መቀጠልን መርጧል። ሃዋሳ ከተማ ሙሉ ስብስቡን ይዞ ለጨዋታው ሲቀርብ በወልዋሎ በኩል አድሱ ግብ ጠባቂ አብዱላዚዝ ኬይታ ፣ አብዱርሃማን ፉሰይኒ እና ፕሪንስ ሰቨሪንሆ በጉዳት ኤፍሬም አሻሞ በደደቢት ሳለ በተመለከተው ቀይ ካርድ እንየው ካሳሁን ደግሞ በአምስት ቢጫ ከጨዋታው ውጭ ሆነዋል። ኢትዮጵያ ቡና ከፈረንሳያዊው አሰልጣኝ ድድየ ጎሜስ ጋር አብሮ ቀጥሏል። ግምታዊ አሰላለፍኢትዮጵያ ቡና አራት ሶስት ሶስት አህመድ ረሽድ ቶማስ ስምረቱ ክሪዝስቶም ንታንቢ ተካልኝ ደጀኔ ሳምሶን ጥላሁን ዳንኤል ደምሴ ካሉሻ አልሃሰንአስራት ቱንጆ ሎክዋ ሱሌይማን አቡበከር ነስሩድሬዳዋ ከተማ አራት ሁለት ሶስት አንድ ሳምሶን አሰፋሚኪያስ ግርማ አንተነህ ተስፋየ ፍቃዱ ደነቀ ወሰኑ ማዜፍሬድ ሙሽንድ ምንያህል ይመር ሳሙኤል ዮሃንስ ኢታሙና ኬይሙ ሰይላ አብዱላሂራምኬል ሎክ።
|
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ የመጀመሪያ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታወች
|
Generate a news headline for the following article.
|
ኢሳት ድሲመስከረም በአድስ አበባ ከተማ ሰኔ በመስቀል አደባባይ የተሰነዘረው የቦምብ ጥቃት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመግደል የተቀነባበረ መሆኑን አቃቤ ህግ ገለጸ። አቶ ተስፋየ ኡርጌ ድርጊቱን ያቀነባበሩት ካልተያዙ የበላይ አለቆቻቸውና ከሌሎች ግለሰቦች ጋር መሆኑን ፖሊስ መግለጹ ይታወሳል። በዚህም መነሻነት አንደኛው ተከሳሽ ጌቱ ግራም ኬንያ ከምትገኘው ገነት ታምሩ ጋር በመገናኘት ሰልፉ እንዳይካሄድና እንድበተን መሞከራቸውን አቃቤ ህግ ገልጿል። ኛው ተከሳሽ ብርሃኑ ጃፋር ሁለት ኤፍ ዋን አንድ የጭስ ቦምቦችን በማዘጋጀት በአንደኛው ተከሳሽ ጌቱ ግርማ ቤት ማስቀመጣቸው ተገልጿል። እነዚህ ግለሰቦች ሃገሪቱ መመራት ያለባት በኦሮሞ ነፃነት ግንባርኦነግነው በሚል አላማ መንቀሳቀሳቸውም ተመልክቷል። ጌቱ ግርማ ከገነት ታምሩ መመሪያውን ከተቀበለ በኋላ ከተኛው ተከሳሽ ብርሃኑ ጃፋር ጋር ሱሉልታ ላይ ስለተልእኮው አፈፃጸም መምከራቸው ተገልጿል። በሰልፉም እለት ተከሳሶቹ ከሱሉልታ በመነሳት በጌቱ ግርማ አማካኝነት የቦምብ ጥቃቱን መፈጸማቸው ተዘርዝሯል። ጌቱ ግርማብርሃኑ ጃፋርጥላሁን ጌታቸውባህሩ ቶላና ደሳለኝ ተስፋየ የተባሉት ግለሰቦች ዛሬ በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሸባሪነት ክስ የተመሰረተባቸው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመግደል በተቀነባበረው ሂደት ውስጥ በተለያየ ደረጃ ተሳታፊ ሆነው በመገኘታቸው ነው ተብሏል። በዚህም ብርሃኑ ጃፋር ቦምብ እንድያዘጋጅና ቦምቡንም የሚወረውር ሰው እንድያፈላልግ በተሰጠው መመሪያ መሰረት ሶስተኛውን ተከሳሽ ጥላሁን ጌታቸውን ሂደቱ ውስጥ ማስገባቱን አቃቤ ህግ ገልጿል። አቶ ተስፋየ ኡርጌ የወንጀል ሂደቱን በዝርዝር አጋልጠው ከተናዘዙ በተያዙና ባልተያዙ ግለሰቦች ላይ በአቃቤ ህግ ምስክርነት ከቀረቡ ከክሱ ሊወጡ እንደሚችሉ የህግ ባለሙያወቹ ይናገራሉ።
|
በመስቀል አደባባይ የተሰነዘረው የቦምብ ጥቃት ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለመግደል ነው ተባለ
|
Create a short title for the given news content.
