text string |
|---|
አገራችንን የሰጡን…! (ውብሸት ታዬ) | EthioReference >
11:50 am - Sunday May 22, 2022
አገራችንን የሰጡን...! (ውብሸት ታዬ)
አገራችንን የሰጡን…!
* ግንኮ ሳይቸግር፤ ሳያስፈልግ አንዳችን ሌላችንን አስለቅሰናል። ገድለናል፤ ቢያንስ ልብ ሰብረናል። የእኛ ስላልሆኑ ብቻ የሌላውን አባት፣ የሌላውን እናት፣ እህት፣ ልጅ፣ ወዘተ ገድለናል፣ አሳደናል፣ አዋርደናል፤ አሸማቀናል። ብድሩ ዞሮ እኛምጋ መጥቷል። |
ከኮሮቫቫይረስ በኋላ - ገጽ 33
በአሁኑ ጊዜ 29 / 10 / 20, 20: 04 ነን
ገጽ 33 ሱር 41
ያልተነበበ መልዕክትአን Grelinette » 21/06/20, 21:09
ጋይዳዲቦስ ጽ :ል- አሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ !!!
ዱክ ሰንሰለት ከ 17/06 እ.ኤ.አ.
ጥሩ ጽሑፍ እኔ እስካሁን አልጠበቅኩም ነበር… ጽሑፉ ሁሉም ተመሳሳይ ይመስላል ፡፡
ታዲያ ከ 11 እስከ 12 የኑክሌር ኃይል ማመንጫዎች ???
እና እነሱን የት ሊያገኙት ይፈልጋሉ ????
በእርግጥ ይህ ትንሽ ቫይረስ በብዙ ነገሮች ላይ ተፅእኖ አለ... |
አበበ ቢቂላ፡ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ… በ ፍቅሩ ኪዳኔ – Liyusport.com
on September 9, 2020 September 15, 2020 by Liyusport.comLeave a Comment on አበበ ቢቂላ፡ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ… በ ፍቅሩ ኪዳኔ
የአንጋፋው ጋዜጠኛ ጋሼ ፍቅሩ ኪዳኔ ትውስታዎች…
የዛሬ 60 ዓመት ለእንቁጣጣሽ አጥቢያ በሮም ኦሊምፒክ ጨዋታ ፕሮግራም መሰረት የማራቶን ሩጫ ይካሄዳል፡፡ ቀኑ ቅዳሜ ጳጉሜን 05 ቀን 1952 ዓ.ም ነው፡፡ ኢትዮጵያ ሁለት ሯጮች አበበ ቢቂላን እና አበበ ዋቅ... |
የአድዋ ድልና ትሩፋት ፈተናዎቹ
March 2, 2014 08:36 pm by Editor 1 Comment
በእርግጠኝነት ኢትዮጵያዊ ልብ ላለው ሰው ሁሉ ስለ አድዋ ድል ሲሰማና ሲያወራ ልቡ በኩራት ይሞላል መንፈሱ ይነቃቃል፡፡ ኢትዮጵያዊ ብቻም አይደለም በየትኛውም ዓለም ያለ በቅኝ ግዛት ቀንበር ፍዳ ያየ የትኛውም የሰው ዘር ጭምርም እንጅ፡፡ ይህን አንጸባራቂ ድል መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ተሰልፎ ካስመዘገበ እነሆ ነገ የካቲት 23 ቀን 2006ዓ.ም 118 ዓመቱን ይይዛል፡፡ ይህንን ድል ለመቀዳጀት ፈተና... |
አበባው የኢትዮጵያን የማለፍ ተስፋ ነፍስ ዘራበት – Soccer Ethiopia
In: ብሔራዊ ቡድኖች, ኢትዮጵያውያን በውጪ, ዋልያዎቹ, ዜና
በ2015 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሜዳው ውጪ ያልታጠበቀ ድል አስመዝግቦ የጨለመ የማለፍ ተስፋውን አለምልሟል፡፡
ማሊዎች ግብ በማስቆጠር ቅድሚያ የያዙት በ32ኛው ደቂቃ በባካሪ ሳኮ አማካኝነት ነበር፡፡ ብዙም ሳይቆይ በ36ኛው ደቂቃ ኡመድ ኡኩሪ ከጌታነህ ከበደ የተሸገረለትን ኳስ አስቆጥሮ ኢትዮጵያን አቻ አደረገ፡፡ የመጀመርያው ግማሽ የተጠናቀ... |
