Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
instruction
stringclasses
5 values
extractive_text
stringlengths
516
1.52k
summary
stringlengths
30
68
Generate a news headline for the following article.
ሶስት መቶ ሰማኒያ ዘጠኝ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊወች ህብረት በውሸት ድሞክራሲ መጋረጃ ስር ተከልሎ አገሪቱን የሰቆቃና የበደል አውድማ ያደረገው የወያኔ የነፍስ ገዳዮች ቡድን በሙስሊሙ ህብረተሰብ የጀመረውን የድብደባ፣ የእስራትና የግድያ ዘመቻ አድማሱን በማስፋት በኦሮሞ፣ በአማራ፣ በኮንሶ፣ በጋምቤላ፣ በኦጋደን፣ በሶማሌና በሌሎችም ላይ በማፋፋም ላይ ይገኛል። ኢብሲ ትናንት አሸባሪ እያላ የወንጀል ክምር ሲጭንባቸው የነበሩትን ኦሮሞወች በመሞታቸው ዛሬ ሙሾ ደርዳሪ ሆኖ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለ ነው። ወያኔ የኦሮሞ ልጆችን ጉድጓድ ውስጥ በጥይት እየቆላ አስገብቶ ከገደለ በኋላ ለቅሶ ላይ ነኝ ኑና ድረሱኝ ብሎ አውጃል። ድርና ማጉ ክፋትና ጭካኔ የሆነው የወያኔ መንግስት ሁለት ሁለት ሽህ ከላይ በሄሊኮፕተር ከታች የእሩምታ ተኩስ በመክፈት ባህላዊውን የኤሬቻ በአል በሰላም በማክበር ላይ በነበሩ ኦሮሞ ወንድሞችንና እህቶቻችን ላይ አስከፊ እልቅት አድርሷል። ከተገደሉት ወገኖቻችን ሃዘን ባልተናነሰ ሁኔታ ያቃጠለንና ያንገበገበን እነዚህ ነፍሰ ገዳይ አውሬወች ሶስት ቀን ብሄራዊ ሃዘን ተቀምጠናል ማለታቸው ነው። የአንድ አገር ዜጋ በሃይማኖት፣ በዘርና በጎሳ እየተፈረጀ የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ሲካሄድበት በዝምታ የምትመለከቱ የህብረተሰብ አካሎች ዳር ቁሞ የወገንን ፍጅት እንደ ቲአትር የምትመለከቱበት ወቅት ማለፉን ተገንዝባችሁ ወደ ህዝብ ጎራ ተቀላቅላችሁ የሚጠበቅባችሁን አበርክቱ። የፌደራል ፖሊስ በጥፊ ቢመቱትም ዝም ይላል የሚለው፣ ምናልባት ከራሳቸውና ከካድሬወቻቸው ባሻገር ማንንም ሊያሞኝ የማይችለው የጠቅላይ ሚኒስተር ሃይለ ማርያም አባባል፣ የወያኔ ስራአት ከላይ እስከታች የውሽት ማሰሮ መሆኑን የሚያሳብቅ እንጅ ከማንም ጆሮ አይገባም። ነገ እንደ ጤዛ ከሚበን የወያኔ የጨካኞች ቡድን ጋር መተባበርና ከትውልድ ትውልድ አብረው ከኖሩትና ወደፊትም ከሚኖሩት ህዝብ ጋር አለመወገን ትዝብት ብቻ ሳይሆን ቂም አስቋጥሮ በተጠያቂነት መዘዝ ሊያስከትል ይችላል። ይህ ወራዳ ሽንገላቸው ለሰው ልጅ ህይወትና ለህዝብ ያላቸውን ንቀት የሚያሳይ ነው። ትግላችን እስከድል ደጃፍ በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል ድምፃችን ይሰማል አላሁ አክበር የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊወች ህብረት።
የወያኔ የግፍ መጥረቢያ የአምባገነንነቱ ጉቶ መፈንቀያ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊወች ህብረት
Provide a news headline based on the following text.
ኢሳት ዜና ከአለፈው ምርጫ ጋር ተያይዞ ፣ የአካባቢው ህዝብ የስርአቱ ደጋፊ አይደለም፣ በምርጫውም ለመሳተፍም ሆነ ከመንግስት ጎን ለመቆም ፍላጎት አላሳየም በሚል የበቀል እርምጃ እንደተወሰደባቸው የአካባቢው ተወላጆች፣ የልዩ ሃይል አባላት በወሰዱት የጭካኔ እርምጃ እስካሁን በመንጌ ወረዳ ሰወች መገደላቸውን ገልጸው፣ ግጭቱ ወደ ዳቡስ አካባቢም የተዛመተ በመሆኑ የሟቾቹ ቁጥር ከፍተኛ ሊሆን እንደሚችል ተናግረዋል። በአካባቢው የተቃዋሚ ፓርቲወች በአለፈው ምርጫ እንዳይሰተፉ የተከለከሉ ሲሆን፣ ህዝቡም ይህን ተከትሎ በምርጫው ላለመሳተፍ አቋም ወስዶ ነበር። በመንጌ ከተማ አካባቢ በነበረ የአርብ ቀን ገበያ ላይ በተወሰደው አሰቃቂ እርምጃ ወደ ተለያዩ አካባቢወች በተለይም ወደ ሜዳ ኦዶ ከተማና ዳቡስ አካባቢ ወደ ሚገኙ መልስተናኛ ከተሞች በሸሹት ግለሰቦች ላይ እርምጃ ተወስዷል። በአካባቢው አሁንም ውጥረት ሰፍኖ እንደሚገኝ ነዋሪወች ገልጸዋል። ኢሳት ታጠቂወች በወሰዱት እርምጃ ሰወች መገደላቸውን፣ ከሟቾቹ ውስጥ አምስትቱ ህይወታቸው ያለፈው እስር ቤት ከተወሰዱ በኋላ በምግብ ተመርዘው መሆኑንና ሃምሳ ስድስት ሰወች በመንጌ ወረዳ በአሶሳ ሆስፒታል በህክምና ላይ መሆናቸውን እንድሁም ሃምሳ አራትቱ ሰወች መታሰራቸውን፣ የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄን በመጥቀስ ዘግቧል።
በቤንሻንጉል ጉሙዝ የተገደሉት ሰወች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊጨምር እንደሚችል ነዋሪወች ተናገሩ
Write a brief headline summarizing the article below.