|
አምስት መቶ የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች በተለይ ከፌደራሉ ጋር ሲነፃፃሩ አንዳንድ በጎ ነገሮች ነበሯቸው። የሃሰት ምስክር ሆነው የተመረጡት ባለስልጣናት በሉ ተብለን ነው ብለው ከአንዱ በቀር ሌሎቹ ምስክርነቱን መተዋቸውን እናስታውሳለን። ባህርዳር በሰማያዊ ፓርቲ አባላትና አመራሮች ላይ የተከፈተውን ክስ እንደት እንዳስኬዱት አንረሳውም። አንድ ዳኛ በሃሰት ሊመሰክሩ የመጡ ባለስልጣናትን ብቻቸውን እንድቆዩ አድርጎ ታሪካዊ ስህተት እንዳትፈጽሙ ብለው በሃሰት እንዳይመሰክሩ አስጠንቅቃዋቸው እንደነበር በወቅቱ ተዘግቧል። መክሰስ የሚያስችል ማስረጃ ካለው እስከ ነሃሴ ክስ እንድያቀርብ፣ ካልቻለ እንድለቅ ለመርማሪው ውሳኔ ሰጥቶ ነበር። በህገወጥ መንገድ፣ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ጨርሰዋል ብሎ፣ ያለ ክስ የተቀመጡ ሰወች በህግ ሳይሆን በእገታ እንደተያዙ ይቆጠራል። ከነሃሴ በኋላ እነ ጀኔራል ተፈራ፣ ኮሎኔል አለበልና ሌሎቹ ያለ ፍርድ ቤት ትእዛዝና እውቅና ነው የታሰሩት። ይህን ክስ አታምጡብኝ የሚል እንዳለ ምንጮች ገልጸዋል። ዳኞቹ መዝገብ መክፈት ግደታቸው ቢሆንም መዝገቡን ለመክፈት ፈቃደኛ አለመሆናቸው ያለባቸውን ጫና በግልጽ ያሳየ ሆኗል። ዳኞቹን ማን ነው የሚያስፈራራው በእነ ጀኔራል ተፈራ ጉዳይ ላይ ማን ነው የሚያሴረው እነ ኮሎኔል አለበልን ከእስር እንዳይወጡ የሚያደርገው ማን ነው ዳኞች ምንድን ነው የሆኑት አደፓ ምን እያደረገ ነው ጌታቸው ሽፈራው አምስት መቶ።
|
ዳኞችን ምን ሆኑ እነ ኮሎኔል አለበል እንዳይፈቱ የሚቆምረው ማን ነው እነ ጀኔራል ተፈራ ላይ የሚያሴረው ማን ነው
|
Provide a news headline based on the following text.
