text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
እቲ ዝግድሶ ናይ ሶማል ሕዝቢን ፕረሲደንትን ድማ ንሕብረት ኣፍሪቃን ሕ.መ.ን ኣሜሪካን ብምምሕጻን ብዝከኣሎ ሓንቲ ሰላምን ርግኣትን ዘለዋ ሃገር ክሃንጽ ይፍትን ኣሎ። ስለዚ ንናይ ኢሳያስ ተራ ኣብዚ ምንዋጽ እዚ ንምብዳህ ጊዜኡ ኣኺሉ እዩ።
true
am
የሴቶች፣ ሕፃናት እና ወጣቶች ጉዳይ ሚኒስትሩ ያሬድ ዳኜ፣ መንግሥት እና መገናኛ ብዙኀን ለ ጉዳዩ የሰጡት ትኩረት አናሳ መሆኑን በምክንያትነት ጠቅሰዋል። ከዓመታት በፊት በርካታ ዜጎች በቫይረሱ ሕይወታቸውን ሲያጡ ችግሩ የፖለቲካ አጀንዳ ሆኖ ነበርም ይላሉ። በወቅቱም የተሰጠውን ትኩረት መሰረት አድረገው በተሠሩ ሥራዎች ለውጦች መጥተዋል። አሁንም ሚዲያውም ቢሆን የኤች አይ ቪን ጉዳዩ እንዲሁም አጀንዳ ሊያደርገው ይገባል ብለዋል።
true
am
ኢዴፓ በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ነበረኝ ያለው የልዩነት ኃሳብ አልተነገረልኝም ማለቱን የዕለቱ ሰብሳቢ ሐሰት ነው ማለታቸው ተሰማ፡፡ (የኔነህ ሲሳይ)
true
am
ጄ *** ሀ ለ - የካቲት 15, 2017
false
am
ማዕበል ይኣክል ዝተፈላለዩ ኣተሓሳስባታት ዘለዎም ሸነኻት ዝሓቖፈ ህዝባዊ ምንቅስቓስ ኢዩ። ብዙሕ መዳያት ክዓምም ዝኽእል ውን እንተኾነ፡ ብመሰረት ኣመጻጽእኡ ክረአ ከሎ ግን፡ ፖለቲካዊ ምንቅስቓስ ኢዩ። ከም ፖለቲካዊ ምንቅስቓስ፡ ኣብ ኤርትራ ንዘሎ ፖለቲካዊ ኩነታት ንምቕያር ይዋሳእ። መተካእታ ንክኸውን ወይ ፖለቲካዊ ስልጣን ንክሕዝ ግን፡ ናይ ፖለቲካዊ ውድብ መግለጺ ከውህቦ ዝኽእል መለለይታት የብሉን። መለለይታት ናይ ሓደ ፖለቲካዊ ውድብ ብዉሑዱ፡ ፖለቲካዊ መደብ ዕዮ /ፕሮግራም/፡ ውድባዊ-ቅርጻን ኣባልነትን ክህልዉ ኣለዎም።
true
am
ሁለት እግሩ የተቆረጠውን ልጅ ታሪክና የሌሎች ኦሮሞ ወጣቶችን ታሪክኮ ቀድሞ የነገረን አቶ በቀለ ነው። አቶ በቀለ ገርባ ማዕከላዊ ምርመራ ውስጥ በትህነግ ዘመን በኦሮሞ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን በደል በምሬት ሲናገር አንድ መርማሪ ማልቀሱ ሲነገር ነበር። አቶ በቀለ ራሱ በኦሮሞ ላይ ደረሰ ያለውን ግጥም አሰናድቶ መዝሙር አዘጋጅተው ነበር። ሌሊት እስረኞች ይዘምሩት ነበር። ወደ ፍርድ ቤት ሲወሰዱ፣ ራሳቸው እነ በቀለ እስር ቤት ውስጥ “አቁሙ” እየተባሉ ዘምረውታል። ኦሮሞ ፖሊሶችም ይዘምሩት ነበር።
true
am
ናይጀሪያና ፀረ የሕፃናት ሴት ልጆች ጋብቻው ትግል
false
am
1625 ዓ.ም. - ኢትዮጵያ ከካቶሊክ ወደ ተዋሕዶ
false
am
ሶከር ሜዲካል| የአዕምሮ ጤና በእግር ኳስ [ ክፍል 2 ] →
true
am
MDF የወጥ ቤት መሬቶች ለኩሽ
false
am
ማሳሰብያ: ይህ ጽሁፍ ከጥቂት ወራት በፊት “History: alkaline ….”በሚል አርዕስት በእንግሊዝኛ የጻፍኩትን አንዳንድ ጓዳኞቼ ካነበቡት በኋላ ወደ አማርኛ ተተርጉሞ ቢታተም ብዙ አንባቢዎች ሊኖሩት ይችላል ብለው ስለመከሩኝ ይህንን ይዘቱን ያልለቀቀ ግን ደግሞ አጠር ያለ ጽሁፍ በአማርኛ ለማቅረብ ወሰንኩ። መልካም የንባብ ጊዜ። (ባይሳ ዋቅ ወያ)
true
am
እግዚአብሔር እንደነዚህ ዓይነቶቹን በቃሉ የሚያሳፍር አባት ካልሰጠን በስተቀር ብዙ የዋሃንን ፈተና ውስጥ ያስገባሉ ፡፡ አሁን እንደምናየው ብዙውን እውነት የተረዱ አባቶች ተመልካች ሁነዋል ፡፡ እንደ ጥንቱ ስለሃይማኖት ጥብቅና ቆሞ የሚሞግት አላገኘንም ፡፡ እነርሱን ተክቶ የሚታገለው ፣ ሃይማኖቱ የገባው የነርሱ ተከታይ ወጣትና ተራው የእኔ ብጤ ምእመን ብቻ ነው ፡፡
