text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
"እኛም በተሻለ መንገድ እራሳችንን ማሳየት እንችላለን፤ 'በበኩላችን የምናደርገው አስተዋጽዖ አለ' የሚለውን ሀሳብ የሚወክሉ ሥራዎች ናቸው ብዬ አምናለሁ" ይላል።
true
am
በኢዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ትምህርት ክፍለ መምህር ተሻገር ሽፈራው (ዶ/ር) ‹‹የምርመራ ጋዜጠኝነት በጽንሰ ሐሳብ ወጥ ያልሆነ፣ በጋዜጠኝነት መሰረታዊ ጥያቄዎችን የሚመልስ እስከሆነ ድረስ ሁሉም ዜና የምርመራ ዘገባን ነው።›› የሚል አመለካከት እንዳለ ያነሳሉ። ለዚህም እንደ ምክንያት የሚጠቅሱት ዜና ካልተመረመረ የሚሠራ ባለመሆኑ ዘገባ በራሱ የምርመራ ጋዜጠኝነት አካል መሆኑን ነው። በእያንዳንዱ ዜና ውስጥ በመሠረታዊ የጋዜጠኝነት ጥያቄዎች በጣም የተነባበሩ እጅግ ብዙ ደረጃና ጥልቀት ...
true
am
( ERF) በሚቀጥለው ነሃሴ ወር ላይ ይካሄዳል ተብሎ በሚጠበቀው ምርጫ የተለያዩ አገራቀፍና ብሄር ተኮር ፓርቲዎች ይወዳደራሉ። የእነዚህ ፓርቲዎች እድሎችና ፈተናዎችን እንደሚከተለው እናቀርባለን። እናንተም ማን የተሻለ የማሽነፍ እድል እንዳለው አስተያየት ስጡበት ።
true
am
Post by Tintagu wolloye » 26 Dec 2017, 12:33
false
am
6. በጦርነት ወቅት የነበሩ አንዳንድ ወላጆች ምን ትምህርት አግኝተዋል?
true
am
November 20, 2013 at 11:42 AM You have your own share in this happening ,Had you reacted when your leader General Amha ,Chief of Ethiopian Airforce, was slaughtered by Mengistu,Woyane nor current suffering would not have not happened.You were serving Mengistu not the Ethiopian People.(except very very few)
true
am
ቀይ መለዮ የለበሱት የሰራዊቱ አባላት ባልተጠቀሰ አካል ገፋፊነት መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉ እንደነበር ጫፍ ይዘው ነገሩን ያጦዙት ክፍሎች አይናቸውን አጥበው አሁን ድረስ ይቅርታ ያልጠየቁበት ድራማ ሲጀመር የሰራዊቱን አባላት የጫኑ ተሽከርካሪዎች ቤተመንግስት ደርሰው ቆሙ። የታጠቁ አባላት ከተሽከርካሪዎቹ ወርደው መንገድ ዘጉ። የዛኔ መተራመስ ነገር ተፈጠረ። አቶ ደመቀን አነጋገረው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመነጋገር ፈቃድ አገኙ።
true
am
ሀምሌ 16, 2019
false
am
በመሠረቱ ኮምፒውተራችን ከኢንተርኔት ጋራ በተገናኘ ቁጥር አቫስት! የእኛን ትእዛዝ ሳይፈልግ ራሱን ያድሳል፣ ማለትም አዲስ የፕሮግራም ማሻሻያዎችን እና የቫይረስ ክትትል መረጃዎችን ይቀበላል። ሆኖም የኢንተርኔት ግንኙነታችን የሚቋረጥበት ወይም ውሱን በሚሆንባቸው አጋጣሚዎች አቫስት! ራሱን ማደስ ስለማይችል፣ እኛ ራሳችን እድሳቱን እንዲፈጽም ብናደርገው የበለጠ ጠቃሚ ነው።
true
am
ጅብ - ኢሳይያስ 34:14
false
am
ስነስርዓት ፍትሓት ኣብ ቤተክርስትያን ቅድስተ ማርያም ኣካላ (Akalla) ካብ ሰዓት 11፣00 – 12፣00 ሓመድ ድበ 13፣00 ኣብ መካነ መቓብር ሶልና (Solna) መእተዊ ማዕጾ ቁጽሪ 1 (Grind 1) ክፍጸም እዩ።
true
am
ወያኔ በዜናው እንደተናገረውም ሆነ አንዳንድ ወጎኖች እንደሚሉት ቀደም ሲል ጀምሮ ለወያኔ ይሰራ የነበረ ከሆነ ጥምረቱን አድንቆ የተሰጠውን ኃላፊነት የሚችለው ባይሆንም ተቀብሎ ምክትል ሊቀመንበርነቱ ሁሉንም ለማወቅ ያስችለዋልና ለወያኔ አሳልፎ በመስጠት የሀገር አድኑ ሰራዊት በየሄደበት ለሽንፈት እንዲበቃ ማድረግ ይችል ነበር፡፡ ከዚህ ከከፋም ወሳኝ የሆኑ አመራሮችን ገድሎ ማምለጥ አለያም አጥፍቶ መጥፋት ይችል ነበር፡፡ በመሆኑም ሞላ በግዜ ያለምንም ኮሽታ ሹልክ ብሎ መኮብለሉ ወያኔ አንደሚለው ለሶስት አመት ...