|
በሃያ ስምንትኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና እና ድሬዳዋ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ እልህ አስጨረሽ ትግል ተደርጎበት ያለግብ ተጠናቋል። ቡድኑ በአንድ አጋጣሚ ብቻ ከማእዘን ምት በተነሳ እና ከሃሪሰን ሄሱ እጅ ካመለጠ ኳስ የግብ አጋጣሚ የፈጠረ ቢሆንም ከዚህ ውጭ በቡና የሜዳ ክልል ለመድረስ አልቻለም። ወደ ጎን አስፍተው በሚቆሙት የፊት አጥቂወቻቸው ሃብታሙ ወልደ እና ዳኛቸው በቀለ እንቅስቃሴ በቡና የመስመር እና የመሃል ተከላካዮች መሃል ለመግባት ያሰቡ የሚመስሉት ድሬወች ምንም እንኳን እስከ ኛው ደቂቃ በቡና አጋማሽ ላይ አመዝነው መንቀሳቀስ ቢቹሉም የመጨረሻ የሚባል የግብ እድል መፍጠር ግን አልተቻላቸውም። አስቻለው ግራማ እና መስኡድ መሃመድን ቀይረው በማስገባት በሙሉ ሃይላቸው ጫናቸው የቀጠሉት ቡናወች ሰባት ደቂቃወች በተጨመሩበት ጨዋታ ከሃይሌ ገብረ ትንሳይ በተነሳ ኳስ መስኡድ በግንባሩ ያደረገውም ሙከራም ግብ ሳያስገኝላቸው ቀርቶ ጨዋታው ተገባዷል። ሶስትኛው ደቂቃ ላይ በተመሳሳይ ቀኝ መስመር ዳኛቸው በቀለ ኳስ ይዞ ገብቶ ወደ ውስጥ ካሻማ እና ሃሪሰን ከያዘነት በኋላ ድሬዳዋ ከተማወች ከተጋጣሚያቸው ተሽለው ታይተዋል። በ እና ኛው ደቂቃ በሳሙኤል ሳኑሚ እና ሚኪያስ መኮንን አማካይነት በተደረጉ ሙከራወች ይበልጥ የተነቃቁት ቡናወች በቀጣዮቹ ደዊቃወች በተለይም ሚኪያስ መኮንን በተሰለፈበት የቀኝ መስመር አመዝነው ድሬወችን ማስጨነቅ ችለዋል። ሰባ ሰባትኛው ደቂቃ ላይም ከማእዘን ምት በተነሳ ኳስ ሳሙኤል ሳኑሚ እና ባፒትስታየ ፋየ ያደረጉትን ለግብ የቀረበ ሙከራ ተከላካዮች ተደርበው አውጥተውባቸዋል። በዚህም መሰረት ድሬወች ከፊት በሃብታሙ ወልደን ብቻ በፊት አጥቂነት በማስቀመጥ አማካይ ክፍል ላይ ዮሴፍ ከኢማኑኤል ላሪያ ጎን በመሆን የተጋጣሚውን ወደ መስመር የሚወጡ ኳሶች እንድያቋርጥ ሃላፊነት ሰጥተውታል። ኢትዮጵያ ቡና በተሰተካካይ ጨዋታ ሃዋሳ ከተማን አምስት አንድ ከረታው ቡድኑ ውስጥ ጉዳት የገጠመው የመሃል ተከላካዩ ቶማስ ስምረቱ ምትክ ወንድይፍራው ጌታሁንን የተጠቀመ ሲሆን በተመሳሳይ የአንድ ተጨዋች ለውጥ ያደረገው ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ያለግብ ከተለያየበት ጨዋታ ጋናዊውን አጥቂ አትራም ኳሜን አስቀምጦ ለዳኛቸው በቀለ የመጀመሪያ አሰላለፍ እድል ሰጥቷል። በውጤቱ ኢትዮጵያ ቡናን ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባ ጅፋር በአራት ነጥብ ያራቀው ሲሆን ድሬዳዋ ከተማ ደግሞ በግብ ልዩነት ወላይታ ድቻን በልጦ ከወራጅ ቀጠናው መውጣት ችሏል።
|
ሪፖርት ኢትዮጵያ ቡና ከድሬዳዋ ነጥብ ተጋርቶ የዋንጫ ተስፋውን አመንምኗል
|
Write a brief headline summarizing the article below.
|
የኮሪደር ልማቱ ከሚነካቸው ኤምባሲወች ጋር ምክክር እየተደረገ እንደሆነ ተሰምቷል በአድስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የተወሰኑ ኤምባሲወች የግቢ አጥር የሚነካ እንደሆነ ቢነገርም፣ መንግስት ከድፕሎማቲክ ማሃበረሰቡ የሚመጣ ተቃውሞ አለ ብሎ እንደማያምን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ይህ በዚህ እንዳለ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውደ ከሳምንት በፊት በሰጡት የሃያ አራት አምባሳደሮች ሹመት፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ሲሰሩ የቆዩ ግለሰቦችን ብቃትና የድፕሎማሲ ልምድ መሰረት ያደረገ፣ በትምህርት ዝግጅታቸው ለቦታው እንደሚመጥኑ ታምኖት የተሰጠ መሆኑን ቃል አቀባዩ ተናግረዋል። የአሜሪካ አምባሳደር ግንቦት ሰባት ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት በአሜሪካ ግቢ ሰብአዊ መብቶችንና አገራዊ ውይይቶችን በተመለከተ ባደረጉት የፖሊሲ ንግግር፣ መንግስት ኢትዮጵያን እንደት ማስተዳደር እንደሚገባው ያልተጠየቁትን ምክር ሰጥተዋል የሚል እሳቤ በመንግስት በኩል መኖሩን ቃል አቀባዩ አስረድተዋል። ስለዚህ በሁለቱ አገሮች ግንኙነት በሁነቶች ላይ ከመመስረትና መንጠልጠል አልፎ፣ ስትራቴጅካዊ ሆኖ ውይይቱ ሊካሄድ እንደሚገባ አስረድተዋል ግንኙነቱ አገሪቱ ባጋጠሟት የተለያዩ ወቅታዊና ጊዜያዊ ብሎም ልትሻገራቸው በምትችላቸው ችግሮች ልክ ሳይሆን ሊሆን የሚፈለገው፣ ባለው አቅምና ታሪካዊ ግንኙነት ልክ ሊሆን ይገባል የሚል እምነት አለን፤ ብለዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ነብዩ ተድላ አምባሳደር በሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደተናገሩት፣ የከተማ አስተዳደሩ የኮሪደር ልማት ሲጀምር ከነዋሪወች በተጨማሪ የአፍሪካ ሃብረት፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ እንድሁም ከአንድ መቶ ስላሳ አራት በላይ ኤምባሲወች መቀመጫ ለሆነችው አድስ አበባ እንደሚጠቅም ታስቦበት ነው ብለዋል። ከእነዚህ በተጨማሪም የቦሌ ሜክሲኮ ቄራ ወሎ ሰፈር፣ እንድሁም ከቦሌ መስቀል አደባባይ ባሉ መስመሮች የኮሪደር ልማቱ የሚነካቸው ኤምባሲወች እንደሚኖሩ የተገለጸ ሲሆን፣ መንግስትም በዚህ ጉዳይ ላይ ለሚነሱ ጥያቄወች መልስ ለመስጠት የሚያስችለውን ስራ እያከናወነ መሆኑ ተገልጿል። በተለይ የፖሊሲ ጉዳዮች ሲሆኑ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሚሰጥ አቅጣጫ ተነስቶ ምክክር ይደረጋል እንጅ፣ በየአደባባዩ በሚገባ ተጠንተው ባልተዘጋጁ ጉዳዮች የሚደረግ ግለሰባዊ ንግግር ላይ በሚመሰረት አይደለም የሚል እሳቤ አለን፤ ብለዋል። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ከአንድ ሳምንት በፊት የሰጡትን መግለጫ በተመለከተ፣ የመግለጫው አውድና ፋይዳ በእኛ በኩል ገንቢነት የሌለው ነው ብለን እንወስዳለን፤ ብለዋል። መግለጫው በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን ታሪካዊና ጠንካራ ወዳጅነት አይመጥንም፤ ያሉት ቃል አቀባዩ፣ መደበኛና የተለመዱ አለም አቀፍ የድፕሎማሲ ግንኙነት አሰራር ሂደቶችን የጣሰ በማለት ገልጸውታል። በዚህኛው ሹመት ምናልባት ሁሉም አምባሳደሮች ከተቋሙ በስራቸውና በልምዳቸው ታይተው የተመረጡ በመሆናቸው፣ በቅርብ አመታት የተቋሙ ታሪክ ውስጥ ይህንን መሰል የስምሪት ሃላፊነት ሲሰጥ የመጀመሪያው እንደሆነ ተናግረዋል።
|
መንግስት በኮሪደር ልማቱ ከድፕሎማቲክ ማሃበረሰቡ የሚመጣ ተቃውሞ አለ ብሎ አያምንም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
|
Provide a news headline based on the following text.