true
am
እስቲ ደግሞ ለራሳቸውም ስለማይሆኑ የዘመናችን አዋቂዎች ናይጄሪያዊው ቀልደኛ የተሳለቀበትን ወግ እንካችሁ።. . . አምስት ሰዎችን ጭና ስትጓዝ የነበረች የሀገር ውስጥ መለስተኛ አውሮፕላን የሞተር ብልሽት ይገጥማትና የመከስከስ አደጋ እንደሚገጥማት እውን ይሆናል። በአውሮፕላኗ ውስጥ የነበረው የአደጋ ጊዜ ጃኬት (ፓራሹት) ደግሞ አራት ብቻ ስለነበር ማን ቀርቶ ማን እንደሚተርፍ አምስቱ ሰዎች ጭንቅ አላቸው። ድንገት ግን አንደኛው ተነስቶ እወቅ የእግር ኳስ ተጫዋች መሆኑን እና ለሀገሩ የሚገባውን ሳያደርግ ገና በወጣትነቱ መሞት እንደሌለበት ተናግሮ አንዱን ፓራሹት ይዞ ይወርዳል።
true
am
ችግሮችም ባለፉት ዓመታት በሰዎች ላይ የሚከሰቱ የተለያዩ የኦርቶዶክራሲያዊ ጉዳዮችን ያካትታሉ. እንደ ድብ ማካተት (ጥርስን አለማጣሪያ), ጥርሶች, የተበላሹ ጥርሶች ወይም የተከመነ ጥርሶች ያሉ በሽታዎች ጥሩ የአፍ ጥንቃቄ እና መድሃኒትን ከመቀጠል በስተቀር የጥርስ ሕክምና ያስፈልገዋል.
true
am
በትግራይ ክልል የሚኖራቸውን ቆይታ በአንድ ቀን አጠናቀው የተመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ፣ እሑድ ሚያዝያ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. ከ25 ሺሕ ወጣቶች ጋር፣ ሰኞ ሚያዝያ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ደግሞ ከባለ ሀብቶች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉ ዕቅድ ተይዟል፡፡
true
am
ኣብዚ ዓንቀፅ ንኡስ ዓንቀፅ (14) ዝተሓገገ ሕሉው ኮይኑ፣ ገበን ግብሪ ናይ ምምርማርን ምኽሳስን ስልጣን ከምኣድላይነቱ ንኮምሽን ፖሊስን ንቢሮ ፍትሕን እዚ ክልል ብውክልና ክህብ ይኽእል ‘ዩ፡፡ ዝርዝሩ ብዝወፅእ ደንቢ ይውሰን፡፡
true
am
ጐይታናን ኣምላኽናን መድኃኒናን ኢየሱስ ክርስቶስ ድኅሪ ትንሣኤኡ ኣብ መበል 40 መዓልቲ “እንሆ ኣነ ተስፋ ኣቦይ መንፈስ ቅዱስ ክሰደልኩም እየ። ንስኻትኩም ግና ካብ ኣርያም ኃይሊ ክሳዕ... ይቕጽል
false
am
ቅዱስነታቸው በእዚያ አከባቢ ያደረጉት ሐዋሪያዊ ጉብኝት በእዚያ አካባቢ የሚኖሩ የአማዞን ሕዝቦች ለብዙ አመታት ያህል ተገለው የኖሩ፣ እንዲሁም በከፍተኛ የድኽነት አረንቋ ስር የሚገኙ፣ በአከባቢያቸው የሚገኘው እና ለብዙ ሺ አመታት ለእነዚህ ለአማዞን ሕዝቦች እና ለዘርማንዘራቸው በመጠለያነት፣ የምግብ ምንጭ በመሆን በአጠቃላይ የሕይወታቸው ሕልውና የሆነው የአማዞን ጥቅጥቅ ደን በሕገወጥ እና ሕጋዊ በሆነ መንገድ እየተጨፈጨፈ ለተወሰኑ ሰዎች ክፍተኛ የገንዝብ ማግኛ ምንጭ ቢሆንም እነዚህ የአማዞን ሕዝቦች ግን በከፍተኛ የድኽነት አርቋ ሥር ሰልሚገኙ፣ የመኖር ሕልዋናቸው አደጋ ላይ በመውደቁም ጭምር እና እንዲሁም የአማዞን ደን “የዓለማችን ሳንባ” በመባል የሚታወቅ በመሆኑ የእዚህ ደን አደጋ ላይ መውደቅ የአማዞን ሕዝቦች የመኖር ሕልውናቸውን አደጋ ላይ የሚጥል ነገር ብቻ ሳይሆን የዓለም ሕዝቦች ሁሉ የመኖር ያለመኖር ሕልዋናቸው እና ዋስትናቸው በመሆኑ ጭምር ቅዱስነታቸው በአከባቢው የሚያደርጉት ጉብኝት የእነዚህ ጭቁን ሕዝቦች ችግር ለዓለም ቅልጭ አድርገው በማሳየት እና በማጋለጥ “የጋራ መኖሪያ ቤታችንን እንከባከብ” በማለት መፍትሄ ያስገኛል የሚል እንድምታን በቅድሚያ ያዘለ ነው።
true
am
አንድ ትኩረትን የሚከታተል ከሆነ የብርድ ብርድ ልብሶች ሙቀትን ወደ ራስዎ ውስጣዊ ቅዝቃዜ እና ተስማሚ ሁኔታ ለመድረስ ጠቃሚ እና ተገቢ መሣሪያዎች ናቸው.
