text stringlengths 0 200 |
|---|
መለከት ክፍል - 63 _Meleket Drama - Episode 64 |
በዚሁ የበዓል አከባበር ከፍተኛ ቅሬታ ካሳደሩ ሌሎች ተግባራት አንዱ ከቤተ ክርስቲያን በሚወጡና ለሃይማኖታዊ ክብረ በዓል በተዘጋጁ የክፍለ ከተሞች አንድነት መዘምራንና ሌሎች አገልጋዮች ላይ በፖሊስ የተደረገውና ለማድረግ የታሰበው ፍተሻ ነው፡፡ ፍተሻው ባለፈው ዓመት ሲካሄድ ተቃውሞ ተሰምቶበት የነበረ ቢኾንም በዘንድሮው |
ም ዓመት ለምሳሌ የምዕራብ ክፍለ ከተማ አንድነት መዘምራን ወደ መስቀል አደባባይ ጉዞ ለመጀመር በተዘጋጁበትና በቤተ ክርስቲያን ቅጽር ባሉበት ኹኔታ ላይ ለማካሄድ በመታሰቡ ተመሳሳይ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡ ቆይቶ የክፍለ ከተማው አንድነት አስተባባሪዎች ለማንኛውም ችግር ሓላፊነት እንዲወስዱ በማድረግ ፍተሻው እንዲቀር ተደር |
ጓል፡፡ |
እውነተኛን ነገር የሚናገር ቅን ነገርን ያወራል፤ የሐሰት ምስክር ግን ተንኰልን ያወራል። እንደሚዋጋ ሰይፍ የሚለፈልፍ ሰው አለ፤ የጠቢባን ምላስ ግን ጤና ነው። ምሳሌ 12፡17-18 |
የቤ/ጉ/ክ/መ/የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ራዕይ፣ ተልዕኮና እሴቶች |
አንድም በዓሉ-፡ እግዚአብሔር ወልድ በሰውነት ተወልዶና ማንነቱ በይፋ ታውቆ በተገለጠበት በዘመነ አስተርእዮ ውስጥ ስለሚከበር የ“አስተርእዮ ማርያም” ተብሏል፡፡ አስቀድመው አሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ወደ ዓለም ሁሉ ተበትነው ነበርና በመንፈስ ቅዱስ ተነድተው ሁሉም ደመናን ጠቅሰው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፡፡ |
ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ መርቶ አመጣቸው እንጂ ለምን እንደመጡ አያውቁም ነበር፡፡ እመቤታችንም ለምን እንደመጡ ጠየቀቻቸው፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስም፡- “ጸጋን የተመላሽ ቅድስት ሆይ! የመምጣታችን ምሥጢርማ እኛ አንቺን እንጠይቅ እንጂ አንቺም እኛን ትጠይቃለሽን? ሁላችንም ለምን እንደመጣን አናውቅም፡፡ ለምሳሌ እኔ አስቀድሜ |
በአንጾክያ ነበርኩኝ አሁን ግን እነሆ እዚህ ነኝ፡፡ ለምን እንደመጣሁኝ ግን አላውቅም” አላት፡፡ እርሷም ሁሉም በአጠገቧ በተሰበሰቡ ጊዜ የሚሆነውን ነገር አስቀድማ ከልጇ ከወዳጇ አውቃ ተዘጋጅታ ነበርና ለምን እንደመጡ (ዕረፍተ ሥጋዋን ለማየት እንደሆነ) ነገረቻቸው፡፡ ሌሊቱንም በሙሉ በጸሎትና በማኅሌት ደግሞም በዝማሬ |
ሲያመሰግኑ አደሩ፡፡ ከዚህ በኋላ የተወደደችው እናት በረከቷን አሳድራባቸው በሰላም አንቀላፋች፡፡ ነፍሷም በዐብይ ዕልልታና በታላቅ ምስጋና በመላእክት እጅ ወደ አምላኳ ሄደች፡፡ ኋላ ሐዋርያቱ ዮሐንስን ሲያገኙት፡- “እመቤታችን እንደምን ሆነች?” አሉት፡፡ እርሱም “በገነት በዕጸ ሕይወት ሥር ዐርፋለች” አላቸው፡፡ የቀ |
ሩት ሐዋርያት “ዮሐንስ ያን ድንቅ የእግዚአብሔርን ሥራ አይቶ እኛስ ሳናይ እንዴት እንቀራለን?! አቤቱ ለእኛም ቸርነትህን አድርግልን” ብለው በነሐሴ መባቻ በአንድነት ሆነው ወደ ፈጣሪያቸው የሚቀርብ የአንድ ሳምንት ጾምና ጸሎት ጀመሩ፡፡ በሁለተኛው ሱባዔ ማብቂያ ዕለት ነሐሴ 14 ቀን እሑድ የእመቤታችንን ትኩስ ሥጋ መ |
ልአኩ ከገነት አምጥቶ ለሐዋርያቱ ሰጣቸው፡፡ እነርሱም ልመናቸው ስለ ተፈጸመላቸው ፈጣሪያቸውን በጸሎት አመስግነው በዚያችው ዕለተ እሑድ ቅዱስ ሥጋዋን ወስደው ቀብረውታል፡፡ እርሷም በሦስተኛው ቀን ነሐሴ 16 ቀን ማክሰኞ ተነሥታለች፡፡ ትንሣኤዋ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ- እንደ ልጇ ትንሣኤ” ያሰኘው ይህ በሦስተኛው ቀን ከሙ |
