text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
በመሆኑም አቶ ጃዋር በምድረ-አሜሪካ ሆኖ ህወሃትን ታገልኩ ባለበት ዘመን ስለ ህወሃት ስላለው ነገር ሁሉ እንደ መፀፀት በሚቃጣው መልኩ እንደ አለፈ ውሃ እንዲተለው ይፈልጋል፡፡እኛ የህወሃትን አረመኔያዊ ገፅታ ሁሉ እዚችው ቁጭ ብለን ያየን ኢትዮጵያዊያን ግን ህወሃትን መታገላችን ከበቂ በላይ በሆነ ምክንያት የተነሳ የተደረገ ነበርና የሚያፀፅተን፣እንደ አለፈ ውሃ እንዲረሳልን የምንፈልገው ታሪክ አይደለም፡፡ይልቅስ ባሰብነው ቁጥር የምንኮራበት የታሪካችን ገፅ ነው! ወደፊትም ህወሃታዊነት የሚያንሰራራ በመሰለን ጊዜ ሁሉ ከቀድሞ በበረታ ጥንካሬ ለመታገል እጅ ለእጅ የምንያያዝ ባለምክንያት እምቢ ባዮች ነን እንጅ “የትናንቱን እርሱልን እና እንታረቅ” የምንል አጥነተ-ቢስ ልፋጭ ስጋዎች አይደለንም፡፡ትላንት ያለ ምክንያት የጮኽ ብቻ “የትናነትቱን እርሱልኝ” ይላል፤ትናንት በበቂ ምክንያት የታገለ ባለ አእምሮ በታገለው ባላጋራው ፊት አይሽረከረክም፡፡
true
am
5.1- እንዲረጋገጥ የሚፈለገው ኦሪጅናል ሰነድና የሰነዱ ቅጅ ከማመልከቻ ጋር አያይዞ ማቅረብ፡፡
true
am
በአንድ በኩል ሀብታሙ በጠና ታሟል ተብሎ በኦክስጂን እንደሚኖር የሚያሳይ ፎቶ በፌስ ቡክ እያሰራጨ እንዴት ለማስረገዝ በቃ እስከ ማለት ከደረሰው ሰዋዊ መንፈስ ከሚጎድለው ተቃውሞ፣በሌላ በኩል ብቸኛ የለውጥ አርበኛ አድርጎ እስከ መሳል የደረሰ ድጋፍ እየን እየሰማን እያነበብን ነው፡፡ ይሄ ለአድራጊዎቹም ለሚደረግለት/ ለሚደረግበት ሀብታሙም አይጠቅምም፡፡
true
am
349 ውጤቶች 356-356 በማሳየት ላይ
false
am
በደቡብ አፍሪካ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ባንዲራና ቲቨርት አሳትመው በነፃ እየበተኑ ነው
false
am
ውድ ተማሪዎቻቸን ከትምህርት ጋር ላለዉ ጉዳይ በልዩ ልዩ ሚዲያዎች በኩል መረጃ እንደምታገኙ እየተገነዘብኩ እየተሠሩና እየታሰቡ ያሉ ሁኔታዎችን እንደሚከተለው እገልፃለሁ፡፡
true
am
ሓጸርቲ ዛንታታት - ምንጋር ሓቀኛ ታሪኽ
false
am
ማን ነው የሚስቅ ? | Freedom4AllEthiopan! ግፍ በቌ!
true
am
አዲስ የህንድ Mehndi ለ አዝማሚያ ጋር ንድፎች 2018 ሙሽሮች
false
am
የቦዚክ አየር ማረፊያ, የያዞት ፓርላማ አባላት በቅርብ ከሚከተሏቸው በጣም አስፈላጊ ፕሮጀክቶች አንዱ ከዓለም ጋር የሚጀመሩት አንዱ ስራ ነው. Bozdag, እስከ 2020 3. የኦኢዜማ መጠናቀቅ በተጠናቀቀበት ጊዜ ቦድሮክ በክልሉ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የልማት እንቅስቃሴ እንደሚጀመር ገልጿል.
true
am
6. ቀይ አጥንት ታራውስ ማንቀሳቀስ ጎን ለጎን ለሰዎች ከሆድ
false
am
Econologie.com » Téléchargements » ኢኮ-ግንባታ: ለማውረድ በንፅፅሮች ላይ የተጠናቀረ ማጠቃለያ
false
am
ከጥቂት ዓመታት በፊት እነዚህን መጠጦች በመከልከል ፈረንሳይ ወደ ጥሩ ጅምር ጀምራ ነበር ፡፡
true
am
ልዩ የተለያዩ ለራስ ሚዛናዊ ስኩተሮች - Jomo ቴክኖሎጂ Co., Ltd
false
am
የአቡጃ ምስረታ ለናይጄሪያውያን አዲስ የፍትህ፤የሰላም እና የአንድነት ዘመን ብስራት መሆኑ ታውጇል።
true
am
በአሁኑ ወቅትም በአጠቃላይ ቫይረሱ ከተገኘባቸው ውስጥ 88 ሰዎች በለይቶ ህክንማ ውስጥ ያሉ ሲሆን፥ ከእነዚህም 1 ሰው በጽኑ ህክምና ላይ ይገኛል። እስካሁን 93 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ፤ 4 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ህይወታቸው ማለፉ እና 2 ሰዎች ደግሞ ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ይታወሳል።
true
am
ተንቀሳቃሽ ሩሌት ጨዋታዎች ነፃ አሸንፉ Play – ምንም ተቀማጭ አያስፈልግም, በ ጄምስ ሴንት. ጆን Jnr. ለ roulettefreebonus.com
false
am
ለእግር ተረከዝ ማስዋቢያ በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ ውህዶች:
true
am
በየሆቴሉ በምግብ ወቅት እንኳን ለእጅ መታጠቢያ ውሃ ማግኘት አለመቻሉን፣ገላን በውሃ መታጠብ ቅንጦት
false
am
ከፍተኛ! የ ዘወር እርምጃዎች ስፋት ትኩረት ስጥ. ወደ ጉብታ መጠን መጠን ለማከል አትርሱ - ደረጃ መጠን ማግኘት.
true
am
ከልጅነቴ ጋር ሁሉንም ነገር ማስተዳደር የምችለው እንዴት ነው?
true
am
ያልተነበበ መልዕክትአን enzo20134 » 12/11/10, 10:35
false
am
አቶ ስቲቭን እጆቻቸውን ወደ ላይ መዘርጋታቸውን አይኖቻቸውን ኮርኒሱ ላይ መደቀናቸውን በማስተዋሉ ትርጉም አላስፈለገውም ፤ የምስጋና ፀሎት መሆኑ ገብቶታል
false
am
ቅድመ ታሪክ፡ አቶ ቸኮል ግርማ ፣ አቶ ኪነ ጥበቡና፣ ወ/ሮ አቻምየለሽ በሲያትል ከተማ ሬኔር-ቢች በተሰኘው መንደር የሚኖሩ ጎረቤቶች ናቸው።አቶ ቸኮል እድሜው 33 ሲሆን በታክሲ ነጅነት ይተዳደራል። አቶ ኪነ እድሜው 23 ሲሆን በቅርቡ ዲቪ (የአሜሪካ ነዋሪነት እጣ ) አግኝቶ የመጣ ተማሪ ነው። ወ/ሮ አቻምየለሽ እደሜአቸው 63 ሲሆን በሲያትል ሸረተን ሆቴል ማእድ ቤት ውስጥ በረዳትንት ይሰራሉ በተጨማሪም እቤታቸው ውስጥ እንጀራ እየጋገሩ ይቸረችራሉ ። ወ/ት ሱዛን ዞርን እድሜዋ 25 አምት ሲሆን በአዲስ አበባ ተወልዳ ያደገች በዩኒቨርስቲ ኦፍ ዋሽንግተን የህክምና ተማሪ ነች ፣ በተጨማሪም አርብ እና ቅዳሜ በዱከም-አዳራሽ በተሰኘው የኢትዮጵያ ምግብ ቤት ባስተናጋጅነት ትሰራለች ። ወ/ሮ ልሳነ-ማርያም እድሜያቸው 43 ሲሆን የ ‘ዱከም-አዳራሽ’ ባለቤት ናቸው።
true
am
አምስት:- ከልጆቻችሁ ጋር የምታሳልፈውን ጊዜ ትርጉሙ እንዳይጠፋባት ከእግዚአብሔርን ቃል የበሰሉ ነገሮችን ንገራት።
true
am
12. ብዛዕባ’ዚ ትምክሕታዊ ኣረኣእያ’ዚ፡ ተስፋጽዮን ብስም ኣግኣዝያን ዝህቦ ቃል ኣብ መብዛሕትኡ መደረታቱ ተደጋጊሙ ይጠቐስ ድኣ’ምበር፡ ብሰፍሑ ብፍላይ ኣብዘን ዝስዕባ ማለት “ትግራይ ዓደይ፡ መሬት ስልጣነይን መንነተይን ናጽነተይን ተስፋይን” ፣ “ግእዝ ጥራይ’ዩ ወደባት ኣብ ኤርትራ”፣ “ህዝቢ ኣግኣዝያን ምእንቲ ምፍጣር ትሽዓተ ብሄራት ሞባእ ክኸውን ዝተፈርደ ህዝቢ” ከምኡ’ውን “ጽዮንነትን ኣግኣዝያንነትን” ዝብላ ቪድዮ ክሊፓት ስለ ዘሎ፡ ተወሳኺ ዝነጸረ ሓበሬታ ንምርካብ ንዓኣተን ተወከስ። 13. ብዛዕባ ክሳራታት ካልኣይ ኲናት ዓለም፡ ዝርዝር ሓበሬታ ኣብ ዊኪፐድያ ቀሪቡ ንዘሎ ዘገባ ተወገስ።እዚ ሓበሬታ’ዚ ካብኡ ዝተወስደ ኢዩ።
true
am
3 የአለም. ታላቁ የባቡር ሐዲድ ኢዩራያስ ረጅል
false
am
የኢሪያማ የኮንስትራክሽን ግንባታ መሬት ለሥራው ተመጣጣኝ ሆኖ ተከፍሏል, ስለዚህ አከራካሪነት ጥያቄ የለውም, ፕሬዚዳንት ቱና, የኤሪያ ስታዲየም ጥያቄው ሲከፈት መልስ ሰጥቷል.
