instruction stringclasses 2
values | extractive_text stringclasses 3
values | summary stringclasses 3
values |
|---|---|---|
Write a brief headline summarizing the article below. | አመታዊው የአድስ አበባ ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ከጥር ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት ጀምሮ ለሶስት ቀናት እንደሚካሄድ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባኪቱ አስታውቋል። የአገር በቀል እውቀቶችን ለማሳደግ፣ የእደ ጥበብ ውጤቶችን በየእለቱ ለማቅረብ የገበያ ትስስር ለመፍጠር የባህል ፌስቲቫል እንደሚረዳ የቢሮ ሃላፊዋ ተናግረዋል። ለ ኛ ጊዜ የሚካሄደውና ባህላዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን መሪ ቃል ያለው ፌስቲቫሉ፣ በሃብረ ብሄራዊ የባህል ክዋኔ ትርኢቶች የሚታጀብ ነው። የባኪቱ ቢሮ ሃላፊ ሂሩት ካሳው ... | ለሶስት ቀናት የሚዘልቀው የአድስ አበባ የባህል ፌስቲቫል |
Provide a news headline based on the following text. | በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል የተባሉ ሁለት ፋብሪካወች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓደ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የነዚህ ፋብሪካወች የስረ ሃላፊወችም በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ መሰረት ከፋብሪካወቹ የሚወገዱ ተረፈ ምርቶች በአከባቢ ላይ ጉዳት የማያደርሱ እድሆኑ ለማስቻል ተገቢውን ስራወች እየከወኑ መሆናቸውን እና ማስተካከል ያለባቸውን በባለሞያ በማስጠናት ላይ ሳለን ነው ይህ እርምጃ የተወሰደብን ብለዋል። በተለይም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተ... | በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል በተባሉ ፋብሪካወች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው |
Write a brief headline summarizing the article below. | አድስ አበባ ፣ የካቲት አስር ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁለት ሽህ የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ። በግማሽ አመቱ ባንኩ ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊየን አዳድስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን የእቅዱን ሁለት መቶ ሃያ አንድ በመቶ በማከናወን ተጨማሪ ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ ሊያሰባስብ ችሏል። በተመሳሳይ በመጀመሪያው ግማሽ አመት ውስጥ ሃያ ስድስት ነጥብ አንድ ቢሊየን ... | ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከሰማኒያ ሶስት ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ |
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 4