አድስ አበባ፣ ጥር አምስት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ ካለፉት አመታት አንፃር በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እድገት ማስመዝገቡን የአፋር ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። በተጠናቀቀው ስድስት ወር የባለሃብት ቁጥር መጨመሩን እና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴውም ከሌላው ጊዜ አንፃር እድገት እያሳየ መሆኑን ገልጸዋል። በስድስት ወሩ የኢንቨስትመንት ፈቃድ የወሰዱ ከስልሳ ዘጠኝ በላይ ባለሃብቶች ሶስት ነጥብ ስምንት ቢሊየን ብር ገደማ ካፒታል ማስመዝባቸውንም ነው የገለጹት። በዚህም በተለያዩ ዘርፎች ለሁለት ሽህ ዘጠኝ መቶ ሰባ ሰባት ገደማ ወገኖች ቋሚ የስራ እድል መፈጠሩን ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል። ይህም ካለፈው ሙሉ አመት አንፃር የዚህኛው በጀት አመት ስድስት ወር የተሻለ የኢንቨስትመንት ፍሰት የታየበት መሆኑን ያሳያል ነው ያሉት። በኮሚሽኑ የኢንቨስትመንት ማበረታቻ እና መረጃ ዳይሬክተር ኢድሪስ ኢስማኤል ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳሉት፥ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቀዛቅዞ የነበረው ኢንቨስትመንት በያዝነው በጀት አመት ተነቃቅቷል። ይህም በአካባቢው የሰላም አየር መንፈሱን ተከትሎ ኮሚሽኑ ባለሃብቶችን ለመሳብ እና የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴው እንድነቃቃ ያከናወናቸው ተግባራት ውጤት መሆኑን ነው ያመላከቱት። ባለሃብቶችን ከመሳብ አኳያ ባለፈው ሙሉ አመት ሃምሳ ስድስት ነጥብ ዘጠኝ እንደነበር አስታውሰው በዚህኛው በጀት አመት ስድስት ወር ግን ስልሳ አንድ ነጥብ ዘጠኝ መድረሱን ነው የተናገሩት። በዚህም በያዝነው በጀት አመት በተጠናቀቀው ስድስት ወር ከስልሳ ዘጠኝ በላይ ባለሃብቶች በግብርና፣ በስንደ ልማት፣ በጨው ማምረት፣ በእንስሳት እርባታ እና በመኖ ማቀነባበር ዘርፎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን ተናግረዋል። ኢንስታግራም፦ ቲክቶክ፦ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
በአፋር ክልል የኢንቨስትመንት ፍሰቱ ካለፉት ጊዜያት አንፃር እያደገ መሆኑ ተመለከተ
Write a brief headline summarizing the article below.
ወጣቷ አጥቂ ቤዛዊት ታደሰ በጉልበቷ ላይ በደረሰ ጉዳት ከሜዳ ከራቀች ሶስት ወራት ያለፋት ሲሆን ወደ ሜዳ ለመመለስ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋት ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፃለች። ተጫዋቿ የጌድኦ ድላ አድስ ፈራሚ ብትሆንም ክለቡ እስካሁን ከጎኔ አይደለም ስትልም ቅሬታዋን ገልፃለች። በሁለት ሽህ የውድድር ዘመን አድስ አበባ ከተማ በመጫወት ያሳለፈችው ተጫዋቿ የመድናይቱን ክለብ በክረምቱ የዝውውር ወቅት ወደ ጌድኦ ድላ ማምራት ብትችልም በዝግጅት ወቅት ከክለቧ ጋር በልምምድ ላይ ሳለች ከጉልበቷ በታች ጉዳት ገጥሟት ከሜዳ ከራቀች ወራቶችን አስቆጥራለች። ሆኖም እየባሰብኝ መጣ፤ ለህክምና ወደ ካድስኮ ሆስፒታል አምርቸ ሰርጀሪ መሰራት አለብሽ ተብያለሁ። አሁን ቀጠሮ ተይዞልኛል፤ ለመታከም ደግሞ እኔ ከአቅሜ በላይ ስለሆነ ሁሉም ከጎኔ ሆኖ ወደ እግር ኳስ እንድመልሰኝ እና እንድረዳኝ በፈጣሪ ስም እማጸናለሁ። ከጉልበቴ በታች አሸማቀቀኝ፤ በሂደት ግን ልምምድ እየሰራሁ እየዳንኩ መስሎኝ ነበር። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተስፋ ከተጣለባቸው ሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች መካከል አንዷ የሆነችው ፈጣኗ የአጥቂ እና የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ቤዛዊት ታደሰ በሁለት ሽህ ዘጠኝ ክረምት ደቡብ ክልልን ወክላ በመላው ኢትዮጵያ ውድድር ስትጫወት ባሳየችው እንቅሴቃሴ በዛኑ አመት በደደቢት የመጫወት እድልን አግኝታ እስከ ሁለት ሽህ አስር መቆየት ችላለች። የተጎዳውት በዝግጅት ላይ እያለው ነው። ተጫዋቿ ህክምና ለማድረግ ያሰበች ቢሆንም የህክምና ወጭው ከአቅሜ በላይ ነው። ቤዛዊት ታደሰን ለመርዳትኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤዛዊት ታደሰ ዳኘ አንድ ሚሊዮን ቢሊዮን ሚሊዮን ሃያ ሽህ አራት መቶ ሃያ ስድስት።
ቤዛዊት ታደሰ ወደ እግር ኳስ ለመመለስ ድጋፍ ትሻለች
Generate a news headline for the following article.
