text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
Next ቃና ቢዝነስ ቅምሻ (ጥቅምት 23, 2011)| Kana News
false
am
► በዚህ መጀመርያ በሆነው የኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ እግዚአብሔር ፣ ስለ ሰው ፍጥረት ፣ ስለ ዓለም መፈጠርና ስለ ኃጢአት አመጣጥ እናነባለን ፤ ለመሆኑ እግዚአብሔር የሚለው ቃል እንዴት ይገለጻል (እግዚአብሔር ማለት ምን ማለት ነው) ? በኦሪት መጻሕፍት ውስጥ ሌሎች መጠርያ ስሞቹስ የትኞቹ ናቸው?
true
am
Next የታሪክ ፈተናችን እና ያሬዳዊ ትዝታ፤ ከክላሽ እስከ ብዕር! – ሙሉዓለም ገ/መድህን
false
am
ያልተነበበ መልዕክትአን አህመድ » 20/05/20, 15:29
false
am
58. ወ/ሮ ትልቅ ሰው ይታያል
false
am
አዎን! አሁን መስዋዕተ ቅዳሴን በምናደርገብት ወቅት የፍሲካን በዓል በመታሰቢያነቱ ብቻ ሳይሆን አሁን፣ በአሁኑ ወቅት እያከበርነው የምንገኝ ወቅታዊ በዓል እንደ ሆነ የገባችሁ ይመስለኛል። የመስዋዕተ ቅዳሴ በክርስቶስ የፋሲካ ምስጢር ተካፋዮች እንድንሆን በማድረግ ከእርሱ ጋር ከሞት ወደ ሕይወት እንድንሻገርም ያደርገናል። መሳዋዕተ ቅዳሴ አንድ ለየት ያለ ትይንት ሳይሆን ኢየሱስ ያለፈበትን ሳቅይ አሁን የምናስታውስበት ምስጢር ነው። አመሰግናልሁ!
true
am
ሰላም ለጉርዔኪ ሠናይ እምወይን፡ በከመ ይቤ ሰሎሞን፡ ማርያም ድንግል ለባሲተ ዐቢይ ብርሃን፡ ክድንኒ ገርዜነ ጸጋ ኢያዕፅበኒ ዕርቃን፡ ዘኢአነምዎ ጠቢባን በኪን።
true
am
3 thoughts on “የቴሌቪዥናችን ኢኦተቤ – ቴቪ/EOTC TV/ መለዮ የኾነው የቤተ ክርስቲያናችን ዓርማ ምን ያመለክታል?”
true
am
ይህ ገጽ መጨረሻ የተቀየረው እ.ኣ.አ በ06:14፣ 9 ፌብሩዌሪ 2012 ዓ.ም. ነበር።
true
am
ሕጂ ግርም፡ ባሃማት ብህግደፍ ክልተ ግዜ ክጽፍዑ እንኳዕ ኣርኣየና። ኣነስ እግረይ ዳኣ ትሰበር ክብሉ ከብዶም ሓቚፎም ይሓድሩ ኣለዉ፡ ብርቱዕ ስራሕ ደለይቲ ፍትሒ ተድሊ ሕጂ። ተሓኒቖም ናብ ባርነቶም ይመለሱ።
true
am
አዝማሚያ ካሜራዎች 2014
false
am
እንደሚታወቀው የሁሉም ፅንፈኞች እና ተቃውሚዎች ማጠንጠኛ ህወሓት እና የትግራይ ህዝብ ስለሆነ ደ/ር አብይ በንግግራቸው ማህል ህወሓትን ሲዘልፉ ሰው ደግሞ ህዝብን ይዘልፋሉ፡፡
true
am
ፓን, ስኪድ ኔቲኔን, ቲሸንጂን እና ዊስቦ ዊን ፐልትሮስያ ዞን zapjjjemem novememememememememememem novemja በደህና ላልተወሰነ ጊዜ, በችግር ጊዜ የሚከሰት. NESBOLGE TOSHIBA !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ዳክል, አከባብ ዱባይ ዱርሳ 500, ሚሜላ ዲቪዲ ዶም ፔምሜሚሞ. እኔ እኮ ጂኦቮር, ኡጋንዳ ኡጋንዳ የኔልጋር, የቢንዲ, Dkle, pomoću nvensi tik tt tikrtke በኡጋንዳ XNUMNUMX Dubai pun pun pun pun pun pos pos pos Dubai Dubai Dubai.
true
am
በኢትዮጵያ ሃሳብን መግለፅ የወደቀበት የአደጋ መጠን (ቪድዮ)- የዞን 9 ጦማርያ...
true
am
ክፍል ሁለት በቀጣይ….
true
am
አብ ኤርትራ ምልኪ ፈሪሱ ሕጊ ይንገስ!!
true
am
ዘራፊዎቹ የወያኔ ኢፈርትና ሜቴክ ድርጅቶች ንብረቶች መጀመሪያ በአክሲዮን ለህዝብ ይሸጡ!!!
