text
stringlengths
0
200
ታዲያ መንግስት በጦር በጎራዴ ብቻ ሰላምን አያሰጠብቅም ይልቅስ ሰላማዊ መሳሪያውን ይመዛል ይሄም መሳሪያ የመንግስት ህግ ነው፡፡ ህዝቡም ያከብረው ዘንድ ይወዳል ወይም ይገደዳል፡፡ ስለዚህ የመንግስት ህግ ማለት መንግስት ህዝብ ከራሱ የተፈጥሮ ስልጣን ቀንሶ መንግስት ለተሰኝው አካል ስለሰጠው መንግስቱ ይሄን የህዝብ አደ
ራ ለመጠበቅ የሚቀርብ በትር ነው፡፡
አጋጣሚውም ለዋሪስ ዳሪ ከሞዴልነት ተግባርዋ ጎን ለጎን የሴት ልጅ ግርዛትን በመቃወምና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት መሆኑ በመግለጽ የተባበሩት መንግሥታት ልዩ አምባሳደር ለመሆን አስችሏታል፡፡
ይሕን ሕዝብ ለመርዳት ዓለም አቀፉ ድርጅት 20 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ባይ ነዉ።እስካሁን የተገኘዉ ገንዘብ ግን ከሚያስፈልገዉ ግማሽ ያሕሉ ነዉ።አስር ቢሊዮን ገደማ።የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ፓን ጊ ሙንን ዛሬ የተሰየመዉ ጉባኤ ለችግሩ ሁነኛ መፍትሔ ያስገኛል የሚል ተስፋ አላቸዉ።«ርዕሳነ ብሔራትና መ
ራሕያነ መንግሥታት፤የሰብአዊ ርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች፤የግሉ ክፍለ-ኢኮኖሚ ተጠሪዎች፤ በቀዉስ የተመቱ ማሕበረሰብ ተወካዮች በጉባኤዉ ተሳታፊዎች ናቸዉ።ጉባኤዉ የ2030ዉን የዘላቂ ልማት ዕቅድን ያጠናክራል።ድሕነትን ለማስወገድ የተገባዉን ቃል ያድሳል።ሕይወትን ለማዳን የምናደርገዉን ጥረት አጠናክረን በተለያዩ ቀዉሶች ለተ
ጎዱ ሰዎች ተስፋ እንሰጣለን»
ይህም ሆኖ የኢትዮጵያ ብሐረሰቦች ሥነ ቃል ማለት ግጥሙ፣ ዘፈኑ፣ ተረቱ፣ እንቆቅልሹ፣ አፈ ታሪኩ፣ ምሳሌያዊ ንግግሩ፣ ባህላዊ ወጉ… ወዘተ
(ሰበር ዜና) ብፁዕ አቡነ መልከ ጼዴቅ አረፉ፣
እኔ የምላችሁ…ከስልጣን በጡረታ ለተገለሉ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት (ፕሬዚዳንትና ሚኒስትሮች) በአገራችን ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተንጣለለ መኖሪያ ቤት (Mansion) ሊገነባላቸው መሆኑን ሰማሁ ልበል፡፡ (ምነው ዘገየ ታዲያ?) በነገራችሁ ላይ ---- ለ25 ዓመት የመንግስት አገልግሎት የ25 ሚሊዮን ብር መኖሪያ
ቤት ማለት እኮ ነው፡፡ እኔማ ---- ባለሥልጣናቱ የሞህ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ሽልማትን ያሸነፉ መስሎኝ ነበር፡፡ በነገራችሁ ላይ ለጡረተኛ ባለስልጣናት መኖሪያ ቤት እንዴት ይገነባል? ከሚሉ ወገኖች ጋር አልስማማም፡፡ ጦቢያ፤የወጣትነት ዕድሜያቸውን በበረሃ ትግል፣ጉልምስናቸውን ደግሞ በመንግስት ሃላፊነት ሲያገለግሉ የቆ
ዩ ባለስልጣናትን ሜዳ ላይ የምትጥል ውለታ ቢስ አገር እንድትሆን አልመኝም፡፡ እንደ እኔማ ቢሆን ---- የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳም ከመኖሪያ ቤታቸው መፈናቀላቸው ተገቢ አይደለም፡፡
በአገራችን ልማት እንዲመጣ እንመኛለን። አመጽን፣ ብጥብጥን፣ በእምነቶች መካከል ሊከሰት የሚችልን አለመቻቻል እንቃወማለን። ይህም ብቻ ሳይሆን በቤተ ክርስቲያናችን ያለውን ሙስና እና ሰርጎ የገባ ተሐድሷዊ የመናፍቃን ተንኮልም እንቃወማለን። እነዚህን ሙሰኞች እና ተሐድሶዎች የምንቃወማቸው ባላቸው የፖለቲካ አቋም ሳይሆን
