text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
ግረኽ፡ ሲኖዶስ ወትሩ ንናይ ቤተ ክርስቲያን ወንጌላዊ ልኡኽነት ወሳኒ ኵነት እዩ - ኣገልግሎት ዜና ቫቲካን
false
am
ትመስልኒ ዝነበርኪ፡ በትሪ ናይ ፈራሓት
false
am
ከመከራ በፊት እንመካከር! – News.et Everything Ethiopia
false
am
Anonymous 18/11/2011 at 8:29 am
false
am
ከሰኔ ወር ጋር ሲነፃፀር በሐምሌ ወር ዋና ዋና የእህል ዓይነቶች (በተለይ ጤፍ፣ ሩዝ፣ ገብስ፣ ስንዴ፣ ማሽላና በቆሎ) ከፍተኛ የዋጋ ለውጥ አሳይተዋል። በተለይም በክረምቱ ወራት ይቀንሳል ተብሎ የተጠበቀው የበቆሎ ዋጋ በየወሩ እየጨመረ በመሆኑ ቅናሹ ሊሳካ አልቻለም ብሏል ኤጀንሲው።
true
am
ተወራሪዋ ኢትዮጵያ፤ በጣልያን ኃይሎች ዐይን የገባችው ምእራባውያኑ አገራት በተስማሙበት “አፍሪቃን የመቀራመት” ውል መሰረት ነበር። አውሮፓውያኑ የአፍሪካ አንጡራ ሀብትን እንደልባቸው ለማጋበስና የህዝቦቹን ጉልበት ለመበዝበዝ ተስማምተው የጥቁሮቹን መንደር እንደ ሰንበቴ ዳቦ ተቃርጠው ተንሰራፉ። የቅኝ ገዢ ኃይላቱ ለዚህ እንቅስቃሴ የበቁት አፍሪካውያንን እጅግ ኋላቀርና የማሰብ አቅማቸው ጭምር የደከመ አድርገው በመቁጠራቸው ነበር።
true
am
ወደ ኮምፒውተሮ ይጫኑት ውይም ይክፈቱት፡፡( አንዳንዶቸሁ ወደ ኮምፒውተር መጫን ብቻ በቂያቸው ሲሆን፣ ሌሎቹ ግን ወደ ኮምፒውተር መጫን ሳያስፈልግ በመክፈት ብቻ ይሰራሉ፡፡ ይህም ማለት ከፍላሽ ዲስክ ወይም ሲዲ ላይ ይዘን ማንኛውም ኮምፒውተር ላይ መጠቀም ያስችላሉ፡፡ እነዚህኞቹ ከጎናቸው Portable የሚል የተፃፈባቸው ናቸው፡፡)
true
am
የአክሰስ ሪል እስቴት ቤት ገዢዎች፤ መንግሥት አፋጣኝ ውሳኔ እንዲሰጣቸው ተማጸኑ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
false
am
⚀ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ የለኝም ብለዋል፡፡ ለምንድን ነው?
true
am
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ዳግም እንዲመረጡየአሜሪካውያን ደጋፊዎቻቸው ብቻ ሳይሆን የበርካታ አውሮፓውያንንም ምኞት ነበር ። ከተፎካካሪያቸው ከሪፐብሊካውያኑ እጩ ሚት ሮምኒ በበለጠ አብዛኛዎቹ የሃገር ውስጥም ሆነ የማህበራዊ ና የፖለቲካ መርሃቸው ከአውሮፓውያኑ መርህ ጋር ይበልጥ መቀራረቡ ኦባማን ተመራጭ አድርጓቸዋል ። ከጠንካራ ፉክክርና የምርጫ ዘመቻ በኋላ ሪፐብሊካኑን ሚት ሮምኒን በሰፊ ልዩነት አሸንፈው ለ2ተ ኛ የሥልጣን ዘመን የተመረጡት የኦባማ የአውሮፓ መርሃቸው ከበፊቱ እንደማይለወጥ...
