text
stringlengths
3
114k
ends_with_punctuation
bool
2 classes
lang
stringlengths
2
3
ብዙ በደል የሚደርስባቸውን የሌላ አገር ጋዜጠኞች ትቶ፣ ስለማያገባው ያወራል እንጂ እኛ በመወያየት ስራችንን እየሰራን ነው፡፡ የጋዜጠኞች መታሰርን አስቁመናል፤ ይህ የሆነው በኛ ጥረት ነው፡፡ “መንግስት ጋዜጠኞችን እንደሚያስር እስር ቤት ሄዶ ማየት ይቻላል” (ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ የመድረክ አመራር አባል) ለመሆኑ እዚህ አገር የጋዜጠኞች ማህበር አለ እንዴ? መንግስት ጋዜጠኞችን እንደሚያስርና እንደሚያንገላታ ለማወቅ እስር ቤት ሄዶ ማየት ይቻላል፡፡ ጋዜጠኞቹ ራሣቸው ታስረው ፍርድ ቤት ሲቀርቡ ስለነበር፣ አይኔን የበሬ ግንባር ያድርገው ካልተባለ በስተቀር ነገሩ አከራካሪ አይደለም። መንግስት እንደተለመደው የታሠረ ፖለቲከኛም ጋዜጠኛም የለም የሚለው ቀልድ ካልሆነ በቀር እነ እስክንድር፣ ውብሸትና ርዕዮትን የመሣሠሉት ታስረው እኮ ነው ያሉት፡፡ እነዚህ ሠዎች እኮ ሽጉጥ ሲሠርቁ አልታሠሩም፡፡ መንግስት፤ ጋዜጠኞቹ የታሠሩት በፃፉት አይደለም በማለት የሚናገረው ነገር መራር ቀልድ ነው፤ ዝም ብሎ “የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ” አይነት ነገር ነው እንጂ ሠዎቹ ጋዜጠኞች መሆናቸውና የነፃ ጋዜጣ ባለቤትና አዘጋጅም እንደነበሩ በሚገባ ይታወቃል፡፡ ከ97 ዓ.ም በኋላ እኮ መንግስት በግልፅ ጋዜጠኞች ላይ ጫና እያሣረፈባቸው ነው፡፡ ነፃ ጋዜጦች የሚኖሩት የፖለቲካ ምህዳሩ ሲሠፋ ነው፤ የፖለቲካ ምህዳሩ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የተዳፈነ ነው፡፡
true
am
ከጥቂት ቀናት በፊት ወደ መቶ የሚጠጉ የኤርትራ መንግስት ወታደሮች አመጽ ከከሸፈ በኋላ የኤርትራ መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናቱን ከቦታቸው ማንሳቱን በተቃዋሚዎች ድህረ ገጾች የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል። አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በአስመራ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጠቅሶ እንደዘገበው ከአመጹ በኋላ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የኤርትራ መንግስት ግን ለክሱ የአጸፋ መልስ አልሰጠም። የባለስልጣናቱ ከኃላፊነታቸው መነሳት በኤርትራ የሚታየውን የፖሊቲካ ችግር ያባብሳል ባይ ናቸው በቻተም ሃውስ የአፍሪቃ ቀንድ የፖሊቲካ አዋቂው አህመድ ሱሌይማን፤
true
am
ከገዥው ወገን የምንለይበት፤ ማክሰኞ፤ ሰኔ ፲፮ ቀን ፳፻፯ ዓመተ ምህረት እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለትግሬዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለኦሮሞዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለአማራዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበለጠ ለሶማሌዎች ጥብቅና እቆማለሁ፣ እኔ ከያንዳንዱ … Continue reading →
true
am
ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ምስክርነት
false
am
አቶ ማሩ ወ/ጊዮርስ(ቄሴ) በአካሉ ላይ ጉዳት
false
am
ዋና ዋና ዜናዎች-የ LCD መቆጣጠሪያ ፓናል ፣ 100-ሉህ ውፅዓት መጣያ ፣ ራስ-ሰር አብራ / አጥፋ ፣ 40-ሉህ አውቶማቲክ። የሰነድ መጋቢ ፣ ኤ 4 ጠፍጣፋ ስካነር ፣ አነስተኛ የኃይል ፍጆታ
false
am
እንግዲህ ክርክሩ “ከባለቅኔው ንቁና ፈጣን አእምሮ የሚመነጨው ይህ ቅኔያዊ ሐሳብ፣ ዘርዓያዕቆብ ካነሳቸው ሐሳቦች በላይ ከፍታ ያላቸው ናቸው” የሚል ነው፡፡ ይህ መከራከሪያ ስለ ሊቃውንቶቻችን ምጡቅነት በመከራከር ብቻ አያቆምም፤ ይልቅስ ከዚያ አልፎ ዘርዓያዕቆብ ኢትዮጵያዊ ላለመሆኑ የቅኔን ከፍታ እንደ ማስረጃ ያቀርባል እንጂ፡፡
true
am
ስለነገው ተተኪ ትውልድ ብቃትና የጠለቀ እውቀት መጨነቅና መጠበብ ከቀረ ዓመታት አልፈዋል። ዲግሪ ያለው መሀንዲስ፤ ሀኪም፤ የአስተዳደር ሰው ፤በቂ እውቀት የሌለው በተሰማ ራበት መስክ ብቁና አጥጋቢ አገልግሎት መስጠት የማይችል መብዛቱ ነው ሀገርን ገደል የከተታት። የሀገር ውድቀት ከዚህ ሌላ ምን አለ? ምንስ ይኖራል? በእውቀት የታነጸና የተገነባ ትውልድ መፍጠር ካልተቻለ ሀገር አታድግም። ልታድግም አትችልም። ዛሬ የሀገራችን ትልቁ ፈተና ፖለቲካውና ትምህርቱ ነው። ከዚህ ዝቅጠት ለመውጣት መሰራት አለበት።
true
am
• ጥያቄ አለኝ፤ስምሽ ከነብያችሁ ሚስት ስም ጋር ተመሳሳይ አይደለም?
