text
stringlengths
22
2.03k
dataset
stringclasses
8 values
script
stringclasses
1 value
lang_script
stringclasses
1 value
“በእዉነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ኹሉ ይሰደዳሉ፡፡” 2ኛ ጢሞ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እነ ስዬ አብርሃ የበተኑት መግለጫ (ታሪካዊ ሰነድ) መጋቢት 1993፤ ዛሬስ?አብዮታዊ አንድነት ለድርጅታችን! ውድቀት ለአምባገነኖች! ሉዓላዊነታችን ለዘላለም ተከብሮ ይኑር!
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሁለተኛ ቁልፍ ፖለቲካዊ ነጥብ: ለፖሊሲው በማስተባበር ዋና ዋና የህትመት ጋዜጣዎችን ድጋፍ እና በፓርላማ ውስጥ አንድ ባለብዙ ሴቶች ፓርላሜንቶች በበርካታ አመታት ውስጥ ብዙ ጊዜና ጉልበት ያኖራሉ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
9. የምስጋና ቃላት መናገርም ሆነ መስማት የጉባኤው አባላት ደስታ እንዲጨምር የሚያደርገው እንዴት ነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጾም ምስ ይቕሬታን ድኻታት ብምዝኻርን | ፍኖተ ኣትናቴዎስ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
4:10 ነገር ግን የ ምግብ, ይህም እርስዎ ይበላሉ, ክብደት ሃያ ውስጥ ይሆናል አንድ ቀን staters. አንተ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይብሉት.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከዚህ በላይ ከተዘረዘሩት ሌሎች የቤቶች ዓይነቶች ጋር ያለውን ግንኙነት ስላላየሁ በእነዚህ ውሎች ስር ምን እንደ ሆነ ማወቁ አስደሳች ነው ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
5 አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ከነበሩበት ቦታ አንስተው መጀመሪያ ያሳደሯቸው ለማንም የማይገባም የማይመጥም ክፍል አዘዋውረዋቸው ደረስን።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዲጂታል Attic ሙሉ አገልግሎት ያለው ዲጂታል የማሻሻጫ ኤጀንሲ ነው, እና በእኛ ውስጥ ለመስራት ልምድ ያለው የሙሉ ጊዜ የቪዲዮ መቅረጫ እንፈልጋለን መልቲሚዲያ መምሪያ ....
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ዊክፔዲያ ነፃ ኦንላይን መዝገበ-ዕውቀትን (free encyclopedia) ለመፍጠር አላማ አድርጎ የተመሰረተና ቀደም ሲል ኑፔዲያ (Nupedia) በመባል የሚታወቅ ፕሮጀክት ውጤት ነው። ኑፔዲያ ምንም እንኳን የተሻሻለ የዕርስ-በርዕስ መገማገሚያ (peer review) መንገዶችን አካቶ የያዘና ሙያዊ ብቃት ያላቸው መጣጥፍ አቅራቢዎችን የሚጠይቅ ፕሮጀክት የነበረ ቢሆንም መጣጥፎችን አትሞ ለማውጣት ረጅም ጊዜን ይጠይቅ ነበር። በመሆኑም ይንንም ችግር ለመቅረፍ፣ በ2000 እ.ኤ.አ. የኑፔዲያ መስራቹ ጂሚ ዌልስና ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በሌላ በኩል የህዝባችን ምኞትና(Expectation) ደረጃ በደረጃ ተግባራዊ መሆን ያለባቸውን ነገሮች መፈለግ ትክክል የሆነውን ያህል፣ በዶ/ር አቢይ ላይ የተጣለውን አደራና በቀላሉ ተግባራዊ ሊሁኑ ያልቻሉና የማይችሉ ነገሮችንም ማየትም የሚያስፈልግ ይመስለኛል። በዶ/ር አቢይ ዘንድ „የለውጥ ፍላጎት“ ቢኖርም እንኳ ህዝባችንና አገራችን የሚፈልጉት አስተማማኝና በሂደት ተግባራዊ ሊሆን የሚችለው ለውጥ የቱን ያህል በዶ/ር አቢይና „የለውጥ ኃይሎች“ ናቸው በሚባሉት ጭንቅላት ውስጥ መቀረጹን ማወቅ አስቸጋሪ ነው።...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መምህር ሲሳይ ወጣቱ ትውልድ የአባቶቹን ተጋድሎ የሚዘክርበት ዕለት መሆኑን ይናገራሉ፡፡ ከእነርሱ ተምሮ አሁን ባለው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ የራሱን ድርሻ ወስዶ እንዲሰራ የሚነሳሳበት እንደሆነም ያክላሉ፡፡ አሁን ያለው ሁኔታ ሲታይ ግን በዓሎቹ ላይ በደንብ እንዳልተሰ ራባቸው ያመለክታል ባይ ናቸው፡፡ ከምክንያቶቹ አንዱ ነው ብለው የሚጠቅሱትም አብዛኛው ጊዜ በዓሎቹ ለህዝብ ጆሮ የሚደርሱት የበዓሉ ቀን ሲደርስ ከሁለት ቀን ባልዘለለ ጊዜ መሆኑንና ትውልዱ ስለበዓላቱ ጥልቅ ግንዛቤ አለመያዙን ነው፡፡
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
የ Bianco Antico የጥቁር ድንጋይ ድንጋይ
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮቹን ህይወት መስዋዕት ካደረገ በኋላ እና በጦር ሜዳ ውሎ ድል የተቀዳጀ ሀገር መሪ እንደዚህ ያለውን ታሪካዊ ዕድል በማምከን በቀያጅ የእርቅ ስምምነት ማድረግ ምን ያህል አእምሮን የሚበጠብጥ ነገር ነው!
