text
stringlengths
10
87
label
stringclasses
40 values
የሽሬ የአየር ሁኔታ ትንበያ ምንድነው?
weather
የዛሬውን ትንበያ ማወቅ አለብኝ
weather
በሃረር ውስጥ ያለው የአየር ሁኔታ ምን ይመስላል?
weather
በኢሊባቡር የአሁኑ የአየር ሁኔታ ምንድ ነው?
weather
ዛሬ ፀሐያማ ሊሆን ነው?
weather
ነገ አየሩ ምን የሚመስል ይመስልሃል?
weather
አየሩ አሁን ምን ይመስላል?
weather
የዚህን ሳምንት ትንበያ ንገረኝ
weather
በናይሮቢ ውስጥ ያለ የአየሩ ሁኔታ
weather
ምን አይነት የአየር ሁኔታ አሁን መጠበቅ እችላለው?
weather
የአየር ሁኔታን ማወቅ አለብኝ
weather
ዛሬ አየሩ ምን ይመስላል?
weather
የአየር ሁኔታው በጣም የሚቀዘቅዝ ይመስልሃል?
weather
አየሩ ምን እንደሚሆን ልትነግሩኝ ትችላላችሁ?
weather
በሃረር ውስጥ ያለው የአየር ሁኔታ እንዴት ነው?
weather
በአርባምንጭ ውስጥ የአየር ሁኔታ እንዴት ነው?
weather
እስኪ የአየር ሁኔታን እንመልከት
weather
በዚህ ቅዳሜና እሁድ በረዶ ይጥላል?
weather
የሂርና አየር ሁኔታው ምን ይመስላል?
weather
በሸሬ ውስጥ የአየር ሁኔታ ምንድ ነው?
weather
ስለላሊበላ የአየር ሁኔታ መረጃ እፈልጋለሁ።
weather
የዛሬው የአየር ሁኔታ ምንድነው?
weather
አየሩ እንዴት ነው?
weather
ከቤት ውጭ ያለው አየር ምንድነው?
weather
የባሌ ጎባ ወቅታዊ የአየር ሁኔታ
weather
ዛሬ ከ90 ዲግሪ በላይ ይደርሳል?
weather