text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
የቤት ውስጥ መኪና ግምገማ በ GSO ሊቀመንበር አዳነ Üንቨርdi | RayHaber | raillynews
false
am
ንተሳትፎኻን ሪኢቶኻን የመስግን።
true
am
አመዴ የሚመስሇው የማይታዩ አባሊት ናቸው በአብዛኛው መሰረታዊ ፎ በ 48% ሊም, በ 13% የፖታሽ እና በሶዳ እና በ 9% ኦክሳይድ ያሉ እንደ ማግኔዥያ, ብረት ኦክሳይድ, ማንጋኒዝ ኦክሳይድ.
true
am
እነዚህ አጠቃላይ ሁኔታዎች ቢሆኑም የጻረ መንግስት አመፆች እንደሚገመቱት ሁሉ የወቅቱ ግጭት መነሻ የግብር ክፍን ጉዳይ የሚመለከት ነበር፡፡ በ1928 የራያና አዘቦ ኦሮሞዎች የሃይለስላሴን ንግስና በመቃወም መንግስቱን ለማዳከም በክልሉ ገዢ ለነበሩት ለትግሬው ተወላጅ ለራስ ጉግሳ አርአያ ግብር ሳይከፍሉ ይቀራሉ፡፡ በዚህ እርምጃቸው ሳቢያ ጥቃት እነዳይደርስባቸው ሳይቀደሙ ለመቅደም በአካባቢው ወደ ሰሜንና ደቡብ መገናኛ ምነገዶችንና ቁልፍ አካባቢዎችን ይቆጣጠራሉ፡፡
true
am
አገር ፍለጋ አገር ጥለን
false
am
ግን አንድ ቤተሰብ
false
am
20 Minutes_Ep12
false
am
« አስከሬኖቹ ያየ አሟሟታቸው በጣም አሳዛኝ መሆኑን ይገነዘባል። የወንድሜን ልጅ ለምሳሌ አንገቷን ቆርጠው ነው ከገደሏት በኋላ ዓይኖችዋን አውጥተው አቃጥለዋታል። »
true
am
ናይ ብዓላትን ወቕቲን ስራሕ
false
am
አይሪስ P-40 Warhawk FSX
false
am
በተቃዋሚ ፓርቲዎች መንደር የሚስተዋለዉን የማያስደስት የፖለቲካ ዘይቤ ያጤነዉ ህዝብ በ ሶስተኛዉ ሃገራዊ ምርጫ ተቃርበዉበት ወደ ነበረዉ ስልጣን አለመምጣታቸዉን እንደወደደዉ በህዝብ መሃል ሚኖር ሁሉ ይረዳዋል፡፡ ለተቃዉሞዉ ጎራ መዳከም እና አሁን ያለበት ዝቅታ ላይ መድረስ የኢህአዴግን ብርቱ እና ረጂም እጅ ሚና የለበትም ማለት አይቻልም፡፡ ነገር ግን ገዥዉ ፓርቲ በተቃዋሚወች ላይ ለተቀዳጀዉ “አብረቅራቂ” ድል የራሳቸዉ የተቃዋሚወች አስተዋፅኦ ቢበዛ እንጂ አያንስም፡፡ አሁን በሚታየዉ መልኩ የህዝብ ልብም ጆሮም ከተቃዋሚዎች መንደር እያደር ርቋል፤ እንደ አሜባ መቆራረጣቸዉም ሆነ ተጣመርን፣ ተዋሃድን ማለታቸቸዉ፣ ማኒፌስቶ መፃፍፋቸዉ፣ ኢህአዴግ በገዛ ገንዘባችን እንኳን ሆቴል እራት እየበላን ገቢ ማሰባሰብ ከለከለን አይነት የስሞታ ጋጋታቸዉ ዛሬ ላይ ህዝቡን ያናድደዉ ይሆናል እንጂ አያሳስበዉም፡፡ የህፃን አዋቂዉ በኳስ ፍቅር መክነፍስ በሃገሩ ፖለቲካዊ ሁለመና ተስፋ መቁረጥ ያመጣዉ ሳይሆን ቀራል?