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የህዝብ ለህዝብ መቀራረብም በመንግስታት ወዳጅነት እንደሚወሰን መገነዝብ ያስፈልጋል ሲሉ አክለዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Mersin የሜትሮፖሊታን ማዘጋጃ ቤት የገጠር ሰፈሮችን ችግሮች በሙሉ ከአስፋልት እስከ መሰረተ ልማት ያስወግዳል ፡፡ ከሜትሮፖሊታን ጎዳና ኮንስትራክሽን ጥገና እና ጥገና ዲሬክተር ዳይሬክተር ጋር የተገናኙት ቡድኖቼ በኬርዲዬት ሲዲሲ እና ካያlar Caddesi መካከል የተከናወነው የአስፋልት ሥራ በአቃዲንሳ አውራጃ ሲቪዬይላğığı እና ካሚሊ ጎረቤቶች እና በዲኪሊታስ ጎረቤት መካከል ተጠናቀቀ ፡፡ በጠቅላላው የ 1.756 ቶን ሙቅ አስፋልት ስራዎች በአካባቢያቸው ውስጥ ተካሂደዋል ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሀብታም የኔቢጤዎች ያሉት በአዲስ አበባ ብቻ አይደለም፡፡ በገጠሩም አሉ፡፡ የገጠሩን ሀብታም የኔቢጤ ካነሳን አባ አዝመራውን የሚያህላቸው የለም፡፡ አዝመራው የሚል ቅጽል ስም ያወጣላቸው መፅዋቹ የአካባቢው ማኅበረሰብ ነው፡፡ ምክንያቱም እሳቸው የሚለምኑት ገንዘብ አይደለም፡፡ አዝመራ (እህል) ነው፡፡ ያውም በቀኝ እጅ የሚሰጥ ሰው ብቻ ነው የሚቀበሉት፡፡ ማንም በግራ እጁ ደፍሮ ከሰፈረላቸው የእርግማን መዓት ያዥጎደጉዳሉ፡፡ ከእሳቸው አንደበት ስለማርያም. . . ስለእግዚአብሔር ብሎ ነገር የለም፡፡ በቀኝ ይሰፈ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ጉዳት በእግር ኳስ ስፖርት ውስጥ ያለ የነበረ እና የሚኖር አንዱ የስፖርቱ አካል ቢሆንም ሀዋሳ ከነማ ግን በጉዳት ምክንያት ውጤቱ ላይ ጉዳት ሊደርስበት የቻለው ለምንድን ነው? ብሎ መጠየቅ ተገቢ ይሆናል። የዚህ ጽሁፍ አዘጋጅ እንደሚያምነው ግን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በቡድኑ የጉዳት አቴንዳንስ ሲበዛ የቀሪዎቹን ተጫዋቾች ስነ ልቦና እና የማሸነፍ ፍላጎት በማነሳሳት በኩል የወሰደው እርምጃ ያለ አይመስልም ቢኖርም ሜዳ ላይ አልታየም።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የባለሙያ የጥርስ ሀኪሞች ጥቅማጥቅሞች እና ጉዳቶች ... ማንኛውም የሙያ እድገት አለ? Pros: ከፍተኛ ደመወዝ ፣ በስራ ገበያው ውስጥ ያለው ፍላጎት ፣ የግል ክሊኒክ የመጀመር እድሉ ፡፡ Cons ጥናቶች-በሩሲያ ውስጥ በጣም ውድ ፋኩልቲ ፣ እና ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በቀድሞዋ የጀርመን ምሥራቅ አፍሪቃ ፣ በዛሬዋ ታንዛንያ ከ1905 እስከ 1907 ዓም በተካሄደው የማጂ ማጂ ዓመፅ 10,000 ሰዎች እንደተገደሉ እና እንደተሰቃዩ የታንዛንያ መከላከያ ሚንስትር ምዌኒ አስረድተዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ 1990፣ ኣብቲ ደጀን ሓርነታዊ ቓልስና ዝነበረ ሳሕል፣ ባህሊ ውድብ ተደኵኑሉ ኣብ ዝነበረ ዓራግ ዝብሃል ቦታ ብሓደ ሱዳናዊ ምሁር ድራማ፣ ኣብ ዝካየድ ዝነበረ፣ ካብ ባህሊ ውድብን ጉጅለታት ባህሊ ክፍለሰራዊታትን ዝተዋጽኡ ደረስትን ተዋሳእትን ዝተሳተፉዎ ናይ ክልተ ሰሙን ስልጠና ኣብ ዝተሳተፍኩሉ እዋን፣ ኣብቲ ሑጻ ዓራግ፣ እቲ ሱዳናዊ መምህር ንኤርትራውያን ተጋደልቲ ምስ ፍልስጤማውያን ተጋደልቲ ኣወዳዲሩ ዝተዛረቦ ቓላት ይዝከረኒ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አዲስ ዘመን፤–እዚህ ላይ ስለ ግንባታ ወጪ ከተነሳ በተደጋጋሚ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ስም አብሮ ይነሳልና በዚህስ ላይ ምን ይላሉ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቦሪ አሲድ በኦቾሎኒ (70%) ውስጥ መፍትሔ ነው.
