Dataset Viewer
Auto-converted to Parquet Duplicate
text
stringlengths
414
53.2k
አቶ ፈለቀ አጥናፌ ይባላሉ የ76 አመት የዕድሜ ባለፀጋ ናቸው፡፡ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አዲሱ አደይ አበባ ስቴድየም አካባቢ ነዋሪ ናቸው፡፡ ስታዲየሙ ውስጥ በሚመሸጉ ሌቦች በደረሰባቸው ጉዳት ከአገር ውስጥ እስከ ውጪ ሆስፒታሎች ተመላልሰው ህክምና ተከታትለው አሁን መጠነኛ ለውጥ ማሳየታቸውን ይናገራሉ፡፡ ከ30 አመት በላይ ኖረዋል፡፡ ክፉ ደጉን ባየንበት እንቅስቃሴያችን ሁሉ በፍርሀት በሰቆቃ ሆነ፣ ሰላምና አጣን፤የመኖር ዋስትናችን ተነጠቀ ብለዋል፡፡ ወደ ሰፈሩ ስንመጣ ቦታው ባዶ ስለነበር የምንፈራው ...
የመለስ ዜናዊ አስተሳሰብና ምግባር ሕዝብን በተለይም ፖለቲከኞችን በተራራቀ ተቃራኒ ጫፍ እንዳቆሙ መሞታቸዉ የኢትዮጵያን ፖለቲካ በበጎ ወይም በመጥፎ፥ ወይም በሁለቱም መሐል-ክፉኛ መንካቱ እንደማይቀር ያኔ ተብሎ ነበር። አሁንም አልቀረም። የቀድሞዉ ጠቅላይ ሚንስትር ተሸኙ። ሁለት ሺሕ አራትም ተሰናበተ። እና አዲስ ዓመት። ሁለት ሺሕ አምስት። ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ርዕሠ-ሊቃና ጳጳሳት እና፥ በአቶ መለስ ዜናዊ ሞት ማግስት የባተዉ ሁለት ሺሕ አምስት ካዲስ መሪ፥ ካዲስ ርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ሹመት ...
“ወይኔ ልጄ፣ እጅ እግሬ ልጄ፣ ወይኔ ልጄ፣ ወዴት ነህ ልጄ፣ የት ላግኝህ ልጄ? እምኑ ጋር ነህ? ልጄ … ልጄ … ልጄ … ልጄ …” ጥቁር ቦርሳቸውን በወገባቸው ተሸክመው፣ ቂሊንጦ እስር ቤት ደጅ የሚያነቡ እናት ለቅሶ!! ሁሉም ያነባሉ። ሁሉም ያለቀሳሉ፣ የሚሰማ ግን የለም። እንደውም “ዘወር በሉ” እየተባሉ ይደገንባቸዋል። “ሊታረሙ በህግ ከለላ ስር ሆነዋል” የተባሉ ወገኖች “ተረሽነዋል” የሚለው አስተሳሰብ እየጠነከረ መጥቷል። ለቤተሰቦቻቸው እንደምን ተቆጥረው ይሁን? ይህ ሁሉ የጭካኔ ግፍ ወዴት ይመራን ...
ክርስቶስ በደረሰበት ከፍተኛ ድብደባ ምክንያት በመድከሙ፥ ሮማውያን ስምዖን መስቀሉን ተሸክሞ ክርስቶስ ከሁለት ወንበዴዎች ጋር ወደሚሰቀልበት ከከተማ ወጣ ያለ ስፍራ እንዲያደርስ አስገደዱት። ብዙውን ጊዜ ወንጀለኞች ወንጀላቸው የተዘረዘረበት ጨርቅ ከአንገታቸው ላይ ይደረግና መስቀሉን ተሸክመው ወደሚሰቀሉበት ስፍራ እንዲወሰዱ ይገደዱ ነበር። ማርቆስ መስቀሉን የተሸከመው ስምዖን፥ የአሌክለንድሮስና የሩፎስ አባት እንደነበር ገልጾአል። ጳውሎስም በሮሜ 18፡13 ሩፎስን ስለሚጠቅስ፥ እነዚህ ሰዎች ምናልባትም በሮም ...