true
am
Protest broke out in Bahr Dar, Ethiopia →
true
am
ቢቢሲ፡ ግን አሁን የፓርቲ እጥረት ኖሮ ነው እንዴ አገሪቱ እዚህ ችግር ውስጥ ያለችው? በፓርቲ ብዛት ችግር ይፈታል?
true
am
የአየር ንብረት ስደተኛ በእርግጥ ሂደቱን ያፋጥናል…
true
am
” يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّمَا الْخَمْرُ وَالْمَيْسِرُ وَالْأَنْصَابُ وَالْأَزْلَامُ رِجْسٌ مِنْ عَمَلِ الشَّيْطَانِ فَاجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ * إِنَّمَا يُرِيدُ الشَّيْطَانُ أَنْ يُوقِعَ بَيْنَكُمُ الْعَدَاوَةَ وَالْبَغْضَاءَ فِي الْخَمْرِ وَالْمَيْسِرِ وَيَصُدَّكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ وَعَنِ ...
false
am
ከዚህ በመነሳት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስራውን በሚጀምርበት በሚቀጥለው ወር የፌዴራል መንግስትን በአዲስ መልክና ቅኝት ለማዋቀር ተግባራዊ እርምጃ እንዲወሰድ ይደረጋል፡፡ በዚህ መሰረት የመንግስት ስልጣንን ካላግባብ የመጠቀም ዝንባሌን የሚገታና ከእንግዲህ በውጤት አልባነት የመንግስት ስልጣን ላይ ተቀምጦ መቆየት የማይቻል መሆኑን የሚያረጋግጥ አዲስ የመንግስት ምክር ቤት የማደራጀት እንቅስቃሴ ይካሄዳል፡፡ በዚህ እንቅስቃሴ የተቻለውን ያክል ብቃትና ቅንነት ያላቸውን ግለሰቦች በኃላፊነት ላይ በማስ...
true
am
(ፖለቲካኛ)
true
am
እወ ተተሓጎሱ ይግበኦም እዩ፡፡ እዚ ታሕጓስ ድማ ምንጪ ንቐፃሊ ተግባራት መተባብዒ'ምበር ኣብኡ ጠጠው ንምባል ኣይኮነን፡፡ እዚ ዓወት "ንዝነበረ ብዓወት ዘኸምበተ ንመፃኢ ከቢድ ዕማምን ተግባርን ዘሸከመ" ተጌሩ ክርአ ይግባእ፡፡ ስለዚ ጋንታታት ጊዚአን ኣብ ታሕጓስን ተሃድሶን ከባኽንኦ የብለንን፡፡ ኣብ ዓመቱ ዘፀልምት ዓወት ከይኸውን ሕዚ ምስራሕ ከድሊ እዩ፡፡
true
am
а не плохая .Тонкая и липнек к телу, на мой рост 174 см. ниже колена. носить, спасибо.
true
am
ቆጠራ ለካንታል İstanbul ፕሮጀክት መቁጠር ጀምሯል! ፕሬዝዳንት Recep Tayyip Erdoğan በትኩረት ላይ ያተኮረውን የካሊባን ኢስታንቡል የፕሮጀክት ውህደት እየተጀመረ ነው ፡፡ የኮሪያ እና የቻይና ኩባንያዎች ካናዳ ኢስታንቡል ለ Mega ፕሮጀክት ወደ ኢስታንቡል መጡ ፡፡ ኮሪያውያን እና በኢስታንቡል ወደ ቱርክ ውስጥ የቻይና ሰርጥ! የጨረታው ሂደት እንዴት ይሠራል? ሰርጡ በኢስታንቡል ፣ በደቡብ ኮሪያ ወይም በቻይና ይገነባል?
