instruction
stringclasses
4 values
extractive_text
stringclasses
5 values
summary
stringclasses
5 values
Write a brief headline summarizing the article below.
የወባ በሽታን እ ኤ አ በሁለት ሽህ ስላሳ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሄራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቀሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለጸ። ሚኒስትር ደኤታው ዶክተር ደረጀ ዱጉማ በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ደረጃ በሽታውን ለማጥፋት የሚደረገው እንቅስቃሴ አካል በመሆኗ የወባ በሽታን እ ኤ አ በሁለት ሽህ ስላሳ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሄራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ በስድስት ክልሎች፣ ዞኖችና ሁለት መቶ ስላሳ ዘጠኝ ወረዳወች ወደ ስራ መግባትቱን ገልጸዋል። ባህር ዳር፡ ታሃሳስ ሃያ ሰባት ሁለት ሽህ አመተ ምህረት አብመድ በኢትዮጵያ ባለፉት አመታት የወባ በሽታን በመከላከልና በመቆጣጠር ዙሪያ በተከናወነው ተግባር ውጤቶች መመዝገባቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ይሁን እንጅ በተለይ ከኮረናቫይረስ ወረርሽኝ መከሰት ጋር ተያይዞ በተፈጠሩና በሌሎችም አንዳንድ ችግሮች ምክንያት የወባ ማጥፋት መለኪያወች አፈፃጸም ውጤት በሚጠበቀው ደረጃ እየተተገበረ አለመሆኑን ጠቁመዋል። ከወባ ማስወገድ ጋር በተያያዘ የሚታዩ ጠንካራ ጎኖች እንድሁም ችግሮች ላይ በመመስረት በቀጣይ ስድስት ወራት ትኩረት ተሰጥተው መከናወን ባለባቸው ተግባራት ላይ የስራ መመሪያ ተሰጥቷል ብለዋል።
የወባ በሽታን እ ኤ አ በሁለት ሽህ ስላሳ ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ብሄራዊ ወባን የማጥፋት ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ እንቅስቀሴ እየተደረገ መሆኑን ተገለጸ።
Create a short title for the given news content.
ጠቅላይ ሚንስር አብይ አህመድ ከ አመት በፊት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ኦነግ የምእራብ እዝ መሪ በነበረው ለገሰ ወጊ ላይ መንግስት ሊፈጽም አቅዶት የነበረውን ጥቃት በተመለከተ ለግንባሩ አመራር መረጃ አቀብለው እንደነበረ ግንባሩ ገለጸ። የኦነግ ጦር መሪ በትግላችን እንቀጥላለን አለ ኦነግ በመግለጫው ህዝቡ አሁን ያለውን መንግስት ለኦሮሞ ፖለቲካ አድስ ነው በሚል የሚያቀርበውን ትችት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀደም ሲል ለኦነግ የሰጡትን መረጃ ለዚህ እንደምላሽ እየተጠቀሙበት ሊሆን ይችላል ብሎ እንደሚያምን ጠቅሷል። ኦነግ አሁን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑት አብይ አህመድ በወቅቱ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ለገሰ ወጊ የተባለውን የግንባሩ ጦር መሪን ለመግደል ክትትል እየተደረገ መሆኑን መረጃ እንደሰጡት አምኖ፤ ነገር ግን በወቅቱ በመረጃው መሰረት ለገሰ ወጊ ከጥቃቱ እራሱን እንድያድን በአመራሩ ቢነገረውም እሱ ግን የእራሱን ውሳኔ መውሰዱን መግለጫው ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በተደጋጋሚ የለገሰን ግድያና ከኦነግ ጋር የነበራቸውን ግንኙነት ማንሳታቸው ለትግሉ አስተዋጽኦ እንደነበራቸው የሚያሳይ ቢሆንም ሌላ የሚያመለክተው ነገር አለ ብለው አቶ ሚካኤል ያምናሉ ለለገሰ መገደል በእኛ በኩል ጉድለት እንዳለ ለማስመሰልና አላስፈላጊ ጥርጣሬ ህብረተሰቡ ውስጥ ሊፈጥር ይችላል ይላሉ። በደኖ የሚባል ቦታን ረግጨው አላውቅም አቶ ሌንጮ ለታ አቶ ሚካኤል አክለውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለምን ስለለገሰ ብቻ ያነሳሉ በማለት ጠይቀው አገር የሚያስተዳድር መንግስት ለረጅም አመታት በግንባሩ አባላት ላይ ጥቃት ሲያካሂድ እንደቆየና አሁንም በዚህ ወቅት ጥቃቱ እንዳልቆመ ይናገራሉ። ለገሰ ወጊ ኦነግ አርብ ባወጣው መግለጫ ላይ እንዳመለከተው የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስት ከጥቃቱ ቀደም ብለው በግንባሩ የጦር መሪ ላይ ሊፈጸም ስለታቀደው ጥቃት መረጃ በውጭ ለሚገኙት አመራሮች መስጠታቸውን አረጋግጧል። ኦሮሞ እና አማራን የሚነጣጥሉ አይሳካላቸውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን ከከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢወች ተከስቶ የሰባ ስምንት ሰወችን ህይወት የቀጠፈውን ጥቃትና ግጭት ለማረጋጋት ከህዝብ ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት መቀመጫውን ኤርትራ አድርጎ ከነበረው ኦነግ ጋር ስለነበራቸው ግንኙነት ጠቅሰው እንደነበር ተሳታፊወች ተናግረዋል። የግንባሩ መግለጫ ከዚህ በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ውስጥ ሲሰሩ በነበሩበት ወቅት መንግስት በምእራብ የአገሪቱ ክፍል ሲንቀሳቀስ በነበረው የኦነግ ቡድን ላይ ዘመቻ ሊያካሂድ እንደነበረ መናገራቸውን ይገልፃል። ሲያጠቃልሉም ከዚህ በፊት ለገሰን በተመለከተ ስላደረጉት ነገር ከሚናገሩ ይልቅ ዛሬ ስልጣን በእጃቸው እያለና የኦነግ አመራር አድስ አበባ ውስጥ ባለበት ጊዜ፤ ዛሬ ከዚያ የበለጠ መስራት ይቻላል ብለዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት በኦሮሞ ነፃነት ግንባር መግለጫ ላይ ስለተጠቀሰው ጉዳይ እስካሁን ያለው ነገር የለም።
ከአስር አመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መረጃ አቀብለውት እንደነበር ኦነግ ገለጸ
Provide a news headline based on the following text.
የኮሮና ወረርሽኝ ለሙስና ወንጀል ምቹ ሁኔታ መፍጠሩ ተነገረመንግስት በተለያዩ ሁኔታወች በሙስና ወንጀል የተመዘበሩ ሃብቶችን ለማስመለስ ጥረት እያደረገ ቢሆንም፣ እስካሁን በተደረገ ጥናት በአገር ውስጥና በውጭ አገሮች ተደብቆ የሚገኝ ከአንድ መቶ ስላሳ ቢሊዮን ብር በላይ ሃብት እንዳለ ተጠቆመ። ምክትል ዳይሬክተሩ ስለቀጣይ አስር አመታት እቅድ አፈፃጸምና በሁለት ሽህ በጀት አመት የስራ እቅድ እንዳብራሩት፣ በማስረጃ አለመሟላት ምክንያት በርካታ የተከማቸ መዛግብት ላይ ማስረጃወችን በማሟላት ውሳኔ እንደሚያሰጡ፣ ለምርመራ በሚል ተመላሽ የተደረጉ መዛግብትን ከመከታተል ባለፈ፣ በከባድና ውስብስብ ወንጀሎች ምርመራ ላይ በቀጥታ እንደሚሳተፉ ማቀዳቸውን አስረድተዋል። የኦድት ስራ የሚሰሩ አካላት በመደበኛነት ከሚሰሩ ኦድት ውጭ ከወንጀል ምርመራ ጋር የተያያዙ ኦድቶችን በአፋጣኝ ሰርቶ ለመላክ ውስንነት እንዳለባቸው ጠቁመው፣ ጥፋተኛውን በግልጽ ከማሳየት አንፃር ጉድለት እንደሚታይባቸውና በሰሩት ኦድት ላይ ምስክርነት ሲጠየቁ ፈቃደኛ ለመሆን ተግዳሮቶች እየገጠማቸው መሆኑንም አስረድተዋል። በሁለት ሽህ በጀት አመት የስራ አፈፃጸም ከሰባት መቶ ሚሊዮን ብር በላይ የተመዘበረ ሃብት ማስመለስ መቻሉን፣ በተለያዩ ወንጀሎች የተመዘበሩ ሃብቶችን የሚያስመልስ ዳይሬክቶሬት በማቋቋም፣ በአገር ውስጥ የተደበቁና ወደ ውጭ አገሮች የሸሹ ሃብቶችን በተመለከተ የማጥናት እና አገሪቱን የመለየት ስራ እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል። ዳይሬክቶሬቱ የተለያዩ ተግዳሮቶች እንደገጠሙት የጠቆሙ ምክትል ዳይሬክተሩ፣ ማስረጃወችን ከሚመለከታቸው አካላት በተገቢው ፍጥነት ለማግኘት አለመቻሉ፣ በማስረጃወች ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆን፣ አግባብነት የሌላቸው ማስረጃወችን መስጠት፣ ሙስና የሚፈጸምባቸው ተቋማት ቢኖሩም የሚመለከታቸው አካላት ሪፖርት አለማድረጋቸውን ጠቁመዋል። ከፍተኛ የህዝብና የመንግስት ጥቅም ያላቸው ትልልቅ የሙስና ወንጀል ጉዳዮችን ከምርመራ ጀምሮ ቅድሚያና ልዩ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ፣ በዋና ኦድተር የኦድት ስራ የተሰራባቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶችና ዩኒቨርሲቲወች ጋር በተያያዘ ያልተወራረደ ሂሳብ እንድወራረድና በህግ የመጠቀም ተግባር በስፋት እንደሚከናወን መታቀዱን ምክትል ዳይሬክተሩ ገልጸዋል። ምንም እንኳን እንድህ አይነት ተግባራት ያሉ ቢሆንም፣ በሌላ በኩል ደግሞ ባለፉት ሁለት አመታት በአገሪቱ ያለውን አለመረጋጋት በመጠቀም የሙስና ሁኔታ በተደራጀ መልኩ እየተፈጸመ መሆኑን ጠቁመዋል። በሙስና ወንጀል የተመዘበረ ሃብትን ከማስመለስ አንፃር ጥረቶች እየተደረጉ ቢሆንም፣ በወንጀሉ የተገኘውን በአገር ውስጥና በውጭ አገሮች ተደብቆ የሚገኝን ከአንድ መቶ ስላሳ ቢሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ማስመለስ አለመቻሉንም ጠቁመዋል። ከመሬት ወረራ፣ ከባንክ ገንዘብ ማጭበርበር፣ ሃሰተኛ ሰነዶችን ከመጠቀምና ህገወጥ ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ከማቅረብ ጋር በተያያዘ፣ የሙስና ወንጀሎች በስፋት እየጨመሩ መምጣታቸውን ምክትል ዳይሬክተሩ ጠቁመዋል። የኦድት ተቋማት የተረጋገጡ ጥፋቶችን ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠያቂነትን ከማረጋገጥ አንፃር አስፈፃሚ ተቋማት ላይ ተጽእኖ መፍጠር፣ እንባ ጠባቂ ተቋም ደግሞ ከበደል ጋር በተያያዘ በትብብር መስራት፣ ጸረ ሙስና ኮሚሽን የስነ ምግባር ትምህርቶችን አጠናቅሮ በመስጠትና ሚድወችም የምርመራ ጋዜጠኝነት ስራ በማናወን ሙስናን እንድያጋልጡ ጥሪ አቅርበዋል።
በሙስና ተመዝብሮ በአገር ውስጥና በውጭ አንድ መቶ ስላሳ ቢሊዮን ብር ተደብቆ እንደሚገኝ ተጠቆመ
Generate a news headline for the following article.