true
am
የኢትዮጵያ ነዳጅ ኩባንያዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ የነዳጅ አዳዮች አሠሪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው መሸሻና የነዳጅ አጓጓዦች ማኅበር ፕሬዚዳንት አቶ ይስሃቅ አብዱላሂ ኅዳር 6 ቀን 2010 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እንዲያነጋግሯቸው በጋራ ደብዳቤ ጽፈው ነበር፡፡
true
am
ሞት ዕዳ ኹሉ ሰብ’ዩ። ንዓና ኽሕሸና ግን ዶክተር ተወልደ ክጸንሕ ነይሩዎ። እቲ ቑምነገሩ ግን ፍሉይ ምንባሩ ምዝካር ኣገዳሲ’ዩ።
true
am
Finn እና የ Swirly ማዞሪያ መስመር ማስገቢያ ተጨማሪ ለማወቅ ያግኙ
false
am
ነዚ ናይ ሕጂ ዋሕዚ ስደት ፍሉይ ዝገብሮን ቀጻልነት ወለዶ ኤርትራ ኣብ ስግኣት ዘእቱን ኩነታት፡ ወለዲ ዘይብሎም ክሳብ ደቂ 12 ዓመት ዝኾኑ ትሕቲ ዕድመ ቆልዑ ብብዝሒ ምስቲ ናይ ስደት ቃፍላያት ይጓዓዙ ምህላዎም እዩ።
true
am
“የመጀመሪያውን ዙር አልፈን አሁን ላይ ደግሞ ለሁለተኛው ዙር የሚረዳንን ዝግጅት አድርገናል፡፡ እግርኳስ ባለፈው ታሪክ የምትጫወተው አይደለም፡፡ በብዙ ሁኔታዎች በአለም እግርኳስ ብዙ ነገሮች እየታዩ ነው፡፡ ለምሳሌ 4-0 ተሸንፎ የነበረ ቡድን ዛሬ 6-1 አሸንፎ ሲያልፍ ተመልክተናል፡፡ ይህ ለእኛ ትምህርት ነው ሁሉንም ነገር ማድረግ እንድምንችል፡፡ ነገር ግን እግርኳስ ባለፈ ነገር ሳይሆን በወቅታዊ አቋም ወይም በእለቱ በምታሳየው እንቅስቃሴ ነው ውጤቱ የሚወሰነው፡፡ ተደጋጋሚ ጨዋታዎችን ማድረጋችን ለጨዋታው ብቁ ሆነን እንድንቀርብ ያስችለናል፡፡”
true
am
የአምላክ ሕግ “የኃጢአት ደሞዝ ሞት ነው” ይላል። (ሮም 6:23) አምላክ ይህን ሕግ ለአዳም በግልጽ ነግሮታል፤ አለመታዘዙ ሞት እንደሚያስከትልበት አሳውቆታል። (ዘፍጥረት 3:3) “ሊዋሽ የማይችለው አምላክ” አዳም ኃጢአት በሠራበት ወቅት ቃሉን ጠብቋል። (ቲቶ 1:2) አዳም ለዘሮቹ ያወረሰው ኃጢአትን ብቻ ሳይሆን የኃጢአት ደሞዝ የሆነውን ሞትንም ጭምር ነው።
true
am
AMELAKA KEDOSANE TARADANE
false
am
በኢትዮጵያ የከባቢ አየር ጸባይ ሙቀት መጨመር ለወባ በሽታ መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽዖ እያደረገ እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ። በዝቅተኛና ሞቃታማ ቦታዎች ይራቡ የነበሩ የወባ በሽታ አስተላላፊ ትንኞች በሙቀቱ ምክንያት ህዝብ በብዛት ወደሚኖርባቸው ቀዝቃዛና ደጋማ የነበሩ ቦታዎች በመዛመት ላይ መሆናቸውን ጥናቱ አመልክቷል። በሜይን ዩኒቨርስቲና በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ አለም አቀፍ የአየርጸባይና የማህበረሰብ ጥናት ኢንስቲቲዩት ትብብር የተደረገው ይኸው ጥናት እንዳመለከተው አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ በከፍተኛ መልከ አምድር እንደሚኖር የተገለጸ ሲሆን፣ ቀዝቃዛውና ከፍተኛው የኢትዮጵያ መልከዓምድር ለወባ በሽታ መስፋፋት ምቹ እንዳልነበረ ይኸው ጥናት አመልክቷል። ይህ አካባቢም የተፈጥሮ የወባ በሽታ የሌለበት አካባቢ ሆኖ ያገለግል እንደነበር ጥናቱ አመልክቷል።
