text stringlengths 10 87 | label stringclasses 40
values |
|---|---|
የጋምቤላ ሰዎች እርሻ ለሚለው ቃል ምን ይላሉ? | translate |
ፈረንሳዊዎች ሰላም እንዴት ይላሉ | translate |
አልፈልግም በጀርመነኛ እንዴት ማለት እችላለሁ? | translate |
በዚህ ቅዳሜና እሁድ ወለጋ እንደምሆን ለጠበቃዬ ንገርልኝ | travel_notification |
ወደ ሆሳና እሄዳለው ሹፌሬን አስታውሰው | travel_notification |
ከጥቅምት 1 እስከ ህዳር 1 ድረስ በሃዋሳ እንደምሆን መዝግብ እና ለባንኬም አሳውቅ | travel_notification |
ወደ ታይላንድ እንደምጓዝ ለደንበኛዬ አሳውቀው | travel_notification |
ወደ ቤንሻንጉል እየተጓዝኩ እንደሆነ ለቤተሰቤ ማሳወቅ እፈልጋለው | travel_notification |
ከሀገር ልወጣ ነው እና ለባንኬ ማሳወቅ ያስፈልገኛል | travel_notification |
ከየካቲት 23 እስከ የካቲት 25 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ህንድ ልሄድ እንደሆነ ለድርጅቴ አሳውቁልኝ | travel_notification |
ከሰኔ 1 ቀን እስከ ሐምሌ 1 ቀን ወደ ቻይና እንደምጓዝ ሂሳብ ክፍል እንዲያውቁ አድርጊያቸው | travel_notification |
ከሐሙስ እስከ አርብ ድረስ ሻሸመኔ ነው ምሆነው፥ ስለዚህ ለጽህፈት-ቤቱ ማሳወቅ ትችላለህ | travel_notification |
ለገንዘብ ክፍል መናገር አለብኝ፣ በእርግጥም፣ በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ወደ ጎንደር እጓዛለው | travel_notification |
ወደ መተከል እየተጓዝኩ እንደሆነ ለክልሉ ፖሊስ አስታውሳቸው እንዲሁም እንዲያውቁ አድርጋቸው | travel_notification |
ወደ አውሮፓ እንደምሄድ ለተቋሙ አሳውቂ | travel_notification |
ከመስከረም እስከ መጋቢት ደብረ-ታቦር እንደምሆን ለሂሳብ ሹሙ እባክህ አሳውቅልኝ? | travel_notification |
ወደ ኤርትራ እየሄድኩ ነው እና ለቤተሰብ ማሳወቅ እፈልጋለሁ | travel_notification |
ለድርጅቴ ከሰኔ 1 ቀን እስከ ሐምሌ 1 ቀን ወደ ላንጋኖ ለመዝናናት እየሄድኩ እንደሆነ ንገርልኝ | travel_notification |
ለገንዘብ ተቋሜ ከቀን 10 እስከ 20 ድረስ ጅቡቲ እንደምሆን ንገረው | travel_notification |
ለአንድ ወር ያህል ናይጄሪያ ውስጥ እንደምሆን ድርጅቱ አንዲያውቅ አድርግ | travel_notification |
ወደ ዲላ እንደምሄድ ለተወካዬ እንዴት እንዲያውቅ ማድረግ እችላለሁ? | travel_notification |
ወደ ዱባይ እየሄድኩ እንደሆነ ለገንዘብ ሃላፊው ንገረው | travel_notification |
ከጳጉሜ 1 እስከ ጳጉሜ5 ድረስ ሃረር ውስጥ መሆኔን ለዋና ስራ አስፈፃሚው አሳውቄአለሁ | travel_notification |
ወደ አርሲ ነገ እወጣለው እና ለአለቃዬ ማሳወቅ ይኖርብኛል | travel_notification |
ከህዳር እስከ ጥር ላሊበላ እንደምሆን ለሃላፊው ንገረው | travel_notification |