true
am
የሃገራችን ባንክና አክሲዮን ሽያጭ ከ28 ቢሊዮን ብር እንደማይበልጥ ይነገራል..የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ደግሞ መዋሃዳቸው ጥንካሬ ሰጥቶ ተወዳዳሪ ያደርጋቸዋል በሚለው ሀሳብ አይስማሙም | ሸገር 102.1 FM|Sheger 102.1.FM
false
am
11. Alemayehu Fentaw, Ethiopia: Are Islamists Coming? TRANSCEND Media Service, May 23, 2012.https://www.transcend.org/tms/?p=19256
false
am
<text sub="clublinks" start="87.253" dur="0.067"> የደቡብ ካሮሊን የትራፊክ መጨናነቅ እየጨመረ። ብዙ ጥያቄዎች አነስተኛ ለውጦች ይቀይራሉ </text>
true
am
ሰንበታት ሲመጡ ሆነው በየተራ
false
am
ያልተነበበ መልዕክትአን ክሪስቶፍ » 06/02/19, 14:15
false
am
እነዚህ ጠቃሚ ምክሮች በተፈላጊነት እንደሚጠባበቁ ተስፋ እናደርጋለን, እናም የሚያምር ዛፍ ለበርካታ አመታት ለመታየት ይረሳል. እና በእግር ጥፍ የተሠሩ ሁሉም ሕልሞች እውን ይሆናሉ!
true
am
የበለጠ ጋር 3,000 students in the winter semester 2011/12, the Medical Faculty is HHU’s third largest unit. Study offers range from Medicine and Dentistry (state examination) through Toxicology (M.Sc.) to Public Health and Endocrinology (both M.Sc.,further education). Graduate studies have been institutionalised in the form of the faculty-wide Medical Research School Düsseldorf, which offers networking, services and counselling for both graduate students and their supervisors. Further structured doctorate support is provided by research training groups in neurosciences (RTG 1033, iBrain), in hepatology (research training in CRC 974) and in tumor research (Düsseldorf School ofOncology DSO). Research hubs with a significant volume of third-party founded collaborative projects are hepatology (CRC 974 and Research Unit 217), cardiovascular research, neurosciences, ቀዶ ጥገና (Research Unit 1585), infectiology and immunology (Research Unit 729), and diabetes andmetabolism research. The Biomedical Research Centre (BMFZ), the Leibniz-Institute for Environmental Medicine (IUF), the C. and O. Vogt Institute for Brain Research and the German Diabetes Centre (DDZ) are important organisations that form the local research environment.
true
am
ነገርዬው ከመገርመም አልፎ እጅጉን የሚያሳዝንና ምእመናችን ምን ያህል በክህደትና በስህተት አሠራር ተጠላልፎ የወደቀ፣ ልክ እንደ ነነዌ ሕዝብ ግራና ቀኙ መለየት ያቃተው፣ ምልክትን የሚሻ፣ ተኣምራትን የሚያሳድድ ትውልድ እንደሆነ የሚያሳየን ነው፡፡ በመሠረቱ ዳንኤል በእነዚህ አጥማቂ ነን ባዮች የቅዱስ ወንጌል ጠላቶች፣ ሐሰተኞች፣ ከሃዲዎች፣ አጭበራባሪ ነጋዴዎች ዛሬ የተፈጠሩ አይደሉም፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን ታሪክ የነበሩና አሁንም መልካቸውንና አካሔዳቸውን ቀይረው የተከሰቱ ናቸው፡፡
true
am
60 Commercial Printing Enterprise 7
false
am
ሶስት ሳምንቶች ይላኩ! በታዘዘው 46 ሜ ላይ በጣም ጥሩ! ምንም ማሽተት ፣ ጠፍጣፋ ማሰሪያ። አመሰግናለሁ!
true
am
ለ32 ጊዜ መስቀል ላይ የተሰቀለው ሰው
false
am
በፈረንሣይ አቶም ቦታ ላይ በተደረገው ክርክር ፣ ሚስተር ሊቪ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እራሱን የ 58 የኢ.ዲ.ዲ. ደጋፊዎች ተከላካይ አድርጓል ፣ አንዳንድ ጊዜ የመበሳጨት አደጋ ፡፡ የብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ባለፈው ዓመት ፍራንቼስ ዴ ሩቢ የተባሉ የኢፌዲሪ አለቃ በሕገ-መንግስቱ ምትክ ሕጉን ማዘጋጀት ከፈለገ የሕግ አውጭው ምርጫ እንዲካሄድ ይፈልግ ፡፡
true
am
^ አን.16 ስለ ካርማ ሕግ አመጣጥ ለማወቅ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ስንሞት ምን እንሆናለን? የተባለውን ብሮሹር ከገጽ 8-12 ተመልከት።
true
am
የ GED® ማህበራዊ ጥናቶች ፈተና ይቆያል 70 ደቂቃዎች. እሱም በርካታ የተለያዩ ጥያቄ አይነቶች ይጠቀማል, ብዙ ምርጫ ጨምሮ, ጎትት እና ጣል, ትኩስ ቦታ, እና ሙላ-in-the-ባዶ. ጥያቄዎች ዜጋና እና መንግስት ስለ ናቸው (50%), ዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ (20%), ኢኮኖሚክስ (15%), ጂኦግራፊ እና ዓለምን እና (15%). እርስዎ መማር ይችላሉ ማህበራዊ ጥናቶች ፈተና ተጨማሪ.