true
am
ውይይት፦ ግጭት እና የደቦ ጥቃት በኢትዮጵያ 19.08.2018
false
am
Source: https://ethiothinkthank.com/2020/08/02/%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8C%A8%E1%89%86%E1%8A%91-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%B5%E1%8A%96-%E1%8C%8D%E1%8B%B5%E1%89%A6%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%B0%E1%8D%8B%E1%8D%8A-%E1%8A%A5%E1%88%AD%E1%88%BB/
true
am
„ልጀቻችን ታሪክ የሌለው ሞት እንዲሞቱ አንፈልግም።“ ወዘተ ወዘተ …. አዬ እናቴ ልጆቾዎት ከሞቱ እኮ ቆዩ። ሲፈጠሩ በሙት መንፈስ ነበር። ሙሶሎኒ በተፈጠረባት ምድሩ የድንጋይ ሐውልቱ ፍርሷል። ያን የድንጋይ ሐውልት የተሸከሙት የርስዎ የማህጸን ፍሬዎች ናቸው። እናትዬ ልጆቸዎት ጣሊያን ቀብሮት የሄደውን ቦንብ አፈንድተው ኢትዮጵያን ባለቤት አልቦሽ አድርገው፤ ፈረካክሰው፤ ሽንሽነው፤ በጎሳ አናውፀው መሳቂያ መሳለቂያ አድርገዋታል። የአፍሪካን ቁንጮ የነበረች ልዕለ ሐገር ከሞሪሺዬስም ከጋናም ያነሰች ናት። ሥነ – ልቦናዋን መጥምጠው አጋድመው እዬጋጡ፤ ከድሆች ተርታ ብቻ ሳይሆን ከፈራሽ ሀገሮች ተርታ እኮ ያሰልፏት የእርስዎ ማህጸን ያፈራቸው ርጉሞች ናቸው። ዛሬ … ዛሬማ ነጮች ሳይቀሩ ኢትዮጵያ ስለ አፈራቻቸው እሾኾች እና ጃርቶች ጉድ እያሉ እኮ ነው። …
true
am
አማራጭ የሙግት መፍቻ ስርአትን ለመዘርጋት ሲባል በሶስቱም ፍ/ቤቶች፣ ከፍ/ቤቶች ጋር የተያያዙ የማስማሚያ ፍ/ቤቶችን (Court Annexed Mediation) በመክፈት የአስማሚነት አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል አደረጃጀት፣ በቀጣይ ዓመት ይመቻቻል ተብሏል - በሪፖርቱ፡፡
true
am
ዳኒ ምን ልልህ እንደምችል አላውቅም ግን በቃ አንተ የምትፅፋቸውን ነገሮች በብዙ አቅጣጫዎች አያቸዋለሁ፡፡ አንተ የምትላቸውን ነገሮች አንብቤ እኔ እራሴ አንድ ደረጃ አስተሳሰቤን አሳድጋሁ እባክህን ዳኒ ቶሎ ቶሎ አዳዲስ ነገሮችን በመፃፍ መንፈሴን አስደስታት፡፡ ይሄንን የፍቅር ቦንብ የሚለውን ፅሁፍ ሳነብ በሆነ በማያስደስትና በሚያበሳጭ መንፈስ ውስጥ ነበርኩ ወዲያው ስነቃ ይታወቀኛል፡፡ እናም ዳኒ በቃ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ፃፍ፡፡
true
am
ጋዜጠኛ ዳርሰማ ሶሪንና ካሊድ አህመድን ጨምሮ የ19 ሰዎች ጠበቃ የሆኑት አቶ አብደላ ሰኢድ፦ ጋዜጠኞቹ ከዕስር የተለቀቁት የይግባኝ ሰሚ ችሎት ጉዳያቸዉን ዐይቶ
false
am
ዋና ሥራ አስኪያጅ የአርሲ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
false
am
[7] ኤፌ. 2፡27
false
am
– ሲዳማ ቡና ከ አዳማ ያደረጉት ጨዋታ በሁለት የማስጠንቀቂያ ካርዶች ዝቅተኛው ሆኖ ሲመዘገብ ሀዋሳ ከተማ ከ ጅማ አባጅፋር ደግሞ በ6 የማስጠንቀቂያ እና አንድ ቀይ ካርድ ከፍተኛው ሆኖ አልፏል።
true
am