true
am
«ይህ የሚሊዮን ዶላር ጥያቄ ይመስለኛል። ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ብድር ለማግኘት በሚደረገው ውይይት ዚምባብዌ መጀመሪያ ብድሯን መክፈል እንዳለባት ተወስኗል። ከዛ ከአፍሪቃ ልማት ባንክ እና ሌሎች አገሮች ተጨማሪ ገንዘብ ለማግኘት ታቅዷል። ዘገሪቱ እንዴት ብድሯን ከፍላ ሌላ ብድር እንደምታገኝ ግን ግልጽ አይደለም። መንግስት በአጭር ጊዜ ውስጥ ደሞዝ ለመክፈል ይችል ይሆናል። ነገር ግን ይህ የሚሆነው ለጥቂት ሳምንታት ወይም ወራት ብቻ ነው። ከዚያ አይበልጥም።»
true
am
የ2008 ” የሶከር ኢትዮጵያ የአመቱ የእግርኳስ ሰዎች/ተቋማት” ተሸላሚ የሆነችው ሎዛ ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የፕሪምየር ሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ በመሆን ደደቢትን ለቻምፒዮንነት አብቅታለች፡፡ በሴካፋ የሴቶች ዋንጫ መልካም ጊዜ ያሳለፈችው ሎዛ ወደ ቱርክ በማቅናትም የሙከራ ጊዜ በማሳለፍ ላይ ትገኛለች፡፡
true
am
የ Google መግቢያ የስጦታ ካርድ Generator Play 2017:
true
am
ኢትዮጵያና ጃፓን የበጐ ፈቃደኞች አገልግሎት (የጃፓን የባህር ማዶ በጐ ፈቃደኞች ትብብር) የተጀመረበት 40ኛ ዓመት ትናንት ተከበረ፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ ላይ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር፣ ሂሮዩኪ ኪሺኖ ባደረጉት ንግግር በ1964 ዓ.ም በሁለቱ አገሮች መካከል በተደረገው የትብብር ስምምነት መሠረት 25 ጃፓናውያን በጐ ፈቃደኞች የኢትዮጵያን ምድር መርገጣቸውን ጠቅሰው እስካሁን ድረስ 600 በጐ ፈቃደኞች በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች በልማት ሥራ በመሳተፍ ላይ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
true
am
Очень хороший очень понравилось. ጥቁር
false
am
አዲስ የፍልሰት ፖሊሲ ለአፍሪቃ
false
am
ሜትሮ ለቶrsish ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሶሎንmenka ነዋሪዎችም አስፈላጊ ነው ብለዋል ፡፡
true
am
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ ሰዎች ለእንሰሳት እንዲራሩ ያሳስቡ ነበር፡፡ የማይችሉትን ነገር እንዳያሸክሟቸውና እንዳያንገላቷቸው አስጠንቅቀዋል፡፡ ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)፣ እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹አላህ (ሱ.ወ) በነገሮች ሁሉ አሳምሮ መስራትን ደንግጓል፤ እናም ስትገድሉ አገዳደላችሁን አሳምሩ፤ ስታርዱም አስተራረዳችሁን አሳምሩ፤ አንዳችሁ ቢላዋውን ይሳለው፤ እርዱንም በቶሎ ያሳርፈው ፡፡›› (ሙስሊም 1955)
true
am
Even though I am a die-hard Ethiopian, I always admit that Asmara is way cleaner than Addis or any major city in Ethiopia by all measures. Even an unborn child knows that. That’s just how things are. You can’t deny it. But it doesn’t mean they are superior to us or others. We have just different historical backgrounds and city management and maintenance cultures.
