title stringlengths 2 65 | class stringclasses 2
values | template stringclasses 2
values | messages listlengths 2 2 |
|---|---|---|---|
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዲናኦል ዕንቁ በ 1998 ዓም ሰኔ 30 ቀን ተወለደ። ዲናኦል ከአባቱ ከአቶ ዕንቁ ከበደ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ሂሩት አሰፋ እናም ከወንድምና እህቶቹ ጋር በ44 ማዞሪያ ይኖራል። አሁን ለይ 2014 ዓም የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነው። የሚማረውም በ አባዶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ዲናኦል \"በህይወቴ ስኬታማ ሰው ነኝ\" ይላል።",
"role":... |
ኃይሌ ገብረ ሥላሴ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ዲናኦል ዕንቁ በ 1998 ዓም ሰኔ 30 ቀን ተወለደ። ዲናኦል ከአባቱ ከአቶ ዕንቁ ከበደ እና ከእናቱ ከወ/ሮ ሂሩት አሰፋ እናም ከወንድምና እህቶቹ ጋር በ44 ማዞሪያ ይኖራል። አሁን ለይ 2014 ዓም የ 9ነኛ ክፍል ተማሪ ነው። የሚማረውም በ አባዶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ነው። ዲናኦል \"በህይወቴ ስኬታማ ሰው ነኝ\" ይላል።",
"role": "assistant"
... |
ቢል ክሊንተን | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቢል ክሊንተን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዊልያም ጄፈርሰን «ቢል» ክሊንተን (እንግሊዘኛ፡ William Jefferson \"Bill\" Clinton) (የትውልድ ስም፦ ዊልያም ጄፈርስን ብላይዝ ፬ኛ፣ እንግሊዘኛ፡ William Jefferson Blythe IV) በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም. (= 1946 እ.ኤ.አ.) በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ 2001 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የአ... |
ቢል ክሊንተን | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ቢል ክሊንተን ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ዊልያም ጄፈርሰን «ቢል» ክሊንተን (እንግሊዘኛ፡ William Jefferson \"Bill\" Clinton) (የትውልድ ስም፦ ዊልያም ጄፈርስን ብላይዝ ፬ኛ፣ እንግሊዘኛ፡ William Jefferson Blythe IV) በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም. (= 1946 እ.ኤ.አ.) በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ 2001 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ... |
ቶማስ ጄፈርሰን | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቶማስ ጄፈርሰን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቶማስ ጄፈርሰን (ኤፕሪል 13፣ 1743 - ጁላይ 4፣ 1826) ከ1801 እስከ 1809 የዩናይትድ ስቴትስ ሦስተኛው ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ የአሜሪካ ገዥ፣ ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ፣ አርክቴክት፣ ፈላስፋ እና መስራች አባት ነበሩ። በጆን አዳምስ የዩናይትድ ስቴትስ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት እና በጆርጅ ዋሽንግተን ስር እንደ የመጀመሪያው የዩናይትድ... |
ቶማስ ጄፈርሰን | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ቶማስ ጄፈርሰን ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ቶማስ ጄፈርሰን (ኤፕሪል 13፣ 1743 - ጁላይ 4፣ 1826) ከ1801 እስከ 1809 የዩናይትድ ስቴትስ ሦስተኛው ፕሬዚዳንት ሆነው ያገለገሉ የአሜሪካ ገዥ፣ ዲፕሎማት፣ የሕግ ባለሙያ፣ አርክቴክት፣ ፈላስፋ እና መስራች አባት ነበሩ። በጆን አዳምስ የዩናይትድ ስቴትስ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዚዳንት እና በጆርጅ ዋሽንግተን ስር እንደ የመጀመሪያው የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ... |
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ ... |
ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ባናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ ፳፪ ቀን ፲፱፻፴፮ ዓ.ም. (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ ... |
አንጎላ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ አንጎላ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "አንጎላ፣ በይፋ የአንጎላ ሪፑብሊክ (ፖርቱጊዝ: República de Angola ፣ ኪኮንጎ: Repubilika ya Ngola) በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራላች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ ነበረች። ነዳጅ እና አልማዝ... |
መለስ ዜናዊ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ መለስ ዜናዊ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "መለሰ ዜናዊ (የትውልድ ስማቸው ለገሠ ዜናዊ አስረስ) (ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በአድዋ ትግራይ የተወለዱ ሲሆን ከ፲፱፻፹፯ ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የኢህአዴግና የሕውሓት ሊቀመንበር በመሆ... |
መለስ ዜናዊ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "መለስ ዜናዊ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "መለሰ ዜናዊ (የትውልድ ስማቸው ለገሠ ዜናዊ አስረስ) (ሚያዝያ ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ/ም - ነሐሴ ፲፬ ቀን ፳፻፬ ዓ/ም) የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሰው ነበሩ። በአድዋ ትግራይ የተወለዱ ሲሆን ከ፲፱፻፹፯ ዓ/ም አንስተው እስከ ዕለተ ሞታቸው ድረስ በኢትዮጵያ የጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣን በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ። የኢህአዴግና የሕውሓት ሊቀመንበር በመሆን ኢህአዴግ ስልጣን ላ... |
ኤንመርካር | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኤንመርካር ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኤንመርካር በሱመር (ሳንጋር) ነገስታት ዝርዝር ዘንድ የኡሩክ (ኦሬክ) ከተማ መስራች ነበረ። በዚያ ዝርዝር ጽህፈት 420 (ወይም በሌላ ቅጂ 900) ዓመታት እንደ ነገሰ ይላል። ደግሞ አባቱ የኡቱ ልጅ መስኪያጝካሸር ወደ ባሕር ገብቶ ኤንመርካር መንግስቱን ከኤአና ከተማ እንዳመጣ ይጨምራል።\n\nየኤንመርካር ስም በሌላ የሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። «ኤ... |
ናሚቢያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ናሚቢያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው።\n\nታሪክ \nየናሚቢያ በረኅ አውራጃ ከጥንት ጀምሮ በሳን (ቡሽማን... |
ኢትዮ ሬይን ሜከርስ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኢትዮ ሬይን ሜከርስ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኢትዮ ሬይን ሜከርስ (Ethio Rain Maker) በኢትዮጵያ ውስጥ ዛፎች በመትከል ረሃብን ለመከልከል የተቋቋመ ቡድን ነው።\n\nአሁን ወደ ምድረ በዳ መጥተው በወንድማማችነት ገነት ይሠራሉ። በድርቅ አፈር ውስጥ የሚተክሉት ዘር ታላቅ ደን ይሆናል፤ ምድሪቱ እንደገና በሙሉ እስክትሸፈን ድረስ ረጀም ዛፎች በዝተው አረንጓዴ ክንፎቻቸውን ይዘረጋሉ።... |
አልጄሪያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ አልጄሪያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "አልጄሪያ (አረብኛ፦ الجزائر አል ጃዝኤር; በርበርኛ፦ ድዜየር) በይፋ የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከቆሳ ስፋት አኳያ በሜዲቴራንያን ባህር ዙሪያ ትልቋ ስትሆን፣ ከአፍሪካ ደግሞ ከሱዳን በኋላ ሁለተኛ ናት።\n\nአልጄሪያ ከሰሜን ምሥራቅ በቱኒዚያ፣ ከምሥራቅ በሊቢያ፣ ከምዕራብ በሞሮኮ፣ ከደቡብ ምዕራብ ... |
ኤስዋቲኒ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኤስዋቲኒ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።",
"role": "assistant"
}
] |
ኤስፔራንቶ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኤስፔራንቶ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኤስፔራንቶ (Esperanto) ከሁሉም አለማቀፋዊ ሠው ሰራሽ ቋነቋዎች እጅጉን የተስፋፋ ቋንቋ ነው። በ1859 እ.ኤ.አ. በዛሬይቷ ፖሎኝ የተወለደውና በሞያው የአይን ሀኪም የሆነው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ በ1887 እ.ኤ.አ. ቋንቋውን ለህዝብ አሳወቀ። አላማው ኤስፔራንቶን በቀላሉ ሊማሩት የሚቻል፣ የጋራ የሆነና ለአለማቀፋዊ መግባባት የሚረዳ ግን ያሉትን ... |
ቦትስዋና | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቦትስዋና ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ: Republic of Botswana ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።\n\nቦትስዋ... |
ሎዥባን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሎዥባን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሎዥባን (lojban) በ1987 እ.ኤ.አ. የተፈጠረ አንድ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group (LLG, \"ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው ቋንቋ ቡድን\") በሚባል የዋሺንግተን ዲሲ ተቋም ነው። LLG በ1955 እ.ኤ.አ. መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ \"ሎግላን\" ተባለ። ሎዥባንም ከሎግላን 'ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ' ይባላል።... |
ሮማንሽ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሮማንሽ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሮማንሽ ወይም ሩማንች (Rumantsch) ከስዊስ አገር 4 ብሔራዊ ቋንቋዎች 1ዱ ሆኖ ሌሎቹ 3 ጀርመንኛ ጣልኛና ፈረንሳይኛ ናቸው። ከሮማይስጥ የታደገ ቋንቋ በመሆኑ የሮማንስ ቋንቋ ቤተሠብ አባል ነውና በተለይ የሚመስለው ፈረንሳይኛ ወይም እጣልኛ ነው። የሚናገረው በግራውብውንደን (ግሪዞን) ካንቶን ስዊስ በሚኖሩ 60,000 ሰዎች ነው። ይህ ከስዊስ አገር ሕዝ... |
ፍሪዩልያን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ፍሪዩልያን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፍሪዩልያን (Furlan) በስሜን-ምሥራቅ እጣልያ በ600,000 ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። ከነዚህ ተናጋሪውዎች አብዛኞቹ ደግሞ ጣልኛ የሚችሉ ናቸው። የቋንቋ ስም በጣልኛ ፍሪዩልያኖ ሲሆን በራሱ ግን ፉርላን ወይም ማሪለንጌ ይባላል። ላዲን ለሚባለው ቋንቋ ቅርብ ዝምድና ስላለው አንዳንዴ \"ምስራቅ ላዲን\" ይሰየማል። ከዚያ በላይ በስዊስ አገር ለሚናገረው... |
ሊንጋላ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሊንጋላ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሊንጋላ (Lingala) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚናገርበት በተለይ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ስሜን-ምዕራብ ክፍል፣ በኮንጎ ሪፑብሊክም፣ እንዲሁም በአንጎላና በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው። \n\nየሊንጋላ መነሻ ቦባንጊ በተባለ ቋንቋ ነበር። ከኮንጎ ነጻ መንግሥት አስቀድሞ ቦባንጊ የአከባቢው መደበኛ ቋንቋ... |
ሊንጋላ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ሊንጋላ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ሊንጋላ (Lingala) ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚናገርበት በተለይ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ስሜን-ምዕራብ ክፍል፣ በኮንጎ ሪፑብሊክም፣ እንዲሁም በአንጎላና በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው። \n\nየሊንጋላ መነሻ ቦባንጊ በተባለ ቋንቋ ነበር። ከኮንጎ ነጻ መንግሥት አስቀድሞ ቦባንጊ የአከባቢው መደበኛ ቋንቋ ይሆን ነበር። የቤልጅ... |
ፕሬስኮት፥ አሪዞና | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ፕሬስኮት፥ አሪዞና ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፕሬስኮት (Prescott) በያቫፓይ ካውንቲ፥ አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 33,938 ነበር። ከተማው የያቫፓይ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ከ1863 እ.ኤ.አ. እሰከ 1867 ድረስ ወደ ቱሣን ከመለወጡ በፊት የአሪዞና ዋና ከተማ ነበር። በ1877 እ.ኤ.አ. ፕሬስኮት እንደገና የአሪዞና ዋና ከ... |
ፌኒየስ ፋርሳ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ፌኒየስ ፋርሳ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፌኒየስ ፋርሳ Fenius Farsa (ወይም Farsaid ፋርሳይድ) በአይርላንድ አፈ ታሪክ የእስኩቴስ ንጉስ ነበሩ። የኦጋም ጽሕፈትና የጎይደልክ ቋንቋ የፈጠሩ እንደ ነበሩ ይባላል። («ጎይደልክ» የአይርላንድና የስኮትላንድ ጥንታዊ ቋንቋ ነው።)\n\nበ11ኛ መቶ ዘመን በወጣው መጽሐፍ ሌቦር ጋባላ ኤረን ዘንድ፣ ለናምሩድ የባቢሎን ግንብ ከሠሩት 72 አለ... |