ታን ተለይታ የመነሣቷ እውነታ ነው፡፡ የአዛኚቱ ድንግል አማለጅነትና በረከት አይለየን፡፡ ሁላችንም ባለንበት ይህ ታላቅ በዓሏን እያሰብን ጸልየን የበረከቷ ተካፋዮች እንሆን ዘንድ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፡፡ መልካም በዓል !! |
የታይ በሶብላ (በሶብላ) – የተቀመመ፣ ከጣፋጭ የጣልያን በሶብላ ጋር ረጅም ዕድሜ ያለው ነው፡፡ ለታይ ተማስሎ ለሚቀቀል፣ ለቪየትናም ጠባብ ተሳሳቢ ሾርባዎች፣ ለሚጠቀለሉ ጥቅሎች እና ለሌሎች የደቡብ እስያ ምግቦች የግድ የሚያስፈልጉ ናቸው፡፡ |
እንዳንተ ፡ ያለ ፡ መልካም ፡ ለሰው ፡ የሚራራ |
በመናገሻ ምድብ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተባቸው ግለሰቦችም፣ ከላይ ከተጠቀሱት የወንጀል ሕግጋት በተጨማሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 487(1ሀ)ን ማለትም፣ ‹‹የማነሳሳት ጠባይ ያላቸው የሐሳብ መግለጫዎችን፣ በሕዝብ መሰብሰቢያ ቦታ ወይም ስብሰባ ላይ ሕገወጥ ለሆነ ድርጊት የሚያነሳሳ ወይም የዛቻ ጠባይ ያለው የንግግር መ |
ግለጫ ወይም ምስል ያዘጋጀ፣ ያስፋፋና ያሠራጨ ወይም ያሰማ›› የሚለውን መተላለፋቸውን ክሱ ያብራራል፡፡ |
የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በጋምቤላ ክልል በተለያዩ ስፍራዎች ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎችን ገድለው |
ሲዳማ ሎጅ (እንግዳ ማረፊያ) (Addis Ababa, Ethiopia) |
በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት ዳውሮ ዞን ታርጫ ማረሚያ ተቋም |
* PMMA ወረቀት በሰፊው ግልጽነት እና የማስታወቂያ የግንባታ ማቴሪያሎች በሁለቱም ውስጥ ጥቅም ላይ ነው: |
በግንባታው አካባቢ የሚታየው የደኅንነት አጠባበቅ እንዝህላልነት ለብዙዎች ሞትና አካል ጉዳት ምክንያት እየሆነ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ያሉት የሥራ ላይ የደኅንነት ሕግ፣ የግንባታ ፖሊሲ እንዲሁም ኢትዮጵያ የተቀበለቻቸው ዓለም አቀፍ የሥራ ላይ ደኅንነት ሕጎች ከወረቀት አለመዝለላቸውም፣ በግንባታው ዘርፍ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ |
እመርታ እያስመዘገበች በምትገኘው አገር፣ ለብዙዎች ሞትና ጉዳት አስተዋጽኦው የጎላ ነው፡፡ |
የአለም አቀፍ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፊፋ የጨዋታ ህግ-4 ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ፤ |
ይድረስ በተለይ ለተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች (ነፃነት ዘለቀ – አዲስ አበባ) |
በጣም አዝናኝ ቆይታ ከሶስቱ ቫዮሊን ተጫዋቾች ጋር - Taitu Show |
ሁሉም በራሱ ስሌት እንዳይደራደር፣ የመደመር ዝርዝር አሳብ እና አፈጻጸም ሳይዘገይ ይገለጽ! |
በአፈ ጉባኤ አባዱላ ገመዳ ቦታ የሚተካ ሰው ምርጫ ሊካሔድ ነው |
የሚጠበሱባት ሀገር በመሆኗ ነው፡፡ ችግሩ፣ Iትዮጵያ ረሀብ ከገጠር ወደ ከተማም |
ጻዲቄ እና በጠሶቀጠሶንማ ሁኔታቸው ሁሉ አይረሳኝም : |
ኣብ ፕረዚደንት ኢሳይያስ ልዑል እምነት ኣሎኒ |
"''እኔን የሰለቸኝ ምን እንደሆነ ታውቂያለሽ""""? ብየ ጠየቅዋት" |
CAST 612 ከፍተኛ የሞባይል ፕሪንሲክስ እና ደህንነት |
ፎርሙላውን ስትጠቅሺ ጊዜ ትዝ ቢለኝ ነው ማንሳቴ: |
ከዚህ ባለፈም በሌሎች የአስተዳደር አካላትና የፖሊስ አባላት ላይ የአካል ጉዳት መድረሱንም ኮሚሽኑ በላከው መግለጫ አመልክቷል። |