true
am
ደቡብ ሱዳን እንደ ሀገር ከተመሰረተች ወዲህም ሁለቱን ሱዳኖች ሲያጨቃጭቅ በነበረው የአብዬ ግዛት ውስጥ በሰላም አስከባሪነት በመሰማራት በዚያ አካባቢ ሊከሰት የነበረውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራን ማዳን የቻለች ሀገር ናት። እዚህ ላይ ሳልጠቅሰው የማላልፈው ነገር ቢኖር፤ ኢትዮጵያ በአብዬ ግዛት የሰላም አስከባሪነት ስትመረጥ ምናልባትም በዓለም አቀፉ የሰላም ማስጠበቅ ታሪክ ብቸኛው ሊሆን የሚችለውን ጉዳይ ነው—ኢትዮጵያን ሁለቱ ሱዳኖችና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአንድ ድምፅ ለሰላም አስከባሪነት መምረጣቸውን።
true
am
E * z - መስከረም 18, 2019
false
am
ያን ቀን ማታ…እዚህ ቤት ስትገባ ያጠለቀችውን…የውስጥ ሀፍረት መሸፈኛዋን እንኳ አውልቃ
false
am
በቁጭት ስለሚወጡ። እንኳን ጣሊያን እና የጣሊያን ዝርያ ያለው ቀርቶ ሌላ ፈረንጅም ቢሆን ይፈራ ነበር። ኢትዮጵያውያን በወገኖቻቸው
false
am
A *** d - ሚያዝያ 23, 2019
false
am
፳፮ እንግዲህ፣ እምነትን በተመለከተ እንደተናገርኩት—ፍፁም እውቀት አይደለም—የእኔም ቃል እንዲህ ነው። እምነትም ፍፁም ዕውቀት እንዳልሆነ፣ በቅድሚያ የእርሱን እርግጠኛነት በፍፁም ልታውቁ አይቻላችሁም።
true
am
አዘምን: የካቲት 17th, 2016
false
am
በእንግሊዝ ሃገር የሚገኘው ኢትዮጵያዊ ስደተኛ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ገንዘብና ጉልበቱን አስተባብሮ በእግዚአብሔር ተራዳዒነት የገዛውን ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ለወያኔ ሹማምንት አሳልፈው በመስጠት ሥልጣንና ንዋይን የሚያጋብሱ የመሰላቸው የለንደኑ ዳያብሎስ አባ ግርማ ከበደና ተከታዮቻቸው፤ የቤተ ክርስቲያኑን አባላት መብት የሚነፍግ ተግባር ፈጽመው አባላቱ በቤተ ክርስቲያኗ ንብረት እኩል የመገልገል መብታቸው እንዲከበርላቸው ጉዳያቸውን ወደ ፍርድ ቤት ወስደው በ13/02/2013 በዋለው የእንግሊዝ ከፍተኛው […]
true
am
ወያኔ ጉባኤውን አዳማ ላይ አካሄደ። እናም ጉባኤው በአትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ንግግር ተቋጨ። መለስ ዜናዊም በሃይሌ ንግግር ሲስቅ በቴሌቪዥን ተመለከትነው። መለስ ዜናዊ፣ “በአምስት አመታት አጠናቅቀዋለሁ” ያለውን ትንግርታዊ፣ አስማታዊና ሰማያዊ የልማት እቅድ ዶክተር ሃይሌ ከመለስ ብሶ፣ “በሁለት አመታት እንጨርሰዋለን” ሲል ቃል ገባ። አያይዞም አትሌት ሃይሌ፣ “ስለ ሰከንድ ማሰብ አለብን” ሲል ተናገረ።
true
am
• መታመምህን? የምን መታመም? የማውቀው ነገር ቢኖር ቶም ትናንት በቤተክርስቲያን ስነ ሥርዓት ላይ በላክለት ኢ-ሜይል ትንሽ ድካም እንደሚሰማህ የገለጽክለት መሆኑን የነገረኝን ብቻ ነው።
true
am
ጆርጅ የደረሱትን ኢ-ሜይሎች በማንበብ ላይ እንዳለ የክፍሉ ስልክ ጮኸ፤ሲያነሳ ሌቪ ነበረች ፦
true
am
26 ማርስ 2007 16 Mai 2016 ክሪስቶፍ
false
am
Copyright © 2020 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania. ውዕል ኣጠቓቕማ | ፖሊሲ ምስጢራውነት
false
am
የኢትዮጵያ የብድር ዩሮ ቦንድ እንዴት ሰነበተ?