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ቫቲካን-“በህብረተሰቡ ስም” የሚከናወኑ ጥምቀቶች ትክክለኛ አይደሉም
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እነዚህ አገሮች ምንም እንኳ የበለፀጉ አገሮች ወደ አገሮቻቸው የፋብሪካ ምርት ኤክስፖርት እንዳያደርጉ እክሎች ቢፈጥሩባቸውም፣ የኤክስፖርት ምርቶቻቸውን በጥንቃቄ በመምረጥ የበለፀጉ አገሮች ኤክስፖርት ገበያ ሰብረው በመግባት የተዋጣላቸው ልማታዊ መንግሥታት ሆነዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ስለዚህ ተራራ ቅዱስ ዳዊት በድጋሜ እንዲህ በማለት ትንቢት ተናግሮለታል፡፡ “የእግዚአብሔር ተራራ የለመለመ ተራራ ነው፡፡ የጸና ተራራ የለመለመ ተራራ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይህን ተራራ ያድርበት ዘንድ ወደደው” መዝ.67፥15 ብሎ እግዚብሔር ብርሃነ መለኮቱን እንደሚገልጥበት ዘምሮአል፡፡ በእነዚህ ከላይ በአየናቸው ሁለት ምክንያት ደብረ ታቦር ለዚህ ተመርጧል፡፡ወንጌላዊያኑ ቅዱስ ማቴዎስና ቅዱስ ማርቆስ ጌታችን ወደ ደብረ ታቦር የወጣው ደቀ መዛሙርቱን በቂሣርያ “ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል” ብሎ በጠየቃቸው...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኢዚ ሼምፑካ ሲሚና ኤሌካ ዴንዳ ኤቂና ማናባ ኢማና ማላ፥ ዬሱሲ ኣዛዜዳ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ስርዓቱ በየደረጃው በችግር የተተበተበና በህዝብ የማይታመን፣ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን እስር ቤት ያጎረ፣ በሰብአዊ መብት ጥሰት ከፍተኛ ቂም የተቋጠረበት፣ ፍትህና ርትዕ የተጓደለባቸው ያዘኑበት፣ በየአቅጣጫው ጠላት ያከማቸ፣ አገርን የሚፈትን አደጋ ቢፈጠር ህዝብን አስተባብሮ አደጋውን ለመመከት የማይቻልበት ደረጃ መድረሱን የገለጹት አቶ ኦባንግ “ኢህአዴግ አጋጣሚውን አሁንም ሊጠቀምበት ይገባል” ሲሉ በድጋሚ ጥሪ አቅርበዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ነዚ ዚስዕብ መብጽዓታት ክትሕሉ ኣገዳሲ ዝዀነ ስለምንታይ እዩ፧
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የኢትዮጵያ ሴት እግር ኳስ ቡድን አባላት ታንዛኒያን ካሸነፉ በኋላ ላስመዘገቡት ውጤት ከ አንድ ሺህ እስከ ሁለት ሺህ ድረስ ቦንድ ተገዝቶላቸዋል። ይሄም “ለቀጣይ ስራ የሚያበረታታ” እንደሆነ የሴቶቹ ተወካይ ገልፃለች። የተወካይዋን ንግግር ከመመህራን ማህበር ኃላፊዎች ጋር ያመሳሰሉት ወዳጆች ነበሩ። ምናለበት ግን የምር ማበረታቻ ቢሸልሟቸው…!? ብለን አስተያየት ብንሰጥ “ከዚህ የበለጠማ የምር ሽልማት የለም” ሊሉን እንደሚችሉ እንገምታለን…
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
– አብዝተው ጥበብን ስልጣኔን ሲፈልጉ ያኔ የነበረው ህዝብ ሲቃወማቸው የሚረዳቸው (የሚገባው) አጠው ከገብርየ በቀር ህዝብ እምቢ ያላቸው የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ነበሩ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ፥ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ሕይወት ሰጠኝ። ኢዮ 33፡4
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በሌላ ጎን የኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ጉባዔ ተቃዋሚዎችና መንግሥት ተቀራርበው እንዲነጋገሩ አደርጋለሁ የሚል ድምፅ አሰምቷል፡፡ የአገር ሽማግሌዎች ስብስብ የአገሪቱ የኅብረተሰብ ክፍሎች፣ ምሁራን፣ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ጥያቄ ያላቸው ወገኖች፣ ወዘተ የተካተቱበት መወያያ መድረክ እንዲፈጠር አሠራለሁ ማለቱን ሰምተናል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በነፋስ የሚንቀሳቀሱ ሞተሮች ሶስት ጥይቶች ለምን ይኖራቸዋል? ልጆች ጥያቄ
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ሰማይና ፡ ምድር ፡ ባንድነት ፡ ዘምሩ
Afriberta
Ethi
Ethi,Latn
