id stringlengths 1 5 | label int64 0 59 | text stringlengths 2 114 | label_text stringlengths 8 24 |
|---|---|---|---|
12347 | 11 | የ ገናሌ የመኪና እንቅስቃሴ ትንሽ ነው | transport_traffic |
12348 | 42 | ዛሬ የካልካ ባቡር ጊዜ በ ጆድፑር አሳየኝ | transport_query |
12349 | 42 | ዛሬ በሚቀጥሉት ሁለት ሰዓታት ከጂማ ወደ ጎንደር የምሄድ የባቡር ግዜዊችን አሳየኝ | transport_query |
12351 | 2 | ለ ቀጣይ ሳምንት ለ ድሬዳዋ ከ መቀመጫ ወንበር ጋር የ ባቡር ትኬት ያስይዙ | transport_ticket |
12353 | 42 | ባቡር የት እንደምገኝ አሳይ | transport_query |
12355 | 2 | እባክህ የባቡር ትኬት አዘጋጅልኝ | transport_ticket |
12356 | 2 | የ ባቡር ትኬት እፈልጋለሁ | transport_ticket |
12357 | 2 | የ ባቡር ትኬት ልትገዛልኝ ትችላለህ | transport_ticket |
12359 | 11 | የተሽከርካሪ ፍሰት ሁኔታውን ማወቅ እችላለሁ | transport_traffic |
12360 | 19 | ፒያሳ የት ነው | recommendation_locations |
12361 | 19 | እዚህ በቅርብ ምግብ ቤት አለ እንዴ | recommendation_locations |
12362 | 12 | ወደ እኔ ቢሮ እሄዳለው | general_quirky |
12364 | 54 | በጣም ርካሹ ዋጋ ያለው ታክሲ ያስይዙ | transport_taxi |
12365 | 42 | መቼ ነው ባቡሩ ከወለጋ ለቆ የሚወጣው | transport_query |
12369 | 42 | ወደ አበበ ቤት የሚወስደውን ፈጣኑን መንገድ ንገረኝ | transport_query |
12370 | 42 | ለ ነገ ባቡር ጊዜያት | transport_query |
12371 | 54 | ወደ ሆስፒታል መጓጓዣ አድርጉልኝ | transport_taxi |
12374 | 42 | ባቡር በስንት ሰዓት ይዤ ዘጠኝ ኤ. ኤም. ላይ አዲስ አበባ እደርሳለሁ | transport_query |
12375 | 42 | ቀጣዩ አውቶብስ የቱ ነው ወደ ደብረዘይት | transport_query |
12378 | 54 | መጓጓዣ ያዝ | transport_taxi |
12379 | 2 | ከ አዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ የ ባቡር ትኬት አስይዝ | transport_ticket |
12382 | 54 | ታክሲ ራይድ መጠቀም እችላለው | transport_taxi |
12384 | 42 | አዲስ አበባ ወደ መቀሌ ባቡር ትኬት ዋጋ ንገረኝ | transport_query |
12385 | 42 | ከአስራ አንድ ፒ. ኤም. በኋላ ከባህር ዳር ወደ ሞጆ ያሉ ባቡሮችን ንገረኝ | transport_query |
12386 | 42 | ቀጣዩ ባቡር ወደ ስራ የሚሄደው መቼ ነው | transport_query |
12387 | 42 | የመጨረሻው ባቡር መቼ ነው ከስራ ይወጣል | transport_query |
12388 | 42 | በዚህ ባቡር ከተሳፈርኩ ስንት ሰዓት እቤት እደርሳለሁ | transport_query |
12389 | 2 | የባቡር ትኬት ቁረጥ | transport_ticket |
12390 | 2 | የ ባቡር ትኬት አምጡልኝ | transport_ticket |
12391 | 42 | አሳይ ማፕ የዚህ አቅጣጫ | transport_query |
12393 | 42 | የዚህን ቦታ አቅጣጫ አሳይ | transport_query |
12396 | 2 | ወደ መተሃራ የ ባቡር ትኬት ያስይዙ | transport_ticket |
12397 | 42 | የሚቀጥለው የአዳማ ባቡር ስንት ሰዓት ላይ ነው | transport_query |