ይሄ ከባድ ነገር ነው፡፡ ለዚህ ነው ኢህአዴግ ብቻውን የ100 ሚሊዮን ህዝብ ፍላጎትን ሊያስተናግድ አይችልም፤ የብሔራዊ አንድነት መንግስት ያስፈልጋል የምለው፡፡ የፖለቲካ ኃይሎቹ ፍላጎታቸውን በህግና በስርአት ካልገሩ ወይም ህልማቸውን ካልገደቡ ፖለቲካችን በቀላሉ ወደ ጨረባ ተዝካር ሊለወጥ ይችላል፡፡ በዚህም አላስፈላጊ |
ዋጋ ልንከፍል እንችላለን። በዚህ ሁኔታ ምርጫ እናድርግ ከተባለም፣ ከ97 የበለጠ ፈተና ሊገጥመን ይችላል፡፡ መታወቅ ያለበት ዛሬም ብዙ ተዳፍነው ያሉ ቦንቦች አሉ፡፡ ስለዚህ በአጉል ተስፋ ብቻ ከመጓዝ፣ ከወዲሁ የጋራ ገዥ ህግና ስርአት ማበጀት ያስፈልጋል፡፡ ቀጣዩ ምርጫ የብሔራዊ መግባባት ውጤት መሆን አለበት፡፡ አሁ |
ን የኢትዮጵያ ፖለቲካ አልፋና ኦሜጋ ብሔራዊ መግባባት ብቻ ነው፡፡ ዶ/ር ዐቢይም ይሄን አርቀው ማየት አለባቸው፡፡ |
· የገዳማት፣ የዕርቀ ሰላም ንግግር፣ የሃይማኖት ሕጸጽ ስላለባቸው ሰዎች፣ ስለ ልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን፣ ስለ ማደራጃ መምሪያና ማኅበረ ቅዱሳን የተመለከቱ ጉዳዮች ይገኙበታል ተብሏል: |
ይህ ደግሞ ከወደ ቻይና የተገኘ አስገራሚ ዜና ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2010 ዣንግ ሩይፋንግ የተባሉ ወይዘሮ ግንባራቸው ላይ ቀንድ በማብቀል አለምን አስደምመዋል፡፡ ወይ ጉድ!! |
(ፎቶው በቅንጅት ክስ 23 አመት ተፈርዶባቸው በዝዋይ እስር ቤት የሚገኙት የኮ/ል ጎሳዬ በጋለ ነው) |
ንጉስ የሆኑ ቤታቸው የሞቀ ቤተ ሰቦቻቸውነ ንቀው ትተው ገዳም ገብተው በምንኩስና ተወስነዋል፡፡ አበምኔቱም ወደዚህች የሕየወት መንገድ ስለመራሀን ብፁህ አረጋዊ መባል ይገባሃልብለዋቸዋል፡፡ አረጋዊ የተባሉት ከዚያ ወዲህ ነው፡፡ አባታችን በተጋድሏቸውም ከአባ እንጦንስ፣ ከአባ ጳውሊ እና ከአባ መቃርስ ቀጥሎ በአራተኛ መዐ |
ረግ አበ መነኮሳት ሆነው ተመርጠዋል። በገዳመ ዳውናስ 7 ዓመት ከቆዩ በኋላ ወደ ሮም ተመልሶ ሲያስተምሩየሀገራችንን ዜና ሰምተው ለመምጣት በ480 ዓ.ም ከአባ ፍሪሚናጦስ ቦ_ላ መንገድ ጀመሩ፡፡ ቅዱስ ሚካኤል በክነፉ ተሸክሞ አክሱ አድርሷቸዋል፡፡ ተመልሶ ሄደው ስለ ኢትዮጵያ ቅድስት ሀገር መስክረዋል፡፡ ሐዋርያ ሳይላክ |
ላት በሃይማኖት በምግባር ጸንታ ትኖራለች ብለው ለሰባቱ ዘመዶቻቸው አበውመነኮሳት ነገሯቸው፡፡ ስምንቱ ሁሉ ጓዛቸውን ጠቅልለው በሮም ነግሶ የነበሩ ይስሐቅን (አባ ገሪማን) ጨምረው ንጉስ አልአሜዳ በነገሰ በአምስተኛ ዓመት ማለትም በ480 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ ራሳቸውን ዘጠኝ ሆነው መጥተዋል፡፡ አባ አረጋዊ እናታቸው ቅድ |
ስት እድናን ደቀመዝሙራቸውን ማትያስን አስከትለው እግረመንገዳቸውን እያስተማሩና ድውያንን እየፈወሱ ደብረ ዳሞ ደረሱ፡፡ ከእግረ ደብር ሆነው አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር 90/91፡11-16 ላይ “በመንገድህ ሁሉ |
ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡ |
፡ |
ሰበር ዜና – የሰንደቅ ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ: |
የመንግሥት ባለ በጀት መሥሪያ ቤቶች ወጪያቸውን በአግባቡና ሕግን ተከትለው እንዲጠቀሙ ጥብቅ መመሪያ ተሰጣቸው፡፡ (ዮሐንስየኋላወርቅ) |
ኢየሩሳሌም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እቴጌ ጣይቱ ብጡል የላኩት ደብዳቤ እነሆ ! የደብዳቤው መልዕክት ለመላው ኢትዮጵያውያን እጅግ ጠቃሚ እና ትምህርታዊ ነው። ኢትዮጵያ.ኦርግ ይህንን ጽሁፍ የላኩልንን አቶ ኪዳኔ አለማየሁን እናመሰግናለን። Itegue_Tayitu_to_Ethiopians_in_Jerusalem (pdf) |
