id
stringlengths
1
5
label
int64
0
59
text
stringlengths
2
114
label_text
stringlengths
8
24
12056
6
ምን አየተካሄደ ነው
recommendation_events
12057
55
የአከባቢ ቲያትር የትኛውን ፍልም እያሳዩ ነው
recommendation_movies
12058
55
እዚህ አቅራቢያ ባለ ትያትር ቤት የሚታይ ማንኛውም ጥሩ ፊልም አለ
recommendation_movies
12059
6
በዚህ ሳምንት አቅራቢያ ምን እተካሄደ ነዉ
recommendation_events
12060
19
ለርካሽ ግብይት መሄድ እመኛለሁ በአቅራቢያ ያለ የብር ግብይት አለ
recommendation_locations
12061
42
walmart ከዚህ ምን ያህል የራቀ ነው
transport_query
12062
6
ቀጣዮቹ የአገር ውስጥ ዝግጅቶች አሳይ
recommendation_events
12063
6
አዲስ አበባ ላይ ያሉትን ክስተቶች ዘርዝር
recommendation_events
12064
6
እነ አቅራብያ የሉትን ክስተቶች አሳየኝ
recommendation_events
12065
6
የእኔ ክስተቶች ዘሪዘሪ
recommendation_events
12067
19
እኔ እዚህ ለግዢ የት ቦታ መሄድ እችላለሁ
recommendation_locations
12068
6
እዚህ አካባቢ በዚህ ሳምንት ምን ዝግጅት አለ
recommendation_events
12069
55
olly በ ሀበሻ ሲኒማ ቤቶች ምን ፊልሞች እየተጫወቱ ነው
recommendation_movies
12071
6
በቀለ ማማ ስንት ነው
recommendation_events
12072
6
እኔ አካባቢ እየተካሄዱ ያሉ ዝግጅቶች ዝርዝር
recommendation_events
12074
6
በአካባቢው በመካሄድ ላይ ያሉ ኤግዚቢሽኖች
recommendation_events
12075
19
በጣም ቅርብ የሆነ ጥሩ ምግብ ቤቶች የት አለ
recommendation_locations
12077
6
እዝህ ቅርብ ኮንሰርት አለ እንዴ
recommendation_events
12078
6
በአካባቢው የሚከወኑ ኩነቶችን በሙሉ ዘርዝር
recommendation_events
12079
6
በአቅራቢያው የሚደረጉ ኩነቶች አሉ
recommendation_events
12080
55
እባክዎን በአቅራቢያ ባሉ ቴአትር ቤቶች ውስጥ የሚጫወቱትን ፊልሞች አረጋግጥ
recommendation_movies
12081
6
በዚህ ቅዳሜ እና እሁድ ያለን ሮክ የሙዚቃ ዝግጅት እይልኝ
recommendation_events
12082
6
በሰፈሩ የሌ ሁሉም ክስተት
recommendation_events
12083
6
ክስተቶችን ፈልግ
recommendation_events
12084
6
በ ድሬደዋ ውስጥ የሚከናወኑ ባህላዊ እንቅስቃሴዎች አሉ
recommendation_events
12085
6
የጥበብ ኤግዚቢሽኖች ድሬዳዋ ውስጥ
recommendation_events
12086
6
alexa የስዕል ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ
recommendation_events
12087
6
መጪ ክስተቶች
recommendation_events
12093
19
ፒያሳ አካባቢ ማንኛውም የሴቶች የውበት ሳሎን አለ
recommendation_locations
12094
19
ምን ምግብ ቤት በ ፒያሳ አለ
recommendation_locations
12097
6
በዚህ ሳምንት መጨረሻ ኮንታ አካባቢ ባህላዊ ዝግጅቶች አያለው
recommendation_events
12099
55
በቀለ እምቢልታ ሲኒማ ምን እየታየ ነው
recommendation_movies
