Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
instruction
stringclasses
5 values
extractive_text
stringlengths
381
1.61k
summary
stringlengths
28
66
Provide a news headline based on the following text.
አድስ አበባ ፣ ታህሳስ ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ ሶስት በተለምዶ ጉዶባህር ተብሎ በሚጠራው ሰፈር በደረሰ የእሳት አደጋ በሃያ ሁለት የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ። በቃጠሎው የሃያ ሁለት አባወራና እማወራ የመኖሪያ ቤት የወደመ መሆኑን የገለጹት ኢንስፔክተሩ በገንዘብ ከሶስት መቶ ሽህ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መቃጠሉንም ተናግረዋል። የባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር አሰፋ ንጉሴ ቃጠሎው እንጀራ ከሚጋገርበት ወቅት ከተቀጣጣይ ነገሮች የተነሳ መሆኑን አስረድተዋል። ቤታቸው የተቃጠለባቸው ነዋሪወች ቃጠሎው ከቀኑ ሰባት ሰአት ገደማ መነሳቱን ተናግረዋል። በሌላ በኩል ቤት እና ንብረታቸው በቃጠሎው የወደመባቸው ነዋሪወች መንግስት የእለት ደራሽ ምግብ እንድያቀርብላቸው ጠይቀዋል። ቤቶቹ ተጠጋግተው መሰራታቸው ለቃጠሎው መባባስ ምክንያት መሆኑንም ዋና ኢንስፔክተሩ አንስተዋል። በናትናኤል ጥጋቡከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ የፋና ድረ ገጽ ይጎብኙ፤ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉፈጣን መረጃወችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገፃችን ይወዳጁንዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን በ።
በባህርዳር ከተማ በእሳት አደጋ በሃያ ሁለት የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ
Write a brief headline summarizing the article below.
በአድስ አበባ ከተማ በተለያዩ ክፍላተ ከተሞችና በተለያዩ ወረዳወች ያሉ ነዋሪወች፣ በመኖሪያ ቤታቸውና በሚሰሩበት አነስተኛ ድርጅቶች ላይ ድንገት የተለቀቀ የኤሌክትሪክ ሃይል ንብረታቸው እንዳቃጠለባቸው ለሪፖርተር ገለጹ። መስሪያ ቤቱ በውጭ ድርጅቶች ታግዞ የተሻለ የሃይል አቅርቦትና አገልግሎት ይሰጣል የሚል እምነት እንደነበራቸው የሚናገሩት ተጎጅወቹ የሃይል መቆራረጥ፣ ድንገተኛ የሃይል መለቀቅና ሲያስፈልግም ከሳምንት በላይ ሃይል አጥቶ መቆየት የዘወትር ተግባር መሆኑን አስረድተዋል። መስሪያ ቤቶቹ ሃይል አቅራቢውም ሆነ ሃይሉን ተቀብሎ የሚያሰራጨው፣ ከብሄራዊ የሃይል ማሰራጫ ቋት ተመጣጣኝ ሃይል እንድሰራጭ የሚያደርግ ስርአት ማበጀት እንደሚገባቸውም የመስሪያ ቤቱ ባልደረባ ገልጸዋል። ብዙ ዋጋ ስለሚጠይቅ በጥራት ማሻሻል ላይ ብዙ መስራት እንደሚቀር የገለጹት ሰራተኛው፣ ሁለቱም መስሪያ ቤቶች ለሚደርሱ ችግሮች ሃላፊነት በመውሰድ አፋጣኝ ምላሽ መስጠትና ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት እንዳለባቸው አስረድተዋል። ሰሞኑን በተወሰኑ የአድስ አበባ ከተማ የተለያዩ ወረዳወች ውስጥ ችግሩ መከሰቱን ያመኑት የመስሪያ ቤቱ ባልደረባ፣ ችግሩ ያጋጠማቸው ደንበኞች ወድያው በዘጠኝ መቶ አምስት እና ለህዝብ በሚነገሩ ስልኮች በመደወል ማስመዝገብ እንዳለባቸው ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት በሃይል ማመንጨት በኩል በቂ አቅም ቢኖርም፣ በሁለቱም መስሪያ ቤቶች ማለትም በህንዱ ፓወር ግሪድ ኮርፖሬሽን ኦፍ ኢንድያ የሚመራው የአገልግሎቱ ዘርፍም ሆነ፣ በኢንጅነር አዜብ አስናቀ የሚመራው ኤሌክትሪክ ሃይል ሁለቱም በጥራት ላይ ችግር እንዳለባቸው አስረድተዋል። የደረሰባቸውን ችግር አስረድተው አፋጣኝ መፍትሄ ለማግኘት ወደ ድስትሪክት መስሪያ ቤቶች ሲሄዱ፣ ተገቢ መስተንግዶ ካለማግኘታቸውም በተጨማሪ፣ ሊያናግራቸው የሚፈልግ እንደሌለም ገልጸዋል። በስራ ላይ እያሉ በድንገት ይቋረጥና ወድያው የሚመጣው ሃይል እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ በስራ ላይ ያሉ ኮምፒዩተሮች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የሞባይል ቻርጀሮች፣ አምፖሎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃወችና አነስተኛ ማሽኖች መቃጠላቸውን የሚናገሩት ተጎጅወቹ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይልም ሆነ የአገልግሎት ድርጅት ሃላፊነቱን ሊወስዱ ይገባል ብለዋል። የኤሌክትሪክ መስሪያ ቤቶቹ የሆነውን ሁሉ እንደሚያውቁና የደረሰውን ችግር ተመልክተው አፋጣኝ ምላሽ እንድሰጧቸው የጠየቁት ጉዳት የደረሰባቸው ነዋሪወች፣ አሁንም ችግሩ በቀላሉ ስለማይፈታ የሚመለከታቸው አካላት ዘላቂ መፍትሄ መስጠት እንደሚገባቸው አሳስበዋል። ጉዳቱ ከባድ ከሆነ ጉዳቱ የደረሰበት አካል ከሶስት ታዋቂ ድርጅቶች የዋጋ ማነፃጸሪያ ፕሮፎርማ በማቅረብ በመስሪያ ቤቱ የግዥ ድፓርትመንት ተረጋግጦ የተተኪ እቃ ግዥ እንደሚፈጸም ባልደረባው ገልጸዋል።
ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ሃይል በተለያዩ ንብረቶች ላይ ውድመት አደረሰ
Create a short title for the given news content.