በዘመነ አፓርታይድ በህወሃት አገዛዝ ያፈጠጠውን ሀቅ እነሆ እናፈርጣለን፤ ትግራይ የኢትዮጵያውያን አልሆነችም፤ ኢትዮጵያ ግን የትግራውያን ነች!! ይህንንም የፈጠረውና በመተግባር ላይ የተጋው የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር /ህወሃት/ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም። ባለፈው ሩብ ምዕተ ዓመት የኢትዮጵያን ህዝብ ከት |
ግራይ ያገለለውና ከትግራይ ህዝብ ጋር ባዕድ ያደረገው ህወሃትና ‘ናዚስት’ መሪዎቹ ናቸው። ትግራይ ከተከዜ በታች ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን በሯን የዘጋችውም ከውስጧ በፈለቁት “ልጆቿ” እንጂ ስለትግራይ ለምዕተ ዓመታት በወደቁት ኢትዮጵያውያን የልጅ ልጆች አይደለም። |
አይደለም፡፡ሌላው ይቅርና በትግራይ ክልል እንኳ የአንድ ወረዳ የበላይነት ብቻ የሚንፀባርቅበት |
አንድ ሰው የሽንት መሽናት ሁኔታው ጤነኛ ነው የሚያሰኘው፡- |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስታር አሊያንስ የተሰኘዉ 27 አየር መንገዶች የተሰባሰቡበት ማኅበር አባል ከሆነ ዘንድሮ አንድ ዓመት ሞላዉ። |
ከልጆች ጋር የመኪና ጉዞዎች አራት የጨዋታ ሀሳቦች |
"አማርኛ BBC News, አማርኛወደ ዋናው ይዘት ይለፉ ክፍሎች ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ ዜና ኢትዮጵያ ቪዲዮ በጣም የተወደዱ የአፍሪካ ሕብረት፡ ""ሁሉም አካል ግጭትን ከሚያባብስ ትርክት ይቆጠብ"" 2 ህዳር 2020 ተሻሽሏል 3 ህዳር 2020 የኦሮሚያ ፖሊስ ከትናንት በስቲያ በምዕራብ ወለጋ የተገደሉት ሰዎ |
ች ቁጥር 32 ነው ሲል የዓይን እማኞች እና አምነስቲ የሟቾች ቁጥር ቢያንስ 54 ነው ብለዋል። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ ለብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ እሁድ ዕለት በደረሰው ጥቃት የተገደሉት ንጹሃን ዜጎች ቁጥር 32 ነው ብለዋል። የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በበኩሉ በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 32 |
እንደሆነ ቢጠቀስም ኮሚሽኑ ያገኛቸው መረጃዎች አሃዙ ከዛ በላይ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማሉ ብሏል። በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቃንቃ ቀበሌ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሰዎች ሕይወት ማለፉን ይታወሳል። የክልሉ ቃል አቀባይ ጥቃቱ የተፈጸመው በስብሰባ ስም በአንድ ቦታ በተሰበሰቡ |
ሰዎች ላይ ነው ብሏል። የክልሉ መንግሥት ትናንት ባወጣው መግለጫ ምን ያክል ሰዎች በጥቃቱ እንደተገደሉ ያለው ነገር የለም። የአፍሪካ ሕብረት፣ አምንስቲ ኢንተርናሽናልና ሌሎችም ድርጅቶች ጥቃቱን በማውገዝ መግለጫ አውጥተዋል። ግድያው የተፈጸመው ስብሰባ ተብለው በተጠሩ ሰዎች ላይ ነው ተባለ የግማሽ ሚሊዮን ብር ሰዓት ለ |
ሠራተኞቻቸው የሸለሙት አለቃ ሥራ ለቀቁ አንድ ትምህርት ቤትን ለማደስ የተደረገ የፌስቡክ ዘመቻ ""የ54 ሰው አስክሬን ተመልክቻለሁ"" ቢቢሲ ያነጋገራቸው የዓይን እማኞች ከ50 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን ይናገራሉ። ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ ጥቃቱ የተፈጸመበት ቀበሌ ነዋሪ ጥቃቱ የተጀመረው ከቅዳሜ ዕለት ጀምሮ ነው |
