id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
7006 | 50 | ነገ ከ ሮበል መገናኘት ግዜ ፈልግ | calendar_set |
7008 | 32 | የእኔ የ ቀጣይ ሳምንት ካላንደር ምን ይመስላል | calendar_query |
7009 | 32 | ቀጣይ ሳምንት የእኔ መርሐግብር ላይ ምን አለ | calendar_query |
7010 | 50 | ለሜሪ የካላንደር ቀጠሮ ላክላት | calendar_set |
7011 | 50 | ወደ ካላንደር ከ ዮሃንስ ደመላሽ ጋር የእኔ ስብሰባ ጨምር እና መገናኘት | calendar_set |
7012 | 50 | ከበዴ ሰኞ ለ ስብሰባ ይገኝ እንደሆነ ይመልከቱ | calendar_set |
7015 | 32 | ዛሬ ከስደት ፒ. ኤም . የታቀዱ ሁሉም ስበሰባዋች ዘርዝር | calendar_query |
7017 | 32 | የኔ ካላንደር ባዶ ነው | calendar_query |
7018 | 30 | የኤድስ አመት ምሽት ከቀን መቁጠርያ አጥፋ | calendar_remove |
7019 | 30 | የፍቀረኞች ቀን ዝግጅት ከቀን መቁጠርያ ላይ ሰርዝ | calendar_remove |
7020 | 32 | ስለ ቀጣይ ማስታወሻ ዝርዝር ስጠኝ | calendar_query |
7021 | 32 | ነገ ማስታወሻዎች አሳይ | calendar_query |
7022 | 32 | ለ ነገ የሞላሁት ማስታወሻ ምንድን ነው | calendar_query |
7023 | 30 | የአባቶች ቀን ከቀን መቁተርያ አስወግድ | calendar_remove |
7024 | 30 | ሁሉም ክስተቶች ከቀን መቁጠርያ አጥፋ | calendar_remove |
7027 | 32 | የእኔ የፌስቡክ ጓደኞች በየትኞቹ ዝግጅቶች ላይ ይገኛሉ | calendar_query |
7029 | 50 | የካርድ ክፍያ ማስታወሻዎች | calendar_set |
7030 | 50 | የአዲስ ዓመት ዋዜማ ወደ ቀን መቁጠርያ ጨምር | calendar_set |
7031 | 50 | አድዋ ድል አዲስ ክስተት ካላንደር ላይ ጨምር | calendar_set |
7032 | 50 | ስለ የኔ ስብሰባ ነገ ጠዋት ማስታወሻ አዘጋጅ | calendar_set |
7033 | 48 | ዛሬ ምሽት ከወኪሉ ጋር ላለኝ ቀጠሮ የማስታወሻ ማንቂያ አዘጋጅ | alarm_set |
7036 | 30 | በዚህ ሳምንት የቀን መቁጠሪያ ባዶ | calendar_remove |
7037 | 50 | እባክህ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ተደጋጋሚ ዝግጅት መሙላት እፈልጋለሁ | calendar_set |
7038 | 50 | ሄሎ google እባክህ ወደ google ካላንደር ውሰደኝ | calendar_set |
7040 | 50 | እሮብ ላይ ስበሰባ በ ሶስት ፒ. ኤም. ክፍል ውስጥ | calendar_set |
7041 | 50 | ሰኞ ዘጠኝ ኤ.ኤም ላይ ከ ናታን ጋር ስብሰባ ማድረግ አለብኝ | calendar_set |
7042 | 48 | እባክዎን የማስታወሻ ማንቂያውን ለሶስት ፒ. ኤም. ቅዳሜ ላይ ያዘጋጁ | alarm_set |
7045 | 50 | በዚህ ሐሙስ ቀን ወደ የቀን መቁጠሪያ የቀበሌ ስብሰባ ጨምር | calendar_set |
7047 | 50 | የሃኪም ቀጠሮ ሰኞ ሶስት ላይ ነው ወደ ካላንደር ጨምር | calendar_set |
7048 | 50 | የ ጉግል የቀን መቁጠርያ አውጥተህ እባክህ ለ ግንቦት አምስት ቀጠሮ አሲዝ | calendar_set |
7050 | 50 | ጎግል ካሌንደር ለ መጋቢት ሃያ አንድ ክስተት ይጨምሩ | calendar_set |
7051 | 50 | ለመጋቢት ሀያ ሁለት ጉግል ካላንደሬ ላይ ኹነት ጨምር | calendar_set |
7053 | 32 | ማክሰኞ ከ አስራ አንድ ሰዓት ኤ. ኤም. እስከ ሶስት ሰዓት ፒ. ኤም. ምን አይነት ዝግጅቶች ታቅደዋል | calendar_query |