እባክህ ለስራ-አስኪያጁ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ ለሁለት ሳምንት ነቀምት እንደምሆን በትህትና ኣሳውቅልኝ | travel_notification |
ከ7ኛው እስከ 21ኛው ቀን ድረስ ወደ አፋር እንደምጓዝ ለድርጅቱ አስታውሱት | travel_notification |
በቅርቡ ወደ ጅቡቲ እሄዳለው እናም ለድርጅቴ ማሳወቅ እፈልጋለሁ | travel_notification |
ወደ ሻሰመኔ እንደምሄድ ለገንዘብ ሃላፊው እንዴት ማሳወቅ እችላለሁ? | travel_notification |
ለገንዘብ ተቋሜ ሃላፊ ከነሐሴ 6 እስከ ታህሳስ 5 ድረስ አፍሪካ ውስጥ ነኝ ብዬ ነግሬዋለው | travel_notification |
ወደ ኬንያ ድንበር እየተጓዝኩ እንደሆነ ለጠበቃዬ አስታውሰው እንዲሁም እንዲያውቁ አድርገው | travel_notification |
ወደ ዱባይ እየሄድኩ እንደሆነ ለባንኬ ማሳወቅ እፈልጋለሁ | travel_notification |
ከግንቦት እስከ ጥቅምት በወሎ ያሉትን ፋብሪካዎች እየጎበኘሁ እንደሆነ ለድርጅታችን አሳውቄያለው | travel_notification |
ወደ ኮምቦልቻ እየተጓዝኩ እንደሆነ ለፋብሪካዎቹ አስታውሳቸው እንዲሁም እንዲያውቁ አድርጋቸው | travel_notification |
ድርጅቴ ወደ ዝዋይ ስለማደርገው ጉዞ ማወቅ ይኖርበታል | travel_notification |
ለሚቀጥለው ወር በትግራይ ልቆይ ከአዲስ አበባ እየወጣው በሆኔን ለአለቃዬ አስታውሰው | travel_notification |
ወደ ሶማሌ ላንድ እየተጓዝኩ እንደሆነ ለድንበር ጠባቂዎች አስታውሳቸው እንዲሁም እንዲያውቁ አድርጋቸው | travel_notification |
በቅርቡ ወደ ካናዳ እሄዳለው እና ለቤተሰቤ ማሳወቅ እፈልጋለሁ | travel_notification |
ከየካቲት 1 እስከ መጋቢት 1 ወደ አርሲ እጓዛለሁ፣ እባክህ ይህን ለባንኬ አሳውቅልኝ | travel_notification |
ከመስከረም እስከ መጋቢት ታይላንድ እንደምሆን ለሂሳብ ሹሙ ልታሳውቅልኝ ትችላለህ? | travel_notification |
በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደምጓዝ ለባንኬ ልትነግሩልኝ ትችላላችሁ? | travel_notification |
ለምክትል ሥራ አስኪየጁ ከ16 እስከ 26 ጅግጅጋ እንደምሆን አሳውቀው | travel_notification |
እባክዎን ሂሳባ ሹሙ አስጠንቅቂው ከግንቦት 1 እስከ ሰኔ 2 ቀን ደቡብ-አፍሪካ ነው ምሆነው። | travel_notification |
ከቀን 2 ጀምሮ ኣሶሳ እንደምሆን ለፋብሪካው አመራር ተናገር | travel_notification |
እባካችሁ ሂሳበ ክፍል በሁለት ቀናት ውስጥ ወደ ጅቡቲ እጓዛለው ብላችሁ አሳውቋቸው | travel_notification |
ወደ አዲግራት እየተጓዝኩ እንደሆነ ለመስሪያ-ቤቴ ማሳወቅ ይኖርብኛል | travel_notification |
ወደ ጋንቤላ እየሄድኩ ነው እና ለአለቃዬ ማሳወቅ አለብኝ | travel_notification |
በቅርቡ ወደ አርባ-ምንጭ ልጓዝ ነው እና ለሃላፊው አሳውቀው | travel_notification |