ለዘመናት የቆየው የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ጥያቄ አሁን በምንገኝበት አመት ሃዳር አስር ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት ረቡእ እለት በተደረገው ህዝበ ውሳኔ በህዝቡ ይሁኝታ ቢያገኝም እስካሁን ተግባራዊ አልሆነም። አሁን ካለው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አንፃር የተቆረጠ ቀን ባይቀመጥም በሲዳማ በኩል ፣ከደቡብ ክልል ጋር ያሉ ጉዳዮች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ፣ በቀጣዩ ሃምሌ ወር ክልሉን በይፋ ለመመስረት መታቀዱንም ነው አቶ ገነነ በቆይታችን የተናገሩት። በቀድሞው የደቡብ ክልል ገዥ ፓርቲ ደኢህደን በተዋቀረው አጥኝ ቡድንም ይሁን በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ዶክተር በተዋቀረው ሰማኒያ አባላት ያሉት ኮሚቴ ጥናት ውስጥ ሲዳማ አለመካተቱን ለዚህ እንደ አንድ ማስረጃ አንስተዋል። ህዝበ ውሳኔውን ተከትሎ በጋራ የፈሩ ንብረቶች ዋጋ በገንዘብ ተሰልቶ ክፍፍል እንድደረግ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ከዚህ ቀደም መወሰኑ ይታወቃል። ከጥቂት ቀናት በኋላ የደቡብ ክልል የሲዳማ ክልልነት መሬት ላይ የሚወርድበትን ስልጣን እንደሚያስረክብ እና አድሱ ክልል ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በይፋ ሊመሰረት እንደሚችል አቶ ገነነ ለአል አይን ይፋ አድርገዋል። በርግጥ በዚህ ሂደት ክልል መመስረት በኢትዮጵያ ታሪክ አድስ መሆኑ የሲዳማ ክልልነት በፍጥነት ተግባራዊ እንዳይሆን ካደረጉ ምክንያቶች አንዱ ነው። የደቡብ ክልልን በመበተን በአድስ መልክ በተለያዩ ክልሎች ለማደራጀት በተጀመረው ስራ ፣ ሲዳማን በአቅራቢያው ከሚገኙ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦች ፣ ማለትም ከጌድኦ ዞን ፣ ከአማሮ አና ከቡርጅ ወረዳወች ጋር በአንድ ክልል ለማደራጀት ታቅዷል በሚል በማህበራዊ ሚድያወች ስለሚሰራጩ መረጃወችም ጥያቄ አንስተንላቸው አቶ ገነነ የሃሰት መረጃወች ስለመሆናቸው ማብራሪያ ሰጥተውናል። የነባሩ ክልል የደቡብ አመራሮችና አድስ የሚመሰረተው ክልል የሲዳማ ተወካዮች የተካተቱበት የጋራ ጥምር ኮሚቴ ተቋቁሞ እስካሁን በጋራ ያፈሯቸውን ንብረቶች የመለየት፣ ለጋራ ንብረቶች ዋጋ የማውጣት ፣ ክፍፍል የማድረግና ሌሎችንም ተያያዥ ሂደቶችን ማከናወናቸው ተገልጿል። የሲዳማ ህዝብ ህዝበ ውሳኔ ያደረገው ብቻውን ለመደራጀት እንጅ ከሌሎች ጋር በጋራ ለመደራጀት አይደለም ያሉት አቶ ገነነ ሌሎች ዞኖች እና ወረዳወች ከሲዳማ ጋር ይደራጁ ከተባለ ሌላ ተጨማሪ ህዝበ ውሳኔ ሊደረግ ይገባል ማለት ነው ሲሉ ተናግረዋል። የሲዳማን ዞን በክልል ደረጃ ለማደራጀት ሃዳር አስር ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ ዞኑ የኢትዮጵያ አስርኛው ክልል ለመሆን በህዝበ ውሳኔው ለመሳተፍ ከተመዘገበው ህዝብ ከሁለት ሚሊዮን በላይ የሚሆነውን ፣ማለትም ዘጠና ስምንት ነጥብ አምስትአንድ በመቶ ድምጽ ማግኘቱን የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በወቅቱ መግለጹ ይታወቃል።
ለክልልነት የሚያስፈልጉ ዝግጅቶች በሲዳማ በኩል መጠናቀቃቸው ተገልጿል
Generate a news headline for the following article.
በካናዳ የተካሄደው የቡድን ሰባት አባል ሃገራት ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ባለመስማማት ተጠናቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ቱርድዮ በበኩላቸው ካናዳዊያን ትእግስተኛና በምክንያት የሚያምኑ ናቸው በእርግጥ አሜሪካ በአልሙኒየምና በብረት ምርቶች ላይ በምትጥለው ቀረጥ ላይ ልዩነቶች ነበሩን ይህንንም ለመፍታት አባል ሃገራቱ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ያሉት መሰረተ ቢስ ነው ብለውታል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሃገራቱ ስብሰባ ከተጠናቀቀ በኋላ በተለመደው ቲዩተር ገፃቸው ለካቢኔያቸው ባስተላለፉት መልእክት ደግሞ የቡድን ሰባት ሃገራት የጋራ መግለጫን በተለይም በአውቶሞቲብ ምርቶች ባወጡት ቀረጥ ላይ እንዳያጸድቁ ትእዛዝ ሰጥተዋል። ሌላው የኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ ሃገራቱ የቴህራን ኒውክሌር መርሃ ግብር ለሰላማዊ አላማ ብቻ እንደሆነ እና ሃገሪቱ ሌላ ተጨማሪ ኒዩክሌር እንደማታመርት ተማምነዋል። አሜሪካ ከካናዳ፣አውሮፓና ሜክሲኮ ሃገራት ላይ በብረት እና አልሙሊየም ምርቶች ላይ ስላሳ አምስት በመቶ ታሪፍ መጣላቸው የሃገር ውስጥ አምራቾችን በማበረታታት የአሜሪካን ደህንነት ይጠብቃል ነው ያሉት ምሁራኑ። እርሳቸው እንዳሉትም ሃገራቱ የተስማሙባቸው የቀረጥ አጣጣል ከአሜሪካ ጋር ወደ ንግድ ጦርነት ይወስዳቸዋል ፣ይህንን ጦርነት ደግሞ አሜሪካ ከአንድሽህ ጊዜ በላይ አሸንፋለች ታሸንፋለችም ብለዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትርን ጀስቲን ትሩድዮን አሜሪካ ከካናዳ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ምርቶች ላይ በጣለችው ቀረጥ የተነሳ የዘለፋ መልእክትና ያልተገባ ንግግር አድርገዋል በማለት ኮንነዋቸዋል። የአለማችንን ስልሳ በመቶ ኢኮኖሚ ባቀፉት የቡድን ሰባት ሃገራት ስብሰባ በዋናነት በሃገራቱ መካከል በሚደረገው ንግድ ላይ የሚጣለው አግባብ ያልሆነ ቀረጥ፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በሴቶች የትምህርት እድል እና በኢራን ኒዩክሌር መርሃ ግብር እንድሁም ሩሲያን ወደ አባልነት መመለስ የሚሉት ጉዳዮች ተነስተው የተለያዩ ሃሳቦች ተንጸባርቀውበታል። ከጥቂት ሳምንታት በፊት የካናዳና አሜሪካ መሪወች ግንኙነት ልባዊ እንደነበር የጠቀሰው ዘገባው በሰሜን አሜሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት መሰረት ሁለቱ ሃገራት የንግድ ልውውጣቸውን ሲያካሄዱ ቢቆዩም አሁን አሜሪካ በካናዳ፣ በአውሮፓ ሃገራትና በሜክሲኮ የብረት ምርቶች ላይ አድስ ቀረጥ ማውጣቷ ላለመስማማታቸው እንደምክንያት ሆኗል። በአመት አንደ የሚካሄደው የቡድን ሰባት ሃገራት ስብሰባም በአሁኑ ስብሰባው ባለመግባባት በመጠናቀቁ ፕሬዝዳንት ትራምፕም ስብሰባው ሳይጠናቀቅ ከሁለት ቀናት በኋላ ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋር ላላቸው ቀጠሮ ወደ ሲንጋፖር ማቅናታቸውን የቢቢሲና ሮይተርስ ዘገባ ያመለክታል።
የቡድን ሰባት አባል ሃገራት ስብሰባ ባለመስማማት ተጠናቀቀ
Create a short title for the given news content.
