Sentence Similarity
sentence-transformers
Safetensors
English
xlm-roberta
feature-extraction
Generated from Trainer
dataset_size:40237
loss:MatryoshkaLoss
loss:MultipleNegativesRankingLoss
Eval Results (legacy)
text-embeddings-inference
Instructions to use yosefw/roberta-amharic-embed-base with libraries, inference providers, notebooks, and local apps. Follow these links to get started.
- Libraries
- sentence-transformers
How to use yosefw/roberta-amharic-embed-base with sentence-transformers:
from sentence_transformers import SentenceTransformer model = SentenceTransformer("yosefw/roberta-amharic-embed-base") sentences = [ "የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡", "ህብረተሰቡ በሚኖርበትና በሚሰራበት አካባቢ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማዘውተር ጤናማ እንዲሆን የስፖርት ፖሊሲው ይደነግጋል። ሰራተኛው ማህበረሰብ በብዙ ተቋማት በሚሰራበት አካባቢ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ በስፋት ሲሳተፍ ባይስተዋልም ዓመታዊ የሰራተኞች ስፖርት ውድድሮች ላይ ሲሳተፍ ይታያል። ይህም የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ)በዓመት የተለያዩ መርሃግብሮች የሚያከናውናቸው የተለያዩ የስፖርት መድረኮች ናቸው። ከነዚህ የኢሠማኮ የስፖርት መድረኮች ትልቅ ትኩረት የሚሰጠውም ዓመታዊው የሰራተኞች የበጋ ወራት የስፖርት ውድድር በጉልህ ተጠቃሽ ነው።የሰራተኞች የበጋ ወራት የስፖርት ውድድር በአገራችን ስፖርት ታሪክ መካሄድ ከጀመረ ረጅም ዓመታትን ያስቆጠረና አንጋፋ ከመሆኑ ባሻገር አገርን ወክለው የመካከለኛና ምስራቅ አፍሪካ(ሴካፋ) ዋንጫን ጨምሮ በሌሎች ዓለም አቀፍ መድረኮች መሳተፍ የቻሉ ስፖርተኞችን ያፈራ ስለመሆኑ ይነገራል።ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በስፋት የተለያዩ ማህበራትን እያሳተፈ የሚገኘው ይህ ውድድር የመገናኛ ብዙሃን ትኩረትን እየሳበ ይገኛል። ይህም አዳዲስ ተሳታፊ ማህበራትን ወደ ውድድር ከመሳብ በዘለለ ቀድሞ ዝነኛ ተፎካካሪ የነበሩና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከውድደሩ የራቁ ማህበራትን ወደ ውድድር እየመለሰ ይገኛል።