true
am
የብሩሽ እንቅስቃሴ
false
am
በዓላት 11: 00 am
false
am
ንህዝቢ ኤርትራ ወገንካ (ደጋፊኻ) ጥራይ ከምዝኾነ ጌርካ፣ ናይ ድልየቱን ረብሓኡን ወኪልን ልኡኽን መሲልካ ብስሙ ውሑድን ብዙሕን ምዝራብን ምጽሓፍን መሰረታዊ መሰል ህዝቢ ዝግህስ ኣተሓሳስባ ኢዩ፡ ብስምን ውክልናን ህዝቢ ክዛረብን ክጽሕፍን ዝኽእል ውድብ ኮነ ጉጅለ ፣ ህዝቢ ኤርትራ ደሞክራሲያዊ መሰሉ ወኒኑ፣ መሪቑ ቆጽሊ ዘንበረሉን ድምጹ ዝሃቦን መንግስቲ ወይ ውድብ ጥራይ ምዃኑ ምእማን ክርሳዕ ዘይግበኦ ኣገዳሲ ናይ ደሞክራሲ መባእታዊ ሰረት ምኳኑ ምርዳእ ኣድላዪ ኢዩ፡፡ ደሞክራሲ ምስ ጊዜን፣ ፖለቲካዊ፣ማሕበራዊን ባህላዊን ኩነታት ናይ ሓደ ሃገርን ብቐረባ ዝተኣሳሰር’ኳ እንተኮነ ኣድማሳዊ ዝኮነ ባህርያት ከምዘለዎ ምዝንጋዕን ምክሓድን ረቂቕ ሸፈጥ ጥራይ ኢዩ፡ “ንሕና ናትና መገዲ ኢና ንክተል፣ካልኦት ገበርዎ ኢልና ኣይንገብርን …..ወዘተ” እንዳበልካ ምትላልን፣ ካልኦት ዝፈጸምዎ “ጉድለታት” እንዳዘርዘርካ ትርጉም ደሞክርሲ ከተነኣእስን ከተናሹን ምፍታን ቅሉዕ ሸፈጥ ስለዝኮነ “ይኣክል” ክንብል ዘይንክእል እንተኮይና ግዜን ኩነታትን ከምዝጉሕፈናን ህዝብናውን ከምዝንዕቀናን ከምዝገድፈናን ክንጠራጠር ኣይግባእን።
true
am
ወትሩ ሰኑይን ሰሉስን ሰዓት 11.00 - 15.00፡ ወትሩ ረቡዕ ሰዓት 13.00 - 16.00 ከምኡ ድማ 17.00 - 21.00
false
am
ክርስቶፍ ሀስልባኽ/አርያም ተክሌ
false
am
ደቡብ ኦሴቲያ – Republic of South Ossetia
false
am
"Déclaration D’Indépendance de L'Azawad". National Movement for the Liberation of Azawad (2012-04-06). በ2012-04-06 የተወሰደ.
true
am
ሰላም ንኣኺ ኦ ምልእተ ጸጋ
false
am
ይህ ማለት ደግሞ ለባልና ሚስቱ በባህልም ሆነ በመለኮት የተፈቀደ መንገድ የሚያምር ጎዳና ነው፡፡ የመዘክር ግርማ ቀጣይ ግጥም ውሃ ልኩን ሳትገጥም አትቀርም፡፡
true
am
የማርሻል የግንባታ አቅድ የተፈረመበት 60ኛ ዓመት፧ | ዓለም | DW | 03.04.2008
false
am
ይህም ሕገ መንግሥቱን ተከትለው የሚወጡ ሕጎች የውጪ አገር ዜጎችን የፖለቲካ ፓርቲ አባል የመሆን መብት የሚጠብቁ ወይም የሚገድቡ ሆነው ሊወጡ የሚችሉበት እድል እንዳለ ያመላክታል። የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 የመደራጀት እና የፖለቲካ ድርጅቶች አባል የመሆን መብት ላይ ክልከላ ሊደረግበት የሚችል ይህን ጉዳይ በቀጥታ የሚገዛ አዋጅ መሆኑ እሙን ነው።
true
am
5ኛ) የካንሰር ምርመራ ህክምና/nuclear medicine/cancer detection =0.01 ነው፡፡
true
am
ካልእ ንእሽቶ ስነ ጥንታዊ መርትዖ
false
am
ስሁል ሽረ
false
am
በሌላ በኩል ግንዛቤው፤ ፍልስፍናው ነጠላ፤ ወይንም ጭፍጫፊ፤ ወይንም የተገለበጠ አይደለም። ኦርጅናል ነው። በፍጹም ሁኔታ ከበሰለ ህሊና የመጣ፤ የፈለቀ መረቅ ፍልስፍና ነው። መሰረት አለው። ይህም በመሆኑ ምንጩ አይደርቅም። ያለው ሰው ችግር የለበትም፤ ሁልጊዜም ለምልም ነው። አሁን ሥርጉተ መጻፍ ጸጋዋ ነው። አትዋሰውም። ደግሞም የሚያልቅ አይደለም። ለምን ሥጦታው የአንድዬ ስለሆነ። ስለሆነም የወጣቶቹ ግንዛቤ ግርድፍ ወይንም ግንጥል አይደለም። የተረጋገ፤ በውስጡ ሰላም የሰከነ፤ ምራቁን የዋጠ ብስል ግኝት ነው። ዕድሉን ካገኙ እነዚህ ወጣቶች ናፍቆታችን ዕውን ይሆናል። የተመጠነ ድንበር የለውም የእነሱ አቅም ጤናአዳማዊ ውስጠት አለው። ይልቅ የእኔ ሥጋት እነኝህን ብርቅ ብልህ ወጣቶች ለራሱ ለትግራይ ዓይኑ ሊሆኑ፤ ጠበቃ ሊሆኑ የሚችሉትን ወጣት የኦህዲድ ብላቴናዎችን በመርዝ፤ በመኪና ግጭት፤ በካቴና እንደ ሌሎቹ ሁሉ በስልጣን የታዋረው ማህበረ ጲላጦስ እንዳይቀድማቸው ነው፤ ልክ እንደ ኢንጂነር ሳይንቲስት ቅጣው እጅጉ። ብቃታቸው ሁለገብ፣ ሁልአቀፍ ሆኖ ተከታታይ የመሆን አቅሙ ደግሞ ከለመድነው የፖለቲካ መስመር ውጪ ነው ልዩ በጣም ልዩ ነው። … ይህ እኔ ስላልኩት ሳይሆን ነገ የሚታይ ይሆናል። ከሰነበቱልን። ደግሞም ሥራዬ ብዬ በመደበኛ እያጠናሁት ነው።
true
am
በ 1888 ዉድስ የባቡር ሃዲዶችን ለመዘርጋት የሚያስችለውን የመስመር ስርዓት ገነባ; ይህም በቺካጎ, ሴንት ዊትስ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ያለውን በላይ ላይ የሚጓዝ የባቡር ሀዲድ ግንባታ ለማገዝ የበኩሉን ሚና ተጫውቷል.
