id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
8422
50
ነገ ከሰአት አስራ አንድ ሰአት የገበያ ጉዞ ማስታወሻ አዘጋጅ
calendar_set
8423
50
ወሩን ሙሉ በተደጋጋሚ የሚደረግ ኹነት መዝግብ
calendar_set
8424
50
ካላንደሬ ላይ ተደጋጋሚ እንዲሆን አድርግ
calendar_set
8427
50
ጥር ሁለት አስራ ሁለት ተኩል ፒ. ኤም. ላይ ከኤልሳ ጋር የምሳ ቀጠሮ ያዝ
calendar_set
8428
50
አበበ የምሳ ቀጠሮ ከ ሳባ ጋር እስከ አሥራ ሁለት ከሠላሳ ፒ. ኤም. ጥር ሁለት ላይ ጨምር
calendar_set
8429
50
ኦሊ የካቲት አስራ ሁለት ከሰአት አስራ ሁለት ሰአት ከ ሳራ ራት ጨምር
calendar_set
8432
30
ቀን ሰባት ሰአት ላይ ያለኝን ስብሰባ ሰርዝ
calendar_remove
8433
30
በመጋቢት አስራ ዘጠኝ አንድ ፒ. ኤም. ላይ ያለኝን ስብሰባ ሰርዝ
calendar_remove
8435
50
እባክህን የሥራ ስብሰባ በ አስራ ሁለት ፒ. ኤም. በ የካቲት ውስጥ በእያንዳንዱ ሐሙስ አዘጋጅ
calendar_set
8437
50
እባክዎ በ ሰባት ፒ. ኤም. በ መጋቢት ውስጥ ሁሌ አርብ የእራት እቅድ ሙላ
calendar_set
8438
12
ስለ የጃፓን ቀን በዓል በደምብ ንገረኝ
general_quirky
8439
32
በዓል ስንት ሰአት ይጀምራል
calendar_query
8440
30
ሁሉንም ኹነቶች ከካላንደሬ ላይ አጽዳ
calendar_remove
8441
30
የኔ ሙሉ የቀን መቁጠርያ ሰርዝ
calendar_remove
8443
50
ይህን ኹነት የእኔ ካላንደር ላይ አካትት
calendar_set
8444
32
ካልንደሬ ላይ ያለ ነገር አለ እንዴ
calendar_query
8445
50
የዛሬ ሳምንት አምስት ሰአት መጻህፍት ቤት መሄድ አስታውሰኝ
calendar_set
8448
50
የሚቀጥለው ቅዳሜ አምስት ላይ መጻህፍት ቤት ቀጠሮ አዘጋጅ እና ማስታውሻ አዘጋጅ
calendar_set
8450
50
ለነገ አምስት ፒ. ኤም. ማስታወሻ ቅጠር
calendar_set
8452
50
ማክሰኞ ሁልጊዜ የመርሃግብር ማስታወሻ የቀን መቁጠሪያዬ ላይ አስቀምጥ
calendar_set
8454
50
የቀን መቁጠሪያዬ ላይ ዛሬ ቢኒያም አራጌ ን አንድ ሰዓት ፒ.ኤም. ላይ አስገባው
calendar_set
8455
32
የጃኖ ኮንሰርት የት ነው
calendar_query
8456
32
በፎርድ ውስጥ በጣም በቅርብ የሆነው የዮሃንስ የሙዚቃ ዝግጅት መቼ ነው
calendar_query
8457
32
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ዛሬ ማታ ስንት ሰዓት ነው
calendar_query
8458
32
በዚህ ወር የእኔ አስታዋሾች ምንድናቸው
calendar_query
8459
32
ካላንደሬን አሳየኝ
calendar_query
8462
32
በዚህ ሳምንት የትኛው ቀን እቅድ አለኝ
calendar_query
8464
50
እሮብ ጠዋት ሶስት ሰአት ላይ ያለኝን ስብሰባ አስታውሰኝ
calendar_set
8465
50
እሮብ ዘጠኝ ኤ. ኤም. ላይ የ ስብሰባ ማስታወቂያ ላክልኝ
calendar_set
8467
32
የቅርብ ተግባሮቼን ንገረኝ
calendar_query
8468
32
ዛሬ የቀሩኝ ዝግጅቶች ምንድንናቸው
calendar_query
8470
30
ይሄን ወር ውስጥ ሁሉንም ክስተቶች ከቀን መቁጠሪያ ያስወግዱ