ይላሉ። ""ልክ መከላከለያ እንደወጣ ኦነግ ሸኔ ገባ። ከዚያ ወረራ ጀመረ፤ ዘረፋ ጀመረ። ቅዳሜ ዕለት እንደዛ እያደረጉ አደሩ። ሞባይል ስልክ፣ ገንዘብ እንዲሁም የቤት እቃ ሲዘርፉ ነበር። ከዚያ ትላንት [እሁድ] 11 ሰዓት አካባቢ ስብሰባ አለ ብለው አዛውንት፣ ሴቶችና ሕፃናት ሳይለዩ ሰብስበው አንድ ትምህርት ቤት አስ |
ገቡ። ከዚያ ጥቃት ፈፀሙ።"" ይላሉ። የዓይኑ እማኙ ስብሰባውን የጠራው ጥቃት ያደረሰብን ኦነግ ሸኔ ነው ይላሉ። ""ሰዉ በፍርሃት ተገዶ ነው ወደ ስብሰባው የገባው። ሕይወቱ የሚተርፍ መስሎት ነው የሄደው። ከዚያ በመትረየስና በቦንብ ነው ጥቃት የፈፀሙት።"" የዓይኑ እማኙ ጥቃቱ ሲፈፀም ከሌሎች ሰዎች ጋር ሸሽተው ጫካ |
ውስጥ ተደብቀው እንደነበር ለቢቢሲ ተናግረዋል። ""የሚፈልጉት ወንዶችን ነበር። እኛ ሸሽተን ጫካ ውስጥ ነበርን። ሴቶች፣ ሽማግሌዎች ቤት ቀርተው ነበር። ገንዘብ ቢውስዱ እንጂ እነሱን አይነኩም ብለን ነበር ያሰብነው። ከዚያ የፍንዳታ ድምፅ ስንሰማ ቀስ ብለን ከተደበቅንበት ጫካ ወጥተን ስናይ አመድ ሆነዋል።"" ለደህንነ |
ታቸው በመስጋት ማንነታቸው እንዲገለፅ ያልፈቀዱት እኒህ የዓይን እማኝ ከሌሎች ሰዎች ጋር ጫካ ውስጥ አድረው ዛሬ [ሰኞ] ረፋዱን መውጣታቸውን ይናገራሉ። ሰኞ ከረፈደ በኋላ ነው መከላከያና ልዩ ኃይል የገባልን ይላሉ። ለቢቢሲ ቃላቸውን የሰጡት የዓይን እማኝ በስፋራው የነበረው የመከላከያ ሠራዊት ቅዳሜ ጠዋት አካባቢውን |
ለቆ እንደወጣ ይናገራሉ። መከላከያ ሠራዊት ሥፍራውን ለቆ በወጣ በሰዓታት ልዩነት ታጣቂዎች አከባቢውን እንደተቆጣጠሩ አስረድተዋል። የምዕራብ ወለጋ ኮማንድ ፖስት ከታወጀ ወዲህ መከላከያ በሥፍራው እንደነበርም ያወሳሉ። ""አንድ ወንድሜ ሞቷል። የአጎቴ ልጅና አባቱ ሞተዋል። ወንድሜ ሚስትና ልጆች አሉት። አጎቴ ደግሞ ሽማ |
ግሌ ነበር። ወንድሜ ስብሰባ ሲጠራ ልጆቼን ልይ ብሎ ከጫካ ወጥቶ ሄዶ ነው የሞተው። ሚስትና ልጆቹም አብረው አለቁ።"" አሁን መከላከያ ከገባ ወዲህ በሥፍራው መረጋጋት እንዳለ የዓይን እማኙ ያስረዳሉ። መከላከያ ሠራዊት የሸሹትን እየጠራ እንደሆነና የሞቱ ሰዎችን ሬሳ እየሰበሰበ እንዳለ ይናገራሉ። የዓይኑ እማኙ እስካሁን |
ድረስ 54 ሰዎች መሞታቸውን ማረጋገጣቸውን ይናገራሉ። ሌላ ቢቢሲ ያነጋገራቸው የዓይን እማኝም ጥቃቱ የደረሰው ሰዎች በተሰበሰቡበት እንደሆነ ይናገራሉ። ""ጥሩ ነገር እንነግራችኋለን ብለው ከሰበሰቧቸው በኋላ ቦምብ ሲጥሉባቸው 60 ሰው ሕይወቱ አለፈ። 20 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል። የሰዎች አስክሬን አሁን እየተሰበሰበ ነ |
ው"" ብለዋል። እኚሁ የዓይን እማኝ ወደ አከባቢው የመንግሥት ጸጥታ ኃይል መሰማራቱን ተከትሎ ወደ ቀያቸው እየተመለሱ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግረዋል። የክልሉ መንግሥት ምላሽ የኦሮሚያ ክልል ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ባልቻ ኦነግ ሸኔ የተባለው ቡድን ንሑሃን ዜጎችን ስብሰባ ብሎ ከጠራ በኋላ ሰዎች ላይ በተወረወረ ቦምብ ጉዳ |
ት መድረሱን ተናግረዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ከምሽቱ 12 ሰዓት አካባቢ መሆኑን የሚናገሩት አቶ ጌታቸው፤ ""ቦምቡን የወረወሩት ሐሰተኛ ስበሰባ የጠሩት ናቸው"" ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። ""የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከፍተኛ መሆኑ እየተጠቀሰ ነው። ነገር ግን ትክክለኛውን ቁጥር ለማወቅ በአካባቢው ያለው አካል አጣርቶ እስኪልክል |
