id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
11473
58
የእኔ የሚወደድ ቻናል የትላንትናው ፖድካስት መስማት እፈልጋለሁ
play_podcasts
11475
58
ቀጣዩን ስርጭት ያጫውቱ
play_podcasts
11478
58
ፖድካስት ያጫወቱ
play_podcasts
11479
58
ቀጣዩን የ ተረክ ክፍል ይጫወቱ
play_podcasts
11480
58
ወደ የሚቀጥለው ክፍል ፖድካስት ወደፊት ዝለል
play_podcasts
11481
58
የዚህን ተከታታይ ፖድካስት ቀጣይ ክፍል አጫውት
play_podcasts
11482
58
ቀዳማዊቴ የተባልውን ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
11484
58
ያለፈው ክፍል ተጫወት
play_podcasts
11485
58
የኔ የዘፈን ዝርዝር አጫውት
play_podcasts
11486
58
የሙዚቀኛ ጨዋታ ዝርዝር አጫውት
play_podcasts
11488
58
እባክህን ለዛ ፖድካስት አጫወት
play_podcasts
11489
58
ቀጣይ ስርጭት ይጫወቱ
play_podcasts
11491
58
ቀጣዩን ክፍል በፖድካስት ያጫውቱ
play_podcasts
11492
58
የእኔ የ ባህል አጫዋች ዝርዝር አጫውት
play_podcasts
11493
58
የኔን የሙዚቃ ምርጫ ጫን እና አጫውት
play_podcasts
11494
58
ሀገሩን ተውዳጅ አጫዋች ዝርዝር ክፈት እና በውዘህ አጫውት
play_podcasts
11495
58
መዐዛ ብሩ ፖድካስት ይጫወቱ
play_podcasts
11497
58
ለዛ ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
11498
58
ፖድካስት የሚቀጥለው ክፍል
play_podcasts
11501
58
ወደ ቀጣዩ ክፍል ይሂዱ
play_podcasts
11504
58
ሜኪንግ ኤ መርደረር የተሰኘውን ፖድካስት ክፍል አንድ አጫውት
play_podcasts
11507
58
podcast player ክፈት
play_podcasts
11508
58
ወደ የመጨረሻው ክፍል ይሂዱ
play_podcasts
11510
58
እባክዎ ቀጣይ የ ፖድካስት ክፍል ይጫወቱ
play_podcasts
11511
58
እባክዎ ቀጣይ ስርጭት ክፍል ይጫወቱ
play_podcasts
11512
58
እባክዎ ቀጣይ የ ፖድካስት ክፍል ይጫወታሉ
play_podcasts
11516
58
olly የተባበሩት መንግስታት ጭንቀት ፖድካስት እንስማ
play_podcasts
11517
58
ፋና ላምሮት ፖድካስት ቀጣይ ክፍል ይሂዱ
play_podcasts
11518
58
ወደ ቀጣይ ክፍል ፋና ሂድ
play_podcasts
11519
58
olly ከዚህ በፊት ወደ ፖድካስት ተመለስ
play_podcasts
11520
58
ከዚህ በፊት ወደ ፖድካስት ይመለሱ
play_podcasts
11521
58
እባክህ የፖድካስት የሚቀጥለው ክፍል
play_podcasts
11522
58
olly የሚቀጥለው ክፍል በፖድካስት እባክህ
play_podcasts
11523
58
የሚቀጥለው የፖድካስት ክፍል ለመስማት ዝግጁ ነኝ
play_podcasts
11524
58
እባኮትን በሚቀጥለው የፖድካስት ክፍል ቀጥል
play_podcasts
11526
58
ወደ ስምንት ሀያ ቀይር
play_podcasts
11531
58
እባኮትን ወደፊት ክፍል በ ፋና አጫውት
play_podcasts
11532
58
እባኮትን የ ፋና ቀጣይ ክፍል ይጫወቱ
play_podcasts
11533
58
ወደ ቀጣይ ክፍል ቀድመህ ማለፍ ትችላለህ
play_podcasts
11534
58
የሚቀጥለው ክፍል መጫወት ጀምር
play_podcasts
11535
58
ፖድካስት ኤ አጫውት
play_podcasts
11537
58
እባክህ የ ፋና ቀጣይ ክፍል አጫውት
play_podcasts
11538
58
ድሽታግና ፖድካስት እኔ ማግኘት እችላለሁ
play_podcasts
11540
58
ፖድካስት የትዕይንት ክፍል መጀመርን ተከትሎ
play_podcasts
11541
58
ፖድካስት ለዛና ቁምነገር ቀጣዩን ምዕራፍ
play_podcasts
11542
58
ፋና ፖድካስት ክፍል አሳልፍ
play_podcasts
11544
58
ለዛ ፖድካስት ቁጥር ሶስትን ፈልግ
play_podcasts
11547
58
በአስር ደቂቃ የ ሰይፉ ፖድካስቶች ዝርዝር እና አጫውት
play_podcasts
11549
58
ለዛ
play_podcasts
11550
58
ከ አንደኛ ጀምሮ ፖድካስት ውስጥ የተዘረዘሩትን ተወዳጆች አጫውት
play_podcasts
11551
58
ፋና የመጨረሻው ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
11555
58
እባክዎ ፋና ፖድካስት ይጫወቱ
play_podcasts
11556
58
አሃዱ ሬድዮ መስማት እፈልጋለሁ
play_podcasts
11558
58
የእኔ ተወዳጆች ከ ፖድካስት ጀመር