true
am
በምትኩ ፡
true
am
እዚ እንታይ ማለት እዩ፧ ጻዕራም እንተ ዄንካ፡ ንስራሕካ ብዝያዳ ባህ ኢሉካ ኢኻ እትዓይዮ። ዶክተር ማድሊን ለቪን ኣብታ ቲች ዮር ችልድረን ዌል ዘርእስታ መጽሓፋ፡ ከምዚ ኢላ ጸሓፈት፦ “ኣብ ሓደ ዕዮ ዕዉት ክትከውን እትኽእል፡ ብጽፈት ክትዓይዮ ኸለኻ እዩ፣ ንሓደ ዕዮ ብጽፈት ንኽትዓይዮ ኸኣ፡ ጻዕርን ተስፋ ዘይምቝራጽን ይሓትት።” እዚ ኸኣ፡ ነቲ ሓድሓደ ሳዕ ኬጋጥም ዚኽእል ዕንቅፋት ምስጋሩ እውን ዜጠቓልል እዩ።
true
am
ወደ መቀመጫዎች, አሃዞች, እጆች ወይም እግሮች መርዛትን ያስወግዱ. የካርዲዮ ወይም የደም ስር ተውሳክ በሽታ. ከፍተኛ የደም ግፊት. የስኳር በሽታ. ሆርቲሮይዲዝም. የፓርኪንሰን በሽታ, ፕሮኮሆሎፒቶማ አረጋውያን. እርግዝና (Cat.C). ስራ እና እደላ. ነርሶች እናቶች.
true
am
ያለገደብ ፣ የስልክ ቁጥሮች ፣ የፖስታ አድራሻዎች ፣ የኢሜይል አድራሻዎች ፣ ማህበራዊ ዋስትና መረጃ ፣ የብድር እና የዕዳ ካርድ መረጃ እና ሌሎች የገንዘብ ተቋማት የሂሳብ መረጃ ጨምሮ የሌላ ማንኛውም ወገን የግል መረጃ ፤
true
am
22 x 6 x 4 ሴ
false
am
3 ታዲያ አይሁዳዊ መሆን ብልጫው ምኑ ላይ ነው? ግርዘትስ ጥቅሙ ምንድን ነው? 2 በብዙ መንገድ ብልጫ አለው። በመጀመሪያ ደረጃ የአምላክ ቅዱስ ቃል በአደራ ተሰጥቷቸዋል። 3 ታዲያ ስለዚህ ጉዳይ ምን ማለት ይቻላል? አንዳንዶች እምነት ሳያሳዩ ቢቀሩ የእነሱ እምነት ማጣት የአምላክን ታማኝነት ከንቱ ሊያደርግ ይችላል? 4 ይህስ ከቶ አይሁን! ከዚህ ይልቅ “በቃልህ ጻድቅ ሆነህ ትገኝ ዘንድ፣ በፍርድም ፊት ትረታ ዘንድ” ተብሎ እንደተጻፈ ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ሆኖ ቢገኝ አምላክ እውነተኛ ሆኖ እንዲገኝ አድርጉ። 5...
true
am
ሁለቱ አገራት ጦርነት ያስከተለባቸውን ጠባሳ ይገነዘባሉ። ከጦርነት ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት እንጂ ሌላ ምንም ነገር እንደማይገኝ የዛሬ 20 ዓመት ካደረጉት አሰቃቂ ውጊያ ትምህብት ወስደዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ጦርነትን ለማቆም የተፈራረሙት ስምምነት ከዚህ አኳያ መታየት ያለበት ነው።
true
am
ፈሳሾችን ጠባብ ማድረግ ይቻላልን?