true
am
በተጨማሪም የፌደራል አመራሮችና በተለይም እነ በረከት ቀጥተኛ በሆነ ጣልቃ ገብነት በስራችን ላይ እንቅፋት ፈጣሪዎች ሆናችኋል ሲሉም ነው የተናገሩት።
true
am
Previous There Is Something Really Weird Happening With Kylie Jenner Lately
false
am
By Zaggolenews. የዛጎል ዜና on October 27, 2018 • ( 0 )
true
am
Fantu B. Nov 27, 2012
false
am
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በተጨማሪ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂን ፒንግ፣የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን፣ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ስሪል ራማፎዛ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ፣ የሮማው ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ በታይም መጽሔት የ2019 የፈረንጆች ዓመት 100 ተጽእኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሰዎች ናቸው።
true
am
ሰፊ የመከራከሪያ ጉዳይ በሆነው ረቂቅ ላይ መንግስት ማብራሪያ መስጠቱ አግባብ ቢሆንም መዘግየቱ አሁንም ጥርጣሬን ፈጥሯል። አንዳንዶች እንደሚሉት ሆን ተብሎ የሰውን ስሜት ለመለካት የተዘጋጀ መሆኑንን ነው። ” ህወሃት አንድ ነገር ሲያስብ አስቀድሞ ማስወራትና የህዝቡን ስሜት አይቶና አዋዝቶ የሚፈልገውን የማድረግ ልምድ አለው” ሲሉ አስተያየት የሰጡ አሉ።
true
am
“ስም፡- አንተነህ ይግዛው
false
am
መልክዓ-ምድራዊ ተጠየቅም (the geographic logic)፣ የታሪክ ማስረጃውም፣ የአገሪቱ የሕግ ድንጋጌዎችም፣ ፊንፊኔ የኦሮምያ መሆኗን ይመሰክርሉ።
true
am
Yenoah Merkeb July 28, 2011 at 11:19 AM
false
am
ere yidebral yihen hulu yesera sew indew bisasat inkuwan indezi aybalim izi asteyayet yeminset hulachinm sira bidemer ye danin ayakilim silezi zim bilen afachinin ankifet
false
am
ከሆነ በኋላ መቆጣት፡ ጸጉር መንጨት ትርጉም የለውም። የዛሬው በዚህ መልኩ ባያልፍና እንደፈጻሚዎቹ እቅድ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ የሚከተለው በጣም አስፈሪ ይሆን ነበር። አሁንም ስጋቱ አለ። ይበልጥ አስጨናቂው ነገር ከፊት ተደቅኗል። የዛሬው ምልክት ነው። ማስጠንቀቂያ ነው። የህወሀት የጥፋት እጆች ለእልቂት እየተወለወሉ መሆኑን ተረድተናል። መዘናጋት አያስፈልግም። የዛሬው ሰይፍ የተወረወረው ጠ/ሚር አብይ ላይ እንዳልሆነ ህዝባችን ተረድቶታል። ኢትዮጵያ ላይ ነው። ከምንጊዜውም በላይ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን መቆም እንደሚገባ የዛሬው ጥቃት አመላክቷል።
true
am
ጳውሎስ መጀመሪያ በሴቶች ላይ የተጣለውን የመጀመሪያውን እርግማን ይጠቅሳል (ዘፍጥ. 3፡16)። ክርስቲያን መሆን ሴቶች ልጅ በሚወልዱበት ጊዜ የሚሰማቸውን የምጥ ጣር ሥቃይ አያስወግድም። ክርስቶስ እስከሚመለስ ድረስ እርግማኑ ይቀጥላል። ነገር ግን ይህ ማለት ሴቶች ከእግዚአብሔር ፍርድ ድነው መንፈሳዊ ድነትን (ደኅንነትን) አያገኙም ማለት አይደለም። ሴቶች በክርስቶስ በማመን እንደ ወንዶች ሁሉ ድነትን ሊወርሱ ይችላሉ።
true
am
ኣብ ዘመነ ሓዲስ ድማ ድኅሪ ቅዱሳን ሓዋርያት፡ መነኮሳት፡ ካህናትን ምእመናንን ምእመናትን ኣብ ገዳማት፡ ኣድባራት፡ አብያተ ትምህርቲ ሰንበትን ካልእን ምእንቲ ዕቤት ማኅበሮምን ካልእ ዚተፈላለየ ጕዳያትን ሱባዔ ይኣትዉ እዮም።
true
am
But it wasn’t until last year when he became a partner at Shakespeare Avenue Surgery in Hayes, Middlesex, that colleagues began to raise concerns about his behaviour and he was first reported to the GMC.
true
am
ይህን ያህል ብዛት ያላቸው ወታደሮች ለምን ወደ ክልሉ እንደተጓጓዙ በአገዛዙ በኩል የተሰጠ መግለጫ ስለሌለ የአካባቢው ህብረተሰብ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚዎች ሳይኖሩ እንዳልቀረ ግምታቸውን መስጠት ጀመረዋል።
true
am
ኣብ ዘመነ ኖህ፡ 120 ዓመት ናይ ንስሓ ዘመን ተዋሂቡ ነይሩ እዩ። ማለት ብነጻ ፍቓዶም ናብ ኣምላኾም ዝምለሱሉ፡ ንእግዚኣብሔር ከመስግኑሉ ምስኡ ንኽነብሩ፡ መንግስቱ’ውን ንኽወርሱ ዕድል ነይሩዎም እዩ። ግና ደቂ ሰባት ካብ ንሓስቦ ነገራት፡ ጥበብናስ ካብ ጥበብ እግዚኣብሔር ይበልጽ እናበልና ንኸዶ ይበዝሕ። <<ጠቢብ ኣብ ርእሱ ኣዒንቲ ኣለዋኦ>> (መክብብ 2፡14) ከም ዝተባህለ፡ ጥበብ ዝዕድልሲ እግዚኣብሔር እዩ፡ <<ሓደ ኻባኻትኩም ጥበብ እንተ ጐደለቶ ግና፡ ነቲ ኸየስተሐፈረ ንኹሉ ብልግሲ ዚህብ ኣምላኽ ይለምኖ፡ ኪዉሀቦውን እዩ>> (ያዕ 1፡5) ። እዞም ሰባት፡ ነቲ ፍርቂ ዕድሚኦም ኣብ ድልየቶም ንሥጋዊ ነገራት፡ እቲ ዝተረፈ ዕድሚኦም ድማ፡ ናብ ኣምላኽ ዝብል ውጥን ገበሩ። እታ መዓልቲ ግና፡ ከምቲ ሰራቂ ይመጽእ ኣለኹ ከይበለ ዝመጽእ፡ ነፍስና እትውሰደላ መዓልቲ’ውን ስለዘይንፈልጣ፡ ነታ ዝመረጽዋ መንገዲ መቕዘፍቲ ኣስዓበትሎም እምበር ኣየድሓነቶምን። እቲ ምንታይሲ፡ ከይተዳለው ስለዝጸንሑ። ንሕና’ውን ካብ’ዚ ክንማሃር ስለዝግባእ፡ እቲ ወርቃዊ ዝኾነ ግዜና ኣብ ኣዝዩ ብሉጽ ህይወት ነሕልፎ። ንእግዚኣብሔር ነስምሮ። እቲ ቀንድን ኣገዳስን ዕላማ ምፍጣርና ምልላይ፡ ንስም እቲ ልዑልን ቅዱስን ቅኑዕን ፍቕሪ ዝኾነ እግዚኣብሔር ኣምላኽና፡ ምምስጋንን ምቅዳስን፡ ክብሩ ንምውራስን ኢና ተፈጢርና። ስለዚ፡ ኩሉ ተፈቂዱለይ እዩ፡ ግናኸ ኩሉ ኣይጠቅምን እዩ!