እናፍቃለሁ… የውዳሴ እና የምስጋና ግጥም የምጽፍለት መሪና ስርዓት እንድናገኝ። እኩል ተወዳድሬ የምሰራበትና፣ በታማኝነት “ይኸው ይሄን ያህል ገቢ አገኘሁ። ተመኑን ቁረጥና አገሪቷን አቅናበት፣ ሕዝቡን አንቃበት።” ብዬ የምገብርለት ስርዓት፥ ካፌ ቆጥቤ በሰጠሁት ብር ዱላና መሳሪያ ገዝቶ፤ በጠራራ ፀሐይ በ“ለምን አየሁህ” ደምፉ፣ ሕዝብ የሚደበድብበት ወግ የሚቀርበት ቀን ይናፍቀኛል። በሰላም ወጥቶ መግባት፣ በስርዓት መኗኗሩ፤ …ማንበብና መጻፍ መቻሌን ማማረር፣ ማየትና መስማቴን መራገም የማቆምበት ቀን፤ …በገ...
ብሰንኪ ለበዳ ኮቪድ19ን ኵናትን ንክልተ ዓመታት ኣብ ወረዳ ዋጃ ኣላማጣ ተቛሪፁ ዝነበረ ከይዲ ምምሃር ምስትምሃር ምጅማሩ እቲ ወረዳ ኣፍሊጡ።ድሕሪ ሰላሳ ዓመታት ንፈለማ ግዜ ብቋንቋ ኣምሓርኛ ትምህርቲ ከምዝጀመረ ተፈሊጡ። ይኹን እምበር ክምሃሩ ካብ ዝግብኦም ተማሃሮ 10 ሚእታዊት ጥራይ ይመሃሩ ምህላዎም ተገሊጹ። ሓላፊ ማሕበራዊ ዘፈር ግዚያዊ ምምሕዳር ዋጃ ኣላማጣ ኣቶ ሙሉጌታ ኣስማማው ምምሃር ምስትምሃር ኣብዚ ሰሙን ክቕፅል ምስተገበረ ብ ቋንቋ አደ ናይ ምምሃር ሕቶ ብዝተወሰነ ደረጃ ተመሊሱ ኣሎ ኢሎም።...
በኢትዮጲያ የውስጥ ጉዳይ ላይ በመግባት የዕጅ መጠምዘዝ ስራ ለመስራት በሚሞክሩ ተቋማት እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ ስራ እንዲስተጓጎል በሚሰሩ አካላት ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ሰላማዊ ሰልፍ ይደረጋል ተብሏል፡፡ የሰላማዊ ሰልፉ ዋነኛ አላማ የኢትዮጲያ ህዝብ በሀብቱ ለመጠቀም የማንንም ፈቃድ የማይሻ እና በዚህ ጉዳይ ላይ የማይደራደር መሆኑን ለዓለም ህዝብ ለማሳወቅ ነው ተብሏል፡፡ ስለ ኢትዮጲያ ትክክለኛ መረጃ ለዓለም እንዳይደርስ በሚሰሩ ሀገራት እና አለምአቀፍ ሚዲያዎች ላይ ተቃውሞ ለማሰማት ህዝባዊ ሰልፍ ለማዘ...
በጁላይ 6፣ የማሰብ ችሎታ ያለው ብጁ የቦርድ ጨዋታ ፈጠራ መድረክ “CubyFun” በቅርቡ ከፕሮፌሰር ጋኦ ቢንግኪያንግ እና ከቻይና የብልጽግና ካፒታል ጋር ከሌሎች ባለሀብቶች ወደ 10 ሚሊዮን ዩዋን የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ መልአክ አግኝቷል።አብዛኛው የተቀበለው ፈንድ ለምርት ልማት እና ለሰርጥ ማስፋፊያ የሚውል ነው። በአሁኑ ጊዜ የቴክኖሎጂ እድገቶች በዋነኛነት በምናባዊ ጨዋታዎች እና በሞባይል ጨዋታዎች ውስጥ የተካተቱ ናቸው።ነገር ግን፣ ለአዲስ የቦርድ ጨዋታ፣ ከመስመር ውጭ ጨዋታ አይነት አሁንም ብዙ ቦታ...
