id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
7150 | 50 | ሰኞ ከሰአት ስምንት ሰአት በሁለት ገጽ ላይ ስብሰባ ማሳወቂያ አዘጋጅ | calendar_set |
7153 | 32 | ዛሬ አራት ፒ. ኤም. የእኔ የቀን መቁጠሪያ ነፃ ነው | calendar_query |
7154 | 32 | ዛሬ ምንም ስብሰባ ለማድረግ እኔ ቀጠሮ ተይዞልኛል | calendar_query |
7155 | 32 | ከሰአት ሁለት ሰአት ቀጠሮ አለኝ እንዴ | calendar_query |
7156 | 50 | ይህን ዝግጅት ከእነዚህ ሰዎች ጋር መዝግብ | calendar_set |
7157 | 50 | ይህ ዝግጅት ያስቀምጡ | calendar_set |
7158 | 30 | ሁሉንም ምልክት የተደረገባቸውን ኹነቶች ከካላንደር ላይ አስወግድ | calendar_remove |
7159 | 30 | እባክዎን እንደገና ያስጀምሩ እና በቀን መቁጠሪያው ውስጥ ያሉትን ሁሉንም ሁነቶች ያስወግዱ | calendar_remove |
7160 | 50 | ከሁለት ቀን በኋላ ይህንን አስታውስ | calendar_set |
7162 | 50 | ከወር በኋላ አስታውሰኝ | calendar_set |
7163 | 50 | አስር ሰአት | calendar_set |
7165 | 50 | ከንጋቱ አስራ ሁለት ሰዓት | calendar_set |
7166 | 32 | ስለ ሚመጣው የጥምቀት በአል ዝርዝር መረጃ ስጠኝ | calendar_query |
7167 | 12 | ስለ መጪው የገና ጨዋታ ተጨማሪ ማወቅ እፈልጋለሁ | general_quirky |
7171 | 50 | olly ላላተርፍ በማዲንጎ አፈወርቅን አጫውት | calendar_set |
7172 | 50 | ልኡል በየሳምንቱ ቅዳሜ ማታ እሁዶች አስራ አንድ ሰዓት ላይ መገናኘት ይፈልጋል በየሳምንቱ ቅዳሜ ምሽት ታስታውሰኛለህ | calendar_set |
7173 | 30 | መርኃ ግብሩን ሰርዝ | calendar_remove |
7175 | 30 | አስወግድ | calendar_remove |
7176 | 50 | ከ አቶ ሀይሉ ጋር ቀጠሮ ለመያዝ እባኮትን የካቲት ሃያ አሥራ ሰባት መጀመሪያ ላይ ምልክት ያድርጉ እና አስታዋሹን በ አምስት ፒ. ኤም. አዘጋጅ | calendar_set |
7177 | 33 | እባክዎን ለአቶ ከበደ በየካቲት መጀመሪያ ሁለት ሺ አሥራ ሰባት አስራ አንድ ሰአት ከሰአት ላይ በቢሮዎ እንደምንገናኝ መልእክት ላኩ | email_sendemail |
7178 | 33 | እባክህን ለአቶ ቸሬ ቢሮ በመጀመሪያው የካቲት ሃያ አሥራ ሰባት አምስት ፒ. ኤም. ላይ ለመገናኘት የድምጽ ቅጂ ላክ | email_sendemail |
7179 | 50 | እባክዎን የሚቀጥለው ቅዳሜ ስብሰባ በፊት የሁለት ሰዓት ማስጠንቀቂያ ይስጡኝ | calendar_set |
7180 | 50 | ሶስት ሰዓት ፒ. ኤም. ላይ ከአለቃ ጋር ለሚኖረኝ ስብሰባ ማክሰኞ ሁለት ሰዓት ፒ. ኤም. ላይ አስታውሰኝ | calendar_set |
7182 | 50 | ከ ፍራንሲን ጋር ነገ ከሰዓት ስምንት ሰዓት ቀጠሮ ያዝልኝ | calendar_set |
7183 | 50 | ቀን መቁጠርያው ላይ የከበደን ልደት ለቅዳሜ ማታ አራት ሰአት አስገባ | calendar_set |
7186 | 32 | ለ ነገ የታቀደ ነገር አለኝ | calendar_query |
7187 | 32 | በዚህ አመት ልደቴ የሳምንቱ የየትኛው ቀን ነው | calendar_query |
7188 | 32 | ቀጣዩ ጉዳዬ ምንድን ነው | calendar_query |
7190 | 32 | ዛሬ የቀን መቁጠሪያው ላይ ምን አለ | calendar_query |
7191 | 50 | ነገ አስር ኤ. ኤም. መልካም የልደት ምኞት ማስታወሻ ፍጠር | calendar_set |
7192 | 50 | ነገ በ አስር ኤ. ኤም. ለ ጓደኛ ምኞት ማሳሰቢያ አዘጋጅ | calendar_set |