ኢሠማኮ የሚካሄደው ዓመታዊ የስፖርት ውድድር ሦስት አይነት ገፅታን የተላበሰ ከፉክክርም በላይ በርካታ አላማዎችን የሰነቀ የስፖርት መድረክ መሆኑን የኢሠማኮ ማህበራዊ ክፍል ሃላፊና የስፖርት ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ፍሰሃፂዮን ቢያድግልኝ ይናገራሉ። ረጅም ወራትን ሠራተኛው በስፖርት አማካኝነት አብሮነቱን የሚያጠናክርበትና ልምድ የሚለዋወጥበት የበጋ ወራት የስፖርት ውድድር የበርካታ ድርጅትና ተቋማት ሠራተኞችን ማዕከል ያደረገ የውድድር መድረክ ሲሆን፤ የሠራተኛውን ዓመታዊ በዓል ታኮ የሚካሄደው የሜይ ዴይ ውድድር ሌላኛው አካል ነው። ክረምት ወራት ላይ በውቡ የወንጂ ሁለገብ ስቴድየም የሚካሄደው አገር አቀፍ የሠራተኞች ውድድርም በድምቀቱና አገር አቀፍ ሠራተኞችን በአንድ ላይ ለሁለት ሳምንታት በትንሿ ከተማ ይዞ የሚከርም ነው።ሦስቱም የውድድር ገፅታዎች ሠራተኛውን ከማቀራረብና ልምዱን እንዲለዋወጥ እድል ከመፍጠር ባሻገር በሠራተኛው መካከል ቤተሰባዊ ስሜት እንዲጎለብት ሚናቸው ቀላል እንዳልነበረ ባለፉት ዓመታት ውድድሮች ለመታዘብ ተችሏል።በነዚህ ውድድሮች ቀደም ሲል በተለይም የእግር ኳስ ስፖርት ደማቅና የተሻለ ፉክክር እንዲኖረው በማሰብ ከሰራተኛው በተጨማሪ አንድ ማህበር ሁለት ወይንም ሦስት ሰራተኛ ያልሆኑ ተጫዋቾችን ማካተት ይፈቀድለት ነበር። ይህም ውድድሩ የሰራተኛው ብቻ ሆኖ ሳለ ሌሎችን ማካተት አዘጋጆቹን ሲያስወቅስ የነበረ ጉዳይ ነው። ዘንድሮ ግን ማህበራቱ በየትኛውም ውድድር ከሰራተኛ ውጪ አንድም ተጫዋች እንዳያካትቱ መወሰናቸውን ተከትሎ የሰራተኛው ስፖርት የሰራተኛው ብቻ ሆኖ እንደሚቀጥል አቶ ፍሰሃፂዮን ገልፀዋል።ከታህሳስ አንስቶ እስከ ግንቦት ወር መጨረሻ የሚዘልቀው ይህ ትልቅ የስፖርት መድረክ ነገ በኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከማለዳው ሁለት ሰዓት አንስቶ እንደሚጀመር የኢሰማኮ የስፖርት ክፍል ሃላፊ አቶ ዮሴፍ ካሳ ለአዲስ ዘመን ገልፀዋል። ይህ ውድድር ቀደም ባሉት ዓመታት በአዲስ አበባ ስቴድየም ተጀምሮ በተለያዩ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ሲከናወን ቆይቶ መቋጫውን አዲስ አበባ ስቴድየም የሚያደርግ ቢሆንም ነገ በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር የግብፁን አል አህሊን በመግጠሙ ምክንያት የቦታ ለውጥ እንደተደረገ ታውቋል።\nከዓመት ወደ ዓመት የተሳታፊዎች ቁጥር እየጨመረ በመጣው የበጋ ወራት የሰራተኞች ስፖርት ውድድር ዘንድሮ ከአርባ በላይ ማህበራት ተሳታፊ እንደሚሆኑ ታውቋል። ከነዚህ ማህበራት የተውጣጡ 1215 ወንዶችና 245 ሴቶች በአጠቃላይ በ1460 ሰራተኞች አስር በሚሆኑ የስፖርት አይነቶች ተሳታፊ ይሆናሉ።ትልቅ ትኩረት በሚሰጠውና ከፍተኛ ፉክክር በሚያስተናግደው የእግር ኳስ ውድድር ሃያ ሰባት ማህበራት የተውጣጡ 675 ሰራተኞች ተሳታፊ ይሆናሉ።\nየወንዶች ቮሊቦል ውድድር ከአስር ማህበራት 150 ሰራተኞችን ሲያሳትፍ በሴቶች ከአምስት ማህበራት 75 ሰራተኞች ተወዳዳሪ እንደሚሆኑ ታውቋል።ከፍተኛ ፉክክር በሚደረግበት የጠረጴዛ ቴኒስ ውድድር በወንዶች አስራ ሁለት በሴቶች አምስት ማህበራት ተሳታፊ ናቸው። በዳርት፤ በዳማ ጨዋታ ፤ በከረንቦላ፤ በቼስ ስፖርት ፤ በገበጣ፤ ገመድ ጉተታና አትሌቲክስ ውድድሮችም በርካታ ማህበራት ተሳታፊ መሆናቸው ታውቋል። ከዚህ ቀደም ባልነበረው የቅርጫት ኳስ ውድድርም በሴቶች መካከል እንደሚካሄድ ይጠበቃል።