Hehehe! አንድ ተጨማሪ ብልሽት እኔ እንደ ጆሴux ተመሳሳይ እሴቶችን አላጋራም (ያውቃሉ ፣ እዚህ ስለዚያ ተናገርኩኝ) ፣ ግን ለዚያ ሁሉ ሐቀኛነት ቅድሚያ ይሰጣል ፣ ውዴ ኢዝ ፣ እና በተለይም እራስዎን እንደ ተቃዋሚ ሲናገሩ (ተቃዋሚዎን ማክበር አለበት) ፡፡ ያለበለዚያ ፣ ማታለል ፣ እንዋሻለን ፣ እንፈትፋለን ፣ ጎርዶላ ፣ እንወዛወዛለን። ግልጽ ያልሆነ ወንጀል ፣ ኢሲ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የአሜሪካ የዉቅያኖስ እና ከባቢ አየር አስተዳደር ያወጣይ ይህ ጥናት እንደሚለዉ ግራ አጋቢ እና ያልተለመዱ ካላቸዉ 30 የአየር ጠባይ ክስተቶች በ24ቱ ላይ ሰዎች የፈጠሩት የአየር ንብረት ለዉጥ ጫና ታይቶባቸዋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
«......እንዲህም ትላቸዋለሁ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የወደቁ አይነሡምን?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ኢህአዴግ እንደ አያያዙ ከሆነና በዚህ መልኩ ሳይደነቃቀፍ መዝለቅ ከቻለ በዚህች አገር ብዙ ብዙ ተአምር ሊሰኙ የሚችሉ ስራዎች ሰርቶ እንደሚያኮራን አልጠራጠርም፡፡ በኛ በኩል ትንሽ ትእግስት ማጣታችንና መሰረታዊ ለዉጥን በአንድ ጀምበር እዉን እንዲሆን መጠበቃችን ከፋ እንጂ ኢህአዴግ ለዉጥ እንደሚያመጣ መተማመናችን በጎ ነዉ፡፡ በተለይም እንደ ጉድለለት በተቆጠረዉ በዲሞክራሲዉ ረገድ ተስፋ ሰጪ ጅምሮችን እያየን ነዉ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኦህዴድ ከተያያዘበት የማያዋጣ አካሄድ እንዲመለስ ልጓም የማስገባቱ ስራ በመጀመሪያ ደረጃ መምጣት ያለበት ከኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ነው፡፡ከኢህአዴግ እህት ድርጅቶች ውስጥ ስልጣን በመነጠቁ ያኮረፈው እና ከሌላው እህት ድርጅት ኦዴፓ ጋር ክፉኛ ባለጋራነት የሚሰማው ህወሃት ለዚህ ስራ የሚሆን ተፈጥሮ ያለው አይመስለኝም፡፡ ስለዚህ ኦህዴድን የመግራቱ ሃላፊነት በቀዳሚነት የመወድቀው ብአዴን/አዴፓ እና ደኢህዴን ላይ ነው የሚሆነው፡፡እነዚህ ፓርቲዎች ኦህዴድን አደብ ለማስገዛት የመጀመሪያው እርምጃቸው መሆን ያለበ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማዕዘን ራዲየስ መጨረሻ Mill አምራቾች እና አቅራቢዎች | ቻይና ኮርነር ራዲየስ መጨረሻ Mill ፋብሪካ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የሚከተሉት ሶስት ነጥቦች በለውጥ ውስጥ በምትገኝ ሀገራችን ውስጥ ያሉ ድርጅትን የሚመሩ ሰዎች ቢመለከቷቸው ይጠቅሙ ይሆናል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አኹን አኹን ግን እኮ አንብቦ መረዳት፣ መርምሮ መቀበል መዝኖም መፍረድ የማይችል ትውልድ እያፈራን ነው። ከዚህም የተነሳ ትውልዱ ስሜታዊ ሲኾን ስሜቱንም መቆጣጠር ሲያቅተው የብልጣብልጦችም መጠቀሚያ ሲኾን እያስተዋልን ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
እርስዎ ሲሆኑ ብዙ ጥቅሞች አሉት ፡፡ ማካተት ወይም LLC ይፍጠሩ። ይህ በተለይ ‹ኔቫዳ› ሲመሰርቱ ነው ፡፡ Wyoming LLC በባንክ ሂሳብ።. ይህ የሆነበት ምክንያት በእነዚህ ሁለት ግዛቶች ውስጥ ያለው የንብረት ጥበቃ ህጎች ከሁሉም ሌሎች ግዛቶች ስለሚወጡ ነው ፡፡ እንደ Nevis LLC ባሉ የባህር ዳርቻዎች ግዛቶች ውስጥ እንኳን እጅግ የላቀ የንብረት ጥበቃ ጥቅሞች አሉ ፡፡ ከሁሉም በላይ ባለአክሲዮኖችን ፣ መኮንኖችን እና ዳይሬክተሮችን የሚጠብቁ ህጎችን ይጠቀሙበት ፡፡ ኔቫዳ እና ዋዮሚንግ በአሜሪካ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኢህአዴግ ዳግም በክፍፍል ጎዳና?… (ከተመስገን ደሳለኝ) →
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ለማሻሻል, የሙከራ ስፔሻሊስቶችን እና የተቃውሞ / ሞዴል ባለሙያዎችን ማምጣት አስፈላጊ ነው. እንዲሁም ለስሙ የሚገባውን መሞከሪያ ይሙሉ. Echo Moteur2 ተማሪዎች የሚቻላቸውን ያህል እየሰሩ እንደሚገኙ አውቃለሁ, ነገር ግን የመስኖ ችሎታ መፈተሻን ይጠይቃል ... በሁሉም የቀጥታ ልኬት ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