true
am
ናይትሮጂን: ከአራት አምስተኛውን የአየር ክፍል የሚመነጭ ጋዞዎች አካል. የናይትሮጅን ዑደት በማዕድን, በተክሎች እና በእንስሳት መንግሥታት መካከል ናይትሮጅን የሚፈሰው የሽግግር ተከታዮች ናቸው. የኬሚካል ፎርሙላ N. እሱ በየጊዜው የፔትመንት ሰንጠረዥ ሰባተኛ ንጥረ ነገር ነው.
true
am
በዚህ ሥጋት መነሻ ይመስላል ሰሞኑን የአገራችን የሃይማኖት አባቶች ጉዳዩ አሳስቦናል በሚል ስሜት ሰላምን ለማውረድ እርቅ እንፈጽማለን በማለት ደፋ ቀና እያሉ ያሉት፡፡ በሐሳብ ደረጃ ይኼ የተቀደሰ ተግባር ነው፡፡ በኅብረተሰቡ ውስጥ ያላቸው ማኅበራዊና መንፈሳዊ ደረጃም ይኼንን እንዲፈጽሙ ያስገድዳቸዋል፡፡ ነገሩን በሚዲያ እንደተከታተልነው ግን ድፍንፍን ባለና ግልጽነት በሌለው መንገድ ነው የተላለፈው፡፡ ሰላምን የሚያወርዱት ማንንና ማንን አስታርቀው ነው? ሊያስማሙዋቸው ያሰቡት ወገኖችስ በጉዳዩ ላይ ምን ዓይነት አቋም አላቸው? የተጣላ ሰው የለምና የምታስታርቁት ሰው የለም ቢባሉስ? ይኼንን ለመዘርዘር ያልፈለጉት ተስማሚዎቹ ወገኖች በግልጽም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚያሳድሩት ተፅዕኖ አለ ብለው በማሰባቸው መሆኑን መገመት ይቻላል፡፡ ለነገሩማ በየጊዜው የተከሰቱትን ቅራኔዎች አንድ ጊዜ እንኳን ለመፍታት ያለመሞከራችን ሁኔታዎችን ያወሳሰበ ስለሆነ ለእርቅ ያስቸግራሉ ብሎ መፍራት ተገቢ ነው፡፡
true
am
“የንጉሥ ምንሊክንና የንጉሥ ተክለሃይማኖትን ክዳት ዐጼ ዮሃንስ ባወቀ ጊዜ ተናደደ። በዚያም በምጽዋ በኩል ከኢጣሊያኖች ጋራ ተሰላልፎ ነበረና ጠባቂ ጦር ከፍሎ ትቶ በ1880 ዓመተ ምህረት በነሐሴ መጥቶ ጎጃምን ዘረፈ። ንጉሥ ተከለ ሃይማኖትም ስንቁን አስልቶ እቃውን አሰናድቶ በጅበላና በሙተራ አምባ ገባ። አቡነ ሉቃስ ግን አምባ አልገባም። ብቻ ለማስታረቅ ሲጥር ከዐጼ ዮሃንስ ጋራ ጉሊት ከረመ። ዐጼ ዮሃንስም ጎዛምን ላይ ሰፍሮ አምባውን ሊሰብር በጭምትና በማይ አፋፍ መድፍ ጠመደ። ግን አልሆነለትም። ኃይለኛውም መድፍ ጅበላን እያለፈ ከዓባይ በረሃ ወደቀ። ቀላሉም መድፍ የአምባውን ገደል እየመታ ቀረ።
true
am
ይህ መጣጥፍ በ መጀመሪያ ላይ ታየ http://bamada.net/journee-africaine-de-letat-civil-focus-sur-limportance-de-lacte-de-naissance
false
am
6ኛ ቤተ-ገብርኤልና ሩፋኤል /በአንድ ጣሪያ ውስጥ ያሉ/
true
am
የሕዝብ አገልግሎቶች፡ ትምህርት፣ የጤና አጠባበቅ፣ የንጽህና አጠባበቅ፣ እና ሌሎች ሕዝባዊ አገልግሎቶች፤
true
am
Satoshi Nakamoto ስም ጀርባ በትክክል ማን በጣም ታዋቂ ስሪቶች የሚከተሉት ናቸው:
true
am
Tenu Tenagna
false
am
የታዳሽ ኃይል ማሽን ፈጣሪ እና ተሸላሚዎች | ባህል | DW | 20.12.2013
false
am
የኛ ፓስተር ደግሞ ጭራሽ “ዜና አትስሙ” ሲል ይደመጣል። በዚያ በተነሳሽነት እና በቁጭት ስሜት ሆኖ የፓስተሩን ንግግር ለሚሰማው ደግሞ በጣም ያበሳጫል። “አትስሙ” ሲል የመስማት መብትን መጋፋቱን አላስተዋለው ይሆናል። ፓስተሩ በዚህ አላበቃም የኢሳት ሰዎች ቅዥታሞች ናቸው ሲልም ይዘልፋል። ቀን ከለሊት ይቃዣሉ ሲል ፍርድ ሰጥቷል። ፍርድ ለመስጠት እርሱ ማን ሆኖ? መጽሃፍ የሚለን “አትፍረድ ይፈረድብሃል” ነው።
true
am
Department of Ecological Politics and Environment Protection Management
false
am
የአማራና የቅማንት ሕዝቦችን ፍላጎት የሚለየው ሕዝበ ውሳኔ መስከረም 7 ቀን እንዲካሄድ...