ዊንድሁክ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዊንድሁክ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቪንድሁክ (Windhoek) የናሚቢያ ዋና ከተማ ናት። የሚኖርበት ሕዝብ በዛቷ 221,000 - 230,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማዋ ዋና የበግ ቆዳ መሸጫ ማዕከል ናት። \n\nየሄሬሮ ጎሣ የሥፍራው መጀመርያ ኗሪዎች ሲሆኑ በቋንቋቸው ኦቾሞይዝ ተባለ። ከዚያ የናማ ሕዝብ ቦታውን አይጋምስ አሉት። የአሁኑ ከተማ በ1883 ዓ.ም. በጀርመኖች ተሠራ።",
"ro... |
ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዊንድሁክ ሆዜ ኩታኮ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ (Windhoek Hosea Kutako International Airport) የናሚቢያ ዋና ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ነው። አውሮፕላን ማረፊያው 45 ኪሜ ከዊንድሁክ ወጣ ብሎ ይገኛል። በየዓመቱ ከ400 ሺህ በላይ መንገደኞችን ያስተናግዳል።\n\nየሀገር ውስጥ በረራዎ... |
ጉግል | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ጉግል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው።\nየጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።\n\nመጀመሪያ \nጉግል እንደ ፕሮጀክት ሆኖ በጃኑዋሪ 1996 እ.ኤ.አ. በላሪ ፔጅ እና ሰርጂ ብሪን በስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ነው... |
ሚስኪቶ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሚስኪቶ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሚስኪቶ በማዕከል አሜሪካ የሚኖር ብሔር ነው። መሬታቸው ከካሜሮን ርእሰ ምድር ሆንዱራስ ጀምሮ እስከ ሪዮ ግራንዴ ወንዝ ኒካራጓ ድረስ ይዘረጋል። የራሳቸው ሚስኪቶ ቋንቋ አለ። ነገር ግን የእስፓንኛ እና የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ ተናጋሪዎች በትልቅ ወገን ይገኛሉ። የሚስኪቶ እንግሊዝኛ ፓቷ የመጣ ከእንግሊዞች ጋራ ብዙ ጊዜ በማገናኘታቸው ነበር። ብዙዎቹ ክርስቲ... |
ሚልተን ኦቦቴ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሚልተን ኦቦቴ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ (ከ 1917 / Dec. 28, 1924 እስከ 1998 / Oct. 10, 2005) - ከ 1962 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስተር እና ከ1966-1971 እ.ኤ.አ./1980 - 1985 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ነበሩ። በ1962 እ.ኤ.አ. ዩጋንዳን ከብሪታን ቅን ገዥ አመራር ነጻ ያወጡ ሰው ናቸው።",
"... |
ሚልተን ኦቦቴ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ሚልተን ኦቦቴ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "አፖሎ ሚልተን ኦቦቴ (ከ 1917 / Dec. 28, 1924 እስከ 1998 / Oct. 10, 2005) - ከ 1962 እስከ 1966 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ጠቅላይ ሚኒስተር እና ከ1966-1971 እ.ኤ.አ./1980 - 1985 እ.ኤ.አ. የዩጋንዳ ፕሬዝዳንት ነበሩ። በ1962 እ.ኤ.አ. ዩጋንዳን ከብሪታን ቅን ገዥ አመራር ነጻ ያወጡ ሰው ናቸው።",
"role": "assist... |
አሶሳ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ አሶሳ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "አሶሳ (የቀድሞ ስሙ አቆልዲ) የቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል ዋና ከተማ ናት። በ1994 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 11,749 ሰዎች ሲሆን በ1997 ቆጠራ መሠረት 20,226 ሰዎች ነው። \n\nከኮንጎ የመጣ የቤልጅግ ሠራዊት በ 1933 ዓ.ም. የጣልያንን ሠራዊት አሸንፎት 1500 ወታደሮች ማርኮ አሶሳን ያዘ።",
"role": "assistant"
}
] |
ቤኒን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቤኒን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቤኒን ወይም በይፋ የቤኒን ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከምዕራብ ቶጎን፣ ከምሥራቅ ናይጄሪያን እና ከሰሜን ቡርኪና ፋሶና ኒጄርን ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ ፖርቶ ኖቮ ሲሆን የመንግሥቷ መቀመጫ ግን ኮቶኑ ከተማ ናት። የቤኒን የቆዳ ስፋት ወደ 110,000 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን የሕዝቧ ብዛት ደግሞ ወደ 9.05 ሚሊዮን ይገመታል።\n\nየቤኒን ይፋ... |
መንግስቱ ኃይለ ማርያም | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ይህን ታሪክ የጸፍው ግለሰብ የመንግስት ሀይለማሪያ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆነ ከፁሁፉ አንጸር መርዳት አያዳግትም ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ።\n\nመንግሥቱ ኀይለማሪያም በግንቦት 27 በ1929 እ.ኤ.አ. በአዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ የአሁኑ... |
መንግስቱ ኃይለ ማርያም | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "መንግስቱ ኃይለ ማርያም ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ይህን ታሪክ የጸፍው ግለሰብ የመንግስት ሀይለማሪያ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆነ ከፁሁፉ አንጸር መርዳት አያዳግትም ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ።\n\nመንግሥቱ ኀይለማሪያም በግንቦት 27 በ1929 እ.ኤ.አ. በአዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ የአሁኑ መንግስት እና ብዙ የ... |
ገምል | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ገምል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ ጓ ጐ ጒ \n\nገምል በአቡጊዳ ተራ ሦስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያና በዕብራይስጥ ፊደሎች ሦስተኛው ፊደል «ግመል» በሶርያም ፊደል «ገመል» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ጂም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 3ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 5ኛው ነው።) በግሪክም 3ኛው ፊደል «ጋማ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አ... |
