id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
11912 | 6 | ሀዋሳ ከተማ በዚህ ሳምንት ምን ምን ኹነቶች አሉ | recommendation_events |
11913 | 19 | እዚህ አካባቢ በጣም ጥሩው ምግብ ቤት ምንድነው | recommendation_locations |
11917 | 6 | በዚህ ቅዳሜና እሁድ በአቅራቢያ ለመስራት የሚያስደስት ነገር እፈልጋለሁ ሀሳብ ሊሰጡኝ ይችላሉ | recommendation_events |
11918 | 55 | በዚህ ሳምንት የሚታዩ ፊልሞች የትኞቹ ናቸው | recommendation_movies |
11919 | 55 | የትኛው ፊልም ምርጥ ግምገማዎች እንዳሉት ልትነግረኝ ትችላለህ | recommendation_movies |
11921 | 6 | በዚህ ሳምንት ማንኛውም በዓላት አሉ | recommendation_events |
11923 | 19 | እባክህ እኔ ቅርብ ያለ የልብስ መሸጫ ፈልግ | recommendation_locations |
11924 | 19 | አቅራቢያዬ ላይ የሚገኘውን ታዋቂውን መደብር ፈልግ | recommendation_locations |
11925 | 19 | ቦሌ ኦሎምፒያ አቅራቢያ ያሉ አንዳንድ ካፌዎችን ንገረኝ | recommendation_locations |
11926 | 19 | ፒያሳ ውስጥ ትክክለኛ የእንጀራ እየፈለኩ በው | recommendation_locations |
11927 | 19 | በ ፒያሳ ውስጥ ስላሉ ውድ የ እንጀራ ምግብ ቤቶች ይንገሩ ኝ ትችላላችሁ | recommendation_locations |
11929 | 6 | ድሬደዋ ላይ ምን ጉዳዮች እየተከናወኑ ነው | recommendation_events |
11930 | 55 | አዲስ ጥሩ ፊልም | recommendation_movies |
11931 | 55 | እንድመለከት ጥሩ ድራማ ልትጠቁመኝ ትችላለህ | recommendation_movies |
11934 | 19 | ቅረብ ላይ የፋርማሲ መደብር አለ እንዴ | recommendation_locations |
11935 | 6 | በዚህ ሳምንት መጨረሻ ላይ በአድራሻዬ ውስጥ ምን አለ | recommendation_events |
11936 | 6 | እኔ አካባቢ ያሉ የመዝናኛ አማራጮች ዝርዝር አሳየኝ | recommendation_events |
11938 | 19 | በቀለ የዝህ አከባቢ መደብሮችን ዘርዝርልኝ | recommendation_locations |
11939 | 19 | ሄይ ኦሊ ምን አይነት መደብሮች በ ቅርብ እንዳለሁ ንገረኝ | recommendation_locations |
11940 | 19 | ሄይ siri በ አቅራቢያ ያሉ ሱቆች ዝርዝር ስጭኝ | recommendation_locations |
11941 | 19 | ከ እኔ ቅርብ ምን ምግብ ቤቶች ክፍት ናቸው | recommendation_locations |
11943 | 19 | የሀበሻ ምግብ እፈልጋለሁ | recommendation_locations |
11944 | 19 | ጥሩ ስም ያላቸው ምግብ ቤቶች የትኞች ናቸው | recommendation_locations |
11946 | 19 | በጣም ቅርብ መፅሐፍት መደብር የቱ ነው | recommendation_locations |
11949 | 19 | ጥሩ ምግብ ቤት ልትነግረኝ ትችላለህ | recommendation_locations |
11950 | 19 | በዚህ አካባቢ ከፍተኛ ደረጃ የተሰጣቸው ምግብ ቤቶች ምንድናቸው | recommendation_locations |
11951 | 19 | በዝህ ሰፈር ተዋቂ ምግብ ቤት ዬት ነወ | recommendation_locations |
11955 | 55 | በእኔ አቅራቢያ ምን ፊልሞች እየታዩ ነው | recommendation_movies |
11956 | 55 | በቀለ ቅርብ ላይ ፊልም ምታይበት ቤት አለ እንዴ | recommendation_movies |
11957 | 55 | እዝሀወ አቅራቢያ ፊልሞች ይታያሉ እንዴ | recommendation_movies |
11958 | 55 | የፊልም ትርኢት አሳየኝ | recommendation_movies |
11960 | 19 | እዚህ አካባቢ የት መገበያየት እችላለሁ | recommendation_locations |