በኢትዮጵያ ቤተ መንግስት በግፍ ዙፋኑ ላይ ያለው ከትግራይ የበቀለው ወያኔ የሚባለው ነውረኛ ቡድን ነው። እውነት ነው ማፍያ ቡድን ለመዝረፍና ለመግደል የማታለያ ጭምብል ያጠልቃል። ወያኔም እንደ ማፍያ ቡድንነቱ «ኢህአዴግ» የሚባል የማታለያ ጭምብል አጥልቋል። «ኢህአዴግ» የሚባለው የማታለያ ጭምብሉ ግን ወያኔን ኢህአዴግ አያደርገውም። በመሆኑም ወያኔ የማታለያ ጭምብል መልሰቡ ኢህአዴግ ያላደርገው ከነ ማታለያ ጭምብሉ መጠራት የለበትም።
true
am
አጥቂ 11 ካርሎስ ቬላ 69'
true
am
አጥቂ 10 ኩዋውቴሞክ ብላንኮ 69'
true
am
\2,182 \1,964
false
am
አብርሃም፦ እሱማ ምን ጥያቄ አለው፤ ስለ እሷ ባሰብኩ ቁጥር ነገሩ ያንገበግበኛል።
true
am
የሙስሊሞች ሀይል በነቢዩ ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም የተመራው የሙስሊሙ ጦር ቁጥር ሦስት መቶ አሥራ ሦስት ሰው ነበር። ከነኚህም መካከል ሁለት ፈረሰኞች የዙበይር ኢብኑ አል-ዐዋም እና የሚቅዳድ ኢብኑ ዐምር ፈረሦች ሲሆኑ ሰባ ግመልም ተራ በተራ ይፈናጠጡ ነበር።
true
am
የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት አባላት፣ በቅርቡ በኤርትራ ላይ የጦር መሣሪያና በባለሥልጣናት ላይ የጉዞ እገዳ፣ ለማስተዋወቅ ፣ በውጭ የሚገኝ ንብረታቸውም እንዳይንቀሳቀ ሳይወስኑ አይቀሩም ተባለ።
true
am
ሓደ እዋን እዩ ሓደ ኣቦ ንቅዱስ ኣንጦንዮስ ከምዚ ክብል ሓተቶ፡ "ንኣምላኽ ከስምሮ እንተኾይነ እንታይ ክገብር ኣሎኒ፤" መልሲ ቅዱስ ኣንጦንዮስ፡ "ነቲ ዝብለካ ኣስተውዕለሉ። ናብ ዝኸድካ እንተኽድካ ንኣምላኽካ ኣብ ቅድሜኻ ግበሮ። ኣብ እትገብሮ ኩሉ ምርኩስካ ቃል ኣምላኽ ይኹን። ኣብ ኮፍ ዝበልካሉ ቀልጢፍካ ኣይትተንሥእ። ነዚአን ኣጽንዓየን ክትዕወት ኢኻ።"
true
am
ጋምዜ ለመጨረሻ ጊዜ አባቷን ያየችው የዚያኑ ለት ጠዋት ታናሽ ወንድሟን መዋዕለ ህፃናት እንደምታደርሰው ስትነግራቸው ሲያመሰግኗት ነበር ። አባቷ ሜህመት ኩባሲክ NSU በተባለው የአፍቃሪ ናዚዎች ነፍሰ ገዳይ ቡድን ክዌስካቸው ውስጥ ያን እለት በፖሊስ ግምት ከቀኑ 6 ሰዓት እስከ 7 ሰዓት ባለው ጊዜ የተገደሉ ስምንተኛው ሰለባ ነበሩ ። የአባቷን መገደል ስትሰማ ብርክ ያዛት ። ወዲያውኑ ግን አባቷ ከማንም ጋር ችግር ገጥሟቸው አያውቅምና ማን ሊገድለው ይችላል የሚለው ጥያቄ በዐዕምሮዋ ብልጭ አለ ።
true
am
በህዝብ መጓጓዣ የዜጎች እርካታ
false
am
«ወደ አዲስ አበባ» አሉኝ፡፡
true
am
ለስዊድናዊ የመንጃ ፈቃድ እንዴት ማመልከት እንደሚቻል ፡፡
true
am
ጎ [PDF]- Free Download & Online ಫ Modern Calligraphy: A Beginner's Guide to Pointed Pen and Brush Pen Lettering PLUS BONUS Tombow Fudenosuke Hard Tip Brush Pen ጚ ePUB By Leslie Tieu ፩
false
am
3/ የትግራይ ተወላጆች እንደ ማንኛውም ዜጋ ሠርተው መኖር ይችላሉ። በህወሓት አሠራር ግን ብልጫ ሊሰጣቸው አይገባም፤ መቆም አለበት። የጎሣ ጥላቻ መወገድ አለበት። እኩልነት፣ እኩልነት፣ እኩልነት። የአማራና የኦሮሞ ቄሮዎች የትውልዱ ተረካቢዎች እንደ መሆናቸው ተግተው ዐይን ያወጣ መድልዎ ማስቆም አለባቸው።
true
am
