id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
8563 | 30 | የ ነገ ቀጠሮዬን በሶስት ሰአት ሰርዝ። | calendar_remove |
8565 | 32 | ከስድስት እስከ ሰባት ሰዓት ፒ.ኤም. ስብሰባ አለ | calendar_query |
8566 | 32 | እኔ ነጻ ነኝ ከስድስት እስከ ሰባት ፒ. ኤም. | calendar_query |
8567 | 50 | ዛሬ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ቁርስ ላይ ሄለን እና ሃና ይጋብዙ | calendar_set |
8569 | 50 | ነገ ጠዋት ሶስት ሰአት ከ አበበ እና ሳራ ስብሰባ እቅድ እንዲያዝ እፈልጋለሁ | calendar_set |
8571 | 50 | እባክህን ከእኔ የቀን መቁጠሪያ ላይ አርብ ስምንት ኤ. ኤም. ያግዱ | calendar_set |
8572 | 50 | አንድ ኩነት ወደ የኔ ቀን መቁጠሪያዬ ማስገባት ትችላለህ | calendar_set |
8573 | 50 | ካላንደር ከፍተህ አዲስ ጉዳይ ፍጠር | calendar_set |
8574 | 32 | ዛሬ ስራ ይበዛብኛል | calendar_query |
8575 | 12 | በዚህ ሳምንት ምንድን ነው ምሰራው | general_quirky |
8576 | 12 | በዚህ ወር ስራ ሚበዛብኝ መች ነው | general_quirky |
8577 | 30 | ሁሉንም ነገር ከቀን መቁጠርያ ላይ አስወግድ | calendar_remove |
8580 | 32 | የዛሬ ስብሰባዎች ስንት ሰአት ናቸው | calendar_query |
8581 | 32 | ዛሬ የኔ ስብሰባ ቦታዬን ንገረ | calendar_query |
8582 | 32 | የዕለቱን ስብሰባዎቼን አሳየኝ | calendar_query |
8583 | 50 | ልደት የሚል ኹነት ለሀምሌ አስራ ሶስት ቅጠር | calendar_set |
8584 | 50 | እባክህን የእኔ ልደት ቀን ፓርቲ በቀን መቁጠሪያው ላይ አድርግ | calendar_set |
8586 | 32 | ዛሬ የታቀደ ምን አለኝ | calendar_query |
8587 | 32 | የዛሬ መርሀግብር | calendar_query |
8588 | 50 | ለ ሚያዝያ መጀመሪያ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ከ ማርታ ጋር ስብሰባ አቅድ | calendar_set |
8589 | 50 | ሚያዚያ አንድ ከአለሙ ጋር አስር ኤ. ኤም. ላይ ስብሰባ ያዝ | calendar_set |
8590 | 50 | የቀን መቁጠሪያን ማምጣት እና ግንቦት መጀመሪያ አስር ሰዓት ኤ.ኤም. ስብሰባ መገናኘት ርብቃ መርሐግብር ታውጣ | calendar_set |
8591 | 50 | ለነገ ሁለት ፒ. ኤም. አስታዋሽ አዘጋጅ | calendar_set |
8593 | 48 | ለነገ በሁለት ፒ. ኤም. ማንቂያ ያዘጋጁ | alarm_set |
8595 | 50 | ማክሰኞ ጠዋት ላይ ለዶክተር ቀጠሮ የሚሆን ጊዜ አለኝ | calendar_set |
8596 | 32 | የፋይናንስ ስብሰባዬ አርብ ስንት ሰዓት ነው | calendar_query |
8597 | 32 | የእኔ የገንዘብ ስብሰባ መቼ እንደሆነ እባክሽን ንገሪኝ | calendar_query |
8599 | 50 | ጠዋት ላይ የእኔ እናት ጋር መደወል አስታውሰኝ | calendar_set |
8600 | 32 | አሌክሳ መጋቢት አራት ስለ ዝግጅት እቅድ መረጃ ስጠኝ | calendar_query |
8601 | 32 | በ የካቲት ሀያ ላለው ፕሮግራም ቀኑ መቼ ነው | calendar_query |
8603 | 32 | ታህሳስ መጀመሪያ ላይ ለታቀደው ክስተት አድራሻው ምንድነው | calendar_query |
8604 | 50 | ነገ ከ ሳራ ጋር ስብሰባ ማዘጋጀት እፈልጋለሁ | calendar_set |