ለሚድያወች መስፋፋትና እድገት ማነቆ ሆኗልበሃገሪቱ ያለው የህትመት ኢንዱስትሪ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑን አንድ ጥናት ያረጋገጠ ሲሆን ለሚድያወች መስፋፋትና እድገትም ማነቆ እየፈጠረ ነው ተብሏል። በደርግ ዘመን ትልቁ የኢንዱስትሪ ማነቆ ሳንሱር ቢሆንም ለማተሚያ ቤቶች ስራ ማስኬጃ በልዩ ትኩረት ከፍተኛ በጀት ይመደብ ነበር ያሉት ጥናት አቅራቢው መፃህፍትና ጋዜጦችም በብዙ ኮፒ ታትመው ይሸጡ እንደነበረ አስታውሰዋል። በንጉሱ በደርግና በአሁኑ መንግስት በህትመት ኢንዱስትሪው ላይ የታዩ ለውጦች በጥናቱ የተዳሰሱ ሲሆን በንጉሱ ዘመን የተሻለ የህትመት ኢንዱስትሪ መስፋፋት ታይቶ ነበር ተብሏል። መንግስት ፊት የነሳው የሃገሪቱ ኢንዱስትሪ የህትመት ዘርፍ መሆኑን በአጽንኦት የጠቆሙት አጥኝው የትምህርት ሚኒስቴርን የመማሪያ መጽሃፍት እንኳ ለማሳተም በወጣው አለማቀፍ ጨረታ በሃገሪቱ አሉ ከሚባሉ ያህል ማተሚያ ቤቶች አንዱም እንኳ በስራው መሳተፍ ባለመቻሉ ከእንግሊዝ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከህንድ ከቻይና እና ኡጋንዳ የመጡ ኩባንያወች ጨረታውን አሸንፈው መጽሃፍቱን እንዳሳተሙ ጠቁመዋል። በተለይ እንደ ማክሚላን ቡክስ ኦክስፎርድ የመሳሰሉ የውጭ ትላልቅ የህትመት ኩባንያወች በኢንዱስትሪው ተሳታፊ የነበሩ መሆናቸው መልካም አጋጣሚ እንደነበር በጥናቱ ተጠቁሟል። የህትመት ዋጋ መናርና መንግስት ዘርፉን አለመደገፉ በአንድ ወቅት በርካታ መጽሃፍትን በማሳተም የሚታወቁ ታላላቅ የህትመት ኩባንያወችን ከስራ ውጭ እያደረገ መሆኑን ጥናት አቅራቢው ጠቆመዋል። በደርግ ዘመን አንድ መጽሃፍ እስከ ሽ ኮፒ ይታተም ነበረ በአሁኑ ወቅት በመቶ የሚሆኑ መጽሃፍት በአማካይ ከሽህ ሽህ ኮፒ ብቻ እንደሚታተሙ ጥናቱ አመልክቷል። በደርግ ስርአት አድስ ዘመን እና ሄራልድ ጋዜጦች በቀን ከ ሽህ እስከ ሽህ ኮፒ ይታተሙ የነበረ ሲሆን ዛሬ እነዚህ ጋዜጦች ከ ሽህ እስከ ሽህ ኮፒ ብቻ እንደሚታተሙ ተጠቅሷል። በምሳሌነትም ሻማ ቡክስ የተሰኘው አሳታሚ ድርጅትከፊሎቹን የመጽሃፍት መደብሮቹን እስከ መዝጋት መድረሱን ሌሎችም ከማተሚያ ቤትነት ወደ ፎቶ ቤትነት የተቀየሩ እንዳሉ ተጠቁሟል። ያሉ ሲሆን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽቤት ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው ረዳ በበኩላቸው በዘርፉ ያሉት ማነቆወች ተለይተው መፍትሄ የሚሹ መሆናቸውን በመግለጽ መንግስት ኢንዱስትሪውን ከውድቀት ለመታደግ የተቻለውን ያደርጋል ብለዋል።
የህትመት ኢንዱስትሪው በከፍተኛ አደጋ ውስጥ ነው ተባለ
Provide a news headline based on the following text.
ሚያዝያ አስራ ዘጠኝ ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የህወሃት የልማት ድርጅት ኢፈርት ንብረት የሆነው መሶቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ላለፉት ሶስት አመተት ያለተቀናቃኝ በከፍተኛ ዋጋ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ሲያቀርብ ከቆየ በኋላ ስራውን አቋርጧል። በህወሃት ባለስልጣናት ተጽኖ ያለምንም ጫረታ ያሸነፈው መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ትራንስ እና ጉና በሚባሉ የህወሃት የትራንስፖርት ድርጅቶች ስሚንቶ ወደ ግድቡ በማመላለስ ባለፉት አመታት ቢልዮን ሚልዮን ሽ ብር ገቢ አግኝቷል። ህወሃት በመሰቦ በትራንስ በጉና ድርጅቶች በቀጥታ ከአባይ ግድብ ግንባታ ተጠቃሚ ሲሆን የወይዘሮ አዜብ መስፍን የእህት ልጅ የሆኑት የወይዘሮ አኪኮ ስዩም ንብረት የሆነው ኦርኪድ ኩባንያ ደግሞ ማሽነሪወችን ያቀርባል። ከ አመታት በፊት መሶቦ ፋብሪካ የማስፋፍያ ስራውን ሃንፊ ለሚባል የቻይና ኩባንያ በ ቢሊዩን ብር ወይም ሚሊዩን ዶላር በመስጠት ምርቱን አሁን በቀን ከሚያመርተው ሽ ኩንታል ስሚንቶ ወደ ሽ ኩንታል ስሚንቶ ለማሳደግ እቅድ ነድፎ ነበር። መሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካ በ ሚሊዩን ብር የተከፈለ ካፒታል ከመቀሌ ኪሜ እርቆ በሚገኝ ስፍራ ላይ በፈረንጆች አቆጣጠር በ የተመሰረተ ነው። ህወሃት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚያሰሯቸው ፕሮጀክቶች ስሚንቶከመሶቦ እንድገዙ በማድረግ ኪሳራውን በህዝብ ሃብት ለመሸፈን መሞከሩን የውስጥ ምንጮች ይናገራሉ። የፋብሪካው ርቀት በመላ ሃገሪቱ ምርቶቹን ለማከፈፈልና መሸጥ አላስቻለውም ነበር። ሽ መቶ ቆሚ ሰራተኞች ኮንትራት ሰራተኞችና ጊዜያዊ ሰራተኞች ያሉት መሰቦ በአመት ሽ ቶን ስሚንቶ ያመርታል። መሰቦ የሲሚንቶ ፋብሪካ ሲቋቋም የደንበኛ ጥናት ባለማካሄዱ ለብዙ አመታት በኪሳራ ተንቀሳቅሷል። የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽንም እንድሁከግድቡ ግንባታ ከፍተኛ ገንዘብ ያገኛል።
መሰቦ ስሚንቶ ለአባይ ግድብ ስሚንቶ ማቅረቡን ማቋረጡ ተሰማ
Summarize the following news article into a concise headline.