true
am
በአዳራሹ ከነበሩ ጥቂት ሰዎች በጣት የሚቆጠሩት መሰረዙን ሰምተው ሲሔዱ ሶስቱ እንግዶች ዘግይተው ደረሱ። ከ100 በላይ ሰዎች ይመጡበታል የተባለው መርኃ-ግብር ቢሰረዝም ታግሰው የጠበቁ በጣት የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ከእንግዶቹ ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ጀመሩ።
true
am
ኢቲ-ኤቢኪው (ET-ABQ )ዲ-ሲ ፫
false
am
ቀኑ ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን ነው። የአዲስ አበባ አየር እንደ ወትሮው በውብ የፀሐይ ብርሃን እና ነፋሻማ አየር ሆድ ያባባል።ከረፋዱ 4:30 ገደማ ከባንኩ ውጭ ማክያቶ ጠጥቼ ተመልሼ ወደ ባንኩ እየገባሁ ነው።ከኃላዬ የበረራ አስተናጋጅ ወ/ሮ የሺመቤት ሁለት ልጆቿን ይዛ ባንድ እጇ የአየር መንገድ ቼክ ይዛ ጠራችኝ ዘወር አልኩ።
true
am
ልብሶችና ጫማዎቿ በርካሽ ሲቀርቡልን፣ ሠራተኞቿ መንገድና ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ሲገነቡልን መልካም አጋጣሚያችን ናት። ዛሬ ቻይና እንደ ማኦ ዘመን አይደለችም። ኮካንና ማክዶናልድን እንዳልተጠየፈች፣ ከተሞቿ በእነዚህ የኮካና የማክዶናልድ ባህል ተቀይደው ሲታዩ ያ የማኦ ዝግ ዘመን ሲያስደንቀን ይኖራል። ዕድሜ ለዴን ዥያኦፒንግ ቻይናን ለዓለም በረገዱ። በፍሬድማን አባባል የዓለምን ክብነት ሳይሆን ዝርግነቷን አጣጣሙ። ዛሬ በቻይና የተመረተ፣ የቻይናን ቅናሽ ዋጋና በየጉራንጉሩ ‹‹ከቻይኖች የተወለዱ!›› ልጆችን ማየት ጀምረናል። ነገ ምን ጉድ እንደምታመጣ ከወቅቱ የቻይና ዕድገት መገመት ይቻላል።
true
am
http://youtu.be/uXah_qtW8sg
false
am
4. ተከስተ ጥላሁን – የብስክሌት አሰልጣኝ
false
am
ሰኣሊ ለነ ማርያም ምሕረተ ወልድኪ የሓውጸነ ማርያም፤ ሰኣሊ ለነ ማርያም፡ ለለሰዓቱ ተግባረ እደዊሁ ለወለድኪ ኢንጥፋእ በከንቱ፤ ኵሎ መዓልተ ወኵሎ ሌሊተ ብዙኀ ኃጢኣተ ዘገበርነ ብእንተ ማርያም እምከ ሥረይ ለነ፤ እግዚኦ ኣዕርግ ነፍሳተ ኣግበርቲከ ወኣኣኢማቲክ ክርስቶሳውያን።
true
am
የ ‹ጫን› ጭነት ድር ጭነት ፋይል ፋይልን መጋራት ፣ እስከ 11 ዶላር ያግኙ
false
am
ሳቅሁ ምክንያቱም አሁን ባለው የግብርና ምክንያት ስርዓት በትክክል ስለሌለ…
true
am
ይህ መጽሐፍ በሩሲያ የድራማ ታሪክ የመጀመሪያው የሪያሊዝም ሥራ ውጤት ተደርጎ ይታያል፡፡ በመሆኑም ‹‹ከእውቀት የመጣ ኀዘን›› የሩሲያን የማኀበረሰብ ችግር አጉልቶ በማሳየትና ለትግልም በማነሳሳት ረገድ የመጀመሪያው ኮሜዲ ነው ማለት ይቻላል፡፡
true
am
የተዋጀ ሰውና የእግዚአብሔር መንግስት
false
am
ሌላው የህወሓት አንጋፋ አመራር አቶ ስዩም መስፍን ናቸው። አቶ ስዩም መስፍን አሰብና ባድመን ለኤርትራ አሳልፎ በመስጠቱ ሂደት ከቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ጋር በመሆን በሀገር ላይ ለፈፀሙት ክህደት (Treason) መከሰስ ነበረባቸው። ሌላው የህወሓት አንጋፋ አመራር አቶ አባይ ፀሓዬ ናቸው። እኚህ ግለሰብ የስኳር ኮርፖሬሽን አመራር በነበሩበት ወቅት ከ77 ቢሊዮን ብር እንዲባክን ያደረጉ፣ ስኳር በድብቅ ወደ ውጪ ሀገር የሚልኩ፣ ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል ለተቀሰቀሰው ግጭትና አለመረጋጋት እና በዚህ ምክንያት በዜጎች ሕይወትና ንብረት ላይ ለደረሰው ጉዳት ግንባር ቀደም ተጠያቂ ናቸው።
