text stringlengths 140 24k | summary stringlengths 13 164 |
|---|---|
ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደው ኢትዮትሬል የተራራ ላይ ሩጫ በሚቀጥለው እሁድ ነሀሴ ሶስት ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት እንደሚካሄድ የውድድሩ አዘጋጆች ባለፈው ሀሙስ በጉለሌ የእፅዋት ማእከል በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ሩጫ ለመካፈል ከሁለት መቶ ስድስት በላይ የአገር ውስጥና የውጭ አገር ዜጎች ለመሳተፍ የተመዘገቡ ሲሆን፣ ከእነዚህ ውስጥ አርባ በመቶ የሚሆኑ ከውጭ አገር ዜጎች መሆናቸውን ገልፀዋል። በዋነኛነት ከስፔን፣ ጣልያን፣ እንግሊዝ፣ አሜሪካ፣ ፈረንሳይ፣ ጃፓን፣ ... | ሁለተኛው ኢትዮትሬል የተራራ ላይ ሩጫ ሳምንት ይካሄዳል |
ሰኔ ፲፯ አስራ ሰባት ቀን ፳፻፭ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ፎሬን ፖሊሲ መፅሄት በእያመቱ በሚያወጣው የወደቁ አገራት ሪፖርት ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር ፌልድ ስቴትስ ኢንዴክስ ኢትዮጵያ እንደ አለፉት አመታት ሁሉ ዘንድሮው የወደቁ ወይም በመውደቅ ላይ ካሉ ሀያ አገራት መካከል አንዷ ሆና ተመድባለች። የህዝብ ቁጥር ፣ የስደተኛ ቁጥር፣ የህዝብ ብሶት፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት፣ ያልተመጣጠነ እድገት፣ የመንግስት ህጋዊነት፣ ማህበራዊ አገልግሎት፣ የደህንነት ጥበቃ፣ የሊህቃን መከፋፈልና የውጭ ጣልቃ ገብነት የሚሉ... | በሁለት ሺህ አምስት አም ኢትዮጵያ ከወደቁ አገራት ምድብ ተመደበች |
ኢሳት ጥር ሀያ ሁለት ፥ ሁለት ሺህ ዘጠኝ ባለፈው ስድስት ወራቶች ብቻ በአዲስ አበባ ከተማ ሺ የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸውን በተለያዩ ችግሮች እንደመለሱ ተገለፀ። እነዚሁ በተለያዩ የንግድ ስራዎች ላይ ተሰማርተ የነበሩ ድርጅቶች ህገወጥ ንግድ መበራከት፣ በከተማዋ እየተካሄደ ያለው የልማት እንቅስቃሴ ደካማ የንግድ ስርአት አንዲሁም የቤት ዋጋ ንረት ከገበያ እንዲወጡ ጫና እንዳደረሰባቸው ማስታወቃቸውን ካፒታል ጋዜጣ ዘግቧል። በከተማዋ እየተስተዋሉ ያሉ እነዚህን ችግሮች ተከትሎ በየእለቱ ሰባ የሚሆኑ የን... | በአዲስ አበባ ሺ የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸውን በተለያዩ ችግሮች መለሱ |
ከዚሁ ጋር ተያይዞም እቃ አቅራቢው ገቢው ከአምስት መቶ ሺ ብር በላይ ቢሆንም እንኳን ታክሱን የመክፈል ግዴታ የሌለበት ሲሆን የካፊቴሪያ ወይም የምግብ ቤት አገልግሎት የሚሰጠው ሰው ግን ገቢው ከአምስት መቶ ሺ ብር በላይ ከሆነ ለታክሱ የመመዝገብ ግዴታ እና ታክሱን የመክፈል ሀላፊነት ይኖርበታል። ከላይ የቀረበው ድንጋጌ የተወሰደው ተጨማሪ እሴት ታክስ በኢትዮጵያ በሚል ርእስ በሳሙኤል ታደሰ ተዘጋጅቶ በግንቦት ወር ሁለት ሺህ አራት አመተ ምህረት ለአንባቢያን ከቀረበው መፅሀፍ ነው። የተጨማሪ እሴት ታክስ ... | ታክስ፤ የህግ፣ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የአካውንቲንግ እውቀትን ይጠይቃል |
ነሀሴ አስራ ሰባት ቀን አመተ ምህረትኢሳት ዜናበኢትዮጵያ የፕትርክና ታሪክ አወዛጋቢ የሆኑት ብፁወ ቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የመንግስት ባለስልጣናት እና ሌሎች ዲፐሎማቶች በተገኙበት ዛሬ በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የቀብራቸው ስነስርአት ተፈፅሟል።ከሀምሌ ቀን አመተ ምህረት ጀምሮ ኛ አመት በአለ ሲመታቸውን ሲያከብሩ የነበሩት አቡነ ጳውሎስ በድንገት ማረፋቸው የብዙዎች መነጋገሪያ አጀንዳ እንደሆነ ነው። በተለይም የእርሳቸውን ሞት ተከትሎ የአቶ መለስ ዜናዊ ዜና እረፍት ይፋ መሆን ኢትዮጵያውያን ነገሩን ከሀይማኖ... | የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ የቀብር ስነ ስርአት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ተፈፀመ |
ብዙውን ጊዜ በቴሌቪዥን መስኮትም ሆነ በጋዜጦችና መፅሄቶች የሚተላለፉና የሚወጡ ትዝብቶች ወይም አስተያየቶች በአብዛኛው በታዋቂ ግለሰቦች በምሁራን አለያም በፖለቲከኞች ይጣበባሉ። እንደ እኔ ያለው ጭቁን የገጠር መምህር ግን እንዲህ ያለው እድል ብዙም አይገጥመውና እንዲሁ እድሌን ልሞክር ብዬ ነው ይህን ፅሁፍ መላኬ። ለሚዲያ ቢሆን ብዬ ስፅፍም የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው። እድሜ ለአበበ ቢቂላ ይሁንና ከእሱ ጊዜ ጀምሮ አትሌቶቻችን በመላው አለም ታውቀው አሳውቀውናል። አበበ ቢቂላ በአለም የውድድር መድረክ አሸንፎ ... | ለአትሌቲክስ ውጤታማነት አዲሱን አመራር ተስፋ እናደርጋለን |
በእንግሊዝ መንግስት የገንዘብ ድጋፍ በጋምቤላ ክልል በተከናወነ አስገዳጅ የሰፈራ ፕሮግራም፣ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ደርሶብኝ፣ ለስደት ተዳርጊያለሁ ያሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ገበሬ፤ በአገሪቱ ላይ የመሰረቱትን ክስ ያዳመጠው የለንደን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ እንግሊዝ ለኢትዮጵያ የምትሰጠው እርዳታ የዜጎችን ሰብአዊ መብቶች ለሚጥሱ ፕሮግራሞች መዋል አለመዋላቸው እንዲጣራ መወሰኑን የኢትዮጵያ መንግስት ተቃወመ። ብሉምበርግ ኒውስ ከትናንት በስቲያ እንደዘገበው፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን በተመለከተ ለንደ... | መንግስት የእንግሊዝ እርዳታ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶችን ለመጣስ ስለመዋሉ መጣራቱን ተቃወመ |
በኮሮና ወረርሽኝ ምክንያት በጊዜያዊነት ወደ ጃንሜዳ ተዛውሮ የቆየው አትክልት ተራ በቋሚነት አገልግሎት እሚሰጥበት ወደ ሀይሌ ጋርመንት አካባቢ መዛወሩንና በዛሬው እለት ታሀሳስ ሰባት ቀን ሁለት ሺህ አመተ ምህረት የማፅዳት ስራ እንደሚከናወን የአዲስ አበበ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። ጃንሜዳ ለመጪው ለጥምቀት በአል እንዲደርስ፣ ስፖርታዊና ሌሎች ማሀበራዊ አገልግሎቶችን መስጠት እንዲችል በዛሬው እለት ከጠዋቱ ፡ ሰአት ጀምሮ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች፣ የስፖርት ቤተሰቦችና ወጣቶች፣ የፅዳት ባለሙያዎች ጨም... | የጃንሜዳ ጊዜያዊ አትክልት ተራ ወደ ሀይሌ ጋርመንት የማዘዋወሩ ስራ ተጠናቀቀ |
ቻይና በሀገሪቱ ዋና ዋና ቦታዎች ላይ ብሄራዊ የሆኑ የሳይንስ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት እንቅሰቃሴ መጀመሯን አሰታውቃለች።በተለይም በመሰረተ ልማት ግንባታው ዘርፍ ከሀገሯ አልፋ በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት ጋር በትብብር በመሰራትም ላይ ትገኛለች ።በሳይንሰ እና ቴክኖሎጂው ዘርፍም ቢሆን የምታደርገው እንቅስቃሴ ከፍተኛ እንደሆነ ይነገራል። አሁን ደግሞ ሀገሪቱ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ቀመሰ የሆኑ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት ቆርጣ መነሳቷን የሀገሪቷ መገናኛ ብዙሀን እየዘገቡይገኛሉ።የተራቀቁ ቴክኖሎጂዎችን በመጠ... | ቻይና ሳይንሳዊ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት እንቅስቃሴ መጀመሯ ተገለፀ |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ለጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ አሸኛኘት አድርገውላቸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂዮ ሜሎኒ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ በጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በታላቁ ቤተ መንግስት የክብር የእራት ተጋብዘዋል። በተጨማሪም ሚኒስትሯ ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ እና ከሶማሊያ ... | የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቅቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ |
አዲስ አበባ፣ መስከረም ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ፍርድ ቤቱ የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያን በማስፋፋት ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ ምርመራ ማድረግ እንዲችል ለፖሊስ ቀናት ፈቀደ። የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ተረኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮውን ለፖሊስ የፈቀደው የተሰሩና ቀሪ የምርመራ ስራዎችን እንዲሁም የተጠርጣሪዎችን የመከራከሪያ ነጥብ መርምሮ ነው። ተጠርጣሪዎቹ የፀሀይ ሪል ስቴት ጀነራል ማናጀር ኪያ ዦንግን ጨምሮ ዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜ... | የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተምና ጥቁር ገበያ በማስፋፋት በተጠረጠሩት ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ |
አዲስ አበባ፣ ታሀሳስ ሶስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሀሳብ አመንጪዎች ቡድን ቲንክ ታንክ ግሩፕ በአዲስ አበባ በይፋ ተመስርቷል። የስራና ክሀሎት ሚኒስትር ሙፈሪሀት ካሚል በምስረታው ላይ እንዳሉት፥ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ለውጥ እንዲመጣ በእውቀት፣ በጥናትና ምርምር መደገፍ ያስፈልጋል። ለዚህም አዳዲስ አሰራሮች ቀጣይነት ባለው መልኩ የሚፈልቁበትን አሰራርና አደረጃጀት መፍጠር ይገባል ብለዋል። በዛሬው እለት የተመሰረተው የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሀሳብ አመንጪዎች ቡድንም ጥሩ ጅም... | የቴክኒክና ሙያ አሰላሳይና ሀሳብ አመንጪዎች ቡድን ተመሰረተ |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሀያ ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንፃዎች የግንባታ ስራ ለማስጀመር የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። ለተከታታይ ሶስት አመታት ሲጠየቅ የቆየውን በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ የተማሪዎች መማሪያ፣ የአስተዳደር ህንፃ፣ የላይብረሪና የላብራቶሪ አገልግሎት የሚውሉ ህንፃዎች ናቸው የሚገነቡት። ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የህዝብ ጥያቄ ከነበረባቸው አን... | ከንቲባ አዳነች አቤቤ የጃራ አባገዳ ትምህርት ቤት ውስጥ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ህንፃዎች የግንባታ ስራ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ |
የፌስ ቡክ ተከታዮቹ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሆነዋልቃና ቴሌቪዠን የተመልካቾቹን የመዝናኛ አማራጭ ለማጎልበት ሁለት አዳዲስ ዝግጅቶችን አንድ ወጥ እና አንድ በአማርኛ የተመለሰ ማቅረብ መጀመሩን ገለፀ። በአሁኑ ጊዜ ጣቢያው በየሳምንቱ የስላሳ ሰአት አዳዲስና ያልታዩ ዝግጅቶችን ለተመልካቹ እንደሚያቀርብ በላከው መግለጫ አስታውቋል።ሰሞኑን አምስትኛ ክፍሉ የተሰራጨው የ ምንድን ዝግጅት፣ የተለያዩ ወቅታዊ ማህበረሰብ ተኮር ርእሶችን እያነሳ ከተለያዩ ምልከታዎች አንፃር የሚያወያይ ሲሆን በዚህም የተመልካቾችን ተሳትፎ... | ቃና ሁለት አዲስ ዝግጅቶችን ማስተላለፍ ጀመረ |
ኢሳት ዲሲሚያዚያ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አል ሁሴን የኢትዮጵያ መንግስት የሰብአዊ መብትን በማክበር ለዜጎች ተስፋ እንዲሰጥ ጠየቁ።ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ ያካሄዱትን ጉብኝት ካጠናቀቁ በኋላ በሰጡት መግለጫ አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አመራር ለህዝቡ የሰጠውን ተስፋ በመተግበር የሰብአዊ መብቶች ሊጠበቁ ይገባል ብለዋል።በጉብኝታቸውም የፖለቲካ እስረኞች የነበሩ ሰዎችን የሀይማኖት አባቶችንና ባህላዊ መሪዎችን አነጋግረው ህዝቡ በአዲሱ አስተዳደር የተገቡ ተስፋዎች መክነ... | የህወሀት አገዛዝ የሰብአዊ መብትን በማክበር ለዜጎች ተስፋ እንዲሰጥ ተጠየቀ |
ዜጐች ወደተለያዩ አገሮች ሄደው እንዲሰሩ የሚፈቅደው አዲሱ የግል ሰራተኞችና አሰሪ አዋጅ በተወካዮች ምክር ቤት ቢፀድቅም አዋጁ ማሟላት ያለባቸው ብዙ ነገሮች ስላሉ ጉዞው አሁኑኑ አይጀምርም ተባለ። ጉዞው መቼ እንደሚጀመር የተጠየቁት የሰራተኛና ማሀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግርማ ሸለመ፣ አዋጁ ታኀሳስ ቀን ሁለት ሺህ ስምንት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቢፀድቅም በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ስላልወጣ፣ የአዋጅ ማስፈፀሚያ፣ አደረጃጀት መመሪያና ደንብ መውጣት ስላለበትና ተጓ... | የውጭ አገር የስራ ስምሪት አዋጅ ቢፀድቅም አሁኑኑ ጉዞ አይጀመርም ተባለ |
አቶ አንዱአለም ተፈራ ከገዢው መደብ የምንለይበት በሚል ርእስ ባስነበቡን ፅሁፍ የትግሬዎች ነፃ አውጪ ግንባር መንግስት የሚለውን አጠራር ለምን እንደመረጡ ያስረዳሉ። መጠሪያው ለወያኔ የማይገባው በመሆኑና አቶ አንዱአለም መጠሪያውን ለመጠቀም ያአስቻለኝ ብለው ያቀረቡት ምክንያት በቂና ተገቢ ሆኖ ስላልተሰማኝ ይህችን አስተያየት ፃፍሁ። ትግሬ ስንል የኢትዮጵያ አንድ ክፍል በሆነው ትግራይ የተወለዱና ትግረኛ ቋንቋ የሚናገሩ ወይንም የወላጆቻቸው ስር ከዛ ሆኖ የትም ይሁን የት የተወለዱና ቋንቋውን ሊናገሩም ላይ... | ወያኔን የትግሬ ነፃ አውጪ ማለት ያለ ግብሩ ስም መስጠት |
የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ፤ ባለፈው ረቡእ ለሶስት ሰአታት በፖሊስ ጣቢያ ታስረው መፈታታቸው ተገለፀ። ዶክተር ነጋሶ፤ ፓርቲው ነገ ያካሂዳል ተብሎ ለሚጠበቀው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ እንዲያደርጉ ካሰማራቸው አባላት ጋር በተያያዘ ታስረው እንደነበር ታውቋል። ባለፈው ረቡእ የሰላማዊ ሰልፍ ቅስቅሳ ሲያደርጉ የነበሩ የፓርቲው አባላት የቅስቀሳ ፈቃድ የላችሁም ተብለው በፖሊስ መያዛቸውን የገለፀው ፓርቲው፤ የአንድነት ልሳን ጋዜጣ ፎቶግራፍ አንሺም በራሪ ወረቀት ሲቀበሉ የነበሩ ሰዎችን ያለፍላጐ... | ዶክተር ነጋሶ ለሶስት ሰአት ታስረው ተፈቱ |
ኢሳት ዜናጥቅምት በቅርቡ ስልጣን በለቀቁት በአቶ በረከት ስምኦን ንብረቶች ላይ የተጀመረው የሙስና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢሳት ምንጮች ገለፁ።በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ከተገነባው ደብል ትሪ ሆቴል ጋር በተያያዘ የተጀመረው ምርመራ ሙሉ በሙሉ የሆቴሉ ግንባታ የገንዘቡ ምንጭ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑን አረጋግጧል።ይህም የተፈፀመው በአቶ በረከት ስምኦን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበርነት ግዜ እንደሆነ መረጋገጡን ምንጮቹ ጨምረው ገልፀዋል።በአቶ በረከት ስምኦን ንብረቶች ላይ የተጀመረው ... | በአቶ በረከት ስምኦን ንብረቶች ላይ የተጀመረው የሙስና ምርመራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ታወቀ |
የአባዲ ሀዲስ እድሜ እያነጋገረ ነው በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ስላሳ አንድኛው ኦሊምፒያድ ከተጀመረ ስድስተኛ ቀን አስቆጥሯል። ከተለያዩ የአለም አገሮች የተሰባሰቡት ስፖርተኞች በተገኙበት የዘንድሮው የሪዮ ኦሊምፒክ ጨዋታ ሀምሌ ሀያ ዘጠኝ ቀን ሁለት ሺህ ስምንት አመተ ምህረት በድምቀት ሲከፈት፣ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን በዋናተኛው አቤል ኪሮስ መሪነት ወደ ስታዲየም ሲገባ አቀባበል ተደርጎለታል። ኢትዮጵያ በወርቃማ ውጤቷ የምትታወቅበት የረዥም ርቀት ሩጫ ከነገ በስቲያ አርብ ነሀሴ ስድስት ቀን በሚካሄደው ... | የሴቶችና የወንዶች አስር ሜትር አርብና ቅዳሜ ይካሄዳል |
አዲስ አበባ፣ ሰኔ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳእና እና አዳማ ከተማ ሶስትለ ሶስት በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። ጥሩ ፉክክር በታየበት በዚህ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሶስት ለ እየመራ ቢቆይም ሀድያ ሆሳእና ነጥብ መጋራት ችሏል። በጨዋታው የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች ዳዋ ሆቴሳ ሲያስቆጥር ቀሪዋን አንድ ግብ አዲስ ተስፋዬ አስቆጥሯል። የሀድያ ሆሳእናን ሁለት ግቦች ደግሞ ባዬ ገዛኸኝ ያስቆጠረ ሲሆን ፥ አንዷን ግብ ሰመረ ሀፍተይ ማስቆጠር ችሏል። | የሀድያ ሆሳእና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ |
አዲስ አበባ፣ ጥር ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ህልፈት የተሰማቸውን ሀዘን ገለፁ።ፕሬዚዳንቷ ለኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ባስተላለፉት መልእክት የተሰማቸውን ጥልቅ ሀዘን ገልፀዋል።ዳንኤል አራፕ ሞይ ለኬንያ ነፃነት ያደረጉትን ተጋድሎ ያስታወሱት ፕሬዚዳንቷ፥ በኢጋድ ምስረታ ላይ ጉልህ ስፍራ እንደነበራቸውም አንስተዋል።ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ቢያልፉም ለህዝባቸው እና ለአፍሪካ ደህንነት ባደረጉት በጎ ተግባር ሁሌም... | ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለኬንያውያን የሀዘን መግለጫ አስተላለፉ |
በአዲስ አበባ የዳቦ እጥረት ተከሰተ ዘሀበሻ በአዲስ አበባ ከተማ ዳቦ በበቂ ሁኔታ እየቀረበ እንዳልሆነ ተገለፀ። የከተማው ነዋሪዎች በየዳቦ ቤቱ ዳቦለመግዛት ሲሄዱ ዳቦ አለመኖሩ እየተነገራቸው በተደጋጋሚ እየተመለሱ መሆኑንና ችግሩም እስካሁን እንዳልተቀረፈሰንደቅ ጋዜጣ በጥቅምት ቀን አመተ ምህረት እትሙ ዘግቧል። እንደጋዜጣው ዘገባ ከሆነ አንዳንድ ዳቦ መሸጫሱቅ የስራ ሀላፊዎችና ባለቤቶች በተገኘው መረጃ መሰረት በዳቦ መሸጫ መንግስት ከተመነው ዋጋ አንፃር ሲታይ አንድን ዳቦ ለገበያ በማቅረብ የሚገኘው የትር... | ዛሬ ከወጡ ጋዜጦች የተመረጡ ዜናዎች እነሆ። |
ኢትዮጵያና ሱዳን የአረብ ሊግን ውሳኔ ተቃውመዋል በህዳሴው ግድብ ጉዳይ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በአምስት ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተደራድረው መግባባት እንደሚጠበቅባቸው የተገለፀ ሲሆን ችግሩን ለመፍታት ከድርድር ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለ የኢትዮጵያ መንግስት አስታውቋል። እ ኤ አ በሁለት ሺህ በተፈረመው የመርሆ መግለጫ ስምምነት መሰረት፤ ከሰሞኑ አሜሪካና የአለም ባንክ ጣልቃ የገቡበት የድርድር ሂደት መጀመሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የህግ አማካሪ አምባሳደር ረታ አለሙ አስረድተዋል። በመርሆ ስምምነቱ አንቀ... | ኢትዮጵያና ግብፅ አምስት ጉዳዮች ላይ ተደራድረው መግባባት ይጠበቅባቸዋል |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሀያ ሶስት፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ባለፉት ሀያ አራት ሰአት ውስጥ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸው ማለፉን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሀያ አራት ሰአት ውስጥ በተደረገው ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ስላሳ ስድስት የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዘጠኝ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። በዚህም በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች አንድሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት ደርሷል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎችም ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ ዘጠና ዘጠኝኙ ከአዲስ አበባ ... | በኢትዮጵያ ባለፉት ሀያ አራት ሰአታት በኮሮና ቫይረስ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አንድ መቶ ዘጠኝ ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል |
የኢህአዴግ መስራች አባል የሆኑት ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ ህወሀት እና የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት ኦህዴድ የተናጠል ግምገማቸውን ከዚህ ሳምንት ጀምሮ እስከቀጣዩ ሳምንት እንደሚያከናውኑ ተጠቆመ። በዚህ ሳምንት ግምገማውን የሚጀምረው የህወሀት ማእከላዊ ኮሚቴ ሲሆን፣ በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ደግሞ ኦህዴድ ግምገማውን እንደሚጀምር ለማወቅ ተችሏል። ኢህአዴግን ከመሰረቱት ፓርቲዎች መካከል በቀዳሚነት የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን በማካሄድ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል እንዲሁም በፓ... | የህወሀትና የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴዎች የተናጠል ግምገማቸውን ሊጀምሩ ነው |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ሀያ ሰባት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በአፍሪካ ህብረት የሚመራውና ለጊዜው ተቋርጦ የነበረው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ እንደሚቀጥል የውሀ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንደገለፀውም በአፍሪካ ህብረት መሪነት ለ ቀናት ሲካሄድ ቆይቶ ከሁለት ሳምንታት በፊት የተቋረጠው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ከሳምንት በፊት ሊቀጥል የነበረ ቢሆንም በሱዳን በኩል በቀረበው ለአንድ ሳምንት የይዘግይልኝ ጥያቄ መሰረት ለአንድ ሳምንት ዘግይቷል። በመ... | ተቋርጦ የነበረው የታላቁ ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይቀጥላል |
አስናቀ ፀጋዬ አዲስ አበባ፡ በሲሚንቶ አቅርቦት ሰንሰለቱ ላይ አሁንም ችግሮች እንደሚታዩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሀገሪቱ የሚታየውን የሲሚንቶ እጥረት በዘላቂነት ለመቅረፍ የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝም አመለከተ። በንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የብረታ ብረትና ኬሚካል ሚኒስትር ዴኤታ አማካሪ አቶ ዱጋሳ ዶንሳ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት ፣ሚኒስቴሩ ከስድስት ወር በፊት በምርትና በአቅርቦት በኩል የተፈጠረውን የሲሚንቶ እጥረት መንስኤ ለማጥናት በሀገር አቀፍ ደረጃ ኮሚቴ አቋቁሞ ሲሰራ... | በሲሚንቶ አቅርቦት ሰንሰለቱ ላይ አሁንም ችግሮች እንደሚታዩ ሚኒስቴሩ አስታወቀ |
ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የሶማሌ ክልል ውስጥ በርካታ አሰቃቂ ድርጊቶች ሲፈፀምበት እንደቆየ የሚነገርለት የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ሀላፊ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። ሀሰን ኢስማኤል ኢብራሂም ሀሰን ዴሬ አብዲ ሞሀመድ ኡመር በቁጥጥር ስር ዋሉ የቀድሞው የእስር ቤቱ ሀላፊ ሀሰን ኢስማኤል ኢብራሂም በቅፅል ስሙ ሀሰን ዴሬ ሶማሊያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ውሎ ለኢትዮጵያ ተላልፎ በመሰጠቱ ወደ ጅግጅጋ ተወስዷል። ግለሰቡ ክስ ወደ ተመሰረተበት አዲስ አበባ ሊወሰድ እንደሚችልም ተነግሯል። ምንጮች ለቢቢሲ እን... | በሶማሌ ክልል የጄል ኦጋዴን እስር ቤት ሀላፊ ተይዞ ለኢትዮጵያ ተሰጠ |
የጣሊያን የፋይናንስ ተቋም የብድር ዋስትና ሰጠ የጣሊያን ግዙፉ ኩባንያ ሳሊኒ ኮንስትራክሽን፣ ጊቤ አራት ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት እንዲሰጠው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ጋር ሲያካሄድ የቆየው ድርድር ተጠናቀቀ። ሳሊኒ በቅርብ ቀናት ውስጥ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ጋር ስምምነት ይፈራረማል ተብሎ ይጠበቃል። ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ የሀይድሮ ኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክቶችን ያካሄደ በመሆኑ የቴክኒክ ጉዳይ አሳሳቢ እንዳልነበረ ያስታወሱት የሪፖርተር ምንጮች፣ የድርድሩ ማ... | የጊቤ አራት ሀይድሮ ኤሌክትሪክ ማመንጫ ግንባታ ድርድር ተጠናቀቀ |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ሀያ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በጋምቤላ ክልል የእንቦጭ አረም በውሀ አካላት ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ተግባራዊ እንቅስቃሴ መጀመሩን የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ማሀበረሰብ አባላት በጋምቤላ ክልል ጎግ ወረዳ በሚገኘው የታታ ሀይቅ ላይ የእንቦጭ አረም የማስወገድ ዘመቻ አካሂዷል። የዩኒቨርሲቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ጋልዋክ ጋርኮት እንዳሉት በክልሉ በሚገኙ የውሀ አካላት ላይ የእንቦጭ አረም እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከ... | ዩኒቨርሲቲው የእንቦጭ አረም እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከል እየሰራ ነው |
ፀጋዬ አራርሳፀጋዬ አራርሳ በኢሊባቡር በተፈፀመው ዘግናኝ ዘር ተኮር ግድያ ጀርባ ያለውን እውነት እንድንመረምር ፍንጭ ሰጥቶናል።እንዲህም ብሏልኦነግ እኛ ከኦህዴድ ጋር ያደረግነውን የስልጣን ክፍፍል ስምምነት ኦነግ በቅናት አይን እየተመለከተው ነው። የተቃውሞ ሰልፉንም የጠራው የኦነግ ክንፍ የሆነው ነው ሲል ይፈርጃል።ጥቅምት በ ላይ እኦህዴድ ኦነግን ለመደምሰስ ከህወሀት ጋር ሰርቷል።በ ኦነግ ኦህዴድን ለማጥፋት ከህወሀት ጋር ወግኗል።ወዳጅ ጠላት ጠላትም ወዳጅ እየሆነ ነውይለናል።ጥቅምት ኦነግ የህወሀት አጋር... | ከኤሊባቡር ንፁሀን አማሮች ጭፍጨፋ በስተጀርባ |
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከምታከብራቸው ታላላቅ ሀይማኖታዊ በአላት መካከል አንዱ የሆነው የደመራ በአል በዛሬው እለት በመላ አገሪቱ ተከብሮአል። የደመራ በአል ንግስት ኢሌኒ እየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል ለመፈለግ የተጠቀመችበትን ደመራ እና የእጣን ጭስ ለመዘከር የሚደረግ ሀይማኖታዊ በአል ነው። የቤተክርስቲያኗ መፅሀፍት እንደሚያመለክቱት ግማደ መስቀሉ በአፄ ዳዊትና በልጃቸው ባአፄ ዘርአያቆብ በአስራ አምስተኛም ምእተ አመት መግቢያ ላይ ወደ ኢትዮጵያ ገብቷል። በአዲስ አበባ ዛሬ በተከበ... | የደመራ በአል በኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ |
አዲስ አበባ፣ መጋቢት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል ይቻል ዘንድ አራት ሺህ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚለቀቁ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እነዚህ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ የይቅርታ ቦርድ ለሪፐብሊኩ ፕሬዚዳንት አቅርቦ ማስፀደቁን አስታውቀዋል። የሚለቀቁት የህግ ታራሚዎች በቀላል ወንጀል እስከ ሶስት አመት ድረስ ተፈርዶባቸው በማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙ፣ ... | የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በማረሚያ ቤቶች ለመከላከል አራት ሺህ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንደሚለቀቁ አስታወቀ |
ግንቦት ፲፬ አስራ አራት ቀን ፳፻፮ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ከትናንት በስቲያ ከመደበኛ የስራ ሰአት ውጭ ከጧቱ አንድ ሰአት ተኩል ላይ ወደ ቢሮአቸው በመግባት ራሳቸውን ከሁለትኛ ፎቅ ወርውረው የገደሉት የስልሳ ሁለት አመቱ ዲፕሎማት አቶ ፍሰሀ ተስፉ ስለ አሟሟታቸው መንስኤ መንግስት እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አልሰጠም። ክሮናካ ዲ ሮማ የተባለው የጣሊያን ጋዜጣ ዛሬ ይዞት በወጣው ሰፊ ዘገባ ዲፕሎማቱ ከመሞታቸው ከሁለት ቀናት በፊት ከስራ ተነስተው ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ተነግሮዋቸው እንደነበር አንዳንድ ... | በጣሊያን ራሳቸውን እንዳጠፉ የተነገረላቸው ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት አሟሟት መንስኤ በውል አልታወቀም |
አማርኛ ተናጋሪዎችን የማመናመን የማደህየት የማራቆትና ክልላቸውን እያሳነሱ የማጥፋት እቅድ በህወሀት መርሀግብር ውስጥ የተካተተ ዋና ተግባር እንደሆነ ተገለፀ። አማርኛ ቋንቋንም ማሽመድመድ የዚሁ እቅድ አካል መሆኑ ተዘግቧል።አቶ ገመድህን አርአያ ከኢሳት ሬዲዮ ጋር ባካሄዱት ቃለ ምልልስ በህወሀት ፕሮግራም ገፅ አካባቢ አማራ የትግራይና የኤርትራ ህዝብ ጠላት እንደሆነ ተመልክቷል ብለዋል። አያይዘውም አማራ ማጥፋት የቅስቀሳው ዋና መሳሪያ ቢሆንም የትግራይ ህዝብ አልተቀበለም ብለዋል። ቅስቀሳውን አንቀበልም ያሉ... | አማራንና አማርኛን ማጥፋት የህወሀት ፕሮግራም ነው |
የአገሪቱ ባለሙያዎችና ድርጅቶች እስከ ሀምሌ ይመዝገቡ ተባለበፌደራል ዋና ኦዲተር ጄነራል በብሄራዊ ባንክና በሌሎችም ተቋማት ለሂሳብ ባለሙያዎችና ለኦዲተሮች የሙያ ፈቃድ የብቃት ማረጋገጫና መሰል የእውቅና አሰጣጥ ስርአት በመሻር ለአዲሱ የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የሰጠው አዋጅና እሱን ተከትሎ የወጣው ደንብ መተግበር ጀመረ። ለአዲሱ ቦርድ የቦርድ አባላትና የስራ ሀላፊዎች ተሹመውለታል።የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆ ለሪፖርተር እንዳስታወቁት ቦርዱ ለብቻው ተለይቶ በ... | የሂሳብ ባለሙያዎችና ኦዲተሮችን የሚቆጣጠር አዲስ ቦርድ ተቋቋመ |