true
am
ነዚ ማቴዎስ ዘዘንተወልና ካልእ ትርጉም እውን ክውሃቦ ይክአል ማለት ማቴዎስ ወንጌሉ ንፍሉያት ክርስትያን አይሁድ ዝነበሩ እሞ አብ ኩሉ ፋሕ ኢሎም አብ መንጎ ዝበዝሑ አረመን ህዝቢ ዝነበሩ ማለት ከምታ ጃልባ አብ ማእከል ባሕሪ እትርከብ እሞ ብንፋስን ማዕበልን እትግፋዕ ንሳቶም እውን አብ መንጎ አህዛብ ዝተፈላለየ ግፍዕን ስደትን ውርደትን ከም ዝነበሮም ዝነግር ኮይኑ ክንረኽቦ ንኽእል። ነፍስወከፍ ንእሽቶይ ማሕበር ክርስትያን አብ መንጎ ዝበዝሑ አረመን ከምቲ ንሓዋርያት ዝተሰምዖም ኮይኑ ይስምዓ ነሩ ክኸውን ይኽአል እዩ። አብ ገለ እዋን እቲ ማዕበል ነታ መርከቦም ዘጥሕላ ዘሎ ክመስል ይኽእል እዩ። አብቲ እዋን ኢየሱስ እቲ ጎይታ ዝድቅስ ዘሎ፥ ካብኦም አዝዩ ርሒቑ ዘሎ፥ ጸገሞም ዘይግድሶ ወይ እውን ዘይፈልጥ ኮይኑ ይርአ ይኸውን እቲ ሓቂ ግን ንሶም እየም ክርእይዎ ዘይክአሉ እምበር ንሱ ምስኦም እዩ ነሩ። አብዚ ወንጌል ሓደ ፍሉይ እንርእዮ “ጎይታ” ዝብል ቃል እዩ እዚ ነቲ ህልው ኩነታቶም ዘመልክት ኮይኑ ርግጽነት አብዘይብሉ ዓለም ካብ ኩሉ ተፈልዮም ከም ዘለዉ እሞ ንመምህሮም ከም ዝልምኑ ዝሕብር እዩ።
true
am
ባለፈው ዓመት የዩኤስ ሴኔት የአዲሱን የኃይል ማመንጫዎችን ልማት ጨምሮ በአገሪቱ ውስጥ ያለውን ሲቪል የኑክሌር ኃይል ለማደስ እርምጃዎችን ወስ votedል ፡፡ ይህ ተነሳሽነት አዳዲስ የምርት ክፍሎችን ለማቋቋም በኤክስኤሎን ፣ በ Entergy እና በ Dominion Resources ተባባሪዎች ከኒውክለር ደንብ ባለሥልጣን (NRC) ጋር የወሰዳቸው እርምጃዎች ዛሬ ይፋ ሆኗል ፡፡ በ 2010 ሊጨርቁ የሚችሉትን እነዚህን የመጫኛ ፕሮጄክቶች ትክክለኛነት ለማሳየት አስተዋዋቂዎቹ ወደፊት የኢኮኖሚ ነክ ማስረጃዎችን አቅርበዋል ፡፡ በ ‹103› ጣቢያዎች ላይ የተዘገበው የአሁኑ የ 65 እፅዋት እየጨመረ የሚሄደው ለኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ለማቅረብ እና በቂ የኑክሌር ኃይልን በዘይት ላይ ያለውን ጥገኝነት ለመቀነስ ምርጫ ነው ፡፡
true
am
ብርሰት ኣብ ሃገራውነትን ሓርበኝነትን
false
am
“ኧረ እኛ ምንም የፖለቲካ ነገር አናወራም፡፡ ሞኝ አደረከን እንዴ” ትለዋለች ሚስት፡፡
true
am
አጭር የምስል መግለጫ
false
am
የወደፊቱ ቀበሮ አንድ ጫፍ በዲ ቅርጽ የተሠራውን የብረት ቀለበት በማለፍ ቦርዱን ይከተዋል. የብረት ቆብያ በትክክለኛው አቅጣጫ መቀመጥ ያለበት መሆኑን እባክዎ ልብ ይበሉ. የፕላስቱ ጫፍ በግራፊያው ፊት ላይ መሆኑን ያረጋግጡ. ድፍጣኑን ወይም ተንላሳዎቹን ማቆር (ማቆም) እና ማጠፍ እና ማሰር. ከዚያም አንድ መስመር ወይም አንድ ልዩ መሣሪያ በመጠቀም የተቦረቦረውን ቀዳዳዎች ወደ ውስጥ ያስገቡ.