true
am
ጋዜጠኞች በመገደል ሶማልያ በአንደኛነት ትፈረጀች
false
am
1 ማስገቢያ የብልቃጥ ጉርሻ ክለሳ
false
am
የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም፤ አገሪቱ ከግብርና መር ክፍለ ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ስትሸጋገር የፈፃሚዎች የአመለካከት፣ የክህሎትና የእውቀት ድምር ውጤት መዳበር ወሳኝ ነው ይላሉ፡፡ ከዚህ አንፃር ፍኖተ ካርታው የትምህርትና ሥልጠና ሥርዓቱ ምን መያዝ አለበት የሚለውን የሚመልስ ጥናት ይሆናል ባይ ናቸው፡፡ ፍኖተ ካርታው በትምህርትና ሥልጠናው ዘርፍ የተለያዩ ጉዳዮችን የሚያካትት ቢሆንም ቁልፍ ማጠንጠኛውን በተደረሰበት የኢኮኖሚ አቅም ላይ የኢንዱስትሪ ልማቱ ምን አይነት የሰው ኃይል ይፈልጋል የሚለውን መመለስ ይችላል፡፡ ‹‹መካከለኛ ገቢ ወዳላቸው አገሮች ስንቃረብ ኢንዱስትሪው የመሪነቱን ሚና እንዲወስድ በትምህርትና ስልጠና ፖሊሲው ይሄንን የሚመግቡ ሥራዎች መከናወን አለባቸው›› የሚሉት ዶክተር ሽፈራው፤ የሰው ኃይል ዝግጅት የአንድ ጀምበር ሥራ ሳይሆን የተራዘመ ዝግጅት ስለሚፈልግ፤ እስካሁን የተገኙ ስኬቶችና ወደፊትም ሊቀጥሉ የሚገባቸው ተግባራት ምን እንደሆኑ የሚያመላክት ይሆናል፡፡ በአሁኑ ወቅት ፍኖተ ካርታውን ለማጠናቀቅ የንድፈ ሃሳብ ዝግጅት ተደርጓል፡፡ በሁሉም ክልሎች ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የመስክ ምልከታም ሲካሄድ ቆይቷል፡፡ በቀጣይም ጥናቶቹ በተለያየ ደረጃ ለውይይት ከቀረቡ በኋላ የትኛው ተሞክሮ ይወሰድ? የትኛው ይቅር? የትኛው እንዳለ ይቀጥል? የሚሉ ሃሳቦችን ከአገሪቱና ከዓለም አቀፍ ተሞክሮ በመነሳት ምክረ ሃሳብ ይወጣል፡፡ በፍኖተ ካርታው ዝግጅት ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከ80 በላይ ባለሙያዎች በጥናት መሳተፋቸውን የማዕከሉ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አድማሱ ይናገራሉ፡፡ በዝግጅት ምዕራፍ በሁሉም ክልሎች ያለው ሁኔታ እንዲዳሰስ ከማድረግ ባሻገር፤ ከየዘርፉና ከተለያዩ ተቋማት እንዲሁም የማህበረሰብ ክፍሎች መነሻ የሚሆኑ ሃሳቦች በግብዓትነት ተሰብስበዋል፡፡ በቀጣይም በሥራው የሚሳተፉ ባለሙያዎች ጉዳዩን በጥልቀትና በጥንቃቄ በማየት የወደፊቱን አገራዊ የትኩረት ነጥቦች መለየት እንደሚገባቸው ዶክተር አድማሱ ይመክራሉ፡፡ ሥራዎቹን ወደ ተግባር ለማሸጋገር ተግዳሮት የሚሆኑ ጉዳዮች አለመኖራቸውን በመጥቀስ፤ ሥራውን ቀድሞ ለማጠናቀቅ የሚያስችል ጅምር ቢኖርም በተለያዩ ምክንያቶች ለወራት መዘግየቱን ይገልጻሉ፡፡
true
am
የጠቅላይ ሚኒስትሩና የተቃዋሚዎች የሁለት ቀናት ውሎ
false
am
የሸረሪት ድር አስመሰለችዉ
false
am