true
am
እናም እያንዳንድህ በዚህ ግፍ ላይ እጅህ ያለበትና ከመለካውያኑ የወያኔ አገልጋዮች የተሻሩ ጳጳሳት ጎን ቆመህ ስታገበግብ የከረምክ ከጳጳስ እስከ ተራ ምእመን ያለህ ሁሉ ወዮልህ ወዮታ አለብህ!!! አመንክም አላመንክም ከእግዚአብሔር ዘንድ ጽኑ ፍርድ ይጠብቅሃል!!! እግዚአብሔር ቀላል ያድርግልንና ፍርዱ ቅጣቱ ለሀገርም መትረፉ አይቀርም!!!
true
am
ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከተለያዩ የአገር ውስጥ ሚዲያዎች ለተወጣጡ ጋዜጠኞች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ጋዜጣዊ ማብራሪያ ሰጡ፡፡* በማብራሪያው በኦሮሚያና የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልሎች ድንበር አዋሳኝ አከካበባበቢ ባሉ ዞኖች ውስጥ በአንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ የነበረው ግጭት፣ በሙሰኞች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ፣ የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያና ተያያዥ ጉዳዮች ተዳስሰዋል፡፡************************************************************************
true
am
Dr. Bereket
false
am
ሕቶ ካሕሳን ይቕረታን ኢትዮጵያውያን ናብ ሰብ ቫቲካን - BBC News ትግርኛ
false
am
“ከዋሸህ ግን እገድልሃለሁ፡፡”
true
am
አውርድ: ለጀርመን-ተሻሽሎ ለህይወት ተስማሚ የኤች.አይ.ቲ. →
true
am
качество лучше чем ожидал… брал по какой то акции за 860 руб. NUM нас подобный рюкзак стоил бы однозначно дороже 2000… .из минусов отсуствуют наружные боковые карманы… привычные на большинвёв
false
am
ር. ሊ. ጳ. ፍራንችስኮስ “መንፈስ ቅዱስ የክርስቲያኖች ቤዛ ነው”።
true
am
ስለሆነም፤ እነዚህ – እነዚህን የመሳሰሉ ምንም ዓይነት ተጨባጭ የመረጃ ምንጭ መጥቀስ ሳያስፈልጋቸው፤ አንዱን ኢትዮጵያዊ ህዝብ ከሌላኛው ወገኑ ጋር ለማቃቃርና ከተቻለም ወደለየለት የብሔር ጦርነት ገብተን እቺን ሀገር ሌላዋ ሶማሊያ እንድናደርጋት የሚያደርግ ዕርስ በርስ የመጠፋፋት አደጋን ሊያስከትሉብን በሚሞክሩት ፅንፈኛ ቡድኖች የሚቀነባበሩ መርዘኛ ቅስቀሳዎች፤ የተባባሱበት ዋነኛ ምክንያት ቀና አስተሳሰብን እንደ “ያለመሰልጠን መገለጫ” የመቁጠር አዝማሚያ ስር እየሰደደ የመጣበት አጠቃላይ እውነታ በመኖሩ ነው ብሎ መደምደም የሚቻል ይመስለኛል፡፡ ይህን መሰሉ ከለየለት የጥላቻ ፖለቲካ በሚመነጭ ጭፍን ስሜታዊነት ወደ አንደኛው የአስተሳሰብ ፅንፍ ብቻ ጭልጥ ብሎ የመነዳት አዝማሚያ እንደ መልካም ፖለቲካዊ ባህል ተቆጥሮ ከትውልድ ወደትውልድ ሊተላለፍ የሚገባው እንዳልሆነ ለመረዳት ያንያህልም ዕውቀት የሚጠይቅ ጉዳይ ባይሆንም፤ ግን ደግሞ ከላይ ለአብነት የተጠቀሱትን ሁለት ፕሮፌሰሮች ጨምሮ ሌሎችም ጥቂት የማይባሉ አንጋፋ ምሁራን ዜጎቻችን የሙጥኝ ሲሉት መስተዋላቸው በወጣቱ የህብረተሰብ ክፍል ዘንድ የማይናቅ አሉታዊ ተፅእኖ እያሳደረ ይገኛል፡፡
true
am
ጋብቻ ከአምላክ የተገኘ ግሩም ስጦታ ነው! ይህም ጸጋ መንገድ ነው. እኔ ሚስት አገኘ, እና ይህ ጥሩ ነገር ነው;. እኔ እንዲህ ይላል የሚል አመክንዮ ጋር አይስማሙም, እንደ ረጅም ይችላሉ የአምላክ ሀብታም በረከት አወለቀ. ከዚህ ይልቅ እኔ የእግዚአብሔርን መልካም ስጦታዎች ማግኘት ማለት እና የእርሱ ክብር በእነርሱ የጋበዘበትን ነበር.