የኢትዮጵያ እና የቻይና ፕሬዝዳንቶች የሃገራቱን ፍሬያማ የጋራ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሳሃለወርቅ የኢትዮ ቻይና ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት ላለፉት ሃምሳ አመታት በጋራ የፖለቲካ መተማመን ላይ በመመስረቱ ፍሬያማ እንደነበር ገልጸዋል። ድፕሎማሲያዊ ግንኙነቱ ወደ ሁለገብ ስትራቴጅካዊ ትብብር አጋርነት ማደጉንም አድንቀዋል። ባህር ዳር፡ ሃዳር ሁለት ሽህ አመተ ምህረት አብመድ የኢፌደሪ ፕሬዝዳንት ሳሃለወርቅ ዘውደ እና የቻይናው አቻቸው ሽ ጅንፒንግ የሃገራቱ ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመረበትን ሃምሳኛ አመት ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መልእክት ተለዋውጠዋል። ኢትዮጵያ እና ቻይና ያላቸውን ግንኙነት በማጠናከር እና ትብብራቸውን በተለያዩ ዘርፎች ማስፋት ለሃገራቱ እና ለህዝብ የጋራ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል ብለዋል።
የኢትዮጵያ እና የቻይና ፕሬዝዳንቶች የሃገራቱን ፍሬያማ የጋራ ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ።
Write a brief headline summarizing the article below.
አድስ አበባ፣ ነሃሴ አራት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የህወሃት የሽብር ቡድን ከጸብ ጫሪ ድርጊቱ በመውጣት የሰላም አማራጮችን እንድጠቀም የትግራይ ህዝብና አለም አቀፉ ማህበረሰብ ግፊት ሊያደርግበት እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ባለሙያ ንጋቱ አበበ የማድረግ አቅሙ ከፍ ያለው የፌደራል መንግስት ለሰላም ቁርጠኝነቱን ሲገልጽ ፥ ባልተለመደ መልኩ የማድረግ አቅሙ ዝቅተኛ የሆነው ህወሃት ቅድመ ሁኔታወችን ማብዛቱ ዛሬም ከአሳሳች መንገዱ ላለመውጣቱ ማሳያ ነው ብለዋል። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን የፌደራል መንግስት ለሰላም ብዙ ርቀት ቢጓዝም በህወሃት የሽብር ቡድን በኩል አሁንም የሄድ መለስ ፖለቲካ እንደሚስተዋል ይናገራሉ። የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር ደጉ አስረስ በበኩላቸው፥ ለንግግር ራስን ማዘጋጀትና ህዝብን ያስቀደሙ ስራወችን ስለሰላም መስራት እንደሚያስፈልግ አስገንዝበዋል። መንግስት የሰላም አማራጮችን ለመከተል የባለሙያወች ቡድን ማደራጀቱንና የተለያዩ ስራወች መጀመሩን መግለጹ ይታወሳል። በአፈወርቅ እያዩ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
አሸባሪው ህወሃት የሰላም አማራጮችን እንድቀበል ግፊት ሊያደርግበት ይገባል ተባለ
Write a brief headline summarizing the article below.
የሰው ልጆች ላይ ጉዳት እያስከተለ ያለው ኮሮናቫይረስ ለበርካታ አመታት ሳይታወቅ በሌሊት ወፎች ሰውነት ውስጥ እንደነበር ጥናቶች ያሳያሉ። በጥናቱ፤ የሳርስ ኮቭ ሁለት ዘረ መል ተቀራራቢው ከሆኑ የሌሊት ወፍ ላይ ያሉ ቫይረሶች ማለትም አርኤቲጅ እንድሁም ከሌሎች ጋር ንጽጽር ተደርጓል። ከዚህ ቀደም የሰሰሩ ጥናቶች ፓንጎሎኖች ለሳርስ ኮቭ ሁለት ዝግመተ ለውጥ አስተዋጽኦ እንዳበረከቱ ያሳያል። እነዚህ ሰውን ሊይዙ የሚችሉ ቫይረሶች ዘለግ ላለ ጊዜ እንደኖሩ ጥናቱ ያሳያል ይላሉ። በሪድንግ ዩኒቨርስቲ የሚሰሩት ፕሮፌሰር ማርክ ፓጌል በጥናቱ ባይሳተፉም፤ ሰወችን ሊጎዱ የሚችሉ ኮሮናቫይረሶች ሳይታወቁ በሌሊት ወፎች ላይ ከአርባ እስከ ሰባ አመታት መኖራቸውን ምርምሩ እንደሚያሳይ ይስማማሉ። ፕሮፌሰሩ እንደሚሉት፤ እነዚህ ቫይረሶች አመታት አስቆጥረዋል ማለት ሰወችን ጨምሮ ሌላም መኖሪያቸው የሚያደርጉት አካል አግኝተዋል ማለት ነው። ፕሮፌሰር ደቪድ እንደሚናገሩት፤ ሳርስ ኮቭ ሁለት ከሌሊት ወፎች ቫይረስ ጋር የዘረ መል ተመሳሳይነት ቢኖረውም፤ አንዳቸው ከሌላቸው የበርካታ አሰርታት ልዩነት አላቸው። ወደ ሰው ልጆች ከተሻረገ ጥቂት ጊዜው መሆኑን ሳይንቲስቶች ይናገራሉ። በዚህ መሰረትም ሁሉቱ አይነቶች ከአስርታት በፊት በተለያየ የእድገት ሁኔታ ማለፋቸው ተደርሶበታል። ስለዚህም ፓንጎሊኖች ለቫይረሱ የተጋለጡት በቅርቡ ነው።
ኮሮናቫይረስ፡ ሳይታወቅ ለአመታት በሌሊት ወፎች ውስጥ ነበር
Generate a news headline for the following article.