ተስፋፊው እና ትምክተኛው የጣሊያን ፋሽዝም ድባቅ ተመቶ የታሪክ ትቢያ እንደሆነ ሁሉ፤ ለወረራ የተዘጋጀው አደገኛው ጠባቡ እና ጨካኙ ኦነጋዊ ፋሽዝም ማንኛውም ሃገር-ወዳድ ኢትዮጵያዊ በህብረት ተነስቶ መመከትና ዳግም እንዳያንሰራራ መመታት ያለበት ነው። በትዕቢት የተወጠረው ኦነጋዊ ልብ መተንፈስ አለበት። በመራራው ትግልህ የትሕነግ/ሕወሓት ፋሽዝም አንኮታኩትህ እንዳንበረከክ ሁሉ፤ የአደገኛውን የኦሕዴድ-ኦነግ ፋሽዝም ድባቅ መትተህ የኢትዮጵያ ሃገርህን አንድነት፤ ነጻነት እና ሉዓላዊነት አስከብር።
true
am
2 - አንድ ሙስሊም የካፍሮችን የሥርዓተ እምነት መገለጫዎችን ከማክበር መራቅ ሲኖርበት፣በአምልኮት፣ በጾምና በመሳሰሉት እነሱ የሚያከብሩትን ሥርዓተ ጸሎት ማክበር የለበትም፡፡
true
am
(5) ምድር የሰው ብዛት መሸከም ስላቃተው ባለው ተፈጥሯዊ መንፈሱ/spirit ሃይል ተጠቅሞ ሊቀንሰን የመጣ ነው
false
am
ERDA United States of America
false
am
የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት, እርስዎ በአብዛኛው ይሰበስባሉ ወደ ንቁ ንጥረ ነገሮች በማግኘት ላይ ናቸው, ነገር ግን ብዙ ሰዎች በጣም ኃይለኛ VigRX ውስጥ aphrodisiacs እና የኃይል የሚረዱህን በርካታ አሉ እንደ, እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ውስጥ የፆታ ፍላጎት እና የኃይል ደረጃ አንድ መሻሻል ለማየት መጠበቅ እንችላለን. የመጀመሪያው ወር ላይ, እናንተ ደግሞ ብልቱ ቆይታ ብልቱ ውፍረት እንዲሁም ለማሻሻል ለማየት መጠበቅ እንችላለን. ከተወሰነ ጊዜ በመጀመሪያው ወር, እናንተ ደግሞ የእርስዎን orgasms ላይ የተሻሻሉ ቁጥጥር እና ማስገኘት መሆኑን ejaculate መጠን ላይ መጠነኛ ጭማሪ ይጀምራል.
true
am
ኢጄቶን አደብ ማስገዛት ያስፈለጋል እያልኩ እንሆ መፍትሄው ለሲዳማ #ግርማካሳ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News
false
am
61 Views ¡ 2 months ago
false
am
ዋናዉ ገጽ » አዲዳስ » Adidas Labor Day Coupon 2015: $ 20 ቅናሽ ትዕዛዞች $ 99 +
true
am
የኩባንያ የፈጠራ ባለቤትነት ሞላላ ቀጥተኛ-ፍሰት ቫልቭ በእኛ compressors የሚጠቀሙበት ነው. የ ቫልቭ ስዊድን ከ ከውጭ ወደ ከማይዝግ ብረት ቀበቶ ጀምሮ ነው እና የሥራ ሕይወት ወቅት ስብራት ነጻ ነው.
true
am
ሲሊንደንድል ፔልሴል ሲሎ
false
am
የአስረዲየም ቤንጎቲክ የጎንዮሽ ጉዳት እንደ ኢስትሮዲየም ተመሳሳይ ነው. የነዚህ የጎንዮሽ ጉዳቶች ምሳሌዎች የጡት ጫኝን እና ማራዘም, ማቅለሽለሽ, የእብድ በሽታ, የሆድ በሽታ, ራስ ምታት እና ማልጋማ ናቸው.
true
am
የአሉላ ብጤ ወጠጤ ከዘረፋው መንደር የሚጣልለት ድርጎ ሲነጥፍ የጦርነት አዋጅ ይለፍፋል እንጂ ተዋግቶ ሊያዋጋ ወኔም ፍላጎትም የለም:: አሜሪካ ቁጭ ብሎ ሌቦችና ወንጀለኞች ተነኩ ብሎ ጦርነት ማወጅ ቀላል ነው:: ለ27 አመታት በስሙ ለተነገደበትና ከድህነት ላልወጣው የትግራይ ሕዝብ ግን ሕልውናውን እስከወዲያኛው የሚያጠፋ አደጋ ነው:: ሕወሃቶች የወንጀላቸው መደበቂያ ሰብዓዊ ጋሻ ሊያደርጉት ይሞክራሉ:: አልፎም ተርፎ ዙሪያውን ካሉ ሕዝቦች ጋር የጦርነት እሳት ውስጥ ሊጥሉት እየቀሰቀሱት ነው::
true
am
ኦባንግ ለስዊድኑ ባለሃብት ማስጠንቀቂያ ላኩ
false
am
ተጨማሪ ምግብ ከመብላቱ ወይም ስኳርነት ያላቸው መጠጦች ከመጠጣት ቢያንስ ከ xNUMX ሰዓቶች በፊት.