7195 | 50 | ነገ ከአለሙ ጋር ለሚኖረኝ ስብሰባ ማስታወሻ ሙላ | calendar_set |
7197 | 50 | ነገ የእህቴ የልደት በዓል ከመጀመሩ አንድ ሰዓት በፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
7198 | 50 | በሃያ አምስት የፍርድ ቤት ቀጠሮዬን እንዳልረሳ | calendar_set |
7200 | 30 | የእኔ የቀን መቁጠሪያን አጽዳ | calendar_remove |
7202 | 32 | የቀጣዩን ወር ቀጠሮዬን ንገረኝ | calendar_query |
7203 | 32 | ለ ሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እኔ ምን አይነት የታቀደ ዝግጅት አለ | calendar_query |
7204 | 50 | ከእኔ ጋር ስብሰባ ማዘጋጀት ትችላለህ | calendar_set |
7205 | 50 | በዚህ ወር ውስጥ ብዙ አስፈላጊ ጉዳዮች እንዳሉ ልብ ይበሉ | calendar_set |
7206 | 50 | በዚህ ሳምንት ውስጥ አስፈላጊ የሆነውን ክስተትን አስታውስ | calendar_set |
7207 | 50 | በአንድ ሰዓት ውስጥ ልብሶቼን መፈተሽ እንዳለብኝ አስታውሰኝ | calendar_set |
7208 | 50 | ለ አስር ደቂቃ timer ሙላልኝ | calendar_set |
7210 | 50 | አበበ ማክሰኞ ቆሻሻ ማውጣት ታስታውሰኛለህ | calendar_set |
7211 | 50 | የነገውን ከሳሮን ጋር ያለውን ቀጠሮ እንዳልረሳው አስታውሰኝ | calendar_set |
7212 | 50 | ከቀጣዩ የስራ ስብሰባዬ አንድ ሰአት በፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
7214 | 50 | አመለካከት | calendar_set |
7215 | 50 | የሚጠበቁ | calendar_set |
7217 | 32 | እባክህን ለዛሬ ስላስቀመጥኳቸው አስታዋሾች አረጋግጥና ንገረኝ | calendar_query |
7218 | 32 | ለ ነገ ምን ያህል ማስታወሻዎች አሉ | calendar_query |
7220 | 32 | በሚቀጥለው ረብኡ ሁለት ሰዓት ቀጠሮ አለኝ | calendar_query |
7221 | 32 | ዛሬ የእኔ ስብሰባ ሌላ ቀጠሮ ተይዞ ነበር። | calendar_query |
7222 | 32 | አርብ የአበበ ፓርቲ ተሰርዟል | calendar_query |
7225 | 50 | የልጅ ልደት አስታውሰኝ | calendar_set |
7226 | 50 | ቀጣይ ወር አስታውስ የዋና ሃላፊዎች ስብሰባ አለ | calendar_set |
7227 | 50 | በ ሚያዚያ መጀመሪያ ላይ ፀጉር መቁረጥ በ ባህር ዳር ውስጥ ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ | calendar_set |
7228 | 50 | ማክሰኞ ወደ የሸቀጣሸቀጥ መደብር እንድሄድ ታስታውሰኛለህ | calendar_set |
7230 | 0 | ዛሬ ሰኞ ነው አደል | datetime_query |
7231 | 0 | ዛሬ ጥር አስራ አምስት ነው ወይስ አይደለም | datetime_query |
7233 | 32 | የሚቀጥለውን ወር ሁነቶች ዘርዝር | calendar_query |
7234 | 32 | የሚቀጥለው ቀን ፕሮግራም ይንገሩን | calendar_query |
7235 | 30 | እባክህን የሚቀጥለውን ፀጉር መቆረጥ ሰርዝ | calendar_remove |
7236 | 30 | እባኮትን መስከረም አንደኛ ቀጠሮ ያስወግዱት | calendar_remove |
7237 | 30 | ሚያዚያ ሁለት የ ሄለን ሾው ከመርሃግብሬ አስወግድ | calendar_remove |
7238 | 50 | ተደጋጋሚ ሆኖ የተያዘ ቀጠሮዬን ክፈት | calendar_set |
7241 | 50 | ይህንን ክስተት የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ማስታወሻ ያዝ | calendar_set |