true
am
በአንኮበር የተጀመረው የባህላዊ መድኃኒት ምርምር ከፍተኛ ዉጤት የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዉ፣ ወደ ተግባር ያልተሸጋገሩ ነገር ግን ለትግበራ የተዘጋጁ ተጨማሪ የምርምር ውጤቶች መኖራቸውንም ገልጸዋል።
true
am
ወንዶች ሥላሴን በመጠም በታችኛው ክንድ ባለው የአበባ ንድፍ ይወዳሉ. ይህም ውበት እና ቆንጆዎች ያደርገዋቸዋል
false
am
መስከረም 2015 | ብዛዕባ ገንዘብ ሚዛናዊ ኣረኣእያ ይሃሉኻ
false
am
የቅባት እህሎች፣ የጥራጥሬ ሰብሎች፣ የተፈጥሮ ሙጫና እጣን፣ ቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ ጨርቃጨርቅና አልባሳት፣ ስጋና ወተት፣ ጫትና የኮንስትራክሽን ግብአቶች በወጪ ንግድ ዘርፉ የውጪ ምንዛሪ ያስገኙ ምርቶች ሲሆኑ ጫትና ታንታለም ከተያዘላቸው ዕቅድ በላይ አፈፃፀም ያስመዘገቡና ከፍተኛ የውጪ ምንዛሬ ያስገኙ የውጪ ምርቶች መሆናቸው በሪፖርቱ ላይ ተገልጿል፡፡
true
am
ሙናዳርድ ባይር, ፒኤች., ፕሮፌሰር, የኤሌክትሪካልና ኮምፒተር ኮምፕሌተር እና ተባባሪ ዳይሬክተሮች, ኤሌክትሮኒክስ እና ማሸጊያ ማዕከል, ጆርጂያ የቴክኖሎጂ ተቋም
false
am
{የመርየም ልጅ ዒሳም፦ የእስራኤል ልጆች ሆይ! ፦እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ፣ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን፣ወደናንተ (የተላክሁ) የአላህ መለክተኛ ነኝ፣ባለ ጊዜ (አስታውስ)፤በግልጽ ታምራቶች በመጣቸውም ጊዜ፣ይህ ግልጽ ድግምት ነው፣አሉ።}[አል ሶፍ፡6]
true
am
ክርስቶስ ሥጋና ካብ ማርያም ለቢሱ ድሕነት ምስ አምጽአልና እውን እቲ ናይ ምዝንጋዕ ባህሪና ስለ ዘይሓደገና ዘዘኻኽረና የድልየና። ነዚ ሓልፍነት ንቤተክርስትያኑ ሂቡልና። አብ ክርስቶስ ክንምለስ ተዘኻኽረና ከምኡ ነቲ ዘድሊ መገዲ ትሕብረና። እዋኑ እምብአር ንክርስቶስ ክንቅበል አብ ግላውን ሓባራውን ሕይወትና ክንቅበሎ እንስበኸሉ እዋን እዩ። ኩልና ብጥምቀት አብ ክርስቶስ ዝአመና ክንሰብኽ ትሑዛት ኢና።
true
am
የቤተ ፋጌ አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችና ምዕመኖቿ እግዚአብሔር በማይከብርበትና የቤተ ክርስቲያንን ምስክርነትን የሚያበላሸውን ነገር በግለሰብም ሆ ነ በቡድን ሲያደርግና ሲሰማበት ነገሮችን በጥንቃቄ በማጤንና በመመርመር ተግሣጽና ማስተካከያን ትሠጣለች፤ ( ማቴ 18;15 – 17 ፣ 1 ኛ ቆሮ 15;11) እነዚህ ተግሣጾችና ማስተካከያዎች ትኩረት የሚያደርጉባቸው ነገሮች የመጽሐፍ ቅዱስን ትምህርትና የ ቤተ ፋጌ አለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን የእምነት አቋም የሚያፋልስ ትምህርቶችን ማስተማር የሕይወት ቅ...
true
am
ገዳም ቤተክርስቲያን፣ ታላቁም ታናሹም ደብረ ሊባኖስ፤ ደብረ ዐስቦ፤ አድባራት ወገዳማት አባ መቃርስ ዘደብረ አስቄጥስ ወዳልወ አልባብ ተሰምየት እስከ ዮም ደብሩ.../ገድለ ተክለሃይማኖት፤ ስንክሳር ዘመጋቢት 27/
true
am
ቀጣይ ኣርቲክልሙያውን እናክብር ለሕዝብም እንስራ!