true
am
ብዛዕባ እቲ ዝካይድ ዘሎ ጉባኤ ቅዱስ ቁርባን ኣማእኪሎም ናይ ማሕበር ቅዱሰ ቅዱሳት ጠቕላሊ ሓለቓ ኣባ ኤውጀኒዮ ባርቦሳ ማርቲንስ ብስልኪ ምስ ራዲዮ ቫቲካን ኣብ ዘካይድዎ ቃለ መሕትት፦ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ናይ ቅዱስ ቁርባን ሓይሊ መግለጺት ቅድስቲ ቤት እያ። ከምቲ ብፁዕ ካርዲናል ታግለ ዝበልዎ፦ ቅዱስ ቁርባን መሰረት ኵላውነት ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን እዩ። ሕዝቢ ፊሊፒንስን ቤተ ክርስትያኑን ነዚ ዓለም ለኻዊ ቅዱስ ቁርባን ብምእንጋድ ዝምስክሮ ዘሎ ባህርይ ቤተ ክርስቲያን ምዃኑ ድማ ገሊጾም።
true
am
የተጠቃሚ ማፅናትም እንዲሁ ለግምታዊ ጉዳይ ነው. አንድ ሊወደው ወይም አንድ መሆን አለበት ጋሪዎች ብዙውን ጊዜ ከመኪናው መጓጓዣ ጋር, ሞዴሎቹ የመጀመሪያው ምርጫ በተፈጥሯቸው ነው. በሌላ በኩል ግን የማይበገሩ እና የሚንከባከቡ ናቸው.
true
am
አዘጋጆቹ ያለ ብሄር እና ሃይማኖት አድልዖ አስገብተን እንዲወያዩ አድርገናል ያሉ ቢሆንም በተቃዋሚ ጎራ የተሰለፉት ወገኖች ስብሰባው “ለኢትዮጵያውያን በሙሉ” ተብሎ የተዘጋጀ ቢሆንም ኦሮሞ እና ሙስሊሞች ተለይተው ወደ ውስጥ እንዳይገቡ አድሎ ተፈፅሞብናል ብለዋል:: የግለሰቦቹ ተወካይ የሆኑት አቶ አብዲ አባጀበል ጥቂቶች የገባነው የምናውቃቸው ሰዎች “እነሱ አይረብሹም” ብለው ስለመሰከሩልን ያሉ ሲሆን የቄሮ ወጣቶች በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በህብረተሰቡ ላይ ምንም ዓይነት የመብት ጥሰት አይፈፅሙም፡፡
true
am
ስለዚህ አያቶቻችን ተበድለውም ቢሆን ከቅኝ ተገዢነት አትርፈውናል በሚል ስሌት በጎ ጎኑን በማየት አሁን በሕይወት ካለው ወገናቸው ጋር በፍቅር መኖር የሚሉት ናቸው።
true
am
ዛሬ የኪየቭን ቤተ-መንግሥት የሚቆጣጠሩት ሐይላት የአደባባይ ተቃዉሞ ሠልፈኛ በነበሩበት-ሐቻምና ይኽኔ ማይዳን አደባባይ ድረስ ወርደዉ ለሠልፈኞቹ ሙሉ ድጋፋቸዉን ለመግለጥ፤ ሕግም፤ፖለቲካም፤አላገዳቸዉም።
true
am
አንድ ህጻነት እና አንዲት እናት ከ3 ልጆቿ ጋር ሞታ መመልከቱን፣ በማግስቱ ደግሞ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ሞተው ማየቱን የሚናገረው ግለሰቡ፣ የመንግስት የጸጥታ ሃይሎች አካባቢውን ከነዋሪው በመከለል ማታ ማታ የተቃጠለ አስከሬን እየፈለጉ በመቅበር ላይ ናቸው ብሎአል። እናቶች አሁንም ድረስ ልጆቻቸውን እየጠየቁ ቢሆንም፣ በከንቲባው በኩል የሚሰጠው ምላሽ አሳዛኝ መሆኑን ግለሰቡ ገልጿል። ነዋሪዎቹ በመንግስት በኩል በቂ እርዳታ እንዳልተደረገላቸው በምሬት ተናግረዋል።
true
am
← Ogbasilassie eyes Canadian spot in world track championship
false
am
ጥንካሬዎች- እሱ የሚያምር, ለጋስ, ከእውነታው የራቀ እና ከፍተኛ የደስታ ስሜት ያለው መሆኑ ምንም አያጠራጥርም.