ከመስከረም እስከ መጋቢት ቀብሪደሃሪ ነው ምሆነው፤ እባክህ ለሃኪሜ አሳውቅልኝ | travel_notification |
ከግንቦት 01, 2019 እስከ ነሐሴ 02, 2019 ድረስ በደብረ-ብርሃን እንደምሆን ለሂሳብ ሹሙ አሳውቀው | travel_notification |
ወደ ጎንደር እየሄድኩ ነው እና ለጠበቃዬ ማሳወቅ እፈልጋለሁ | travel_notification |
ከጥቅምት 23 እስከ ኅዳር 2 ቀን ድረስ ወደ ኡጋንዳ ልሄድ ነው፤ ስለዚህ ኤንባሲ ማሳወቅ እችላለሁ | travel_notification |
ወደ ሃዋሳ እሄዳለሁ ብዬ ለአለቃዬ እንዴት ልነግረው እችላለሁ? | travel_notification |
እባክህ ለሥራ አስኪየጁ ከ16 እስከ 26 ድሬ-ደዋ እንደምሆን ንገረው | travel_notification |
ማክሰኞ ወደ ጉራጌ እሄዳለሁ እናም እስከ ሃያ ዘጠነኛው ቀን ድረስ አልመለስም፣ ስለዚህ ለተወካዬ ማስጠንቀቂያ ስጥ | travel_notification |
ከሚያዝያ 1 እስከ ሚያዝያ 20 ድረስ ወደ ኬንያ እጓዛለሁ እናም የገንዘብ ተቋሙ እንዲያውቅ እፈልጋለው | travel_notification |
በቅርቡ ከሀገር እወጣለሁ, እና ለድርጅቴ ማሳወቅ ይኖርብኛል | travel_notification |
ከሀሃምሌ እስከ ነሃሴ ወደ ኬንያ እንደምጓዝ ለባንኬ አሳውቃለሁ። | travel_notification |
በቅርቡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እጓዛለሁ; ለትምህርት ክፍሌ ልታውቀው ትችላለህ? | travel_notification |
በቻይና ውስጥ አንዳንድ መስህቦችን ንገረኝ | travel_suggestion |
በወለጋ ማድረግ የምችላቸው ደስ የሚሉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? | travel_suggestion |
ኒዮርክን ስጎበኝ እዚያ ምን ምን ቦታዎችን ማየት አለብኝ | travel_suggestion |
በፓሪስ ውስጥ በጣም ታዋቂው የቱሪስት መስህብ ምንድን ነው | travel_suggestion |
አሪፍ እና አዲስ ነገር ያለባቸው የጉዞ መዳረሻዎች የትኞቹ ናቸው | travel_suggestion |
በዱባይ ውስጥ ዋና ዋና መስህቦች ምንድን ናቸው? | travel_suggestion |
ወደ ኮምቦልቻ በምጓዝበት ወቅት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አንዳንድ ሃሳቦችስ ስጡኝ | travel_suggestion |
በባሌ ጎባ ውስጥ ለመዝናናት ምን ትጠቁመኛለህ? | travel_suggestion |
ለጉዞ ምርጥ ስለሆኑ ቦታዎች የተወሰነ ጥናት ልታደርግ ትችላለህ? | travel_suggestion |
በአዋሽ የቱሪስት እንቅስቃሴዎችን በተመለከተ አንዳንድ ምክሮችን እፈልጋለሁ | travel_suggestion |
ሃረር በሚኖረኝ ቆይታ ምን ምን ማድረግ እችላለው? | travel_suggestion |
አንዳንድ አስደናቂ እና አስደሳች የሆኑ የጉዞ መዳረሻዎችን ስጠኝ | travel_suggestion |
በዚህ አመት መጓዝ ፈልጋለው ግን የተወስነ ጥቆማ ያስፈልገኛል | travel_suggestion |
በኢትዬጲያ ውስጥ በዮኔስኮ የተመዘገቡ የቱሪስት ቦታዎች ምን ምን ናቸው? | travel_suggestion |