true
am
በዚህ ውስጥ አልፈው ነው የተሻለ አቅርቦት ማግኘት ይችላሉ ከሚባሉት የአዲስ አበባ እና ሌሎች ከተሞች የመንግስት ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ጋር እነሱ ለሚኖሩባት ገጠር መንደር የአመት በጀት የሚሆን ክፍያ እየተከፈለላቸው ከሚማሩ ቅምጥሎች ጋር ለሃገር አቀፍ ፈተና ተቀምጠው የሚወዳደሩት፡፡
true
am
እኔም ሁለት ኢትዮጵያውያንን የአመቱ ሰዎች ብዮ መርጫቸዋለሁ። አንዲት እህትና አንድ ወንድም። ሁለቱም ኢትዮጵያዊ ውስጥ የሚኖሩ ናቸው። ሁለቱም ወህኒ ወርደው የተሰቃዩና ቶርቸር የተደረጉ ናቸው። ሁለቱም ተመሳሳይ ስራ ነው የሰሩት፣ እየሰሩ ያሉት። ሁለቱም ጸሃፊዎች ናቸው። ጦማሪያን። የዞን ዘጠኝ ጦማሪ ማህሌት ፋንታሁንና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ናቸው።
true
am
ሱዳን፤ አይ ሲ ሲ ዳርፉር ውስጥ ምርመራውን አቋረጠ
false
am
እንደዚህ አይነት ሁኔታ በሚፈጠርበት ጊዜ የገንዘብ ችግርዎትን አያድርጉ እና አጭበርባሪዎች እዚያ ላይ ወደነበሩበት ይመለሳሉ. ሐዘን ሲደርስብዎት ጥሪዎች እና ኢሜይሎች በጥንቃቄ ይከታተሉ.
true
am
አግባብነት ካላቸው አካላት ጋር በመተባበር የሙስና ወንጀልን እና ብልሹ አሠራርን መከላከል፣
true
am
ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች →
true
am
ስሙኝማ…አሁን፣ አሁን ዘጠኝ ቁጥር ማቆሚያ ሳያስገትሩ፣ ልዑል መኮንን በር ላይ በጸሀይ ሳያንቃቁ ምናምን-----በራስ ተነሳሽነት የሚመጡ እንትናዬዎች በዝተዋል ነው የሚባለው፡፡ እኛ ደግሞ፣ አይደለም ፈገግ ተብሎልን አንዷ ከሦስት ሴከንድ በላይ ዓይኗን ጣል ካደረገችብን እጅ ለመስጠት ፈቃደኞች ነን፡፡
true
am
Hi, Daniel sometimes some Ethiopian not represent the majority Ethiopian. I know 5% present of Ethiopian follow this idea but 95% don’t follow the idea. But you hear this situation from many people. Most of Ethiopian never goes church but they talked about the situation in addition that all protestant preacher teaches about the 5% Ethiopian Orthodox believer so all the people spread to attack our church. In other hand the current Ethiopian government supporter they talk about this situation to divide the Ethiopian people. Sampling is the best way to destroy the majority idea. For example in USA 97% of the people not support gay marriage and only 1% of the people are gay but the gay activist spread their idea around the world. So when you write something please specific the percentage. Thank you for your concern.
true
am
ገፅ 2 ከ 15
false
am
“ደርቄአለሁ አልኩህ! አትሰማኝም:: የውበት አምላክ ፊቱን አዙሮብኛል – በቃ”
true
am
R$151.28 R$93.84
false
am
ሌሊቱ አንድ አባ እንቅልፍ ሳይወስደን ቶሎ ነጋ። የመጀመሪያው የብርሃን ጨረር ክፍላችንን ሲዳስስ ብድግ አልኩ።
true
am
በክልሎች እና በፌድራል ተቋማት እየተደረጉ የሚገኙት የተለያዩ የጤና ባለሞያ ጥቅማጥቅም ክፍያዎችን በተመለከተ፡
true
am
ሁለተኛው ስህተት፣ ትልቅና ብርቅ ፀጋነቷን ከማክበርና ከማድነቅ ይልቅ፣ ስጦታነቷን በምስጋናና በፍቅር ተቀብሎ፣ አንዳች ፋይዳ ያለው ነገር ለመስራትና ለመጨመር ኃላፊነት ከመውሰድና በትጋት ከመጣር ይልቅ፣ ዛሬ አገሪቱን የፈጠሯት ያቆሟት ይመስል፣ የኩራት ባለቤት ለመሆን፣ የክብር መንፈስ ለማግኘት፣ ይራኮታል - ያልነበረበትንና የማያውቀውን ታሪክ በሽሚያ የራሱ ማድረግ የሚችል ይመስለዋል - “እኛ” የሚል ቃል በመደጋገም ብቻ ወይም በሃይማኖት ተከታይነትና በዘር ቆጠራ አማካኝነት ተጠግቶ “ብጋራ” ለማለት፣ የጥንት ሰዎች የሰሩትን ታሪክ፣ “በርቀት ለመውረስ”፣ “በጊዜ መዘውር” የኋሊት ተመልሶ፣ ስሙን በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስገባት ያምረዋል፡፡
true
am
«አየህ ይህች ሀገር ይበልጥ ስታውቃት ይበልጥ
false
am
የመጫኛ አውታር-በማን ቁጥጥር የማይሰራ ደረጃ ከራስ መከላከያ መቆጣጠሪያ እና ከቃጠሎ ጋር መሻገር
false
am
I had enough from oldies. They know only fighting each other. Ethiopian youth need to organise them selves. After whoever killed g7 i dont expect any hope from 1966 revolution generation. What a disastrous generation! Sometimes i feel… to get our liberation, we will have to wait until this generation go to hail. It means an other 25 years. I feel the pain really inside my bone. Please dont wast time by talking about wayane because we know woyane very well. We may loose our country. That is how bad they are. We need to talk about ourself everytime then we may find solution if we lucky.
