id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
12494 | 54 | ራይድ ልትደውልልኝ ትችላለህ | transport_taxi |
12495 | 54 | መኪና ጥራልኝ | transport_taxi |
12496 | 54 | አበባ ከ ሰላሳ ደቂቃ በኃላ ራይድ ጥሪ | transport_taxi |
12497 | 54 | ኦሊ ለታክሲ መደወል ትችላለህ | transport_taxi |
12498 | 2 | ነገ ወደ ድሬዳዋ የሚሄድ ባቡር ትኬት ቁረጥልኝ | transport_ticket |
12499 | 42 | እዚህ የ ባቡር ትኬት አለ ነገ ሃራ ገበያ ለመሄድ | transport_query |
12500 | 2 | ቅዳሜ ወደ ባህር ዳር የሚሄድ ባቡር ትኬት ልትቆርጥልኝ ትችላለህ | transport_ticket |
12501 | 11 | አሌክሳ ዛሬ የአዋሽ ሀራ ገበያ መስመር ላይ ትራፊክ ከባድ ነው። | transport_traffic |
12502 | 11 | ዛሬ አዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ የተሽከርካሪ ፍሰት ከባድ ነው እንዴ | transport_traffic |
12503 | 42 | ወደ መሃል ከተማ አዲስ አበባ ቀጣዩ ባቡር መቼ ነው የሚሆነው | transport_query |
12506 | 2 | ወደ ሽሬ ባቡር ትኬት አስይዝ | transport_ticket |
12507 | 2 | ወደ ጎንደር የሚሄድ የ ባቡር ትኬት እፈልጋለሁ | transport_ticket |
12508 | 42 | ወደ ድሬዳዋ የ ባቡር ትኬት እኔ የት መያዝ እችላለሁ | transport_query |
12509 | 42 | ከሀዋሳ ከተማ ወደ አዲስ አበባ የሚሄደው ባቡር መቼ ነው የሚነሳው | transport_query |
12510 | 2 | ጉግል ፍለጋ የባቡር ትኬት ማስያዝ | transport_ticket |
12512 | 11 | በ አራት መቶ አርባ አንድ ላይ ምን አይነት ትራፊክ ይለዋወጣል | transport_traffic |
12514 | 11 | ብርቄ ማነኛውም የመንገድ መዘጋት አለ እንዴ | transport_traffic |
12515 | 11 | ኦሊ ወደ ከተማ በጣም ፈጣኑ መንገድ የቱ ነው | transport_traffic |
12516 | 11 | ወደ መስቅል አደባባይ በጣም ፈጣኑ መንገድ በየት ነው | transport_traffic |
12517 | 2 | ለዚህ ቀን የ ባቡር ትኬት ማስያዝ ትችላለህ | transport_ticket |
12518 | 42 | እዚያ ለመድረስ ምን ያህል ግዜ ይወስዳል | transport_query |
12519 | 42 | ባቡር ወደዚያ ምን ያህል ጊዜ ነው | transport_query |
12520 | 42 | ወደ ቦታው የሚወስደው የ ባቡር ጊዜ ረጅም ነው | transport_query |
12521 | 42 | እንዴት ነው ወደ ድሬዳዋ በባቡር የምሄደው | transport_query |
12522 | 2 | ባቡር ትኬት መዝግበኝ | transport_ticket |
12523 | 2 | ባቡር ትኬት በኢትዮጵያ ብር ልትይዝልኝ ትችላለህ | transport_ticket |
12524 | 2 | ወደ አዲስ አበባ በጣም ርካሹን የ ባቡር ትኬት ያዝልኝ | transport_ticket |
12525 | 42 | በጣም ቅርብ ወደ ሆነው ቶሞካ አቅጣጫዎችን አሳየኝ | transport_query |
12529 | 42 | ለዛሬ ወደ አዋሳ የሚወስደው የባቡር ሰዓት ስንት ነው | transport_query |
12530 | 42 | የመጨረሻው ባቡር ስንት ሰዓት ነው ወደ መተሃራ ያመራው | transport_query |
12531 | 42 | ጥዋት ባቡር ወደ ድሬዳዋ የሚያመራው ሰዓት ስንት ነው | transport_query |
12535 | 11 | ወደ ላንጋኖ ለመንዳት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል | transport_traffic |