አውነትም ይህ መጽሐፍ ምን እያለን ነው ብለን፣ የሀገራችንን፣ የህዝባችንን፣ የገዥዎቻችንን፣ የተቃዋሚዎቻችንን እውነታዎች ለማየት የታደልን ብንሆን፣ “ምስራቃዊት ኮከብ” የሚተርከው የእኛን አውነት መሆኑን እንደርስበታለን፡፡ የዚህ መጽሐፍ ትልቁ ቁም ነገር፣ ሌሎች በላያችን ላይ አሻጥር ሰርተዋል ወይም ሊሰሩብን ነው የሚል ጥርጣሬ አዘል ክስ አለማንጸባረቁ ነው፡፡ ገዥ ሆንን ተገዥ፣ መሪ ሆንን ተመሪ፣ አሰሪ ሆንን ሰራተኛ፣ በዚህ መጽሐፍ ዕይታ፣ አንዳችን ከአንዳችን ልዩነት የለንም። ሁላችንም የታነጽነው በተንሸዋረረ የፖለቲካ አተያይ ነው፡፡
true
am
በሰዓት ምን ያገኛል € 115 £101 $126
false
am
• መንግስት በውስጡ ያሉ የለውጥ አደናቃፊዎችን መንጥሮ ማውጣት አለበት
false
am
Custom Shirts Custom iPhone 5 Cases Custom iPhone 4 Cases Custom IPhone 4 Cases Custom T-Shirts Custom Shirts
false
am
February 18, 2018 01:09 am at 1:09 am
false
am
ቁልፍ ቃላት ሶማሊ ክልል, አቶ አብዲ መሐመድ ዑመር
false
am
ኘሮጀክቱ የሚገኝበት አድራሻ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የአ.አ.ው.ፍ.ባ.ዋ.መ.ቤት
false
am
ኤርትራ ኣብ 2016 ሓንቲ ካብ ናይ ዓለምና ዝሃብተመት ሃገር ክትከውንያ ኢሎም ዝተንተኑ ክኢላታት እምበኣር እዞም 14 ረቛሒታት ኣብ ኤርትራ ከም ህልዋት ብምውሳድ ኢዮ። ኣብ ኤርትራ ግን እዞም 14 ረቓሒታት የለዉን፤ ኣብ ኤርትራ ዘሎ ሓደ ረቛሒ ጥራይ ኢዮ ንሱ ድማ ፕረዚደንት ኢሳያስ ኢዩ።
true
am
የምስራቅ እስያ ምርምር ማዕከል
false
am
July 13, 2016 at 7:21 pm Reply
false
am
መጽሓፍ ቅዱስ: ወለዶ ሰብ ብኸመይ ከምተመረን ናይ እግዚኣብብር ዕላማ ብዛዕባ ምድሓንን ኣብቲ ናይ ምወዳእታ ዓወት ናይ ቅኑዕ ኣብ ልዕሊ ዘይቅኑዕ ዝመርሓናን፣ ንምንጻህ ካብ ሓጥያትን እኩይ ተግባርን ዝነግረና እዩ። እቲ ቀንዲ ዕላማ መጽሓፍ ቁዱስ እምበኣር ንዝተኮነኑ ደቂ ሰባት ምድሓን ብየሱስ ክርስቶስ ምኻኑ ንምፍላጥን በዚ መንገዲ’ዚ ክንመርሕን አዩ። ብሉይን ሓዲሽን ኪዳን ብዛዕባ የሱስ ጥራይ መድሓኒ ወዲሰብ ምኻኑ ይነግረና።
true
am
ማረሚያ ቤቱ ለዘመናት በልምድና በዘፈቀደ የሚካሄደው የንቅሳት አገልግሎት ቀን ወጥቶለት የነቃሹንም ሆነ የተነቃሹን ጤና በማይጐዳና ለከፍተኛ ችግር በማይዳርግ መልኩ እንዲካሄድ ማድረጉ ትልቁ መፍትሔ መሆኑ እሙን ነው፡፡ ዶክተሩ እንዳሉት ፍላጐት እስካለ ድረስ ክልከላው ውጤት አያመጣምና፡፡
true
am
አዲስ አበባ፡- የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የኤ ቢ ኤች (ጥምረት ለተሻለ ጤና) ሰርቪስስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል አማካሪ ድርጅትን መልካም ሥም ከማንሳት እንዲቆጠብ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት እግድ እንደጣለበት የመዝገብ ግልባጩ አስነብቧል፡፡
true
am
አንድ የቴሌኮም ኩባንያ
false
am
የንዑስ ፈተናው ቀደም ሲል የተተነተነ መሆኑን አውቃለሁ. (የኤስሬስትሮ ኩባንያ በ Edf Pulse Edition 2015 ውድድር ውስጥ ከተጠናቀቁት መካከል አንዱ ስለሆነ ነው.