ለገሰ ወሃና የአማራ ሃኪሞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋሹ ክንዱ ከባህርዳር ፓሊስ ጣቢያ አድስ አበባ ማእከላዊ ወንጀል ምርመራ እንደወሰዱት ዛሬ ታህሳስ አም እንድጠይቁ የላኳቸው ሰወች አረጋግጠዋል በአካል ማግኘት ባይቻልም እዛ ለመኖሩ ምርመራ ላይ ስለሆነ ማየት አትችሉም ብለው ስንቅ ተቀብለዋል። ዶክተር ጋሹ በወቅቱ በነበረው ሚና ምክንያት ወደ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገብቶ እንድሰራ በነ ቴወድሮስ አድሃኖም ቢጠየቅ ፈቃደኛ ሳይሆን ቀርቷል የህክምና ትምህርቱን እንዳጠናቀቀ ቡሬ ዳሞት አጠቃላይ ሆስፒታል ተመድቦ በህክምና ሃላፊነትሜድካል ዳይሬክተርነት በማገልገል ስራውን በአግባቡ እየተወጣ ነበር። ወጣቱ ሃኪም ዶክተር ጋሹ ክንዱ በዩኒቨርሲት ቆይታውም የኢትዮጵያ የህክምና ተማሪወች ማህበር ሊቀመንበር በመሆን በተለያዩ አለማት በመዞር ልምዱን ለሌሎች ሲያካፍልና ከሌሎች አገራት የህክምና ሙያተኞች ልምድ በመለዋወጥ አቅሙን አጎልብቷል። ወጣቱ ሃኪም ዶክተር ጋሹ ክንዱ ሃሙስ ታህሳስ አም ባህርዳር ከተማ ተይዞ እዛው ባህርዳር ኛ ፓሊስ ጣቢያ ከታሰረ በኋላ ወደ አድስ አበባ ማእከላዊ ወንጀል ምርመራ መቸ እንዳዛወሩት አልታወቀም። ዶክተር ጋሹ ለበአል ወደ ቤተሰብ ሲሄድ ባህር ዳር ሄዶ እዛው ታህሳስ አም ባልታወቀ ምክንያት ታስሮ በአሉን ከቤተሰቦች ጋር ሳይሆን በእስር እንድያሳልፍ ተገዷል።
የአማራ ሃኪሞች ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋሹ ማእከላዊ ወንጀል ምርመራ ተዛወረ
Summarize the following news article into a concise headline.
ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ ከኢህአደግ ሊቀመንበርነትና ከጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረባቸውን አስታወቁ። ነገር ግን መልቀቂያቸው በኢህአደግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴና በደኢህደን ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተቀባይነት ማግኘቱን ተናግረዋል። ጥያቄያቸው ተቀባይነት እንደሚያገኝም እምነታቸው መሆኑን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ ከስልጣን የሚለቁበትን ምክንያት ሲያስረዱ፣ አገሪቱ ያለችበት ሁኔታ አሳሳቤ ስለሆነ ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለማድረግ እንድረዳ መሆኑን ገልጸዋል። ወደፊትም በፓርቲያቸው ውስጥ ሆነው የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ አክለዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
Generate a news headline for the following article.
ከመካከለኛው ምስራቅ አገሮች የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ሳኡድ አረቢያና ኢትዮጵያ በሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ግብይት ሊደራደሩ ነው። ኢትዮጵያ ከጅቡቲና ከየመን ጋር የኤሌክትሪክ ሃይል ለመገበያየት ስምምነት በተፈራረመችበት ወቅት፣ የኤሌክትሪክ ሃይል ዝርጋታው ወደ ሳኡድ አረቢያ ሊቀጥል እንድችል ታሳቢ ተደርጎ የተቀረጸ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትሩ አማካሪ አቶ ምህረት ደበበ በቅርቡ ሂልተን ሆቴል በተካሄደ የዘርፍ ስብሰባ ላይ ገልጸዋል። ሳኡድ አረቢያ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ለመግዛት ዘጠነኛዋ አገር ሆና ብቅ ያለች ሲሆን፣ ሳኡድና ኢትዮጵያ ፕሮጀክቱን በደስታ እንደተቀበሉት መረጃወች አመልክተዋል። ከዚህ በኋላ ሁለቱ አገሮች በተለያዩ ጊዜያት ባካሄዷቸው የጋራ ምክክር መድረኮች ላይ ፕሮግራሙ አወንታዊ መሆኑ በመረጋገጡ፣ ሳኡድ አረቢያ ከኢትዮጵያ ሃይድሮ የኤሌክትሪክ ሃይል ለመግዛት ፍላጎት ማሳየቷን ምንጮች አመልክተዋል። ከነዳጅ የሚገኘው ሃይል እጅግ ውድና አካባቢን የሚበክል በመሆኑ፣ ሳኡድ አረቢያ ከአካባቢ ብክለት የጸዳውን የኢትዮጵያ ሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ማግኘቷ ጥሩ አማራጭ ይሆንላታል ተብሏል። ከእነዚህ አገሮች ውስጥ ጅቡቲና ሱዳን ኤሌክትሪክ ማግኘት የጀመሩ ሲሆን፣ የኬንያ የተወሰኑ የድንበር ከተሞችም ተጠቃሚ መሆን ጀምረዋል። ከኢትዮጵያ ወደ ጅቡቲ በየብስ፣ ከጅቡቲ እስከ የመን በባህር ውስጥ ከተዘረጋ በኋላ፣ ከየመን ወደ ሳኡድ አረቢያ በየብስ እንደሚዘረጋ የሚጠበቀው ይህ የሃይል መስመር፣ ስትራቴጅካዊ ጠቀሜታው የጎላ ነው ተብሏል። አቶ አለማየሁ ጨምረው እንደገለጹት ሳኡድ አረቢያ ጥያቄ አቅራቢ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ ጥያቄ ተቀባይ ሆና ሳይሆን በሁለቱ አገሮች የጋራ ትብብር ተግባራዊ እንድደረግ መግባባት ላይ የተደረሰበት ፕሮጀክት ነው። ሳኡድ አረቢያ በሰአት ሁለት መቶ ዘጠና ሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ኪሎ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል የምታመነጭ ሲሆን፣ ይህንን ሃይል የምታገኘውም ከነዳጅና ከጋዝ ነው። ዘንድሮ በሚጠናቀቀው የአምስት አመቱ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ኢትዮጵያ አስር ሽህ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ ታመነጫለች ተብሎ ታቅዷል።
በሃይድሮ ኤሌክትሪክ ሃይል ግብይት ሳኡድ አረቢያና ኢትዮጵያ ሊደራደሩ ነው
Provide a news headline based on the following text.