ገምል | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ገምል ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ ጓ ጐ ጒ \n\nገምል በአቡጊዳ ተራ ሦስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያና በዕብራይስጥ ፊደሎች ሦስተኛው ፊደል «ግመል» በሶርያም ፊደል «ገመል» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ጂም» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 3ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 5ኛው ነው።) በግሪክም 3ኛው ፊደል «ጋማ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ «ግ» ሲሆን በዓ... |
ዋዌ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዋዌ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ወ ዉ ዊ ዋ ዌ ው ዎ \n\nዋዌ (ወይም ዋው፣ ወዌ) በአቡጊዳ ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥና በሶርያ ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል «ዋው» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ «ዋው» በ«አብጃድ» ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።)",
"role": "assistant"
}
] |
የመርዌ ጽሕፈት | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ የመርዌ ጽሕፈት ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "የመርዌ ጽሕፈት ከ200 ዓክልበ. ያሕል ጀምሮ በመርዌ መንግሥት (ዛሬ ሱዳን) የመርዌ ቋንቋ የተጻፈበት ፊደል ነበር። የወጣው ከግብፃዊው ሃይሮግሊፊክና ዴሞቲክ ጽሕፈቶች ነበር። ከመርዌ መንግሥት በኋላ በተከተሉት በኖባ መንግሥታት ደግሞ ክርስትና እስከ ገባ ድረስ ምናልባት ይጠቅም ነበር፡፡ ከክርስትና በኋላ የጥንታዊ ኖባ ቋንቋ የተጻፈበት በግሪክ ፊደል... |
ኢንተርሊንግዌ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኢንተርሊንግዌ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኢንተርሊንግዌ (Interlingue) በ1914 ዓ.ም. በኤድጋር ደቫል የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። በመጀመርያው ስሙ «ኦክሲደንታል» ነበር። መሠረቱ የተለቀመው በተለይ በምዕራብ አውሮፓ ከሚገኙ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህ ለሮማይስጥ ከፍተኛ ተመሳሳይነት አለው። ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት በፊት ከኤስፔራንቶ በኋላ በተናጋሪዎች ቁጥር 2ኛው ትልቁ ሰው ሠራሽ ... |
ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "የሌላንድ ስታንፎርድ ጁኒየር ዩኒቨርስቲ (Leland Stanford Junior University) (በቀላሉ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ ተብሎ የሚታወቅ) በስታንፎርድ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ዩኒቬርሲቴ ነው። በ1884 ዓ.ም. ተከፈተ።",
"role": "assistant"
}
] |
የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "የእንግሊዝ-ዛንዚባር ጦርነት በእንግሊዝ አገርና በዛንዚባር መካከል በነሐሴ ፳፪ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. የተደረገ ውግያ ነው። ጦርነቱ ከ 06:02 እስከ 06:40 ማለትም በ38 ደቂቃ ውስጥ በመፈጸሙ ከታሪክ መዝገብ ሁሉ አጭሩ ጦርነት ነው።",
"role": "assistant"
}
] |
ሌሶቶ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሌሶቶ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት።\n\nታሪከ \nየመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው።",
"role": "assistan... |
ንጉስ ፋህድ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ንጉስ ፋህድ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፋህድ ቢን አብዱል አዚዝ አል-ሳውድ (አረብኛ:فهد بن عبد العزيز آل سعود) የሳውዲ አረቢያ ንጉስ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።",
"role": "assistant"
}
] |
ንጉስ ፋህድ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ንጉስ ፋህድ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ፋህድ ቢን አብዱል አዚዝ አል-ሳውድ (አረብኛ:فهد بن عبد العزيز آل سعود) የሳውዲ አረቢያ ንጉስ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ።",
"role": "assistant"
}
] |
ጋን ዪንግ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ጋን ዪንግ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ጋን ዪንግ (甘英) በ89 ዓ.ም. በቻይና አበጋዝ ባን ቻው ወደ ሮማ የተላከ የቻይና ተልእኮ ተወካይ ነበር። ወደ ጳርቴ ምዕራብ ጠረፍ ከገሰገሱት ከባን ቻው ሳባ ሺህ ጭፍሮች አንዱ ነበር። \n\nጋን ዪንግ ምናልባት እስከ ሮማ ከተማ ድረስ መቸም ባይደርስም፣ በታሪካዊው መዝገብ እንደተመለከተው ከቻይናውያን ሁሉ በጥንት ወደ ምዕራብ የተጓዘው እሱ ሲሆኑ የተቻ... |
ካቶቪጸ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ካቶቪጸ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ካቶቪጸ (Katowice) (ድምጽ: ፣ ደግሞ በጀርመንኛ \"ካቶቭትዝ\" Kattowitz ይባላል) የፖሎኝ ከተማ ነው። ሲሌሲያ በሚባል ታሪካዊ አካባቢ በአገሪቱ ደቡብ በክሎድኒጻ እና በራቫ ወንዞች መካከል ይገኛል። 315,123 ያሕል ሰዎች ይኖሩበታል። የከተማው ከንቲባ ፕዮትር ኡሦክ ናቸው። \n\nየከደል ማዕድንና የብረታብረት ሥራ መኻል ነው። ዘመናዊ እና ... |
ቴዲ አፍሮ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቴዲ አፍሮ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቴዲ አፍሮ (Teddy Afro) ዕውነተኛ ስሙ: ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲሆን ከዘመናችን ወጣት ኢትዮጵያውያን ዘፋኞችና አቀንቃኞች ሁሉ እጅግ ዝነኛ ነው። ቴዲ ለጃማይካዊው ሬጌ ኮከብ ቦብ ማርሊ የዘፈነለት የሬጌ ሙዚቃው በዓለም ዙሪያ እንዲታወቅ ያደረገው ሲሆን በተለይ ለኃይሌ ገብረ ሥላሴ ና ለሌላኛው የኦሊምፒክ ጀግና ቀነኒሳ በቀለ በኦሊምፒክስ ካሸነፉ በኋላ ያ... |
ሮቤል ተክለማርያም | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሮቤል ተክለማርያም ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሮቤል ተክለማርያም (1966 ዓ.ም. የተወለደ) በ1998 (2006) በዊንተር ኦሊምፒክስ በስካይ ኢትዮጵያን የወከለ ብቸኛና የመጀመሪያ ሰው ከመሆኑም በላይ በዊንተር ኦሊምፒክስ ጨዋታዎች አፍሪካን የወከለ መጀመርያው ስፖርተኛ ነው። \n\nሮቤል በ9 አመቱ ወደ አሜሪካ ቢመጣም አገሩን በጣም ይወዳል። እስከዛሬ ድረስም አማርኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡ \... |