true
am
ዓፄ ይግባ ጽዮን
false
am
አስፈላጊ የሆነ የመጀመሪያ መመሪያ በማክበር የሞያ ግዴታችሁን በመወጣት ላይ ያላችሁ ዶ/ሮች ይህ አንደኛው ብቸኛ መንገድ ነው። እናንተ እንደ እያንዳንዱ የዓለም ሰው የሆናችሁ መሆኑን ማወቅ ነው። ለዚህ ሕዝብ በሁሉም ዓይነት ረገድ እናንተ በተቆርቋሪነት ከልብ ማገልግል በብቸኝነት እናንተ ናቸሁ። በመጀመሪያ ደረጃ እናንት ይህንን ከተረዳችሁ እናንተ የሥጋዊና የመንፈሳዊ አካላት ጠበቃ መሆናችሁን ከተገነዘባችሁ በተሻለ ሁኔታ ሰውን ለመርዳት ከማንኛቸውም ሰው የተለየ ሰውን የመርዳት ጥበብ አላችሁ በመለካከት ነፃ መሆን ስትችሉ ነው። ነገር ግን እናንተ ግልፅ መሆን ዝግም መሆን ትችላላእሁ፣ ኃይለኛ መሆን ነገር ግን የማይንቀሳቀስ፣ ሙሉና ባዶ፣ ጥልቅና ጠባብ፣ ሙሉና የተነጣጠለ መሆን ትችላላችሁ።
true
am
አን sylvain78 » 19/11/06, 10:56
false
am
2. በ25/08/2010 ዓ/ም ከሥራ በመቅረት የገንዘብ ቅጣት፣
true
am
አቶ ዘሚካኤል ቀስ በቀስ የተሰበሰቡትን ሰዎች ተመለከቱ፡፡ ተፅእኖ ፈጣሪ ናቸው ብለው ያመንዋቸው ቀኛዝማች ዘመንፈስን በዓይናቸው ፈለጉዋቸው፡፡ ብዙም ሳይቆዩ አገኙዋቸው፡፡
true
am
የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን በታሪክ፣ ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በአርኪዮሎጂ፣ ሦስተኛ ዲግሪያቸውን ደግሞ በታሪክ ዘመን አርኪዮሎጂ ያገኙትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአርኪዮሎጂና የቅርስ አስተዳደር መምህር የሆኑት እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያና ፈረንሳይ የቅርስ አድን ትብብር ፕሮጀክት፣ የኢትዮጵያ አስተባባሪው ዶ/ር መንግሥቱ፤ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በአዲሱ የታሪክ ትምህርት ሞጁል ዙሪያ ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርገዋል፡፡
true
am
← የምመኘው በአንድነታችን ተዋደንና ተከባብረን በኢትዮጵያዊነታችን እንድንኖር ነው-BBC Robert Mugabe, in Speech to Zimbabwe, Refuses to Say if He Will Resign →
true
am
የማያቋርጥ ፕሮጀክት ፕሮጀክቱ በዓመት $ 5.1bn ገቢን እና ከ $ 126m በላይ ነፃ የገንዘብ ፍሰት (ቀረጥ ግብር) በየአመቱ የ XcaX ወራትን ተመላሽ የማድረግ ጊዜ ያወጣል። ኩባንያው እንዲሁ በምርት ምርት ክሬዲት (ቶን እና ቦሮን) በማካተት ገቢን ለማሳደግ ከፍተኛ እምቅነትን ጠቅሷል ፡፡
true
am
የምርት ስም: DIY DIY Creative Building Blocks
false
am
በትላልቅ አቅም ቻይና
false
am
ብ1960፡ ነቶም እተሓየሩ ናይ የሆዋ መሰኻኽር ዝያዳ ናጽነት ተዋህቦም። ድኻታት እኳ እንተ ነበርና፡ ናብ ሞልዶቫ ክኸይድ ከኣልኩ፡ ኣብኡ ኸኣ ምስ ኒና ተራኸብኩ። ወለዳን ወለዲ ኣዲኣን ናይ የሆዋ መሰኻኽር እዮም ነይሮም። ነዊሕ ከይጸናሕና ተመርዓና እሞ ናብ ሳይበርያ ኽንምለስ ተገደድና። ኣብኡ ዲና ጓልና ብ1964 ተወልደት፡ ወድና ቪክቶር ከኣ ብ1966 ተወልደ። ድሕሪ ኽልተ ዓመት፡ ናብ ዩክረይን ገዓዝና፡ ጃንኮይ ኣብ እትብሃል ከተማ ድማ፡ ኣብ ንእሽቶ ገዛ ንነብር ነበርና። ጃንኮይ፡ ካብታ ኣብ ሓውሲ ደሴት ክሪም እትርከብ ያልታ ኣስታት 160 ኪ.ሜ. ኣቢላ ርሒቓ እትርከብ ከተማ እያ።
true
am
ላራ Croft ላይ ጀብዱዎች አዲስ ክፍል "ከኩኪዎች"
true
am
በጣም ጥሩ እና ሁልጊዜም ፈጣን አገልግሎት ነው.