አሪፍ የባህር ዳርቻ ጋር መሄድ ብፈልግ ወዴት መጓዝ ይኖርብኛል? | travel_suggestion |
በባህር-ዳር ትልቅ የቱሪስት መስብ ሚባልው የቱ ነው? | travel_suggestion |
በሸገር ውስጥ ፒዛ ለመብላት ምርጡ ሬስቶራንት ምንድን ነው? | travel_suggestion |
በመተሃራ ማድረግ ስለምንችላው ነገሮች ሃሳብ ስጠኝ | travel_suggestion |
በእንጦጦ ውስጥ ጎብኚዎችን ሊያዝናኑ የሚችሉ ምን አይነት ነገሮች አሉ? | travel_suggestion |
ቱርክን ብጎበኝ ምን አይነት ልምዶችን አገኛለሁ | travel_suggestion |
በደሴ ውስጥ አንዳንድ አስደሳች የቱሪስት መስህቦች ንገረኝ | travel_suggestion |
በዚህ አመት በሚኖረኝ የእረፍት ጊዜ የት መሄድ እንዳለብኝ ጥቆማ እፈልጋለው? | travel_suggestion |
በኣሶሳ ከተማ ውስጥ የሚደረጉ አንዳንድ አስደሳች እንቅስቃሴዎችን ንገሩኝ | travel_suggestion |
ኢትዮጵያ ውስጥ ጎብኚዎችን ሊስቡ የሚችሉ ቦታዎችን ልትነግረኝ ትችላለህ? | travel_suggestion |
ከሁሉም ሰው ለመራቅ እና ብቻየን ለማሳለፍ የተሻለው ቦታ ምንድን ነው? | travel_suggestion |
በአሰበ-ተፈሪ ሚደረጉ ነገሮች ዝርዝር ስጠኝ? | travel_suggestion |
አዋሽ ምን ሚጎበኙ ነገሮች አሉ? | travel_suggestion |
በእንጦጦ ጎብኚዎች ሊያደርጓቸው የሚችሉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? | travel_suggestion |
በቻይና ውስጥ ምን ምን ነገሮችን ማድረግ አስደሳች ነው። | travel_suggestion |
በጀርመን ውስጥ አንዳንድ አስደሳች ፣ የቱሪስት መስህቦች ምንድን ናቸው | travel_suggestion |
በጅማ ውስጥ ሊደረጉ የሚችሉ ጎብኚዎችን የሚያስደንቁ ነገሮች አሉ? | travel_suggestion |
በደብረ-ታቦር ውስጥ የቱሪስት መዳረሻ ቦታ አቅጣጫ ስጠኝ | travel_suggestion |
ለመጓዝ እየጓጓው ነው ነገር ግን ወዴት መሄድ እንዳለብኝ አላውቅም | travel_suggestion |
አዳማ ምን ሚደረግ ነገር እንዳለ ንገረኝ | travel_suggestion |
በሃዋሳ ከሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ምታወቀው አለ? | travel_suggestion |
ለመጓዝ ጥሩ ቦታ የት ሊሆን ይችላል | travel_suggestion |
በጎጃም ባህር-ዳር የሚደረጉ አዝናጝ ነገሮች ይኖሩ ይሆን? | travel_suggestion |
በብራዚል ስጓዝ ምን ምን አይነት የቱሪስት መስህቦችን ማየት አለብኝ | travel_suggestion |
ዓንድነት ፓርክ ውስጥ ምን ምን ማድረግ እንችላለን? | travel_suggestion |
በቅርቡ ወደ አርባ-ምነጭ እጓዛለው እና ምን ማድረግ እና ማየት እንደሚቻል አንዳንድ ጥቆማዎችን እፈልጋለሁ | travel_suggestion |
ለዚህ አመት ጉዞ በጣም የሚወደድ መዳረሻ አግኝ | travel_suggestion |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.