ን እየተጠባበቅን ነው"" ይላሉ። በተመሳሳይ የኦሮሚያ ክልል ዛሬ ንጋት ላይ መግለጫ አውጥቷል። ክልሉ ""ጭካኔ በተሞላበት መንገድ የሰዎች ሕይወት እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ ይወሰዳል"" ብሏል። የክልሉ ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳም በዜጎች ላይ ለደረሰው ጥቃት ""ጥልቅ ሃዘኔን እገልጽለሁ" |
" ያሉ ሲሆን ""በኦነግ ሸኔ አሸባሪ ቡድን ላይ እየተወሰደ ያለው ውጤታማ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ላረጋግጥ እወዳለሁ"" ብለዋል። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ በበኩሉ ትላንት ምሽት የተፈጸመው ጥቃት መጠን እና ዝርዝር ሁኔታዎችን ከፌደራልና ከክልሉ መንግሥት ጋር በመተባበር እየተጠራ ነው ብሏል። ጠቅላይ ሚንስት |
ር ዐብይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ማንነትን መሠረት ባደረጉ ጥቃቶች ማዘናቸው በፌስቡክ ገፃቸው ገልፀዋል። ""የኢትዮጵያ ጠላቶች፤ ""ወይ እኛ እንገዛለን፤ ወይ ሀገር አትኖርም"" ብለው ተነሥተዋል። ለዚህም የጥፋት ዐቅማቸውን ሁሉ እየተጠቀሙ ነው። አንደኛው ዒላማቸውም የሕዝባችንን ቅስም መስበር ነው"" ብለዋል |
ጠቅላይ ሚኒስትሩ። ""ግራ ቀኝ የሚያውቁ ሰዎችን እየሰበሰቡ በማሠልጠንና በማስታጠቅ በየአካባቢው ማንነትን መሠረት ያደረገ አረመኔያዊ ጥቃት ማድረስ"" ጠላቶች ያሏቸው ሰዎች አላማ ነው ሲሉ በመግለጫቸው አትተዋል። ""መንግሥት በተለያዩ ቦታዎች ሊፈጠሩ ይችላሉ ያላቸውን ጥፋቶች በቅድሚያ መረጃ ሰብስቦ ርምጃ በመውሰድ ሲ |
ያከሽፍ ቆይቷል። ነገር ግን ያለፈው ሥርዓት ያወረሰንን ቀዳዳዎች ሁሉ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ደፍኖ መጨረስ አልተቻለም"" ይላል የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኦፊሴላዊ ገፅ ላይ የሰፈረው መልዕክት። አክለውም ""የጸጥታ አካላት ጥቃቱ ወደተፈጸመበት አካባቢ ተሠማርተዋል። ርምጃም እየወሰዱ ነው። በቀጣይም የሕዝባችንን ደኅንነት ለ |
ማስጠበቅ መንግሥት የመንግሥትነቱን ሥራ በቁርጥና በጽናት ይሠራል"" ብለዋል። የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሞሳ ፋኪ ማሕማት፤ ንጹሀን ዜጎች መገደላቸውን አጥብቀው እንደሚያወግዙ ገልጸዋል። ሕብረቱ ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት ጥቃቱን የፈጸሙ ቡድኖችን ተጠያቂ ማድረግ እንዳለበት አሳስቧል። በማኅ |
በረሰቡ መካከል የሚከሰት ግጭት እየተባባሰ መምጣቱን በመጥቀስ፤ ሁሉም አካል ግጭትን ከሚያባብስ ትርክት እንዲቆጠብ ሊቀ መንበሩ ጠይቀዋል። በአገሪቱ ግጭትን ለማርገብ ጥረት መደረግ እንዳለበት፣ ሁሉን አቀፍና ወደ ብሔራዊ መግባባት የሚወስድ የፖለቲከኞች ውይይት መካሄድ እንደሚገባውም መግለጫው ይጠቁማል። ይህ ካልሆነ ግን |
አለመረጋጋቱ ከኢትዮጵያ አልፎ ለቀጠናውም ይተርፋል ያሉት ሊቀ መንበሩ፤ የአፍሪካ ሕብረት በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን እንዲሰፍን እንደሚያግዝም ገልጸዋል። አምነስቲ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ከ54 የማያንሱ ብሄራቸው አማራ የሆኑ ሰዎች ተገድለዋል ብሏል ትናንት ባወጣው መግለጫ። አምነስቲ የአገር |