true
am
ዓመት2004
false
am
ታዲያስ ፍቅረኛ ፡፡
true
am
The Urban Legend of Zelda trope as used in popular culture. Every popular game has a rumor around it that is capable of turning it into a urban legend, and … Tamil Girls Dating,Tamil Girls Mobile Numbers,Tamil Girls Wallpapers Dec 01, dating site for mentally challenged love in chinaDating in china Black in Free love dating sites in india Living abroad as a challengged yvonnejack - Duration: 10:50.
true
am
ልጁም በሃዘን ተቆራምዶ እያለቀሰ ከበሩ ደጃፍ ላይ ተቀመጠ፡፡ በዚህ ጊዜ ነብሯ መጥታ “ያንን መጥፎ ስም የሰጠኸኝ አንተ አይደለህም፡፡ ወላጆችህ ናቸው፡፡ አንተን መልሼ ስላመጣሁህ እነርሱ ሰደቡኝ፤ ይህ በጣም ያሳዝናል፡፡ የገደልኳቸውም በበቀል ተነሳስቼ ነው፡፡ አንተን ልገድልህ ይቅርና ልነካህም አልደፍርም፡፡ ምክንያቱም ስላሳደኩህ አንተን መጉዳት ልቤ አይችልም፡፡ ምንም ብትለኝም አንተ አሁንም ልጄ ነህ” አለችወ፡፡
true
am
ይህ የ15 በመቶ ወሰን በብሔራዊ ባንክ ብቻ የተቀመጠ መለኪያ ሳይሆን ዓለም አቀፍ ይዘት ያለው ነው። ከዚህ ወሰን በላይ የውጭ ምንዛሬ ሀብትና ዕዳ ልዩነት ያለው ባንክ፣ በውጭ ምንዛሬ ዋጋ ለውጥ ምክንያት ሊጠቃ ወይም ጨርሶ ሊጠፋ እንደሚችል በዓለም ላይ ያለው ተሞክሮ ያሳያል። ይህንን ለመከላከል የተለያዩ ማስታገሻዎች (hedging) መውሰድ የግድ ቢልም፣ በኢትዮጵያ ሁኔታ የገንዘብ ገበያው ባለመዳበሩ ምክንያት ጨርሶ የሚታሰቡ አይደሉም። ስለዚህ ተጋላጭነቱ ሙሉ በሙሉ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም።
true
am
አንድ ቀን ታዲያ መንገድ ይወጣል:: በበርሃ ብቻውን እየተራመደ: "ጐሥዐ ልብየ ቃለ ሠናየ" እያለ እየዘመረ: ተመሥጦ ቢመጣበት መንገድ ሳተ:: እርሱ በምስጋናው ሲደሰት እግሩ ግን ከገደል ጫፍ ደርሶ ነበር:: ገደሉን ልብ አላለውም ነበርና ሳይታወቀው ወደ ገደሉ ውስጥ ተወረወረ::
true
am
ጉዲና ወደ ዱንገታና ዋቤ ወንዝ፣ በቦረና ዞን ከተልተሌ ወደ ገራንና ኮንሶ፤ ከድሬ፤ ሚዮና ሞያሌ ወደ ኬንያ (አዋሳኝ ቦታዎች) በመንቀሳቀስ ላይ መሆናቸው በሪፖርቱ ተመልክቷል።
true
am
እኔ አይኔን ትላልቅ ነገሮች ላይ ብቻ ለማሳረፍ ስለወሰንኩ ሰዎች ግላዊ ህይወታቸውን እንዴ እንደ ሚመሩ ለነሱት ትቼያሉ ። የቀድሞው ሎሬት ጸጋዬ ምን ብሏል መሰልህ ፤ እያንዳንዱ ሰው የራሱን ህይወት ኖሮ የራሱን ሞት ዪሞታል' ! ትልቅ አባባል ነው። ግን ቃል ሃይል አለው። ሰዎች ሳያቁትም ቢሆን ጥሩ ቃል ሲሰብኩ ጥሩ ነገር ነው ።
true
am
የመጨረሻው የዲያግራም ንፅፅር ሀ የውሃ ዶፕ ላይ ሳይንሳዊ ማብራሪያ መጀመሪያ አን Le የውሃ ዶፒንግ ጂሊየር-ፓንታቶን.