calendar_remove
8471
30
ያለፈውን ወር ኹነቶች በሙሉ ከካላንደር ላይ አስወግድ
calendar_remove
8472
30
በሙሉ ጉዳዮች ከቀን መቁጠሪያ ያስወግዱ
calendar_remove
8473
50
ነገ የሰላም የልደት ፓርቲ
calendar_set
8475
50
በቀን መቁጠሪያ ሳራ የልደት በአል ላይ ነገ ሁለት ሰዓት ፒ. ኤም. ነው
calendar_set
8476
30
እባክህ ይህን ጉዳይ ሰርዝ
calendar_remove
8477
30
ይህን ክስተት ሰሪዘው
calendar_remove
8478
50
የ አምስት ፒ. ኤም. የእኔ ስብሰባ አስታውስ
calendar_set
8480
50
ከሰአት አስራ አንድ ሰአት እኔ ስብሰባ አስታውሰኝ እንዳለኝ አስታውስ
calendar_set
8481
50
ሴት ልጅ አመታዊ ክብረበአል ሃሙስ ቀን እንድደውል አስታዋሽ ላከልኝ።
calendar_set
8482
50
የሴት ልጅ አመታዊ ከበረበአል ሃሙስ ነው ማስታወሻ ላኩልኝ
calendar_set
8483
50
ለእኔ ሴት ልጅ መልካም እዩቤልዩ እመኝላት ዘንድ ሀሙስ ቀን በመጀመሪያ እንድደውል አስታውሰኝ
calendar_set
8484
32
አርብ የሚካሄደው የወረዳ ስብሰባ የት ነው
calendar_query
8485
32
አርብ የቦርድ ስብሰባው ስንት ሰአት ነው የሚጀምረው
calendar_query
8486
32
አዲስ አበባ ሚደረገው ትልቁ ስብሰባ ምን ቀን እና ሰዓት ነው
calendar_query
8488
50
እባክህ የዛሬ አንድ ወር ከሁለት ቀን አስር ኤኤም ላይ የጋራዥ ሽያጭ በቤቴ እንዲኖር አዘጋጅልኝ
calendar_set
8489
22
ምን አዲስ ነገርም አለ በዚህ ጠዋት ቤሩት
news_query
8490
32
እባክዎን ከ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ያደረግሁትን የ ሁለት መቶ ስብሰባ ዋና ዋና ነጥቦችን ንገሩኝ
calendar_query
8492
32
የዛሬ እቅዴ ምን ይመስላል
calendar_query
8495
32
የነገ ጠዋት እቅዴ ምንድነው
calendar_query
8497
32
ነገ ጠዋት የእኔ መርሀግብር ላይ ምን አለኝ
calendar_query
8499
50
ሳምንታዊ ስብሰባ አርብ ጠዋት ሶስት ሰአት ላይ አድርግ
calendar_set
8500
50
አንድ ሰዓት ቀደም ብለህ በሁለት ፒ. ኤም. ከመኪና መሸጫው ጋር ያለኝን ቀጠሮ አሳውቀኝ
calendar_set
8501
50
እባክዎን ዛሬ ጥዋት አምስት ፒ. ኤም. እስከ ስምንት ኤ. ኤም. ላይ አንድ ዝግጅት አለኝ
calendar_set
8502
50
አዲስ ዝግጅት አስገባ
calendar_set
8503
32
ምን ያህል የዘገዩ ማስታወሻዎች አሉኝ
calendar_query
8504
32
ምን ማስታወስ አለብኝ
calendar_query
8505
32
በዚህ ወር ካላንደሬ ላይ ምን አለ
calendar_query
8506
32
ቀጣይ ቀጠሮዬ መቼ ነው
calendar_query
8507
32
የዚህ ሳምንት የስራ ጫና መጠኔ ምን ያህል ነው
calendar_query
8508
32
በዚህ ሳምንት ቅዳሜ እና እሁድ
calendar_query
8509
32
በዚህ ሳምንት የእረፍት ቀን የምግብ ማብሰያ ዝግጅት አለ
calendar_query
8511
32
ሚሊኒየም አዳራሽ የሚደረጉ የዘፈን ፕሮግራሞች አሉ
calendar_query
8512
50
ለመጋቢት ሃያ ሰባት ከራሔል ጋር ወደ ፊልም ለመሄድ አስታዋሽ አዘጋጅ