12538 | 2 | olly ወደ ኢትዮጲያ በጣም ርካሹን የባቡር ትኬት ፈልግልኝ | transport_ticket |
12539 | 42 | ባቡሩ ከመሃል ከተማ አዲስ አበባ ወደ ድሬደዋ የሚሄደው በስንት ሰአት ነው | transport_query |
12540 | 42 | ስንት ሰዓት ላይ ነው ከ ድሬዳዋ የተነሳው ባቡር አዲስ አበባ | transport_query |
12541 | 42 | ባቡር ለመድረስ ስንቴ ሰኃት ይወስድበታል ከ ሞጆ እስከ ሚኤሶ | transport_query |
12542 | 42 | ከ ጂማ የሚመጣው ባቡር ስንት ሰዓት ነው | transport_query |
12543 | 54 | ራይድ ጥራልኝ | transport_taxi |
12544 | 54 | ታክሲ አሁን | transport_taxi |
12545 | 54 | ወደ አዲስ አበባ መጓጓዣ ይፈልጉ | transport_taxi |
12546 | 54 | ታክሲ ፈልግ ወደ መጠጥ ቤት | transport_taxi |
12547 | 54 | ኦሊ ወደ መጠጥ ቤት ለመሄድ መኪና ፈልግ | transport_taxi |
12549 | 42 | ወደ ዝዋይ አቅጣጫዎች | transport_query |
12551 | 42 | አሁን ካለሁበት ቦታ ወደ አዳማ ኦሮሚያ መነሃሪያ እንዴት መሄድ እችላለሁ | transport_query |
12552 | 54 | እባክህ ወደ ቦታው የሚወስደኝን ታክሲ መያዝ ትችላለህ | transport_taxi |
12555 | 11 | ትራፊክ እንዴት ነው | transport_traffic |
12556 | 11 | ወደ ስራ ለመሄድ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል | transport_traffic |
12557 | 11 | የእኔ ጉዞ ላይ ማንኛውም አይነት መዘግየቶች አሉ ወይ | transport_traffic |
12559 | 54 | የ ራይድ ታክሲ ያዝ | transport_taxi |
12560 | 54 | uber ታክሲ እፈልጋለሁኝ | transport_taxi |
12561 | 2 | ለ አርብ ሚያዚያ አስራ አራት ለ ደብረ ዘይት ባቡር ትኬት አስይዝ | transport_ticket |
12562 | 2 | ጥር አስራ አራተኛ ላይ ወደ ሐዋሳ የ ባቡር ትኬት አግኙኝ | transport_ticket |
12563 | 2 | ለ ሚያዝያ አስራ አራተኛው ወደ አዳማ የ ባቡር ትኬት ይግዙ | transport_ticket |
12564 | 42 | ባቡር ትኬት መድረሻ ዋገሠ ማወቅ እችላሉው | transport_query |
12566 | 42 | ዛሬ የ ባቡር ትኬት መግዛት እችላለሁ | transport_query |
12567 | 42 | የ ደብረ ማርቆስ አቅጣጫውን ፈልጋለው | transport_query |
12568 | 42 | በ አዲስ አበባ ወደ ዮድ አቢስንያ እንዴት ማግኘት እችላለሁ | transport_query |
12569 | 42 | አቅጣጫዎች ወደ ደብረ ማርያም ገዳም ባህርዳር | transport_query |
12570 | 42 | ለዚህ ባቡር መነሻ ጊዜዎች ምንድ ናቸው | transport_query |
12571 | 42 | የመጨረሻው ባቡር ከ አዲስ አበባ ስንት ሰዓት ነው የሚሄደው | transport_query |
12572 | 42 | ባቡሮች በ አስር ሰአት ላይ ናቸው | transport_query |
12573 | 2 | ወደ አዋሽ የሚሄድ የባቡር ትኬት እፈልጋለው ቦታ ያዝ | transport_ticket |
12574 | 2 | ለአዳማ የባቡር ትኬት አሲዝልኝ | transport_ticket |
12576 | 11 | የትራፊክ መጨናነቁ እንዴት ነው | transport_traffic |
12577 | 11 | ትራፊክ አለ | transport_traffic |
12578 | 11 | የተሽከርካሪ ፍሰቱ ይጨናነቅብኝ ይሆን | transport_traffic |
12579 | 42 | ወደ ካርታ ሂድ | transport_query |
12580 | 42 | ወደ ቤት ለመመለስ በጣም ቅርቡ መንገድ | transport_query |