🥇 ▷ የተከሰሰበት ሰው 3 በ 40,000 የሐሰት አይፎኖች ፣ በ iPads ወደ ... ✅
የተከሰሰበት ሰው 3 በ 40,000 የሐሰት አይፎኖች ፣ በ iPads ወደ …
በተማሪ ቪዛ ላይ በአሜሪካ የሚኖር የ 43 አመቱ ቻይናዊ ዜጋ በሺዎች የሚቆጠሩ የሐሰት ምርቶችን በማሰቃየት አምኖ በመቀበል ከ 37 ወር እስራት ተፈረደበት ፡፡ Apple ምርቶች ከቻይና የመጡ ናቸው ፡፡ ሊ እና ሌሎች በርካታ ሰዎች ከ 40, 000 በላይ ሰዎችን በማዘዋወር ክስ ከተመሰረተባቸው በኋላ በየካቲት ወር (እ.ኤ.አ.) በየካቲት ወር... |
አዲስ በር የእግር ኳስ እንቅስቃሴዎች ክላሲክ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማይክል ኦወን የልጅነት ታሪክ ተከስቷል ለጥፍ የህይወት ታሪክ
LB በቅፅል ስሙ በተሻለ የሚታወቅ የግራ ጀርባ ጂኒየስ ሙሉ ታሪክ ያቀርባል; "ድንቁ ሰው". የእኛ ሚካኤል ኦወን የልጅነት ታሪክ እና ያልተነገረ የህይወት ታሪክ እውነታዎች ከልጅነት ጊዜ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የሚታወቁ ክንውኖችን ሙሉ ዘገባ ያመጣልዎታል ፡፡ ትንታኔው ዝና ፣ የቤተሰብ ሕይወት ፣ የግንኙነት ሕይወት እና ሌሎች ስለ እሱ ብዙም ያልታወቁ እውነታዎች ከመኖሩ በፊት የ... |
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኀዘን መግለጫ | EthioReference >
3:32 am - Wednesday May 18, 2022
ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በግፍ የተገደሉትን ከፍተኛ አመራሮች በተመለከተ ያስተላለፉት የኀዘን መግለጫ
Posted by admin | 25/06/2019 | 0
የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች
በቅድሚያና ከሁሉም በፊት በባሕርዳር እና በአዲስ አበባ በሀገራችን ከፍተኛ የጦርና የሲቪል አመራሮች ላይ በተፈመው ሕገ ወጥና ዘግናኝ ፋሺስታዊ ግድያ... |
በ9 ወር ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ የገነባን እኛ፤ በ5 ዓመት አንድ ፋብሪካ መገንባት ያቃተንም እኛ! ~ Horn Affairs - Amharic
በ9 ወር ግዙፍ የኢንዱስትሪ ፓርክ የገነባን እኛ፤ በ5 ዓመት አንድ ፋብሪካ መገንባት ያቃተንም እኛ!
By Areaya Getachew - 5 years ago
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በተመረቀው የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ላይ ተገኝተው ነበር። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዕለቱ ያደረጉትን ንግግር የጀመሩትም እንዲህ በማለት ነበር፤ «የዛሬዋ ቀን ልዩ ናት... |
ቃለ ምልልስ "ህዝቡ ወደ ህግ ባለቤትነት መሸጋገር አለበት" - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
Saturday, 13 April 2019 13:25
ቃለ ምልልስ "ህዝቡ ወደ ህግ ባለቤትነት መሸጋገር አለበት"
(ህገ መንግስቱን ማሻሻል ወይስ መለወጥ??)