true
am
Previous Hopeful Times: A day to remember
false
am
ያን፡ጉዳይ፡በቂ፡ዕውቀት፡እንደሌላቸው፡ከጽሑፋ
false
am
ሲሠራ አይታይም፤ ሲሸለም ግን ይታያል፤ ሲደክም አይታይም፣ ሲመሰገን ግን ይገኛል፤ ሲለፋ አይታይም፤ ሲደነቅ ግን ይታያል፤ በስብሰባው ሰዓት የለም፤ መግለጫ ግን ይሰጣል፤ ከምርምሩ የለበትም፤ ምርምሩ ሲታተም ግን ስሙ ይጠቀሳል፡፡ የመስክ ሥራው ላይ የለም፤ ሪፖርቱ ውስጥ ግን ይገባል፡፡ የመሥሪያ ቤቱን ሥራ አያውቀውም፣ ስለ መሥሪያ ቤቱ ግን የሚጠየቀው እርሱ ነው፡፡
true
am
ብዙሓት ሰባት ካብዚ ዘቕርቦ ዘለኹ ጥማዕ ታሪኽ ንላዕሊ ዝፈልጡ ከም ዘለዉ እኣምን እየ። መን ኣሎ ብኢሳይያስ ኣቡኡ፣ ኣዲኡ፣ ሓዉ፣ ሓብቱ፣ ቀረባ ዘመዱ ዘይተቐትሎ ወይ ዘይተኣስሮ? መን ኣሎ’ኸ ብሰንኪ ኢሳይያስ ናብ ስደት ዓዲ ጓና ዘይተሰደ…መን ኣሎ ዘይሓዘነ…ዘይተዋረደ? ብዘይካ ኣውያትን ብኽያትን ደባሲ ዘይብሉ ህዝቢ…ብዘይካ ዝተደርመመ ኣራእስ ኣዴታት፣ ዝተቖነነን ዝተሰለመን ገጽ ዘይንርእየሉ ኣብ ዘመነ-ኢሳይያስ …ኢና ዘለና’ኮ።
true
am
የኢትዮጵያ መንግሥት ውላቸውን አላከበሩም ያላቸውን 81 የቡና ላኪዎችን አግዷል። የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አዱኛ ደበላ ለዶይቼ ቬለ እንደተናገሩት የታገዱት ኩባንያዎች አድራሻቸው የማይታወቅ፤ በተከታታይ ማስታወቂያዎች ጥሪ ተደርጎላቸውም ምላሽ ያልሰጡ ናቸው።
true
am
ሙከራዎች በመካኒን ነዳጅ
false
am
አባዬም ፊቱ ብርሃን ለበሰ፣ አንዳች ፌሽታ ገፁ ላይ ፈነጠዘ፡፡ እናቴ ግን እንደፈራች ነገረችን፡፡ .. የተወጋው ቦታ እንዳይታይ!
true
am
አል-ሙም ተሒናህ የፈታኚቱ ምዕራፍ سورة الممتحنة
false
am
ስፖርት አድማስ የስፖርት አድማስ የታሪክ ማስታወሻ
false
am
የአማራ ትግል፣ ኢትዮጵያዊነትና የቴዎድሮስ ካሳሁን ዘፈን
false
am
አውርድ ወደ ጀልባዎች በደረቁ ታንኳዎች ላይ ጋሊሌ-ፓንቶን ሞተር →
true
am
ክፍሊ ዓይኒ/ኣፍንጫ/ጎሮሮ (Öron-, näsa- och halsmottagning):- ኣብ ዓይኒ: ኣፍንጫን ጎሮሮን ንዝኽሰቱ ጸገማት።
true
am
Previous articleVideo Depicting How Prime Minister Dr. Abiy Ahmed Was Welcomed in Asmara!!