calendar_set
8514
32
ነገ ነጻ ጊዜ አለኝ
calendar_query
8515
32
ኦሊ የነገ መርሃ ግብሬ ላይ ክፍተት ይኖረኛል
calendar_query
8517
50
ወደ የጥርስ ሐኪም ለመሄድ በ ሚያዚያ አራት አስታዋሽ ጨምር
calendar_set
8518
50
ሶስት ሰዓት ማስታወሻ ያዘጋጁ
calendar_set
8519
50
በዚህ ጊዜ አስታውሰኝ
calendar_set
8521
50
በቀን መቁጠሪያ ውስጥ አስታዋሽ ያዘጋጁ
calendar_set
8523
50
የእኔ ቀንበቀን መቁጠሪያዬ ላይ አዲስ ክስተት ፍጠር
calendar_set
8524
50
የሚከተለውን ፕሮግራም አስታውሰኝ
calendar_set
8526
30
ከግዜ ሰሌዳ መተግበሪያው ላይ የናሙናውን ስብሰባ አስወግጂልኝ
calendar_remove
8527
30
ሶስት ጊዜ ስብሰባ ይሰርዙ
calendar_remove
8529
13
ሶስት ፒ. ኤም. ድሬዳዋ ላይ የአየር ሁኔታ ምን ይመስላል
weather_query
8530
32
ከአንድ ሰዓት ፒ.ኤም. እስከ ሶስት ሰዓት ፒ.ኤም. ምን ምን ቀጠሮዎች አሉኝ
calendar_query
8531
6
እዝህ ጨከባቢ ያሉ ክስተቶችን ፈል
recommendation_events
8532
6
የአካባቢውን ኹነቶች አሳይ
recommendation_events
8533
50
የጥርስ ሃኪም ቀጠሮዬን ከሁለት ሰዓት በኅላ አስታውሰኝ
calendar_set
8534
50
ሁለት ሰዓት ፒ.ኤም. ላይ የጥርስ ህክምና ቀጠሮ አንቃኝ
calendar_set
8536
50
ከአሁን በኋላ በየሁለት ቀኑ የኮሌጁን የማመልከቻ ቅጽ እንድሞላ አስታውሰኝ
calendar_set
8537
50
ጠዋት እና ማታ ስጦታ መግዛት አስታውሰኝ
calendar_set
8538
50
በየወሩ መጀመሪያ ላይ ሂሳቦቼን እንድከፍል አስታውሰኝ
calendar_set
8540
50
በኋላ ንገረኝ
calendar_set
8542
32
የዛሬ ቀጠሮዎቼ ምን ምን ናቸው
calendar_query
8544
30
ሁሉንም የእኔ ሁነቶችን ከ አጀጀንዳዬ ላይ አጥፋ
calendar_remove
8545
30
ካላንደሬን አጽዳ
calendar_remove
8546
30
የቀን መቁጠሪያዬን አጥፋ
calendar_remove
8547
30
መጪውን የቀን መቁጠሪያ ሁነት ያስወግዱ
calendar_remove
8550
32
ቢሮ የበአል ድግስ ጊዜ ነው
calendar_query
8551
32
የወጣት የበጎ አድራጎት ክስተት የሳምንቱ ቀን ምን ያህል ነው
calendar_query
8552
50
ማክሰኞ ዘጠኝ ሰዓት ኤኤም ላይ ዮሃንስ ስብሰባ ያዘጋጅ
calendar_set
8554
30
ረቡእ እለት ያለውን የቤተክርስቲያን የገና በአል ግብዣ ሰርዝ
calendar_remove
8555
30
ሚያዚያ ላይ ያለውን የገንዘብ ማሰባሰብያ ለ ፈረስ ኹነት ሰርዝ
calendar_remove
8556
30
በዚህ አርብ የስራ የምሳ ግብር ስራ ሰርዝ
calendar_remove
8557
50
ሁሌ እሮብ ማታ አምስት ፒ. ኤም. ጴጥሮስ ጋር ለመገናኘት አስታውሰኝ
calendar_set
8558
50
ዮሃንስ ረቡእ ምሽት አምስት ፒ. ኤም. ሁልጊዜ በእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ ከፊል ጋር ስብሰባ ይሁኑ
calendar_set
8560
32
በኋላ የምሰራው ሰራ አለ
calendar_query
8561
32
ካላንደሬን እይልኝ
calendar_query