Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
instruction
stringclasses
2 values
extractive_text
stringclasses
3 values
summary
stringclasses
3 values
Write a brief headline summarizing the article below.
አመታዊው የአድስ አበባ ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ከጥር ቀን ሁለት ሽህ አመተ ምህረት ጀምሮ ለሶስት ቀናት እንደሚካሄድ የባህል ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ባኪቱ አስታውቋል። የአገር በቀል እውቀቶችን ለማሳደግ፣ የእደ ጥበብ ውጤቶችን በየእለቱ ለማቅረብ የገበያ ትስስር ለመፍጠር የባህል ፌስቲቫል እንደሚረዳ የቢሮ ሃላፊዋ ተናግረዋል። ለ ኛ ጊዜ የሚካሄደውና ባህላዊ እሴቶቻችን ለዘላቂ ሰላማችን መሪ ቃል ያለው ፌስቲቫሉ፣ በሃብረ ብሄራዊ የባህል ክዋኔ ትርኢቶች የሚታጀብ ነው። የባኪቱ ቢሮ ሃላፊ ሂሩት ካሳው ዶክተር በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፣ አድስ አበባ የአስራ አንዱም ክልሎች የባህል እሴቶች መገኛ እንደመሆኗ በፌስቲቫሉ ወቅት የየማሃበረሰቡን ወግ፣ ባህልና ማሃበራዊ እሴቶች የሚተዋወቁበት ይሆናል። በግዮን ሆቴል ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚከናወነው ፌስቲቫሉ የባህል ምርቶች አውደ ርእይ፣ የባህል አልባሳት የድዛይን ትርኢት ሾው ውድድር፣ ባህላዊ ሙዚቃ፣ ባህላዊ ምግብና መጠጦችን አካትቷል። የዘንድሮው የባህል ፌስቲቫል ለየት ባለ መልኩ እንደሚከበርና ከውጭ የመጡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እስካሁን በከተማ ደረጃ ሲካሄድ የነበረው የዳያስፖራ መርሃ ግብር ማጠቃለያ ተደርጎ መወሰዱንም ተጠቅሷል። ሃብረተሰቡ ባህላዊ አልባሳትን በመልበስ በፌስቲቫሉ በነፃ እንድታደም ጥሪ ቀርቧል። ሃብረ ብሄራዊ አንድነትን ለማጠናከር የባህል እሴቶችን ለማስጠበቅ የባህል ፌስቲቫሎች ወሳኝ መሆናቸውንም ገልጸዋል። ከባህላዊ ክዋኔወች ከሚቀርቡት መካከል የሽምግልናና የሰርግ ስነ ስርአት ይገኙበታል። የመጀመርያው የአድስ አበባ የባህል ፌስቲቫል የተዘጋጀው በሁለት ሽህ ሁለት አመተ ምህረት እንደሆነ ይታወሳል።
ለሶስት ቀናት የሚዘልቀው የአድስ አበባ የባህል ፌስቲቫል
Provide a news headline based on the following text.
በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል የተባሉ ሁለት ፋብሪካወች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ ጥበቃ እና አረንጓደ ልማት ኮሚሽን አስታወቀ። የነዚህ ፋብሪካወች የስረ ሃላፊወችም በተሰጣቸው ማስጠንቀቂያ መሰረት ከፋብሪካወቹ የሚወገዱ ተረፈ ምርቶች በአከባቢ ላይ ጉዳት የማያደርሱ እድሆኑ ለማስቻል ተገቢውን ስራወች እየከወኑ መሆናቸውን እና ማስተካከል ያለባቸውን በባለሞያ በማስጠናት ላይ ሳለን ነው ይህ እርምጃ የተወሰደብን ብለዋል። በተለይም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ በሚገኘው የጀሞ የጋራ መኖሪያ ቤቶች አከባቢ ንዋሪወች ከመስታወት ፋብሪካው በሚወጣው ጭስ ከፍተኛ የሆነ የጤና ችግር እየዳረጋቸው መሆኑን በማስሳት ዘለቄታዊ መፍትሄ እንድሰጣቸው ጠይቀዋል። በተደጋጋሚ የማስጠንቀቂ ቢሰጣቸውም ማስተካከያን ያላረጉት በጀሞ አከባቢ የሚገኘው ሃንሰን መስታወት ፋብሪካ እና ድሬ የቆዳ ፋብሪካ ላይ ይህ የማሸግ አስተዳደራዊው እርምጃ መወሰዱን የተነገሩት በአድስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአከባቢ ጥበቃና አረንጓደ ልማት ኮሚሽን የአከባቢ ጥበቃ ዳይሬክተር የሆኑት ባዩ ቶሎሳ ናቸው። በዚሁ መስታወት ፍብሪካ የሚሰሩ ሰራተኞች ስራቸውን በሚከውኑበት ወቅት ምንም አይነት መከላከያ አልባሳት ስላልተሰጧቸው ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኙም ተናግረዋል። በፋብሪካወቹ አካባቢ የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎችም ከፋብሪካወቹ የሚወጣው ባእድ በጤናችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ በመሆኑ ዘላቂነት ያለው መፍትሄ ይሰጠን ብለዋል። ዳይሬክተሩ አቶ ባዩ ቶሎሳ በቀጣይም መሰል አከባቢያዊ ጉዳቶችን የሚያደርሱ ፍብሪካወች በሚደረግላቸው ምክር እንድገዙ ከዚህ ተግባራቸው የማይቆጠቡ ከሆነ ክትትሎችን በማድርግ አስተዳደራዊው እርምጃ እንድቀጥልም አስታውቀዋል።
በአካባቢ ላይ ተጽእኖ አድርሰዋል በተባሉ ፋብሪካወች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸው
Write a brief headline summarizing the article below.
አድስ አበባ ፣ የካቲት አስር ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሁለት ሽህ የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ። በግማሽ አመቱ ባንኩ ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊየን አዳድስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን የእቅዱን ሁለት መቶ ሃያ አንድ በመቶ በማከናወን ተጨማሪ ሰማኒያ ሶስት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ ሊያሰባስብ ችሏል። በተመሳሳይ በመጀመሪያው ግማሽ አመት ውስጥ ሃያ ስድስት ነጥብ አንድ ቢሊየን ብር ከተበዳሪወች መሰብሰብ ተችሏል። በተጨማሪም ለተለያዩ የመንግስትና የግል የልማት ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያና ለገቢና ወጭ ንግድ የሚውል የውጭ ምንዛሪ በማሰባሰብ በግማሽ በጀት አመቱ የሁለት ነጥብ አምስት ቢሊየን ዶላር አቅርቦት አድርጓል። እስከ በጀት አመቱ ግማሽ ድረስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ሃብት ዘጠኝ መቶ ሶስት ነጥብ ስድስት ቢሊየን ብር መድረሱን ከባንኩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የባንኩ አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ ክምችት ስድስት መቶ ሰባ ስምንት ነጥብ ሰባት ቢሊየን ብር የደረሰ ሲሆን ይህም ከእቅድ በላይ የአንድ መቶ ሰባት በመቶ ክንውን ማሳየጡ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሃገሪቱ ለሚከናወኑ የልማት ፕሮጀክቶች በግማሽ በጀት አመት ውስጥ አርባ ሰባት ነጥብ ሁለት ቢሊየን ብር አድስ ብድር አቅርቧል። ከዚህ ባለፈም የባንኩ ደንበኞች ቁጥርም ሃያ ሰባት ነጥብ አምስት ሚሊየን ደርሷል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፦ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃወችን ለማግኘት፡ ድረ ገጽ፦ ዩቲዩብ ቻናል፦ ቴሌግራም፦ ትዊተር፦ በመወዳጀት ይከታተሉን። ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን።
ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከሰማኒያ ሶስት ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
6