true
am
ታክሲዎቹ እንደሌሎች አገራት በኩባንያ ሳይሆን በግለሰብ የሚተዳደሩ ናቸው። የሚሰጡት አገልግሎትም በግምት ላይ በተመሰረተ የዋጋ ጥሪ ነው። አብዛኞቹ ተሸከርካሪዎች እጅግ ያረጁና ከባለቤቶቹ የእለት ጉሮሮ መድፈኛነት ባለፈ ለተሻለ አገልግሎት ሊታሰቡ የማይችሉ ናቸው። ይህ ብቻ ሳይሆን ታክሲዎቹ በተለይ በምሽት ለወንጀል የተጋለጡ በመሆኑ አሽከርካሪውም ሆነ ተጠቃሚው ላልታሰበ ጉዳትና ህይወት መጥፋት የሚዳረጉበት ሁኔታ አለ።
true
am
የታሸገ ሶፍትዌር እና ጌሞች እንደታሸጉ መመለስ እና ሁሉንም የሚዲያ እና የምርት ቁልፎች ማካተት አለባቸው፡፡ በተወሰነ ደረጃ የተለየ ሆኖ፣ የተከፈቱ የሶፍትዌር እና የጌም እሽጎች፣ በፈቃዱ ስምምነት ካልተስማሙ እና በማናቸውም መልኩ ያልተጠቀምንበት ወይም ያላባዛነው ከሆነ ብቻ በመመለሻ ጊዜያቸው ውስጥ ተመላሽ ሊደረጉ ይችላሉ፡፡
true
am
ሦስተኛው የማሻሻያ ፕሮግራሙ ትኩረት ደግሞ የኢኮኖሚ ዘርፍ ማሻሻያ ነው። እርሱም የግብርና ምርታማነትን፣ የአምራች ዘርፉን እና የቱሪዝም ዘርፍን ለማሻሻል እንዲሁም የሚያስገኘውን የውጭ ምንዛሪ ሀብት ለማስፋት፣ የአገልግሎት ዘርፉን ለማቀላጠፍ ትኩረት ይሰጣል።
true
am
በሌላ በኩል አቡነ ጳውሎስ ዝውውር በሚል የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ከኮሚሽኑ ተነሥተው ወደ ጉጂና ቦረና ሊበን ዞኖች ሀገረ ስብከት እንዲዛወሩ፣ ለዚህም የሚፈልጉትን መኪና ይዘው እንዲሄዱ ይጠይቃሉ፡፡ ጥያቄውን ፓትርያርኩ ቀደም ሲል ከ‹ታማኞቻቸው› ጋራ መክረው በኋላ ለብፁዕ ዋና ጸሐፊውና ብፁዕ ዋና ሥራ አስኪያጁ ያስታወቁትና ተቀባይነት ያጣ እንደ ነበር ነው የሚነገረው፡፡ በመጀመሪያ ወደ ጋምቤላ በኋላ ደግሞ ወደ ጉጂ ቦረናና ሊበን ዞኖች ሀገረ ስብከት የተቀየረውንና ከመደበኛ ስብሰባው ሁለት ሳምንት በፊት ጀምሮ ሲወራ የቆየውን የብፁዕ አቡነ ሳሙኤል ይነሡልኝ - ይዛወሩልኝ ጥያቄ ግን የምልአተ ጉባኤው አባላት ወዲያው ነበር የተቃወሙት፡፡
true
am
በጥቅሉ ክሱ በሚለው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት በተሳው እረብሻ ቃጠሎ የ23 ታራሚ ህይወት እና ንብረት ለመውደሙ ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ የገንዘብና የማስተባበር እርዳታ ግንቦት 7 ለተባለ “ሽብርተኛ” ቡድን በማድረግ ተሳትፈዋል፤ አንቀፁ ቢያንስ 15 አመት ፅኑ እስራት አለበለዚያም ሞት ያስፈርዳል ይላል፡፡
true
am
Simon G. January 31, 2016
false
am
ዘመኑ ግጭትና ጦርነት በአካባቢው የሰፈነበት፣ መሬት ነጥቆ መያዝ የበዛበት ስለነበር የንጉሡ ፍላጎት ‹‹ሰይፍ መምዘዝ›› የሚችለውን ጎልማሳ ብዛት የማወቅ እንደሆነ መገመት ይቻላል፡፡ በዘመኑ ቋሚ የሚባል ሠራዊት ስለሌለ፣ ከወራሪ ጠላት ለመከላከልና ሲያስፈልግም ለማጥቃት አቅምን መፈተሹ ብልህነት ነበር፡፡
true
am