true
am
እግዚአብሔር ዳዊትን «እንደ ልቤ የሆነ» ብሉ ጠራው (1ኛ ሳሙ. 13፡14)። ደግሞም «ባሪያዩ» ብሎ ጠርቶታል (2ኛ ሳሙ. 3፡18፤ 1ኛ ነገሥ. 11፡32)። እግዚአብሔር ዳዊትን በጣም የወደደው ለምንድን ነው? ከእኛ የተሻለ ስለ ነበረ ነውን? ወይስ ዳዊት ለእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅርና ልዩ የሆነ የጠበቀ ግንኙነት ስለ ነበረው ነው?
true
am
እኔ እንግዲህ በአለማቀፍ ድርጅቶች ከተፈናቃይና የስደት ጉዳዮች ጋር የመስራት ልምድ አለኝ። በበርካታ ሀገራት የስራ ልምዴ በአመት ከስድስት ወር የተፈናቃይ ጉዳዮች ሁሉ ተፈትቶ ምቹ የሚሆንበት አለም የለም። ጊዜ ይፈልጋል። ፖለቲካውን ማረጋጋት ያስፈልጋል።
true
am
ጊ Read Kindle [ The Classic Tradition of Haiku: An Anthology (Dover Thrift Editions) ] ፍ Book Author Faubion Bowers ፻ The Classic Tradition Crescent City Classic The is New Orleans and the region s premier k road race, one of oldest races in nation For years, it has combined world class competition, amateur participati...
true
am
ማሪዮት በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሆቴል ለመክፈት ስምምነት ማድረጉን አስታወቀ
false
am
26:5 እነዚህ ከመጀመሪያው በደንብ እኔን ያውቅ, (እነርሱ ምስክርነት ለማቅረብ ፈቃደኛ ይሆናል ቢሆን) እኔ የእኛን ሃይማኖት በጣም ቁርጥ በመጠንቀቅ መሠረት ይኖሩ: ፈሪሳዊ እንደ.
true
am
‹ድኻ ወርቅ አይግዛ፣ ከገዛም ይጥፋበት› ትል ነበር አያቴ፡፡ ወ/ሮ አዲሴ ትናንት ግማሽ ግራም ወርቅ ስለገዛሽ ወሬሽ ሁሉ ምነው ወርቅ ብቻ ሆነሳ› ሲሉ ሁሉም የኮረኮሩት ያህል በሳቅ ፈነዳ፡፡ ‹ባለፈው እዚህ ሠፈራችን ያለ ጎረምሳ መጽሐፍ አሳተመ ተብሎ ደስ አለን፡፡ ምንም ቢሆን ያሳደግነው ልጅ ነው ብለን፡፡ እሱ ግን ፊደል የፈጠረ እንጂ መጽሐፍ ያሳተመ አልመሰለውም፡፡ ቡና ልንጠጣ ቤታቸው ስንሄድ የዛሬው የቡና ቁርስ የኔ ግጥም ነው ብሎ ግጥም ሊያነብልን ጀመረ፡፡ ምነው ሸዋ! ሐዲስ ዓለማየሁም እንዲህ አ...
false
am
ግሩም ነው ዳኒ እኔም ካንተ ወስጄ ¨‹ድኻ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት›¨ እላለሁ፡፡
true
am
201648628
false
am
አዲስ አበባ ግን፤ የቀድሞዉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴ አቶ ግርማ ሰይፉ እንደሚሉት ሠላም የለም።ኢትዮጵያ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እየተገዛች አዲስ አበባ እና ድሬዳዋን በመሳሰሉ ከተሞች ምርጫ ማድረግ አይቻልም።-አቶ ግርማ እንደሚሉት።የምርጫዉ ጊዜ መራዘሙንም አቶ ግርማ ይደግፉታል።ምክንያታቸዉ ግን ፀጥታ እስኪከበር ወይም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስኪነሳ የሚል ብቻ አይደለም አይደለም።
true
am
ብመሰረት እዚ ኣብ ትግራይ በብከባቢኡ ነባሪ ከተማ ዝኾነ ህዝቢ ካብ ዓመት ናብ ዓመት ቁፅሩ ብዝወሰኸ መጠን ዝሓቶም ብዙሓት ሕቶታት ነይሮምዎ ሕዚ እውን ኣለዉዎ። ንኣብነት ቀረብ ፅሩይ ዝስተ ማይ፣ ዝርግሐን ኣገልግሎትን መብራህቲ፣ ፅርየቱ ዝሓለወ ሽፋንን ዝርግሐን መንገዲ፣ ስነ ፅባቐ ከተማ፣ ዝኣመሳሰሉ ጉዳያት ብነበርቲ ከተማ እናተደጋገሙ ክለዓሉ ዝፀንሑን ሕዚ እውን ሕቶ ህዝቢ ኮይኖም ብስፍሓት ዝቕፅሉ ዘለውን እዮም። እዚኣቶም ከምዘለውዎ ኮይኖም፣ እቲ ኣብዚ ትሕዝቶ ከልዕሎ ደልየ ዘለኹ ዛዕባ ብዛዕባ መን...