true
am
አንዳንድ አገሮች (ለምሳሌ ጀርመን፣ ፖርቹጋል፣ ስሎቬኒያ፣ ፖላንድ) የሰብዓዊ ወይም ሕገ መንግሥታዊ መብቶች በመጣሳቸው ምክንያት ዜጎች ላይ ጉዳት ከደረሰ ለጉዳቱ የመካስ መብትን ሕገ መንግሥታዊ መብት አድርገውታል፡፡ በተለይ ሰብዓዊ መብት በብዛት የሚጥሰው መንግሥት በመሆኑ በመፍትሔነት በግልጽ አስቀምጠዋል፡፡ ኢስቶኒያ ለደረሰው ጉዳት የገንዘብ ካሳ ሊከፈልባቸው የሚችሉትን በሙሉና በገንዘብ ከማይተመኑት ደግሞ የተወሰኑትን ቀጥታ ፍርድ ቤት ማቅረብ እንደሚቻል ሕገ መንግሥቷ ይገልጻል፡፡ ብራዚል ደግሞ የማይጣሱና የማይገሰሱ የሰብዓዊ መብቶችን መንግሥት ከጣሰ ጉዳት የደረሰበት ሰው ካሳ የማግኘት መብት እንዳለው ሕገ መንግሥታዊ አድርገውታል፡፡
true
am
ሙግቴን አድምቼ
false
am
breaking: Emperor Menelik II, The Man Who Saved Ethiopia From Colonialism At The Battle of Adwa – The African Exponent 08.24.2019 | 0 comment
false
am
January 1, 2014 at 8:07 am Reply
false
am
ለውጩ ሕልም ህልም የሆነው ለምንድን ነው?
true
am
ምደባ: ለወርግ, መስኮቶች ተለጣፊዎች, የቤትና የጨርቃ ጨርቅ
false
am
yilkal [427 days ago.] This is the time to think again. Two years ago EFF sack Coach Sewnet Bishaw. After the removal of Sewnet Ethiopian soccer standard decline.
true
am
ዋ ! ዋ ! ዋ ! ለእናንተና ለገዢአችሁ፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ሃሳቤ በዝርዝር ገብቶት በአንድነት በሚነሳበት ጊዜየሚወርድባችሁ መዓት አሰቃቂ ይሆናል፡፡ በተለይ የአፄ ኃ/ስላሴ የግፍ መንግስት ባላደራዎች ሆነው ድሀውንየኢትዮጵያ ህዝብ ሲገሸልጡት ከነበሩት መኮንን ሀ/ወልድና ገ/ወልድ እንግዳወርቅን ከመሳሰሉት በመንፈስየታሰሩ በስጋ የኮሰሱ መዠገሮች መካከል ጥቂቶቹን ገለል ማድረጌን ሳስታውስና የተረፉትም ፍፃሜያቸውንበሚበድሉት በኢትዮጵያ ህዝብ እጅ ላይ መውደቅ ሲሰማኝ ደስ ይለኛል፡፡
true
am
የፖለቲከኞቻችን ነገር - Sendek NewsPaper
false
am
አራተኛ፤ በራሱ ላይ ሲፈርድ ቶሎ ሳይጽፍ መቆየቱን ለማስረዳት ምናልባት ከእሱ የተሻለ ሰው ቢጽፍ፣ ምናልባት ፕሮፌሰር ባሕሩ ቢጽፍ፣ ምናልባት የታሪክ ሊቃውንትቱ ተማሪዎች ቢጽፉ፣ ምናልባት የታሪክ ክፍሉ ቢጽፍ በማለት ጠብቆ እንደነበረ ይገልጻል፤ እነዚህ ሁሉ የሱን ምኞት እሱ በፈለገው ፍጥነት ሳያሙዋሉለት ቀሩና እነፕሮፌሰር ባሕሩን ላጨበት ሥራ ራሱን አቀረበ፤ የሱ ድፍረት የሌሎቹን እውቀት የሚበልጥ ለማስመሰል ጻፈ፤ ድፍረቱን ልናደንቅለት ይገባል፤ በማያውቁት ጉዳይ ደረትን ገልብጦ በሙሉ እምነት ማነብነብ የካድሬዎች ባሕርይ ሆኖ በቤተ እግዚአብሔርም ገብቶአል፡፡
true
am
ክቡራት ኣባላትን ደገፍትን -
true
am
አዳዲስ መጓጓዣዎች: የፈጠራ ስራዎች, ሞተሮች, ብክለት, ቴክኖሎጂዎች, ፖሊሲዎች, ድርጅቶች ... ⇒ የሕልሜን ዑደት!
true
am
ወይም ምናልባት አሠሪውን መላክ ተገቢ ሊሆን ይችላል ፡፡ ለዚያ አላማ መነቀስን በመጠቀም ችሎታዎን “ለመጻፍ” የሚችሉበት ትልቅ ኬክ? እንዲሁም ሲቪዎን በሚደብቅበት ድንገተኛ ብስኩት እንዲሁ መጋገር ይችላሉ ፡፡
true
am
በጥናትዎ ወቅት ያደረጉት እንቅስቃሴ የተገኘው ልምድ ነው. ስኬቶችህን በ «ተጨማሪ እንቅስቃሴ» ክፍል ውስጥ አድምቅ.
true
am
ስለ ተምፕልዮው ተከታታይ ጽሑፎቼን ካነበብኩ, ኳንተም ፊዚክስ (በትክክል ከተተረጎም እና ከተረዳ) እኛ በምስል ውስጥ እንደኖርን የሚያረጋግጥ ሙሉ ማረጋገጫ ነው. ይህንን በተመለከተ ጠቃሚ ማብራሪያ አቀርባለሁ ይህ ጽሑፍ. በዚህ አውድ ወደ እዚህ የድርጣቢያ ምናሌ ውስጥ በመሄድ እና "ምናባዊውን" ምናሌ ንጥል ውስጥ ለመምረጥ ጠቃሚ ነው.