በእምነታችን ላይ በሚፈጽሙት ወንጀል ነው። አጀንዳችን አንድ እና አንድ ነው፦ እነዚህን የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች መቃወም።
ደቡብ ትግራይ፤ ከአማራ የሰሜንና የደቡብ ወሎ፤ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የጉራጌና የሐዲያ ዞኖች፤ ከኦሮሚያ የሰሜንና የምዕራብ ሸዋ፣ አዲስ አበባ የአርሲና የባሌ ሰሜናዊው ክፍል፣ የምዕራብና የምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች እንዲሁም አብዛኛው የሶማሌ ዞኖች ከ5 ሚ.ሜ እስከ 25 ሚ.ሜ የሚደርስ ዝናብ ከሁለት እ
ስከ አራት ቀናት ያህል ያገኙ ሲሆን፤ የተቀሩት የአገሪቱ ክፍሎች ከ5 ሚ.ሜ በታች የዝናብ መጠን ነበራቸው፡፡ በእነዚህ የአገሪቱ ክፍሎች የተመዘገበው የዝናብ መጠን በክልሎቹ በስፋት የሚመረቱ እንደ ሰሊጥ ያሉ የእህል ዓይነቶች ላይ ከባድ ጉዳት የሚያደርስ በመሆኑ በፍጥነት ከማሳ ላይ እንዲሰበሰቡ እየተደረገ ይገኛል፡፡
“አዋሽ ሰፈር ነበር የምትኖረው፤ የማን ልጅ ነህ?” አለኝ፤ ህፃኑ፡፡ ከጥያቄው በላይ የገረመኝ የፀጉሩ አጠቋቆር ነበር፡፡ … ሽበቱን በጥቁር ቀለም እንደደበቀ ሽማግሌ፤ የማጅራቱ ጥጋ ጥግ ተላጭቷል፡፡ የመሀል አናቱ ደግሞ እንደ ጎፈሬ ቆሞ ወደ ግንባሩ እንዲሾል ተደርጎ ተበጥሯል፡፡ በመበጠሩ እንደ እስቴዲየም ጥላ ፎቅ
የመሰለ ጣራ ነገር ከግንባሩ በላይ ሰርቶ ተገትሯል፡፡ የኋላ ፀጉራቸውን አስረዝመው የግንባራቸውን ራሰ በራ ለመከለል እንደሚጣጣሩ ሰዎች አይነት፡፡
በተሃድሶ መድረኩ ‹‹ብቁና ውጤታማ መምህር፣ ተመራማሪና ፈፃሚ ለትምህርት ጥራትና ለሀገራዊ ህዳሴ!›› የሚል ሰነድ እና የዩኒቨርሲቲው የ2009 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡ ባለፉት 15 ዓመታት በማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ መስኮች የታዩ ለውጦችና ክፍተቶ
ችን በመፈተሽ ለቀጣይ ሥራዎች የጋራ መግባባትን የሚፈጥሩ ጉዳዮች እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ መንግስት ለትምህርት መስክ በሰጠው ትኩረት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚኖራቸው ድርሻና የሚጠበቀው ስኬት በስፋት ተዳሰዋል፡፡ የተሃድሶ መድረኩ በአስተዳደርና በአካዳሚክ ዘርፍ በአራት የኃይል መድረኮችና በበርካታ ቡድኖች ተ
ከፋፍሎ ውይይት ተካሂዷል፡፡
23ኤርትራ Eritrean Comedy of Yonas Minus Cinema Roma - Asmara - Eritrea 13:
በአለፉት 45 ቀናት ውስጥ ሁለት ጊዜ ያህል በቴሌቭዥን መስኮት ቀርባችሁ ስለ ሰላም አስፈላጊነትና ጠቃሚነት ምክር ሰጥታችኋል፡፡ ያንን ምክር ከተከታተሉት ሰዎች አንዱ እኔ ብሆንም ድፍረት ባይሆንብኝ፣ ነገሩ ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ
ውድድሮች የሴቶች እግርኳስ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ
ሌሎቹም ዝንጀሮዎች ሁሉ ተቀምጠው “አምላኬ ሆይ፣ ይህ ጥምጥም እየጎዳኝ ነው፡፡” አሉ፡፡
የኢትዮጵያ ፉት ቦል ኔት ቡድን በ5 ወንዶች እና በ3 ሴቶች የተዋቀረ ቡድን ነው፡፡
ዶ/ር መረራ- አዎ ቅንጅት ነው። አደረጃጀቱ እንዳለፈው ቅንጅት ዓይነት ነው።
* ከያንዳንዷ የመንደር ጩኸት ይልቅ “ኢትዮጵያ” እምትል አንዲት አብይ ቃል እምትሰራውን ተዓምር ተመልከቱ። እና ሰሜንና ደቡብ ምሥራቅና ምዕራብ የሆንክ ሁሉ ለኢትዮጵያ ስትል ተውሳኮችዋን አሳልፈህ ስጣት!