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በስግብግቡ ጁንታ የህወሀት ሀይል ላይ የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቁ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰጡት መግለጫ፤ የአየር ሀይል በወሰደው እርምጃ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ የነበሩ ሮኬቶችን ጨምሮ ሌሎች የተለያዩ ከባድ የጦር መሳሪያዎችን ሙሉ በሙሉ ማውደም መቻሉን ገልፀዋል።ሮኬቶቹ እስከ ሶስት መቶ ኪሎ ሜትር መወንጨፍ የሚችሉ በመሆናቸውና በወንጀለኛው ቡድን ሮኬቶቹን የመጠቀም ፍላጎት በመኖሩ በመቐለና አካባቢዋ በነበረው የከባድ መሳሪያ ማስቀመጫ ላይ የአ... | በህወሀት ሀይል ላይ የተወሰደው የመጀመሪያው ዙር ዘመቻ በስኬት ተጠናቀቀ ጠቅላይ ሚኒስትር |
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ አስር፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢሲ በመዲናዋ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የግለሰብን የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ቆርጠው ሀይል አቋርጠዋል የተባሉ ሶስት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለሙያዎች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ። በክፍለ ከተማው ወረዳ ስድስት ልዩ ቦታው ጨው በረንዳ አካባቢ ተጠርጣሪዎቹ ወደ ግል ተበዳይ መኖሪያ ቤት በመምጣት ቆጣሪ ልናነብና ልንመረምር ነው ካሉ በኋላ የኤሌክትሪክ ቆጣሪውን አይተው ስላሳ ሶስት ሺህ ብር እንደቆጠረ ለ... | ሶስት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ባለሙያዎች ጉቦ ሲቀበሉ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን ፖሊስ ገለፀ |
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የምሁራን ሚና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የበይነ መረብ ምክከር እየተካሄደ ነው። ውይይቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በመተባበር አዘጋጅተውታል። በውይይቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶ ፣የውሀ፣ መስኖ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሽ በቀለን ጨምሮ ከ... | የዲጅታል ዲፕሎማሲውን ለማጠናከር ያለመ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ማእከል ተቋቋመ |
ኢሳት ግንቦት ሀያ ሶስት ፥ ሁለት ሺህ ዘጠኝ በኢትዮጵያ ለአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ተጋልጠው የሚገኙ ከሰባት ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከቀጣዩ ሰኔ ወር ጀምሮ የሚቀርብላቸው የምግብ ድጋፍ አቅርቦት ሊያልቅ እንደሚችል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ። የተረጂዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣትና የአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለእርዳታ ጥሪው የሰጠው ምላሽ አነስተኛ መሆን የእርዳታ አቅርቦቱ ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ማሳደሩን ድርጅቱ የድርቁን ሁኔታ አስመልክቶ ባወጣው አዲስ ሪፖርት ገልጿል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና መ... | ለተረጂዎች ሲሰጥ የነበረ የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ ከሰኔ ወር ጀምሮ ሊያልቅ እንደሚችል ተመድ አሳሰበ |
መጋቢት አስራ ዘጠኝ ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ላለፉት ሁለት አመታት ሲካሄድ የቆየው ከቅርብ ወራት ወዲህ ቀዝቀዝ ብሎ የነበረው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ዛሬ ቁጥሩ እጅግ ብዙ የሆነ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በአንዋር መስጊድ ተካሂዷል።ሙስሊም ኢትዮጵያዊያኑ አላህ ሰላምን እንዲያመጣ ሲማፀኑ አርፍዷል። የሰላም ሰዎች መሆናቸውን ነጭ ወረቀቶችን በማውለብለብ ያሳዩ ሲሆን ተቃውሞውም ያለምንም የፀጥታ ችግር ተጠናቋል።መንግስት እንቅስቃሴውን በሀይል እንደተቆጣጠረው ሲያውጅ ቢከርምም ዛሬ በአንዋር... | ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ አሰሙ |
በሱዳን መንግስት እና አማፂያን መካከል የመጨረሻ የሰላም ስምምነት መስከረም ሀያ ሁለት በደቡብ ሱዳን መዲና ጁባ እንደሚፈረም የሰላም ድርድሩ ሀላፊ ገለፁ። የድርድር ቡድኑ ሀላፊ እና የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት የፀጥታ ጉዳዮች አማካሪ የሆኑት ቱት ጋትሏክ ጥቅምት ሁለት በአውሮፓውያኑ በመንግስት እና በሰላም ድርድሩ ሂደት ውስጥ ባሉ ወገኖች መካከል የተደረገው የሰላም ስምምነት የመጨረሻ ፊርማ የሚደረግበት ቀን ነው ሲሉ በትዊተር ገፃቸው ገልፀዋል። የሱዳን ባለስልጣናት እና የአማፂ ቡድኖች ጥምረት የሆነው የሱዳ... | የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላህ ሀምዶክ ከቀናት በፊት ከአንድ አማፂ ቡድን ጋር በአዲስ አበባ ተስማምተዋል |
አዲስ አበባ፣ የካቲት ሀያ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ወርሀ ፆሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊሆን ይባል ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኩስም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሀይማኖት ተናገሩ። ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የአቢይ ፆም መግባትን አስመልክተው ለመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በ... | ወርሀ ፆሙ ለተፈናቀሉና በድርቁ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የምናደርግበት ሊሆን ይገባል ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ |
አዲስ አበባ፣ጥር ዘጠኝ፣ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የከተራና የጥምቀት በአል ተሳታፊዎች በአሉን ሲያከብሩ ርቀታቸውን በመጠበቅ ፣ ከንክኪ በመቆጠብ ፣ በተደጋጋሚ እጃቸውን በማፅዳት እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ሳያወልቁ በመንቀሳቀስ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። ሚኒስቴሩ ለክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለከተራና ለጥምቀት በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል። ሚኒስቴሩ በመልእክቱ የከተራና የጥምቀት በአል በምእመናን በብዛት የሚታጀብና አካላዊ ንክኪው እና ጥግግቱ የጠነከረ በመ... | የከተራና የጥምቀት በአል ተሳታፊዎች በአሉን ሲያከብሩ ርቀታቸውን በመጠበቅና ከንክኪ በመቆጠብ ሊሆን እንደሚገባ ማሳሰቢያ ተሰጠ |
ሶስት መቶ ሰባ አምስት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የውሀና መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ያለበትን ወቅታዊ የግንባታ ደረጃ ዛሬ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የግድቡ ሲቪል ስሰራዎች በአሁኑ ወቅት የዋናው ግድብ የሲቪል ስራዎች ሰማኒያ በመቶ ተጠናቋል፤ የሀይል ማመንጫዎች የሲቪል ስራ በአማካይ ስልሳ ስድስት በመቶ ተጠናቋል፤ የጎርፍ ማስተንፈሻ የሲቪል ስራዎች ዘጠና ዘጠኝ በመቶ ተጠናቋል፤ የኮርቻው ግድብ ስራዎች ዘጠና ሶስት በመቶ ተጠናቋል የስዊች... | ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ ይፋ ሆነ |
ከግማሽ ቢሊዮን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎንደር ከተማ ውሀ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት አቆመ።ኢሳት ዜና ሚያዝያ ቀን አመተ ምህረት ለዘመናት በከፍተኛ የውሀ እጥረት ችግር ተጠቂ ከሆኑት የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል አንዷ የሆነችው የጎንደር ከተማን የውሀ ችግር ከ በመቶ ወደ መቶ በመቶ ከፍ ያደርገዋል በዘላቂነትም የከተማዋን የውሀ ችግር ይፈታል የተባለለት የውሀ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት በማቆሙም ህዝቡ ለከፍተኛ ችግ... | ከግማሽ ቢሊዮን በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የጎንደር ከተማ ውሀ ፕሮጀክት በተመረቀ በጥቂት ወራት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ አገልግሎት መስጠት አቆመ። |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ መሰረታዊ የምግብ ሸቀጦችን ለሚያስገቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስርአት መዘርጋቱን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት ዘይት፣ ስንዴ፣ ስኳር ፣ የህፃናት ወተት እና ሩዝ ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ በጉምሩክ ኮሚሽን በቀጥታ እንዲገቡ መወሰኑን ተከትሎ ኮሚሽኑ የዚህ እድል ተጠቃሚ ለሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣ... | የጉምሩክ ኮሚሽን የምግብ ሸቀጦችን ከውጭ ለሚያስገቡ ፈጣን አገልግሎት እሰጣለሁ አለ |
በጋራ የተመረቱ የጦር መሳሪያዎችን ለሶስተኛ አገር መሸጥ ያስችላቸዋል ኢትዮጵያና ቱርክ በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መተባበር የሚያስችላቸውን ስምምነት ሊያፀድቁ ነው። ስምምነቱ የኢትዮጵያ የመከላከያ አቅምን በአለም አቀፍ ደረጃ ከመገንባት ባሻገር፣ ሁለቱ አገሮች በጋራ ያመረቷቸውን የጦር መሳሪያዎች ለሌላ ሶስተኛ አገርም ለመሸጥ የሚያስችላቸው ነው ተብሏል።ሁለቱ አገሮች በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለመተባበር ስምምነት የተፈራረሙበት በሚያዝያ ወር አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና ስምንት አመተ ምህረት ቢሆንም፣... | ኢትዮጵያና ቱርክ በመከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሊተባበሩ ነው |