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ጨዋታወች የሚዘወተሩባቸው ቦታወችም ሆነ ከውድድር ሜዳወች ውጭ የሚፈጸሙ የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰቶች ላይ ተደጋጋሚ ውይይቶችና ስብሰባወች እስኪያሰለቹ ድረስ ተካሂዷል። ሃላፊነቱም በዋናነት ከስፖርታዊ ጨዋነቱና በዚያ ዙሪያ የሚከሰቱ ጉዳዮችን የሚከታተልና ለመፍትሄው ከታች ጀምሮ ግብአት የሚሰባስብ ነው። ሆኖም ግን ከስፖርታዊ ጨዋነት ጎን ለጎን በትልቁ መነጋገሪያ ሆኖ እስካሁን የዘለቀው የፌደሬሽኑ ፕሬዚዳንታዊና የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ጊዜውን ጠብቆ ሊደረግ ባለመቻሉ፣ አሁን ደግሞ የስፖርታዊ ጨዋነቱ ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ በመድረሱ ምክንያት መድረኩ እንድፈጠር ግድ ማለቱን አስረድተዋል። ይህ ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ሚኒስቴሩ ከተልእኮው በመነሳት፣ እግር ኳሱም ሃብረተሰቡ በሚፈልገው መጠን ማደግ ስላለበት ብቻ ሳይሆን፣ ከሚያስፈልገው ሰላምና ጸጥታ አንፃር መከታተያና ማስፈጸሚያ ሰነድ የተዘጋጀ ስለመሆኑ በቀድሞው ሚኒስትር ደኤታ ተነግሯል። አገር አቀፍ የስፖርት ምክር ቤት ግን ሁሉንም ስፖርቶች የሚመለከት፣ የሚመራና የሚቆጣጠር አካል ነው፤ ብለው ህጋዊ አደረጃጀቱ በስምምነት እንደሆነ ያስረዳሉ። ይህም ሆኖ በብሄራዊ ፌደሬሽኑ፣ በክልሎችና በክለቦች ጠንካራ የሆነ የውስጥ የድሲፒሊን መመርያ እስከሌለ ድረስ አሁንም የሚኒስቴሩ ጥረት ብቻውን ችግሩን ማስወገድ እንደማይችል ግን አልሸሸጉም። የስፖርት ምክር ቤቱ የማይሰራ፣ ነገር ግን ህጋዊ ሆኖ ሳለ ሌላ አገራዊ ግብረ ሃይል ማዘጋጀት ጥቅሙ ምንድነው ለሚለው አቶ ተስፋየ፣ እንደሚታወቀው የስፖርት ምክር ቤቱ የተቋቋመው በአዋጅ ነው። ያም ሆኖ አሁን እንድቋቋም የሚደረገው ግብረ ሃይል ከስፖርት ምክር ቤቱ ይለያል። ስፖርታዊ ጨዋነት በአንድ አካል ብቻ የሚመጣ ሳይሆን የሁሉንም ባለድርሻ አካላት ርብርብና ቁርጠኝነት የሚጠይቅ፣ በአጠቃላይ ለስፖርቱ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ያልተፃፉ ህጎችን ከማክበር ጀምሮ ማሸነፍና መሸነፍን በጸጋ መቀበልን፣ መከባበርን፣ መደማመጥና መተራረምን ማዳበር ከሁሉም ወገን እንደሚጠበቅ በአቋም መግለጫው ከተካተተው ይጠቀሳል። በቀጣይ ግን ምክር ቤቱ እንዳለው ህጋዊ ሰውነት ሃላፊነቱን እንድወጣ ማድረግ እንደሚያስፈልግም ያምናሉ።
የስፖርት ማዘውተሪያወች ከመድረክ ጫጫታ ያለፈ መፍትሄ ይሻሉ
Write a brief headline summarizing the article below.
አድስ አበባ፣ ታህሳስ አስር፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ አሸባሪው እና ወራሪው ህወሃት በወልድያ ዩኒቨርሲቲ እና በወልድያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት መፈጸሙ ተገለጸ። ወራሪውና የሽብር ቡድኑ ህወሃት መድሃኒት ማከማቻና ለታካሚወች አገልግሎት መስጫ ይውሉ የነበሩ መጋዘኖችን በመስበር መድሃኒቶችን ዘርፏል፤ አይጠቅሙኝም ያላቸውን ደግሞ በመሰባበር ከጥቅም ውጭ በማድረግ በመመስረቻ ሰነዱ ላይ ያሰፈረውን ጥላቻ በተግባር ገልጧል። ፡ በዩኒቨርሲቲው የሚተዳደረው ሰማኒያ ዘጠኝ ነጥብ ሁለት ኤፍ ኤም የማሃበረሰብ ሬድዮ ሙሉ እቃ ተጭኖ በሽብሩ ቡድኑ የተወሰደ ሲሆን፥ የዩኒቨርስቲው ሪጅስትራል ቢሮ ተሰብሮ የተማሪወችን መረጃ የያዙ ካዘናወችና ሙሉ ሰነዶች ከጥቅም ውጭ ሆነው መዝገቦች በየቦታው ተበታትነው ይታያሉ። የሽብር ቡድኑ የሆስፒታሉን ወሳኝ የህክምና ቁሳቁስ በህክምና ባለሙያ እየታገዘም ጭምር በመዝረፉ ከሆስፒታሉ አገልግሎት ያገኙ የነበሩ ዜጎችን ለከፋ ቀውስ መዳረጉ ነው የተገለጸው። የወልድያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝ ሆስፒታል አሁን ባለበት ሁኔታ ምንም አገልግሎት መስጠት ስለማይችል የከተማው ማሃበረሰብ ከዚህ ለከፋ የጤና ቀውስ እንዳይዳረግ በተለይም የህክምና ክትትል ላይ ለነበሩ ወላዶች፣ ለህፃናት፣ ለስኳር፣ ደም ግፊትና የጸረ ኤች አይ ቪ ህክምና ተጠቃሚወች በፍጥነት መድረስ እንድቻል ጥሪ ቀርቧል። በተመሳሳይ አሸባሪው ህወሃት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሁሉም ህንፃወች ባሉ የመማሪያና አስተዳደር ክፍሎች የሚገኙ ሙሉ በሙሉ መዝረፉን ዋልታ ዘግቧል። አሸባሪው ህወሃት የወልድያ አጠቃላይ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በመዝረፉና በማውደም በርካታ ሰወች እንደስኳርና ደም ግፊት ባሉ በሽታወች ህይወታቸው እንድያልፍ ማድረጉ ተመላክቷል። አካባቢወን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ መከላከያን ይደግፉ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
አሸባሪው ህወሃት በወልድያ ሆስፒታልና ዩኒቨርሲቲ ላይ ከፍተኛ ውድመት ፈጽሟል
Create a short title for the given news content.