ግድያ አፈና ቶርቸር ረሃብ የጅምላ ጭፋጨፋ ስኬትበቅርቡ ሃይለማርያም ደሳለኝ እንደ እርሱ አሽከር ለሚባለው የኢህአደግ ሸንጎ ንግግር ሲያደርግ ኢህአደግ የወሰዳቸውና እየወሰደ ያለው እጅግ አረመኔነት የተሞላበት አሰራር የሚደነቀ መሆኑን አስታውቋል። ድህነትና ረሃብ የሚፈጀውን ህዝብ እየመሩ ማሽካካት ከነተበ አእምሮ ባለቤቶች የሚሰማ የትእቢት ጣር ነው ሲሉ ለጎልጉል አስተያየት የሰጡ እንደሚሉት ሃይለማርያም የኮሪዶር ወሬና ያደባባይ ዜና መለየት እስኪሳነው ድረስ ታውሯል ሲሉ ይነቅፉታል። የዝግጀት ክፍላችን ይህንን ጉዳይ አስመልክቶ አስተያየት ለሚልኩ ሁሉ በሩ ክፍት ሲሆን ለተጠቀሰው የሃዋሪያት ቤተክርስቲያን ኦፊሳላዊ ጥያቄ እንደሚያቀርብ ከወድሁ ለማሳወቅ ይወዳል። እናት ልጇ አስከሬን ላይ ተቀመጣ በምትገረፍበት ህዝብ በጅምላ በሚጨፈጨፈበት አገር መሪ መሆን አንገት የሚያስደፋ መሆን ሲገባው ደረት ገልብጦ አለም ጠንካራ ናችሁ አለን ማለት የስብእና መገልማት ነው ሲሉ ተቃውሞ ያሰሙ ጥቂት አይደሉም። ሃይለማርያምን አውቀዋለሁ የሚሉ አስተያየት ሰጭ እርሱን አባል አድርጋ የምትጓዝ የሃዋርያት ቤተክርስቲያን ዝምታን መምረጧ አሳዛኝ እንደሆነ አመልክተዋል። ኢህአደጎችን ልክ እንደ መንደር ቡድን ኳስ ተጫዋቾች የመሰሏቸው አስተያየት ሰጭ ህፃናት የበረኪና ዋንጫ ከወሰዱ በኋላ ወንዳታ እየተባባሉ እንደሚሞከሻሹት ሁሉ ኢህአደጎችም ጠንካራ ተባልን ብራቮ ወንዳታ ጫር እየተባባሉ የሚማማሉ በደምና በዝርፊያ የሰከሩ እስከ አፍንጫው የታጠቁ የተሰበሰቡበት የባንዳወችና የተላላኪወች ማህበር ነው ብለዋል። እኒሁ ክፍሎች ሰሞኑንን ራሳቸው የሰየሟቸውን የሃይማኖት አባቶች ስብስበው ያስተላለፉት የሰላም ጥሪ አሁንም ካላቸው የታወረ አስተሳሰብ የሚመነጭ ማታለል እንደሆነ ተጠቁሟል። በአስር ሽህ የሚቆጠሩ ወገኖችን በግፍ አስሮ የሚያሰቃይ አገዛዝ ራሱን በጥንካሬ ሲፈርጅ መስማት አሳዛኝና አሳፋሪ እንደሆነ የሚጠቁሙ እንዳሉት ግድያ አፈና ማሰቃየት ረሃብ የጅምላ ጭፋጨፋ ስኬት ተብሎ ሲቀርብ የሚያዳምጥና የሚያጨበጭብ ሸንጎ ህይወት የሌለው በድን ነው ቢያንስ ለማስመሰል እንኳን የሚከራከር ሰው አለመታየቱ የስርአቱ የመገልማት ውጤት ነው ሲሉ አስተያየታቸውን የላኩልን ገልጸዋል። ሃይለማርያም አሁን ድረስ በቤተክርስቲያኒቱ አባልነት ታቅፎ የተያዘ መሆኑንን የጠቆሙት አስተያየት ሰጭ ቤተክርስቲያን በገሃድ ህዝብ ላይ የጦርነት አዋጅ ያወጀን ሰው ተሸክማ ስትሄድ ዝምታ አግባብ አይደለምና ምእመናን ይህንን ጥያቄ በማንሳት አስቸኳይ መልስ እንድሰጣቸው ሊጠይቁ ይገባል። ይህንን ጽሁፍ ለመጠቀም የሚፈልጉ ሁሉ የዚህን ጽሁፍ አስፈንጣሪ ወይም የድረገፃችንን አድራሻ አብረው መለጠፍ ከጋዜጠኛነት የሚጠበቅና ህጋዊ አሰራር መሆኑን ልናሳስብ እንወዳለን።
በሚገዛው ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጀ አገዛዝ ተግባሩን ስኬት ሲል ገመገመ
Summarize the following news article into a concise headline.
አድስ አበባ፣ መስከረም ሃያ ሰባት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር እና ነዋሪወች ለመከላከያ ሰራዊት ከአርባ ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የተረከቡት የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት መምሪያ ሃላፊ ጋሻው አስማሜ በበኩላቸው በግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንድቀጥል መጠየቃቸውን በብልጽግና ፓርቲ የሰሜን ሸዋ ዞን ጽህፈት ቤት መረጃ አመላክቷል። የጋምቤላ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ሃለፊ ኡቦንግ ኡቶው ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት ከህዝቡ እና አመራሩ የተሰበሰበውን አምስት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አድርገናል። እንድሁም የጋምቤላ ክልል ለመከላከያ ሰራዊት አምስት ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ብር ግምት ያለው አንድ መቶ የእርድ ሰንጋወች፣ በጎች እና ፍየሎችን ጨምሮ ሌሎች ምግብ ነክ ድጋፎችን አድርገዋል። ድጋፉ ከዞኑ ነዋሪወች፣ ከዞን፣ ከተማ እና ወረዳ አስተዳደሮች የተሰበበ ሲሆን ሃምሳ ዘጠኝ የእርድ ሰንጋወች፣ ዘጠኝ መቶ ሰማኒያ አንድ በግና ፍየሎችን ጨምሮ ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ድጋፎችን ያካተተ ነው። የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ሃላፊ እንግዳሸት በጋሻው ድጋፉን ሲያስረክቡ እንደገለጹት የሸዋ ህዝብ የኢትዮጵያን ሰላም ለማረጋገጥ ለተሰለፈው መከላከያ ሰራዊት ደጀንነቱ አጠናክሮ ይቀጥላል። ድጋፉን የመከላከያ ሚኒስትር ደኤታ ማርታ ሊዊጅ ተረክበዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን እና ነዋሪወች ለመከላከያ ሰራዊት ከአርባ ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ
Summarize the following news article into a concise headline.