true
am
በአንፃሩ ደግሞ የተነሱበት ዓላማ በማህበረሰቡ የማይደገፍ ትንሹን ችግር አግዝፎ በማየት ባልተፈጠረና ባልነበረ ታሪክ ላይ አዲስ ታሪክ ቀምረው ለሚታገሉለት ማህበረሰብ የፈጠራ ታሪክ በመከተብ የግል ፍላጎታቸውን እና የስልጣን ጥማቸውን ለማሳካት የሚታትሩ ነገር ግን ለዘመናት ቢታገሉም ለውጥ ማምጣት አቅቷቻ ፌል ያደረጉ የዓለም ታሪኮችም ዓያሌ ናቸው፡፡
true
am
ስብሃት ለኣበበ ገላው ፥ ወ ስብሃት ለ ሴራው! ( ሄኖክ የሺጥላ...
true
am
ለቤተ አምልኮና ለሁለገብ ህንፃ ግንባታ የሚፈለገው ቦታ አወዛገበ - Addis Admass Newspaper | Amharic news | Ethiopian news
false
am
በሰለሞን ይመር
false
am
ስለሆነም በረቀቀ ስልትና ዘዴ ማንነቱን ያጣ፤ መንፈሱ የተሰረቀ – ሽብሽብ፤ ያዳጠው – ህሊና ፤ ለመወሰን የተሳነው -ጥገኛና አቅመ ቢስ ማንነት ፤ አገጣጠመውና ልብስ አልበሰው በፕሮቶኮል ቀፎውን ኮፈሰው አኖራቸው። ስለሆነም — ወኔው ሁሉ መቅኖ ቢስ፤ በራስ የመተማመን መንፈሱ ሁሉ ስደተኛ ሆነ። በዚህ ስልት ነው ሞት አስኪወስዳቸው ድረስ በሰብዕና ላይ ልክ እንደ ጥንቸል ሙከራ ሲያድረጉ የቆዩት … . የአቶ መለስ ታሪክ ለእኔ የጨላማ ድርሰት ነው።
true
am
በአገሪቱ የፖለቲካ መልክአ ምድር ላይ የተለያዩ አስደማሚ ለውጦች እየታዩ ባሉበት በአሁኑ ወቅት፤ አስጊና ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎችም እየተከሰቱ ነው፡፡ በርካታ የፖለቲካ ድርጅቶች ወደ አገር ቤት መግባታቸውን ተከትሎም የተለያዩ ችግሮችና ውዝግቦች እየተፈጠሩ ነው፡፡ አንጋፋው ፖለቲከኛና የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ለዚህ ምክንያቱ፣ ሁሉም የሚጋጩ ህልሞቹን ይዞ ወደ ፖለቲካው ሜዳ በመግባቱ ነው ይላሉ፡፡ በለውጡ ሂደቱ፣ በኦፌኮ እና ኦነግ ግንኙነት፣ በአዲስ አበባ ጉዳይና ሌሎች አገራዊ አጀንዳዎች ላይ አንጋፋው ፖለቲከኛ ምልከታቸውን፣ ግምገማቸውን እንዲሁም ተስፋና ስጋታቸውን ለአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ እንደሚከተለው አጋርተውታል፡፡
true
am
44.���ü����˟�ʟ���ڴ樓����ڿ����
true
am
Subject: Re: የSupermax ሪሲቨሮች አፕዴት ሶፍትዌሮች Thu Nov 26, 2015 1:45 pm
false
am
የእንጨት ስራ ራውተር ማውጫ
false
am
ወጣቶች ወይም በቅርቡ የተጠመቁ ወንድሞች ያላቸውን አቅም በተሟላ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት ልንረዳቸው የምንችለው እንዴት ነው?