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ የዩክሬን እና የራሽያ ሀይሎች በሲቪሮዶኔትስክ ለሚገኘው እያንዳንዷ ስንዝር መሬት እየተዋጉ መሆናቸውን ገልፀው፣ ዩክሬን ዘመናዊ የሚሳይል መቃወሚያ ሥርዓት ያስፈልጋታል ሲሉ ዓለም አቀፍ አጋሮችን ተማፅነዋል። ዘለንስኪ ምሽቱን በቪዲዮ ባስተላለፉት መልዕክት የሩሲያ ቁልፍ ኢላማ አለመቀየሩን እና በሲቪሮዶኔትስክ ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ወደሚገኙት ሊሲቻንስክ፣ ባከሙት እና ስሎቭያንስክ ከተሞች እየገፉ በሆኑን ተናግረዋል። የዘለንስኪ አማካሪ ሚኻይሎ ፖዶሊያክ ሰኞ እለት ...
[ክፍል አራት] – የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት ነሐሴ 10/2009 በአዳማ ከተማ በተካሄደው የክልሉ የካቢኔ የዞንና የወረዳ አመራሮች የ2009 ዓመት አፈፃፀም እና የ2010 ዓመት እቅድ የግምገማና የውይይት መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር፡፡ (ከአፋን ኦሮሞ ወደ አማርኛ በHornAffairs የተተረጎመ) ድርጅታችንን ጠንካራ፣ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ የሚችል፣ ብቁ እና በህዝቡ ዘንድ legitimacy ያለው ማድረግ አለብን፡፡ ስለዚህ ጠንክረን፤ ደከመን ሰለቸን ሳንል መስራ...
ጉዳያችን - GUDAYACHN: ሰበር ዜና - ግንቦት 7 ንቅናቄ ''ልዩ መግለጫና ተግባሪዊ የመጀመሪያ እርከን የትግል ጥሪ'' በሚል ርዕስ ስር አዲስ የትግል ጥሪ አስተላለፈ።ጥሪው የመን፣እንግሊዝ እና ኢህአዴግ/ወያኔ ላይ ያነጣጠረ ነው ጉዳያችን - በጉዳያችን ሚድያ፣ኮምኒኬሽን እና ምክር አገልግሎት የሚዘጋጅ ሲሆን ከ2003 ዓም ጀምሮ በድረ-ገፅ ላይ የነበረ በአሁኑ ጊዜ ከአንድ ሚልዮን በላይ ጎብኚዎች ያሉት ገፅ ነው። Gudayachn is prepared by Gudayachn Multimedia, Communic...
“ከሰማይ በታች እኛን የሚያሸንፍ ምድራዊ ሃይል የለም” በሚል እብሪት ልባቸው ያበጠው ህወሃታዊያን የራሳቸው ና የህዝቡ የዘመናት አጋራቸውን የሰሜን ዕዝ የሰራዊት አባላትን የወለደችውን እንደምትበላ ድመት በተኛበት በአሰቃቂ ሁኔታ ረሸኑ ፡፡ የሀገርን ክብር በሚያዋርድ መልኩ የክብር ልብሱን አስወልቀው ከክልላችን ውጡ ብለው ወደ ባዕድ ሃገር አሰደዱት ፣ ሴት ወታደሮችን ጡት እንዳልቆረጡና ከሰብዓዊ ፍጡር የማይጠበቅ የማይጠበቅ እየፈጸሙባቸውና እያሰቃዩ እንዳልገደሉ ፣ ሬሳቸው ላይ እምበር ተጋዳላይ እንዳልጨፋሩ...