ውድድሩ ነገ በይፋ ሲከፈት በተለያዩ ውድድሮች የመክፈቻ ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በእግር ኳስ በሚካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ አንበሳ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ከኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ካምፓኒ(ኮካ ኮላ) ጋር የሚያደርጉት ፉክክር ተጠባቂ ነው። በሴቶች መካከል የሚካሄደው የስምንት መቶ ሜትር የሩጫ ውድድር እንዲሁም በወንዶች መካከል የሚካሄደው የአንድ ሺ አምስት መቶ ሜትር የአትሌቲክስ ፉክክርም ይኖራል። ከዚህ በዘለለ አዝናኝ በሆነው የገመድ ጉተታ ውድድር በሁለቱም ፆታ የፍፃሜ ውድድር እንደሚካሄድ ታውቋል።አዲስ ዘመን ታህሳስ 13/2011ቦጋለ አበበ", "የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ባሕር ዳር፡ ኅዳር 15/2013 ዓ.ም (አብመድ) የትህነግ ዘራፊ ቡድን ሲጠቀምበት የነበረ 32 ኩንታል አደንዛዥ እፅ በተሽከርካሪ ተጭኖ ከሁመራ ወደ የተለያዩ አካባቢዎች ሊገባ ሲል መያዙን የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ቴዎድሮስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮማንደር ዘለቀ ምትኩ ተናግረዋል፡፡ የተገኘው አደንዛዥ እፅ ካናቢስ የተሰኘ ነው፡፡", "ከ15 በላይ ዕድሜ ያለው እና ምስረታውን በሀገረ አሜሪካ ሜሪላንድ ላይ ያደረገው ሶከር ኢምፓክት የእግር ኳስ አካዳሚ የዕድሜያቸው ከ14 አመት በታች የሆኑ በቁጥር 50 የሚደርሱ አሜሪካዊያንን እንዲሁም የካናዳ ፣ የኔዘርላንድ እና የሌሎች ሀገራት ታዳጊ ተጫዋቾችን አካቶ ነበር ስራ የጀመረው። አካዳሚው ከ30 አመት በፊት ከኢትዮጵያ በወጡት እና የኢንጅነሪንግ ባለሙያ በሆኑት አቶ ያሬድ አማኑኤል አማካይነት የተቋቋመ ነበር። ግለሰቡ በጊዜው ምንም እንኳን በእግር ኳሱ ጠልቅ ያለ እውቀት ባይኖራቸውም ኃላ ላይ በወሰዱት የአሜሪካ የስልጠና ላይሰንስ አማካኝነት እስከ ኢንስትራክተርነት ደረጃ በመድረስ ወደ ስራው ገብተዋል። አቶ ያሬድ በነዚህ አመታት በዘርፉ ያካበቱትን ተሞክሮ ይዘው ነበር ከአንድ አመት በፊት ወደ ሀገር ቤት የተመለሱት።ወደ ኢትዮጵያ ከመምጣታቸው አስቀድሞ ጥናት በማድረግ ላይ ሳሉ ከአሰልጣኝ መሰረት ማኒ ጋር ሜሪላንድ ላይ የተገናኙት አቶ ያሬድ በነበራቸው ቆይታ በሀገሪቱ እግር ኳስ እድገት የወደፊት መሰረት በሆኑት ታዳጊዎች ላይ መስራት የተሻለ ሀሳብ መሆኑን ተረዱ። በዚህ መሰረትም አቶ ያሬድ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ድሬዳዋ ላይ በአሰልጣኝ መሰረት ማኒ መሪነት እና በሌሎች አራት አሰልጣኞች እገዛ ስራቸውን ጀመሩ። ስራው በአቶ ያሬድ ድጋፍ ለአንድ ዐመት ቢቆይም የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ፕሮጀክቱን በግሉ በመያዙ ፕሮጀክቱን ወደ ትልቅ አካዳሚነት ቀይሮ ለመገንባት ሀዋሳ ከተማን ምርጫው አድርጓል።ሀዋሳ የብዙ እግር ኳስ ተጫዋቾች መገኛ መሆኗን በማመን ከ8 ወራት በፊት ትውልደ ኢትዮጵያዊው አቶ ያሬድ ወደ ሀዋሳ ወጥተዋል። በጅምሩም ከየአካባቢው የተወጣጡ በድምሩ 100 የሚሆኑ ሴት እና ወንድ ታዳጊዎችን በመያዝ ፕሮጀክቱ ኢምፓክት ሶከር ሀዋሳ ተብሎ ተመሰረተ።