id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
11316 | 58 | አብዛኛው ታዋቂ ፖድካስት ዲራማ አጫውተኝ | play_podcasts |
11317 | 58 | የለዛ ፖድካስት ካቆምኩበት ጀምር | play_podcasts |
11319 | 58 | ለመጫወት ቀጣዩን የፖድካስት ክፍል ይስሩ | play_podcasts |
11320 | 58 | የሚቀጥለው ክፍል በፖድካስት ይጀምሩ | play_podcasts |
11321 | 58 | እባክዎን በ ሳይንስ ላይ ፖድካስቶች ያጫውቱ | play_podcasts |
11323 | 58 | የሚቀጥለው ክፍል እባክህ | play_podcasts |
11325 | 58 | የ እረኛየ ቀጣይ ክፍል ይጫወቱ | play_podcasts |
11327 | 58 | በጣም የቅርብ ጊዜ ፖድካስት | play_podcasts |
11329 | 58 | አዲሱን የጠዋት ትርኢት ፖድካስት አጫወት | play_podcasts |
11330 | 58 | ስሮጥ ሞራሌን ሊያሳድጉ የሚችሉ አነሳሽ ዘፈኖችን አጫዋች መዝገብ አዘጋጅ እና እነሱን አጫውት | play_podcasts |
11334 | 58 | ከአራት ኮከብ በላይ ደረጃ ያላቸው የህዝብ ዘፈኖች ምርጡን ፖድካስት አሳየኝ እና አጫውት። | play_podcasts |
11336 | 58 | እባክዎን ስርጭት ይጀምሩ | play_podcasts |
11337 | 58 | የእኔ ብስራት ፖድካስት መጀመር ትቺላለህ | play_podcasts |
11342 | 58 | ቀጣይ ክፍል መንታ መንገድን ተጫወት | play_podcasts |
11344 | 58 | እረኛዬ ከሆነ ወደ የሚቀጥለው ክፍል ውሰደኝ | play_podcasts |
11346 | 58 | በ ፖድካስት ላይ ይቀጥሉ | play_podcasts |
11347 | 58 | ቀጣይ ክፍል | play_podcasts |
11350 | 58 | ወደ new york የሚጓዘዉ ባቡር መነሻ ሰአት አሳዉቀኝ | play_podcasts |
11351 | 58 | ወደ ካሊፎርኒያ የሚወስደውን የባቡር ጊዜ ብቻ አሳውቀኝ | play_podcasts |
11352 | 58 | እባክዎን ወደ ዋሽንግተን የሚወስደውን የ ባቡር ጊዜ አሳውቀኝ | play_podcasts |
11354 | 58 | የ ፖድካስት መተግበሪያን ጀምር | play_podcasts |
11355 | 58 | ያለፈው ክፍል አሳየኝ | play_podcasts |
11356 | 58 | ወደ ህዳር ማጫውት ትችላለህ | play_podcasts |
11357 | 58 | ኢ. ቲ. ቪ. ትፈልግልኝ | play_podcasts |
11359 | 58 | እባክዎ ቀጣይ ክፍል ይጫወቱ | play_podcasts |
11360 | 58 | ለእኔ መሐሙድ አህመድ ፖድካስት አጫውት | play_podcasts |
11362 | 58 | አዲስ ጣዕም ፖድካስት በ ሸገር ላይ | play_podcasts |
11365 | 58 | የሚቀጥለው ክፍል podcast ክፈተው | play_podcasts |
11367 | 58 | የፖድካስቱን ክፍል ወደኋላ መልስ | play_podcasts |
11369 | 58 | የሰው ልጅ ፖድካስት ያጫውቱ | play_podcasts |
11371 | 58 | ቦታ | play_podcasts |
11373 | 58 | የእረፍት ጊዜ | play_podcasts |
11375 | 58 | ፖድካስት አጫውት | play_podcasts |
11378 | 58 | ይሄኛውን ዝለል | play_podcasts |
11379 | 58 | ይሄኛው አሳልፍ | play_podcasts |
11380 | 58 | ቅጣይ ለዛ አጫውት | play_podcasts |
11381 | 58 | ጥራዝ ሁለት እያዩፈንገስን አጫውት | play_podcasts |
11382 | 58 | ሸገር ማላዳ ክፍል ሃያ ሶስት አጫውት | play_podcasts |
11383 | 58 | ስለ ሮክ ኤንድ ሮል ፖድካስት መስማት እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11386 | 45 | የእኔ ሙዚቃ ፋይሌን እንዲጫወት ማድረግ ትችላለህ | play_music |
11387 | 58 | የእኔ ፖድካስት ላይ እኔ ካቆምኩበት ቀጥል | play_podcasts |
11388 | 58 | ቀይ መስመር ፖድካስት አስነሳ | play_podcasts |
11389 | 58 | ስለ እንስሳት ፖድካስት ፈልግኝ | play_podcasts |
11390 | 58 | የፖድካስቱን የሚቀጥለውን ክፍል መመልከት እችላለሁ | play_podcasts |
11391 | 58 | የፖድካስት ውስጥ የሚቀጥለው ክፍል | play_podcasts |
11392 | 58 | ወደ ቀጣዩ ክፍል ወደፊት ይሂዱ | play_podcasts |
11394 | 58 | ወደ ቀጣዩ ፖድካስት ወደፊት ዝለል | play_podcasts |
11395 | 58 | ወደ ቀጣይ ፖድካስት እለፍ | play_podcasts |
11396 | 58 | ማወቅ ያለብዎትን ነገርችን አጫውት | play_podcasts |
11397 | 58 | እባክዎ የሚቀጥለው ክፍል ይጫወቱ | play_podcasts |
11398 | 58 | የዚህን ፖድካስት ቀጣዩን ክፍል አጫውት | play_podcasts |
11400 | 58 | ይህን ክፍል ይዝለሉ | play_podcasts |