12100
55
በብሄራዊ ቲያትር እየታየ ያለው ምንድን ነው
recommendation_movies
12101
6
በቀለ ሴንትራል ፖርክ ዌስት የለዉን ክስተት እና ስብሰባ ፋልግልኝ
recommendation_events
12102
6
በዚህ ሳምንት እዚህ አካባቢ ምን አይነት የሙዚቃ ዝግጅቶች ይደረጋሉ
recommendation_events
12103
6
ዛሬ ማታ የሚደረጉ የአካባቢው ኹነቶች አሉ
recommendation_events
12105
55
የወንዶች ጉዳይ
recommendation_movies
12106
19
ፒያሳ ውስጥ እንጀራ የት እንደምገኝ ማወቅ አለብኝ
recommendation_locations
12109
6
እዚህ አካባቢ በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚካሄዱ ሁሉንም አገራዊ ዝግጅቶች እፈልጋለሁ
recommendation_events
12110
6
ለ ዛሬ ማታ በአካባቢዬ የሚገኝ አጋፋሪ ፈልግ
recommendation_events
12111
6
ለ ዛሬ ማታ በቅርብ ያለ አጋፋሪ ፈልግ
recommendation_events
12112
6
በቅርቡ በሲኒማ የተለቀቀ ጥሩ ድራማ
recommendation_events
12113
19
እዝህ አከባቢ የማሳ ገበያ ምርት አለ
recommendation_locations
12114
19
የእኔ ቤት አካባቢ ያለ ምግብ ቤት ፈልግ
recommendation_locations
12115
19
መኖሪያ አድራሻዬ ጋር የጫማ መሸጫ ሱቅ ፈልግልኝ
recommendation_locations
12116
19
የእኔ ቤት ቅርብ ያለ ሽሮ ቤት አለ
recommendation_locations
12117
6
ዝግጅቶች
recommendation_events
12118
6
አለክሳ እኔ አካባቢ ምን ዝግጅቶች አሉ
recommendation_events
12120
54
ኦሊ በ ግማሽ ሰዓት ውስጥ ወደ ሃያት ለመውረድ ታክሲ ያዝልኝ
transport_taxi
12122
54
በ አውቶብስ ተራ ላይ ወደ ጀሞ በ ሃያ ደቂቃ ውስጥ ፈረስ ቀጠሮ ይያዙ
transport_taxi
12123
54
ላዳ ያዝልኝ
transport_taxi
12124
54
ላዳ ያዝልኝ
transport_taxi
12126
2
ባቡሮች ማግኘት ፈልጋለው ወደ ሻሸመኔ እሮብ
transport_ticket
12128
42
ከቀጥር በፊት ወደ ሰመራ ባቡር እንዴት ማግኘት ይቻላል
transport_query
12129
2
ከሁለት ቀን በኋላ ከ አርባምንጭ ወደ ሀዋሳ ባቡር ትኬት ያዝልኝ
transport_ticket
12130
2
በ ባቡር ወደ ሀዋሳ ጉዞ ያዘጋጁ
transport_ticket
12131
2
ከ ድሬዳዋ ወደ አዲስ አበባ በ ባቡር የ መልስ ጉዞ ያዙልኝ
transport_ticket
12132
42
በ ድሬዳዋ የሚቀጥለው ባቡር ምንድነው
transport_query
12135
42
እዴት ነው ማገኝው የድሮ ጎዳና
transport_query
12137
42
ወደ ቦሌ አቅጣጫዎች
transport_query
12138
2
የ ባቡር ትኬት ያዝልኝ
transport_ticket
12139
2
ባቡር መዝግበኝ
transport_ticket
12140
2
የባቡር ትኬት አስቀምጥልኝ
transport_ticket
12141
11
ወደ ስራ ቦታ ትራፊክ ፍሰቱ እዴት ነው
transport_traffic
12142
11
ምን ያህል ነው የእኔ ቅጣት ቅነሳ
transport_traffic
12143
11
ትራፊክ ምንድን ነው
transport_traffic
12145
54
አምስት ኤ. ኤም. ላይ ወደ አየር ማረፊያ ታክሲ ጥራልኝ
transport_taxi
12146
54
ኦሊ ወደ ባቡር ጣቢያ ላዳ ጥራልኝ።