true
am
8 ኤክስOርቶች የንግድ መሳሪያዎች
false
am
Subject: Re: በEutelsat 7E 12521 H 27500 የሚገቡ BISS channels Wed Aug 19, 2015 4:04 pm
false
am
እኛን ለማዳከም የታሰበ ስራ ቢሆንም ትግላችንን እንቀጥላለን” ሰማያዊ ፓርቲ | Ethio Andinet ኢትዮ አንድነት
false
am
ENKONE ADARASACHOHE DEJE SELAMOCH.ENA YAMETAWATOTEN LAMADARASE EMOKRALAHO.ENANETAME BARETOLEGE.
true
am
የሁለት መንግሥታት አገር-ኢትዮጵያ
false
am
የጉጉር ሾርባ
false
am
ዮናስ ኣብርሃም
false
am
"የፍቅር ካዝናችሁ ባዶ ከሆነ መልሶ በስሜት በመተካከም፣ ፍቅርን በመገላለጥና አንዳችሁ ለአንዳቸሁ ያላችሁን ስሜት በመገላለጥ የተራቆተውን ትዳር ዳግም ማሞቅ" እንደሚያስፈልግ ትዕግስት ትናገራለች።
true
am
Yemane Gebreab: Maybe this person thought he was doing Eritrea a great service when he divided the diaspora and created a crowd trained on how to be his echo chambers. What would he tell them now that they have realized the joke? More numbing propaganda? Does he still want them to fight to “preserve his position and st...
true
am
Filed Under: News, Politics Tagged With: abiy, eprdf, Ethiopia, Full Width Top, merera, Middle Column, prime minister, tplf
false
am
አይሁዶች ስለሞቱ ያውቁ ነበር። ጴጥሮስ ስለ ክርስቶስ ሞት ሲናገር፥ የሰውን ኃላፊነትና የእግዚአብሔርን ሉዓላዊ ዕቅድ ገልጾአል። የክርስቶስ ሞት የእግዚአብሔር ዕቅድ አካል ቢሆንም፥ አይሁዶች በክርስቶስ ላይ ለፈጸሙት የስቅለት ተግባር ተጠያቂ ናቸው።
true
am
Previous በበዓለ ኀምሳ ቀን የመንፈስ ቅዱስ መውረድ (የሐዋ. 2፡1-13)
true
am
ነፍስ አድን በሆነ ሥራ ላይ የተሰማሩ ሰዎች በአብዛኛው ነገሮችን የሚያከናውኑት በጥድፊያ ስሜት ነው። ለምሳሌ፣ የእሳት አደጋ ሠራተኞች የእርዳታ ጥሪ ሲደርሳቸው በፍጥነት አደጋው ወደ ተከሰተበት ቦታ ይሄዳሉ፤ ምክንያቱም የሰው ሕይወት አደጋ ላይ እንደሆነ ያውቃሉ።
true
am
ሰብታ
false
am
Rubric: የህንድ ዋና | 23 ጃን 2015 | ጠፍቷል አስተያየቶች ላይ 2014 የህንድ ዋና ክላሲክ, አንጋፋ እና አለቃው: MD የመጀመሪያ ጉዞ (ክፍል…
true
am
አንድ ከፍተኛ ኃይል ለአጭር ጊዜ ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ (ሁሉም ቮልቴጅ stabilizer ሰሌዳ ሆኖ በጣም አስፈላጊ ነው) አንድ ባትሪ ላይ አንዳንድ የኃይል, ማከማቸት, በጣም ቀላል ይበልጥ ቀልጣፋ እና ርካሽ ነው, ይህም , በትክክለኛው መጠን ከሆነ ትክክለኛውን ምላሽ (ያንተን ሞተርስቭ ቫልቭ) አያደርግም.