true
am
ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከያዘበት ከ1983 ጀምሮ ባለፉት 25 አመታት የአፈጻጸም፣ በዘላቂነት ችግሮችን የሚፈታ ፖሊሲ አለመኖር፣ የተማረ የሰው ኃይል እጥረት፣ የጥራት፣ የአድሏዊነት፣ የቁርጠኝነትና ከመልካም አስተዳደር ጋር ተያይዞ ያለው መረን የወጣው ሙስና መልካም በሚባሉት የኢህአዴግ ጅምሮች ላይ እንቅፋት ሲሆኑ እያየን ነው። በመንገድ ልማት በኩል ኢህአዴግ ባለፉት ዓመታት ያካሄደው ግንባታ በጣም አበረታች ነው። በዚህ የመንገድ ልማት ላይ የሚታየው ችግር የሀገር ውስጥ ተቋራጮችን አሳታፊ ያለማድረግ፣ የጥራት ችግር፣ ከወሰን ማስከበር ጋር ተያይዞ ያለው የካሳ አከፋፈል ኢ-ፍትሃዊ መሆን፣ የሀገር ሃብት ብክነትና ለሙስና ተጋላጭ መሆን ናቸው። ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ረገድም ሰፊ ስራ የተሰራ ሲሆን ተቋማቱ ግን ከጥራት፣ ከባለሙያ እጥረት፣ ከመድሃኒት አቅርቦትና የህክምና መሳሪያዎች እጥረት፣ ከባለሙያ ስነ-ምግባር ጋር ተያይዞ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያሉት። የትምህርት ተቋማትን በማስፋፋትም ረገድ ከብዛት አንጻር ከፍተኛ ለውጦች መኖራቸው የሚካድ አይደለም። ነገር ግን የመምህራን ነጻነት፣ የትምህርት ጥራት፣ የመምህራኖች ደመዎዝ ካለው የኑሮ ውድነት ጋር ተመጣጣኝ ያለመሆንና የትምህርት ስርዓቱም ለነገ ሃገር ተረካቢ የሚሆን፣ በራሱ የሚተማመንና ለሃገር ተቆርቋሪ ትውልድ የምናፈራበት እየሆነ አይደለም። ድሮ መምህርነት የሚከበር ሙያ እንዳልነበረ ዛሬ የተናቀና በትውልዱም የማይፈለግ የሙያ ዘርፍ እየሆነ ነው። በባቡር ሃዲድ ግንባታ አዲስ እርምጃ የተራመድንበት ምዕራፍ ላይ ነን። ሆኖም በዚህም የባቡር ግንባታ በተለይም የአዲስ አበባው የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ብዙ ችግሮች ያሉበት ነው። ከነዚህም ውስጥ ግንባታው ከመሬት በላይ በመካሄዱ በከተሞቹ ውስጥ የተገነቡ አንዳንድ ህንጻዎች ውበታቸው እንዲደበቅ አድርጓል፣ የትራፊክ መጨናነቁን ጨምሯል። በተጨማሪም የእግረኞች መተላለፊያን ታሳቢ ያላደረገ በመሆኑ በከተማው ነዋሪ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት እየፈጠረ ነው። ይሄም ሲታይ ፕሮጀክቱ ላይ የጥድፊያ ችግር ያለበት መሆኑን ያሳብቃል።
true
am
‹‹ ፋሽስት ጣልያን አሽቀንጥሮ የጣለልንን ቀንበር መልሰን አንሸከምም ››መምህር ተስፋዬ ሸዋዬ
false
am
ሥርዓተ ሱባዔ
false
am
👇👇👇 ቤተሰብ ይሁኑ!!!"
true
am
ማውረድ-ከእንጨት የሚነድ ምድጃ ለማምረት እቅዶች →
true
am
Previous Post ​የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን ሕገ-መንግሥታዊነት
false
am
ከዚህ ቀን ጀምሮም መናፍቅ ብለን ልንጠራው እንችላለን፡፡ልክ የእኛ ሲኖዶስ ግንቦት15ቀን2004ዓ.ም እንዳደረገው ማለት ነው፡፡ ከላይ ከተጠቀሱት ውጭ የሚደረግ ግዝት ካለ ግዝት ዘበከንቱ ሲባል ገዛቹም ወፈ-ገዝት ይባላል፡፡
true
am
አዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሰኔ 18 ፓርላማ ፊት ቀርበው የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ዜጎች ላይ ሰቆቃ ሲፈጽሙ እንደነበር እስካሁን ከሚታወቀው የመንግስት የክህደት አካሄድ ወጣ ብለው አምነዋል። በኦጋዴን እሰር ቤት ስለሚፈጸመው ግፍ እና በመላው ሀገሪቱ ስፈጻም ለነበረው ግፍ ዙሪያ ተጠያቂነት ስለማስፈን እንዲሁም ግፍ ለተፈጸመባቸው ፍትህ ስለመስጠት ግን አንዳችም ነገር አላሉም።
true
am
በላቦራቶሪ እና በዘመናዊ ዶክመንቴሽን ችግር ምክንያት የምርመራ ውጤት ለሚዘበራረቅባችሁ
false
am
የመምህር ግርማ ወንድሙ መልእክት ፥ በስደት ላሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ፥ ቁጥር 22
false
am
• Pro Media Media፣ በ QT ማስተካከያ ውስጥ ሳይመልሱ ፊልሞችን ከተለያዩ የክፈፍ ዋጋዎች ጋር ለማጣጣም የሚያስችል ውጤታማ ሚዲያ አስተዳደር የተቀየሱ መሣሪያዎች ፣ እንዲሁም በቪድዮ ቼክ አማካኝነት ፊልሞች ላይ የ QC ሙከራዎችን ያካሂዳሉ ፡፡
true
am
አይ ማኅበረ ቅዱሳን ማንታችሁ ሲታወቅ ያገኛችሁትን ትነክሳላችሁ፣ እናንተ የምታሙትና የምትዘልፉት ሰው እኮ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስያንን ምእመናን ሊሞላ ነው፡፡
true
am
John Dough ይላል:
true
am
ሰዎቻችንን…ቀን ሲያነሳቸው፣ ቀን ሲበላቸው፣ ማንም አሌ ያላለው ተራፊ ዕድሜን ሰጥቶት ሲፋንን፣ አለ የተባለው ሳይኖር፣ የለም የተባለው ሲመጣ፣ የተሾመው ሲሻር፣ — ይህን ሁሉ — አንተ ለጉድ የፈጠረህ — በማግኘትና በማጣት ውስጥ ሆነህ የምትኖር ኢትዮጵያዊ — ይህን ሁሉ፣ ሌላውንም ተቆጥሮ የማያልቅ ስንቱን አላሳለፍክም? ስንቱን??!!!