transport_taxi
12147
2
ኦሊ አርብ ማታ ወደ ሰበታ መሄድ አለብኝ እባክዎን ትኬት ያስይዙልኝ
transport_ticket
12148
2
አርብ ማታ ወደ አዳማ መሄድ እፈልጋለው እባክህ ትኬት ልትቆርጥልኝ ትችላለህ
transport_ticket
12151
2
በዚህ ቅዳሜ እና እሁድ በ eurostar ላይ ወደ አዳማ ትኬት ያዝልኝ
transport_ticket
12152
42
ቅዳሜ ወደ ጋምቤላ ባቡር ለመያዝ በጣም አመቺው ሰዓት ምንድነው
transport_query
12153
42
ወደ ደሴ የመጀመሪያው ባቡር ስንት ሰዓት ነው
transport_query
12154
11
የእኔ ቢሮ ውጭ ያለው የትራፊክ ሁኔታ ምን ይመስላል
transport_traffic
12155
2
በ ባቡር ወደ መድረሻ ለመሄድ ትኬት ያስይዙ
transport_ticket
12156
2
የ ባቡር ትኬት ይግዙ
transport_ticket
12157
2
የምሄድበት የ ባቡር ትኬት ውሰድልኝ
transport_ticket
12163
2
ለእኔ እናት የባቡር ትኬት ልትቆርጥልኝ ትችላለህ
transport_ticket
12164
2
ለአባቴ የ ባቡር ትኬት መያዝ ትችላለህ
transport_ticket
12167
11
መስቀል አደባባይ ጎዳና ላይ ያለው ትራፊክ እንዴት ነው
transport_traffic
12169
11
አሁን በቦሌ መንገድ ላይ ትራፊክ አለ
transport_traffic
12170
11
ትራፊክ አሁን በቦሌ ላይ ምን ይመስላል
transport_traffic
12171
11
በ አየር ማረፊያ አቅራቢያ ያለው ትራፊክ ምን ያህል መጥፎ ነው
transport_traffic
12172
2
ዛሬ ወደ ድሬዳዋ የ ባቡር ትኬት ያዝልኝ
transport_ticket
12173
2
በሚቀጥለው ሰኞ ወደ ጀሞ ከተማ የ ባቡር ትኬት አግኙኝ
transport_ticket
12175
54
ለ ዛሬ ማታ አስር ፒ. ኤም. ላዳ ጥራልኝ
transport_taxi
12176
54
ለነገ አስራ አንድ ሰዓት ኤ. ኤም. ታክሲ አመቻች
transport_taxi
12179
11
ቸርችል ጓዳና ላይ ያለው የትራፊክ ሁኔታ ምን ይመስላል
transport_traffic
12180
54
አሁን ባለሁበት ቦታ ላይ ራይድ እፈልጋለሁ
transport_taxi
12183
11
በ አራት መቶ እና አምስት ላይ አደጋዎች አሉ
transport_traffic
12184
11
ሀያ ሁለት ማዞሪያ መንገድ ላይ ግንባታ አለ
transport_traffic
12186
42
ከ እዚህ ወደ ባቡር ጣቢያ ለመሄድ ምን ያህል ጊዜ ይወስድብኛል
transport_query
12187
11
አሁን ባለሁበት ቦታ በትራፊክ ላይ የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
transport_traffic
12188
11
መሀል ከተማ ያለው ትራፊክ እንዴት ነው
transport_traffic
12190
42
በጣም ቅርቡ የባቡር ማቋሚያ የት አለ
transport_query
12191
2
ከ ኬንያ ወደ አድስ አበበ የ ባቡር ትኬት ያስይዙ
transport_ticket
12192
2
የሚጎበኙ አስር ቦታዎች የሚሸፍን ከ አዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር ጉዞ አስይዝ
transport_ticket
12193
2
በእንጅባራ በኩል የሚሄድ ከ ዳንግላ ወደ ፍኖተ ሰላም የ ባቡር ትኬት ያስይዙ
transport_ticket
12194
11
አሁን ላይ ያለው የትራፊክ ሁኔታ ባህር ዳር ከተማ
transport_traffic
12195
11
በ አዲስ አበባ ያለውን የትራፊክ መረጃ ስጠኝ
transport_traffic