የቀድሞው ኦነግ እና በአሁኑ ወቅት የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግምባር የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ የሆኑት አቶ ሌንጮ ለታ ከአመታት በፊት የኦነግ አመራር በነበሩበት ወቅት ከጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ጋር በዋሽንግተን ዲሲ ቃለምልልስ አድርገው ነበር። ቃለምልልሱም በወቅቱ በጦቢያ መፅሄት ላይ ወጥቶ ነበር። ይህ ታሪካዊ ቃለምልልስ በፒዴፍ ከረጅም አመታት በኋላ እየተሰራጨ ነው። ይህ ቃለምልልስ ከኦነግ ምስረታ እስከ አሁን ስላለው ትግል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ያስቃኛችኋል ብለን ተስፋ እናደርጋለን። እኛም ለዘሀበሻ አንባቢዎች ... | አቶ ሌንጮ ባቲ ከጦቢያ መፅሄት ጋር አድርገውት የነበረው ቃለምልልስ ሊነበብ የሚገባው |
ከይርጋ አበበ በአገራችን እግር ኳስ ታሪክ ውስጥ በግብ ጠባቂነት ስመ ጥር የሆኑ እንደነ ተካበ ዘውዴ ያሉ በርካታ ስፖርተኞች አሉ። በዘመናቸው ለክለባቸውም ሆነ ለአገራቸው የሚችሉትን አበርክተዋል። ለእዚህ ዝግጅት የኢትዮጵያ ቡና፣ የመብራት ሀይልና ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለቦችንና የብሄራዊ ቡድናችንን በር ከጠበቁት ተጫዋቾች መካከል ሶስቱ ያሉበትን ሁኔታ በአጭሩ እነሆ አሊ ረዲ አሊ ረዲ የኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች ከለላችን እያሉ የሚጠሩት ቁመተ መሎሎ ግበ ጠባቂ ነው። በአንድ ወቅት በደረሰበት ... | ሶስትቱ የቀድሞ ብሄራዊ ቡድናችን በረኞች አሊ ረዲ፣ ደያስ አዱኛና ታድዮስ ጌታቸው የት ይገኛሉ |
በሰሜን ኢትዮጵያ በተለያዩ ማሀበረሰቦች ዘንድ በነሀሴ ወር አጋማሽ በልጃገረዶችና በሴቶች የሚከበረው በአል ከፍልሰታ ለማርያም ክብር ጋር የተያያዘ እንደሆነ ይወሳል። ይህ በትግራይ አሸንዳ፣ አይን ዋሪ፣ ማርያ፤ በሰቆጣ ሻደይ፣ በላስታ ላሊበላ፣ በደቡብ ጎንደር አሸንድዬ፣ በቆቦ ሶለል በሚባል የሚጠራው ክብረ በአል ሴቶች በባህላዊ አልባሳትና ጌጣ ጌጦች ተውበውና አደባባይ ወጥተው የሚያከብሩት በአል ነው። ነሀሴ ቀን ከሚከበረው የፍልሰታ ማርያም በአል ጋር ተያይዞ ከዋዜማው እስከ ማግስቱ በገጠርና በከተማ እየተ... | ዩኔስኮ ባለ ስድስት መጠሪያውን የነሀሴ በአል የሚመለከተው ከሁለት አመት በኋላ ነው |
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚያደርጓቸው የተቃውሞ ሰልፎች ተደጋጋሚና መንግስት አቋም የያዘባቸውን ጉዳዮች የሚያነሱ እንደሆኑ የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስተርኒስትር ሀማርያም ደሳለኝ መንግስት ለእያንዳንዱ ሰልፍ ጥበቃ ማድረግ ስለማይችል ሰልፎቹ በተለመደው መልኩ ላይቀጥሉ እንደሚችሉ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማርያም ደሳለኝ ትናንት በፅቤታቸው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ተቃዋሚ ፓርቲዎቹ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች የራሳቸው የፓርቲዎቹ ሳይሆኑ የሌሎች ሀይሎች እንደሆኑ ገልፀዋል።ፓርቲዎቹ ሰልፍ... | ጠቅላይ ሚኒስተርኒስትር ሀይለማርያም የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰልፍ ላይቀጥል ይችላል አሉ |
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ አንድ ሺህ አራት መቶ አርባ አራትኛው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሀይል አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቋል። የበአሉ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ የሚዘጉ መንገዶች እንደሚኖሩም የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። በየአመቱ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በአላት አንዱ የሆነው የኢድ አልፈጥር ረመዳን በአል በመላው የእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በጉጉት የሚጠበቅ በአል መሆኑን የጋራ ግብረ ሀይሉ... | በመዲናዋ የኢድ ሶላት ተጀምሮ እሰከሚጠናቀቅ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ |
የአፍሪካ የሆቴል ኢንዱስትሪ መሪዎች በየአመቱ በሚያደርጉት ቋሚ አፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም ኤኤችአይአፍ ተገናኝተውበአፍሪካ ሆቴሎችን ማሳደግና ማስፋፋት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ተመካክረዋል። በአለም አቀፍ ደረጃ ትስስር ያላቸውበርካታ እውቀትና ልምድ ያካበቱ ከፍተኛ የሆቴል ስራ አስፈፃሚዎች ዋና ዋና የአለማችን የሆቴል ኢንቨስተሮችና በዘርፉ የላቀ እውቀትያላቸው በርካታ አማካሪ ባለሙያዎች በጉባኤው ተሳትፈው በአፍሪካ ሆቴሎችን ለማስፋፋት አስፈላጊ ናቸው ያሏቸውን ነጥቦችተናግረዋል። የፎረሙ አዘጋጅ ቤ... | በአፍሪካ የሆቴል ኢንዱስትሪውን ለማሳደግ ቅድሚያ ሊሰጣቸው የሚገቡ ነጥቦች |
የእስራኤሉ ትድሀር ኤክስካቬሽን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት፣ ጉቦ በመስጠትና ታክስ ስወራ ወንጀል ተጠርጥረው ሀምሌ ቀን ሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት ክስ ተመሰረተባቸው።የፌዴራል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አቃቤ ህግ፣ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት ክስ የመሰረተባቸው፣ የኩባንያው ባለቤትና ስራ አስኪያጅ ሚስተር ሚናሼ ሌቪና ኩባንያቸው ትድሀር ኤክስካቬሽን ኤንድ ኧርዝ ሙቪግ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ናቸው።ሚስተር ሌቪ ክስ... | የእስራኤሉ ትድሀር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤት በጉቦና ታክስ ስወራ ተጠርጥረው ተከሰሱ |
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ አንድ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር በላይ ለገሱ። በሀገሪቱ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ከአንድ ሺህ የሚበልጡ ተማሪዎች ናቸው በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉት። በህንድ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ትዝታ ሙሉጌታ እንደገለፁት፥ ኤምባሲው በኢሜል፣ በፌስቡክ፣ በተማሪ አደረጃጀት እንዲሁም በምስል የተቀነባበረ ዘዴ በመጠቀ... | በህንድ የሚማሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከሁለት መቶ ሀምሳ ሺህ ብር በላይ ለገሱ |
ሁለት መቶ ሰባ አንድ የትግሬ ወያኔ መንግስት እስከምናውቀው ድረስ የኢትዮጵያን ብር የሚሳትመው ሱዳን ውስጥ ነው። ትግሬ ወያኔ ይኽን ያደረገበት ምክኒያት ግልፅ ነበር። አሁን መጠነኛ ለውጥ ከመጣ በሀላ አብይ ብሩን እንዲቀይር ብዙ ግፊት ቢደረግም የሚሰማ አእምሮ አልተገኘም።በተለይ አሁን የወያኔው የነገር አባት በሽር ስልጣን ወርዶ ሱዳን ቀውስ ውስጥ መሆኗ እየታወቀ እነ አብይ የብሩን ህትመት በተመለከተ ፀጥ ማለታቸው ያሳዝናል። የበሽር ደጋፊ የፀጥታ አባላት የሱዳን አዲስ ኖቶችን አትመው ካርቱም ውስጥ እ... | ሱዳን ውስጥ የሚታተመው የኢትዮጵያ ብር ህትመት ጉዳይ አሳሳቢ ነው |
መንግስት በተያዘው በጀት አመት የመጀመርያው ስድስት ወራት ከእርዳታና ከብድር ሰማኒያ ዘጠኝ ነጥብ ሶስትአራትስድስት ቢሊዮን ብር ማግኘቱን፣ ከዚህ ውስጥ ሀምሳ ነጥብ አራትአራትሶስት ቢሊዮን ብር እንደተለቀቀለት አስታወቀ። በመጀመርያው ስድስት ወራት ከአለም አቀፍ የልማት ተቋማት መልቲ ላተራል በብድር ሀያ ነጥብ ዘጠኝሰባትአንድ ቢሊዮን ብር፣ ከእርዳታ ስላሳ አራት ነጥብ አምስትስምንት ቢሊዮን ብር በድምሩ ሀምሳ አምስት ነጥብ አምስትአምስት ቢሊዮን ብር አዲስ እርዳታና ብድር መገኘቱን፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ... | መንግስት በግማሽ አመቱ ሰማኒያ ዘጠኝ ነጥብ ሶስትአምስት ቢሊዮን ብር በብድር እርዳታ ማግኘቱን አስታወቀ |
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቤተ መዛግብት እና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ የስነ ፅሁፍ ውጤቶች አውደ ርእይ እና የምክክር መድረክ እንደሚያዘጋጅ ለዋልታ ቴሌቪዥን ገልጿል።ኤጀንሲው አውደ ርእዩን የሚያዘጋጀው ከደቡብ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ፣ ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር እና ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ሲሁን ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል በሚል መሪ ቃልይከበራል።ኤጀንሲው እንዳለው ዝግጅቱ ከመጋቢት ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የባህልና ቱሪዝም ቢሮዎችን ጨምሮ በንባብ ዙሪያ የሚሰሩ የግልና የመንግስ... | ብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፃህፍት ኤጀንሲ የስነ ፅሁፍ ውጤቶች አውደ ርእይ ሊያዘጋጅ ነው |
ሀሙስ ጅዳ ላይ ያልቀናው ቦንድ ሽያጭ ትናንት ሪያድ ከተማም ከሽፏል።የሁለቱም ከተሞች እቅድ መክሸፍ ምክንያት የህወሀት ሰዎች ጉልበት የመጠቀም ስህተት መሆኑ ያመሳስለዋል።ጅዳ ኮሚዩኒቲ አዳራሽ አቶ ከድር የሚባል የህወሀት ሰው አንዲትን ስብሰባ የምትሳተፍ እህት በጥፊ መትቶ ሞባይሏን ለመንጠቅ ባደረገው ትንቅንቅ ስብሰባው ወደሁከት ተቀይሮ መበተኑ ይታወሳል።ሪያድ ስለሆነው ደግሞ እንከታተል ።የትናንቱ የሪያድ ስብሰባ ለኤምባሲው ሩቅ ያልሆኑ ከየብሄሩ ሀያ ሰዎች በድምሩ አንድ መቶ ሀምሳ ሰዎች ብቻ በሚስጥር የ... | የሪያዱ ሚስጥራዊ ቦንድ ሽያጭ ከሸፈ |
አዲስ አበባ ፣ ጥር ሀያ ሁለት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢሲ ነጥብ አንድ ኪሎ ግራም የብር ጌጣጌጥ ቀረጥ ሳይከፈልበት ወደ ሀገር ውስጥ ለማስገባት ሲሞከር ተያዘ። ጌጣጌጡ ሊያዝ የቻለው ቀረጥ ሳይከፈልበት ከዱባይ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል በቦሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት በጉምሩክ ሰራተኞች በተደረገ ፍተሻ ነው። የብር ጌጣጌጡ ከዱባይ በተነሱ ሶስት መንገደኞች ኪሎ ግራም በጃኬት መልክ በተሰራ ልብስ፣ አንድ ነጥብ አንድ ኪሎ ግራም በልብስ በመደብቅና፣ ቀሪው ሁለት ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ብር ደግሞ በድብቅ ለማ... | ነጥብ አንድ ኪሎ ግራም የብር ጌጣጌጥ ቀረጥ ሳይከፈልበት ወደ ሀገር ውስጥ ሊገባ ሲል ተያዘ |