11961 | 19 | የትኞቹ ቡና ቤቶች ነው አቅራቢያዬ ያሉት | recommendation_locations |
11963 | 19 | በቀለ እዝህ አከባቢ መጠጥ ቤት ዝግ ነዉ እንዴ | recommendation_locations |
11964 | 19 | በጣም ቅርብ የሆነው ባር የት ነው | recommendation_locations |
11965 | 19 | በጣም ቅርብ የሆነው ቡና ቤት መች ነው የሚዘጋው | recommendation_locations |
11966 | 19 | ጥሩ ምግብ ቤት የት ነው ያለው | recommendation_locations |
11967 | 19 | ትልቑ ሀበሻ የት ናት | recommendation_locations |
11968 | 6 | እዚህ አካባቢ ለመሄድ የት ነው ዝግጅቶች ያሉት | recommendation_events |
11970 | 6 | ዛሬ ከተማ ውስጥ የሚደረግ ልዩ ዝግጅት አለ | recommendation_events |
11971 | 19 | በ አቅራቢያ ያለው ምርጥ የ ፒዛ ሱቅ ምንድነው | recommendation_locations |
11972 | 19 | ምን ምግብ ቤት ከ እኩለ ሌሊት ብኋላ ይሰራል | recommendation_locations |
11973 | 6 | ማንኛውም የመሬት ሽያጭ ክንውን ንገረኝ | recommendation_events |
11974 | 6 | እኔ ከተማ ውስጥ ልዩ ዝግጅቶች አሉ | recommendation_events |
11975 | 19 | እኔ ሀዋሳ አከባቢ ሱቆች ላገኝ እችላለሁኝ | recommendation_locations |
11976 | 19 | ድሬዳዋ ውስጥ ያሉትነ ሁሉንም ሱቆች አሳየኝ | recommendation_locations |
11977 | 6 | እኔ ቅርብ ያሉ ክስተቶች | recommendation_events |
11979 | 6 | በ አዲስ አበባ ወሰጥ ክስተቶች አሉ | recommendation_events |
11981 | 6 | አሁን አሶሳ ውስጥ የትኛውን ዝግጅት መሄድ እችላለሁ | recommendation_events |
11982 | 55 | ኦሊ ምን ፊልሞች በ ድሬዳዋ ውስጥ እየተጫወቱ ነው | recommendation_movies |
11983 | 55 | ኦሊ እኔ አካባቢ ያለ አስቂኝ የፍቅር ፊልም ምከረኝ | recommendation_movies |
11984 | 55 | ኦሊ ብሬ ፒያሳ ላይ ምን እየተጫወተ ነው። | recommendation_movies |
11985 | 6 | በዚህ ሳምንት መጨረሻ ምን ማየት አለብኝ | recommendation_events |
11986 | 6 | olly በዚህ ሳምንት መጨረሻ ምን ማየት አለብኝ | recommendation_events |
11988 | 55 | አሁን የተለቀቀ ጥሩ ፊልም የቱ ነው | recommendation_movies |
11989 | 55 | olly አሁን የተለቀቀ ጥሩ ፊልም የቱ ነው | recommendation_movies |
11991 | 19 | የትኛው ሱቆች አቅራብያ እንደለ አሳየኝ | recommendation_locations |
11992 | 19 | እዚህ አካባቢ ያሉ መደብሮች አሳየኝ | recommendation_locations |
11993 | 19 | ምን አይነት ሱቆች በአከባቢዬ አሉ | recommendation_locations |
11994 | 19 | እባክዎ ከእኔ በአንድ ማይል ርቀት ላይ ያሉ ሱቆች ን ይዘርዝሩ | recommendation_locations |
11995 | 19 | የእኔ አካባቢ ያሉትን ሁሉንም ሱቆች ስም ስጠኝ | recommendation_locations |
11996 | 19 | እባክዎን ሁሉንም የ ሱቅ ስሞች በሁለት ማይል ራዲየስ ውስጥ ስጡኝ | recommendation_locations |
11997 | 6 | በ አቅራቢያዬ ምን አይነት ክስተቶች አሉ | recommendation_events |
12000 | 6 | በዙሪያዬ ምን ዓይነት የ ሙዚቃ ዝግጅቶች ማግኘት እችላለሁ | recommendation_events |
12001 | 6 | ዛሬ ማታ ለመስራት አንዳንድ ጥሩ ነገሮችን የት ማግኘት እችላለሁ | recommendation_events |
12002 | 19 | እባክዎ ድሬዳዋ ውስጥ ምግብ ቤት ይመክሩ | recommendation_locations |