Previous article‹‹ከፖለቲከኞችና ከፖለቲካ በላይ ሁሉንም ያቆራኘች አገር ትቀድማለች›› ሲሉ ወ/ሮ ሙፈሪያት ተናገሩ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የነበረው የባንኩ የትርፍ ዕድገት እንደሚያሳየው ከፍተኛ የትርፍ ዕድገት ተብሎ የተመዘገበው 36 ሚሊዮን ብር ነበር፡፡ ከ2005 ዓ.ም. እስከ 2008 ዓ.ም. በነበረው ጊዜ ውስጥ የትርፍ ዕድገቱ እየቀነሰ መምጣቱንም የባንኩ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በ2006 ዓ.ም. 415 ሚሊዮን ብር ሲያተርፍ የትርፍ ዕድገቱ ግን 36 ሚሊዮን ብር ብቻ ነበር፡፡ በ2007 ዓ.ም. 441 ሚሊዮን ብር ማትረፍ ቢችልም፣ የትርፉ ዕድገት ግን በ26 ሚሊዮን ብር ላይ የተወሰነ ነበር፡፡ ካቻምና የተመዘገበው...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ቀለም አንድ አማራጭ ይምረጡ5inch Monitorከካሜራ ጋር ይቆጣጠሩ። ግልጽ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዝቅተኛ ወርሀዊ ደመወዝና በአስቸጋሪ የኑሮ ውጣውረድ ውስጥ ሆናችሁ የምታመጡት ውጤት አሁን የተሻለ በሆነ ክፍያ ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች እየሰሩ ከሚመዘገበው ውጤት አንጻር ተመዛዛኝ ደረጃ ላይ አይገኝም፡፡ ለዚህ ልዩነት መፈጠር ምክንያት የሚሆን ተጫዋቾች እና አሰልጣኞች ጋር ያለው ችግር ምን ይመስልሀል?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የእኛ ሰዎች በሞስኮካፌ አቬኑ የኢትዮጵያውያንና የአፍሪካውያን መሰብሰቢያ ባለፉት ሳምንታት ባቀረብኳቸው የ21ኛው የዓለም ዋንጫ ማስታወሻዎች ላይ እንደገለፅኩት ወደ ራሽያ የተጓዝነው ሦስት ኢትዮጵያዊያን የስፖርት ጋዜጠኞች፤ እኔ ከአዲስ አድማስ፤ ዳዊት ቶሎሳ ከሪፖርተርና አለምሰገድ ሰይፉ ከሊግ ስፖርት ጋዜጣዎች ነበርን፡፡ በዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌደሬሽኖች…
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ማሕበር ጉዱኣት ኩናት ትግራይ ምሰ ዝተፈላለዩ መድረግቲ ኣካላት ብምትሕብባር ኣብ 2010 ዓ/ም ን 2214 ጉዱኣት ኩናት ኣባላት ኣብ ሓዱሽ ስራሕ ዕድል ከም ዘዋፈሮም ኣፍሊጡ። ማሕበር ጉዱኣት ኩናት ትግራይ ምሰ ዝተፈላለዩ መድረግቲ ኣካላት ብምትሕብባር ኣብ 2010 ዓ/ም ን 2214 ጉዱኣት ኩናት ኣባላት ኣብ ሓዱሽ ስራሕ ዕድል ከም ዘዋፈሮም ኣፍሊጡ። ማሕበር ጉዱኣት ኩናት ትግራይ ነዚ ዝገለፀ ዓመታዊ ገምጋም ስራሕቱ ኣብ ዘካየደሉ እዋን እዩ። ካብቶም ዝተዋፈርሎም ዓዉደ ስራሕቲ ምህጣር ከፍቲ ፣ ምርባሕ ጠ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የመንግስት የውጭ እዳ፣ 23 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል! (በዮሃንስ ሰ.) “ለሚባክነው የድሃ አገር ሃብት፣ ተጠያቂው ማን ... (more)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
** በራእይ 6-17፥ በመጨረሻው ዘመን በሰው ልጆች ላይ የሚመጡ ፍርዶች በግብፅ ላይ ከወረዱት መቅሠፍቶች ጋር ተመሳሳይ መሆናቸው የሚያስገርም ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ከፍቅረኛዬ ከመክሊት ጋር ከተለያየን ወራት ተቆጠሩ፡፡ በእርግጥ ጥፋቱ የእርሷ ቢሆንም ምሽጓ ገብታ አድብታለች (ይቅርታ ሳይጠይቀኝ ብላ መሆን አለበት!)፡፡ የሴትነት ኩራት መሆኑ ነው፡፡ እኔም ኩራቴን ትቼ ይቅር በይኝ ማለት አልቻልኩም፡፡ እሰጋለሁ፤ዛሬ ላልፈጸምኩት ጥፋት ይቅርታ ብጠይቃት፣ ነገም እንዲሁ ይቀጥላል እያልኩ፡፡ (ዝንት ዓለም እኔ ይቅርታ እየጠየቅሁ መኖር አልችልም!) እናም የብቸኝነት መንገዱ የእሾህና የጨርቅ መንገድ ሆኖብኛል! አንዳንዴ በህይወት ጎዳና እየተጓዝኩ መሆኑን እረሳለሁ (በጨርቅ ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በጣም ሰፊ ቅጠል ሲያወጡ በአግባቡ ቅጠሉን እያቆረጣችሁ ተጠቀሙ፣
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሦስተኛው፥ አይሁዶች እንደገና መንፈስ ቅዱስን በተለየ አስደናቂ መንገድ ሲቀበሉ አንመለከትም። ስለሆነም፥ ይህ በጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ለነበሩት አይሁዶች የተሰጠ ልዩ ገጠመኝ ይመስላል። በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ ውስጥ ከዳር እስከ ዳር እንደምንመለከተው፥ እያንዳንዱ አዲስ ሕዝብ መንፈስ ቅዱስን በሚቀበልበት ጊዜ አስደናቂ ሁኔታዎች ተከስተዋል። ይህም እያንዳንዱ ሕዝብ በእኩል ደረጃ በእግዚአብሔር ቤተሰብ ውስጥ ተቀባይነትን እንዳገኘና በመንፈስ ቅዱስ እንደ ተሞላ ክርስቲያኖች ሁሉ ያውቁ ዘንድ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በመሸጋገርያ ሃገርና መዳረሻ ሃገር መካከል ያለው ልዩነት ምንድነው?