true
am
የኢስኮ ብቸኛ አከራካሪ ወቅት
false
am
Posted on 23 March 2018 by Swami Satyananda Saraswati
false
am
Previous መዝሙር ስምረት ዕላማና
false
am
አንድ የጎንደር ጓደኛየ እንዳጫወተኝ በዚህ ንግድ ዉስጥ አብረዉ የሚሳተፉ የሚባሉ የጭልጋ ወረዳ የፖሊስ መመሪያ ዉስጥ የሚሰሩ እንዲሁም አንድ ጎንደር ዉስጥ ታዋቂ ደላላ የነበረ:: ከጊዜ በኋላ ባለመግባባትም ይሁን በእዉነተኛነት የአማራ ክልል ፖሊስ እኒህን ሰወች ይዞ ያስራቸዋል፡፡ አንደኛዉ ጎንደር ዉስጥ በጣም ታዋቂ ነዉ፡፡ስሙን ለጊዜዉ ረሳሁት፡፡ ብዙ ወጣቶች ጋር ይተዋወቃል፡፡ መኪናም ባጃጅም እየገዛ ለብዙ ወጣቶች ሰቷል ይባላል፡፡ ነገር ግን በዚህ ህገወጥ ንግድ የተገኘ ገንዘብ ነዉ፡፡ ይህ ሰዉ ጎንደር...
true
am
ለዚህም ፔሩማል እኤአ 2010 መጋቢት ወር ላይ ለኦዊኖ «ወደ አውስትራሊያ የምወስድህ ለስራ ነው፤ ለዚህ ደግሞ ታማኝ ልትሆንልኝ ይገባል፤ አድርግ ያልኩህን ከፈፀምክ በየወሩ ሰላሳ ሺ ዶላር ታገኛለህ» የሚል መልዕክት እንዳደረሰው ተረጋግጧል። ይህ መልዕክት ከተላከ ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ ኦዊኖ «ምንም ችግር የለውም ምክንያቱም ለእኔም ሆነ ለቤተሰቦቼ ጥሩ ህይወት እፈልጋለሁ፤ ስለዚህ አድርግ ያልከኝን አደርጋለሁ፤ ነገር ግን የክፍያው ጉዳይ በምን መልኩ ነው» የሚል ምላሽ በኢ ሜል አድራሻው ምላሽ እንደሰ...
true
am
አሌክስ ለታዋቂው ተጫዋቾች ሁለተኛ እግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን በቅቷል.
true
am
የፈተና ወቅት ምዝገባ እንደተጠናቀቀ በውስት ማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለፃል፡፡
true
am
ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን -'' ቀደም ብዬ የፌድራል ጉዳዮች ሚኒስትር ቃል አቀባይን አነጋግሬ ነበር እና እሳቸው 'በሬ ወለደ' ነው ያሉት እስኪ ያሉትን ቃል በቃል ተናገር''
true
am
በኖቫ እስያ ውስጥ የክልሉ ከፍተኛው ዶክተር ሰዎች አብረው መገናኘት ባይችሉም እንኳ እንዲነጋገሩ እና እንዲገናኙ አጥብቆ ያሳስባል ፡፡ ምን እንደሚሰማዎት ክፍት ይሁኑ። ለእርዳታ ይገናኙ ፣ ዶክተር ሮበርት ስትሪንግ እንዳሉት ፡፡ በኖቫ እስያ ውስጥ ምን እየተደረገ እንዳለ በበለጠ ያንብቡ፣ ሀሊፋክስን ጨምሮ ዜና ፣ ሀ የመጓጓዣ ጋራዥ ተዘግቷል አንድ ሠራተኛ ለ COVID-19 አዎንታዊ ምርመራ ካደረገ በኋላ።
true
am
ሚዲያዎች የተሻሻሉ የሶፍትዌር ልማት መሳሪያዎችን ያስገኛሉ ፡፡ በ IBC2019
false
am
መመለስዎን የማቀድ ሀላፊነት ሙሉ በሙሉ የእርሶ ነው፤ ይህም ፓስፖርት ማግኘት እና ወደ ትውልድ ሀገርዎ ለመመለስ ወይም የመኖርያ ፈቃድ የተሰጦት ሀገር ለመመለስ የመያስፈልገውን ነገር በሙለ ሟሟላትን ያካትታል፡፡ የስዊድን የፍልሰት ቦርድ የመመለስ እቅድዎን ለማሳካት እና የትውልድ ሀገርዎ የሚገኙ ሰወችን ለማግኘት የሚያስፈልግ ነገር ላይ ትብብር ያደርጋል፡፡ እንደመጡበት ሀገር ታይቶ ወደ ትውልድ ሀገርዎ ሲመለሱ የመጀመሪየዎቹን የቆይታ ቀናት ቀላል ለማድረግ ይሆን ዘንድ የገንዘብ እርዳታ እናደርጋለን፡፡ የሚቀ...