የፌዴራሉ ዋና ኦዲተር ማክሰኞ ግንቦት ሀያ ሁለት ቀን ሁለት ሺህ ዘጠኝ አመተ ምህረት ባቀረበው ሪፖርት፣ የጥፋተኝነት ስሜት የተሰማቸው የፓርላማ አባላት ራሳቸውንና ምክር ቤቱን ጭምር ወቀሱ።ዋና ኦዲተሩ አቶ ገመቹ ዱቢሶ በሁለት ሺህ ስምንት በጀት አመት በመስሪያ ቤታቸው የተካሄዱትን የፋይናንስ ህጋዊነት የክዋኔ ኦዲቶች አስመልክቶ ሪፖርት አቅርበዋል። በሁለት ሺህ ሰባት አመተ ምህረት ከቀረበው ሪፖርት ጋር ሲነፃፀር የባሱ የህግ ጥሰቶች በመስተዋላቸው፣ እንዲሁም ከአመት አመት የአስፈፃሚው የህግ ጥሰትን ፓርላ... | የፓርላማ አባላት በዋና ኦዲተር ሪፖርት ሳቢያ ራሳቸውን ወቀሱ |
መንግስት በግማሽ ቢሊዮን ብር ከተገዙ በኋላ የጥራት ችግር የተገኘባቸው ማዳበሪያዎች ላይ ማጣራት እያደረገ እንደሆነ የሪፖርተር ምንጮች ገለፁ። መጠናቸው ከሰባ እስከ ሰባ አምስት ቶን ይጠጋሉ ተብለው የተገመቱት ማዳበሪያዎች ካለፉት ሶስት አመታት ጀምሮ ተገዝተው እንደገቡ ተገልጿል። እነዚህ ማዳበሪያዎች አገር ውስጥ ከገቡና በየክልሉ ለሚገኙ የማዳበሪያ ማቀነበበሪያ ፋብሪካዎች ከተሰራጩ በኋላ የጥራት ችግር እንዳለባቸው እንደታወቀ፣ ሪፖርተር ያነጋገራቸው ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ምንጮች ገልፀዋል። የጥራት ችግር... | በግማሽ ቢሊዮን ብር የተገዙ ማዳበሪያዎች ያጋጠማቸው የጥራት ችግር እየተመረመረ ነው |
መኳንንት ጌጡ በከብት ንግድ ላይ ከተሰማራ ከአስር አመት በላይ አልፎታል። በጎችና ፍየሎችን ከገበሬዎች እየገዛ ለአዲስ አበባ ነጋዴዎች የሚያከፋፍለው መኳንንት በስራው ላይ ብዙ ጊዜያትን ቢያሳልፍም፣ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ገበያው ተገማች ባለመሆኑ ኪሳራ ውስጥ እየወደቀ መሆኑን ይናገራል። ለአብነትም ባለፈው የአዲስ አመት በአል ገበያ ይኖራል በሚል እሳቤ በከፍተኛ ዋጋ በጎችና ፍየሎችን ከገበሬዎች ገዝቶ የነበረ ቢሆንም፣ ሸማቾች ዋጋ በመወደዱ እንዳልገዙት ያስታውሳል። ገበሬዎች ዋጋ በመጨመራቸው የተነሳ እኔም ይ... | የዋጋ መረጋጋት የታየበት የገና ገበያ |
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን ከተማ ሀያ አራትኛ ቅርንጫፉን ከፈተ። ቅርንጫፉን በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማእረግ የደቡብ ብሄር፥ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ መርቀው ከፍተዋል። የዞኑ አስተዳደር በደቡብ ብሄር፥ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ በቤንች ሸኮ ዞን፣ ሚዛን አማን ቅርንጫፍ መገልገያ የሚሆን አርባ ሺህ ኩንታል የሚይዝ መጋዘንና የተሟላ... | የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን ሀያ አራትኛ ቅርንጫፉን ከፈተ |
በአቶ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዝገብ የተካተቱት እነ አቶ በቀለ ገርባ አራት ተከሳሾች በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ ባለስልጣናት ለፍርድ ቤት በሰጡት ምላሽ ላይ ትእዛዝ ለመስጠት፣ ለታሀሳስ ሀያ ሰባት ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ቀጠሮ ተሰጠ። ፍርድ ቤቱ ከታሀሳስ እስከ ቀን ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ድረስ እነ አቶ በቀለ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሯቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝ፣ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ አቶ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ ዶክተር ፣ የለገዳዲ ከንቲባ ወይ... | በእነ አቶ በቀለ ገርባ የመከላከያ ምስክሮች ላይ ትእዛዝ ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጠ |
ሁለት መቶ አርባ ስምንት ዶክተር አብይ እንዳለው የኢህአዴግ አባል ድርጅቶችና አጋሮች ተዋህደው አንድ አገር አቀፍ ፓርቲ የመሆን ሀሳብ አላቸው። ያ ከሆነ ብዙ የሚለወጡ መልካም ነገሮች ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ። በዘረኝነትና በጎሰኝነት የተመታው አንዱ ክልል ቢኖር የኦሮሞ ክልል ነው። በኦሮሞ ክልል ላለፉት ሀያ ሰባት አመትታ አፓርታይድ ነው የነበረው። አሁንም እንደዚያው ነው። እንደ ሸዋ ባሉ አካባቢዎች ብዙ የሌላው ማህበረሰብ አባላት አሉ። በኦሮሞ ክልል የተካለሉ፣ በቀድሞ ሸዋ ግዛቶች ከግማሽ በላይ የሚሆኑ... | የኢህአደግ ድርጅቶች ዉህደት ያለው አዋንታዊ እድምታ ግርማ ካሳ |
ጥቅምት ፲፮ አስራ ስድስት ቀን ፳፻፯ አመተ ምህረት ኢሳት ዜና በጋምቤላና በደቡብ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች በሚኖሩ በመዠንገርና በመንግስት ታጣቂ ሀይሎች መካከል የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ፣ ቁጥራቸው ሀምሳ የሚጠጋ የፌደራል ፖሊስ፣ የመከላከያና የአካባቢው ሚሊሺያዎች ከተገደሉ በኋላ፣ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመከላከያ ሰራዊት አሁንም በአካባቢው እንቅስቃሴ እያደረገ ነው። ወኪላችን እንደሚለው ጦርነት ይነሳል በሚል ካለፈው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ ከፍተኛ ስጋት የነበረ ሲሆን፣ ትምህርት ቤቶች ለአንድ ቀን ተዘግተው ... | በጋምቤላ የሚታየው ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጨምሯል |
አዲስ አበባ፣ ግንቦት ሀያ ስድስት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ማሻሻያ ተደርጎበት የፀደቀዉ አለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ቁጥጥር፣ ዝግጁነትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ። በጄኔቫ ስዊዘርላንድ ሲካሄድ የነበረው ሰባ ሰባት ኛው የአለም ጤና ጉባኤ በሁለት ሺህ አምስት አለም አቀፍ የጤና ህግ ላይ የተደረገዉን ማሻሻያ በማፅደቅ ተጠናቋል። አለምአቀፉ የጤና ህግ በዋናነት በህብረተሰብ ድንገተኛ የጤና አደጋዎች ወቅት የሀገራት ዝ... | አለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ዶክተር መቅደስ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከሁለት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ተያዙ። እንዲሁም ሀያ አራት ሚሊየን ሶስት መቶ ስላሳ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ ብር የሚያወጣ ከስድስት ኪሎ በላይ ወርቅ ተይዟል። ህገ ወጥ ገንዘቦቹ እና ወርቆቹ የተያዙት በትናንትናው እለት መነሻዉን አዲስ አበባ መድረሻዉን ደግሞ ምስራቅ ሀረርጌ ሀረር ከተማ ለማድረግ አስቦ በመኪና ሲዟዟር ቀረሳ ኬላ ላይ ነው ። በዚህም ሁለት አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ... | በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወሩ የነበሩ ከሁለት መቶ ሀምሳ ሰባት ሺህ በላይ የተለያዩ የውጭ ሀገራት ገንዘቦችና ስድስት ኪሎ ወርቅ ተያዙ |
በጅግጅጋ ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከሰባት ያላነሰ አስከሬን መገኘቱ ታወቀ የአካባቢው ነዋሪዎ እንደገለፁት ባለፈው ቅዳሜ በጅግጅጋ ቀበሌ አስር፣ እና የተፈጠረውን ጎርፍ ተከትሎ በርካታ ዜጎች በጎርፍ ተወስደው ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፣ ኢሳት ዘገባውን ባቀረበ ማግስት የክልሉ ፖሊስ እና መከላከያ ፍለጋ ጀምረው እስካሁን የሰባት ሰዎች አስክሬን ተገኝቷል። የበርካታ ዜጎች አስከሬን አሁንም ድረስ አለመገኘቱን፣ በጎርፍ ከተወሰዱት መካከል የንግድ ባንክ ስራ አስኪያጅ የሆነ ግለሰብም እንደሚገ... | በጅግጅጋ ባለፈው ቅዳሜ በደረሰው የጎርፍ አደጋ እስካሁን ከሰባት ያላነሰ አስከሬን መገኘቱ ታወቀ |
ነሀሴ አስራ ስድስትቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና ከሀምሌ ወር ጀምሮ ለመንግስት ሰራተኛው ደመወዝ ጭማሪ መደረጉ ከተነገረ በሀላ ይበልጥ የተባባሰውንየዋጋንረትለማስታገስመንግስትእየወሰዳቸውያሉትየሀይልእርምጃዎችውጤትባለማምጣታቸውከፍተኛአመራሩውጥረትውስጥከመወደቁጋርተያይዞአምራችአስመጪናአከፋፋይነጋዴዎችዋጋአለመጨመራቸውንለህዝብእንዲናገሩ እየተገደዱ ነው።በሰኔ ወር አጋማሽ የሲቪል ሰርቪስ ቀን ሲከበር ከአንድ አመት በላይ ተጠንቶ የዋጋ ንረት በማያስከትል መልኩ የደመወዝ ጭማሪ መደረጉ በጠቅላይ ሚኒስተርኒስትርሀማርያም... | የዋጋ ንረቱ አለመረጋጋት ከፍተኛ አመራሩን ውጥረት ውስጥ ከቷል |
ታህሳስ ሀያ ስምንት ቀን አመተ ምህረት ኢሳት ዜና የመንግስትና የተቃዋሚ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ለድርድር ቢገኙም ቦር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ አሁንም ከፍተኛ ጦርነት እየተካሄደ መሆኑን የሚደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ። ሰሞኑን በተቀሰቀሰው ጦርነት ኢትዮጵያን እንደተገደሉ የሚደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ።ሁለቱን ተፋላሚ ሀይሎች ፊት ለፊት በማገናኘት ጦርነቱ እልባት ያገኛል የሚል ተስፋ ቢያዝም እስካሁን ድረስ በተጨባጭ የታየ ነገር የለም። በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሚገኙበት በዋና ከተማው ጁባ ዳር... | በደቡብ ሱዳን የሚካሄደው ጦርነት እንደቀጠለ ነው |
በቅርቡ በውጭ ምንዛሪ ላይ በተደረገው የ በመቶ ለውጥ ምክንያት፣ በየካቲት ሁለት ሺህ አስር አመተ ምህረት ለሚደረገው አራተኛው የህዝብና ቤቶች ቆጠራ እንዲያገለግሉ የተገዙ አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ታብሌት ኮምፒዩተሮችና አንድ መቶ ሀያ ስምንት ሺህ ፓወር ባንኮች ዋጋ በአንድ መቶ አርባ አራት ሚሊዮን ብር አደገ።የግዥ ውላቸው በግንቦት ሁለት ሺህ ዘጠኝ አመተ ምህረት የተፈረመው የእነዚህ እቃዎች አቅርቦት መጀመርያ በነበረው ውል መሰረት መንግስት ለአቅራቢዎቹ ስድስት መቶ ስልሳ አምስት ሚሊዮን ብር መክፈል የነ... | የውጭ ምንዛሪ ለውጡ የህዝብና ቤቶች ቆጠራ ወጪን አናረ |