true
am
3ኛ. መንግስት በኃይማኖታችን ጣልቃ አይግባ፣ የእምነት ስርዓታችንና የሃይማኖት መሪዎቻችንን እምነታችን
false
am
ቀጥሎ ስለ በዓሉ አከባበር ምንነት ለዓለም ሕዝብ የሚያስተዋውቅ የሃይማኖት አባቶችን፣ የቅርስ ባለቤቶችን ተሳትፎ የሚያሳይ የዐስር ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም በኢንግሊዘኛ ተዘጋጀ። ከአከባበሩ ጋር ተዛምዶ ያላቸው ዐስር ፎቶዎች በተቀመጡ መስፈርቶች መሠረት ተመርጠው መግለጫ/ካፕሽን ተሰጠ።
true
am
የ ‹ሪNUMብሊክ ሰዎች› (ፓርቲ) ምክትል ሊቀመንበር እና የማላያ ምክትል theሊ አባባ ከ ‹2012 ዓመት› እትም ጀምሮ የ AKP ተወካዮች Malatyalılar መልካም ዜናን በወንጌሉ ላይ የሚያብራሩ ሲሆን በዚህ ጊዜ ወደ ከፍተኛ ፍጥነት ባቡር እንደመጣን በመግለጽ ፡፡ ተመሳሳዩ ሰዎች በተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ደጋግመው የተለያዩ ማብራሪያዎችን የሚሰ andቸው እና በእያንዳንዳቸው ማብራሪያዎች ውስጥ ስለ ፕሮጄክቶች ተጓዳኝ ደረጃዎች የሚናገሩ መሆናቸውን ማልታኖችን ለማታለል አይደለም? መግለጫውን የሰጡት የ AKP ፖለቲከኞች ማህደሩን መመርመር እና ስለ ከፍተኛ ፍጥነት ባቡር እስከ ማላትያልላ ድረስ ምን ያህል ጊዜ የተለያዩ ማብራሪያዎችን እንደሰጡ ማየት አለባቸው ፡፡ ማሌtiያውያን ለዚህ የፖለቲካ ግንዛቤ በጭራሽ አይገባቸውም
false
am
ü በአዲስ አበባ ........................በ 23 ምርጫ ክልሎች
false
am
11286 እይታዎች
false
am
ቅዱሳንን የሚያስታውሱ የአምልኮ ስርዓትንና ጸሎሎቶችን ማዘጋጀት፣
true
am
በሳምንቱ ውስጥ ከተከሰቱ ስፖርታዊ ክንዋኔዎች መካከል በመሀመድ ሁሴን ዓሊ ዓላሙዲ ስም የተገነባው የወልዲያ ስታዲየም ምረቃ ይገኝበታል። ስታዲየሙ እጅግ ዘመናዊ እና እስከ ግማሽ ቢሊዮን ብር የፈሰሰበት እንደሆነ ተነግሮለታል። ነዋሪዎች ለስታዲየሙ በርካታ ሚሊዮን ገንዘብ እንዳዋጡ ተገልጧል። ስለ ወልዲያ ስታዲየም ወደፊት የስፖርት ተንታኝ አነጋግረን ዘገባ ለማቅረብ እንሞክራለን።
true
am
1.1ስምብራት ንኸጋጥም ዘኽእሉ ሓደጋኛ ተኽእሎታት
false
am
· ርእሰቕትለታዊ ሓሳባት
false
am
በዱባይ ውስጥ ያሉ ሥራ ፈላጊዎች በአንዳንድ ቦታዎች በነፃ ሊበሉና ሊበሉ ይችላሉ ፣ ግን ፡፡ የዱባይ ሰዎች ሥራ ፈላጊዎችን ለመርዳት እጆቻቸውን ዘርግተዋል ፡፡ በተቻላቸው መጠን ሰዎች በእውነት ነፃ ነው ብለው ማሰብ ይጀምራሉ ፣ ነፃ በሉት ጊዜ ለሁሉም አይደለም ፣ የተወሰኑ የተወሰኑ ነገሮች አሉ ሥራ ፈላጊዎችን በጥሩ ሁኔታ የሚይዙ የማህበረሰብ ሰዎች ፡፡፣ ይህ ችግረኞችን ለመርዳት በሚሞክሩ ሰዎች ውስጥ ሰብአዊነትን ያሳያል ፡፡
true
am
ሎሚ እንታይ የዓብስ ተኣሲርካ ምልፍላፍ፡፡”
true
am
ዕብራውያን 10:19. እንዴት ይችላል እኛ ግን: ወንድሞች ሆይ: ሥጋውን ማለት ነው ብሎ በመጋረጃው ማለት በሥጋው በኩል ለእኛ ተከፈተ ይህም በአዲስና በሕያው መንገድ, ኢየሱስ, 20 ደም ወደ ቅድስት ለመግባት ድፍረት ስላለን:
true
am
ከያዕቆብ ሕይወት ምን እንማራለን?
true
am
(пост удалю)mehr
false
am
እና ጦርነቱ «ቆሟል» ምክንያቱም የሶሪያ መንግስት ጦር እና ምዕራባዉያን መንግሥታት «ለዘብተኛ» የሚሏቸዉ አማፂያን አይዋጉም።ደግሞ በተቃራኒዉ ጦርነቱ «አልቆመም» ምክንያቱም-የሶሪያ መንግሥት፤ ሩሲያ እና ተባባሪዎቻቸዉ፤ ዩናይትድ ስቴትስና ተከታዮችዋ «አሸባሪ» በሚሏቸዉ ደፈጣ ተዋጊዎች ላይ የከፈቱትን ጥቃት አላቆሙም።ምሥቅልቅል እዉነት።በዚሕ አለማብቃቱ ነዉ-የባሰዉ።
true
am
People do you know your right ? as Eritrean you have the right to opose any idea which you don’t like you are not the wife of Isayas he have no right to take your pasport that is your Eritrean identity. please radio Assenna,Wegahta & others teach the right of the people Eritreans let us to contribut money to employ lawyers who defend Eritrean citzen all over the world ,let us organize them.We have pawerful people like Haile Merkorious ,other Eritreans let the oposition ask diplomatic help the EGAD countries,like ETHIOPIA each African country & the world will help us 100%.