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጻሕፍትንና መልእክቶችን ያቀፈ ነው። እነዚህ መጻሕፍትና መልእክቶች በቀላሉ ለማውጣት እንዲመች ሲባል በምዕራፎችና በቁጥሮች ተከፋፍለዋል። በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ጥቅሶች በሚጠቀሱበት ጊዜ ከመጽሐፉ ስም ቀጥሎ የሚገኘው የመጀመሪያው አኃዝ የመጽሐፉን ወይም የመልእክቱን ምዕራፍ የሚያመለክት ሲሆን ቀጥሎ ያለው አኃዝ ደግሞ ቁጥሩን የሚያመለክት ነው። ለምሳሌ ያህል “2 ጢሞቴዎስ 3:16” ከተጠቀሰ ሁለተኛ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ 3 ቁጥር 16 ማለት ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ይህንን ስዕል እንዲሰጥዎ አንድ ባለሙያ ከመቅጠርዎ በፊት, እስካላረጋገጡት ድረስ ግለሰቡ ችሎታ ያለው መሆኑን በመገመት ስህተት አይመስሉ.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይ የተወለዱበትን የደን አቦ ገዳም ቤተ ክርስቲያን ያሠሩትና የበላይ ጠባቂ ሆነው ያስተዳድሩት የነበሩት የዳግማዊ ምኒልክ የቀድሞ ሚስታቸው ወይዘሮ ባፈና ነበሩ። በዚህ ረገድ ወይዘሮ ባፈና የብላቴን ጌታ ኅሩይን አባት አቶ ወልደ ሥላሴን የገዳሙ አስተዳዳሪና የቤተ ርስት ሹም አድርገው አስቀምጠዋቸው ነበር። አቶ ወልደ ሥላሴም ሸዋ ውስጥ በመርሐ ቤቴ አገሪት በተባለች ቦታ ተወልደው መንዝ ውስጥ ቢያድጉም ቤተሰቦቻቸው ከወሎ አማራ ሳይንት የመጡ ናቸው። አባታቸው እናታቸውን ያገቡት የ40 ዓ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ደንበኛን ይህን ያህል ከምረነው፤ ማለት ከንጉሥም በላይ ያለውን ነገር ( ይህ ከንጉሥ በላይ የሆነው ነገር እስከአሁን ባለውቀውም) አድርገነው ከንጉሥ በላይም ስም ሰጥተነው እዚያ ላይ ስንሰቅለው ‹‹በነገሠበት›› አገልግሎት ሰጪ ላይ ትልቅ ጫና አይፈጠር ይሆን ? አንዱን ወገን ክበን፤ ክበን ሌላውን ወደታች ከዳጨነው ዴሞክራሲያዊ የእኩልነት መርህን የሚፃረር ሃሳብ ገኖ አይወጣብንም ትላላችሁ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
«ሕዝቦቼ ሆይ! በችሎታችሁ ላይ ሥሩ፤ እኔ በችሎታዬ ላይ ሠሪ ነኝና፡፡ ምስጉኒቱም አገር ገነት ለእርሱ የምትኾንለት ሰው ማን እንደኾነ ወደ ፊት ታውቃላችሁ፡፡ እነሆ በደለኞች አይድኑም» በላቸው፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሪፖርተር፡- በወቅቱ ከነበረህ ተሞክሮ የማትዘነጋውና ለዛሬው የሙዚቃ ሕይወትህ አስተዋጽኦ ያደረገ ቅፅበት አለ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
"ተጫዋቾቹ (ላምፓርድ እና ቴሪ በተለይ) በእርሱ እና በዲቪዲ ዘዴዎቹ አያምኑም ነበር. እነሱ የእግር ኳስ ለመማር የዲቪዲውን አልዳገዙም.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሙስሊሞች የበላይ በነበሩበት በአባሲድ ስርአት-ዘመን ከሌላ አገር የሚመጡ አምባሳደሮች ኸሊፋውን ከማግኘታቸው በፊት ለአንድ ወር በዋናዋ ከተማ ባግዳድ ይቀመጡ ነበር። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት አንዳንድ የአረብኛ ቃላትን እየተማረ፣ የአለባበስ፣ ሰላምታ አሰጣጥና ተመሳሳይ ስርአቶችን እየተለማመደ ይቆያል። ከኸሊፋው ጋር በሚገናኝ ጊዜ እንዴት በመልካም ሁኔታ አቀራረቡን እንደሚያሳምር እርግጠኛ ለመሆን። ያኔ የሙስሊሙ ኡማ ጠንካራ ነበር። ሌሎች ህዝቦች ሙስሊሞችን የሚከተሉበት (የሚመሳሰሉበትና) የስነምግባር ደንቡን...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኣብ ዓለም ንሕጻናት ንሞት ሓደጋ ካብ ዘቃልዑ ምኽንያት ቀንዲ ስእነት ጽሩይ ማይ ከምዝዀነ ዘመልከተ መግለጺ ውድብ ኣድሕን ሕጻናት ኣስዒቡ፥ 159 ሚሊዮ ሕዝቢ ዓለም ማይ ካብ ወሓይዝን ዕላን ዝረክብ ክኸውን እንከሎ ኣብ 2025 ዓ.ም. ውሽጢ እቲ ዝረአይ ዘሎ ምስፋሕ ምድረ በዳነትን ደርቅን ምኽንያት ስዒቡ ብዝተኣታተው ዋሕዲ ማያት ብዙሓት ዜጋታት ዓለም ናብ ንስእነት ማይ ክምዝዳርግ እውን የነጽር። ኣብ ምብራቕ ኣፍሪቃ ምስቲ ዝረአይ ድርቅን ከምእዉ እውን በቲ ኣብቲ ከባቢ ዝረአይ ውጥረትን ዕግርግን ነቲ ና...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በተለይ አምባገነኑ የቀድሞው የሊቢያ መሪ መሃመድ ጋዳፊ ለአራት አሥርት ዓመታት የተቀመጡበት ዙፋን እ ኤ አ በ 2011 ሕይወት እና ስልጣናቸውን ነጥቆ ጭምር ካበቃለት በኋላ ሊቢያ የስደተኞች መናኸሪያ ሆናለች። አብዛኞቹ አፍሪካውያን ስደተኞች የሜዲትራኒያንን ባህር አቋርጠው ወደ አውሮፓ ለመግባት ሊቢያን ዋንኛ ተመራጭ መሸጋገሪያቸው ያደርጋሉ። በዚህም ምክንያት አገሪቱ በስደተኞች ቀውስ መወጠር ከጀመረች ዓመታትን ቆጥራለች። የስደተኞች ጉዳይም ራስ ምታት ሆኖባታል።
Earthlings
Ethi
Ethi,Latn