ሃምሌ ሃያ ስድስት ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜናበአድስ አበባ እና በአድስ አበባ ዙሪያ ባሉ ከተሞች የሚኖሩ ሙስሊም ማህበረሰብ ዛሬ ከቀኑ ሰአት ተኩል ጀምሮ በአንዋር መስጊድ በመሰባሰብ የአርብ ስገደት ካደረጉ በኋላ ሰላማዊ ተቃውሞወችን ቀጥለው ውለዋል። ቁጥራቸው ከ መቶ ሽ በላይ ሙስሊሞች የሚወርደው ዶፍ ዝናብ ሳይበግራቸው ከጸሎት በኋላ ለደቂቃወች ነጭ ማህረብ ጨርቅ ነጭ ሶፍት ወረቀት በማውለብለብ ሰላማዊነታቸውን ያሳዩ ሲሆን እጅ ለእጅ በመያያዝ አንድነታቸውን ገልጸዋል። ዘጋቢያችን ያነጋገረው አንድ ሙስሊም እኛ መንግስት እንደሚለው አሸባሪወች ሳንሆን በመንግስት ኢፍትሃዊ ተግባር ተሸባሪወች ነን ሰላማዊ መሆናችንን ዛሬ ነጭ ለብሰን አሳይተናቸዋል ብሎአልየፌደራል ፖሊስ አባላት በትላልቅ መኪኖች ላይ ሆነው ሲጠብቁ ታይተዋል። ተንበርክከው እጃቸውን ወደ ላይ በመዘርጋት በፈጣሪያቸው እንደሚተማመኑ የሚመኩትም በፈጣሪያቸው መሆኑን አሳይተዋል ይላል ዘጋቢያችን። አፋቸውን በጨርቅ በማሸግ እጃቸውን በካቴና እንደታሰሩ በማስመሰል የመንግስት ፌደራል ፖሊስ ያደረሰባቸውን ድብደባ እስርና አፈና በምልክት ገልጸዋል። የሙስሊም መሪወች ቢታሰሩም ትግሉ እየተጠናከረ ከመሄድ ውጭ የመንግስት ባለስልጣናት እንደሚሉት እየቀዘቀዘ አልሄደም። የፌደራል ጉዳዮች ሚኒሰትር የሆኑት አቶ ሽፈራው ተክለማርያም ሰሞኑን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሙስሊሙ ተረጋጋቶ ጸሎቱን እያካሄደ ነው በማለት ተቃውሞ እንደሌለ ለማሳመን ሞክረዋል።
ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በአንዋር መስጊድ ሰላማዊ ተቃውሞወችን ቀጥለው ዋሉ
Summarize the following news article into a concise headline.
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ቀዳሚ ከሚባሉት ስድስት የግል ባንኮች ውስጥ አንዱ ሆኖ ዘልቋል። በበጀት አመቱ የተደረሰበት የብድር ክምችት ሰባት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን ብር ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ ከሁሉም ዘርፎች የበለጠውን ብድር ያገኘው አምራች ኢንዱስትሪው ነው። የባንኩ የሁለት ሽህ ስምንት በጀት አመት የትርፍ መጠንም ከታክስ በፊት አራት መቶ ሃምሳ ስምንት ሚሊዮን ብር ሲሆን፣ ይህ ትርፍ ከፍተኛ የትርፍ መጠን ካስመዘገቡ ከስድስቱ የግል ባንኮች ዝርዝር ውስጥ የሚያሰልፈው ሆኗል። ወጭና ገቢውን በተመለከተ በሪፖርቱ እንደተጠቀሰው፣ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሁለት ሽህ ስምንት በጀት አመት አጠቃላይ ገቢው አንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር ነበር። ከጠቅላላ ብድሩ ውስጥ አብጫው ለአገር ውስጥ ንግድና አገልግሎት ያዋለው ሌላው ባንክ ቡና ኢንተርናሽናል ሲሆን፣ ለዚህ ዘርፍ የሰጠው ብድር የሃያ ሶስት ነጥብ ስምንት በመቶ ድርሻ ይዟል። የ ነጥብ አምስት በመቶ እድገት የታየበት የባንኩ ጠቅላላ ሃብት፣ በሁለት ሽህ ሰባት በጀት አመት ወቅት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ብር እንደነበር የባንኩ መረጃ ያሳያል። በተጣራ ትርፍ ረገድም ባንኩ የ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ብር ወይም የአምስት ነጥብ ስምንት በመቶ እድገት አሳይቷል። ከባንኩ የሁለት ሽህ ስምንት በጀት አመት አመታዊ ሪፖርት መገንዘብ እንደሚቻለው ከሌሎች ባንኮች የተለየ በኢንዱስትሪ ዘርፍ ውስጥ ያከናወነው ነው። ለአብነት ህብረት ባንክ ከፍተኛውን ወይም ሃያ ነጥብ ሰባት በመቶ የሚሆነውን ብድር የሰጠው ለወጭ ንግድ ዘርፍ ነው። የባንኩ የተከፈለ ካፒታል በአሁኑ ወቅት አንድ ነጥብ አምስት ቢሊዮን ደርሷል።
ንብ ባንክ ከግል ባንኮች ይልቅ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ አበዳሪ ሆኖ ተገኝቷል
Generate a news headline for the following article.
የኢህአደግ ስራ አስፈፃሚ ያወጣው መግለጫ ህዝብን ለማታለል ያለመና ከዚህ ቀደም ካወጣቸው መግለጫወች የተለየ አለመሆኑን አስተያየታቸውን ለኢሳት የሰጡ ምሁራንና ፖለቲከኞች ገለጹ። በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ፖለቲካዊ ቀውስ የኢህአደግ አመራር ሙሉ ሃላፊነትን እወስዳለሁ ሲል በመግለጫው ማስፈሩ ከቃላት ጋጋታ ያልዘለለ ነው ሲሉም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። የህግ ባለሙያው ዶክተር ፍጹም አቻምየለህ ለኢሳት እንዳሉት ይህ አገላለጽ በውስጣቸው ያለውን መከፋፈል ለመሸፋፈን የተጠቀሙበት ዘደ ነው። ምክንያታቸውን ሲገልጹም ኢህአደግ ላለፉት ሃያ ስድስት አመታት ተመሳሳይ መግለጫ አውጥቶ በተግባር ግን የተለየ ለውጥ የለም ነው ያሉት። እንድያውም ህዝቡ ለመብቱ የሚያካሂደውን ትግል በሃይል ለመቸፍለቅ መዛቱን ነው የተናገሩት። በአሜሪካ አንድኮት ኮሌጅ የአለም አቀፍ ህግና የሰብአዊ መብት መምህር ዶክተር ሰማህኝ ጋሹ በበኩላቸው የኢህአደግ መግለጫ በአብዛኛው ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አላገኘም ብለዋል። ለአድሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተር አቶ ኦባንግ ሜቶ በበኩላቸው ከቃል ይልቅ ተግባር ካልቀደመ የቃላት ጋጋታ ምንም አይጠቅምም ነው ያሉት። መግለጫውም ገዥው ፓርቲ ከህዝብ የተነጠለ መሆኑን ከማብራራት ያለፈ ስለመፍትሄው ያለውም ነገር የለም ብለዋል። የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ኦፌኮ ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጥሩነህ ገምታ ለኢሳት እንደገለጹት የኢህአደግ መግለጫ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ቀውስ የሚፈታ ሳይሆን የሚያባብስ ነው። ሁሉም አስተያየት ሰጭወች እንደሚሉት በኢትዮጵያ እውነተኛ ለውጥ ሊመጣ የሚችለው ህዝቡ ትግሉን ሲያጠናክርና ለነፃነት የሚያደርገውን ጉዞ በተፋጠነ ሁኔታ ሲቀጥል ብቻ ነው።
የኢህአደግ ስራ አስፈፃሚ መግለጫ ህዝብን ለማታለል ያለመ ነው ተባለ
Write a brief headline summarizing the article below.