true
am
Source: https://www.zehabesha.com/amharic/%E1%8A%A0%E1%8A%90%E1%8C%8B%E1%8C%8B%E1%88%AA%E1%8B%8D-%E1%88%B0%E1%89%A3%E1%89%B0%E1%8A%9B%E1%8B%8D-%E1%8A%95%E1%8C%89%E1%88%A3%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%89%A2%E1%8B%AD-%E1%8A%A0%E1%88%85/
true
am
አማራጭ ሁለት: የድምጵ መስጫ ወረቀቱን የተቃውሞ መግለጫ ማድረግ
false
am
ስትታጭ ያጣላች በሠርጓ ታጋድላለች
false
am
2 ቈረንቶስ 3
false
am
ሂውማኒቲስ ምርምር ማዕከል
false
am
ዛሬ ሁሉም ለክልሉ እንጂ ለሀገሩ እንደሚገነባ አያስብም፡፡ በዚህም የተነሳ ሀገሪቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታ፣ የሌላትን ገንዘብና ሀብት የህዝቦችን አመጽ ለማቆምና በዚህም የገዢዎችን ስልጣንን ለማደላደል እያባከነችው ነው፡፡ እዚህ ላይ ‹‹ክልሎች ለምን ለሙ?›› የሚል ብኩን ተጠየቅ ለማንሳት ፈልጌ አይደለም፡፡ ግን ደግሞ ዩኒቨርሲቲን ለየብሄሩ ለማዳረስ በየምድረበዳው (ለትራንስፖርትና ለአቅርቦት አስቸጋሪ በሆነ ቦታ) መገንባት ከዚህ ተለይቶ የሚታይበት ሁኔታ አልታየኝም፡፡ ቤተመጻህፍት፣ ላብራቶሪ (ቤተሙከራ) እ...
true
am
አንዱ ኮሜዲያን እንዲህ ብሎ ተርኮ ነበር፤ ‹‹ማግባት እንደማልፈልግ ብነግረውም ጭቅጭቁን ያልቻልኩት አንድ ሽማግሌ ጎረቤቴ የሆነ ሰርግ ላይ ተጠርተን ‹‹ቀጣዩ ሙሽራ አንተ ነህ›› ብሎ አናደደኝ፡፡ በሌላ ጊዜ ሰው ሞቶ ለቅሶ ላይ አገኘሁትና ‹‹ቀጣዩ ሰው አንተ ነህ›› አልኩት ብሎ ሲያወጋ አስታውሳለሁ፡፡
true
am
ክርን CPM (ቋሚ አይነት)
true
am
ነገረ ማርያም ፠ ክፍል ፩፠ ~ ታይዋን ቅድስት ማርያም ጽዋ
false
am
በስፓኝ ፕሪሜራ ዲቪዚዮን የባርሤሎና ሻምፒዮንነት የቅርብ ተፎካካሪው ሬያል ማድሪድ ሰንበቱን በቫሌንሢያ 3-0 ከተሸነፈ በኋላ ከሞላ ጎደል ያለቀለት ጉዳይ ሆኗል። ባርሣ ምንም እንኳ ከቪላርሬያል እኩል ለእኩል 3-3 በሆነ ውጤት ቢወሰንም አመራሩን ወደ ስምንት ነጥቦች ከፍ አድርጓል። ውድድሩ ሊጠናቀቅ ሶሥት ግጥሚያዎች ቀርተው ሳለ ሻምፒዮንነቱን ለማረጋገጥ የምታስፈልገው አንዲት ነጥብ ብቻ ናት። ባርሣ በትናንቱ ግጥሚያው ተከላካዩ ኤሪክ አቢዳል ቀይ ካርድ ተሰጥቶት ከሜዳ በመሰናበቱ ባይዳከም ኖሮ ቪላርሬያልን...