አድስ አበባ፡ የኢፌደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ዛሬ የሚጀምረውን የረመዳን ጾም አስመልከቶ ትላንት ለእስልምና እምነት ተከታዮች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ታላቁ የረመዳን ወር የተቀደሰ የጾም፣ የጸሎትና የመንፈሳዊነት ወር ሲሆን ከአምስቱ የእስልምና መሰረቶች ውስጥ የሚመደብ ነው። የእስልምና እምነት ተከታዮች በበሽታው የተያዙ ሰወችን ለመለየት ከጤና ባለሙያወች ጋር ተባባሪ እንደምትሆኑ ሙሉ እምነቴ ነው ያሉት ዶክተር አብይ፤ ንጽህና የእምነት ክፍል ነው ብለው ነብዩ መሃመድ እንዳስተማሩትም የቤተሰባችንንና የአካባቢያችንን ንጽህና በመጠበቅ ኮሮናቫይረስን በእምነትም በምግባርም እንከላከለው ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እየተደረገ ያለው ሌላኛው የጥንቃቄ እርምጃ በቫይረሱ የተያዙ ሰወችን በልዩ ማቆያ ስፍራ ለይቶ ማስቀመጥ ነው ያሉ ሲሆን፥ ይህ መከላከያም አቡዳውድ እንደዘገቡት በተላላፊ በሽታ የተጠቁትን ከጤነኞች ለዩዋቸው በማለት ነብዩ መሃመድ ካስተማሩት ትምህርት ጋር የተስማማ መሆኑንም አስታውቀዋል። የረመዳን ወር አንዱ ትልቅ እሴት ዘካ እና ሰደቃ ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ፥ ዘካ በታወቀ ተመን ከሃብት ላይ ለችግረኞች የሚሰጥ ሲሆን፥ ሰደቃ ግን በብዙ መልኩ ሊደረግ የሚችል መሆኑንም አስታውቀዋል። የረመዳን ወር ቁርአን የወረደበት፣ የተባረከች ሌሊት የመወሰኛይቱ ሌሊት ትባላለች ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፥ በዚህች ሌሊት የሚተገበር መልካም ተግባርም ከአንድ ሽህ ወራት መልካም ተግባራት የላቀ ምንዳ እንዳለው በቁርአን መጠቀሱንም አንስተዋል። በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት ኢኮኖሚው መቀዛቀዙን በማንሳትም፤ መንግስት ኢኮኖሚውን ለመደገፍ ሁለትንተናዊ ጥረት እያደረገ መሆኑን እና ከእያንዳንዱ ዜጋ የሚጠበቀውን ለማድረግ ግን ይህ የረመዳን ወር መልካም እድል መሆኑንም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጠቅሰዋል። እንደ ወትሮው ቢሆን ይህ መልእክት የወራት ሁሉ አውራ ለሆነው የረመዳን ወር እንኳን አደረሳችሁ በሚል በጎ ምኞት ዙሪያ ብቻ ያጠነጥን ነበር ያሉት ዶክተር አብይ፣ የዚህ አመት ግን አለም በኮሮናቫይረስ በተጠቃችበትና ወረርሽኙን ለመከላከል አለመጨባበጥ፣ መራራቅና በቤት መወሰን ዋና የመከላከያ መንገድ ሆነው በሚተገበሩበት ጊዜ ነው የዋለው ብለዋል። በቀላሉ የሚተላለፉ የኮሮናቫይረስ አይነት ወረርሽኞች ሲከሰቱ መወሰድ ስላለባቸው የጥንቃቄ እርምጃወች ነብዩ መሃመድ ያስተማሩትን በዚህ ወቅት አበክረን ልንተገብረው ይገባልም ብለዋል። ረመዳንን ለወቅታዊ ችግራችን መሸጋገሪያ እንጠቀምበት በማለት፤ የዚህ አመት ዘካ እና ሰደቃን ንግዳቸው ለተቀዛቀዘባቸው፣ የቤት ኪራይ የሚከፍሉትን ላጡ፣ የትምህርት ቤት ክፍያ ለመክፈል ለተቸገሩ፣ ልጆቻቸውን የሚያበሉት ላጡ ማዋል እንደሚገባም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳስበዋል። አድስ ዘመን ሚያዝያ ሁለት ሽህ በጋዜጣው ሪፖርተር።
ረመዳንን ለወቅታዊ ችግራችን መሸጋገሪያ እንጠቀምበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ
Write a brief headline summarizing the article below.
በአድስ አበባ ከተማ በዋና ዋና ጐዳናወች ላይ ከአንድ መቶ ስላሳ ሁለት ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጭ መንገድ ጠቋሚ ምልክቶችን ለማኖር፣ የአድስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከአንድ አገር በቀል ኩባንያ ጋር ተፈራረመ። ስላሳ ሜትር ስፋት ያለውን መንገድ ለመገንባት አይኤፍኤች አሸናፊ የሆነበት ዋጋ ዘጠና ዘጠኝ ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር ሲሆን፣ ስራውም በሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀናት ይጠናቀቃል ተብሏል። ከአቦ አደባባይ ብስራተ ገብርኤል ድረስ ያለውን አንድ ነጥብ አራት ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታ ለማከናወን ጨረታውን በማሸነፍ ስራውን የተረከበው አይኤፍኤች ኢንጅነሪንግ ነው። እንይ ኮንስትራክሽን ከዚህ ፕሮጀክት በተጨማሪ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ኢሲኤ ግቢ ውስጥ የአስፋልትና የኮብልስቶን መንገድ ለመገንባት የወጣውን ጨረታም አሸንፎ ሁለት የኮንትራት ስምምነቶችን ፈጽሟል። የመንገድ ጠቋሚ ምልክቶቹን ለመትከል አሸናፊ የሆነው ኩባንያ ከሰባት መቶ በላይ የሚሆኑ ምልክቶችን ተክሎ የሚያጠናቅቀው የኮንትራት ውሉ ከተፈረመበት ቀን አንስቶ በሁለት መቶ ሰባ ቀናት ውስጥ እንደሆነ በኮንትራት ስምምነቱ ላይ ተገልጿል። በጥቅሉ ከሶስት መቶ ሰማኒያ ስምንት ነጥብ ሶስት ሚሊዮን ብር በላይ ከሚወጣባቸው ከአምስቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች ውስጥ እንይ ኮንስትራክሽን የሁለቱን ፕሮጀክቶች ጨረታ አሸንፏል። ይህ በእንድህ እንዳለ አምስት ነጥብ ሰባትሶስት ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸውን አምስት የመንገድ ስራ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት ባለስልጣኑ ከአራት ኮንትራክተሮች ጋር ስምምነት ፈጽሟል። አርብ ግንቦት ቀን ሁለት ሽህ ሰባት አመተ ምህረት በባለስልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት በተደረገው የኮንትራት ስምምነት ላይ እንደተገለጸው፣ በአድስ አበባ በሃምሳ ሁለት መንገዶች ላይ የታቀዱትን መንገድ ጠቋሚ ምልክቶች ለመትከል ጨረታውን አሸንፎ ስራውን የተረከበው፣ ዩኢ ኢንደስትሪያል የተባለው ኩባንያ ነው። ከዩኢ ኢንደስትሪያል ጋር ተፎካካሪ በመሆን ቀርበው የነበሩት ጐልድስቶን ኢንተርናሽናል ትሬድንግ አንድ መቶ አርባ አምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር፣ ሲልክ ትሬድንግ ኢንተርናሽናል ደግሞ አንድ መቶ ስልሳ ነጥብ አንድ ሚሊዮን ብር አቅርበው እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። በስምምነቱ መሰረት መንገዱ አምስት መቶ አርባ ቀናት ይጠናቀቃል ተብሏል።
ለአድስ አበባ መንገዶች ጠቋሚ ምልክቶች ለመትከል የአንድ መቶ ስላሳ ሁለት ሚሊዮን ብር ኮንትራት ተፈረመ
Create a short title for the given news content.