የሳውድ ልኡሎችና ባለስልጣናት በአገሪቱ ዋና ከተማ ሪሃድ የሚገኙ ሽ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ሰሞኑን እንደጐበኙ ተገለጸ። በሪያድ ከተማ በ ፕሪስት ኖር ኢስት ሪሃድ ዩኒቨርሲቲ ጊዜያዊ መጠለያ ተሰጥቷቸው የሚገኙትን ኢትዮጵያውያን የጐበኙት ልኡል ካህሊድ ቢን ባንዳር አብድልላዚዝና ወንድማቸው ልኡል ተርኪ ቢን አቡድሃል ቢን አብዱል አዚዝ ሲሆኑ ልኡሎቹ ኢትዮጵያውያኑ በሰላም ወደ ሃገራቸው እንድመለሱ ምኞታቸውን ገልጸዋል። በአሁኑ ሰአት በስደተኞች ላይ የሚደርሰው እንግልትና ስቃይ ከመጀመሪያወቹ ቀናት ረገብ እያለ መምጣቱን የጠቆሙ አለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን፤ ለዚህም ምክንያቱ በመላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የወገኖቻችን ጥቃት ይቁም በማለት በየአገራቱ በሚገኙ የሳውድ አረቢያ ኤምባሲ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ጫና በመፍጠራቸው ሳይሆን እንደማይቀር ዘግበዋል። ከልኡሎቹ ጋር በሳውድ የኢትዮጵያ አምባሳደርና የሳውድ መንግስት ባለስልጣናት እንደተገኙ ለማወቅ ተችሏል። በሳኡድ በሚገኙ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሰውን እንግልትና ስቃይ በተመለከተ በአድስ አበባ የሚገኘው የሳኡድ አረቢያ ኤምባሲ ማብራሪያ እንድሰጠን ብንጠይቅም፣ ማተምያ ቤት እስከገባንበት ሰአት ድረስ ከኤምባሲው ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።
የሳውድ ልኡሎች ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ጐበኙ
Write a brief headline summarizing the article below.
የኢሳት የአድስ አበባ ዘጋቢ እንዳለው ምርታቸውን ወደ ውጭ አገራት የሚልኩና የሚያስገቡ ነጋደወች ፣ መንግስት የጣለባቸውን የአባይ ግድብ ቦንድ ግዥም ሆነ ሌሎች የመንግስት እዳወችን ለመክፈል የተቸገሩት ከውጭ ምንዛሬ እጥረት ጋር ተያይዞ ስራቸው በመዳከሙ ነው። መንግስት ችግሩ በህገወጥ የገንዘብ አዘዋዋሪወች የተፈጠረ ነው በማለት ከዚህ ቀደም የወሰደው እርምጃ ለውጥ አለማምጣቱ ፣ በድጋሜ ተመሳሳይ እርምጃ እንዳይወስድ አድርጎታል የሚሉ አስተያየቶች ይቀርባሉ። የመንግስት የመገናኛ ብዙሃን ችግሩን የፈጠሩት ህገወጥ የገንዘብ ልውውጥ የሚያደርጉ ድርጅቶች ናቸው በማለት መንግስት እርምጃ እንድወስድ ቢወተውቱም፣ መንግስት እስካሁን ድረስ እርምጃ አልወሰደም። የተለያዩ የንግድ ድርጅቶች ኤልሲ ከፍተው እቃወችን ለማስገባት በማይችሉበት ደረጃ ላይ በመድረሳቸው ድርጅታቸውን በመዝጋት ሰራተኞቻቸውን ለማሰናበት ጫፍ ላይ መድረሳቸውን ነጋደወች እንደሚገልጹ ዘጋቢያችን ገልጿል። መንግስት የውጭ ምንዛሬ እጥረት የለም ቢልም ፣ ነጋደወቹ በበኩላቸው ካለፉት ሰባት ወራት ጀምሮ ኤልሲ ለመክፈት አለመቻላቸውን ይገልፃሉ። በአገሪቱ የተከሰተው ከፍተኛ የዶላር እጥረት ወደ ውጭ የሚላከው የግብርና ምርት በከፍተኛ ደረጃ በማሽቆልቆሉ የተፈጠረ መሆኑን በቅርቡ በግብርና ሚኒስትሩ የቀረበው ሪፖርት እንደሚያሳይ ዘጋቢያችን ገልጿል።
በኢትዮጵያ ነጋደወች ተቃውሞአቸውን እየገለጡ ነው
Provide a news headline based on the following text.
የሃገሪቱ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀነራል ሰአረ መኮንንና ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንን ጀነራል ገዛኢ አበራን ተኩሶ ገደለ የተባለው የጀነራል ሰአረ ጠባቂ ራሱን ያጠፋው ወድያው መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር እንደሻው ጣሰው ዛሬ በሰጡት መግለጫ መናገራቸው ይታወሳል። ሰኞ ምሽት ፌደራል ፖሊስ በብሄራዊው ቴሌቪዥን ኢቢሲ ቀደም ሲል ራሱ የሰጠውን መግለጫ አስተባብሎ ጠባቂው በህይወት እንደሚገኝ አስታውቋል። እሁድ ስለጥቃት ፈፃሚው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሬስ ሴክሬታሪ ቢሮ በተሰጠ መግለጫ ጠባቂያቸው ቆስሎ መያዙ ቢገለጽም ሰኞ ጠዋት በተሰጠው የፌደራል ፖሊስ መግለጫ ላይ ግን ወድያውኑ ራሱን ማጥፋቱ ተነግሮ ነበር። እኛ የወሰድነው መረጃ ሞቷል የሚል ነበር። በመሞትና በህይወት መካከል ነው የሚገኘው ብለዋል። ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ያሉበት እንደማይታወቅ የአማራ ክልል ገለጸ በጠዋቱ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ገለፃ መሰረት በወቅቱ ከጀኔራሎቹ ጋር የነበረው ጠባቂ ሁለቱንም ተኩሶ የገደላቸው ሲሆን፤ በቦታው የነበሩ ሌሎች ጠባቂወች በጥቃት ፈፃሚው ላይ ቢተኩሱበትም ምንም ጉዳት እንዳልደረሰበትና ግለሰቡም ወደነበረበት ክፍል ተመልሶ በመግባት ራሱን ማጥፋቱን ኮሚሽነሩ ገልጸው ነበር። ስለመፈንቅለ መንግስት ሙከራውና ስለግድያው እስካሁን የምናውቀው ኮሚሽነሩ ባህርዳር ተፈጸመ ከተባለው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በፊት ብርጋድየር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ የክልሉ ጸጥታ ሃላፊወችን በየቢሯቸው አስረዋቸው እንደነበርም አብራርተው ነበር። ቢቢሲ ማክሰኞ ጠዋት የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የሆኑት እንደሻው ጣሰው ጋር በመደወል ትናንት በሰጡት መግለጫ እና ማታ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ በቀረበው መግለጫ መካከል ስለተፈጠረው ልዩነት ማብራሪያ እንድሰጡ ጠይቋቸው ነበር። አሁን ግን በህይወት አለ። ኮሚሽነሩ አክለውም በብርጋድየር ጀኔራል አሳምነው ስር ያሉ ሰወችም በቁጥጥር ስር ውለዋል ብለዋል።
ራሱን አጥፍቷል የተባለው የጀነራል ሰአረ ጠባቂ ሆስፒታል እንደሚገኝ ተገለጸ
Provide a news headline based on the following text.