true
am
የኢነርጂ አፈፃፀም (ኤች.አይ.ፒ.) ፣ እና ከባህላዊው መኖሪያ ቤት በአማካይ ከሶስት እጥፍ ያጠፋል።
true
am
ኮሮናቫይረስን እየተከላከልን በጥንቃቄ ምርጫ እናደርጋለን፡ ዶ/ር ደብረፅዮን
false
am
ኢየሱስ አሁን በምድረበዳ ውስጥ 5,000 ሰዎችን ሊያበላ አሰበ።
true
am
እነዚህ ደቀመዛሙርት ለታላቅነት ሲፎካከሩ የእነርሱ አደገኛ ጠላት የነበረው ሳውል የተባለ ፈሪሳዊ የቤተክርስቲያንን መሰረት በመትከል አንጻር ከሁላቸውም ሊበልጣቸው እንደሚችል አላወቁም። ሳውልም ኋላ ስሙ ጳውሎስ ተብሎ ይቀየራል።
true
am
ከ «http://am.wiki.sxisa.org/w/index.php?title=በር:ፍልስፍና&oldid=341390» የተወሰደ
false
am
ሰው የተፈጠረው ለመስጠትና ለመባረከ ነው፡፡ ሃብቱን ራሱ ላይ ብቻ የሚያፈስ ሰው ድሃ ሰው ነው፡፡ መሰብሰብ እንጂ መስጠትና መባረክ የማያውቅ ሰው ድሃ ሰው ነው፡፡ ራስ ወዳድ የሆነ ስለሌላው ግድ የማይለው ሰው ምንም ያህል ሃብት ቢኖረው ድሃ ነው፡፡ እግዚአብሄር በሰጠው ገንዘብ የዘላለምን ወንጌልን የማይሰራ ሰው ድሃ ሰው ነው፡፡ ሰው ባለጠግነቱ የሚለካው በሚያከማቸው ሳይሆን ባከማቸው ባለጠግነት በሚሰራው መልካም ስራ ነው፡፡
true
am
የላቀ ስነ-መፃህፍት እና መሪ የሆነው የ Edge ቴክኖሎጂ
false
am
የመኖሪያ ወረቀት ለሌላቸው ወገኖች የዲሲ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ ሊሰጥ ነው።
true
am
በእውነቱ የመምህሩ ጥያቄ በጣም ልብ የሚነካ ነበር። በተመሳሳይ የቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ ፕረዜዳንት “እኔ በሕይወቴ ላይ ቆርጬ ነው የምናገረው” በማለት “የሶማሌ ህዝብ መቼ ነው ከእዚህ ሰውዬ (አብዲ ኢሌ) የሚገላገለው?” ሲሉ ጠይቀዋል። ለሁለቱም ምሁራን ጥያቄ ታዳሚዎች ከፍተኛ ድጋፍ ተሰጥቷቸዋል። ጥያቄው የሁለቱ ብቻ ሳይሆን የሁሉም የሀገሪቱ ምሁራን ጥያቄ እንደሆነ በአሳዩት ድጋፍ ገልፀዋል። ከዚህ አንፃር ዶ/ር አብይ ተጨባጭ እርምጃ ከመውሰድ ውጪ ምርጫና አማራጭ እንደሌለው የተገነዘበ ይመስለኛል።
true
am
Previous 13 Years After The Wizard Of Oz Ruby Slippers Were Stolen, Police Launch One Last Bid To Find Them
false
am
Samstag 9.30 - 11.30 Augustinerkirche, Augustinerhof 8 mit Kinderbetreuung
false
am
የሞባይል ስልክ መነሳት እና በአጠቃላይ የሞባይል ኤሌክትሮኒክስ ፣
true
am
በዐማራው ላይ ለደረሱ ጭፍጨፋዎች እና በደሎች ማሣያ ነቃሽ አብነቶች
false
am
ብፁዕ ወቅዱስ ኣቡነ ያዕቆብ እንቋዕ ናብ በዓለ ትንሣኤ ኣብጽሓና ብማለት መልእኽቲ ኣመሓላሊፎም።
true
am
In other words, any products related with "አልባሳት" can be shipped to any place in Canada, including Ontario, Quebec, British Columbia, Alberta, Manitoba, Saskatchewan, Nova Scotia, New Brunswick, Newfoundland and Labrador, and Prince Edward Island.
true
am
All አቦል ዜናትንታኔወፍ በረር ዜና
false
am
ልዩ ፍርድ ካልኖረ, ተዋዋይ ወገኖች, የፍርድ ቤት ስምምነት ከመረጡ, ነፃ ያልሆነ ፍርድ ቤት ይደውሉ. ተከሳሹም ራግዬሎስ ሊሳተፍ ይችላል. ሆኖም ግን በዲስትሪክቱ ፍርድ ቤት በፍርድ ቤት ችሎት (§ 504 ZPO) ሊነገረው ይገባል.
true
am
ዩኒቨርሲቲው በየጊዜው እየሰፋ ነው. በግንቦት ውስጥ ተከፈተ መረብ ማዕከል ሕንጻ 2004 የመኖሪያ ቤት የኤሌክትሮኒክ ሥርዓቶች ምህንድስና እና የኮምፒውተር ሳይንስ ትምህርት ክፍል ክፍሎች መምሪያ (ማን ውስጥ ተዋህዷል 2007 ኮምፒውተር ሳይንስ እና በኤሌክትሮኒክ ኢንጂነሪንግ ለመፍጠር). ዩኒቨርሲቲው ተሽቀንጥረው, አንድ ተማሪ መጠለያ ውስብስብ መኖሪያ ቤት 770 ተማሪዎች, መስከረም ይከፈታል 2003. የ Ivor Crewe ሌክቸር አዳራሽ, ጋር 1,000 መቀመጫ አቅም, ይከፈታል 2006.[9][10] Sou...