መከላከያ አከባቢውን ጥሎ መውጣቱን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ጦር አባላት ሳይሆኑ እንደማይቀሩ የተጠረጠሩ ጥቃቱን መፈጸማቸውን ገልጿል። መከላከያ ሠራዊት አከባቢውን ለምንና አንዴት ጥሎ መውጣት እንዳስፈለገው መጣራት ይገባዋል ብሏል አምነስቲ። በጥቃቱ ሴቶች እና ሕጻናት ጭምር መገደላቸውን አምነስቲ በሪፖርቱ አመልክቷል። |
የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በምዕራብ ወለጋ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዟል። ኮሚሽኑ ወደ 60 የሚጠጉ ታጣቂዎች በሶስት ቀበሌዎች በሚኖሩ ብሄራቸው አማራ የሆኑ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን አስታውቋል። ኮሚሽኑ በጥቃቱ ሴቶች እና ህጻናት መገደላቸውንም ገልጾ በጥቃቱ የተገደሉት ሰዎች ቁ |
ጥር 32 እንደሆነ ቢጠቀስም፤ ኮሚሽኑ ያገኛቸው መረጃዎች አሃዙ ከዛ በላይ ሊሆን እንደሚችል ይጠቁማሉ ብሏል። በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ ምዕራብ ወለጋ፡ ግድያው የተፈጸመው ስብሰባ ተብለው በተጠሩ ሰዎች ላይ ነው ተባለ የኦሮሚያ ክልል ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ በምዕራብ ወለጋ የሰዎችን ሕይወት ያጠፋው አካል ላይ እርም |
ጃ ይወሰዳል ብሏል። ክልሉ፤ “ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ሕይወታቸው እንዲያልፍ ባደረገው የኦነግ ሸኔ ቡድን ላይ እርምጃ ይወሰዳል” ሲል አስታውቋል። በተጨማሪም “ትናንት በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ፣ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ በአንድ |
ስፍራ ሕይወታቸው እንዲያልፍ ተደርጓል” ይላል የክልሉ መግለጫ።2 ህዳር 2020 እንዳያመልጥዎ ሶማሊያ ከኬንያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አቋረጠች15 ታህሳስ 2020 ኢትዮጵያና ቤላሩስ የጋዜጠኞች እስር በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረባቸው አገራት ናቸው-ሲፒጄ15 ታህሳስ 2020 ""ጉግልና ሌሎች ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባ |
ንያዎች እንደ ተቋም ዘረኞች ናቸው"" ትምኒት ገብሩ15 ታህሳስ 2020 ከየፈርጁ ክትባት በማዘጋጀት ፈር ቀዳጅ እንደሆነ የሚነገርለት ዓለም የዘነጋችው ግለሰብ15 ታህሳስ 2020 ቢቢሲ አማርኛ ዜና31 ጥር 2020 ስንት የኮሮናቫይረስ ክትባቶች አሉ?" |
በወንጌላዊት ቤተ-ክርስትያን የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የሆኑት ዶ/ር ያሬድ በበኩላቸዉ መንግሥት ጣልቃ ሊገባ ይገባል ባይ ናቸዉ። ወጣቱ የማኅበራዊ ሳይንስ ባለሞያና ፀሐፊ ወጣት ዮርዳኖስ አልማዝ ሰይፉ በበኩሉ የኃይማኖት ተቋማትም ሆነ ሚዲያዎች ለሕብረተሰቡ ግንዛቤ ሊሰጡ ይገባል ሲል ያጠቃልላል። |
ሌላዉ የቃሊቲ ቆይታዬን በተመለከተ ልጠቅሰዉ የምፈልገዉ ጉዳይ ከመንግስት አካላትና ከተለጣፊዎቻቸዉ ጋር ካለፍላጎቴ እንድንገናኝ እየተደረገ የሚፈፀምብኝ የሰብአዊ መብት ረገጣ ነዉ፡፡ ለምሳሌ ያህልአንዱን ብቻ ልጥቀስ፡፡ አምና መጋቢት ወር ዉስጥ አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጨምሮ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን መምጣታቸዉ |
ን የገለፁ ሌሎች አስር ሰዎች ከአመት በፊት ወደገባሁበትና ከሌሎች ከአራት ሰዎች ጋር ብቻ ወደምኖርበት ክፍል መጡ፡፡ እኔም ኮሚሽኑ በተለይም ደግሞ አምባሳደሩ የሰብአዊ መብት አከባበርን አስመልክቶ የሚሰጧቸዉ ከእዉነት የራቁ መግለጫዎች የሚያሳዝኑኝ በመሆኑ ለመነጋገር ፍቃደኛ አለመሆኔን በማስታወቅ ከክፍሉ ወጥቼ በሩ ላ |