8605 | 50 | ነገ ሳራ ጋር ስብሰባ ማደራጀት አለብኝ | calendar_set |
8607 | 50 | ሳራ ጋር ደውልና ለቦውሊንግ እንዲወስዱኝ አስታውሳት | calendar_set |
8608 | 50 | ቦታው መቀየሩን የእኔን ትንሽ ቡድን ማሳወቅ አለብኝ | calendar_set |
8610 | 32 | ድግስ የት እንደሚጀመር | calendar_query |
8611 | 32 | የ ስብሰባ ው መርሐግብር ምንድን ነው | calendar_query |
8613 | 30 | የእኔ የቅርቡን ዝግጅት አጥፋ | calendar_remove |
8614 | 50 | ሁሌ እሮብ ዝግጅት ፕሮግራም አድርግ | calendar_set |
8615 | 50 | ሁሌም በወሩ ሁለተኛ አርብ ክስተት ጨምሩ | calendar_set |
8616 | 50 | ሰኞዎች ብቻ ጉዳይ አስገባ | calendar_set |
8617 | 50 | የሚቀጥሉት ሁለት ሳምንት በየቀኑ ሰባት ፒ. ኤም. ላይ መድሃኒት መውሰድ አስታውሰኝ | calendar_set |
8620 | 50 | በቀን መቁጠሪያዬ ላይ ተደጋጋሚ ቀናት አዘጋጅ | calendar_set |
8623 | 50 | ሰለ ነገ ስብሰባ ማስታወሻ ልትሰጠኝ ትችላለህ | calendar_set |
8624 | 50 | እባክዎን ዛሬ በዚህ ከሰአት ቡሃላ ስለነበረው ስብሰባ አስታውሰኝ | calendar_set |
8625 | 50 | ለዛሬ ማታ ስብሰባዬ አስታዋሽ ላክልኝ | calendar_set |
8627 | 32 | ኹነቱ ስንት ሰአት ይፈጃል | calendar_query |
8628 | 50 | በየቀኑ አምስት ኤ.ኤም አስታውሰኝ | calendar_set |
8629 | 50 | በእያንዳንዱ ወር መጀመሪያ አስታውሰኝ | calendar_set |
8630 | 50 | በየወሩ በቀን አስራ አምስት አስታውሽኝ | calendar_set |
8632 | 30 | የእኔ ካላንደር ላይ ያንን ማስወገድ ትችላለህ | calendar_remove |
8633 | 50 | ጉዳይ ሲጀመር ንገረኝ | calendar_set |
8634 | 50 | የክሬዲት ካርድ ክፍያ ከመድረሱ ከሳምንት በፊት አስታውሰኝ | calendar_set |
8636 | 30 | ማክሰኞ ያለኝን የሃክሞች ቀጠሮ መሰረዝ ትችላለህ | calendar_remove |
8637 | 30 | የእኔ ቀን መቁጠሪያ ላይ ቀጣዩን ሁነት ማንሳት ይችላሉ | calendar_remove |
8638 | 30 | ሃክም ማየት አልፈልግም ዝግጅቱን ታስወግደው | calendar_remove |
8639 | 50 | ጉዳይ ለ ሰኞ ስድስት ሰዓት በ ፍየል ቤት ማዘጋጀት ትችላለህ | calendar_set |
8641 | 50 | በ ሶስት ከአርባ አምስት ፒ. ኤም. ላይ ስለ የእኔ የንግድ ስብሰባ አስታውሰኝ | calendar_set |
8643 | 32 | ለዚህ ቀን ፕሮግራም ምንድነው | calendar_query |
8644 | 32 | ሰላም አበበ የቀኑ አጀንዳ ምንድን ነው | calendar_query |
8645 | 32 | የዚህን ቀጠሮ መረጃ አንቡብ | calendar_query |
8646 | 32 | ወረፋዬ ላይ የሚጠብቁ ማንኛውም የኔ ማስታወሻዎች አሉኝ | calendar_query |
8647 | 32 | ምን ማስታወሻዎች አሉኝ | calendar_query |
8648 | 50 | በዚህ ሃሙስ ሰባት ኤ. ኤም. የሽያጭ ስብሰባ አስታውሰኝ እና ወደ የቀን መቁጠሪያ ጨምር | calendar_set |
8649 | 50 | ዛሬ ሃሙስ ስበት ኤ ኤም የሽያጭ ስብሰባ አለኝ እባክህ አሳውቀኝ እና ወደ የቀን መቁጠሪያ ጨምር | calendar_set |
8650 | 50 | እባክህ የሽያጭ ስብሰባ የሚል የቀን መቁጠርያ ዝግጅት ሐሙስ ሰባት ሰዓት ኤ.ኤም. ላይ ማስታወሻ ጨምር | calendar_set |
8652 | 50 | የካላንደሬን ኹነት ታሳውቀኝ | calendar_set |