አድስ አበባ ፣ መስከረም ፣ ሁለት ሽህ ኤፍ ቢ ሲ የሃረሪ ክልላዊ መንግስት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደመራና ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያለ የመልካም ምኞት መልእክት አስተላለፈ። ህዝበ ክርስትያኑ የደመራ በአል አከባበር እሴቱን ጠብቆ እንድከበር በማድረግ የተቸገሩ ወገኖችን በማብላትና የተጠሙትን በማጠጣት እንድሁም የተለመደ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን በመተግበር በአሉን እንድያከብር ጥሪውን አቅርቧል። በተያያዘም ህዝበ ክርስትያኑን ጨምሮ መላው የክልሉ ነዋሪ ሰላምን፣ አብሮነትን፣ መተባበርንና ወንድማማችነት በማጎልበት እንድሁም በክልሉ የተጀመሩ ሁሉን አቀፍ የልማት ተግባራት እንድጠናከሩ ድጋፋን እንድያጠናክርም መልእክት አስተላልፏል። የመስቀል በአል ለረጅም ጊዜ የተራራቁ የቤተሰብ አባላት እና ወዳጅ ዘመዳሞች የሚገናኙበት፣ የተጣሉ የሚታረቁበት፣ የተቸገሩ ወገኖች የሚደገፉበት፣ አድስ ጎጆ የሚመሰረትበት እና ሌሎች ማህበራዊ ኩነቶች የሚከወኑበት ታላቅ በአልም ነው ብሏል በመልእክቱ። በርካታ ህዝብ በታደመበት የሚከበረው የደመራ በአል አከባበር በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርትና የባህል ተቋም ዩኔስኮ መመዝገቡን አስታውሷል። በአሉም የሰላም፣ የአንድነት፣ የመተሳሰብ፣ የደስታና የፍቅር እንድሆን ከልብ ይመኛል።
የሃረሪ ክልል ህዝበ ክርስቲያኑ የመተዛዘንና የመረዳዳት ባህሉን በመተግበር በአሉን እንድያከብር ጥሪ አቀረበ
Create a short title for the given news content.
ኢትዮጵያ በቀይ ባህርና በህንድ ውቅያኖስ መካከል የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ልትገነባ መሆኑን የመከላከያ ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ብርሃኑ ጁላ አስታወቁ። ኢትዮጵያ እስካሁን የቀይ ባህርን ለሸቀጥ ማጓጓዣ ብቻ ስትጠቀምበት ነው የኖረችው ያሉት ጀነራሉ፤ ይህ ሁኔታ በቅርብ ጊዜያት ውስጥ ይቀየራል፤ በቀይ ባህር ላይ የራሷ የባህር ሃይል ይኖራታል ብለዋል። ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ፑንትላንድና ኤርትራን ጨምሮ በርካታ አገሮች የባህር ሃይል ጦር ሰፈር ለመገንባት መዘጋጀታቸውን የጠቆሙት ጀነራሉ፤ ኢትዮጵያ የባህር በር ባይኖራትም የግደታ የባህር ሃይል ጦር ያስፈልጋታል፤ ይህን እውን ለማድረግም እየተንቀሳቀስን ነው ብለዋል። በቀይ ባህር ላይ የባህር ሃይል መገንባቱ ሃገሪቱ በአካባቢው ላይ ያላትን ስትራቴጅካዊ ጥቅሞች ለማስጠበቅና ራሷን ከሚቃጡባት የውጭ ጥቃቶች ለመከላከል በእጅጉ አጋዥ መሆኑንም ጀነራሉ ገልጸዋል። አሁን የሚገነባው የባህር ሃይል አለም የደረሰበትን ዘመናዊ ቴክኖሎጅ ሙሉ ለሙሉ ያሟላ፣ በእጅጉ የዘመነና የአንድ መቶ ሚሊዮን ህዝብ ሃያል ሃገር መሆኗን የሚያሳይ ይሆናል ተብሏል። የባህር ሃይል ጦር ሰፈሩ የሚገነባው ከቀይ ባህር ዳርቻ ወደ ውስጥ ስልሳ ኪ ሜትር ገብቶ በውሃው አካል ላይ ይሆናል ተብሏል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያን የባህር ሃይል እንደገና የማቋቋም ውጥን እንዳላቸው መግለፃቸው ይታወሳል።
ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ዳርቻ የባህር ሃይሏን ልታቋቁም ነው ለማስጠበቅና ራሷን