የአንበሶቹን ያህል ለሰራተኞቹ ጥንቃቄ አይደረግም ሰራተኞቹ ቸልተኝነቱ ከቀጠለ ሌላም ሰው ሊሞት ይችላል አስተያየት ሰጪዎች አደጋው የደረሰው አንበሶች በምግብ ስለተጐዱ አይደለም ዋና ዳሬክተር ለአንበሳ ስጋ በአመት ከአንድ ነጥብ አምስትሚ ብር በላይ ወጪ ይደረጋል ባሳለፍነው ሰኞ ማለዳ ስድስት ኪሎ በሚገኘው አዲስ ዙ ፓርክ አንበሳ ግቢ ውስጥ በአንድ የግቢው ሰራተኛ ላይ የተከሰተው አስደንጋጭ አደጋና አሰቃቂ ህልፈተ ህይወት የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል። በእለቱ ተራቸውን ጠብቀው የአንበሳውን ... | አንበሳ ግቢና የሰራተኛው አሰቃቂ ሞት |
ከሱሊማን አህመድከለንደን ወያኔ እንደወትሮው ሁሉ ለስልጣኑ ማቆያ ወዳጅ ለማፍራት የኢትዮጵያን ሏላዊ ግዛት በድብቅ እየተደራደረ የመሸጡን ተግባር ትልቁ ስራው አድርጎ ገፍቶበታል። ይህንን አደገኛ የወያኔ ፕሮግራም መላው ኢትዮጵያዊይም ሆነ አለን የሚሉ የፖለቲካ ድርጅቶች ትንሹም ትልቁም በቸልታ የሚያዩት አገራዊ ጉዳይ እንዳልሆነ በጣም ግልፅ እየሆነም ነው።ወያኔ በገፀበረከትነት ለሱዳን መንግስት የሰጠው ኪሎ ሜትር ርዝመትና ከ እስከ ኪሎ ሜትር የጎን ስፋት ያለው ለምና ማእድን ያረገዘ መሬት እባክህን ድሮ ለእ... | ምን አዲሱ ትውልድ ብቻ የነገውም እዳ ውስጥ ተነክሯል |
ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ በተመራጩ የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ በአለ ሲመት ላይ ለመገኘት ትናንት ወደ አቡጃ አቀኑ።ጠቅላይ ሚኒስትሩ በናይጄሪያ ቆይታቸው በፕሬዝዳንቱ በአለ ሲመት ላይ ከመገኘት በተጨማሪ በአገራቱ ግንኙነት ላይም ውይይት ያደርጋሉ።ሙሀማዱ ቡሀሪ ባለፈው መጋቢት በተካሄደው ምርጫ ሀምሳ ሰባት ነጥብ ሁለት በመቶ በሆነ ድምፅ አሸንፈው ነበር ፕሬዝዳንት ለመሆን የበቁት።ናይጄሪያ ከወታደራዊ አገዛዝ ወጥታ ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ስታካሂድ የዘንድሮው ለአምስተኛ ጊዜ ነው።የናይጄሪያ... | ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ወደ አቡጃ አቀኑ |
የኢትዮጵያ ተጋጣሚ የጋና የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ዛሬ ምሽት ሸገር ይገባል። በፓፓ ኒው ጊኒ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ከሀያ አመት በታች የሴቶች እግር ኳስ የአለም ዋንጫ አፍሪካን ወክሎ ለመሳተፍ ከኢትዮጵያ አቻው ጋር ቅዳሜ ጥቅምት ቀን ሁለት ሺህ ስምንት አመተ ምህረት ከአስር፡ ጀምሮ በአዲስ አበባ ስታድየም የሚጫወተው የጋና ከ ሀያ አመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ቡድን ዛሬ ምሽት ሁለት፡አርባ አምስት ላይ አዲስ አበባ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል። ተጨዋቾቹ በአለም ዋንጫ ላይ ተሳትፈው ታሪክ ለማስመዝገ... | የኢትዮጵያ ከሀያ አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ለማለፍ ከጋና ጋር ይጫወታሉ |
አዲስ አበባ፣ ሀምሌ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በኦሮሚያ ክልል በሁለት ሺህ ሁለት ሺህ የምርት ዘመን ከስምንት መቶ ስላሳ ስድስት ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ መሸፈኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። ክልሉ በሁለት ሺህ ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ምርት ዘመን ሁለት ነጥብ ሁለት ሚሊየን ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ ለመሸፈን ማቀዱን ገልፀው፥ እስከ አሁን ስምንት መቶ ስላሳ ስድስት ሺህ አንድ መቶ ሰማኒያ ስድስት ሄክታር መሬት ላይ ስንዴ መዘራቱን ጠቁመዋል። በምርት ዘመኑ በስን... | በኦሮሚያ ክልል ከስምንት መቶ ስላሳ ስድስት ሺህ በላይ ሄክታር መሬት በክረምት ስንዴ ተሸፍኗል ርእሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ |
የገጣሚ ዮሀንስ ሞላ ሁለተኛ ስራ የሆነው የብርሀን ሰበዞች የግጥም ስብስብ መፅሀፍ ከነገበስቲያ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ ከምሽቱ ፡ ሰአት ጀምሮ ይመረቃል።በማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሚያጠነጥኑ ውስጠ ወይራ የሆኑ ከሰባ በላይ ግጥሞችን ያካተተው መፅሀፉ፤ በአንድ መቶ አስር ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ለአገር ውስጥ በአርባ ስድስት ብር፣ ለውጭ አገራት በ ዶላር ለገበያ ቀርቧል። በምረቃ ስነስርአቱ ላይ ከመፅሀፉ የተመረጡ ግጥሞች የሚነበቡ ሲሆን ወጣትና አንጋፋ ገጣሚያንም ግጥሞቻቸውን ለታዳሚው እንደሚያቀ... | የብርሀን ሰበዞች የግጥም መፅሀፍ ሰኞ ይመረቃል |
የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አል በሽር የኢትዮጵያና ግብፅ የሚኒስትሮች ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድቡን በመገንባት ጫናውን ለብቻቸው እንደተሸከሙ፣ የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አል በሽር ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የተናገሩት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ዶክተር የተመራ የኢትዮጵያ ልኡካን ቡድን የጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለ ማርያም ደሳለኝን መልእክት ሲያደርስና በሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ በተነጋገረበት ወቅት መሆኑን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል... | ኢትዮጵያውያን የህዳሴ ግድቡን ለመገንባት ጫናውን ለብቻቸው ስለተሸከሙ እዳ አለብን |
አገራት ድንበሮቻቸውን በጥንቃቄ እየከፈቱ ባሉበት በአሁኑ ወቅት የአየር በረራ መጀመርን ተከትሎ በወጡ አዳዲስ ደንቦች ምክንያት ተጓዦች ከኮቪድ ተህዋሲ ነፃ መሆናቸውን በምርመራ እንዲያረጋግጡ ይገደዳሉ። በኢትዮጵያ ይህንን ምርመራ በማድረግ ውጤት ከሚሰጡ ተቋማት መካከል የሆነውና አብዛኞቹ የውጭ አገር ተጓዦችን የሚያስተናግደው ተቋም የምርመራ ፈላጊዎች ቁጥርና አገልግሎቱ ተመጣጣኝ እንዳልሆነ ተገልጋዮች እየተናገሩ ነው። የአየር በረራ አገልግሎት ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ በመቆየቱ ለወራት ሲጠባበቁ የነበሩ ተጓዦች ... | ኮሮናቫይረስ፡ የውጭ አገር ተጓዦች የኮቪድ ምርመራ ለማድረግ ፈተና ሆኖባቸዋል |
የአፍሪካ ሶርሲንግና የፋሽን ሳምንት ኤክስፖ የፊታችን ማክሰኞ በሚሊኒየም አዳራሽ ይከፈታል። አዘጋጁ ትሬድ ኤንድ ፌይርስ አፍሪካ ሊሚትድ የተሰኘውና በምስራቅ አፍሪካ አካባቢ መሰል የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው አውሮፓዊ ድርጅት ከትላንት በስቲያ ረፋድ ላይ ቦሌ በሚገኘው ጎልደን ቱሊፕ ሆቴል ኤክስፖውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ በዚህ የንግድ ትርኢትና ኮንፍረንሰ ላይ በጅምላና በችርቻሮ የቡቲክ ስራ የተሰማሩ ነጋዴዎችን ጨምሮ በጨርቃጨርቅና አልባሳት በልዩ ልዩ የመስተንግዶ ስራ የተሰማሩ መዋቢያና... | የአፍሪካ የፋሽን ሳምንት ኤክስፖ ማክሰኞ ይከፈታል |
አዲስ አበባ፣ መስከረም ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ ሀበሻቪው ከማልታ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በማልታ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በካናዳ ደግሞ ለአምስትተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ሊያካሂድ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ በማልታ አፊኒ፣ አባይ ወይስ ቬጋስ እና ዝምታዬ የተሰኙ ፊልሞችን በሴንት ጀምስ ካሻሊየር ሲኒማ ከጥቅምት አንድ እስከ ጥቅምት ሶስት፤ ሁለት ሺህ አመተ ምህረት ለእይታ እንደሚቀርብ ተነግሯል። በተመሳሳይ በለንደን ላምባዲናና አፊኒን በሪትዝ ሲኒማ ከጥቅምት ስምንት እስከ አስር እንደሚያሳይ ተጠቁሟል... | የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በማልታና ለንደን ሊካሄድ ነው |
በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን ግንቦት ሰባት የተባለ በተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ የተባለ ድርጅትን ሊቀላቀሉ ሲሄዱ ተይዘዋል በሚል የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው እነ ብርሀኑ ተያሬድ ላይ የአቃቤ ህግ ምስክር ተሰማ። ዛሬ ነሀሴ አመተ ምህረት በፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ኛ ወንጀል ችሎት የቀረቡት አንደኛ ተከሳሽ ብርሀኑ ተያሬድ ሁለተኛ ተከሳሽ እየሩሳሌም ተስፋው ሶስተኛ ተከሳሽ ፍቅረማርያም አስማማው እንዲሁም አራተኛ ተከሳሽ ደሴ ካህሳይ አቃቤ ህግ በፃፈው... | ኤርትራ ሄደው ግንቦት ን ሊቀላቀሉ ነበር ተብለው በተከሰሱት ላይ ምስክርነት ተሰማ |
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት ስድስት ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው። የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና አዲስ የተሾሙ ሚኒስትሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዷ ወረዳ ተገኝተው በኩታ ገጠም የለሙ እህሎች፣ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን እየጎበኙ ነው። የኩታ ገጠም የእርሻ ስራ አርሶ አደሮችን ይበልጥ እንዲተሳሰሩ አድርጓቸዋል ሲሉ የገለፁት የኦሮሚያ ክልል ርእሰ... | በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልኡክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው |
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ሀያ አራት፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የኢትዮጵያን ጥሪ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጦርነቱ የተካሄደባቸውን አካባቢዎች ለመጎብኘት ሰመራ ገብተዋል። በኢትዮጵያ ዳያስፓራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሀመድ ኢድሪስ የሚመራው ቡድን ከዳያስፓራዎቹ ጋር በመሆን ነው አካባቢዎቹን ለመጎብኘት ሰመራ የገቡት። በቀጣይ ቀናት በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችንና ነዋሪዎችን ይጎበኛሉ ተብሎም ይጠበቃል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አንድ ሚ... | ዳያስፖራዎች ጦርነቱ የተካሄደባቸውን አካባቢዎች ለመጎብኘት ሰመራ ገቡ |
ኢሳት መስከረም በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያዋ ባሉ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ማክሰኞ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት የኢንተርኔት አገልግልቶ ማቋረጡን የብሪታኒያው አለም አቀፍ የማሰራጫ ጣቢያ ረቡእ ዘገበ። ተቃውሞውን ምክንያት በማድረግ በተወሰደው በዚሁ እርምጃ በመደበኛና በተንቀሳቃሽ የስልክ አገልግሎት የኢንተርኔት አገልግሎትን ሲያገኙ የነበሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አገልግሎቱ እንደተቋረጠባቸው ታውቋል።በተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ የላቀ ነው የተባለን የኢንተርኔት አገልግሎት ለማግ... | በኢትዮጵያ ኢንተርኔት መቋረጡን ቢቢሲ ዘገበ |
የቀድሞ የግብፅ ፕሬዝደንት ሆስኒ ሙባረክ በዘጠና አንድ አመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። ሆስኒ ሙባረክ ህይወታቸው ያላፈው ግብፅ ካይሮ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው ሳለ ነው። ሆስኒ ሙባረክ እ አ አ ሁለት ሺህ ላይ በግብፅ የአረብ አብዮት ከተቀሰቀሰ በኋላ በአገሪቱ ጦር ከሰልጣናቸው እንዲነሱ ተደርገዋል። የቀድሞ ፕሬዝደንት ግብፅን ለሶስት አስርት አመታት መርተዋል። የአረብ አብዮት በተቀሰቀሰ ወቅት ለተቃውሞ በወጡ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደው እርምጃ በተባባሪነት ተጠያቂ ተደርገው የጥፋተ... | የቀድሞ የግብፅ ፕሬዝደንት ሆስኒ ሙባረክ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ |
በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት መቀስቀሱ ተሰማ። ባለፈው እሁድ የተሰጠውን ህዝበውሳኔ ተከትሎ የተቀሰቀሰው ውጥረት እስከአሁን የአራት ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱ ተሰምቷል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የመንግስት ሰራዊትም ወደ አካባቢው መግባቱ ታውቋል። ያለህዝብ ይሁንታ ቀደም ብለው የተካለሉት አርባ ሁለትቱ ቀበሌዎች ላይ ህዝበ ውሳኔ እንዲካሄድ ከህዝብ ግፊት እየተደረገ ባለበት በዚህ ወቅት ግጭት መፈጠሩ ጉዳዩን አሳሳቢ አድርጎታል። በህዝብ ተቃውሞ ውድቅ በተደረጉት አራት ቀበሌዎች ህዝበ ውሳኔ እንዲደ... | በሰሜን ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ አዲስ ውጥረት ተቀሰቀሰ |
የአለም አቀፍ እግር ኳስ ማሀበር ፊፋ የሁለት ሺህ ሀያ ሁለት የአለም እግር ኳስ ዋንጫ እንድታዘጋጅ ሲመርጣት ያልተባለ ነገር የለም። በርሀማነቷ አለም እንደ አይኑ ብሌን ለሚሳሳለት እግር ኳስ ምቾት አይሰጥም በሚል ፊፋ ውሳኔውን እንዲያጤን ግፊት ሲደረግበት ቆይቷል። የእስያ አሀጉር አካል የሆነችው ኳታር በርሀማነቷ ጎን ለጎን ተፈጥሮ ያጎናፀፋት ፀጋ ግን ከሰሞኑ አንቱታን ያተረፈላትን ታሪክ አስመዝግቦላታል። ኛውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በስኬት ማጠናቀቋ የፊፋን ውሳኔ ትክክለኛነት ማሳያ ሆኗል። የአለ... | በአለም ሻምፒዮና ዳግም ያንሰራራው ማራቶን |
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የአሸባሪው ህወሀት ወታደሮች በዘረፉት እና በአወደሙት ሆስፒታል ቁስለኛ ሆነው ታክመውበታል። በጋሸና ግንባር የአፄ ውሀ ምሽግ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በአማራ ልዩ ሀይል፣ ፋኖ እና ሚሊሻ ሲደመሰስ የሽብር ቡድኑ ለውጊያ ያዘጋጃቸው ታጣቂዎቹ ሙት እና ቁስለኛ ሆነዋል። በነበረው ውጊያ አርቢት በሚባለው አካባቢ የቆሰሉ የጁንታው ወታደሮች በየመንገዱ ወድቀው የተመለከቱ አርሶ አደሮች ቁስለኞችን በማንሳት ለመከላከያ ሰራዊቱ አስረክበዋል። የመከላከያ ሰራዊቱም... | ራሳቸው ባወደሙት ሆስፒታል የታከሙ ቁስለኛ የአሸባሪው ህወሀት ወታደሮች |
ጥያቄው ያለው በመደመርና ባለመደመር ውስጥ አይደለም። የተደመረው ቂል ያልተደመረውብልህ መሆኑ ላይ አይደለም። ፓለቲካ ንግድ እንደመሆኑ ህብረት የሚመሰረተው ትርፍና ኪሳራን በማስላት ነው።ጥያቄው ያለው ከጠቅላይ ሚኒስተር አቢይና ቡድናቸው ዴሞክራሲያዊ ሀገር ሰርተው ሊሰጡን ይችላሉ ወይ የሚለው ላይ አይደለም። በታየው የለውጥ ጭላንጭል ውስጥ ገብቶ ዴሞክራስያዊ ፉክክር በማድረግ ዴሞክራሲያዊ ሀገርን መገንባት ይቻላል ወይ የሚለው ነው። ውሻ በቀደደው ጅብ ማለፉን ማስተዋል ላይ ነው።ጥያቄው ያለው ቁጥር መቁጠር ... | ፓለቲካዊው እንቆቅልሽ ጥያቄውና መፍትሄው የት ላይ ነው ሀይሉ አባይ ተገኝ |
ከአክሲዮን ሽያጭ የገቢ ግብር ላይ የዋጋ ግሽበት ኪሳራ ተቀናሽ እንዲሆንም ተፈቅዷል የንግድ ተቋማት በውጭ ገንዘብ ከፈፀሙት ግብይት ወይም የንግድ እንቅስቃሴ ጋር በተገናኘ የሚገጥማቸው የምንዛሪ ኪሳራ እንዲካካስ፣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ወሰነ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት ባካሄደው ስብሰባው፣ በስራ ላይ የሚገኘው የገቢ ግብር ደንብ ላይ ተስተውለዋል ተብለው የተለዩ የህግ ክፍተቶች ላይ በመወያያት የማሻሻያ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ከለተዩት ክፍተቶች መካከል አንዱም የንግድ ተቋማት በውጭ አገር ገ... | የንግድ ተቋማት የሚገጥማቸው የውጭ ምንዛሪ ኪሳራ እንዲካካስ ተወሰነ |
በቅርቡ ለምስረታ የበቃው ጎህ የቤቶች ባንክ ቦርድ አመራር የቀድሞውን የአቢሲኒያ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ሙሉጌታ አስማረን በፕሬዚዳንትነት መረጠ። በባንክ ኢንዱስትሪው ከሀያ ሰባት አመታት በላይ ልምድ ያካበቱት አቶ ሙሉጌታ፣ የጎህ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲሰሩ የቀረበላቸውን ጥያቄ በመቀበላቸው፣ የእጩ ፕሬዚዳንቱን ሹመት ያፀድቅለት ዘንድ የባንኩ ዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ጥያቄ አቅርቧል። ባለፈው ወር በይፋ መመስረቱ ይፋ የተደረገው ጎህ ባንክ፣ በጥቂት ወራት ውስጥ ስራ እንደሚጀምር ያስ... | የቀድሞው የአቢሲኒያ ባንክ ፕሬዚዳንት የጎህ ባንክ እጩ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ |
ተከሳሹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በማእከላዊ አስደብድበውኛል ብሏል ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ድርጅት ጋር ግንኙነት እንዳለውና ከድርጅቱ መሪ ብርሀኑ ነጋ ዶክተር ጋር በመገናኘት የተሰጠውን ተልእኮ ለመፈፀም ሲንቀሳቀስ ተደርሶበታል ተብሎ ክስ የተመሰረተበት ተጠርጣሪ፣ ሶስት የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ። ምስክሮቹ ከመሰማታቸው በፊት በሰጠው የተከሳሽነት ምስክርነት ቃሉ እንደተናገረው፣ በፌዴራል ወንጀል ምርመራ ማእከል ማእከላዊ ታስሮ በነበረበት ወቅት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ በቦታው ተገኝ... | ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ጋር ግንኙነት አለው የተባለው ተከሳሽ የመከላከያ ምስክሮቹን አሰማ |
ኢሳት ዲሲመጋቢት በሞያሌ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ ወደ ኬንያ የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር መጨመሩን አለም አቀፉ ቀይ መስቀል አስታወቀ።መንግስት ስደተኞቹ እየተመለሱ መሆናቸውን ቢገልፅም አለም አቀፉ ቀይ መስቀል ትላንት እንዳስታወቀው በየቀኑ ሰዎች እየተሰደዱ ኬንያ በመግባት ላይ ይገኛሉ።ችግሩ በተፈጠረ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ቀናት ሺ ኢትዮጵያውያን መሰደዳቸውን ያስታወሰው አለም አቀፉ ቀይ መስቀል በመጪዎቹ ቀናት ቁጥሩ ወደ ሺ እንደሚያሻቅብም አስታውቋል።የቀንድና የጋማ ከብቶችም በተመሳሳይ መሰደዳቸው ተመ... | ወደ ኬንያ የሚሰደዱ ኢትዮጵያውያን ቁጥር መጨመሩ ተገለፀ |
አዲስ አበባ፣ መስከረም ሀያ ዘጠኝ፣ ሁለት ሺህ ኤፍ ቢ ሲ የሁለት ሺህ ሀያ የኖቤል የሰላም ሽልማትን የአለም ምግብ ፕሮግራም አሸነፈ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አንዱ አካል የሆነው የአለም የምግብ ፕሮግራም የዘንድሮውን የሰላም ሽልማት የወሰደው ረሀብን ለመዋጋት ባደረገው ጥረት መሆኑን ኮሚቴው አስታውቋል። በዚህም የአለም የምግብ ፕሮግራም ከኮሚቴው አንድ ነጥብ አንድ ሚሊየን ዶላር ተበርክቶለታል። ፕሮግራሙ ይህንን የኖቤል ሽልማት ሲያሸንፍ አንድ መቶ አንድኛ ነው ተብሏል። የፕሮግራሙ ቃል አቀባይ የሽ... | የሁለት ሺህ ሀያ የኖቤል የሰላም ሽልማትን የአለም የምግብ ፕሮግራም አሸነፈ |
ራሱን የቤኒሻንጉል ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ቤህነን ብሎ የሚጠራው ቡድን አባላትና አመራሮች መመለሳቸው በክልሉ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ጥረት ውጤት መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን አስታወቁ።ርእሰ መስተዳድሩ እንደገለፁት ክልሉ ያለው የተረጋጋ ፖለቲካዊ ሁኔታ ፣ እየተመዘገበ የሚገኘው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስኬት የቡድኑ አባላትና አመራሮች ወደ ክልሉ እንዲመለሱ ምክንያት ሆኗል።ሀገሪቱ ሰላምን መሰረት አድርጋ መስራቷ ተከታታይና ፈጣን እድገት በማስመዝገብ ድህነት... | የ ቤህነን ቡድን መመለስ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የተደረገው ጥረት ውጤት ነው አቶ አሻድሊ ሀሰን |
Subsets and Splits
No community queries yet
The top public SQL queries from the community will appear here once available.