true
am
እዮብ ኣብ ትሕቲ ፈተና ንጽህናኡ ምሕላዉ ንልዑላውነት የሆዋ ዝደገፈ ብኸመይ እዩ፧ ግናኸ፡ ብኸመይ እዩ እዮብ ዝበደለ፧
true
am
መፍታት: WordPress 10 እጅግ በጣም የታከሉ ፕለጊኖች በ 2017
false
am
አዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ደሞ ለማፍረሻ ብሎ ብዙ ብር አንዳይወጣ አሁድ ለ ቅዳሴ ስንመጣ አናፈርሰዋለን!!!
true
am
Log in to Reply ahmed ali says: July 10, 2012 at 7:29 am የሕዋተይ መንእስያት ከም ሃገርውያን መጠን እስኪ ሕሰቡ ኣብ ዝሓለፈ 1998 ክሳብ 2000 ዝትኻየደ ግፍዕታት ብወያነ ኣብ ልዕሊ ሕዝብኹም
false
am
የኦሮሞ ተስፋፊነት ጦስ
false
am
14.ዘማኒኤል ሃብታይ
false
am
Tags: Hostess Aberash Hailay Comments
false
am
ጩጊ ማርያም አንድነት ገዳም (ክፍል ሁለት) | አትሮንስ ሚዲያ፡- የመ/ር ንጋቱ አበበ ገጽ ' : ''; var month = [1,2,3,4,5,6,7,8,9,10,11,12]; var month2 = ["Jan","Feb","Mar","Apr","May","Jun","Jul","Aug","Sep","Oct","Nov","Dec"]; var day = postdate.split("-")[2].substring(0,2); var m = postdate.split("-")[1]; var y = postdate.split("-")[0]; for(var u2=0;u2
false
am
ርእሰ ፍቕሪ`
true
am
«ግርማ፡- ወደ አስመራ ስንመለስ ትልቅ ስጋት ነበረብን፡፡ ሻለቃ ታደሰ የተባሉ አዛዣችንም ጥንቃቄ እንድናደርግ ደጋግመው አሳስበውናል፡፡ እሳቸውም እዚያው ነው የተሰውት፡፡ ሻለቃው እንደሰጉት እኛም አንዳች አደጋ ሊገጥመን ይችላል ብለን ፈርተን ነበርና አልቀረልንም፡፡ አደጋው መጣ፡፡ ንግሥት በፈንጂ ደረቷ ስር ተመትታ ነው የወደቀችው፡፡ ብዙ ቦንብ ነበረ የሚወረውሩብን፡፡ አጃቢዎቻችን ለመከላከል ብዙ ሞከሩ፤ ግን አልሆነም፤ አለቁ፡፡ እነርሱን መጨረሳቸውን ሲረዱ አርቲስቶች ወዳሉበት መኪና ተኩስ ከፈቱ፡፡ እየተላቀስን በጥይት ቀጠቀጡን፡፡ “ሁሉንም ጨርሰናል” ብለው ካደፈጡበት ወጡ፡፡ የተረፈ እንዳለ ፈተሹ፡፡ እኔ አንድ ስርቻ የሞተ መስዬ ተደበቅኩ፡፡ መቼም ፈጣሪዬን እንደዚያ ቀን የተማፀንኩበት ጊዜ አልነበረም፤ ተረፍኩ፡፡
true
am
ዋይዳድ ካሳ. 27 ጨዋታ 1 አሸናፊ
false
am
ቤተ ክርስቲያኑ በሰቆጣ ከተማ ደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ያሉ ሰንሰለታማ ኮረብታዎች ያዋስነዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ሰባት ክፍሎች (ቅኔ ማህሌት፣ ቅድስትና መቅደሱን ጨምሮ) እና ጥንታዊ ሥዕሎች ያሉዋቸው አምስት ዐምዶች አሉ፡፡ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ የሚያስገቡ አራት በሮችና ዙሪያውን አሥራ አራት መስኮቶች ይገኛሉ፡፡
true
am
ይሄን በአጽንኦት መመለከት ይኖርብናል፡፡ ለኔ የማንም ሰው ግፊት/ ጫና/ አይደለም፤ ለህዝቤ ብሠራ ይበልጥ ውጤት ማምጣት እችላለሁ ብዬ አምናለሁ፡፡ ዛሬም ነገም የጀመርነው ወደ ኃላ ሊንሸራተት ይችላል የህዝብ ትግል ወደ ኋላ ይቀለበሳል ብዬ አይደለም፤ ነገር ግን መስተካከል ያለበቸው ብዙ ነገሮች አሉ፡፡
true
am
ሳምሶን፡- እኔ የመጀመሪያ ልጅ ነኝ፡፡
true
am