ሮቤል ተክለማርያም | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ሮቤል ተክለማርያም ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ሮቤል ተክለማርያም (1966 ዓ.ም. የተወለደ) በ1998 (2006) በዊንተር ኦሊምፒክስ በስካይ ኢትዮጵያን የወከለ ብቸኛና የመጀመሪያ ሰው ከመሆኑም በላይ በዊንተር ኦሊምፒክስ ጨዋታዎች አፍሪካን የወከለ መጀመርያው ስፖርተኛ ነው። \n\nሮቤል በ9 አመቱ ወደ አሜሪካ ቢመጣም አገሩን በጣም ይወዳል። እስከዛሬ ድረስም አማርኛን አቀላጥፎ ይናገራል፡ \nሮቤል በጣሊያኑ ኦሊም... |
ማርሽ ተፈሪ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ማርሽ ተፈሪ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ማርሽ ተፈሪ ከ1923 ዓ.ም. እስከ 1967 ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። የግጥሙ ደራሲ ዮፍታሄ ንጉሴ ሲሆን ዜማውን የደረሰው እና ሙዚቃውን ያቀናበረው ኬቮርክ ናልባንዲያን የንጉሡ የሙዚቃ ጓድ መሪ በ1918 ዓ.ም. ነው። \n\nኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ\nበአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ\nተባብረዋል አርበኞችሽ\nአይነካም ከቶ ነጻነትሽ\nብርቱ ና... |
ማርሽ ተፈሪ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ማርሽ ተፈሪ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ማርሽ ተፈሪ ከ1923 ዓ.ም. እስከ 1967 ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። የግጥሙ ደራሲ ዮፍታሄ ንጉሴ ሲሆን ዜማውን የደረሰው እና ሙዚቃውን ያቀናበረው ኬቮርክ ናልባንዲያን የንጉሡ የሙዚቃ ጓድ መሪ በ1918 ዓ.ም. ነው። \n\nኢትዮጵያ ሆይ ደስ ይበልሽ\nበአምላክሽ ኃይል በንጉሥሽ\nተባብረዋል አርበኞችሽ\nአይነካም ከቶ ነጻነትሽ\nብርቱ ናቸውና ተራሮችሽ\nአትፈ... |
ቤሲክ (BASIC) | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቤሲክ (BASIC) ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "በኮምፒውተር ፍርገማ (ፕሮግራሚንግ) ዘርፍ ቤሲክ (BASIC) የሚሰኘው የከፍተኛ ደረጃ ፍርገማ ቋንቋዎችን የሚያዝል ቤተሰብ ነው። የቃሉም ትርጉም 'መሰረታዊ' ወይም 'ቀላል' ቢሆን የተሰየመው ግን ከእንግሊዝኛው Beginner's All-purpose Symbolic Instruction Code አኅጽሮተ ቃል ነበረ። ይህም ማለት \"የጀማሪዎች ሙሉ-ምክን... |
ሀዲስ ዓለማየሁ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሀዲስ ዓለማየሁ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ) ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ፯ ቀን 1902 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና ባባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው... |
ሀዲስ ዓለማየሁ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ሀዲስ ዓለማየሁ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ (ሃዲስ ኣለማየሁ) ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ፯ ቀን 1902 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና ባባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት... |
ሶውል | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሶውል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሶል (서울 특별시 /ሰውዑል/) የደቡብ ኮርያ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 23,000,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 10,287,847 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ኒጄር | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኒጄር ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኒጄር የአፍሪካ አገር ነች።\n\n ኒጄር የዓለም ዋና ዩራኒየም ማዕድን ምንጭ በመሆንዋ ከፍ ያለ ሚና አላት።\n ኒጄር ከዓለም አገራት ሁሉ ለሰው ልጆች ምንጊዜም ከፍተኛው ወላድነት ምጣኔ አላት።",
"role": "assistant"
}
] |
ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኦክስፎርድ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዩኒቨርስቲ ኦፍ ኦክስፎርድ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኦክስፎርድ በኦክስፎርድ፣ ኢንግላንድ የሚገኝ ሲሆን በእንግሊዝኛ ተናጋሪው ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ (ከ1088 ዓ.ም. በፊት) ያስተማረው ዩኒቨርስቲ ነው። ኦክስፎርድ ዩንቨርስቲ የተለያዩ የትምህርት ኮርሶችን በመስጠት ብዙ ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎቸን አስመርቋል።",
"role": "assistant"
}
] |
ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ በኢንጂ. ሃይሉ ሻውል የሚመራ የኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ተቀባይነትን አግኝቶ የነበረ ፓርቲ ነበር።\nይህ ፓርቲ በግንቦት 7 ቀን 1997 በተካሄደው ምርጫ ተመሳሳይ አቋም ያላቸውን መኢአድን ኢዴአፓ-ማድህንን ኤዴሊንና ለዚሁ አላማ የተመሰረተውን ቀስተ ደመናን የሚያካትት ስብስብ ሆኖ የተመሰረተ ነበር። በ1... |
የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "''«ወያኔ» ወዲህ ይመራል። ለዚያው ስያሜ መነሻ፣ «ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ»ን ይዩ።\n\nየኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወገን ነው።",
"role": "assistant"
}
] |
ጸጋዬ ገብረ መድህን | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ጸጋዬ ገብረ መድህን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፀጋዬ ገብረመድኅን (1928-1998) ቦዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ካተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀ.ኃ.ሥ. ትምህርት ቤት ከዚያም ጀነራል ዊንጌትና በአዲስ አበባ የንግድ ትምህርት ቤት በአገር ውስጥ ትምህርታችውን ከገፉ በኋላ በቺካጎ ብላክስቶን በህግ ትምህርት ተመርቀው በ1952 እንደ ወጡ በለንደን ከተማ... |
ጸጋዬ ገብረ መድህን | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ጸጋዬ ገብረ መድህን ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ፀጋዬ ገብረመድኅን (1928-1998) ቦዳ ተብላ በምትታውቅ አምቦ ካተማ አካባቢ በምትገኝ ተራራማ ቦታ ተወለዱ። በአምቦ ማአረገ ሕይወት ቀ.ኃ.ሥ. ትምህርት ቤት ከዚያም ጀነራል ዊንጌትና በአዲስ አበባ የንግድ ትምህርት ቤት በአገር ውስጥ ትምህርታችውን ከገፉ በኋላ በቺካጎ ብላክስቶን በህግ ትምህርት ተመርቀው በ1952 እንደ ወጡ በለንደን ከተማ የቴአትር ትምህርት በ... |