усский > амхарский ላንቲካ የሥጋም ፀጉርሽ. ኤ, ብልጥ ብልህ እና ስሜታዊ. እጅግ በጣም ስሱ, እርጥብ ይደባብሰዋል ችሎታ በጣም ፈጣን …) ፆታ በቂ ዓለም አቀፋዊ እና ብዙ ፍቅር ነው … አቅርብ ምስጢራዊ, በጥብቅ የግል ነው ድራሻ ደስ በጥራት እኩለ ሌሊት ወደ 11:
2 በልባችሁ በምድር ላይ ኃጢአትን ትሠራላችሁና፥ እጆቻችሁም ግፍን ይታታሉና።
6/ የሐዋርያቱን የወደፊት አገልግሎት ሲነግራቸው፡፡ ይኸውም ሙሴ እና ኤልያስ ለሕዝበ እስራኤል በጣም ታማኝ እንደነበሩ ሁሉ እነርሱም ለሚያገለግሉት ሕዝብ ታማኝ እረኞች እንዲሆኑ፡፡ ሆኖም ግን አገልግሎታቸው ከሙሴና ከኤልያስ ይልቅ ጠንከር እንደሚልም አሳይቶአቸዋል፡፡ ምክንያቱም ውጊያቸው እንደ ሙሴ ከፎርዖን እንደ ኤል
ያስም ከአክዓብ ጋር ሳይሆን ከክፋት መናፍስት ጋር ነውና፡፡
ማይክል፦ አንተ ቬጂቴሪያን ነህ ማለት ነዋ?
23 ነገር ግን። ቃሌን ስሙ፥ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ እናንተም ሕዝብ ትሆኑኛላችሁ፤ መልካምም ይሆንላችሁ ዘንድ ባዘዝኋችሁ መንገድ ሁሉ ሂዱ ብዬ በዚህ ነገር አዘዝኋቸው።
እ.ኤ.አ በ2016 አዲሱ ፋሽስዝም/neo-fascism የዘር መርዙን በሚረጭ፣ የውጭ ዜጎችን በሚጠላ፣ የጾታ አድልኦን በሚፈጽም፣ ሴቶችን በሚጠላ፣ የማስፈራራት ሽብርን በሚነዛ፣ የዘር ህዋስ ተመልሶ ይመጣል በማለት የበላይነቱን በሚለፍፍ በአይሁዶች ላይ የዘረኝነት አድልኦን በሚፈጽም እኩይ ምግባራት በመዘፈቅ በአሜሪካ ው
ስጥ መጥፎ ገጽታውን በማሳየት እና መንታ ምላሱን በማውለብለብ ላይ ይገኛል፡፡
በነገው ዕለት በአገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የብሔር፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የሠላምና የአብሮነት በዓል እንዲሆን ርዕሰ ብሔሩ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።
ጥቁር እና ነጭ ፖላካዎች በሊፕ መገልገያ ቀሚስ አልባሳት - ዱንዲስት
ፍርሃት ነው። የዚህ ፍርሃት ምንጩ ደግሞ በኦሮሚያ የሚካሄደውን ያልተቋረጠ የህዝብ ትግል ከትሎ፣በኦህዴድ ውስጥ ባጠቃላይና በአዲሱ አመራር በተለይ የተፈጠረው መነቃቃትና በራስ መተማመን፣ የህወሃትን የበላይነት የሚሸከምበት ትከሻ እንደሌለው የሚያሳይ ፍንጭ ማሳየቱ ይመስለኛል።
ተጣጣፊ የኤሌክትሪክ ብስክሌት ለሽያጭ uk ሱቅ