|
የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀበሌ ቤቶችንና የኮንዶሚኒየም ቤቶች ለተጠቃሚወች ለማስተላለፍ የወጡ ሁለት መመርያወችን አሻሻለ። ማካካሻ ቤትን በሚመለከት በተለይ በክልል ከተማ ላለው የቀድሞ ቤት ምትክ ወይም ማካካሻ በአድስ አበባ የተሰጠው ነዋሪ፣ አሁን የያዘው ቤት እንደ ግል ይዞታ ተቆጥሮ እንድስተናገድ የሚደነግግ አንቀጽ ባለመኖሩ፣ በቀድሞ መመርያ ችግሩ አልተፈታም ነበር። የቀበሌ ንግድ ቤት ለሶስተኛ ወገን ስለማስተላለፍ በተደነገገው ርእስ ስር የንግድ ቤት ተከራይ በሞት ከተለየ፣ በፍርድ ቤት ወይም በመንግስት ውሳኔ ሲሰጥ ለሶስተኛ ወገን ይተላለፋል። በአድስ መመርያ ከአንድ በላይ ወራሾች ሆነው ነገር ግን ህጋዊ ባልሆነ መንገድ በአንድ ወራሽ ስም ብቻ የቤት ኪራይ ውል ከተፈረመ፣ ወራሽነታቸው በፍርድ ቤት ከተረጋገጠ የልማት ተነሽ የሆኑ ወራሾች በሙሉ የቤት ኪራይ ውል እንድዋዋሉና ህጋዊ የቀበሌ ቤት ተከራይነት መብት ይጠበቅላቸዋል ይላል። በአንድ የቀበሌ ቤት ውሉ በ እነ ወይም ከዚህ በፊት ከህጋዊ ወራሽ ልጆች መካከል በአንደኛው ስም ብቻ በተገባ ውል የሚኖሩ ነዋሪወች ጥያቄ ሲያቀርቡ ነበር። ሶስተኛ ተከራይ ከሚስት ከባል፣ ከልጅ፣ ከሞግዚት ውጭ ለሌላ ወገን በውክልና ስም አስተላልፎ አምስት አመትና ከዚያ በላይ በውጭ አገር ከኖረ የቤት ኪራይ ውሉ እንድቋረጥ ይደረጋል። ከዚህ ጋርም የግል ቤቱን በማካካሻ ለመንግስት አካል ያስያዘ የልማት ተነሽ ከአድስ አበባ ከተማ ውጭ የሚገኘውን ቤቱን መልሶ መረከብ የማይፈልግ ከሆነ፣ በቤቱ ላይ የይገባኛል ጥያቄ እንደማያነሳ ግደታ ከገባ በያዘው ቤት ላይ የግል ቤት ባለቤትነት መብት ይፈጠርለታል ይላል። ሁለተኛው የቀበሌ ቤት ተከራይ በህግ ጥላ ስር የሆነ ሰው በውክልና የቤት ኪራይ ውል ማደስ ያልቻለ ከሆነ፣ ከማረሚያ ቤት በሚሰጥ ማስረጃ መሰረት ውክልና በተሰጠው ሰው አማካይነት የቤት ኪራይ ውሉ ይታደስለታል የሚል ነው። በመመርያ ከተቀመጡ ማሻሻያወች መካከል የቀበሌ ቤትን የተከራየ ማንኛውም ሰው በሞት ሲለይ ወይም በተለያየ ምክንያት ሲለቅ፣ ቤቱን ለኤጀንሲው እንድመልስ ይደረጋል። በአድስ አበባ ከተማ በአጠቃላይ አንድ መቶ አርባ አራት ሽህ የቀበሌ ቤቶች እንዳሉ አቶ ሽመልስ ገልጸው፣ እነዚህ ቤቶች መኖርያንና የንግድ ቤትን ያጠቃልላሉ ብለዋል።
|
የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶችን የሚመለከቱ ሁለት መመርያወችን አሻሻለ
|
Provide a news headline based on the following text.
|
አድስ አበባ፣ ታሃሳስ ሶስት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሁለት ሽህ አመተ ምህረት የበጋ ወራት የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በጅንካ ከተማ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የተገኙት የክልሉ መንግስት ዋና ተጠሪ አቶ አለማየሁ ባውድ የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ቀጣይነት ባለው መልኩ የሚተገበር መሆኑን ተናግረዋል። በክረምት ወራት የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የተገኙ ልምዶችን ከመቀመር ጎን ለጎን የወጣቶች ስብእና ማእከላት ግንባታ ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ገልጸዋል። ሃገራዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በሃገር ደረጃ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ከተጀመሩ አምስት አመታት መቆጠሩን ያወሱት ሃላፊው ለአብነትም የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎትን ጠቅሰዋል። ብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር ፕሮግራሞችን ቀርጾ ከሚሰራባቸው ዘርፎች መካከል የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት አንዱ መሆኑን ጠቁመው ወጣቶችን ለመገንባት የሚያግዙ ተቋማትን ማጠናከር ላይ በትኩረት እንድሰራ አሳስበዋል። የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ አርሻሎ አርካሌ በበኩላቸው የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጥያቄወች ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል። በዘንድሮው የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተለዩ ዘርፎች ልዩ ልዩ ተግባራት እንደሚከናወኑ ማብራራታቸውን የብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤትት መረጃ ያመላክታል።
|
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የበጋ ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተጀመረ
|
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 3