የአድስ አበባ ቁጠባ ቤቶች ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ብረት ለመግዛት ተዘጋጅቷል የአድስ አበባ ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ላወጣው ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ቶን የብረት ግዥ ጨረታ፣ ዝቅተኛውን ዋጋ በማቅረቡ ሲ እና ኢ ወንድማማቾች የተባለው አገር በቀል ብረት አምራች ኩባንያ አሸናፊ መሆኑ ታወቀ። ከዚህ ቀደም ሶስት ቢሊዮን ብር በሚጠጋ ወጭ አንድ መቶ ሃምሳ ሽህ ቶን ብረት ለመግዛት ጨረታ ያወጣው ኢንተርፕራይዙ፣ በአሁኑ ጊዜ ለሚገዛው ሁለት መቶ ሃያ ሽህ ቶን ሶስት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር በጠቅላላው ሊያወጣ እንደሚችል ይጠበቃል። በቀደመው ጨረታ መሰረት አሸናፊ ለመሆን የቻለው ኢስት ስቲል ሲሆን፣ ከአንድ መቶ ሃምሳ ሽህ ቶን ውስጥ አንድ መቶ ሃያ አራት ሽህ ለማቅረብ የጠየቀው ዋጋ ሁለት ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ገደማ እንደነበር ይታወሳል። ከሲ እና ኢ ወንድማማቾች በመቀጠል ስላሳ ዘጠኝ ነጥብ አራት ሽህ ቶን የአርማታ ብረት በሰባት መቶ ሚሊዮን ብር ያቀርባል ተብሎ የሚጠበቀው ኢስት ስቲል ሲሆን፣ ስቲሊ አርኤምአይ በበኩሉ አርባ አምስት ነጥብ ዘጠኝ ሽህ ቶን ብረት በስምንት መቶ ስላሳ ሁለት ሚሊዮን ብር ለቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህም ተከትሎም ከዚህ ቀደም በወጣው ጨረታ ሊገዛ የታሰበው አንድ መቶ ሃምሳ ሽህ ቶን ብረት ላይ ተጨማሪ ሰባ ሽህ ቶን ለማከል እንዳስቻለ ገልጸዋል። ከዚህ በኋላ ሲ እና ኢ ወንድማማቾች ድጋሚ በተካሄደው ጨረታ መሰረት መጠናቸው ከአስር እስከ ሃያ ሚሊ ሜትር የሆኑ አርማታ ብረቶችን ለማቅረብ በሰጠው ዋጋ መሰረት አሸናፊ መሆኑ ተረጋግጧል። ከሲ እና ኢ ወንድማማቾች ባሻገር አምስት ያህል ተወዳዳሪወች መሳተፋቸውን መረጃወች ሲጠቁሙ፣ ከአምስቱ ሶስቱ ባቀረቡት ዋጋና መጠን መሰረት ግዥ ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት ሰሞኑን ይፈረማል ተብሎ እንደሚጠበቅ አቶ ተክሉ ገልጸዋል። ኩባንያው ለጨረታ ከቀረበው ጠቅላላ የብረት መጠን ውስጥ ከአንድ መቶ ሃያ ስድስት ሽህ ቶን በላይ በሁለት ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር ለማቅረብ መዘጋጀቱን ለመረዳት ተችሏል። እንደ አቶ ተክሉ ማብራሪያ ከሆነ በአለም ገበያ በታየው ዋጋ ቅናሽ ሳቢያ ኢንተርፕራይዙ ሶስት መቶ ሃያ ሚሊዮን ብር የሚጠጋ ገንዘብ ለማዳን በመቻሉ ጨረታውን በድጋሚ ለማውጣት ተገዷል። የግዥ ህጉ ማናቸውም ከሶስት ሚሊዮን ብር በላይ ግዥ የሚፈጸምባቸው እቃወችና አገልግሎቶች አለም አቀፍ ጨረታ እንድወጣባቸው ያስገድዳል።
አገር በቀሉ ብረት ፋብሪካ ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ጨረታ አሸነፈ
Summarize the following news article into a concise headline.
ባለፈው በጀት አመት በኢትዮጵያ ካሉ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በአስር ዩኒቨርስቲወች ብቻ የሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊየን ብር ጉድለት መኖሩን የጠቅላላ ኦድት ቢሮ ገለጸ። በመቀሌ ዩኒቨርስቲ ብቻ ስልሳ አራት ሚሊየን ብር ጉድለት በመኖሩ በፓርላማ የመንግስት ወጭ አስተዳደርና ቁጥጥር ኮሚቴ ተቋሙን መገሰጹ ታውቋል። የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ግን ወጭው በምክንያት የወጣ ነው በሚል ለማስረዳት ሙከራ ማድረጉን ጋዜጣው የተቋሙን ሃላፊወች ጠቅሶ ዘግቧል። በጠቅላላ ኦድት ሪፖርት መሰረት ባለፈው አመት ብቻ በአስር የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲወች የሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊየን ብር ጉድለት ተገኝቷል። ከፍተኛ የገንዘብ እጥረት አለ በሚባልበት በዚህ ሁኔታ ግን የመንግስት ዩኒቨርስቲወች ከፍተኛ ገንዘብ እያባከኑና የጉድለቱ መጠን ከልክ በላይ መሆኑ ይነገራል። በኢትዮጵያ ካሉ አንድ መቶ ሃምሳ ስምንት የመንግስት ተቋማት ብቻ ባለፈው አመት የሃያ ቢሊየን ብር ጉድለት መገኘቱን የጠቅላላ ኦድት ቢሮ መግለጹ ይታወሳል። ከነዚሁ ዩኒቨርስቲወች መካከል ደግሞ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ ስልሳ አራት ሚሊየን ብር አጉድሏል ነው የተባለው። ፎርቹን አድስ የተባለው ጋዜጣ እንደዘገበው በፓርላማ የመንግስት ወጭ አስተዳደር ቁጥጥር ኮሚቴ ጉድለቱን አስመልክቶ የመቀሌ ዩኒቨርስቲን ተችቷል። ጉድለቱ ከደሞዝ አከፋፈል ጋር በተያያዘ ያለ ደረሰኝ የተስተናገደ በመሆኑ ደረሰኝ ስለሌለው ወጭ እና ያልተወራረደ በሚል የሚገለጽ መሆኑ ነው የተነገረው። በኢትዮጵያ ካሉ አንድ መቶ ሃምሳ ስምንት የመንግስት ተቋማት ብቻ በባለፈው በጀት አመት የሃያ ቢሊየን ብር ጉድለት መኖሩን የጠቅላላ ኦድት ቢሮ ሪፖርት ያመለክታል።
በአስር ዩኒቨርስቲወች ብቻ የሶስት ነጥብ ሰባት ቢሊየን ብር ጉድለት ተገኘ
Write a brief headline summarizing the article below.