አድስ አበባ፣ ጥቅምት ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው ሃያ አራት ሰአት ለኢትዮጵያ ዘብ እንድቆም ጥሪ አቀረበ። ከውጭና ከውስጥ የተሰነዘረብንን ጥቃት ድል አድርገን መሻገር ብርቃችን እንዳልሆነ እናስመስክር። የሚያዋጣን ሃብረት አንድነታችን ነው፤ ለእኛ ያለነው እኛ መሆናችንን አውቀን ስለ እኛ ጉዳይ እኛው ራሳችን ኢትዮጵያን አለንሽ እንበላት። እነዚህን አስደናቂ ታሪኮች ስትሰራ አብረዋት ታሪክ የሰሩ ወዳጆች ነበሯት፤ የከዷት ወዳጆችም ነበሩ፤ ይህ ለኢትዮጵያ አድስ አይደለም። በምንምና በማንም ካሰብነው መንገድ እንቀርም። አንድ ሆነን የምንይዘው ጋሻ ሃያላኑን ሁሉ ሲመክት የኖረ ነው። ኢትዮጵያ በፈጣሪዋ ታምና በህዝቧ አንድነትና ጽናት የቆመች ሃገር ና፤ ጥቂት ሰጥተው ብዙ ሊያዟት በሚሞክሩ ተማምና አታውቅም፤ ህይወታቸውን ሰጥተው ሊታዘዟት በተዘጋጁ ልጆቿ እንጅ። ዛሬም ያንን ጋሻ በአንድነት እናንሳ። የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያ ግድብ ነው፤ ኢትዮጵያውያን፣ አሰቡት፤ ኢትዮጵያውያን ጀመሩት፤ ኢትዮጵያውያን ገነቡት፤ ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ይጨርሱታል፤አይቀሬ ነው። ሁላችንም፣ በየቦታችን፣ ሃያ አራት ሰአት፣ ለኢትዮጵያ እንቁም።
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁሉም በየቦታው ለኢትዮጵያ ዘብ እንድቆም ጥሪ አቀረበ
Summarize the following news article into a concise headline.
አሪፍ ውሻ ማለት ክፉ ውሻ ነው እንደ ማለት ነው። በኋላ ላይ ግን እዳው አንተ ላይ ይወድቃል በመጨረሻ አንተው ትወረወራለህ ለጅቦቹም ተላልፈህ ትሰጣለህድያቆን ዳንኤል ክብረት ከላይ እንዳነበባችሁት ስለ የአድስ አበባ ውሾች ያወጋናል በአድሱ መጽሃፉ። ስለ ዘመኑ ሙሰኛ የመንግስት ባለስልጣናት ስለ ሞሳኝ ባለጸጎች ስለ ዳያስፖራ ወዘተ ከጭቁኑ የአድሳቤ ነዋሪ ጋር እየተነፃጸረ ይተረክልናል በማራኪ ቋንቋና በሚያዝናና አቀራረብ። ለሌላው ክፉ ስትሆን ለጌቶችህ ምርጥ ውሻ ትሆናለህ። የአድስ አበባ ውሾች ግን ተምሳሌታዊ ናቸው ደራሲው የቀረፃቸው ሰውን እንድወክሉለት ነው። አንተ ክፉ ውሻ ከሆንክ ለጌቶችህ አሪፍ ውሻ ነህ። ትናከስላቸዋለህ ትጮህላቸዋለህ መንገድ አላፊውን ታስደነብርላቸዋለህ ታስፈራራላቸዋለህ። ታሪኩ የፖለቲካና ማህበራዊ ስላቅ ሊባል ይችላል። በ ገጾች የተቀነበበው የዳንኤል ክብረት መጽሃፍ በ ብር ለገበያ ቀርቧል።
የዳንኤል ክብረት የአድስ አበባ ውሾች ለንባብ በቃ
Create a short title for the given news content.
ከ አመት በላይ እስር ሊያስቀጣቸው ይችላልከቀበሌው ሊቀመንበር ጋር በመመሳጠር ንብረትነቱ የመንግስት የሆነን ቤት በህገወጥ መንገድ ወደ ራሱ አዛውሮ ሲጠቀም ተደርሶበታል የተባለው ግለሰብና ተባብረዋል በሚል የተጠረጠሩት የቀበሌው ሊቀመንበር ላይ ጸረሙስና ኮሚሽን ከትናንት በስቲያ ክስ መሰረተባቸው። ሲኖሩበት የነበረውን የመንግስት ቤት ወደ ግል ይዞታቸው ለማዞር የተለያዩ የማታለያ ዘደወችን ተጠቅመዋል በተባሉት አቶ በዳሳ ጫልችሳና ከ ድረስ በዘለቀው የቀበሌ ሊቀመንበርነት ስልጣናቸው ተጠቅመው ቤቱ የመንግስት መሆኑን የሚያስረዱ መረጃወች እንድጠፉ አስደርገዋል በተባሉት አቶ መንግስቱ ሃጊዮርጊስ ላይ የአታላይነት የሙስና ክስ መመስረቱን የአቃቤ ህግ የክስ ማመልከቻ ይጠቁማል። ፍርድ ቤቱ ተከሳሾቹ እንድቀርቡ ባስተላለፈው ትእዛዝ መሰረት ከፍተኛ ፍቤት ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አቶ በዳሳ የዋስትና መብቴ ይከበርልኝና ጉዳዩን በውጭ ሆኘ ልከታተል ቢሉም አቃቤ ህግ በክስ ማመልከቻው የጠቀሰው የወንጀለኛ መቅጫ አንቀጽ ከ አመት በላይ ሊያስቀጣ ስለሚችል ፍቤቱ ጥያቄያቸውን ውድቅ በማድረግ ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንድከታተሉ ትእዛዝ አስተላልፏል። በማስረጃነትም የሰው ምስክሮች እና የሰነድ ማስረጃወች ተቆጥረዋል። በእለቱ ያልቀረቡትን ሁለተኛ ተከሳሽ ኮሚሽኑ እንድያቀርብ ያዘዘው ፍቤቱ መዝገቡን ለመጋቢት ቀን አመተ ምህረት ቀጥሯል።
የመንግስትን ቤት በማጭበርበር ወደ ራሳቸው አዛውረዋል የተባሉት ተከሰሱ
Create a short title for the given news content.