2009 ዓ.ም. የፋሲካ በዓል ዋዜማ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ ቅዱስነታቸው ባሳረጉት መስዋዕተ ቅዳሴ በድምቀት ተከበረ። - AP
false
am
አገርበሚባለውነገርውስጥብዙየተለያዩየአመለካከት/ የፍልስፍና፣የጥቅም፣ወዘተግጭቶችይኖራሉ፤እንኳንበአገርውስጥበአንድ ቤተሰብውስጥእንኳንልዩነቶችናግጭቶችምመኖራቸውየታወቀሲሆን፣አገርንመምራትእነዚህንልዩነቶችንአቻችሎአገራዊ መፍትሔበመስጠትማስተናገድነው።ዛሬ በልፅገውየምናያቸውአገሮችተመሣሣይችግሮችሳይኖራቸውቀርቶሳይሆን፤ በአገሮቻቸውውስጥየተለያዩሕዝቦችተከባብረውበዲሞክራሲታቅፈውበመኖራቸውነውሊበለጽጉየቻሉት።ሕዝብበቀናነት የሚጠብቀውአገርወዳድፖሊቲከኞችልዩነቶችንተከትለውእንዲከፋፍሉት፣እንዲበታትኑትሳይሆንበልዩነቶቻችንላይዲሞክራሲ እንዲሰፍንናጠንካራየጋራአገርማድረግንነው።ሆኖምአንዳንድጠባብፖሊተከኞችእንደመንጋሕዝብንወደሚፈልጉትአቅጣጫ ለመንዳትመሞከራቸውለአገርእድገትሳይሆንለሁሉምድክመትነውአስተዋፅዖያደረገውናየሚያደርገው።ስለሆነምማንኛውም ሕዝብደጉንናክፉዉን፤ልማትናሰላምየሚያመጣውንእናበአንፃሩየተስፋዳቦብቻየሚመግበውንለይቶየሚሰማበትናየሚያይበት ብዙጆሮዎችናብዙዓይኖችስለአሉትበሕዝባዊመሠረታዊፍላጎቶችናጥቅሞችላይያልተማከለየፖሊቲካድርጅትየሕዝቦችንድጋፍ አግኝቶለአስተማማኝሕዝባዊድልመብቃትአይችልም።በአጠቃላይማንኛውምሕዝብለማፍረስከመሰለፉበፊትበሚፈርሰው ፋንታግንባታስለመኖሩአሳማኝምልክቶችንበመሬ ትላይማየትይፈልጋል። ሕዝቦችንማዕከልያደረገናአገርንየሚያማክልየጋራ ራእይያለውየፖሊቲካተቋማትጥምረትወይምኅብረትከሌለሕዝባዊየጋራትግልሊኖርአይችልም፤ ስለዚህእስከአሁንሕዝቡ ለጋራዓላማተሰልፎወደድልያልተመራመሆኑሊያስደንቀንአይገባም፤ያልዘሩትንመሰብሰብስለማይቻል።
true
am
ማኅበረ ፖለቲካ 195 0
false
am
አሥራ አምስት አገር አቀፍ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አራተኛ የመደራደሪያ አጀንዳ በሆነው የፀረ ሽብር አዋጅ 652/2001 ላይ ተከታታይ ድርድር ሲያደርጉ፣ ፓርቲዎቹ በፀረ ሽብር ሕጉ ላይ እንዲሰረዙ፣ እንዲሻሻሉና እንዲጨመሩ ብለው ላነሷቸው ሕገ መንግሥታዊ ጥያቄዎች የኢሕአዴግ ምላሽ እየተጠበቀ ነው፡፡
true
am
እቲ ንእሽቶ እቲ ብዛዕባ ሓርነት ዝነበሮ ርድኢት ናብ ኣዕናዊ ውጽኢት መሪሕዎ : ንሱ ኣብ ቤት ኣቦኡ ኩሉ መሊኡ እንሃለወ ከሎ : ሰብ ዝበልዖ መግቢ ክረክብ ይትረፍሲ : ናይ ሓሰማ መግቢ ክረክብ ኣይክኣለን ። እቲ ንሱ ሓርነት ኢሉ ዝሓሰቦ ባርነት ከምዝነበረ ድሓር ተጋሂድሉ ። ኣብ ቤት ኣቡኡ ኩሎም ግዙኣት እንጌራ እናተረፎም ክንሱ : ንሱ ግና ኣብ ከብዱ እኳ ክዕንግሎ ዘይክእል ሓለቓ ተቈጺሩ ብጥሜት ይሳቀ ነበረ : እዚ ኩሉ ውጽኢት ናይቲ ብዛዕባ ሓርነት ዝነበሮ ግጉይ ርድኢት እዩ ።
true
am
ሕቶታትን መልሲታትን ብዛዕባ ዝተደረተ ዕድላት መቐመጢ-
true
am
የሚወርድበት: መነሻ ጥያቄ ቪዲዮ: ኢኮሎጂካል ሃውስ - ውርዶች
false
am
ለዘመናት ሰዎች ሳይታወቃቸው ወደ ሰላማዊ አንድ አይነት ዓለም (homogeneous state) ላይ ለመድረስ መቼም የተስፋቸውን ሳያገኟት ማለቅያ የሌለው ልፋትና ስቃይ አሳልፈዋል፣ ልክ ከፈለጉበት ሲደርሱ ደሞ ሰብአዊ ተፈጥሯቸውን እንዳጠፉ ይረዳሉ፣ እናም እንደ ዑደት ወደነበሩበት ከሰብአዊነት በፊት ወደነበረው የታሪክ መጀመርያ ይመለሳሉ፡፡ (Leo Strauss and Alexandre Kojève, On Tyranny, 209)
true
am
ቀለም አንድ አማራጭ ይምረጡጥቁር ቀበቶሰማያዊ ቀበቶቀይ ቀበቶነጭ የበራቢጫ Belt ግልጽ
false
am
1 ተሰሎንቄ 5:17
false
am