መጋቢት አስራ ሁለት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና እስራኤል ውስጥ የሚኖሩ ቤተ እስራኤላዊያን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ቤተሰቦቻቸው እንድመጡላቸው በማለት እሁድ እለት ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በእየሩሳሌም አካሂዷል። ቁጥራቸው በግምት ከሁለት ሽህ በላይ የሚሆኑት ሰላማዊ ሰልፈኞች ለረዥም አመታት ተለይተዋቸው ከኖሩት ቤተሰቦቻቸው ጋር ካለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚገናኙበት መንገድ በአፋጣኝ እንድመቻችላቸው በአጽኖት ጠይቀዋል። ኢትዮጵያዊ ቤተ እስራኤላዊያኑ በኢትዮጵያ ያሉ ቤተሰቦቻቸውን ምስልን በመያዝ መድልወ ይቁም ዘረኝነት ይብቃ የሚልና ሌሎችንም መፈክሮች በማንገብ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጽህፈት ቤት ፊት ለፊት በመሄድ ተቃውሞአቸውን አሰምተዋል። ከሰልፈኞቹ አንዱ የሆኑት አንተየ ቸኮል ወንድማቸውና አባታቸው ለሃያ አመታት በስደተኞች ቢሮ መጉላላታቸውን ገልጸው ከኢትዮጵያ ለሚመጡ ቤተእስራኤላዊያን እንድጉላሉ እየተደረገ ከአሜሪካና ከሩሲያ ለሚመጡት ግን ይፈቀዳል። ይህም በቀላሉ ዘረኝነት ነው ሲሉ ለኤኤፍፒ መግለፃቸውን ጀሩሳሌም ፖስት ዘግቧል።
ቤተ እስራኤላዊያን በእየሩሳሌም የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ
Provide a news headline based on the following text.
አድስ አበባ፣ መስከረም አስር፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሃገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለውን የታሊባን ድፕሎማት ለማብራሪያ መጥራቱ ተሰምቷል። በአንፃሩ በአፍጋኒስታን የኢራን አምባሳደር ሃሰን ካዝሚ ቆሚ ድርጊቱ የሸሪአን ደንብ ያላከበረና አስነዋሪ ነው ሲሉ ይቅርታውን አጣጥለዋል። በቴህራን የታሊባን ተወካይ ፋዛል ሞሃመድ ሃቃኒ ድርጊቱ የግለሰቡን የግል ስነ ምግባር እንጅ የታሊባንን አቋም አይወክልም ሲሉ አስተባብለዋል። የታሊባን የሃጅና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ምክትል ሚኒስትር አዚዙርማን መንሱር ለማብራሪያ የተጠሩት በቴህራን በተዘጋጀ ጉባኤ ላይ የኢራን ብሄራዊ መዝሙር ሲዘመር ከመቀመጫቸው ባለመነሳታቸው ነው ተብሏል። የድፕሎማቱ ድርጊት የሃገሪቱን ብሄራዊ ክብር የነካ ነው በሚል የኢራንን ባለስልጣናት ክፉኛ ማስቆጣቱ ነው የተነገረው። ድፕሎማቱ ብሄራዊ መዝሙሩ ሲዘመር ተነስተው ክብር ባለመስጠታቸው ይቅርታ መጠየቃቸውንም አሙ ቲቪ ዘግቧል። ድርጊቱ የሁለቱን ሃገራት ድፕሎማሲያዊ ግንኙነት ሊያሻክር እንደሚችልም ተመላክቷል።
ኢራን የሃገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለችውን የታሊባን ድፕሎማት ለማብራሪያ ጠራች
Provide a news headline based on the following text.
አድስ አበባ፣ ጥቅምት ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ በጅግጅጋ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በመርሃ ግብሩ አመራሮቹ በጅግጅጋ ከተማ አድስ እየተገነቡ እና ጥገና እየተደረገላቸው የሚገኙ የአስፓልት መንገዶች ያሉበትን ደረጃ ተመልክተዋል። በጉብኝት መርሃ ግብሩ የክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ አብዱረህማን ኢድን እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችም ተሳትፈዋል። በዚህ ወቅትም አቶ ሙስጠፌ የተጀመሩ ስራወች በተያዘላቸው ጊዜ ገደብ ውስጥ እንድጠናቀቁ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ማሳሰባቸውን የሶማሌ መገናኛ ብዙሃን ኤጀንሲ ዘግቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
አቶ ሙስጠፌ በጅግጅጋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
Write a brief headline summarizing the article below.
ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት አድስ አበባ፣ የካቲት ሃያ ስምንት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አንድ መቶ አምስት ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር በቁጥጥር ስር ማዋሉን የቡራዩ ከተማ ፖሊስ አስታወቀ። በወቅቱ በቡራዩ ከተማ አሸዋ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በተደረገ ፍተሻ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያውን በቁጥጥር ስር ለማዋል ሲባል ከስፍራው ተሽከርካሪውን በመሸሽ ለማምለጥ በመሞከር ላይ እያሉ በተደረገ ክትትል በአምቦ ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም አስታውቀዋል። በቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የጸጥታ ማረጋገጥ የስራ ሂደት ባለቤት ኢንስፔክተር አንተነህ ጌታነህ እንዳስታወቁት፥ የጦር መሳሪያወቹ ከህብረተሰቡ በደረሰ ጥቆማ የቡራዩ ከተማ ፖሊስ፣ ልዩ ሃይል እና የብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት በጋራ በሰሩት ስራ ትናንት በግምት ከሌሊቱ ስድስት ሰአት እስከ ስምንት ሰአት ገደማ መካከል ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት። ከቡራዩ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው፥ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያወቹ በትናንትናው እለት ሌሊት ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት። ከዚህ በተጨማሪም ከአይሱዙ ኤፍ ኤስ አር የጭነት ተሽከርካሪው ፊት በመሄድ ሁኔታወችን ሲያመቻች የነበረ አንድ ዶልፊን ሚኒባስ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር መዋሉንም አስታውቀዋል። በዚሁ መሰረት ለውዝ ጭኖ በነበረ አይሱዙ ኤፍ ኤስ አር የጭነት ተሽከርካሪ ላይ አርባ ሁለት ታጣፊና ስልሳ ሶስት ባለሰደፍ በድምሩ አንድ መቶ አምስት ክላሽንኮቮች፣ ዘጠና አምስት የክላሽንኮቭ መጋዝኖች እና አምስት ጥይት በቁጥጥር ስር ውሏል ብለዋል። ከጋምቤላ ክልል ወደ አማራ ክልል በርካታ የጦር መሳሪያወችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው ተሽከርካሪም የጸጥታ አካላት በጥምረት በሰሩት ስራ ትናንት ሌሊት ላይ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነግሯል። በሙለታ መንገሻ በርካታ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያወችን ጭኖ ወደ አድስ አበባ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ በቁጥጥር ስር ዋለ ሰባት ሁለት ሽህ ሶስት መቶ ስልሳ ሁለት።
በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ አንድ መቶ አምስት ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
6