አድስ አበባ፣ ታህሳስ ስድስት፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የቦስተን ግብረ ሃይል ከቦስተን የኢትዮጵያውያን ስፖርት ክለብ ጋር በመተባበር ሰማኒያ ዘጠኝ ሽህ የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አድርጓል። አምባሳደር ፍጹም ክለቡን እና ማሽኖቹን በመመርመር እና የመጋዘንና ተያያዥ ወጭወችን በመሸፈን አስተዋጽኦ ያደረጉ ግለሰቦችንና የኢትዮጵያ አየር መንገድን አመስግነው፥ ሌሎችም ተመሳሳይ ድጋፍ እንድያደርጉ ጠይቀዋል። ክለቡ በአሜሪካ ለኢትዮጵያ ኢምባሲ ያስረከቧቸው ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር መላካቸውን ነው አምባሳደር ፍጹም አረጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ያስታወቁት። አካባቢወን ይጠብቁ ወደ ግንባር ይዝመቱ መከላከያን ይደግፉ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
ሰማኒያ ዘጠኝ ሽህ ዶላር የሚያወጡ ቬንትሌተሮች ለጤና ሚኒስቴር ተበረከቱ
Write a brief headline summarizing the article below.
አድስ አበባ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ አብን በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ ግንባር በህወሃት ወረራ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ፓርቲው በሁሉም ግንባሮች በሽብር ቡድኑ ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎችን እያደረገ መሆኑን አመራሮች ተናግረዋል። ድጋፉን የአብን አመራሮች ግንባር ድረስ በመገኘት ለሰሜን ጎንደር አስተዳደር ዞን የሎጀስቲክ ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ወገኔ አማረ እና ለደባርቅ ከተማ ከንቲባ አቶ ሰለሞን ተዘራ አስረክበዋል። በቀጣይም ፓርቲው የተፈናቀሉ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ከመንግስት እና ከሚመለከታቸው አጋር አካላት ጋር በቅንጅት ይሰራል ነው ያሉት። የተደረገው የአይነት ድጋፍም የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ፣ ብርድ ልብስ፣ ሩዝ ፣ ማካሮኒ እና ፓስታ መሆኑ ተገልጿል። በመላኩ ገድፍ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ፌስቡክ፡ ዩትዩብ፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
አብን በማይጠብሪ ግንባር በህወሃት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ
Provide a news headline based on the following text.
ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት ዋዜማ ራድዮ የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንድሁም የሃገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አድስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ አስታወቁ። ለሰራዊቱ ዘመናዊ ትጥቅ ማቅረብ አንዱ የማሻሻያው ሃሳብ ሲሆን ጉዳዩ በዝርዝር በባለሙያወች ተጠንቶ ሃገሪቱ ባላት አቅም የዘመናዊ ትጥቅ ባለቤት እንድትሆን ይደረጋል። ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑና ዋዜማ ያነጋገረቻቸው የሰራዊቱ አባል እንደነገሩን ቀደም ባሉት ሳምንታት በመከላከያ ሰራዊቱ ማሻሻያ እቅድ ላይ ከተወሰኑ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ምክክር ተደረጎ ሃሳብ የማሰባሰብ ስራ ሲሰራ ነበር። ስራዊቱን ለማዘመን የቀረበው ሃሳብ አሁን ሰራዊቱ ባለው የተማረ የሰው ሃይል የሚሞከር ባለመሆኑ ሰፊ የአዳድስ አባላት ቅጥር ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል። አድሱ ማሻሻያ በርካታ ከህወሃት ጋር በትጥቅ ትግል ቆይተው ወደ ሰራዊቱ የተቀላቀሉ አባላትንና በእድሜ የገፉትን ወደ ጡረታና አሁን ካሉበት ወርደው እንድሰሩ የሚያደርግ ነው። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ከመከላከያ ባለስልጣናት ጋር አርብ እለት ባደረጉት ውይይት በአድሱ አደረጃጀትና ማሻሻያ የአመራር ለውጥ የሚደረግ ሲሆን ይህ ለውጥ ሃገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ባገናዘበ መንገድ እንደሚካሄድና ማንንም የመጉዳትና የመጥቀም ተልእኮ እንደሌለው አስምረውበታል። ኢትዮጵያ በአመዛኙ የሩሲያ የቻይና የሰሜን ኮርያና ሩማንያ የመሳሰሉ ሃገራት ያመረቱትን ወታደራዊ ቀሳቁስ ለረጅም አመታት የምትጠቀም ሲሆን በተለይ አየር ሃይሉ በምእራባውያን ሃገራት የተሰሩና በእርዳታ ጭምር የተገኙ አውሮፕላኖችን የመጠቀም ጉድለት አለበት። ከመከላከያ ስራው በጡረታም ይሁን በሌላ ምክንያት የሚገለል አባል ለአገልግሎቱ ክብርና ድጋፍ ይገባዋል፣ እስከዛሬ ውለታቸው ተረስቶ የተጣሉ ለዚህች ሃገር ዋጋ የከፈሉ የሰራዊት አባላት ልዩ ድጋፍ ሊደረግላቸውና ልናስታውሳቸው ይገባል ብለዋል። ህገ መንግስቱን ከማስከበርና የሃገር ዳር ድንበር ከመጠበቅ በዘለለ ሰራዊቱ የፓርቲ አገልጋይ ሆኖ ከህግ ውጭ የሚሰራበት መንገድ መዘጋት አለበት ያሉት አቢይ አህመድ ሰራዊቱ የትኛውም ፓርቲ በምርጫ ወደ ስልጣን ከመጣ ለማገልገል መዘጋጀት አለበት ብለዋል። ስድስት መቶ ስልሳ ስድስት።
የመከላከያ ሰራዊቱን በአድስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
3