የዓባይን ድልድልይ ተሻግረው ወደ ዘንዘሊማ ለመሔድ መንገድ ሲጀምሩ አዲስ ዓለም ገበያ አካባቢ ‹‹ኮበል›› የሚባል የወያኔ ምልስ ወታደሮች ንብረት የሆነ ስጋ ቤትና ግዙፍ የእንጨትና ብረታ ብረት ውጤቶች ማምረቻ ድርጅት አለ፡፡ ይህ ድርጅት በተለምዶም ‹‹ዳሸን ቢር ጋርደን›› በመባል ይታወቃል፡፡ ከዚህ ግቢ ውስጥ በሰለ
ማዊ መልኩ ተጋድሎውን ሲቀጥል በነበረው ሕዝብ ላይ የተኩስ እሩምታ ተከፈተ፡፡ ኮበል ማዶ ካሉ ኮንዶሚኒየም ሕንጻዎች ፎቅ ላይ የወጡ የወያኔ አልሞ ተኳሾች በተቃራኒ አቅጣጫ ከሕዝቡ ላይ ጥይት አርከፈከፉ፡፡ ባዶ እጃቸውን የነበሩ ዐማሮችን ደም ወያኔዎች አፈሰሱ፡፡
ምርጫ ጋር ተያይዞ በቅንጅት አመራሮች ተከሰው የነበሩት ሟቹ ጥቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ታዝዘው ሳይቀርቡ መቅረታቸው ይታወሳል።
Amharic(i) 19 የሻለቃውም እጁን ይዞ ፈቀቅ አለና ለብቻው ሆኖ። የምታወራልኝ ነገር ምንድር ነው? ብሎ ጠየቀው።
ኢህአዴግ በዚህ አላበቃም። ጋዜጠኛውም እልህ አስጨራሽ ትግሉን አላቋረጠም። ይህን ተከትሎ አምባገነን መንግስታት እንደሚያደርጉት ሁሉ፤ ጋዜጠኛው የሚከሰስበትና ቅስሙ የሚሰበርበት ሌላ አዋጅ በፓርላማው ፀድቆ ወጣ። አዲሱ ህግ… አሸባሪዎችን ለመቅጣት የታወጀ አስመስሎ፤ ትኩረቱ ግን የነጻ-ፕሬስ ጋዜጠኞችን ለአንዴና ለመጨረ
ሻ ግዜ በጨለማ ቤት ውስጥ የሚከረችም አይነት ሆነ። ዜጎች በገዛ አገራቸው ሃሳባቸውን በነጻነት የማይገልጹባት አገር ሆነች። እነውብሸት ታዬ፣ ርዕዮት አለሙና እስክንድር ነጋ በዚህ የአሸባሪ ህግ ተከሰው፤ ለአስራ ስድስት አመታት በእስር እንዲማቅቁ ተፈረደባቸው። እነዚህ ጋዜጠኞች በህዝብ ጩኸት ጭምር የተፈቱ ቢሆንም፤ አ
ሳሪው ህግ እና አዋጅ ግን አሁንም አልተሻረም… እንዳለ አለ። ለዚህም ነው… “አራተኛው መንግስት አሁንም እንደታሰረ ነው ፍቱልን” የምንለው።
ባለፈው ጥር ወር ላይ ግን በወልድያ፣ በቆቦና በመርሳ የትግራይ ነፍሰ በላ ወታደሮች አማራ ሲጨፈጭፉና አማራ ራሱን የመከላከያ ርምጃ ሲወስድ ሁሉም የብአዴን ድርጅታዊ መዋቅሮች መግለጫ አወጡ። የብአዴን ቃል አቀባዩ Nigussu Tilahun፣ እንደራሴው ገዱ አንዳርጋቸው፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ተብዮው፣ የነውረኛው ብ
አዴን ስራ አስፈጻሚና የማዕከላዊ ኮምቴ አባላት በሙሉ የትግራይ ተወላጆች ተጠቁ ብለው የተጨፈጨፈውን አማራ የሚያወግዝ መግለጫ በሬዲዮ፣ በጋዜጣና በቴሌቭዥን አስተላለፉ።
ዶ/ር ተቀዳ ዓለሙ ከሥልጣን ተነሱ፤ በምትካቸው አ�…