true
am
በምክር ቤቱ ስብሰባ የሐረሪ ብሔራዊ ሊግ የጎላ ተሳትፎ እንደነበረው የገለጹት አቶ ኦርዲ ስብሰባው በቀጣይ የሚኖሩ አቅጣጫዎችንና ያሉ ተግዳሮቶችን ለማወቅ እንዳስቻለውም ተናግረዋል።
true
am
ናይ የሆዋ መሰኻኽር ብዛዕባ ፍትሕ እንታይ ኣረኣእያ ኣለዎም፧
true
am
ስንለቅ ከመአዛ ጋ ያለፍኩባቸው የአራተኛ ጎዳናዎች ሳያቸው አይኔ እንባ አቀረሩ .. ወላጆቼና ቤተሰቦቼ የት እንዳለሁ አያውቁም :: የስራ ባልደረቦቼም መቼም ምን ዋጠው ጠፋ ማለታቸው አይቀርም :: ያጀቡኝን ወታደሮች እባክችሁ አንድ ግዜ ስልክ እንድደውል ፍቀዱልኝ ብላቸው...."ከአስመራ ሁነህ ትደውላልህ" እያሉ ይስቁብኝ ነበር :: አንዱ ግን በሀዘን አይን ይመለከተኝ ነበር ::
true
am
ከተናገረው ሁሉ የወደድኩለት፣ በውስጣቸው ባለው መከፋፈልና መገልማት፡ ሃገሪቷን ለማሻሻል እርምጃ ለመውሰድ አለመቻላቸው (እርሱ አንዳስቀመጠው – “አድርባይነት፣ የእርስ በእርስ አለመተራረም፣ የተነካካ አመራር መኖርና ለችግሮች ምንም አይነት የሃላፊነት ስሜት የማይሰማው አመራር መኖር ተጠቃሽ ናቸው”) የሚለው የፈራው ቀን መደረሱን መጠንቆል መቻሉ ብቻ ሳይሆን፥ ሃገሪቱ ያላትን የተበላሸ አመራር ቁልጭ አድርጎ ማሳየቱ ነው!
true
am
የደረሰውን አደጋ በቦታው ተገኝተው የተመለከቱት የዓይን እማኞች ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ በቅጥቅጡ አይሱዙ ውስጥ የነበሩት ተሳፋሪዎች ሙሉ በሙሉ ሳይሞቱ አልቀሩም፡፡ በዋልያ አውቶብስ ውስጥ የነበሩት ደግሞ ሾፌሩን ጨምሮ እስከ አምስት የሚደርሱ ሰዎች ሞተዋል የሚል ግምት አላቸው፡፡ የዓይን እማኞች ይህንን ያህል የሚሆኑት ሳይሞቱ እንዳልቀሩ በጥርጣሬ የተናገሩት ምናልባት አንዳንዶቹ በድንጋጤ ራሳቸውን ስተው ስለነበር ነው፡፡
true
am
84 ዓመታትን ያስቆጠረው ሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት ሲታወስ
false
am
ዕለቱ ሰኞ ነው ጥር 22 ቀን 2009 ዓ.ም. 11፡30 አካባቢ ከሜክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ እገኛለሁ፡፡ ወደ ጀሞ ኮንዶሚኒየም ለመጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለማግኘት የሚጠባበቁ ሠልፈኞች መጨረሻ ላይ ቆሜያለሁ፡፡ ከፊቴ ያለውን ሠልፈኛ ሕዝበ አዳም ምን ዓይነት ተዓምር መጥቶ እንደሚያነሳውና እንደሚሳፈር አላውቅም፡፡ ደግነቱ ሳይደግስ አይጣላም እንዲሉ ሠልፉ ላይ ያሉ ቆነጃጅትን ማየትና ማድነቅ በመቆም ምክንያት የሚመጣን መሰልቸት ያስረሳል፣ ድካምን ይቀንሳል፡፡ ጀሞ ማለት የት እንደተወለዱ ባናውቅም የቆንጆዎች መሰብሰቢያ የሆነች አዲስ አበባ ውስጥ የምትገኝ አዲስ ውብ ከተማ ሆናለች፡፡ ጓደኛዬ የቤት ኪራይ እየተጨመረበትም ቢሆን ለምን ያን አካባቢ ለቆ መሄድ እንደማይፈልግ የተገለጸልኝ መሰለኝ፡፡ ውበትን ማየትና ማድነቅና ጥሩ ነገር መመልከት የማይወድ ማን አለ? የምጓዘው ጓደኛዬ መጥተህ ውሰድ ብሎ ቃል የገባልኝን መጽሐፍ ለመዋስ ነው፡፡ ደርሼ ለመመለስ ሳይመሽ ሦስት ሰዓት ሆኖ የተከራየሁት ቤት የአጥር በር ሳይቆለፍ ያለዚያ መዘዙ ብዙ ነው ውጭ ማደርም አለ፡፡
true
am
ጠቅላይ ዶክተር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ በለውጥ ሰም የታሰሩ እና የተገደሉ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በቀላሉ የሚገመት አይደለም ። በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከመሬት ይዞታ እንዲሁም የንግድ ስርአትና ዝውውር ጋር በተያያዘ በትግራይ ተወላጆች ላይ የደረሰ እስራትና መንገላታት ተገቢ አልነበረም ። አህያውን ፈርቶ ዳውላው እንደሚባለው መሬት ሲሸጡ ሲለውጡ የነበሩ ባለስልጣናት ተጠያቂ ሳይሆኑ የግለሰቦች ንብረትና ሐብት እንዲታገድ መደረጉ ተገቢ አልነበረም ። በምዕራብ ኢትዮጵያ የመንግስት ሆነ የግል ባንኮች በኦነግ ታጣቂዎች ሲዘረፍ ፣ ንፁሃን ሰዎች ሲገደሉ መንግስት እንዳልሰማ ማለፉ ከትዝብት በላይ ነበር ። ዜጎች በአገራቸው ተፈናቃይ እንዲሆኑ መሆን ከመንግሥት አልባ አገር እንኳን የማይጠበቅ ድርጊት ነበር ። በኮዮፈች የጋራ መኖሪያ ቤቶች የቤት ባለቤት እጣ እድለኞች በጃዋር መሐመድ አማካይነት እደላው እንዲቆም መደረጉ እንዲሁም ጉዳዩ በጠቅላይ ሚኒስትር የዘር የፖለቲካ ድርጅት መደገፉ አሰገራሚም አሳዛኝም ነበር ። ያ ክሰተት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የህዝብ መሪ ለመሆናቸው አጠያያቂ ነበር ። የአማራ እና የትግራይ አገናኝ መንገዶች በስርአት አልባ የመንግስት ሀላፊዎች ሆኑ ግለሰቦች ሲዘጉ የጠቅላይ ሚኒስትር አሰተዳደር ምንም የማስተካከያ እርምጃ ያለመወሰዱ የመንግስት የማስፈፀም አቅም መሽመድመድ የሚያመላክት ነበር ።