ይህም አደረጃጀትና አሰራርን በማዘመን ተደራሽ፣ ቀልጣፋ፣ ግልጽና ጤናማ የውጭ ማስታወቂያ እንዲኖር እንዲሁም ኢንዱስትሪው ሰፊ የንግድ፣ የኢንቨስትመንት እና የሥራ እድል እንዲፈጥር ለማድረግ ያግዛል ነዉ የተባለዉ። ይህ ደንብ በቢል ቦርድ፣ በማስታወቂያ ሰሌዳ፣ በኤሌክትሮኒክ ስክሪን ወይም በተንቀሳቃሽ ምስል የሚሰራጭ፣ እንዲሁም በሕንጻ፣ በግድግዳ፣ በጣራ፣ በማናቸውም ስትራክቸር ወይም በትራንስፖርት ተሽከርካሪ፣ በተንሳፋፊ ፊኛ ወይም መሰል ነገር ላይ የሚሳል፣ የሚፃፍ፣ የሚለጠፍ፣ የሚተከል ማስታወቂያን ይመለ...
“የአምስት ዓመት ልጄን በስልክ አግኝቻት ነበር፡፡ እርሷም ‹ማሚ እባክሽ የወርቅ ሜዳሊያውያን አሸንፊ› ስትል ጠየቀችኝ፡፡ ቃል ገብቼላት ነበር፤ ቃሏን በመጠበቄ ኮርቻለሁ በቃ፣ ዛሬ እንደገና የተወለድሁ ያህል ከፍተኛ ደስታ ተሰምቶኛል፤” ይህን ቃል መሠረት ደፋር ከ2004 የአቴንስ ኦሊምፒክ በኋላ ሁለተኛውን የኦሊምፒክ ወርቅ በ5‚000 ሜትር ለንደን ላይ ካሸነፈች በኋላ ለዜና ሰዎች የተናገረችው ነው፡፡ ከፍተኛ ፉክክር የነበረበትን ውድድር ተቀናቃኟን ኬንያዊት ቪቪያን ቼሪዮትንና የቤጂንግ ኦሊምፒክ አሸናፊዋ...
‹‹እኔ ያደግሁት ውጭ አገር ነው፡፡ የትም ዓለም ላይ 13 ወር የለም፡፡ ፒራሚድ ሲታይ ግብፅ ነው፡፡ አይፈልታወር ሲታይ ፈረንሣይ ነው፡፡ የነፃነት ሐውልት ሲታይ አሜሪካ አለ፡፡ እኛ የምንታወቅበት የለንም ነበር፡፡ ሁሉ ነገር ከዘር፣ ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ ነበር፡፡ ሳላውቀው አንድ ወቅት ላይ የ13 ወር ደመወዝ ይሰጠን ብዬ ጠየቅሁ፡፡ ወዲያው ይህንን ሐሳብ ወደ ቱሪስት መሳቢያነት መቀየር እንደሚቻል አሰብኩ፡፡ ሌላው ሁሉ ከዘር ከሃይማኖት ጋር የሚያያዝ ነበር፡፡ ላሊበላን ባደርግ ኢትዮጵያ በሙሉ ክርስቲያ...
የካሜራ ሞጁል, እኛ እናውቃለን እንደ ካሜራዎች ወይም ውጫዊ በይነ የተለያዩ ቅርጾች, ነገር ግን የውስጥ ሞጁሎች በመሠረቱ ሌንሶች, ቤዝ, ማጣሪያዎች, ዳሳሾች, DSP (አይኤስፒ ጨምሮ), PCB substrates, ወዘተ ያቀፈ ነው እንደ ውጫዊ በይነ የተለያዩ መሠረት. የምርቱ የትግበራ ሁኔታዎች ፣ የተለያዩ የበይነገጽ ዓይነቶች አሉ።ለ DSP ክፍል ተመሳሳይ ነው.እንደ ተለያዩ የመተግበሪያ ሁኔታዎች፣ የተለያዩ የአጠቃቀም ዘዴዎች እና የተለያዩ የማስኬጃ መስፈርቶች፣ አንዳንዶቹ በቀጥታ በሴንሰሩ ውስጥ የተካተ...