11401 | 58 | እባክዎ አዲስ ስርጭት ያጫውቱ | play_podcasts |
11402 | 58 | ማንኛውም አዲስ ፖድካስት ይገኛል | play_podcasts |
11403 | 58 | እባክህ ፖድካስት ውስጥ የሚቀጥለው ክፍል አጫውት | play_podcasts |
11404 | 58 | በፖድካስት ውስጥ ያለው ቀጣይ ክፍል ምንድን ነው ይጫወቱት | play_podcasts |
11405 | 58 | ፓድካስት ላይ እባክህ የሚቀጥለውን ክፍል ምረጥ | play_podcasts |
11407 | 58 | የሚቀጥለውን ፖድካስት ክፍል ክፈት | play_podcasts |
11408 | 58 | እባክዎ ቀጣዩን የፖድካስት ምዕራፍ ይጀምሩ | play_podcasts |
11410 | 58 | በዚህ ፖድካስት ውስጥ ቀጣይ ክፍል ይሂዱ | play_podcasts |
11411 | 58 | ወደ ፊት ዝለል ወደ ቀጣይዩ ክፍል | play_podcasts |
11412 | 58 | የእኔ ሰሞኑን የተጫወትኩትን ፖድካስት ጀምር | play_podcasts |
11413 | 58 | በጣም የተጫወተውን ፖድካስቴን ማጫወት ጀምር | play_podcasts |
11414 | 58 | ክፍል አስር ን በ ፖድካስት ይጫወቱ | play_podcasts |
11415 | 58 | በዚህ ተከታታይ ውስጥ ቀጣዩን ክፍል ይጫወቱ | play_podcasts |
11416 | 58 | ቀጣዩን ቀረጻ አጫውት | play_podcasts |
11421 | 58 | እባክህ የእኔ ፖድካስት ጀምር | play_podcasts |
11422 | 58 | መጨረሻ ላይ ያደመጥኩትን ፖድካስት ጀምረው | play_podcasts |
11425 | 58 | ወደ የተመረጠ ዝርዝር ይሂዱ | play_podcasts |
11428 | 58 | የ ለዛ ፖድካስት አጫውት | play_podcasts |
11429 | 58 | እባክህ ከ ፋና የመጨረሻው ሁለት ክፍሎች አጫውት | play_podcasts |
11430 | 58 | እባክህን ከ ለዛ ፖድካስት አጫውት | play_podcasts |
11431 | 58 | እባክዎን ከ ፋና ፖድካስት ያጫውቱ | play_podcasts |
11432 | 58 | ከ ብስራት ላይ ፖድካስት መጫወት ይችላሉ | play_podcasts |
11433 | 58 | ቀደም ብዬ በነበርኩበት ድህረ ገጽ ላይ ፖድካስት መስማት እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11434 | 58 | እባክዎን የሚቀጥለው ክፍል መጫወት ይችላሉ | play_podcasts |
11435 | 45 | የ ዜማ ዘፈኖች ተጫወት | play_music |
11436 | 45 | የ ልጆች ዘፈኖችን ይጫወቱ | play_music |
11439 | 58 | ወደ ቀጣይ ክፍል መቀጠል እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11441 | 58 | የሚቀጥለው የመጨረሻ | play_podcasts |
11443 | 58 | ዛሬ ጠዋት ለዛ ፖድካስት ማዳመጥ እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11444 | 58 | ዛሬ ማታ እየተጫወተ ያለውን የለዛ ፖድካስት መስማት እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11445 | 58 | ዛሬ ቀደም ብሎ በ ፋና የተላለፈው ሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ማግኝት ትችላለህ | play_podcasts |
11446 | 58 | ወደ ቀጣዩ ፖድካስት ሂድ | play_podcasts |
11447 | 58 | የዚህ ፖድካስት ሦስተኛው ክፍል ጋር ሂድ | play_podcasts |
11448 | 58 | እባክዎን ሰሎሞን ሹምየ ስርጭት ይጀምሩ | play_podcasts |
11449 | 58 | የቅርብ ጊዜ ታገል ሰይፉ ፖድካስት ይጫወቱ | play_podcasts |
11452 | 58 | ስለ አሳ ማጥመድ ተመራጭ የተባሉትን ፖድካስቶች አጫውት | play_podcasts |
11454 | 58 | ቀጣዩ ክፍል አጫውት | play_podcasts |
11456 | 58 | ወደፊት ዝለል | play_podcasts |
11457 | 58 | በዚህ ፖድካስት ውስጥ ወደ የሚቀጥለውን ክፍል ይዝለሉ | play_podcasts |
11461 | 58 | እባክህ ያን ስርጭት ተጫወት | play_podcasts |
11462 | 58 | የብርሀኑ ድጋፌን ፖድካስት ክፈት | play_podcasts |
11464 | 58 | ከፖድካስት ምዝገባዎቼ ማንኛውንም አዲስ ነገር አጫውት | play_podcasts |
11465 | 58 | ወደ ቀጣዩ ፖድካስት ቀጥል | play_podcasts |
11466 | 58 | ቀጣዩን የፖድካስት ምዕራፍ ጀምር | play_podcasts |
11468 | 58 | ወዝወዝ አዲስ የቅርብ ጊዜ ፖድካስት ክፍል መስማት እፈልጋለሁ | play_podcasts |
11469 | 58 | የቅርብ ግጥም ፖድካስት አሰማኝ | play_podcasts |
11471 | 58 | ለዛ podcast ጀምር | play_podcasts |
11472 | 58 | የዛሬውን ፖድካስት ከሸገር አጫውት | play_podcasts |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.