7054 | 32 | ወደ ሥራ ከገባሁ በኋላ አርብ ጠዋት በቀን መቁጠሪያዬ ላይ የሆነ ነገር አለ | calendar_query |
7056 | 50 | ሰኞ አራት ሰአት ጠዋት ከ አበበ ጋር ስብሰባ ቅጠር | calendar_set |
7058 | 30 | ህዳር ክስተት ሰርዝ | calendar_remove |
7059 | 32 | የእኔ ቀጠሮዎች | calendar_query |
7060 | 50 | ማክሰኞ የስልክ ውይይት እንዳለኝ ሰላሳ ደቂቃ ቀድሞ አስታውሰኝ | calendar_set |
7062 | 30 | እባክህ የካላንደሬን ኹነቶች አጥፋ | calendar_remove |
7063 | 30 | ሁሉም የእኔ የቀን ክስተቶች ሰርዝ | calendar_remove |
7067 | 32 | ማንኛውም ዛሬ ካላንደሬ ላይ ያሉ ኹነቶች | calendar_query |
7068 | 32 | የምመርጠው ጊዜ ወቅት ለማሳየት ታብን አበጅ | calendar_query |
7069 | 32 | የእርስዎን በመጠየቅ ስብሰባ ያቅዱ | calendar_query |
7071 | 32 | ዛሬ የእኔ ማስታዎሻዎች ምንድናቸው | calendar_query |
7072 | 50 | ካላንደር ከቀጣዩ ክስተት ከአንድ ሰዓት በፊት ማስታወሻ ላክ | calendar_set |
7074 | 50 | ከቀን መቁጠሪያዬ የሚቀጥለው ዝግጅት ሲዘጋጅ አሳውቀኝ እና ማሳወቂያ ላክልኝ | calendar_set |
7075 | 30 | እባክህ ቀጣዩን የካላንደሬን ፕሮግራሜን አጥፋ | calendar_remove |
7076 | 30 | የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ቀጣዩን መርሃግብር ሰርዝ | calendar_remove |
7077 | 30 | የሚቀጥለውን ኩነት ከቀን መቁጠሪያዬ ላይ ሰርዝ | calendar_remove |
7078 | 30 | የእኔ ጠቅላላ የቀን መቁጠሪያዬን በሙሉ አጽዳ | calendar_remove |
7079 | 30 | እባክዎን በቀን መቁጠሪያዬ ላይ ያሉትን ሁሉንም የኔ ቃዎች ያስወግዱ | calendar_remove |
7081 | 50 | ለ ዛሬ የ አምስት ፒ. ኤም. ስብሰባ ማስታወሻ አስቀምጥ | calendar_set |
7082 | 50 | አስራ አንድ ሰአት ስብሰባ እንድታስታውሰኝ እፈልጋለሁ | calendar_set |
7083 | 48 | የማስታወሻ ደወል አዘጋጅ ለ አምስት ፒ. ኤም. ስብሰባ እባክህ | alarm_set |
7084 | 50 | ማክሰኞ ላይ አስታውስ | calendar_set |
7085 | 50 | በኋላ ላይ አስታውስ | calendar_set |
7088 | 50 | የቀን መቁጠሪያ አጀንዳ ክፈተው | calendar_set |
7089 | 50 | የቀን መቁጠሪያ | calendar_set |
7090 | 50 | ጎግል ካላንደር | calendar_set |
7091 | 30 | የቀን መቁጠሪያ ክስተቶችን ያስወግዱ | calendar_remove |
7092 | 30 | የቀን መቁጠሪያ ዝግጅት ደምስስ | calendar_remove |
7093 | 30 | የኔን አጀንዳ ባዶ አድርግ | calendar_remove |
7094 | 50 | ከአስራ አምስት ላይ የእኔን ቀጠሮ አስታውሰኝ | calendar_set |
7095 | 50 | መኪናዬ ከመድረሱ አንድ ቀን አስቀድሞ አስታውሰኝ | calendar_set |
7096 | 50 | የስልክ ክፍያ ሲደርስ አሳውቀኝ | calendar_set |
7097 | 50 | የሀኪም ቀጠሮ በአስራ አምስት ሙላልኝ | calendar_set |
7099 | 50 | የወንድሜን ልደት መቁጠሪያ ላይ ለ ህምሌ አራት ሙላ | calendar_set |
7102 | 50 | እሁድ ላይ ለ ጭፈራ ወደ መጠጥ ቤት መሄድ እንዳለብኝ አስታውሰኝ | calendar_set |
7103 | 50 | እባኮትን አለሙ በቀለ እና ዘመዴ ሀሙስ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ስብሰባ አለ | calendar_set |