ሞሪሸስ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሞሪሸስ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሞሪሸስ በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ በማዳጋስካር አጠገብ የተገኘው ደሴት አገር ነው። ከ፩ ሚሊዮን ኗሪዎች በላይ አሉበት። በ1960 ዓም ነፃነት ከዩናይትድ ኪንግደም አገኘ። \n\nእስከ 1673 ዓም ድረስ ሕልውና የነበረው የታላቅ ወፍ ዝርያ ዶዶ በሞሪሸስ ብቻ ይገኝ ነበር፤ በዚያውም ወቅት መጨረሻው የዶዶ ወፍ አለቀ። የሰው ልጆች ግን እስከ 1500 ዓም ያህል ... |
ሀንጋሪ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሀንጋሪ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሃንጋሪ (ሀንጋሪኛ፡ ማጋሮርስዛግ [ˈmɒɟɒrorsaːɡ] (ያዳምጡ)) በመካከለኛው አውሮፓ ውስጥ ወደብ የሌላት ሀገር ናት። 93,030 ስኩዌር ኪሎ ሜትር (35,920 ካሬ ማይል) የሚሸፍነው የካርፓቲያን ተፋሰስ በሰሜን ከስሎቫኪያ ፣ በሰሜን ምስራቅ ዩክሬን ፣ በምስራቅ እና በደቡብ ምስራቅ ሮማኒያ ፣ በደቡብ በኩል ሰርቢያ ፣ በደቡብ ምዕራብ ክሮኤሺያ እና ... |
አበበ በሶ በላ። | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ አበበ በሶ በላ። ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "«አበበ በሶ በላ።» በብዙ የአማርኛ የጽሑፍ ትምህርቶች ውስጥ የመጀመሪያው ዓረፍተ ነገር ነው።\n\nታሪክ \n«አበበ በሶ በላ» ለመጀመሪያ ጊዜ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው በበ1970ዎቹ መሠረተ ትምህርት ዘመቻ ጊዜ ነበር። ከ«በ» ውጪ ከ«በ» ጋር የሚመሣሰሉ ሌሎች ሶስት ብቻ ፊደላትን የያዘ በመሆኑ ለማንበብ ይቀላል። «በ» ለመጻፍም ቢሆን በጣም ከ... |
አበበ በሶ በላ። | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "አበበ በሶ በላ። ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "«አበበ በሶ በላ።» በብዙ የአማርኛ የጽሑፍ ትምህርቶች ውስጥ የመጀመሪያው ዓረፍተ ነገር ነው።\n\nታሪክ \n«አበበ በሶ በላ» ለመጀመሪያ ጊዜ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው በበ1970ዎቹ መሠረተ ትምህርት ዘመቻ ጊዜ ነበር። ከ«በ» ውጪ ከ«በ» ጋር የሚመሣሰሉ ሌሎች ሶስት ብቻ ፊደላትን የያዘ በመሆኑ ለማንበብ ይቀላል። «በ» ለመጻፍም ቢሆን በጣም ከሚቀሉት ፊደላት ስለሚቆ... |
ማሞ ውድነህ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ማሞ ውድነህ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ማሞ ውድነሀህሀህሀህሀህህ የቴአትር ደራሲ፥ ጋዜጠኛና ለ12 አመት የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲዎች ማኅበር ሊቀ መንበር ነበሩ ። በአቡነ ጳውሎስ በሚመራው የሃይማኖት ኮሚቴ ውስጥ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላምን ለማምጣት ጥረት ካደረጉ ሰዎችም አንዱ ነበሩ። የ54 መጻህፍት ደራሲና ተርጓሚ የነበሩት አቶ ማሞ በማስታወቂያ ሚኒሰቴር ስር በሚታተሙ ጋዜጦችና... |
ማሞ ውድነህ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ማሞ ውድነህ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ማሞ ውድነሀህሀህሀህሀህህ የቴአትር ደራሲ፥ ጋዜጠኛና ለ12 አመት የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲዎች ማኅበር ሊቀ መንበር ነበሩ ። በአቡነ ጳውሎስ በሚመራው የሃይማኖት ኮሚቴ ውስጥ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላምን ለማምጣት ጥረት ካደረጉ ሰዎችም አንዱ ነበሩ። የ54 መጻህፍት ደራሲና ተርጓሚ የነበሩት አቶ ማሞ በማስታወቂያ ሚኒሰቴር ስር በሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች በጋዜጠኝነ... |
ከበደ ሚካኤል | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ከበደ ሚካኤል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ከበደ ሚካኤል (1909-1991) በደብረ ብርሃን ከተማ ኣካባቢ፣ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም.ተወለዱ። ወደ አዲስ አበባ እንደ መጡ መጀመሪያ በአሊአንስ ኢቲዮ-ፍራንሴዝ በኋላም በላዛሪስት ሚሲዮን ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሼክስፒርን ሮሜዎና ዡልየትን ማክቤዝን በመተርጎም እውቅናን ለማትረፍ ችለዋል።\nሌሎች ታዋቂ የትርጉም ሰ... |
ከበደ ሚካኤል | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ከበደ ሚካኤል ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ከበደ ሚካኤል (1909-1991) በደብረ ብርሃን ከተማ ኣካባቢ፣ ገርም ገብርኤል አጥቢያ ጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፱ ዓ.ም.ተወለዱ። ወደ አዲስ አበባ እንደ መጡ መጀመሪያ በአሊአንስ ኢቲዮ-ፍራንሴዝ በኋላም በላዛሪስት ሚሲዮን ትምህርታቸውን ተከታተሉ። የሼክስፒርን ሮሜዎና ዡልየትን ማክቤዝን በመተርጎም እውቅናን ለማትረፍ ችለዋል።\nሌሎች ታዋቂ የትርጉም ሰራዎች መሃል፦\n\nከይ... |
ቮላፒውክ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቮላፒውክ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቮላፒውክ (Volapük) ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በ1872 ዓ.ም. ሮማ ካቶሊክ ቄስ በሆነው በዮሐን ማርቲን ሽላየር በባደን ጀርመን ነበር። ሽላየር አንድ ዓለም አቀፍ ቋንቋ እንዲፈጥር እግዚአብሐር በሕልም እንዳዘዘው አመነ። ከዚያ በኋላ የቮላፒውክ ጉባኤ በጀርመን አገር በ1876 እና በ1879 ተደርጎ እንደገና ጉባኤ በፓሪስ ፈረንሳይ በ1881 ይ... |
ኮምቦልቻ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኮምቦልቻ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኮምቦልቻ በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ከተማና ወረዳ ሲሆን በደቡብ ውሎ ይገኛል።\nበ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ68,766 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 36,102 ወንዶችና 32,664 ሴቶች ይገኙበታል።\n\nበሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ97,038 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው።",
"role"... |