12583 | 11 | ትራፊክ አሁን እንዴት ነው | transport_traffic |
12584 | 42 | ስንት ሰዓት ወደ ቢሮ መነሳት አለብኝ | transport_query |
12586 | 42 | ወደ አዲስ አበባ የሚቀጥለው ባቡር መቼ ነው | transport_query |
12588 | 42 | አዲስ አበባ የ ባቡር የጊዜ ሰሌዳ መች ነው | transport_query |
12589 | 2 | ለእኔ ወደ አዳማ የባቡር ትኬት ማስያዝ ትችላለህ | transport_ticket |
12590 | 2 | መች ሞጆ እደሚመጣ ባቡር ፕሮግራሙን ታይልኛለሽ | transport_ticket |
12591 | 42 | በቀለ ወደ ሞጆ የምሄድ የባቡር ትኬት አግኝልኝ | transport_query |
12592 | 2 | እባክዎን ወደ አሶሳ የ ባቡር ትኬት ይግዙኝ | transport_ticket |
12594 | 2 | ጎግል ለነገው ባቡር ትኬት ልታስይዝልኝ ትችላለህ | transport_ticket |
12595 | 2 | ሁለት ፒ. ኤም. ላይ የሚነሳ ባቡር ትኬት እንትይዝልኝ እፈልጋለው | transport_ticket |
12596 | 2 | ጉግል ወደ አዳማ አንድ የ ባቡር ትኬት እፈልጋለሁ ያን ለእኔ ታስይዝልኛለህ | transport_ticket |
12597 | 42 | ሁሉንም የርቀት ቦታዎችን እና ጊዜዎችን ንገረኝ | transport_query |
12598 | 2 | ወዴት መሄድ እንዳለብኝ ንገረኝ | transport_ticket |
12599 | 42 | ወደ አንድ ቦታ በጣም ረጅም ጊዜ ምንድነው | transport_query |
12600 | 49 | የት ቦታ ነው | qa_factoid |
12601 | 42 | ወደ ቦታው አቅጣጫዎች | transport_query |
12603 | 42 | ሁለት የ ባቡር ትኬቶች ወጪ ምን ያህል ነው | transport_query |
12605 | 2 | አርብ ጠዋት ወደ ቡራዩ የሚነሳውን የመጀመሪያውን የ ባቡር ትኬት አግኙኝ | transport_ticket |
12609 | 54 | ከሐሙስ ስብሰባ በኋላ ታክሲ ያዝልኝ | transport_taxi |
12611 | 11 | የአዳማ የቅርብ ግዜ የተሽከርካሪ ፍሰት ዘገባ ምንድን ነው | transport_traffic |
12612 | 2 | ከ አዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የ ባቡር ትኬት ያዝልኝ | transport_ticket |
12613 | 2 | አዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ ባቡር ትኬት ማስያዝ እፈልጋለሁ | transport_ticket |
12614 | 2 | ቀጠሮ የዥልኝ ባቡር ትኬት ከአዳማ ሞጆ | transport_ticket |
12615 | 2 | ከአዲስ አበባ ወደ አክሱም የባቡር ትኬት መያዝ አለብኝ | transport_ticket |
12616 | 2 | የትኬት ባቡር ቆርጣለው ከድሬዳዋ አዳማ | transport_ticket |
12619 | 42 | ከድሬድዋ እስከ ሞጆ በባቡር ምን ያህል ጊዜ ነው | transport_query |
12620 | 42 | ከዚህ ወደ ደሴ በ ባቡር የጉዞ ሰአቱ ስንት ነው | transport_query |
12621 | 42 | ምንያህል ጊዜ ባቡር መካኒሳ ለሚሄድ ይወስዳል | transport_query |
12622 | 42 | ባቡር በ እሁድ ቀን ሰአት ነው የሚሮጠው ሰበታ | transport_query |
12624 | 42 | ባቡር መተሃራ ወደ ድሬዳዋ መቼ እንደሚሄድ | transport_query |
12626 | 42 | ከ አዳማ የሚመጣው ባቡር ስንት ሰዓት ይገባል | transport_query |
12628 | 2 | አርባ ምንጭን ለቆ ወደ ጋምቤላ በሚጓዘው ቀጣዩ ባቡር ላይ መሳፈር እፈልጋለው | transport_ticket |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.