true
am
ብሓልዮት መርበብ ሓበሬታ ደቀባት ኤርትራ 25 ነሓሰ 2018 ዓ.ም.ፈ.
true
am
እርስዎ ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ ከ LibreOffice ድሕረ ገጽ በ www.libreoffice.org.
true
am
Anonymous October 7, 2015 at 12:16 AM
false
am
ኣብ ትሕቲ ነፍሲ ወከፍ ስም ትካል ዘላ ተወሳኺ ሓበሬታ(Mer information) ትብል ኣንፊ(tab) ጠውቕ።እቲ ትካል ኣብ’ታ ዝመረጽካያ ተቐባሊት ሃገር ዝህቦም ካልኦት ኣገልግሎታት ከተንብብ ትኽእል ኢኻ።
true
am
9. የጠላት ጠንካራ ጎኖቹ መሳሳት መመናመን ሲጀምሩ የጠላት መሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ይሸበራሉ፤ ለማቀድ ለማሰብ ኣስቦ ለመንቅሳቅስ የማይችሉበት የሞራልና የስነልቦና ሁኔታ ውስጥ የሚገቡበት ሁኔታ ይፈጠራል። ይህ ደግሞ ሕዝብን የሚስቆጣ ትግሉን የሚያግዙና የሚያጠናክሩ በርካታ ትልልቅ ስህተቶች እንዲፈጽሙ ያደርጋቸዋል፡፡
true
am
የሉካ ጃቪኪ ጎዳና ወደ ተረት ታሪክ. ክሬዲት ለ RedStar እና IG
false
am
ለምጽአትከ
false
am
ዕጸ ሂል
false
am
ወቡሩክ ወልድ
false
am
ኣብ ሲምፖዝዩም ሚኒስትሪ ሃብቲ ባሕሪ፣ መጽናዕታዊ ወረቓቕቲ ቀሪቡ።
true
am
Stil now we see the same fascist views reflected by some Ethiopians over woyane or Tigreans, but the time has changed. It is too late editors of Ethiopian Review!!! You balme the Government in power for checking some non-sense journalists, and hope you will not sendor this. If you do, message gone and no damage!!!
true
am
በተደጋጋሚ የመቀዝቀዣው አምሳያ ከውኃ ማጠራቀሚያ ጋራ ያለው የውሃ ማጠራቀሚያ (ቧንቧ) የውሃ ማጠራቀሚያ (ቧንቧዎች) በማቀዝቀዣው ላይ የተስተካከለ ነው.
true
am
2ይሓቂንምንታይንኽፈልጦእቲኩሉክፋልዕላማዶባዊግጭት፡
true
am
ቀን: 14 October 2018
false
am
sen-no-sen ጻፈ: ችግሩ በአሁኑ እይታ ውስጥ እኛ በተፈጥሮአችን እንደ ሱቅ የምንቆጥረው ሲሆን ጠንቃቃ ካልሆንን ሱቅችንን በጥሩ ለመዝጋት መዝጋት አለብን የሂሳብ ሚዛን!
true
am
ጥሩ, ለዚህ ጥያቄ መልስ አይደለም.
true
am
መደምደሚያ። ተማሪዎቹ ዲፕሎማቸውን ከተቀበሉ በኋላ ከመካከላቸው አንዱ ተመራቂዎቹን ወክሎ የአድናቆት መግለጫ ደብዳቤ አነበበ። ከዚያም ከተመራቂዎቹ መካከል አሥራ አምስቱ ለይሖዋ ዘምሩ ከተባለው የመዝሙር መጽሐፍ ላይ “እረኞች—ስጦታ የሆኑ ወንዶች” የሚል ርዕስ ያለውን መዝሙር ቁጥር 123ን በድምፃቸው ብቻ በመዘመር ፕሮግራሙን አስደሳች በሆነ መንገድ ደምድመዋል።
true
am
የአፍሪቃ የቀጥታ የዉጭ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰት 21 በመቶ አሽቆለቆለ። 20.06.2018
false
am
ሕመምተኞች ታካሚዎች ሆስፒታሉን በየጊዜው ወደ ሆስፒታል እንዲገቡ ወይም እዚያ እንዳሉ ያስገድዳቸዋል. ስለዚህ, አንድ ታካሚ ከሆስፒታሉ ባልደረቦች ጋር ካልተደሰቱ አዘውትረው ወደዚያ እንዳይሄዱ ሊከለከሉ ይችላሉ. ታካሚዎቻችን በዚህ ቦታ ቀላል እና ምቹ እንዲሆኑላቸው እንዲፈልጉ ማድረግ እንፈልጋለን. አንድ በሽተኛ ስለሚመርጡት ሆስፒታሎች ሁለተኛ አስተያየት ሊኖረው ስለሚችል እና ወደ ሌላ ቦታ ለመሄድ ይፈልጋሉ. ታካሚውን ወደ ሌላ ሆስፒታል እንዲዛወር እና ምንም ሳይዘገይ በዚያው ሁኔታ እንደቀጠለ እናረጋግጣለ...