8654 | 50 | ግንቦት አምስት ድሬዳዋ የአቤል የምረቃት ድግስ በሚል ርዕስ ስር ቀጠሮ አስይዝልኝ | calendar_set |
8656 | 50 | እኔ ግንቦት አምስት ሁለት ሽኽ አስራ ሰባት ላይ የዳኒ ምርቃት ዘግጅት በ መገናኛ ዝግጅት መጨመር እፈልጋለሁ | calendar_set |
8657 | 30 | እባክዎን ሁሉም ነገር ከቀን መቁጠሪያዬ ሰርዝ | calendar_remove |
8658 | 30 | ሁሉም ነገር ከቀን መቁጠሪያየ ላይ እንዲጠፋ እፈልጋለው | calendar_remove |
8659 | 30 | ካላንደሬን ሙሉ በሙሉ አጽዳ | calendar_remove |
8660 | 50 | ለማክሰኞ ጠዋት ሶስት ሰአት ቀጠሮ ያዝ | calendar_set |
8661 | 50 | ሁልጊዜ አረብ ስራ ወደ የቀን መቁጠሪያዬ ጨምር | calendar_set |
8662 | 50 | የደምዎዝ ቀን የቀን መቁጠሪያዬ ላይ በየሁለት ሳምንት ሃሙስ ሃሙስ አስገባ | calendar_set |
8663 | 6 | በዚህ ቅዳሜና እሁድ በ ሀዋሳ ውስጥ ምን ክስተቶች እየተከናወኑ ናቸው | recommendation_events |
8664 | 6 | በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሀዋሳ ውስጥ ምን ክስተቶች እየተከናወኑ ናቸው | recommendation_events |
8665 | 30 | ሁሉም ነገር የእኔ ከቀን መቁጠሪያዬ ሰርዝ | calendar_remove |
8669 | 32 | በ ቀጣይ ወር ለስብሰባ ምቹ የሆነ ስንት ቀን አለኝ | calendar_query |
8671 | 32 | የአብርሃም የሙዚቃ ዝግጅት መቼ ነው | calendar_query |
8673 | 32 | በ ዘጠኝ ኤ.ኤም. የኔ ስብሰባ ምንድነው | calendar_query |
8675 | 32 | በዘጠኝ ኤ. ኤም. ወደ ስብሰባዬ የሚሄደው ማን ነው | calendar_query |
8678 | 50 | ስብሰባ ለሌላ ጊዜ አስይዘውታል | calendar_set |
8680 | 32 | ዛሬ ስብሰባ አለኝ | calendar_query |
8682 | 30 | ጉዳዬቼ በሙሉ ይሰረዙ | calendar_remove |
8683 | 30 | ከካላንደር ላይ ኹነት አጥፋ | calendar_remove |
8684 | 32 | የክፍያ ቀን ምን ቀን ነው | calendar_query |
8686 | 12 | የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ላይ ማብራሪአ ስጠኝ | general_quirky |
8687 | 50 | የቦታ ስም ካላንደር ላይ ትጨምር | calendar_set |
8688 | 50 | ካላንደሬ ላይ ሱፐር ሊግ ጨምር | calendar_set |
8689 | 50 | ቅዳሜ የእኔ እህት ጋር እራት በላለው | calendar_set |
8690 | 50 | በዚህ ቅዳሜ እህት ጋር እራት በልቻለሁ | calendar_set |
8691 | 32 | ለዛሬ የታቀደ ኹነት አለኝ | calendar_query |
8695 | 32 | የዝግጅቱ ዋናው እንግዳ ማን ነበር | calendar_query |
8696 | 50 | ከዴቭ ጋር ማክሰኞ ቀጠሮ ያዝ | calendar_set |
8698 | 50 | በ አስር ከ ገመዳ በ ማክሰኞ ሃያ አንድ አዘጋጅ | calendar_set |
8700 | 32 | ስለ ስብሰባዎች አሳውቀኝ | calendar_query |
8701 | 50 | ከዚህ ሰው ጋር ቀንና ሰዓት በቀን መቁጠሪያው ላይ መዝግብ | calendar_set |
8702 | 50 | ከ እነዚህ ሰዎች ጋር ለቀን እና ሰዓት ጉዳይ ይጨምሩ | calendar_set |
8703 | 50 | ቀን መቁጠሪያ ላይ በዚህ ቀን እና ሰዓት ከእነዚህ ሰዎች ጋር መርሃግብር መዝግብ | calendar_set |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.