1) በሱፍ ኩባያው ውስጥ የቃጠሎ አየር እና የጭስ መስቀልን ያቀፈ ነው ፣ ይህም በቃጠሎው አየር በትንሹ “ይደምቃል” ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በውኑ እኔ በማደርግብሽ ወራት ልብሽ ይታገሣልን?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ምርመራው ወደ አቃብያነህጉ ተዛወረ! – ETHIO ANDINET
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በዚ ኣጋጣሚ ድምጺ ሰላምን ደሞክራስን ኤርትራ ንመዋቲ መንግስተ ሰማያት፡ ንቀረባ ቤተ ሰቦምን ፈተውቶምን ከኣ ጽንዓት ይሃብኩም ትብል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ግብጽም በበኩሏ ከፕሮጀክቱ የራሷ ድርሻ አላት፡፡ 25.000 ፌዳን በአሁኑ ወቅት ፤ በ2017 መሬት ከአል ዋሊድ ታላል ኪንግደም ኦፍ አግሪካቸራል ካምፓኒን በገዛው በግብጽ ናሽናል ሰርቪስ ፕሮዳክትስ ኦርጋናይዜሽን ስር ነው፡፡ ሌላ 62.000 ፌዳን ደግሞ በሳውዝ ቫሊ ፎር ዴቨሎፕመንት ስር ሲሆን፤ 92.000 ፌዳን መሬት በቅርቡ ለግብጽ ካንትሪ ሳይድ ዴቨለፕመንት ኩባንያ ተሰጥቷል፡፡ሁለቱም ኩባንያዎች የመንግስት የግብርና መልሶ ልማት ኩባንያዎች ናቸው፡፡ አስር ሺህ ፌዳን መሬት ደግሞ አዲስ የቶሽካ ከተማን ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በተለይ በመንግሥት መዋቅሮች ምሁራንን በአመራር ደረጃ መመደቡ የመንግሥትን ፖሊሲና ስትራቴጂዎችን በእቅቀትና በሳይንሳዊ መንገድ ለመፈጸም በማስቻሉ በስራ እድል ፈጠራ፣ በአገልግሎት አሰጣጥና የህዝብ ጥያቄዎችን በመፍታት ረገድ ስኬታማ ውጤቶች መመዝገባቸውንም አቶ ደመቀ በጋዜጣዊ መግለጫቸው አብራርተዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
አባት - ይሄ ፀሐይ እየጠነከረ ሲመጣ፣ የፈረሱ ጥላ በስተቀኝ በኩል ይሆናል
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
3ኛ. የአገልግሎቱን ድካም በእግዚአብሔር ሚዛን ላይ ያስቀምጣል፤ ( 10-17)
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
“ይቅርታ ካስቀየምኩሽ። ግን ምነው ታዲያ እዚሁ ተወልደሽ ካደግሾ መኪና የሌለሽ?
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን በሳምንት ውስጥ ቢሮ ለቆ እንዲወጣ ከትግራይ ማስ ሚዲያ ኤጀንሲ ትዕዛዝ ደረሰው፤
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
* በቬትናም ህዝብ ላይ የተጣለዉ ቦንብ ብዛት በሰዉ ልጅ የጦርነት ታሪክ ዉስጥ የዚያን ያህል ብዛት ያለዉ ቦንብ ተጥሎ አይታወቅም፡፡ በቬትናም ላይ ብቻ የተጣለዉ የቦንብ ብዛት በሁለተኛዉ የአለም ጦርነት ባጠቃላይ በጥቅም ላይ ከዋለዉ ቦንብ ብዛት በእጅጉ የበለጠ ነበር፡፡ ለብዙ ቀናት ያለማቋረጥ በየቀኑ ከ1500 sorties በላይ (የዓይሮፕላን ምልልስ) እየተደረገ ነበር ሲቀጠቀጡ የነበሩት፡፡ ይሁን እንጂ የቬትናም ህዝብ ያ ሁሉ ግፍ እየተፈጸመበት እስከመጨረሻዉ በቆራጥነት ተቋቁሞ አሜሪካ በሽንፈት ለቃ እ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
5:22 እግዚአብሔር በተራራው ላይ ከእናንተ መላውን ሕዝብ እነዚህን ቃላት ተናገረ, እሳት መካከል እንዲሁም ደመና እና ከጨለማ, በታላቅ ድምፅ ጋር, ምንም ተጨማሪ ለማከል. እርሱም ሁለት የድንጋይ ጽላቶች ላይ ጻፋቸው, ይህም እሱ ዘንድ ተሰጥቶኛል.
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ምንም ዓይነት ተጨባጭ ለውጥ አድራጊዎች ቅንጣቢቱን አያፈርሱም ፣ ይልቁንም እንዲህ ያሉ ወይም እንዲህ ያሉ እንዲህ ያሉ ኬሚካላዊ ግብረ-ሥጋዎችን ወደ መለወጥ እና ከተለያዩ መጠኖች ቅንጣቶች ወደ አጠቃላይ ምስረታ እና ወደ ታችኛው አቅጣጫ የተለያዩ ነገሮችን ያስከትላል ፡፡ አስማታዊው መቀያየር በነዳጅ ማጠራቀሚያ እና ቅንጣቶች መካከል በሚወጣው ሞት መካከል ያለው ቅንጅት ብቻ አንድ አገናኝ ነው።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኤሌክትሮኒክ ምርቶች የመቀየሪያ የኃይል አስማሚውን ይጠቀማሉ።  አሁኑኑ ያግኙን
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ኤል-ኒኞ፣ በአፍሪቃ ቀንድ አገሮች ላይ ከፍተኛ የአይር መዛባትና ብሎም ድርቅ ማስከተሉ ይታወቃል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ፈይሳ ወደ ሀገሩ በሚመለስበት ጊዜ እርሱን ሰላም ለማለት ሚሊዮኖች መንገዶችን ሁሉ በሰልፍ እንደሚያጣብቡ አልጠራጠርም…
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ችሎቱ በመካሄድ ላይ እንዳለም አንል የጦር ሠራዊቱ መኮንን፧.....