true
am
Posted On %PM, %14 %499 %2016 %13:%Jul Written by Francis Chan
false
am
ቪዛውን አስመልክቶ በኢትዮጵያ የሚገኙት የቻይናው አንባሳደር ላዪፋን እንዳሉት ከሆነ ላለፉት 10 ዓመታት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ግንኙነት በፍጥነት ማደጉን ተናግረው አዲሱ ስምምነት ስራቸውን እንደሚያቀልላቸው ተናግረዋል።
true
am
5 ኛ ወሩን የያዘው የደቡብ ሱዳን ግጭት በሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህይወት አጥፍቷል ፤ 1.2 ሚሊዮን የሚደርሱ ሰዎችንም አፈናቅሏል ። ጦርነቱ ከገደለውና ካፈናቀለው ሌላ በርካታ ደቡብ ሱዳናውያንንም ለረሃብ ማጋለጡን በደቡብ ሱዳን እርዳታ የሚያቀብለው የኦክስፋም የዓለም ዓቀፍ ፖሊሲ አውጭ ና የዘመቻ ክፍል ሃላፊ ማክስ ሎውሰን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ።
true
am
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ፣ ዛሬ፣ ግንቦት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ብፁዕነታቸውን የመደበው፣ በሥራ ላይ በሚገኘው ሕገ ቤተ ክርስቲያን መሠረት፣ የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩን ጥቆማ በመቀበል ነው፡፡
true
am
“…ሐምሌ 30 ቀን እ.ኤ.አ. በጳጳሱ ላይ የተቋቋመው ችሎት ሕዝብ በተሰበሰበት እንዲገደሉ ፈረደ። ይህ ሲሰማ በከተማው ሕዝብ ዘንድ ሽብር ፈጠረ። ጉዳዩም በጋዜጣ እንዳይወጣ ፋሺስቶች ከባድ ቁጥጥር አደረጉ። ለእኛም ትእዛዝ ተሰጠን። ማንኛውም ጋዜጠኛ አቡኑ ተገደሉ ብሎ ወደ ኢጣልያ ቴሌግራም እንዳይደርግ ክልክል ነው። አቡኑ ታሰሩ ብላችሁ ግን ዜናውን ማስተላለፍ ትችላላችሁ አሉን”
true
am
ከም ጓሓፍን ውዳቕን ምሕሳብ ዝብል ባህሊ ጥፍኣት እዩ
false
am
መድኅን መመርመሪያ፣ ፲፱፻፸፰ ዓ.ም. https://patents.google.com/patent/US4501816A/en?oq=4501816+
true
am
6 ጋዜጠኞች መለቀቃቸው በጎ ነገር ነው። እዚህ ላይ ብዙ ተማጽኖ የተደረገለት በትውልድ ኤራትራዊ በዜግነት ስዊድናዊ የሆነው ዳዊት ይስሐቅ፤ ያልተለቀቀበት ምክንያት ወይም ምሕረት ያልተደረገለት ለምን ይሆን?
true
am
ሕልሚ ድዩ ጋህዲ ምፍላዩ ስኢነዮ!?
true
am
ትግሉን ከሚጠብቁት ፈተናዎች መካከል በኔ ግምት በዋነኛነት የሚፈረጁ ሶስት ተልዕኮዎች አሉ። አንደኛው አገርን በዘር ፖለቲካ የመቃወም ልምድ መስበር ነው፣ ሁለተኛው ተቃዋሚ የፖለቲካና የጐሳ ወገኖችን መለጣጠፍ ወይም “ቅንጅታዊ” እንቅስቃሴዎች ውስንነት መወጣት ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ አገርና ፖለቲካ ያላቸውን ግንኙነት በአዲስና የተሻለ መንገድ መገንዘብ (ብሎም የአገሪቱን ዜጐችና ማህበረሰቦች ማስገንዘብ) ይሆናል። በዝች ጽሑፍና በክፍል ሁለት ተከታይዋ በነዚህ ጉዳዮች አካባቢ የማቀርባችው ጥቂት ሃሳቦችና አስተ...