በየትግራይ ክልል ያለውን ሁኔታ “አሰቃቂ” ነው በማለት የገለጹት ዶ/ር ቴድሮስ፤ “6 ሚልየን የሚሆነው የክልሉ ህዝብ ለ500 ቀናት ያክል ከውጭው ዓለም ጋር እንዳይገናኝ ተደርጎ እንደተዘጋበት ነው” ብለዋል። “ከታህሳስ ወር አጋማሽ ጀምሮ ምንም አይነት እርዳታ አልደረሰም” ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ፤ በዓለም ጤና ድርጅት በተደረገ ግምገማ መሰረት የክልሉ ሶስት አራተኛ የጤና ተቋማት መውደማቸውም በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል። ባለፈው የካቲት ወር ለ300 ሺህ ሰዎች የሚበቃ 33.3 ሜትሪክ ቶን መድሃኒት እና የህ...
የናሙና ጊዜ ከ5-7 ቀናት አካባቢ / የጅምላ ማዘዣ ጊዜ ከ10-25 ቀናት አካባቢ በተለያዩ ምርቶች እና ቴክኒኮች (ዝርዝሮች እባክዎን ያነጋግሩን እኛ የበለጠ ለመጋራት እንረዳለን) / በተለያዩ ቻናል ላይ የተመሠረተ የማጓጓዣ ጊዜ (የተለመደ ብሔራዊ ፈጣን ከ5-7 ቀናት አካባቢ ፣ በፍላጎትዎ መሰረት እዚህ ብዙ ወጪ ለመቆጠብ የተሻለውን እንዲመርጡ ተጨማሪ ቻናል እናካፍልዎታለን) ለዋና ሸማችዎ ስለመላክ በተለምዶፓኬጁን ወደ ደንበኞቻችን አድራሻ እንልካለን እና ጥቅሉን ወደ ደንበኛ ደንበኛዎ እንድንልክ ከፈለጉ...
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ 19) ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተፈጻሚነት ለማረጋገጥ ዝግጁ መሆናቸውን ፍርድ ቤቶች ገለጹ። መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ወደ ስራ ገብቷል። አዋጁን ተከትሎ የወጣው የማስፈፀሚያ ደንቡ በአራት ዋና ዋና ከፍሎች ክልከላን በማስቀመጥ፤ ግደታዎችን […] Source: ፍ...
የ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አብዮት ንቅናቄ አንዱ ፍንካች፣ በትግራይ እና በኤርትራ የሽምቅ ወታደራዊ ባህሪ ይዞ የቀጠለው ትግል መሆኑ እሙን ነው። በርግጥ የትግራይ ዐመጽና ተቃውሞ መሪዎቹ ከሚሉትም ባለፈ፤ የመነሻ ምክንያቱ ሰፊና መዋቅራዊ ፍላጎት እንደነበረው አይዘነጋም። በዚህ ዐውድ፣ የዛሬዎቹ የወያኔ መሪዎችን እና የትግራይ ልሂቃንን ተጣራሽ አቋምና ፖሊሲዎች በአጭሩ እንመለከታለን። በትብብርና የቅራኔ ታሪክ የቆመው የወያኔ ፖሊሲ ወያኔ አንድን አጋር ድርጅት ወይም ስብስብ ለወታደራዊም ሆነ ለፖለቲካዊ ፍላጎቱ...
እግዚአብሒር ንኣዳም ንሔዋንን ካብ ኣርባዕተ ባሕርያት ፈጢሩ ብመንፈስ ቅዱስ ቀዲሱ ኣኽቢሩ ብዘይካ ሓንቲ ኦም በለሰ ኵሉ ወንኑ ብልዑ ስተዩ ኢሉ ኣብ ገነት ኣቐመጦም፡ ነታ ኦም እቲኣ’ውን ነፊግሎም ኣይኰነን እንታይ ደኣ ናቱ ገዛእነትን ናታቶም ተገዛኢነትን ንኽፈልጡ ንመጻኢ’ውን ሥርዕት ጾም ንኽምህሮም እዩ።(ዘፍ.2፡6-7) ሸውዓተ ዓመት ትእዛዙ ሓሊዎም ብውሉድነት ጸኒዖም ክነብሩ ኸለዉ ብድሕሪኡ ግን ናይ ከይሲ ምኽሪ ሰሚዖም ፤ ኣምላኽነት ተመንዮም ትእዛዙ ኣፍረሱ፤ ካብ’ታ ኣይትብልዑ ዝበሎም ኦም በሊዖም፤...
አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። ዋሺንግተን ዲሲ — አጋር ሀገሮች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲን የሚንቅፉ ቢሆንም ፕሬዚዳንቱ በመጪው የቡድን ሰባት ጉባዔ ላይ በአቋማቸው እንደሚፀኑ ከዋና የኢኮኖሚ አማካሪዎቻቸው አንዱ ትላንት ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። “ፕሬዚዳንቱ እነዚህ ከባድ ጉ...
ድርጅቱ ጥሪውን ያቀረበው ድርጊቱን የፈጸሙት በክልሉ የሚገኙና ራሳቸውን የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብለው የሚጠሩ፣ መንግስት ደግሞ “ሸኔ” ብሎ የሚገልጻቸው ታጣቂዎች ናቸው ሲሉ የተናገሩትን በአካባቢው የሚገኙ የዓይን እማኞችን ጠቅሶ ነው። ሁከት እየተባባሰ በመጣበት የምዕራብ ወለጋ አካባቢ ሰኔ አስራ አንድ ቀን በአማራ ተወላጆች ላይ ለተፈጸመው ጭፍጨፋ መንግስት “ሸኔ” ብሎ የሚጠራውና ራሱን ደግሞ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ብሎ የሚገልጸውን ቡድን ተጠያቂ ሲያደርግ፥ ታጣቂው በበኩሉ ከመንግስት ጋር ያበሩ ሚሊሺያዎ...
ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲና የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በሀገሪቱ ፍትህና ዴሞክራሲ እንዲሰፍን በጥምረት ለመስራት ያስችላል ያሉትን የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ትብብሩ በቀጣይ በአገሪቱ እንዲፈጠርና እንዲጎለብት የሚፈለገው የአገራዊ በጎ ሀይሎች ጥምረት መሰረት እንዲሆን ያለመ መሆኑም ተገልጿል። በመጪው አገራዊ ምርጫ የመራጮች የጋራ ፍላጎትና ራዕይ ለማሳካት ፓርቲዎቹ በጋራ ለመስራት በማሰብ የተመሰረ የፖለቲካ ትብብር መሆኑንም ነው ፓርቲዎቹ የገለፁት። በአገሪቱም ሆነ በዜጎች ላይ የተጋረጡ ፈተ...
ናይ ዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ኣውሮፓ ካብ ናይ ናዚ ወራር ነፃ ንምውፃእ ኣሽሓት ሓይልታት ጥምረት ኣብ ወሰን ማይ ኖርማንዲ ብውግእ ዝተሰውእሉን D-Day ብዝብል ስም ኣብ ዝፍለጥን ዝኽሪ ኵናት መበል 70 ዓመት ተሳቲፎም። ሎማዕንቲ ዓርቢ 29 ግንቦት 2006 ዓ/ም ወይ 6 ሰነ 2014 ሰማያት ብጡሽ ተሸፊኑ ነፈርቲ ውግእ ኣብ ሰማይ እናተገለባበጣ መሬት የንቅጥቅጣ።እንተኾነ እቲ ናይ ሎማዕንቲ ጡሽ ንኽብሪ እቶም ስውኣት ዝተተኮሱ 21 መዳፍዕ ዝፈጠርዎ እዩ።እተን ዝበራ ዘለዋ ነፈርቲ እውን F...
የአቡዳቢ ልዑል አልጋ ወራሽ እና የአረብ ኤሚሬቶች ጦር ኃይል ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒዮ ብሊንከን ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑል አልጋ ወራሹ እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በሞሮኮ ራባት ነው የተወያዩት፡፡ የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትን ጨምሮ በየመን ስለሚንቀሳቀሱት የሃውሲ አማጽያን እንዲሁም በተለያዩ ቀጣናዊ የጸጥታና ደህንነት ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የኤሚሬት ዜና አገልግሎት (ዋም) ዘግቧል፡፡ በውይይቱ የኤሚሬት የውጭ እና ዓለም አቀፍ ትብብር...
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
Downloads last month
5