true
am
አባትየውም ከኋላ ከኋላዋ እየሮጠ “እባክሽ፣ እባክሽ በፈጣሪ ስም ለእናትሽ አንዳችም ነገር እንዳትነግሪያት” እያለ ይማፀናት ጀመር፡፡
true
am
5. ከተማ ኢንስፔክተር
false
am
12/10/2013 by savewaldba የቆራሪት ከተማ
false
am
የላቀ የቦይኒ ሂፒሊስ አለባበስ $89.00
false
am
የፕሮጀክት አቀናባሪ ክህሎቶችን በመጠቀም የፕሮጀክት ቡድን ተሳታፊዎችን እንዴት ማሻሻል እንደሚቻል
false
am
ቡና ባንክ ለኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ-19) ለመከላከል የሁለት ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ ለደንበኞቹም የተለያዩ የአገልግሎት ማሻሻያዎችን አቅርቧል
false
am
what a talent you got from maryam asmereyti.
true
am
በተከላካይ ስፍራ ቴዎድሮስ በቀለ፤ ተስፋዬ በቀለና ምኞት ደበበ እንዲሁም በአማካይ ተከላካይ ቦታ ደግሞ አዲስ ህንፃና ሳንጋሪ ተሰማርተዋል፡፡ ከእነዚህ ተጨዋች ፊት ለፊት ደግሞ ሮጠው ያልጠገቡና በቴክኒክ ብቃታቸው ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ከነዓን ማርክነህ፤ በረከት ደስታና ቡልቻ ሹራ ይገኛሉ፡፡ በዚህ ስምሪት ውስጥ የምናየው አስደናቂ ነገር ልምድ ያላቸው ተጨዋቾች የመከላከል ቀጠናውን በካበተው ልምዳቸው ሲቆጣጠሩ ወጣትነታቸው እንደፈለጉ የሚያስሮጣቸው ወጣት ተጨዋችች ደግሞ የተጋጣሚያቸውን ተከላካይ ክፍል በቴክኒክ ክህሎታቸው ታግዘው የማሸበር ስራ ይሰራሉ፡፡ ታዲያ ልምድና ወጣትነት ሲጣመሩ እጅግ የተዋጣለትን አዳማ ከተማ የምናይበት ግዜ ሩቅ አይሆንም፡፡ የዚህንም ተስፋ መከላከያን 5ለ1 ባሸነፉበት ጨዋታ ተመልክተናል፡፡
true
am
Thanks a lot! Although I'm too late I want to send this comment to you and others with you. You should not frustrate by such kinds of people, associations, and the likes. Because you are responsible to shield the people from the calves as God said. And finally you will be winners, too.
true
am
አቋም መውሰድ እና ማሽኑ ከንፈሩ እና Holm ማህበራት የእርስዎን መያዣ ladle! አንድ ሞቅ ያለ አቀባበል መዋጮ. ቤተ ክርስቲያን ላይ መያዣ ካለው ከእፍኝ ጣል ወይም በቤት አንስቼ አላቸው. የቅቤ! በተጨማሪም ጉዳት የደረሰበትን እና ከውጪ ጣሳዎች መቀበል!
true
am
በቀዝቃዛ ትከሻ እና በቀሚስ ቀሚስ ፣ በቀጭኑ ቀሚስ የተጌጠ ቀሚስ በዝርዝር በዝርዝር የተቀመጠው ጎቲክ እና punንክ ቅጥ ቀሚስ ቲ-ሸሚዝ
false
am
ኢየሱስ ያድናል ማለት ምን ማለት እንደሆነ አሁን ከተረዳህ እና የግል አዳኝ አድርገህ ልታምንበት ከፈለግክ እነዚህን መረዳትህን እርግጠኛ ሁን እና በእምነት እርምጃ በእነዚህ እግዚአብሔርን ተገናኘው፡፡ ‹‹እግዚአብሔር ኃጢያተኛ መሆኔን አውቃለሁ እናም በኃጢያቴ ምክንያት ለዘለአለም ከአንተ መለየት እንደሚገባኝ አውቃለሁ፡፡ ባይገባኝም እንኳ በልጅ በኢየሱስ ሞት በኩል ስላዘጋጀህልን የኃጢያት መስዋዕተ አመሰግንሃለሁ፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእኔ እንደሞተ አምናለሁ እርሱ ብቻ ሊያድነኝ እንደሚችልም አምናለሁ፡፡ ከዚህ በኋላ ከኃጢያት ይልቅ ላንተ እንድኖር እርዳኝ፡፡ ከዚህ በኋላ አስደናቂውን ደኅንነት ለሰጠህኝ ላንተ ምላሽ በመስጠት እንድኖር እርዳኝ፡፡ ኢየሱስ ሆይ ስላዳንከኝ አመሰግንሃሉ!