true
am
ፓትሪያርክ መርቆሬዎስ ቡራኬ ሰጡ፤ ሊቀካህናት ምሳሌ እንግዳ ታሪካዊ ስህተት እንዳይሰራ አስጠነቀቁ | empoweringzsociety
false
am
ያልተገደቡ መሪዎችን ለመሰብሰብ እና ከሌሎች መተግበሪያዎች ጋር ለማጣመር ከፈለጉ ማሻሻል አለብዎት። ለምሳሌ ፣ ወደ Infusionsoft ፣ Hubspot ወይም Mailchimp የሚወስዱ መሪዎችን በራስ-ሰር መላክ ይችላሉ።
true
am
The prime suspects and their mobile phone calls between sept 5-nov 17, 2016,shall be tracked and translated from language of Affaa konso.to proper English or Amharic ,what motivated violence in abaroba kebele.then the masterminds will known to people, whether responsible or not ,the criminal laws will tells them.
true
am
9:7 ከዚያም እኔ በምድር ፊት እስራኤልን ይወስዳሉ, እኔ ለእነርሱ የሰጠኸኝን. ወደ መቅደስም, እኔ የእኔን ስም ይቀደስ; ይህም, እኔ ከፊቴ ያወጣሉ. ; እስራኤልም ሁሉ በሕዝቦች መካከል አንድ ምሳሌ እና አንድ ምሳሌ ይሆናል.
true
am
ይህ የግጥም ስንኝ ሲነገር ቀድመው ወደ ብዙዎቻችን አዕምሮ ይመጣሉ፤ባለቅኔ፣ ደራሲ፣ ገጣሚና አርበኛ ነበሩ፤የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሕዝብ መዝሙር ደራሲም ናቸው … ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ።
true
am
Published on January 24, 2019 January 24, 2019 by tsegaewnetLeave a comment
false
am
ከዚህ በኋላ ቅዱስ ደሜጥሮስ፡-
true
am
የላስ ቬጋስ linemakers ለማድረግ ሲሄዱ እናንተ አደጋ ትልቅ ጋር ይህን ማድረግ ጥብቅና የዓለም ሻምፒዮና ውስጥ ገንዘብ ኢንቨስት ማሰብ መጀመር ማንኛውም ጊዜ እነሱን ወደ ኋላ አንድ አረቦን መክፈል.
true
am
የትም ሁነው ቢዝነስዎን ይቆጣጠሩ
false
am
Anonymous May 25, 2015 at 11:26 PM
false
am
ዳኒ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፡፡ የአቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክ አገራችን ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን!!
true
am
£ 3.50 – £ 6.50 ምረጥ አማራጮች
false
am
ለወሲብ ማስገደድ
false
am
tonystark.mytalk.io March 28, 2019 at 2:29 pm
false
am
ኢትዮጵያ ማለት የኮረዶቹ ሽልም ሞሰብ ናት ፤ ነገዶች የተሠፉባት በአንድነት
false
am
ግራ ለገባት የቀን ጅብ ዶ/ር አብይ አሸባሪ ማን ነው አንጀት አርስ መልስ ።
true
am
መደበኛ ጉባኤ
false
am
አለቃ ተክለ ኢየሱስ በዚህ የታሪክ አፃፃፍ ስልቱ ከመፅፍ ቅዱስ የዘር ግንድ አተናተን በመነሳት የአውሮፓ፣ የአፍሪካና የሌሎች የሰው ዝርያዎችን በዘር ግንድ ዛፍ ሲተነትንና ስርጭታቸውንም ለማሳየት ሲሞክር ይታያል። አብዛኛው የታሪክ ትንታኔውም የመፅሀፍ ቅዱስ ታሪኮችን መነሻና መሰረት አድርጎ የተፃፈ ለመሆኑ ፀሀፊው ራሱ እየደጋገመ የሚጠቅሳቸው ሀሳቦች ያስረዳሉ። ፀሀፊው የክርስትናንና የእስልምናን ሀይማኖቶችን አመጣጥ እንደዚሁም የኦሪት እምነትን አመጣጥ በስፋት ተንትኗል። የኢትዮጵያን ታሪክ ከጥንታዊው፣ ከመ...