ደብረ ዘይት | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ደብረ ዘይት ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ደብረ ዘይት በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በአድአ ጨዘላ ወረዳ ይገኛል። \nበ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ131,159 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 64,642 ወንዶችና 66,517 ሴቶች ይገኙበታል።\n\nበሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ104,537 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ ... |
ጎባ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ጎባ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ጎባ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በባሌ ዞንና በጎባ ወረዳ ይገኛል። \nበ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ50,650 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,256 ወንዶችና 26,394 ሴቶች ይገኙበታል።\n\nበሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,868 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው።",
"role":... |
ጎባ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ጎባ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ጎባ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በባሌ ዞንና በጎባ ወረዳ ይገኛል። \nበ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ50,650 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 24,256 ወንዶችና 26,394 ሴቶች ይገኙበታል።\n\nበሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,868 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ ላይ ነው።",
"role": "assistant"
... |
ብርሃኑ ነጋ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ብርሃኑ ነጋ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ውልደትና እድገት\nዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1958 እ.ኤ.አ. ከታዋቂው ነጋዴ የአቶ ነጋ ቦንገር እና ከወይዘሮ አበበች ወልደጊዮርጊስ በደብረ ዘይት ከተማ ተወለዱ። እድሜያቸውም 17 ዓመት እንደሞላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ትምህርት መከታተል ጀመሩ።በወቅቱ ገዢውን የደርግ መንግስትን በመቃወም በተካሄደው የተማሪዎች እንቅስቃሴ ተሳትፈዋል። በ1977 ... |
ብርሃኑ ነጋ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ብርሃኑ ነጋ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ውልደትና እድገት\nዶ/ር ብርሃኑ ነጋ 1958 እ.ኤ.አ. ከታዋቂው ነጋዴ የአቶ ነጋ ቦንገር እና ከወይዘሮ አበበች ወልደጊዮርጊስ በደብረ ዘይት ከተማ ተወለዱ። እድሜያቸውም 17 ዓመት እንደሞላ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የከፍተኛ ትምህርት መከታተል ጀመሩ።በወቅቱ ገዢውን የደርግ መንግስትን በመቃወም በተካሄደው የተማሪዎች እንቅስቃሴ ተሳትፈዋል። በ1977 መንግስት በፖለቲካ ተቃ... |
ካቡል | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ካቡል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ካቡል የአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,206,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሴንት ጆንስ፥ አንቲጋ እና ባርቡዳ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሴንት ጆንስ የአንቲጋ ና ባርቡዳ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 24,226 (በ1992 ዓ.ም.) ሆኖ ይገመታል። ከተማው በአንቲጋ ደሴት ላይ ተቀምጦ ይገኛል። የአንቲጋ መቀመጫ ከ1624 ዓ.ም. ጀምሮ ሆኗል።",
"role": "assistant"
}
] |
ብዌኖስ አይሬስ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ብዌኖስ አይሬስ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ብዌኖስ አይሬስ የአርጀንቲና ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 13,349,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,768,772 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ዬሬቫን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዬሬቫን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዬሬቫን የአርመኒያ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,462,700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,267,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ብርጅታውን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ብርጅታውን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ብርጅታውን (Bridgetown) የባርቤዶስ ዋና ከተማ ነው።\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 96,578 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።\n\nየእንግሊዝ አገር ሰዎች መጀመርያ በ1617 ዓ.ም. በደረሱበት ጊዜ ደሴቱ በሙሉ ወና እንደ ነበረ መዘገቡ። የድሮ ኗሪዎች የአራዋክ ሕዝብ ሲሆኑ ከደሴቱ በካሪቦች ወይም በስፓንያውያን ምክን... |
ቤልሞፓን | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቤልሞፓን ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቤልሞፓን የቤሊዝ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 12,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ላፓዝ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ላፓዝ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ላፓዝ (La Paz) የቦሊቪያ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 1,250,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ብራዚሊያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ብራዚሊያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ብራዚሊያ የብራዚል ዋና ከተማ ነው። በ2013 እ.ኤ.አ. የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 2,789,761 ሆኖ ይገመታል። ይህም በብራዚል ውስጥ በሕዝብ ብዛት አራተኛው ትልቅ ከተማ ያረገዋል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ኤላም | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኤላም ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኤላም ጥንታዊ ሃገር ነበር። ዛሬ ደቡብ-ምዕራብ ፋርስ በሆነ አቅራቢያ ተገኘ። መነሻው በዋና ከተማው በሱስን (ሹሻን) እና በካሩን ወንዝ ሸለቆ ከታሪክ መዝገብ መጀመርያ ሲሆን እስከ 547 ክ.በ. ድረስ ቆየ። ከሱመር እና ከአካድ (የዛሬ ኢራቅ) ወደ ምስራቅ የሆነ አገር ነበር። የኤላም መንግሥት ለፋርስ ከወደቀ በኋላ ቢሆንም የኤላም ቋንቋ በፋርስ አሐይመንድ መ... |