true
am
Legendary Gebrselassie elected new Ethiopia athlet...
true
am
“እኛ እንደቀደሙት ልንሞትለት የሚገባን ጉዳይ ካለ፤ የቀድሞዎቹ የሚሞቱለት ጉዳይ ነበር፡፡ እነርሱ ቢወድቁ የፋናቸውን ቀንዲል አንስቶ እስከ ፍፃሜው መስመር የሚያደርስ እንዳለ ያስቡ ነበር፡፡ ስለዚያ ጨርሶ አይጠራጠሩም ነበር፡፡ እኛ ጋ አንድነት የለም፡፡ እኔ ከሞትኩ፤ በቃ! ሞትኩ ነው፡፡ የቅርብ ጓደኞቼ ቀብሬ ላይ ይገኛሉ፤ ቤተሰቤ፤ በቃ! ታሪኩ ተፈፀመ፡፡” ብሏል፡፡
true
am
የሳኦ ፖሎ ሜትሮ 10 / 08 / 2012 ሳኦ ፓውሎ ሜትሮ Map Last updated: November 11th, 2010
false
am
ሽብር አፍሪካን እንዳሰጋ ነው
false
am
ዜና በመከላከያ ቴሌቪዥን 308 ጊዜ ተደምጠዋል
false
am
"የእኔ" የአትክልት መስክ
false
am
የተሽከርካሪ ማቆሚያ ስርዓት የእርዳታ አሰቃቂ መከላከያ የሌሊት ዕይታ አነስተኛ ድብቅ ካሜራ በተገላቢጦሽ ደረጃ A 6G All-መስታወት እና F1.8 ትልቅ የመስታወት ሌንስ ውስጥ የተገነባው ካሜራ የተገጠመ ካሜራ 137 ዲግሪዎች ነው (በግልጽ የሚታይበት እስከ 96%) ፣ በግልጽ የማይታይውን ዓይነ ስውር ቦታ ለመመልከት እና ለማቆየት ይህ ለእርስዎ ነው ፡፡ እርስዎ እና ተሽከርካሪዎ ከአደጋ ተጋርጠዋል ፡፡ ወለል ላይ የተቀመጠ የመስተዋት የብረት መያዣ የታጠፈ የኋላ እይታ ካሜራ ፣ ቀላል ጭነት ፡፡ SUV.....
true
am
በወር በሁለት ወር የሚመላለሰው ከገበሬው ቀምቶ ኢንቨስት የሚያደርግበትን እርሻ ለማየት እንጅ የህዝቡን የልብ ትርታና ጥያቄ ለመገንዘብ አይደለም። ቀን ላይ እርሻውን ያያል ማታ ላይ ከግብረ አበሮቹ ጋር ውስኪ ሲጠጣ ያመሻል በማግስቱ ወደ ሃገሩ ይመለሳል። በቃ ይሄው ነው!
true
am
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሚታወጅበት ወቅት በህገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 ንዑስ አንቀጽ 5 መሰረትም ሰባት አባላት ያሉት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአባላቱና ከህግ ባለሙያዎች መርጦ የሚሰይም እንደመሆኑ ይህንኑ ተግብሯል፡፡ ይህ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ፣ ሥራውን ማስተዋል በተሞላበት መንገድ ማከናወንና ቅሬታ ሊፈጥሩ የሚችሉ ድርጊቶችን በቀናነትና በጥንቃቄ ማየት የግድ ይለዋል፡፡ በየደረጃው ያለው አዋጁን አስፈጻሚም ሆነ ፈጻሚው አካል ህጉ በአግባቡ ስ...
true
am
የታሰሩ ፍራፍሬ ምርት መስመር
false
am
Qingdao ቃኝ በማሽን Co., Ltd
false
am
ይህ በአገሪቷ ሕገ መንግስት አንቀፅ 60 ቁጥር 2 የተፈቀደ ነው። ስለዚህ የኢህአዴግ የመንግስት ሥልጣን በሕገ መንግስቱ መሠረት ሊወድቅ ይችላል ማለት ነው። ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ከሥልጣን ይለቃል፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይበተናል። ነገር ግን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ኦህዴድና ብአዴን በፓርላማው ውስጥ ባላቸው አብላጫ ድምፅ አዲስ ጣምራ በመፍጠር መንግስት ማቋቋም ይችላሉ። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ፓርላማ ያለው አባላት 547 ሲሆኑ፤ 180 አባላት ከኦህዴድ፣ 139 አባላት ከአማራ፣ 123 አባላት ከደቡብ፣ ...
true
am