የኢትዮጵያን ታሪክ እያጥላሉ በማኅበራዊ ሚድያ መልቀቅ፣
true
am
meaza meles
false
am
Dn Daniel Amlake kidusan Yetemesegene yihun mechem egziabher yabertah gena bezu sewu yanebewal malete biyans ethiopiawiyan bemulu ye internet access sinorachewu yanebutal yimarubetal yihe degmo yemihonewu beante bertat aydelem mejemeriya kedmiya yalewu beamlake kidusan cherenet newu egnam entseleyalen enaberetatalen antem letililik abatoch yeagelgilot zemenihin endichemir ewuketun kezih belay endiyabezaleh Leberetut ena letsenut abatoch Betselot endiyasebuh masasebehin atetewu amlake kidusan ewunetin yemiwed newu ena eskemechereshawa hiketah lebetu kenteh bebetu tsenteh beagelgilot berteteh endetesera ena ahun kalenibet maneko(kifu zemen) yebekulehin endeteweta fekadu yihun dengil antenim betesebehinim endante betigat yemiyagelegelutin hulu Tetebikilin bemiljawa terdachehu.egnanim anbeben yamare fire endinafera yemindinibet yadergilen.
true
am
ግምታዊ የንግድ ፕሮፖዛል
false
am
መልካም ስብዕና፣ ትዕግስተኝነትና ብሩህ አዕምሮ፡- አንድን ፈጣሪ ብቻ መገዛት መልካም ስብዕና ለመያዝ እጅግ ያስፈልጋል። የተውሂድ ሰው በአንድ ፈጣሪ ህግ ብቻ ይዳኛል። ለማንም ሰው አድሏዊ ውሳኔ አይሰጥም። ማንንም አይበድልም፣ በማንም ላይ ወሰን አያልፍም። ፍጥረታት ሁሉ የአላህ ብቻ እንደሆኑ ይገነዘባል። ይህም የብሩህ አእምሮ ባለቤት ያደርገዋል። ችግሮችን በትዕግስት ያልፍ ዘንድ ይረዳዋል። ምክንያቱም፤ ይሄ የዚህኛው ፈጣሪ ያኛው ደግሞ የሌላኛው የሚለው ንብረት የለውም። አዕምሮው ሰላም አለው። የመረበሽ ህይወት በውስጡ የለም።
true
am
Cybergna season 02 Ep 19 P1
false
am
Servicemedarbetare , serviceenheten , sjukhuset i Torsby Sjukhusstädare
false
am
የስፖርተኛ ተክለሰውነት ነው ያላቸው። አሰልጣኞች በልምምድ ጊዜ የሚለብሱት ቀለል ያለ ቱታ በጅንስ ነው ያደረጉት። ወግ ሆኖብኝ ነው እንጂ ምንም ለአንቱታ የሚሆን ገጽታ አላገኘሁም። ደግሞስ በተቃጠለ የኳስ ስሜት ወደ ካምቦሎጆ የሚሄድ ሰው አንቱ ይባላል እንዴ?
true
am
21.10.2019 0.271595 -0.002467 ↓
true
am
OKተጨማሪ እወቅ
false
am
በትክክል. But God test’s us, just like he did to Abraham. Abraham wasn’t tempted but he was tested
false
am
የምስጢር ቁልፍን መጠቀም ባይችሉ ወይም ሚስጥራዊነቱ ቢያበቃ ምን ሊፈጠር ይችላል? ቁልፉን ከዚህ በኋላ እንደማያምኑት ለማሳወቅ መፍጠር የሚችሉት ሰነድ ነው። ይህንን ሰነድ መፍጠር የሚችሉት ቁልፉ እስካለዎት ድረስ ሲኾን ወደፊት ሊያገጥምዎት ለሚችል አደጋ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያስቀምጡት።
true
am