12003 | 19 | ድሬዳዋ ጥሩ እንጀራ የለበት ምግብ ቤት የትኛው ነው | recommendation_locations |
12005 | 19 | አባክህን በእኔ አቅራቢያ ያሉ ምርጥ የልብስ መደብሮችን ዘርዝር | recommendation_locations |
12007 | 6 | ዛሬ ፒያሳ አዝናኝ ኹነት አለ | recommendation_events |
12009 | 6 | ዛሬ ጊዮን ማንኛውም ነጻ ዝግጅቶች አሉ | recommendation_events |
12015 | 6 | እኔ አካባቢ ያሉ ዝግጅቶች | recommendation_events |
12016 | 6 | በእኔ አካባቢ ምን እየሆነ ነው | recommendation_events |
12017 | 19 | አካባቢያዊ ፒዛ መደብሮች ጠቁም | recommendation_locations |
12018 | 19 | የ ጣሊያን ምግብ ቤት የኔ ሰፈር ዉሰሰጥ ዬት ነው | recommendation_locations |
12021 | 19 | እባክህ ለቤቴ ቅርብ የሆነ ምቹ መደብር ንገረኝ | recommendation_locations |
12023 | 6 | የእኔ አካባቢ ለ ያሁኑ ቅዳሜና እሁድ ምን የታቀዱ ዝግጅቶች አሉ | recommendation_events |
12024 | 6 | ይህ ሳምንት ምንምን ክስተቶች ታቅዷል | recommendation_events |
12025 | 6 | በአካባቢዬ ለ ዛሬ ምን ታቅዷል | recommendation_events |
12026 | 6 | በምዕራብ በኩል ማንኛውም ሩጫዎች አሉ | recommendation_events |
12027 | 6 | ጃንሜዳ ላይ የሩጫ ውድድር | recommendation_events |
12028 | 6 | የ ፒያሳ አጋፋሪ | recommendation_events |
12029 | 6 | ወደ ሀዋሳ አከባቢ የቅርብ ግዜ ክስተቶችን አሳየኝ | recommendation_events |
12030 | 6 | ለ እኔ ቅርብ የሆኑ በአካባቢዬ ያሉ ክስተቶች አሳይ | recommendation_events |
12031 | 6 | ድሬደዋ ላይ ቀጣይ ጉዳዮችን ዘርዝር | recommendation_events |
12033 | 19 | እኔ ቅርብ ያሉትን ሱቆች ዘርዝር | recommendation_locations |
12034 | 19 | መርካቶ ዉሰጥ ያለዉን ገበያ ዝርዝር ፀፍልኝ | recommendation_locations |
12035 | 19 | እባክዎን ከምግብ ጋር መጠጥ ቤት የትኛው እንደሆነ ይንገሩኝ | recommendation_locations |
12036 | 19 | እባክህ መፅሐፍት የማገኝበት መደብር ንገረኝ | recommendation_locations |
12037 | 19 | በአካባቢዬ ያሉ የገበያ ማዕከሎችን ጠይቅ | recommendation_locations |
12038 | 19 | በአቅራቢያዬ የሚገኝ የገበያ ማዕከል ጠይቅ | recommendation_locations |
12040 | 19 | እኔ አካባቢ ያለ ምግብ ቤት ጠይቅ | recommendation_locations |
12041 | 19 | መጠጥ ቤት አካባቢዬ ላይ ፈልግ | recommendation_locations |
12042 | 19 | በቦሌ ውስጥ የሚገኝ ምግብ ቤት ለእኔ ትመክረኛለህ | recommendation_locations |
12043 | 19 | olly እኔ እርቦኛል በአዳማ ውስጥ ለመብላት ጥሩ የሆነ ምግብ ምንድናው | recommendation_locations |
12046 | 6 | የ አከባቢ ክስተቶች | recommendation_events |
12047 | 6 | በአካባቢው ማንኛውም እንቅስቃሴ | recommendation_events |
12048 | 6 | በዝህ አከባቢ ምን ክስተቶች አሉ | recommendation_events |
12049 | 19 | ፒያሳ አካባቢ የሚበላ ነገር የት ማግኘት እችላለሁ | recommendation_locations |
12050 | 19 | ለ ፒያሳ ቅርብ መጠጥ ቤቶች ቅርብ | recommendation_locations |
12053 | 55 | በዚህ ቅዳሜና እሁድ ምን ከፍተኛ ደረጃ የተሰጣቸው ፊልሞች እየተጫወቱ ነው | recommendation_movies |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.