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ምዕመናን በአባቶች ህገ ቤተ ክርስቲያን ማፍረስ ፣ቀኖናዋ፣ሥርዓቷ መናድ ምክንያት ፦ የውጭው ስኖዶስ ተከታይ፣ የወያኔ ስኖዶስ ተከታይ፣ ሁለቱንም ያልተከተለ የራሱን ስሜት የተከተለ ገልተኛ ፣እርቴዶክሳዊነቱን ጠብቆ ከሶስቱ ያልሄ ዝህም አልፎ በእናንተው ምክንይት የተነሳ ከአባቱ ከእግዝእብሔር ቤት አማራችሁ አስወጥታችሁ በመናፍቃን ያስነጠቃችሁ፤ በጎቻችሁን ለጅብ እና ተኩላ ዩዳረጋችሁ ?
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
በማልዲቭስ ቋንቋ፣ የዘንባባ ቅጠል ሻንጣ (Tropical Cyclone Gonu) ተብሎ የተሰየመው ትሮፒካል ሳይክሎኔ ጎኑ፣ በሰዓት 240 ኪ.ሜ (በሰዓት 149 ማይል) ዘላቂ ነፋሶችን አገኘ።
Flores200
Ethi
Ethi,Latn
የአማራ ብሄርተኝነት ለአማራ ህዝብ -ልጆቹን እና ማንነቱን ነጥቀዉት የሚሮጡ ወሮ በሎችን የማስጣያ እና ማስመለሻ መሳሪያዉ ነዉ
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
16 ከእርሱም (ከክርስቶስ) የተነሣ አካል ሁሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሠራ፥ በተሰጠለት በጅማት ሁሉ እየተጋጠመ እና እየተያያዘ፥ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ንድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ቀቲሎም ተባሂሎም ዝተጠርጠሩ 2 ሰባት ሰባት ኣብ ትሕቲ ቀይዲ ምእታዎም ጠቕላሊ ዓቃቢሕጊ ኣፍሊጡ።
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ሕዝቡ የጠ/ሚ መለስና የድርጅታቸውን ዓላማዎች ተገንዝቦ በቁጭት ትግላቸውን ለማሳካት ዝግጁነቱን ሲያረጋግጥ ምንም ጉድለት የለባችሁም ከሚል ስሜት ጸድቶ አለመሆኑን የጠቆሙት አቶ ሬድዋን ግንባሩ ችግሮቹን ከተጀመረው ፍጥነት በላይ በመጓዝ ይፈታል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
ፖሊስ በተጠርጣረዎቹ መኖሪያ ቤትና ቢሮ ባደረገው ፍተሻ የተለያዩ ፓስፖርቶችንና የጉዞ ሰነዶችን መያዙን ገልጿል፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
{እኛ ቁርኣንን እኛው አወረድነው፤እኛም ለርሱ ጠባቂዎቹ ነን።}[አል ሕጅር፡9]
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
የታይዳድ ፕሬዝዳንት ሲኖን ካውሎቭስ በመክፈቻ ንግግራቸው የሚከተሉትን መልእክቶች ሰጡ- “ከአንድ አመት በላይ ኢኮኖሚያዊ ተሃድሶ እና የውጭ መከፈት በኋላ ዓለም አቀፍ ስርዓትን ለመቅረጽ ቻይና ቀዳሚ ሆነች ፡፡ በዓለም የንግድ ስርዓት ውስጥ የሚፈለጉ ማሻሻያዎች ከቻይና ጋር ብቻ ሊሆኑ ይችላሉ ፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
HBTS PTFE የነሐስ ሮድ ደረጃ ማህተም
mtdata
Ethi
Ethi,Latn
ገብረ እግዚአብሔር፡- ከፌዴሬሽኑ ደንብና መመርያ ውጪ የተደረገ ምደባ የለም፡፡
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
መጀመሪያ ዶት ኮም ላይ የተሳፈውን ስለወደዱት 2 months 3 weeks ago
afromaft
Ethi
Ethi,Latn
”… ትግራይ ነፃ አገር የነበረች ሉዓላዊነትዋ ተከብራ በነፃ ትኖር የነበረች አገር በአፄ ሚኒሊክ ተወራ የአማራው ቅኝ አገዛዝ ሆነች። ትግራይ የአማራ ቅኝ ግዛት ነች፡፡ ይሄ የወያኔ ማኒፌስቶ ነው። ዋናው ሕገ ደንብ ነው… ስለዚህ ትግራይ ከአማራው ቅኝ ገዢ እጅ አስወጥተን የትግራይን ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ መንግስት መመስረት አለብን የሚል ነው፡፡ሁለተኛ፣ሶስተኛ አማራ የሚባል የትግራይ ሕዝብ ጠላት ነው። ጠላት ብቻ ሳይሆን የትግራይ ሕዝብ ጠላት ጠላት ነው። ስለዚህ አማራን መምታት ፤ ማጥፋት ፤ አለብን። አማራ...
afromaft
Ethi
Ethi,Latn