12398 | 42 | ወደ ሶዶ ሚሄዱት ቀጣይ ሶስት ባቡሮች መች ነው ሚነሱት | transport_query |
12399 | 54 | golden taxi ልደውል ዛሬ መቶው እዲወስደኝ ሰባት ፒ. ኤም. | transport_taxi |
12400 | 2 | ከ ዘጠኝ ኤ. ኤም በኃላ ተነስቶ ወደ አዲስ አበባ የሚጓዝ ባቡር ላይ ነጠላ ትኬት አስይዝልኝ | transport_ticket |
12401 | 2 | ከሁለት መቶ ማይል በላይ የሚርቅ ወደ የትኛውም ከተማ ለመጓዝ ነገ ለቡ እስቴሽን በሚወጣ ባቡር ላይ ያዙልኝ | transport_ticket |
12403 | 42 | መቼ ነው ወደ ከተማ የሚጓዘው ቀጣይ ባቡር ከዚህ የሚነሳው | transport_query |
12404 | 42 | ባቡር በ ቀጣይ ጣቢያ ስንት ሰዓት ላይ እንደደረሰ | transport_query |
12405 | 42 | በ አራት ፒ.ኤም. ወደ መዳረሻ ው የሚቀረው የ ጉዞ ጊዜ ምን ያህል ይሆናል | transport_query |
12406 | 42 | ነገ በ ጂማ እና ቢሾፍቱ መሃል ሰላለው ባቡር ፈረቃ አሳየኝ | transport_query |
12407 | 42 | ባቡሩን ከድሬዳዋ ወደ ጂቡቲ ለመድረስ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል | transport_query |
12410 | 42 | መተሃራ ከኔ ቤት ምን ያህል ይርቃል | transport_query |
12411 | 42 | የመገናኛን አቅጣጫ አሳየኝ | transport_query |
12412 | 11 | አሁን በአከባብዬ ያለውን የትራፊክ ሁኔታ ሊነግሩኝ ይችላሉ | transport_traffic |
12415 | 42 | ቀጣዩ ባቡር ወደ አዋሳ | transport_query |
12416 | 42 | ቀጣዩ ባቡር ወደ አዲስ አበባ | transport_query |
12417 | 42 | ዛሬ የመጨረሻው ባቡር ስንት ሰዓት ላይ ነው | transport_query |
12418 | 54 | ከዚህ ለመጀመር ታክሲ ይያዙ | transport_taxi |
12420 | 42 | የ ቅርብ ኢላማ የት ነው | transport_query |
12421 | 42 | ከ ሳሪስ ወደ ካዲስኮ የእግር ጉዞ ምን ያህል ነው | transport_query |
12422 | 11 | እባክዎን የትራፊክ ሁኔታ | transport_traffic |
12423 | 11 | አሁን ትራፊክ ፍሰቱ እንዴት ነበር | transport_traffic |
12424 | 11 | እባክዎ ከትራፊክ ሁኔታ ውጭ | transport_traffic |
12425 | 42 | ዛሬ ወደ ድሬዳዋ የሚሄደው በ ለቡ ጣቢያ ያለው የ ባቡር ጊዜ ስንት ነው | transport_query |
12426 | 42 | እሁድ ከ ስምንት ሰዓት ኤ. ኤም. እስከ አስር ሰዓት ኤ. ኤም. ከ ባህር ዳር ወደ ጅማ የሚሄደው የ ባቡር የጊዜ ሰሌዳ እንዴት ነው | transport_query |
12427 | 54 | ለእኔ ታክሲ ጥራ | transport_taxi |
12428 | 54 | አሁን ታክሲ እፈልጋለሁ | transport_taxi |
12429 | 54 | እባክህ ታክሲ ጥራልኝ | transport_taxi |
12431 | 42 | መቼ ነው የአዳማው ባቡር የሚደርሰው | transport_query |
12432 | 42 | የመቀሌ ባቡር መድረሻ ጊዜ እፈልጋለሁ | transport_query |
12433 | 42 | ለ ደሴ የ ባቡር ትኬት እፈልጋለሁ | transport_query |
12434 | 42 | ወደ ጅማ ባቡር ፈልግልኝ | transport_query |
12435 | 42 | ወደ መሃል ከተማ ለምን ያህል ጊዜ መድረስ እንደሚቻል | transport_query |
12440 | 42 | ከ ፍኖተ ሰላም ወደ ደባርቅ ምን አይነት ጉዞዎች አሉ | transport_query |