true
am
እንዲሁ በስሜት ብቻ የሚገለጽ አይደለም።
true
am
በአሁን ኢትዮጵያዊ ማንነታችን እርሾ መብቀያ፣ በጥቁር አፍሪካ የመጀመሪያው ቤተ ክርስቲያን መሠረታችን ናት፡፡
true
am
በአሁኑ ጊዜ 24 / 02 / 20, 23: 19 ነን
false
am
ከእርሻ እንስሳት ጋር በተያያዘ የእኔ አቋም ለእነሱ መደበኛ የኑሮ ሁኔታዎችን (ቦታ እና ምግብ ፣ መጠለያ) ልንሰጣቸው እና በሚገርም ሁኔታ ከተገደልን በኋላ በጥይት መመታት አለብን (እና በቀጥታ የሚንሸራተት ሕይወት አይኖርም ...) ፡፡
true
am
I’m extremely pleased to find this site. I wanted to thank you for your time for this particularly wonderful read!! I definitely really liked every little bit of it and I have you saved to fav to look at new things in your blog.|
true
am
ወደ ዋናው ርዕሰ-ጉዳይ (የኤሌክትሪክ ፍጥነት) መመለስ, ይህንን ሐሳብ ወደ ታዋቂው (እና የሚቀንስ) የክረቦች ውድድር እና << የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን >> ምድብ ለመፍጠር ማራኪ ሊሆን ይችላል.
true
am
እኛ ይህን ትርጉም ማግኘት ተስፋ እናደርጋለን.
true
am
የቀረበው ማቅረቢያ በዲሴምበር 15 ፣ 2017 ፡፡
true
am
በእውቀቱ እንዲህ ተጨንቆ መጽሐፍ ሲያሰናዳ፥ ከሰው ጋር የመቀራረቢያው አቋራጩ መንገድ ጠፍቶትም አይሆንም። ድፍን ሀበሻ እንዲወደው ቢፈልግ እንዴት ማድረግ እንዳለበት የሚጠፋው ዓይነት ሰው አይደለም። “አይ ተወዳጅነቴ ዓለማቀፍ ይሁንልኝ” ብሎ ቢነሳም በውጭ ቋንቋ ሊራቀቅም ይችል ነበር። ሲሻው በግጥም ሲሻው በስድ ጽሁፍ የሚቀኝ የዘመን እንቁነቱን በአንድ ድምጽ የምንመሰክርለት የቁርጥ ቀን ልጅ ነው።
true
am
Previous Articleአዲሱ የምርጫ ህግ ማሻሻያ ምን ይላል?
true
am
~ ለዚህም አቤቱታ ምላሽ ማረሚያ ቤቱ ጨለማ ቤት የሚባል የለም፡፡ እምነት እኩል ነው ። እነሱ ግን አመጸኞች ናቸው የሚል የጽሑፍ መልስ ነው በአይተ ዘርዓይ በኩል በጽሑፍ እንዲነበብ ያደረጉት ።
true
am
ቡናማ ላሜራ ኦክሳይድ
false
am
Elias Tesfaye - November 6, 2016 0 Ethiopian Maid Compensated by U.S Diplomat for Sexual Abuse
false
am
GlobalUserPage 0.11.1 (a098221) 02:13, 16 ኖቬምበር 2018 GPL-3.0-or-later Automatically fetches user pages from a central wiki Kunal Mehta እና Jack Phoenix
false
am
• አሁን ወደ ሆስፒታሉ የተቃረብኩ ስለሆነ እኔ አሁን ልጎብኘውና አንቺ በማታው የሕሙማን መጠየቂ ጊዜ ልትጠይቂው ትችያለሸ።
true
am
• እንግዲያውስ አየዋለሁ ! ! ቁርኣንን ለማንበብ ቃል እገባላችኋለሁ። ስለ እስላም ለማወቅ አነባለሁ፣እወያያለሁ፣በጥልቀት እመረምራለሁም። ከዚያ በኋላ እወስናለሁ።
true
am
ያልተነበበ መልዕክትአን ክሪስቶፍ » 15/04/08, 10:27
false
am
2) አንድ ክለብ የራሱ የሆነ ሐኪም እና ፊዝዮቴራፒስት ያለው አለመሆኑ
false
am
12 እስራኤላውያን በመሳፍንት በሚተዳደሩበት ዘመን የይሖዋ ድጋፍ ያልተለያት ዲቦራ የተባለች አንዲት ነቢይት ነበረች። መስፍኑን ባርቅን ያበረታታችው ከመሆኑም ሌላ እስራኤላውያን ከጭቆና ነፃ እንዲወጡ የበኩሏን አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ ይሁንና በከነዓናውያን ላይ ድል ሲቀዳጁ ክብሩን የሚወስደው ባርቅ አለመሆኑን ትንቢት ተናገረች። ከዚህ ይልቅ አምላክ የከነዓናውያን የሠራዊት አዛዥ የሆነውን ሲሣራን “ለሴት አሳልፎ” እንደሚሰጠው ገለጸች። እስራኤላዊ ያልሆነችው ኢያዔል ሲሣራን ስትገድለው ይህ ትንቢት ተፈጽሟል።—መሳ. 4:4-9, 17-22
false
am
ሎምዓንቲትማሊኣብዚ ሰሙንዝሓለፈ ሰሙንኣብዚ ወርሒዝሓለፈ ወርሒጠቅላላ 355830539452100059352715960171023712 ኮምፒተር ኣድራሻ: 50.16.120.143
false
am
2. ጓዲት ፈትለወርቅ ገ/እግዛብሄር
false
am
የፍቃድ ፕላን ምትኬ ካሜራ ለ SUV
false
am
More in this category: « እንደኔ አጠባለሁ ብለሽ ጥጃሽን አትግደይ አህያ እየነዱ፣ ቅል እየሳቡ፣ ከኋላ ሲከተሉ፣ ወተት ያለቡ ይመስላል »
true
am