ይ ቆምኩ፡፡ ከሰዎች አንዱ የምኖርበትን ክፍልና አልጋዎቻችንን ፎቶ ሲያነሳ ተመለከትኩ፡፡ ገረመኝ፤ መሬት አንጥፌ ስተኛ፣በተደራራቢ አልጋ የላኛዉ ክፍል ላይ ከጡት ህመም ጋር እየታገልኩ ስተኛና በተፋፈገ ክፍል ዉስጥ ስኖር ለምን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ፎቶ አላነሳም? ማረሚያ ቤቱ በጥሩ ሁኔታ እስረኞቹን የያዘ መሆኑን |
ማሳያ ለማድረግ እንደተፈለገ ገመትኩ፡፡ እዉነታዉ ግን ይቺ ያለሁባት በቆርቆሮ የተሰራች ክፍልና ጠባቧ ግቢ አምና መስከረም ላይ በጠያቂዎች የመጎብኘት መብቴ መጣሱን ተከትሎ በጥድፊያ የተዘጋጀች ማግለያ ቦታ መሆኗ ነዉ፡፡ ክፍሉን ብቻ ፎቶ አንስተዉ መሄዳቸዉ ያላረካቸዉ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ሰዎች በማግስቱ አራት ሆነዉ |
መጡ፡፡ ሁለቱ ወደግቢዉ ዉስጥ ሲገቡ ሌሎቹ ሁለቱ ደግሞ በሩጋ ቆሙ፡፡ ግቢዉ ዉስጥ ከገቡት አንዱ ትላንት ለምን ላናግራቸዉ እንዳልፈለኩ ጠይቆኝ በድጋሚ ከነሱ ጋር መነጋገር ያልፈለኩበትን ምክንያት እያስረዳኋቸዉ እያለ የግቢዉ በር ክፍት ስለነበር ግቢዉ በርጋ ከቆሙት አንዱ ፎቶ ሊያነሳኝ ሲሞክር ለመመልከት ቻልኩ፡፡ ም |
ስሌን አንስቶ ቢሆንና ስለኔ አንዳች አይነት ዉሽት ሲናገሩ ብሰማ ጉዳዩን በዝምታ እነደማላልፈዉ ነገርኩትና ወደቤት ዉስጥ ገብቼ በሩን ዘጋሁት፡፡ |
ከኦሮሚያ ክልል በተጨማሪ የብሪታኒያ ዜጎች ወደ አማራ ክልል በሚያደርጉት ማንኛውም ጉዞ ላይ የጥንቃቄ እርምጃን እንዲወስዱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ ያሳሰበ ሲሆን፣ ተቃውሞዎች በማንኛውም ሰኦት ወደ ሁከት ሊለወጡ እንደሚችሉም አስታውቀዋል። |
የወልቃይት ጉዳይ የማንነት ጥያቄ መስሎ የቀረበው መፍትሔ ባለማግኘቱ እንጂ ወደዛ የሚያደርስ አልነበረም። ምክንያቱም ወልቃይት የፈለገው ብሄር ቢመርጥ (ኢትዮጵያ ውስጥ እስካለ ድረስ) የግጭት መንስኤ መሆን አልነበረበትም። የወልቃይት የማንነት ጉዳይ ምልክት እንጂ መንስኤው አይደለም። ትኩረታችን መንስኤው ላይ መሆን አለ |
በት። |
የምትለው ስንኝ ከተዘፈነች ከስንት አስርት ዓመታት በኋላም ጠቃሚነቷ እየጨመረ እንጂ እየቀነሰ አይደለም፡፡ የምንፈልገውን ብቻ የምንሰማ በዝተናል፡፡ ነጭ ነው ተብሎ የተነገረንን፣ ጥቁር ነው ብለን የምንሰማ፣ ተነሳ ተብሎ የተነገረንን፣ ወደቀ ብለን የምንሰማ በዝተናል፡፡ ከእኛ ወደ ሌላ ሲተላለፍ በተነገረን መልክ ሳይሆን |
በሰማነው መልክ ይሆናል፡፡ |
የዐማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መርሓግብር መጋቢት 2009 ዓ.ም. ክፍል አንድ፦ መግቢያ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ከሚባሉትና የራሳቸውን የፀና መንግሥት መሥርተው በሕዝብ አስተዳደርና በሥልጣኔ ቀደምት ከነበሩት ሀገሮች አንዷ እንደሆነች የዓለም ታሪክ ያረጋገጠው ዕውነታ ነው። ምንም እንኳ የመልክዓምድር ... |
አየር መንገድ የሰማያዊ ፓርቲ ከፍተኛ አመራርን ከስራ አባረረ • ‹‹በፖለቲካ አ... |
ነገር ግን ምንም ነገር ሳታደርግ ህብረተሰቡ ይናደድብሀል: |
አቶ አብዲ ደግሞ ለችሎቱ እንደተናገሩት፣ ፖሊስ በተደጋጋሚ ተመሳሳይ የምርመራ ውጤት እያቀረበ ነው፡፡ ሰዎች በጅምላ ተገድለው ተቀብረዋል ቢልም፣ እነማን እንደሞቱ፣ ስንት እንደሆኑ፣ የእነማን ወገኖች እንደሆኑ፣ መቼና የት እንደተቀበሩ የሚያሳይ የምርመራ ውጤት ለፍርድ ቤቱ አለማሳየቱን ተናግረዋል፡፡ የጅምላ ቀብር ቦታ |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.