12443 | 11 | ያለምንም የትራፊክ መጨናነቅ እቤት ደርሳለው | transport_traffic |
12444 | 42 | ወደ አዋሽ የሚወስደው ባቡር ጊዜ ምን ያህል ነው | transport_query |
12445 | 42 | ነገ ወደ ድሬዳዋ ስለምሄድ ባቡር ጊዜ ስጠኝ | transport_query |
12447 | 42 | ከ እዚህ ወደ ድሬዳዋ የ ባቡር ትኬት ስንት ነው። | transport_query |
12448 | 2 | ለ ቅዳሜ ወደ አዲስ አበባ ባቡር ትኬት አስይዝ እና ክፈል | transport_ticket |
12449 | 11 | የ ዛሬ የመንገድ ሁኔታ | transport_traffic |
12450 | 11 | ዛሬ ማንኛውም አደጋዎች አሉ | transport_traffic |
12454 | 42 | ወደ አዳማ የሚሄደው የመጨረሻ ባቡር በስንት ሰዓት ይነሳል | transport_query |
12456 | 42 | የምግብ መደብር ጋር እንዴት መድረስ እችላለሁ | transport_query |
12457 | 42 | በጣም ቅርብ የሆነው የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት የት አለ | transport_query |
12458 | 42 | ወደ ፖሊስ ጣቢያ አቅጣጫ ላክልኝ | transport_query |
12459 | 2 | የ ባቡር ትኬቶች አሳይ | transport_ticket |
12460 | 42 | የ ባቡር መስመር ክፈት | transport_query |
12462 | 54 | ለ ዛሬ ማታ ሰባት ፒ. ኤም. ራይድ አስይዝ | transport_taxi |
12463 | 54 | እባክዎን አሁኑኑ ራይድ ያስይዙ | transport_taxi |
12465 | 11 | አውራጎዳና ላይ ትራፊክ እንዴት ነው | transport_traffic |
12466 | 11 | መስቀል አደባባይ ውስጥ መንገዱ ግልጽ ነው | transport_traffic |
12467 | 11 | የ አዲስ አበባ የትራፊክ ሁኔታ ምንድነው | transport_traffic |
12471 | 2 | የ ባቡር ትኬት ይግዙ | transport_ticket |
12472 | 2 | ለ ባቡር ትኬት ክፈል | transport_ticket |
12474 | 19 | በጣም ቅርብ የሆነ ጣፋጭ ምግብ የት አለ | recommendation_locations |
12475 | 42 | በጣም ቅርብ የሆነ ማቆምያ ምን ያህል ርቀት ነው | transport_query |
12476 | 54 | ታክሲ መያዝ አለብኝ | transport_taxi |
12477 | 54 | ወደ ቤት ታክሲ ልትይዝልኝ ትችላለህ | transport_taxi |
12480 | 54 | አሁን አየር ማረፊያ የሚያደርሰኝ ራይድ ፈልግልኝ | transport_taxi |
12481 | 54 | ራይድ ጥራልኝ | transport_taxi |
12482 | 54 | ለኔ ታክሲ ፈልግልኝ | transport_taxi |
12483 | 54 | ለእኔ በጣም ቅርብ የሆነው ታክሲ ምንድነው | transport_taxi |
12485 | 42 | ባቡር ዛሬ መቼ ይመጣል | transport_query |
12486 | 42 | ወደ ድሬዳዋ የሚቀጥለው ባቡር መቼ ነው | transport_query |
12487 | 54 | ወደ ላዳ ደውል | transport_taxi |
12489 | 2 | ባቡር ትኬት ፈልጋለው ነገ ባህርዳር ከተማ ለመሄድ | transport_ticket |
12490 | 2 | በሚቀጥለው አርብ ጠዋት ወደ ሐረር በሚሄደው ባቡር ላይ ቦታ መያዝ ትችላለህ | transport_ticket |
12492 | 54 | መኪና አግኝልኝ | transport_taxi |
12493 | 54 | በሰላሳ ደቂቃ ውስጥ ታክሲ እፈልጋለሁ | transport_taxi |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.