true
am
ወይ ዳንኤል፤
true
am
Acham yaltegegnlet
false
am
ትምህርታችን ይጕረፍ ቋንቋችን ይፍሰስ
false
am
^ አን.6 ስሟ ተቀይሯል።
true
am
ስለምንታይ እዮም ናይ የሆዋ መሰኻኽር ተሰምዮም፧
true
am
3:20 ዜይን. I will call to mind the past, and my soul shall languish within me.
true
am
«ሁሉንም ሌላዉ ቀርቶ በምርጫዉ ያላሸነፉ እጩዎችም ቢሆኑ አሸናፊዎቹን መቀበል እንደሚኖርባቸዉ ላስገነዝብ እፈልጋለሁ። ሆኖም ግን ያላሸነፉት መጥፎ ስሜት እንዲሰማቸዉ የሚያደርግ ትንኮሳ አለማድረጉ እጅግ ጠቃሚ ጉዳይ ነዉ።»የምርጫ አስፈፃሚው አካል ውጤቱን በይፋ ለመግለፅ ጥቂት ቀናት ሊወስድበት እንደሚችል ቢታወቅም የወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱ ቺ ቃል አቀባይ እንዳስታወቁት ግን ፓርቲያቸው አሸናፊነቱ ተረጋግጧል። በወታደሩ የሚደገፈው ገዥው ፓርቲ የተሸነፈ መሆኑን የሚገልጡ መረጃዎች እየወጡ ነው። የገዥው ፓርቲ ተ...
false
am
3:17 እና ስማቸውን በ የሌዊ ልጆች በዚያ ተገኝተዋል: ጌድሶን ቀዓት: ሜራሪ.
true
am
ያልተነበበ መልዕክትአን Bibiphoque » 26/04/04, 07:35
false
am
Saturday, 01 September 2018 15:34
false
am
ሜሲ ያለበት የሰውነት አቋም ውስንንነት በዋነኛነት በጭንቅላት ኳስ የማስቆጠር ብቃቱ ላይ፣ በጥንካሬ እና ባለው ሀይል ላይ በተደረጉ ምዘናዎች ነጥቦችን እንዲጥል ቢያደርገውም በኳስ ላይ ያለው ቴክኒካል ብቃት፣ የመጠቀ ዕይታው እና ለቡድን መንፈስ መጎልበት የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ከተቀናቃኙ የበለጠ ነጥብ እንዲያገኝ አስችሎታል።
true
am
አክሊሉ ሀብተ ወልድ፣ ሎሬንሶ (መብራህቱ) ትዕዛዝ፣ በየነ ባራኪ (ደጃዝማች)፣ አስፍኃ ወልደ ሚካኤል (ቢትወደድ) እና ዲሚጥሮስ ገብረ ማርያም (ንቡረዕድ) ስለኢትዮጵያ የከፈሉትን የሕይወት መስዋዕትነት ሳላነሳ ለማለፍ ብሞክር የሕሊናዬ እረፍት ማጣት ዋጋ ያስከፍለኛል፡፡
true
am
ስልጤ 49, 268
false
am
Category: የተለያዩ አስተንትኖዎችና አስተምህሮዎች Published: Wednesday, 18 May 2011 06:59 Written by Super User Hits: 1488
false
am