true
am
‹እና ተምረህ ተምረህ ምንድን ነው እሺ ያገኘኸው?› አልኩት ወደ ኬክ ቤቱ እየገባን፡፡
true
am
በግልጽ እንደሚታየው የዚህ ዓይነቱ መመዘኛ አደረጃጀት ቀላል አይደለም ፡፡
true
am
አብይ አህመድ እነዚህ ከኢትዮጵያ ጥቅም ጎን ተሰልፈው ሲሰሩ የነበሩ አገሮችን ወደ ጎን በመተው እኮ ነው ወደ አሜሪካ የሄደው፡፡ እየሄድኩ ነውም አላላቸውም፡፡ ግብፅን ይዞ ነው ወደ ዋሺንግተን የሄደው፡፡ ሱዳንም በኃላ ነው ወደ አሜሪካ የተጠራችው እንጂ አብይ አልነገራቸውም፡፡
true
am
የማነ ገብረ-መስቀል ክሳብ ኤርትራ በዞም ልኡኻት ሳጥናአል ህግደፍ፣ ካብ ሰራዊት ግዝያዊ ወተሃደራዊ ደርግ ነጻ ዘውጽኡላ ኣዋን፣ ኣብ ሃገር ኣንግሊዝ ደቂ ኣንስትዮ ንሎርድስ እንዳ ኣቃጠረ ድራር ዕለቱ ዝእቱ ዝነበረ ወዲኒ ሰብዩ። ኣብ ሃገር እንግሊዝ ክነብር ድሕሪ ምጽናሕ፣ ብ1991 ዓ.ም.ፈ. ንኤርትራ ዝኣተወ፣ ብስለላ መርበብ ሃገር እንግሊዝ ኤም.ኣይ.6. ተመልሚሉ እዩ። እዚ ንብረት ሃገር እንግሊዝ ዝኾነ ሰብዚ፣ ኣብቲ ዝልዓለ ቤት ጽሕፈት ፕረሲደንት ተወጢሑ፣ ንሃገር እንግሊዝ ጸብጻቡ ዘምሓላልፍ እዩ። እዚ ሰላዪ እንግሊዝ ሰብዚ እዚ፣ እውን ብመደብ እዮም ባዕዳውያን መልሚሎሞ። ኣዲኡ ካብ ኣውራጃ ዓጋመ ክትከውን ከላ፣ ኣብኡ ድማ ካብቲ ብህግደፍ ሎሚ ዞባ ደቡብ ተጠሚቑ ዘሎ ኣውራጃ ኣከለጉዛይ፣ ኣብ ስመጃና እትርከብ፣ ሓንቲ ንእሽቶ ዳሽም እትብሃል ዓዲ እዩ መበቆሉ ይብሃል።
true
am
ባጭሩ የበዕውቀቱ ሥዩም ግጥም ሰላምን ለማስፈን ቁም ነገሩ የጦር መሳሪያን ወደ ልማት መሳሪያነት መቀየር ሳይሆን፣ አስተሳሰብን መቀየር ነው የሚያሻ የሚል መልዕክት ነው ያስተላለፈችልን።
true
am
” የዞኑ ዓመታዊ የቡና ምርት ከ15 ሺህ ቶን የሚበልጥ ቢሆንም በ2010 የበጀት ዓመት ለማዕከላዊ ገበያ የቀረበው ቡና 1ሺህ ቶን እንደማይሞላና ይህም በዘርፉ ብዙ መሰራት እንዳሚጠበቅብን ትልቅ ማሳያ ነው “ብሏል፡፡
true
am
0911 38 41 60
false
am
እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡-
true
am
በሴላ ውስጥ ምን ዓይነት ሽፋሽ መሆን እንዳለባቸው ተጨማሪ ይወቁ.
true
am
ከ 2 ሰዓቶች ማፈናቀሻ በኋላ-የማውጣት ዘዴ ከላይ! እንደ አጋጣሚ ሆኖ የቻይናውያን ብረት በጥሩ ሁኔታ ይንሸራሸር !! ይህ ሁሉ ከወሊድ በኋላ እንደ ቆሻሻ ነው!
true
am
፲፱፻፷፭ ዓ/ም - ስመጥሩው ኢትዮጵያው አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በአርሲ፣ አሰላ ከተማ ተወለደ።
true
am
Haggai Erlich is professor emeritus of Middle East and African history at Tel Aviv University. His numerous publications on Ethiopia include Saudi Arabia and Ethiopia: Islam, Christianity, and Politics Entwined and The Cross and the River: Ethiopia, Egypt, and the Nile.
true
am
እዚ ታሪኻዊ ጽሑፍ ናብ ኩሉ ንኽባጻሕ ምክፍፋል (Share) ምባል ኣይትረስዑ?
true
am