7242 | 50 | ይህ አስፈላጊ ክስተት ነው ካላንደሬ ላይ ማስታወሻ አስቀምጥ | calendar_set |
7245 | 32 | የቡድን ስብሰባ መቼ ይጀምራል | calendar_query |
7246 | 32 | አመታዊ በአል መቼ ነው | calendar_query |
7247 | 32 | ዛሬ መጋቢት አምስት ነው | calendar_query |
7248 | 32 | ዛሬ የናቲ ልደት ነው | calendar_query |
7249 | 32 | ዛሬ በአል ነው | calendar_query |
7251 | 30 | የዮናስን ድግስ ሰርዝ | calendar_remove |
7252 | 30 | የ ሐሙስ ፓርቲ ሌላ ግዜ ቀጠሮ ያዝ | calendar_remove |
7254 | 12 | ለዚያ ትኬት እንዴት መግዛት እችላለሁ | general_quirky |
7256 | 32 | የኔ ቀጣዩ ቀጠሮ መቼ ነው እና እኔ አዲስ ቀጠሮ ለመያዝ ማንን ነው የማገኘው | calendar_query |
7259 | 50 | እባክዎን በአስር ደቂቃ ውስጥ ከምደጃው ላይ ቡናውን እንዳነሳ አስታውሰኝ | calendar_set |
7261 | 50 | ከነገ ከሶስት ፒ. ኤም. ስብሰባዬ ሠላሳ ደቂቃ በፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
7263 | 50 | አንድ ጊዜ ጨረስኩት | calendar_set |
7264 | 32 | በዝህ ሳምንት እኔ ስብሰባ አሉኝ | calendar_query |
7265 | 32 | አጀንዳዬን አውጣ | calendar_query |
7267 | 50 | በአስራሁለት የሳራ የልደት ዝግጅት ላይ እንደምሄድ አረጋግጥ | calendar_set |
7268 | 50 | የገነትን የልደት ድግስ በአስራ ሁለት ቀጠሮ ያዝ | calendar_set |
7269 | 50 | አሥራ ሁለተኛው ላይ የሳራ የልደት ቀን ዝግጅት ምልክት ያድርጉ | calendar_set |
7270 | 50 | በ አሥራ ሁለተኛው የ ሳራ የልደት ቀን ዝግጅት አካተኝ | calendar_set |
7271 | 32 | አጀንዳዬ ምንድን ነው | calendar_query |
7272 | 50 | ስለ ምሽት ስብሰባ አምስት ደቂቃ ቀድመህ አሳዉቀኝ | calendar_set |
7273 | 50 | ስለ ሁሉም የእኔ ፌስቡክ ጓደኞች የልደት ቀን አሳውቀኝ | calendar_set |
7274 | 50 | ስለ አመታዊ በአል አስቀድመህ አስታውሰኝ | calendar_set |
7275 | 32 | በመጠባበቅ ላይ ያሉ ስብሰባዎች ዝርዝርን አሳየኝ | calendar_query |
7276 | 32 | ትላንት የልደት ቀን የጓደኞች ዝርዝር አሳየኝ እና አልተመኛዉላቸውም | calendar_query |
7277 | 48 | ለስራ ወደ ሰባት ኤ.ኤም. ማንቂያውን ያዘጋጁ | alarm_set |
7280 | 32 | እኔ ዛሬ ምን እያደረግሁ ነው | calendar_query |
7281 | 32 | እኔ ምን አደርጋለሁ ዛሬ ቀጠሮዎች አሉኝ | calendar_query |
7282 | 32 | ዛሬ የእኔ ፕሮግራም ምን ያህል ስራ በዝቶብኛል | calendar_query |
7283 | 30 | አንድ ሰዓት ተኩል ላይ ያለኝን ቀጠሮ አንሳ | calendar_remove |
7284 | 30 | የጥርስ ሃኪም ቀጠሮ ሰርዝ | calendar_remove |
7285 | 30 | ሁሉም መጪ የዮጋ ክፍለ ጊዜዎች ሰርዝ | calendar_remove |
7286 | 50 | ስለሚቀጥለው ስብሰባ አስቀድመህ አስታውሰኝ | calendar_set |
7288 | 50 | ስለ ሚስት ልደት አስቀድመህ አስጠነቀቀኝ | calendar_set |
7290 | 30 | ለዛሬ ሁሉም የእኔ ቀጠሮዎች አጥፋ | calendar_remove |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.