ትውልደ ኢትዮጵያዊውን አቶ ያሬድ ያመጡትን ይህን ትልቅ አላማ ለማገዝም አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ፣ ኢንስትራክተር አለምባንተ ማሞ እና አሰልጣኝ መልካሙ ታፈራ ያካተተ ኮሚቴ የተቋቋመ ሲሆን ልጆቹን የሚያሰለጥኑ ተጨማሪ አሰልጣኞችም ተካተው ፕሮጀክቱ ስራውን ጀምሯል። አቶ ያሬድ አንድ ጃፓናዊ የግብ ጠባቂ አሰልጣኝን የቀጠረ ሲሆን 200 ሺህ ዶላር በማውጣት ለልጆቹ የመጫወቻ ኳስ እና ትጥቆችን እንዲሁም ለስልጠናው የሚጠቅሙ ቁሳቁሶችን በመለገስ ከ6 ወራት በፊት ወደ አሜሪካ ተመልሷል። ባሳለፍነው ማክሰኞ ዳግም ሲመለስም ይህን ፕሮጀክት ወደ አካዳሚነት ለማሳደግ ከሀዋሳ ከተማ ም/ከንቲባ አቶ ታምሩ ታፌ ጋር እና ሌሎች አካላት ጋር ንግግር በማድረግ ለግንባታው ፍቃድ አግኝቷል።ዘመናዊ የመጫወቻ ሜዳ ፣ የመኖሪያ ቤቶች ፣ የመማሪያ ክፍሎች እና የመዝናኛ ስፍራ በውስጡ ያካተተው የአካዳሚው ዲዛይን ተጠናቆ በቅርብ አመት ውስጥ ወደ ስራ እንደሚገባም ይጠበቃል። አካዳሚው ተጠናቆ በራሱ እስኪቆም ድረስም የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሜዳ ላይ ልምምድ እየሰሩ የሚቀጥሉ ይሆናል። ባሳለፍነው አርብ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ቅጥር ግቢ በተካሄደ ፕሮግራም አቶ ያሬድ ይዘውት የመጡትን ትጥቆች እና የላብ መተኪያዎች ለታዳጊዎቹ አከፋፍለዋል። ሰልጣኞቹ በእለቱ የተደረገላቸው ድጋፍ ደስ እንዳሰኛቸው እና ይህ አካዳሚ ተጠናቆ ለማየት እንደጓጉ ለሶከር ኢትዮጵያ በሰጡት አሰተያየት ተናግረዋል ።አቶ ያሬድ አማኑኤል ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ባደረጉት ቆይታ “ሀገሬን በጣም እወዳለሁ። የእግር ኳሱም ፍቅር ስላለኝ ነው ይህን የማደርገው። ኢትዮጵያ ታለንት ያለባት ሀገር ናት። ይህ ነገር ብቻዬን እወጣለሁ ብዬ አላስብም። እገዛ ያስፈልገኛል። በተለያየ ጊዜ ስራ ስላለኝ ከሀገር እወጣለው። ግን እዚህ ያደራጀዋቸው ኮሚቴዎች ስላሉ ያግዙኛል። እኔም ሄጄ የተወሰነ ገንዘብ ሰብሰብ አድርጌ ፈሰስ አደርጋለሁ። እቅዴ ሰፊ ነው። አካዳሚው ተገንብቶ ማየት ህልሜ ነው። ሀዋሳን ስመርጥ የብዙ እግር ኳስ ተጨዋቾች ምንጭ በመሆንቀዳሚ ናት ብለን ነው። አካዳሚው ሲያልቅ ግን በየሀገሩ ያሉ ታዳጊዎችን አምጥተን ወደዚህ እናስገባለን። ሀዋሳ ማዕከል ትሁን እንጂ በቀጣይ በብዙ ከተሞች ፕሮጀክት እንመሰርታለን። ጥሩ የሚሆኑትን እያመጣን ወደ ሀዋሳ እናስገባለን። አሁን የረዱኝን ሁሉ አመሰግናለሁ። በቀጣይ በጋራ የኢትዮጵያን ኳስ ከታች ሰርተን እንለውጣለን” ብለዋል፡፡" ] embeddings = model.encode(sentences) similarities = model.similarity(embeddings, embeddings) print(similarities.shape) # [4, 4] - Notebooks
- Google Colab
- Kaggle
Welcome to the community
The community tab is the place to discuss and collaborate with the HF community!