play_podcasts
11559
58
የምወደው ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
11560
58
ቀጣይ ስርጭት
play_podcasts
11561
58
ይህን ፖድካስት አጫውት
play_podcasts
11564
6
አዲስ አበባ ላይ ስለሚደረጉ ነገሮች ለእኔ ንገር
recommendation_events
11565
6
የት ትጠቁመኛለክ አዲስ አበባ ውስጥ አዝናኝ ቦታ
recommendation_events
11566
19
የትኞቹ መጠጥ ቤቶች ተዘግተዋል
recommendation_locations
11567
19
እኔ አቅራቢያ ምርጥ ዶሮ ቤት አሳየኝ
recommendation_locations
11568
19
በጣም ቅርብ ያለው ማማ ወተት የት ነው
recommendation_locations
11569
19
በአካባቢው ያሉ የቻይና ምግብ ቤቶችን ንገረኝ
recommendation_locations
11571
6
ቅርብ የሚጫወተው ባንድ ምንድነው
recommendation_events
11572
6
የእኔ አካባቢ ላይ የታቀዱ ክስተቶች ምንድን ናቸው
recommendation_events
11573
6
ዛሬ ማታ ምን አለ
recommendation_events
11574
6
በዙሪያው የሆነ ሁነት አለ
recommendation_events
11575
6
በአቅራቢያው ስላሉ የሚስቡ ዝግጅቶች ንገሪኝ
recommendation_events
11576
6
እኔ ቅርብ ስለሚገኙ ክስተቶች ለእኔ ንገር
recommendation_events
11577
6
ቅርብ የሆነ ክስተት አለ
recommendation_events
11578
6
በአቅራቢያ ያሉ ክስተቶች ያግኙ
recommendation_events
11579
6
በዚህ አካባቢ ምንም አስደሳች ክስተቶች አሉ
recommendation_events
11580
19
በዝህ አከባቢ ግሮሰሪ አለ
recommendation_locations
11581
19
በ አምስት ሚሊ ራዲየስ ውስጥ ቤንዝል ጣቢያ የት አለ
recommendation_locations
11584
6
በ ድሬዳዋ የሚቀጥለው የ አጋፋሪ ኮንሰርት መቼ ነው
recommendation_events
11586
6
አዲስ አበባ ላይ የሚደረጉ ኩነቶች የትኞቹ ናቸው
recommendation_events
11587
6
አዲስ አበባ የተወሰነ ፕሮግራም አለ
recommendation_events
11588
19
ተንቀሳቃሽ ሱቅ
recommendation_locations
11589
19
የወይን ጠጅ ሱቅ
recommendation_locations
11590
55
ባለፈው አርብ የተለቀቀውን ፊልም እንመክራለን
recommendation_movies
11591
55
ከ ዳዊት ጽጌ ጋር ፊልም አማክረኝ
recommendation_movies
11592
19
ስንት ነው
recommendation_locations
11593
19
ምን ያህል ግብሮች
recommendation_locations
11594
4
በምን ያህል መጠን ይሰላል
qa_stock
11595
6
የዝግጅቱ ቦታ የት ነው
recommendation_events
11597
6
አንዳንድ የውሻ ትርኢቶች በከተማችን ውስጥ እንዴት እንደሚከናወኑ መምከር ይችላሉ
recommendation_events
11599
6
ዛሬ ማታ ድሬዳዋ ላይ ምን አይነት ትርኢት ለማየት መሄድ እንደምችል ልትነግረኝ ትችላለህ
recommendation_events
11601
6
ዛሬ ማታ በ ከተማ ውስጥ ልሄድ የምችለው ጨዋታ አለ
recommendation_events
11602
19
ባህር ዳር የጣሊያን ምግብ ቤቶች አሉ እንዴ
recommendation_locations
11603
19
የት አገኛለው ጥሩ የመኪና መለዋወጫ መካኒሳ
recommendation_locations
11605
19
ፒያሳ ላይ ምርጥ የስፖርት መጠጥ ቤት ከአትክልት ምግቦች አማራጭ ጋር ያለው ማን ነው
recommendation_locations
11606
19
በአቅራቢያው ያሉትን ቦታዎች አሳይ
recommendation_locations
11609
55
ሲኒማ ቤቶች የወንጀል ፊልም
recommendation_movies
11613
6
በዚህ ሳምንት በጃንሜዳ የቅርጫት ኳስ ጨዋታዎች አሉ እንዴ
recommendation_events
11614
6
ነገ በ ፒያሳ የትምህርት ቤት ጨዋታዎችን ይዘርዝሩ
recommendation_events
11618
19
የአካባቢ ምግብ ቤት አምጣልኝ
recommendation_locations
11619
19
በቀለ ለእራት ምቀርበኝ ቦታ የቱ ነው
recommendation_locations
11620
19
ለ እራት ምን ቅርብ ነው
recommendation_locations
11623
6
ደብረዘይት ውስጥ የሚደረግ ኹነት ፈልግ
recommendation_events
11626
19
በ ቦሌ ውስጥ በጣም ጥሩው መካኒክ የት አለ
recommendation_locations