true
am
Messebo Cement Factory celebrated a successful annual performance day at the martyrsďż˝ hall on July 3, 2014. The occasion was much colourful .....
true
am
Post by Revelations Âť 04 Jun 2019, 18:46
false
am
ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን... ገዳሞቻችንን ለሁሉ ዓቀፍ ልማት አናዘጋጃቸው�...
true
am
ወደ ደቡብ ኢትዮጵያ ያቀናው ቅዱስ ጊዮረጊስ ከወላይታ ድቻ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ዜሮ ለዜሮ አጠናቋል። በዚህ ውጤት መሰረት የወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ ለስምንት ተከታታይ ሳምንታት መረቡን ሳያስደፍር እንዲወጣ አድርጎታል።በተከታታይ የሽንፈት ጽዋን መጎንጨት አመሉ እየሆነ የመጣው ደደቢት ትናንትናም ወደ አርባ ምንጭ ተጉዞ ሁለት ለአንድ ተሸንፎ ተመልሷል።
true
am
ቴስቶስትሮን Cypionate የድርጊት መርሃ ግብር
false
am
፭ ዓዲ ኄል ቅብዓ ቅዱስ አንፍረህ አጠጣ
false
am
በክብደትዎ ላይ የሚያደርገውን ምትክ ለማግኘት ኦርፋርድ የት መግዛት እንደሚችሉ ለማወቅ ይፈልጉ ይሆናል. በ Phcoker.com, ንፁህ ያልተበላሸ Orlistat እንሸጣለን. የ የወቅቱ ዋጋ ዋጋው ተመጣጣኝ ስለሆነ, ለእያንዳንዱ ኪሳራ ዋጋ እንዳገኙ ልናረጋግጥልዎ እንችላለን. ትዕዛዝን ማስገባት ብዙ ጊዜ አይወስድም, ማድረግ ያለብዎ እያንዳንዱ ዝርዝርዎን ይሙሉ, መጠይቅ እና ትዕዛዝዎ እስኪፀድቅ ድረስ ይጠብቁ. አንዴ ክፍያውን ካስፈጽሙ በኋላ መድሃኒቱን እንልክልዎታለን እና ወደ እርስዎ ቦታ ለመድረስ ረጅም ጊዜ አይወስድብዎትም እርግጠኛ ይሁኑ.
true
am
1. የትምህርት እድል
false
am
ዕዳ-ሸክም እንቅልፍ ጥቅም ላይ የት እንኳ አልጋ, ስለ መያዣ ይወስዳሉ መብት አበዳሪው ነበር.
true
am
Premier presents six-month performance report to MPs
false
am
ከእናንተ መካከል ምርጥ ወዶ ዕድል!£$€
true
am
ፈጣሪ ሀገራችን ነጻ ፍቃድን
false
am
The US-based manufacturing technology solution provider, SEYCONTECH LLC, has revealed that it has targeted Ethiopian and Ghanaian companies in its endeavor to help solve the bottlenecks in the manufacturing sectors of the African countries.
true
am
በስተመጨረሻ፣ የረቂቅ ነገር በኤልካና በኤልያስ መካከል እንደገባው የእሳት ሰረገላ ይዟት ሳይነጠቅ አይቀርም ማለቱ፣ በብርሃን- ውም መሰወሩ… ሁሉም ነገር ህልም ይመስላል፣ ሁሉም ነገር ተዐምር ነው። ሃጂ ለማድረግ የሚሄደውና ስሩዲን፣ የራሱን ህልም መጠራጠሩ፣ ምልክት አግኝቶ መተኛቱ፣ ከዚያም ምልክቱ/አሻንጉሊቱን ሲያጣ መባተቱ፣ ራስን ፍለጋ፣ ጥርጥር፣ እርግጠኛ ያለመሆን ሁሉ--- የአለማየሁ ገላጋይ መጽሐፍ ብቻ ሳይሆን፣ የሕይወት ዝብርቅርቅ፣ የዚህች ዐለም ወለፈንዴነት ነው፡፡
true
am
C $36.79 - C $47.55
false
am
ካብ ናይ ምጽናት ወፈራ ኣድሕኑና፡ ኣእዉዩልና ኸኣ! – መልእኽቲ ካብ ኤርትራ
false
am
ኣብ ዝሓለፈ ቅነ ኣብ ከተማ ጊሰን (ጀርመን) ኣኼባ ህግደፍን ከምኡ ድማ ኣንጻር እዚ ኣኼባ ህግደፍ ዝቃወሙ መንእሰያት ዝመብዝሕተኦም ሰላማዊ ሰልፊ ዘካይዱ ኔሮም ብሕጽር ዝበለ ክልተ ውራይ ኣብ ሓደ ህሞት ። ቅድሚ ጽሑፈይ ምፍላመይ ነዚ ጽሑፍ “ለብም ኢሰያስ ኣፈወርቂ“ ዝብለ ዘበገሰኒ ሓደ ፈታዊየይ ብስልኪ (ቴሌፎን) ዘዕለለኒ ክነግር
false
am
እተን ንናይ ”ምዕጣቕን ምግጥጣምን” (Rusta och matcha) ዕድል ሂበን ዘሎዋ ኮሙናት
false
am