ኦታዋ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኦታዋ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኦታዋ (እንግሊዝኛ፦Ottawa) የካናዳ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 812,129 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ፕራያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ፕራያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፕራያ የኬፕ ቨርድ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 99,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ቤዪጂንግ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ቤዪጂንግ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ቤጂንግ (ቻይንኛ፦ 北京፤ ትክክልለኛ ፑቶንግኋ አጠራር፦ /ፐይፂንግ/) የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 10,849,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 8,689,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሞሮኒ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሞሮኒ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሞሮኒ (موروني) ከ1954 ዓ.ም. ጀምሮ የኮሞሮስ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 60,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ኪንሻሳ | PER | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ኪንሻሳ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ኪንሻሳ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 8.9 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ኪንሻሳ | PER | {title} ማን ነው? | [
{
"content": "ኪንሻሳ ማን ነው?",
"role": "user"
},
{
"content": "ኪንሻሳ የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 8.9 ሚሊዮን ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ብራዛቪል | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ብራዛቪል ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ብራዛቪል የኮንጎ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1,169,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ዛግሬብ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ዛግሬብ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ዛግሬብ የክሮዌሺያ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 685,500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሀቫና | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሀቫና ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሀቫና (እስፓንኛ፦ La Habana /ላ አባና/) የኩባ ዋና ከተማ ነው። በ1507 ዓ.ም. በእስፓንያውያን በደሴቱ ደቡብ ዳርቻ ተመሠርቶ ከተማው በዚህ ሥፍራ ግን አልተከናወነም። ስለዚህ በ1511 ዓ.ም. መሠረቱ በስሜን ዳርቻ ወዳለ ሥፍራ ተዛወረ። \n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,686,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ... |
ሌፍኮዚያ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሌፍኮዚያ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሌፍኮዚያ (Λευκωσία, Lefkoşa) የቆጵሮስ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 197,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ፕራግ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ፕራግ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ፕራግ (Praha) የቼክ ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው። በ900 ዓ.ም. ገደማ ተሠራ።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,941,803 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,212,097 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሳንቶ ዶሚንጎ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሳንቶ ዶሚንጎ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሳንቶ ዶሚንጎ የዶሚኒካን ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,851,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,252,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሳን ሳልቫዶር | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሳን ሳልቫዶር ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሳን ሳልቫዶር የኤል ሳልቫዶር ዋና ከተማ ነው። በ1517 ዓ.ም. በእስፓንያውያን ተመሠረተ።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 2,224,223 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
ሄልሲንኪ | ORG | ስለ {title} ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ። | [
{
"content": "ስለ ሄልሲንኪ ጥቂት እውነታዎችን ንገረኝ።",
"role": "user"
},
{
"content": "ሄልሲንኪ የፊንላንድ ዋና ከተማ ነው።\n\nየሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,162,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 582,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው ላይ ተቀምጦ ይገኛል።",
"role": "assistant"
}
] |
End of preview. Expand in Data Studio
README.md exists but content is empty.
- Downloads last month
- 7