7105 | 50 | ቤቲ ከበደ እና ሮዛ ጋር አርብ ማታ ፕሮግራም ማድረግ ይችላሉ | calendar_set |
7106 | 50 | ለበጀት ግምገማ ሐሙስ ከሰዓት በኋላ ስብሰባ ይፍጠሩ | calendar_set |
7107 | 50 | ቅዳሜ ሰባት ኤ. ኤም. ላይ የብስክሌት ስፖርት ቤት በቀን መቁጠሪያው ላይ ጨምር | calendar_set |
7109 | 50 | ዛሬ ስድስት ፒ. ኤም. ላይ ሰላም ስለማግኘት እንዳትረሳ | calendar_set |
7110 | 32 | በኃላ ዛሬ ምሽት ሁለት ሰአት ቀጥሮዎች ይኖሩኛል | calendar_query |
7114 | 32 | ሰኞ የመንደር ስብሰባ ካለ አሳውቀኝ | calendar_query |
7115 | 30 | የመኪናዬን ክፍያ ከቀን መቁጠሪያዬ አስራ አምስተት ላይ አስወግድ | calendar_remove |
7116 | 30 | በ አስራ ሁለት የተያዘውን ቀጠሮ ከ ቀን መቁጠሪያዬ ላይ ሰርዝ | calendar_remove |
7118 | 32 | እኔ ዛሬ ምድነው ያለኝ | calendar_query |
7119 | 32 | ዘሬ ጠቃሚ ነገር አለ | calendar_query |
7121 | 50 | ይሄን ጉዳይ መድገም ይችላሉ | calendar_set |
7123 | 50 | ኩነት ላይ ወርሀዊ ምልክት ያድርጉበት | calendar_set |
7124 | 50 | ዝግጅቱ በየሳምንቱ እንዲደጋገም አስቀጠው | calendar_set |
7125 | 50 | ጉዳዩ የወሩ የመጀመርያ ሰኞ ላይ እንዲደጋገም አድርግ | calendar_set |
7126 | 50 | አቀራረቡን ዛሬ በአንድ ፒ. ኤም. እንድልክ አስታውሰኝ | calendar_set |
7127 | 50 | ዛሬ ማስታወሻ አዘጋጅ በአንድ ፒ. ኤም. አቀራረቡን ለመላክ | calendar_set |
7128 | 50 | ዛሬ አቀራረቡን እንድልክ በ አንድ ፒ. ኤም. አስታውሰኝ | calendar_set |
7129 | 50 | እባክህን በመመገቢያው ውስጥ የቀን መቁጠሪያዬን ከናቲ ጋር ቁርስን ጨምር | calendar_set |
7132 | 30 | ከእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ ከአስረኛው ቀን ሠርጉን እንድታስወግድ እፈልጋለሁ | calendar_remove |
7133 | 30 | በአስር ያለው ሰርግ ላይ አልገኝም ስለዚህ ከቀን መቁጠሪያዬ አስወግደው | calendar_remove |
7135 | 50 | ስብሰባ ለነገ ያዝ | calendar_set |
7137 | 50 | የቀን መቁጠሪያ አስታዋሽ አዘጋጅ ለእኩለ ቀን የምሳ ስብሰባ በሚል ርዕስ | calendar_set |
7138 | 50 | ጥዋት ሁለት ሰዓት ላይ ከ ሳራ ጋር ቁርስ ግብዣ አድርግ | calendar_set |
7139 | 50 | ከአስራ አምስት ደቂቃ በፊት የእኔ አስራ ሁለት ፒ. ኤም. ስብሰባ ማሳወቂያ አዘጋጅ | calendar_set |
7142 | 32 | በዛ ቀን ምን አለ | calendar_query |
7143 | 32 | የዛሬን እቅድ ንገረኝ | calendar_query |
7144 | 30 | ሰኔ አንድ ላይ ያልውን ፕሮግራም ከእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ አጥፋው | calendar_remove |
7145 | 30 | በመጋቢት መጀመሪያ ላይ ባለው እራት ላይ መገኘት አልፈልግም ስለዚህ ከአጀንዳዬ እንድታስወግዱት | calendar_remove |
7146 | 30 | ከእናቴ ጋ እራት የሚለውን የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ፈልግና አጥፍ | calendar_remove |
7148 | 30 | የቦርድ ስብሰባውን ሰርዝ እና ለሚቀጥለው ረብኡ የቦርድ ስብሰባውን ሙላ | calendar_remove |
7149 | 30 | ሁሉም ተደጋጋሚ የሰራተኛ ስብሰባዎች አጥፋ | calendar_remove |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.