• *ህገ መንግስት፤ መንግስትን ማሰርያ እንጂ ህዝብን ማሰርያ አይደለም
• *ከገዥዎቹ ህግ የሚሰጠው ህዝብ ምንጊዜም ባሪያ ነው
• *ማንኛውም ህግ ወደ ህዝብ ማነጣጠር የለበትም
በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ... |
በማኒቶባ ዩኒቨርሲቲ - ካናዳ ውስጥ ጥናት. "EducationBro" መጽሔት
በማኒቶባ ዩኒቨርሲቲ
በማኒቶባ ዝርዝሮች ዩኒቨርሲቲ
ከተማ : ዊኒፔግ
ምሕፃረ : M ውስጥ U
አይርሱ በማኒቶባ ዩኒቨርሲቲ ተወያዩ
በማኒቶባ ዩኒቨርሲቲ በ ይመዝገቡ
በማኒቶባ ዩኒቨርሲቲ በደህና መጡ – በምዕራብ ካናዳ የመጀመሪያ ዩኒቨርሲቲ. ተመሠረተ በላይ 137 ዓመታት በፊት, በአገሪቱ ልብ ውስጥ በሚገኘው, እኛም በክልሉ ትልቁ ብቻ ምርምር ከፍተኛ የዩኒቨርሲቲ መባ ላይ ናቸው 100 ዲግሪ, ዲፕሎማ, እና የምስክር ወረቀት - በላይ... |
«በሱዳንና በግብፅ መሀከል ነቆራው ከሯል» ወንዴ ብርሃኑ - ሳተናው: Satenaw Ethiopian News/Breaking News/
«በሱዳንና በግብፅ መሀከል ነቆራው ከሯል» ወንዴ ብርሃኑ
አልጀዚራ ሁለት እንግዶችን አቅርቧል።እኔም ገና ከሦስት ቀን በፊት ማስታወቂያውን አይቸው ለማዳመጥ ስጠባበቅ ነበር
ቀኑ ደረሰ። ዛሬ ልክ ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ እንግዶቹ ቀረቡ
ከሱዳን የተጋበዘው ዶክተር ዲሊ አልከባሽ ይባላል።የሱዳን
መንግስት አማካሪና በካርቱም ዩንቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ
መምህር ነው።
ጋዜጠኛዋ የመጀመ... |
የግብርና ፕሮጀክት ሰርዲን ማራባት + መኖርያ ቤት እገዛ !!!
በአሁኑ ጊዜ 18 / 01 / 21, 14: 01 ነን
ምዝገባ: 12/04/18, 18:39
አን alyson » 12/04/18, 18:57
በትክክለኛው ርዕስ ላይ ካልሆንኩ ይቅርታ: - /
የፕሮጄክቱን ፕሮጀክት በፍጥነት እናብራራለን-በቢሮው ውስጥ የእርሻ መሬት አገኘን እና የከብት መከላከያ (የኬንያ ቁሳቁስ x 10) እና የቤት ውስጥ (የእንጨት ቻንጅ 70m2)
የከተማው ማዘጋጃ ቤት ደህና ነው. ቀጣዩ እርምጃ ደግሞ አል ክሎሎ የሚላክበት የዕቅድ የምስ... |
የኢንዱስትሪዎች መምጣት ፀጋ እንጂ እዳ መሆን የለበትም ተባለ
ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በደብረብርሃን ከተማና አካባቢው ከሚገኙ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የካቲት 11 ቀን 2012 ዓ.ም ውይይት አካሄደ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በመክፈቻ ንግግራቸው ወቅት እንደገለጹት
በዩኒቨርሲቲውና በኢንዱስትሪው መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ አጠናክሮ በጋራ መስራትና የተሻለ ውጤት ማምጣት ከውይይቱ የሚጠበቅ ተግባር ነው ብለዋል፡፡ በደብረብርሃንና አካባቢው በርካታ ኢንዱስ... |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 3