በክልሎችና በገጠር መንደሮችም ጭምር የተቀናጀ ሥራ በየቋንቋው መሥራት የሚቻልበት ሁኔታ ቢታሰብበት፣ ካለም ቢጠናከር መልካም ነው፡፡ የየአካባቢውን ሕዝብ ባህልና እምነት በማይነካ መልኩ መልዕክቶች እንዲተላለፉ የሃይማኖት አባቶችና የአካባቢ ሽማግሌዎች በቂ ግንዛቤ ጨብጠው፣ የሐሳቡ ተካፋይ እንዲሆኑ ማስቻልም ጠቀሜታ አለው፡፡ የመልዕክቱ ዋና ማጠንጠኛ ሊሆን የሚገባው የትዳር ጓደኛሞች መውለድ ያለባቸው የልጆች ቁጥር በአግባቡ ማሳደግ የሚችሉትን ያህል ብቻ እንዲሆን የምክር አገልግሎትና ትምህርት መስጠት ነው፡፡ ይህ አገልግሎት በአንዳንድ ሥፍራዎች እየተካሄደም ቢሆን፣ መዳበርና መስፋፋት ይኖርበታል፡፡
true
am
ያወቀ . . .
true
am
čeština: Protilátka
false
am
በማዕከላዊ ኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ
false
am
ኢትዮጵያን አልምተህ ስትወጣ በሰላም፣
true
am
የምዕራብ ጎጃም – ፍኖተ ሰላም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ቶማስ ትላንት መጋቢት ፲፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ምሽት 2፡00 ገደማ ዐርፈዋል፡፡
true
am
አታቁሙ ልማት አትጩኹ በመንግስት፣
true
am
እነዚህን ተልዕኮወች ለማሳካት በአሁኑ ወቅት በስራ ላይ የሚገኙ አራት ኩባንያወችን ማለትም፡-
true
am
4.ኢትዮጵያ ሀገራችን ናት በፀሎቶቻችን ሁሉ “ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ” ሳንል ፀልየን አናውቅም ኢትዮጵያን ሠርተናታል ታሪኳን ጽፈናል ታሪኳን አዚመናል በሥዕል አስቀምጠናል እስካሁን አድርሰናል ስለዚህ ከማንም እገዛ አያስፈልገንም
false
am
ማቴዎስ 3
false
am
M: ርዝመት: 90; ቁራ: 86, ዘለሉ: 80
false
am
SKU: 32762253826 ምድቦች: ከታች በኩል, ልብስ
false
am
12.ደብረ መድኃኒት ዓቢየ እግዚእ፣ ኪዳነ ምህረት ወቅዱስ መርቆሬዎስ 09
false
am
የሞረሽ ጋዜጣ ሦሥተኛ ዕትም ፣ ቅፅ ፩ ቁጥር ፫ (፮ ገፆች)
true
am
የቲ.ሲ.ዲ.ዲ. አጠቃላይ ሥራ አስኪያጅ ኡይገን ፣ ከፍተኛ እና ከፍተኛ ፍጥነት ባቡር…
true
am
መስማት ለተሳናቸውና ለዓይነ ስውሮች አሳቢነት ማሳየት (14)
true
am
Hцkцmette deьiшiklikler yapыldы Kazakistan Cumhurbaшkanы Nursultan Nazarbayev, hцkцmette yapыlan deьiшiklikleri onayladы. Expo 2017'ye hazыlыklarыn sцrdцьц bu dюnemde yeni bir bakanlыk kurulmasыnы kararlaшtыran Detaylı Ğ Ğ Ü ğ ö Ü Ç Ç Ş Ş
false
am
ባህርዳር - ከቱሪዝም እስከ ጣና ሃይቅ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
false
am
ኮሮናን እየተዋጋን ፍትሕ እንጠይቃለን፤ መንግስት ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስን በአፋጣኝ ሊፈታው ይገባል!!!!
true
am
-> Warka Politics - ዋርካ ፖለቲካ All times are GMT + 1 HourGoto page Previous 1, 2, 3 ... 21, 22, 23 ... 31, 32, 33 Next
false
am
እዚ ዂሉ ጽድቁ ንዓና ንድኹማት ደቁ ከመይ ይኾነልና!
true
am
ቅጣት_ምእራፍ 1 _ክፍል 82
false
am
የቆዳ ቁሳቁስ ይመስለኝ ነበር, ነገር ግን ያማረ ማንኛውም ኪስ
false
am