ጀርመን ውስጥ በማህፀናቸው ያለ ጽንስ ዳውን ሲንድሮም የተባለ የአእምሮ ችግር እንዳለበት በሐኪም ምርመራ ከሚገለጽላቸው ሴቶች መካከል ከ90 በመቶ በላይ የሚሆኑት ማስወረድ ይመርጣሉ።—ደር ታገሽፒገል፣ ጀርመን
ውድቀት ሃገር- 10ይ ክፋል _ Sallina Official Site
ገና በአሥራ አምስት ዓመታቸው በ1940 ዓ/ም ለከፍተኛ ትምህርት ተመርጠው የምሕንድስና ትምህርት ለመከታተል ወደ እንግሊዝ አገር ተላኩ፡፡
ለግሪን ካርድ ወይም ቋሚ የነዋሪነት እንዴት ማግኘት እንደሚችሉ
"ቡድኑ የ 14 ደቂቃዎች አስገዳጅ የሆኑ የ 2.5D ""እንቅስቃሴ-ቀለም"" የተ កាត់ ትዕይንቶች ለመፍጠር ሙከራ አድርጓል, ጦርነት III ላይ ጎህየመጀመሪያውን ተጎታች ቤት ከሚጥለው ተመሳሳይ ጭቆና ጋር በተመሳሳይ ግጭትና ግጭት ምክንያት."
ካሚላት ፡ ማግባት፣ መውለድ በጣም ደስ ይላል። ድርብ ኃላፊነት ነው። ኢትዮጵያ መጥቼ ካገባሁ በኋላ ልጄን እዚህ ፈረንሳይ ተመልሼ ነው የወለድኩት።
እሑድ ነሐሴ 28 ቀን 2009 ዓ.ም. በይፋ እንደሚመረቅ ቀን የተቆረጠለት የድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ
- ከ43 አመታት በፊት በፈጸመው ግድያ ተከስሶ ፍ/ ቤት ቀርቧል
ከዚህ የተለዩት ሌሎች ሊቃውንት ደግሞ የመጀመሪያው የአለም ቋንቋ ዕብራይስጥ መሆኑን አስረግጠው ይናገራሉ፡፡
Posted by admin _ 18/12/2015 _ Comments Off on የሃገራችንን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ አስመልክቶ ከዲሞክራሲ ለኢትዮጵያ ድጋፍ ቡድን በሜልበርን የተሰጠ መግለጫ
የአማራን ህዝብ ከጥፋት ለመታደግ ከእውነት እየሰሩ ላሉ ቡድኖች የማስተላልፈው መልክት የአማራ ህዝብ ብዙ ወዳጆች እንዲኖሩትና የባላንጣዎቹም ቁጥር እንዲቀንስ ከተፈለገ ብቸኛው አማራጭ መንገድ አማራ በራሱጠንክሮ መውጣት አለበት የሚል ነው ፡፡ ባለፈው ሩብ ክፍለ ዘመን ማንም እየተነሳ የአማራን ህዝብ ሲያዋርድ፡ ሲዘርፍ፤
ሲያሳድድ፡ በግፍ ሲገድል ፤ ደም እና አጥነቱን የገበረበትን ታሪካዊ መሬቱን ሲነጥቀው የኖረበት ብቸኛው ምክንያት አማራ ጠንክሮ ባለመውጣቱ/ባለመደራጀቱ እንደሆነ ሁላችንም የሚያስማማ አብይ ጉዳይ ሆኗል፡፡
ረቡዕ እለት በፖሊስ ተይዘው የታሰሩት ተጠርጣሪው፤ ሐሙስ ፍ/ቤት የቀረቡ ሲሆን “የክፍለ ሃገር ልጅ አዲስ አበባን ሊመራ አይገባም” በሚል ወጣቶችን በመቀስቀስና በማደራጀት፣ እንዲሁም ከፍልስጤም ኤምባሲ ጋር ግንኙነት በመፍጠርና ስልጠና ወስደዋል በሚል መታሰራቸውን ፖሊስ ለፍ/ቤቱ አመልክቷል፡፡